አስጨናቂ የሆኑ ኦርቶዶክስ እህቶች ኤርሚ ጋ ገጠሙ 🛑 አስተማሪ የሆነ ውይይት ተደረገ 🛑 | ermias abebe | wongel tube | faithline

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዳንዬ ሁላችሁም ተባረኩልኝ ድካማችሁ ከንቱ አይደለም ፍሬው እየታየ ነው እወዳችኋለሁ ❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞች ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤

  • @iamfree347
    @iamfree347 9 วันที่ผ่านมา +1

    ለመሆኑ ጌታ እየሱስ ሂወት እንዲበዛልንና በእግዚአብሔር እንድናምን ሊያድነን መጣ እንጂ የሀይማኖት ዘርፍ መች ይዞመጣ ካቶሊክ ኦርቶዶክስ ጴንጤ እስላም ቡዳ የትኛውን ሀይማኖት ይዞመጣ ምንም??? የኛ ጌታ እየሱስ❤ኮተት አይገልጠውም

  • @edendak5588
    @edendak5588 15 วันที่ผ่านมา +1

    Betam Konjo program new.
    Gin be fikir ena bemkebaber yehun thank you.

  • @DejeneAjema
    @DejeneAjema 15 วันที่ผ่านมา +1

    God bless .you

  • @edendak5588
    @edendak5588 15 วันที่ผ่านมา

    Endemeshnanef sayhone
    Letimihit.yehun.
    Egzabher yebarkachuw
    Tilik sira New ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 14 วันที่ผ่านมา +1

    መቸም ኤርሚ ትግስቱን ያለበሰህ ነህና ጌታ አብዝቶ ይባርክሆ

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 19 วันที่ผ่านมา +4

    የእውነት የሆነው የክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ሰዉ እንዲያስተውል እያደረጋቹ ነውና ወንድሞች ተባረኩ

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 19 วันที่ผ่านมา +1

    ewnet new Ethiopia holgize selam endatache torenet becha ebakachewu ortodokswche Ethiopia ye ciristian hager eytbalche selam yatachewu lez new astewelow. Geta Jesuse Geta new.❤

  • @AwetHagosGirmay
    @AwetHagosGirmay 19 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 19 วันที่ผ่านมา +4

    ኦርቶዶክሶች ለምንድነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለው ስም የሚያማቸው? ስሙን ለመጥራት ከመፀየፋቸው የተነሳ መድኃኒዓለም ማለት ይቀናቸዋል። ኢየሱስ የሚለው ስም የፕሮቴስታንት ብቻ አድርገው ያስባሉ፣ አያሳዝኑም?

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 14 วันที่ผ่านมา

    መናፍቅ ስላሴን አያምኑም

  • @edendak5588
    @edendak5588 15 วันที่ผ่านมา

    Greek Orthodox .
    Rome Catholic yebalali.
    Yebalali.

  • @OfficialSingerBekeleMeko-yl2by
    @OfficialSingerBekeleMeko-yl2by 8 วันที่ผ่านมา

    Don't have message?

  • @edend.d7007
    @edend.d7007 19 วันที่ผ่านมา

    እህቴ የፕሮሮግራሙ አላማ የገባሽ አይመስለኝም። አንቺው መድረኩን ያዝሽው ጥያቄ እና መልሱ ለናንተው ሆነ። እባካችሁ እህቶ ለሌሎች ላልገባቸው እድሉን ክፍት አድርጊው። ሚናስን ለብቻሽ አጥኚው በግል ጠይቄቸው።

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 14 วันที่ผ่านมา

    አዳሽ

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 9 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @iamfree347
    @iamfree347 9 วันที่ผ่านมา

    የተገላቢጦሽ አሉ ቧልታና ተረትተረት እና ያልተፃፈውን የምታነብ ያች የጥፋት መንገድ ኦርቶዶክስ ናት

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 19 วันที่ผ่านมา

    Ortodoxe nat yesebekechiw 😂😂😂😂