⭕️ዘመዴ ዲ/ን ሄኖክ እና ትዝታው ላይ ፊቱን አዙሯል❗️ ቫቲካም ምን መክራው መጣች?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 50

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለመናፍቃን የተናገረችው እህታችን የልቤን ነው የተናገረችልኝ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወጥር ዘመዴ 💪💪💪በወከባና በጭብጨባ የቤተክርስቲያን ሥርዓት እየተጣሰ ነውና በርታ እመብርሃን ትቅደምልህ

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ እዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ቸጉድ እድሜ ዘልዛላ ነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ይከብዳል

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 11 นาทีที่ผ่านมา

    እንደው ምን ላርግሽ መናፍቅን በደንብ ገልፀሻችኅህል ተባረኪ እመብርሀን ትጠብቅሽ እውነትም ከዝንብ ማርአይጠበቅም

  • @BirukAmare-d5w
    @BirukAmare-d5w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔምለው የትነኛውንም ግለሰብ አትወግን ይከብዳል ግንስ የሚጠፋው አይገድህም ብቻ የናንተን ሐሳብ ትጭኑብናላችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ዘመድኩንን የነካ ሲያምርበት አላየሁም ይቅርብህ

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትዝታው ሳልፈልግ አሳቀኝ😂😂😂 እሱ ውስጥ ያለው የሚወጣው በአባ ገብረ ኪዳን መስቀል ነው😊

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አወ ወድሜ ባዲራችን ማንነታችን ነዉ። እሱም እየተሽለጠለጠ ነዉ በመዘመር ሳይሆን በንሰሀ እና በትግል ነዉ አገራችን እና ህዝቦ የሚድነዉ አንተም በ ባዲራ ሰዉ ሞተ አልክ ያለ ባንዲራ እየሞተ ነዉ

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በነገራችን ላይ በማይገባን ቦታ መገኘት ቀላል እንዳይመስላችሁ ፤ የንጉሥ ሰሎሞን ታሪክ የሚነግረን ይኼንን ነውና።
    ደግሞም በመጽ/ቅዱስ በመጨረሻው ዘመን የታመኑት እንኳ ሊስቱ እንደሚችሉ ተነግሯል። ይህን ለተረዳና ብዙዎች ወደ ቫቲካን ሄደው ከተመለሱ በኋላ የሆኑትን ለመረመረ ፣የሄኖክ ጉዳይ ሚዛን መድፋቱ አይቀሬ ነው።
    የትዝታውን ልክስክስ አስተሳሰብ እንደቁም ነገር መቁጠርና ማቅረብ ራሱ አይጥመኝም።
    ዘመዴ ደግሞ የሚስተው " ያምርበታል "እያለ የሰይጣን ልጅን ማወዳደስ መውደዱ ነው። እዚህ ላይ ብስለት ብጤ ይጎድለዋል። በተረፈ የትዝታው እና የሥንዱ ተብዬዋ ቅለት ፣ ቃላት አይገኝለትም።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጸግሽ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው አዎ እስሬኤል ውስጥ ነች በሉት እርግጠኛ ለመሆን እያውጣጡ ነው ግማደ መስቀሉን እና አክሱም ጽዮንን ጽላት ይፈልጋሉ ለዛ ነው ለአላስካ መስጊድ ፈርሶ አዲሱ ቸርች ይሰራል እየተሰራም ይሆናል ሀሰተኛው እየሱስን ለማምጣት ትግል ላይ ናቸው ይልፋ ግን ቤተክርስቲያን አለት ነች እነሱ ይጠፋሉ

  • @etetuabebe2306
    @etetuabebe2306 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እነዚህን በሽተኞች ለምድነው የምታቀርበው። ከሰደበው የደገመው።ጸጋዬ ያንተን ሚዲያ ማየት እናቁም???

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mn aynet yeknat menfes nw yalw gn zemedkun?

  • @MesfinMekonen-m8q
    @MesfinMekonen-m8q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብቅቅናም ሁላ ዝማሬ ዝማሬ ቫቲካን ገረድ ሁላ ምንም ጥለት የሌለው ሲልህ አይገባህም ባንዲራ ጥለት እዳትለብስ ነዉ። ጅብን ሊወጉ አህያ ያስጠጉ ነዉ ነገሩ የዲያቆኑ ነገር ደግሞ ቫቲካን ከሔደ በኋላ ነገሩ አልቆለታል አንተም አቅራቢውም የዩቲብ ሸቃይ ያለፈው ጊዜ ስለ ባዲራ ያልካትን እዳትረሳት የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱ ቅርብ ነው

  • @ShumiBugal
    @ShumiBugal 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅርታ አድርጉልኝ እና ቫቲካን ሔዶ የጳጳሱን እጅ ጨብጦ የመጣ ሰው እኔ በፍጱም አላምነውም የኢትዮጵያ አምላክ ብቻ እውነቱን ያውጣው ትውልዱን እደሆነ አፍዘውታል ሆይ ሆይ ብቻ አጠይቅ አንመረምር ፈጣሪ ይሁነን

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 7 นาทีที่ผ่านมา

    ወይ ትዝታው መቼ ነው ከዚህ ወንበር ላይ የምትነሳው እንደው ልጆችህን የሚያሳፍር ቤተሰብህን የሚያሳፍር ወሬ ምን አይነት ወንፊት ነህ

  • @BARCHMENG
    @BARCHMENG 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘመድኩን በቀለ ፀበልተኛው

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አኝተ ትዝታው የምትባል የዳቢሎስ አባት ምንድን ነው የምትለፈልፈው አንተ አርገህ ነበር???የስይጣን አለቃ

  • @engidawnegatu7072
    @engidawnegatu7072 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥለት ከተከለከተ ለምን ሌላ ጥለት ?

  • @tiruberehantsegaye175
    @tiruberehantsegaye175 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ፓለቲካውን ተንትኖ የሚያቀርብ department አላት። ለምን ቢባል ፓለቲካው ቤተክርስቲያና እና ምእመናን ላይ የሚያመጣውን ተፅኖ ቀድሞ ለመረዳት ስለሚረዳቸው።
    እኛ ኦርቶዶክሶች ግን ፓለቲካው አይመለከተንም እያልን ቤተክርስቲያናችን ላይ ይህ ሁሉ መከራ መጣብን።
    የአላፍ ዝማሬ ዓላማ ለመረዳት rocket scientist መሆን አይጠበቅብንም። ኦርቶዶክሱ እየታረዳ፣ ቤተክርስቲያን ፣ ገዳማት እየተቃጠሉ ወጣቱን በመዝሙር እያደነዘዙ የሀይሞኖት ጀግና ትውልድ እንዳይኖር እያደረጉ መሆኑ ግልፅ ነው።
    በገና ዋዜማ ቤተክርስቲያን ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ተገኝተን በማህሌት በቅዳሴ መሳተፍ ሲገባን ትውልዱን አደንዝዘው ከመዝመሩ ፕሮግራም በኋላ ምን ያህል ምእመናን/ት በርትተው አስቀደሱ ብለን እንጠይቅ።
    ትውልድ ሆይ ንቃ! ንቃ!! ነጭ ልብስ ለብሳችሁ ምንም ቀለም የሌለው ሲል ዲ/ን ሄኖክ ባንዲራ አታድርግ እንዲል እምትጠብቅ ትውልድ ንቃ። አጅሬ የብርሀን መላእክት እስኪመስል እራሱን ይቀይራል ነው ያለው ቅዱሱ መፀሃፍ። እናም ከውጪ ጠላቶች ይልቅ ውስጥ ሆነው ተመሳሰለው ቤተክርስቲያን የሚያፈርሱትን ነቅተን ካልተቃወምን???

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eress bersachen mewkakesss
    Yasazenal 😢

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkuwan bedhna metahe tegesh...TEYEKYEN ALAYHEWEM ?

  • @Michael-b2w7u
    @Michael-b2w7u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀግሽ በታቦቱ ላይ የቀለዱት ወንጌላውያን መሆናቸው በምን ታወቀ? እኔ ጨምሮ ብዙ ወንጌላውያን በዚህ ተግባር በጣም የተናደድን ሰዎች ነን ።የፖለቲካ ሴራ ይግባን የተያዘው ስራ እንድንለያይ ነው ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሌላ የሚዳፈር የለም

    • @Michael-b2w7u
      @Michael-b2w7u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Tsegayekiflu በፍፁም ጸግሽ ለምን እስከ ዛሬ አልተዳፈሩም? ለምን ዛሬ? እኔ ባለሁበት አካባቢ 98% ክርስቲያን አይደሉም ይጠሉናል አንዳችን አንዳችንን ጠብቀን ነው የምንኖረው ። የተያዘው ፖለቲካ ነው እኛን አይወክልም

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 15 นาทีที่ผ่านมา

    ፀጋየ መምህራን ማሰደብህን አቁም በዚህ እምታገኝው ገንዘብ አይጠቅምህም

  • @tiruberehantsegaye175
    @tiruberehantsegaye175 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትዝታው ከራሱ ጋር የተጣላ identity crisis ያለበት።

  • @AbirihamTwediros
    @AbirihamTwediros 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lebizines aderegachihut eco egiziyo mahirene

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መናፍቃን ከሚሉት በላይ የኛዎቹ ወልጋዶች ያሙኛል ወንድሜ የዚህ ዩቱዩብ ባለቤት በተለይ አኬ እና ሄኖክ ላይ ዘመድኩን አፋን ሲከፍት ከሥር ከሥር የእሱን የገለማ አስተሳሰብ የምትፖስተው ሀሳቡን ስለገዛኸው ነው። ያሳዝናል እድሜውን ሙሉ የጋለሞታ ወሬ የሚያወራን ለቤተክርስቲያን አንድ ይህነው የሚባል ሥራ ያልሰራን የወንድ ጋለሞታ በጥቂት የአገልግሎት ዘመናቸው ተዓምር ሊባል የሚችል ሥራን የሰሩ ወጣቶችን ማደነቃቀፍ የእውነት ለቤተክርስቲያን ማሰብ ነው ።ያሳዝናል ሄኖክን እና አኬ ምንም ብትሉት አይቆምም።

    • @johnbelayneh3025
      @johnbelayneh3025 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ብለሀል ወንድሜ የሚገርም ነው እኮ ይሄ you tuber እራሱ የነዘመዴ ክንፍ ነው ።

    • @addisadefris9219
      @addisadefris9219 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳይቃጠል በቅጠል ነው ነገሩ:: በነ ትዝታው ጉዳይ ሲለፍ የነበረው ትክክል እንደነበረ በይፋ ያየነው ሀቅ ነው:: ታዲያ ጠርጥር ከገንፎም አለ ስንጥር የሚለውን አባብል ወስደን በመረጋጋት በደቦ ዘመቻ ሳይሆን በአሰተውሎትና ሁሉን በመርመር ብነራመድ ጥሩ ነው:: ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን እንከተል ሁሉ በግዜው ይጠራልነ አካሔዳችን በማስተዋል ይሁን ::

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 13 นาทีที่ผ่านมา

      አትጃጃል​@@addisadefris9219

  • @mituelias9261
    @mituelias9261 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ የምልህ ይሄ ዘመድኩን የሚባል ደንቅሮየኦርቶዶክስ ጠላት የአማራ ፓለቲከኞቼ ሲያሶጡት ኦርቶዶክስ ለመበጥበጥአየሰራ ኑው ለኦርቶዶክስ ጠላት ዘመድኩን ነው ደንቆሮ

  • @biniammessay3783
    @biniammessay3783 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    zemedkun denkoro memimhir

  • @megisetuhala9775
    @megisetuhala9775 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ትቸገራለ ህ ይህ ሰው ድምፁ ን በደንብ ከአዳመጥከው አጋንት ሰፍረዉበታል አይሰማህም ተወው

  • @yade716
    @yade716 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥምቀትን ከእምነት በላይ የሚያደርግ አጋንንተዊ ትምህርት።

  • @johnbelayneh3025
    @johnbelayneh3025 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዚህ account ባለቤት ትገርመኛለህ ምንድነው አላማህ ?? ዘመድኩን ከፖለቲካው መንደር ሰው ሲጠፋበት አጀንዳ ለመሆን ከመፈለግ ውጭ ሌላ ግልፅ የሆነልኝ አላማ የለውም ሲጀመር ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊሰማውም ሊቀበለው የሚገባው ከሲኖዶስ ውጪ ማንንም መሆን የለበትም፤ ማነው ለአውጋዦች ስልጣን የሰጣቸው ?? ስህተት የሆነ ነገር ካለም ማንንም በመዝለፍ በማስፈራራት ሳይሆን በሚመለከተው አካል በኩል መጠየቅ ነው ያለበት !!! በተረፈ የሱን ከሰይጣን የሆነ ስድብ ባታስተላልፉ ጥሩ ነው።

  • @ferayhaile7522
    @ferayhaile7522 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አተ ዩቱብ ጡረተኛ ነህ እኮ

  • @henokeSiyume
    @henokeSiyume 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    henoke yektelale yemsera yethale

  • @Neww452
    @Neww452 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደም ያፋሳል አልክ ለምን ያፋሳል? ቤተክርስቲያና የኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን ናት ያለነው ኢትዮጲያ ላይ የጠላት ሀገር ባንዲራ አልያዝን ከ ጥንትም ቤተክርስቲያን የኢትዮጲያ ባንድራ ትጠቀማለች ጥለት ቢሰራ ለዲ/ን ሄኖክ እና መንግስት ችግራቸው ምንድን እሺ ሁሉም ሀገራት ባንዲራቸውን ይይዛሉ እኛ የማንን እንያዝ??

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ እባክክ አንተም እነሱ ሚሉትን አፕሪሼት እያደረረከው ነው ትዝታው ስው ሆኖ ነው እንዴ ፕሮግራም ምትሰራበት አረ ፒሊስ ስራክን ብቻ ስራ ሚፈልጉት እኮ ይሕንን ነው እጀንጃ ሊሆኑ በፍፁም አይገባም

  • @Koranziza
    @Koranziza 20 นาทีที่ผ่านมา

    ተሳዳቢነት እና ከፋፋይነት እዚህ channel ላይ ክብር አገኙ 🤮

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብዛኛው የ ዘመድኩን ተከታይ- በቀለም ትምህርት ያልበሰለ-የሴራ ፖለቲካ ተጠቂ-ግራ ቀኝ የማያይ-የማያስተውል ሰው ነው።እንደኔ ዘመዴን የሚያደንቅ የሚወድ ሰው አልነበረም ። ለ አስር አመታት ተከታትዬዋለሁ። በመጨረሻ ግን በትክክለኛ መንገድ ላይ እንዳልሆነ ተረድቻለሁ።ከ መምህር ዘበነ-ዲያቆን ሀይሌ-እስካሁኖቹ ወጣቶች አክሊልን ጨምሮ ያልዘረጠጠው ያላዋረደው ሰው የለም።ጓበዝ ታድያ ማን ቀረ?የሚገርመው ነገረ ደሞ ሁሉንም በአንድ ወቅት እላይ ሰቅሎ ሲያመሰግናቸው ነበር።ሰው አይሳሳትም አይባልም።ሲሳሳት ግን እንደ ታላቅ ሰው መምከር መገሰጽ ነው እንጂ-ስድብን ምን አመጣው? ተው ዘመዴ ተው

  • @mituelias9261
    @mituelias9261 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የምልህ ይሄ ዘመድኩን የሚባል ደንቅሮየኦርቶዶክስ ጠላት የአማራ ፓለቲከኞቼ ሲያሶጡት ኦርቶዶክስ ለመበጥበጥአየሰራ ኑው ለኦርቶዶክስ ጠላት ዘመድኩን ነው ደንቆሮ