Fasil Demoz - Hmim - ፋሲል ደሞዝ - ህምም - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Sam-hj6be
    @Sam-hj6be 3 ปีที่แล้ว +833

    ፍሲል የሚወድ እጅ ወደ ላይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ydhdhfjf8798
      @ydhdhfjf8798 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ💯✅💯😍💝

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ100%

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 3 ปีที่แล้ว +2

      የሀገር ለረጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፋቅር አግዙኝ አመሰግናለሁ

    • @sindugete5211
      @sindugete5211 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ💘💘💘💘👌።

    • @ራይራዩማወርቂቱሀገሬ
      @ራይራዩማወርቂቱሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +1

      እ👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍👍👍👍👈💚💛💓💋💋💋💋💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋💚💛💓💋

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +181

    ምን ብዪ ልግለፅህ የኔ ጀግና
    ቃላት ያጥረኛል
    ፋሲል የኛ ጀግና
    ፋሲል የኛ መከታ
    ፋሲል የኛ አለኝታ
    ጌታዪ አለም እወድሀለው
    የኔ ድምፅ መረዋ
    ሽ አመት ኑርልን
    💚💛💓

    • @bettybeyene7135
      @bettybeyene7135 3 ปีที่แล้ว +4

      የአማራህዝብንበዘፈንያነቃህ።የኔጀግና

    • @meriemmuhammed8414
      @meriemmuhammed8414 3 ปีที่แล้ว +4

      ፋሲልየ እንወድሀለን

    • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
      @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔስ ሰምቼ እስክጨርስ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ አሯ በስማም የሚጨረሻ ቃል አይገፀውም እህቴ

    • @ሰላምበጎጃምሰላምበጎጃም
      @ሰላምበጎጃምሰላምበጎጃም 3 ปีที่แล้ว +2

      ፋስል የልቤን ተነጋሪ

    • @ወይኩንፈቃደከ-ጘ8መ
      @ወይኩንፈቃደከ-ጘ8መ 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ክፉ አይንካብን ነፍ አመት ኑርልን ፋሲል መከታችን የኔ ጀግና ሳይኸፋህ ኑርልን

  • @solomonayanaw5489
    @solomonayanaw5489 3 ปีที่แล้ว +321

    ማንም ሳይነቃ ብቻህን የታገልክ ጀግና 🙏🙏
    ድንቅ ስራ 👌

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ውነት ♥️♥️

    • @ፍኖyoutube
      @ፍኖyoutube 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว +1

      @desalegne yimere በጣም

    • @አማረሀሊማ
      @አማረሀሊማ 3 ปีที่แล้ว

      @desalegne yimere ነይእ ኔ አገረ ወሎ ደሤ ዙራ

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu9558 3 ปีที่แล้ว +7

    ፋሲል ጀግና እናመሠግናለን ወቅታዊ ሰራ ነዉ አሁን ሳይሆንድሮ በጨለማ ሰአት ዝም አለለም ፍሲሎ።

  • @alexgebru2425
    @alexgebru2425 3 ปีที่แล้ว +6

    አመሰግናለሁ ፋሲል። ምርጥ ዜማ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን። የወገኖቻችንን ሰላም፣ደስታ፣አንድነት፣እድገት እና ብልፅግና ያሳየን።

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 3 ปีที่แล้ว +295

    የአንጋፍዉ ፍሲል ደመወዜ አድናቂዎች የት አላቹ ፍሲል ያላቹ እስቲ እንያቹ💃💃💃👏👌👍👍👍👍👍

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላግራችን
      ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው

    • @ኑሀሚንtube
      @ኑሀሚንtube 3 ปีที่แล้ว +1

      አለን አለን ሁልጊዜም ከጎኑነን

    • @germantube5745
      @germantube5745 3 ปีที่แล้ว +1

      እእእ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

    • @ሰላምletiopa
      @ሰላምletiopa ปีที่แล้ว

      alen❤❤❤❤❤❤

  • @tirunashwosene3535
    @tirunashwosene3535 3 ปีที่แล้ว +5

    ጅግናው ፋሲል ደሞዝ እስከመላው ቤተሰብህ የእግዚአብሄር ጸጋ እና ክብር አይልይህ የኢትዮያ ጀግና ነህ ምክንያቱም በዚያ በእሳትግዜ በወንደትና ብድፍረት አረሱት ብለህ ስንት ዋጋ እንደከፈልክ አይረሳም ይሔው አሁን ግዜ ለኩሉ ትመስጉን አምላኬ እሜን አሜን አሜን!!!

  • @ZubeyrMohammed398
    @ZubeyrMohammed398 3 ปีที่แล้ว +16

    ፋሲል ደመወዝ ውድ የኢትዬጰያ አለ የሚባል ደመወዝ ነህ። እኳን ደስ አለህ እላለሁ በእኔና በኢትዬጰያ ህዝብ እዲሁም በአንዲት ሐገራችን ስም እኳን ለዚቺ ቀን አደረሰልን።

  • @ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ
    @ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ 3 ปีที่แล้ว +23

    ህምም አቤት መታደል ፍቅሩን መግለፅ ሲችልበት! እንኳን ደህና መጣህልን ፋሲሎ ጀግናችን ትግልህ ፍሬ አፍርቷል ከኛ ሰው ተገኝቷል እርሻውንም ከነ ፍሬው ተቀብለናቸዋል።

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ጥሩ መልእክት ያለው ነው ፋሲልዬ ከቤተሰቦችህ ጋር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ አብራች ያላችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ ይራራላችሁም

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 3 ปีที่แล้ว +88

    ፍሲል የኛ ጀግና ዋው በጣም ጥሩ ሰራ ነው አማራው ተራራው ገባ ገባ በሉ
    ፍሲል ያላችሁ እሰኪ እንይችሁ💚💛❤

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

  • @shewayeabebe5930
    @shewayeabebe5930 3 ปีที่แล้ว +55

    የኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ያርዝምልኝ ለወገኔ ድምፅነህ
    እኔ ኑሬ አልጠቅምም ከማልቀሰ ወጭ
    አማራዬ መከራ በቃህ😭😭😭😭

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 ปีที่แล้ว +136

    ፋሲል የኔ ጀግና ይሄም ቀን ያልፋል !
    መተከልም እንደ ወልቃይት እና ራያ ነፃ ይወጣል የቀን ጉዳይ ሁኖ እንጂ!

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 ปีที่แล้ว +6

      አህቴ መተከል አየታረዱ ምንም ሳያረጉ ጭራሽ አሱን ሳናስቆምላቸው የኛ ነው አያልን. አንድባባስ አንደዚህ አትበሉ አባካችሁ🙏

    • @nigussiegizaw2019
      @nigussiegizaw2019 3 ปีที่แล้ว +1

      anibesa

    • @selamawitesubalew3728
      @selamawitesubalew3728 2 ปีที่แล้ว

      @@Ghp7657 m

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደር በመሆኔ እኮራለሁ
    🖋✍️🕊 ምን አይነት ቃላት ማለት ነው ☝️ ግዙፍ 🌠 በአጠቃላይ መዝሙሩ📖🕊🌛

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲልየ የምወድህ የሀገሬ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 3 ปีที่แล้ว +35

    ምን ልበል እምለው ጠፋብኝ አይዞን አማራዬ ፈጣሪ ከተገፋ ጋር ነው💔💔💔💔💔😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ፈጣሪ ሆይ አማራን ታደግልን

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 😥😥😥😥

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735
    @rehmetademkemeresaabagetey6735 3 ปีที่แล้ว +58

    ፋሲልየ የኔ ሳቂታ የኔ ቀልደኛ ምን ልሁንልህ ኩሩ የጎንደር ልጂ ነህ እኮ ጎንደሬዎች ላይክ ይገባኛል

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላግራችን
      ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው

    • @mulemule160
      @mulemule160 3 ปีที่แล้ว

      እረፍ አማራ አንድ አማራ ነው ጎጃም ,ጎንደር ....አትበል ።

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 3 ปีที่แล้ว +60

    ፋሲል የኔ አንደኛ ጎንደሬወች ስወዳችሁ ባለማተቦቹ አማራወቹ ደስየሚልሙዚቃ ስቃያችንቢበዛም አንዲቀን ቀን አለን

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      _የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! __th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E_/w-d-xo.html

  • @mekeds9023
    @mekeds9023 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን እዲሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆንጆ ስራነው በርታለን የኛ ጀግና ውድድድድድድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን የመከራ ዘመን ይብቃ ይበለን የዲንግል ማሪያምልጂ

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 3 ปีที่แล้ว +2

    ወዳጅ መስለው ጠላት የሆኑንን ሁሉ እግዛብሄር ይደምስስልን አሜን

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 3 ปีที่แล้ว +24

    ማንም ሳይነቃ ብቻህን በጥበብ የታገልክ ምርጥ የአማራው ፈርጥ ፋሲል እረጆም እድሜና ሰላም ተመኘሁልህ 🙏 ህምምም። 💚💛❤️💪

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

  • @yirgalemagirma1190
    @yirgalemagirma1190 3 ปีที่แล้ว +71

    እኔ ሀዲያ ነኝ ከሆሳዕና ። ለአማራ ያለኝን ፍቅር በምን እንዴምገልጽ አለቅም ❤️❤️❤️
    ፋሲልዬ ሺህ አመት ኑርልኝ

    • @ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ
      @ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ 3 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 3 ปีที่แล้ว +1

      Enameseginalen💛💚❤

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 3 ปีที่แล้ว +1

      Himiiimimmmm uffffff enem amognal zendiro yewegenoche mot amharaye uff.... Atimutubign amharaye degu wegene

    • @endalamawabate9651
      @endalamawabate9651 3 ปีที่แล้ว +2

      ለአማራ ያለኝን ፍቅር በምን እንዴምገልጽ አለቅም ❤️❤️❤️
      ፋሲልዬ ሺህ አመት ኑርልኝ

    • @tequadatequada1338
      @tequadatequada1338 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ውድድድድድ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ❤❤

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 ปีที่แล้ว +159

    ፋሲል ደመወዝ ማሀሪ ደግፈው ዳኘ ዋለ አምሳል ምትኬ እንደኔ የሚወዳቸው ማነው 😍💝✅

  • @teshomegoraga6882
    @teshomegoraga6882 3 ปีที่แล้ว +22

    ወገኖቼ ሁላችንም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እንበል!!!! እጅግ ምርጥ ሥራ ነው!!!!

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 ปีที่แล้ว +3

    *ፋሲልዬ ታላቅ ሠው ስለወቅታዊ የሚመጥን ምርጥ ስራ ነው አወ ያመናል ህመም ነው ስለሀገራችን ስለወገናችን ያመናል ያመናል😢💘ወሎየነት መሆን መታደል ነውኮ* 💘

  • @athyoupia6967
    @athyoupia6967 3 ปีที่แล้ว +154

    ጎንደር ጎጃም ወሎ ሼዋ አንድ አማራ 💖የት ናቹህ አትታዩኝም 🥰❤️💘🇪💚💛❤️💘💘💘💘

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

    • @aishaziyadi3643
      @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

      አለን ውድ

    • @demismeaza1824
      @demismeaza1824 3 ปีที่แล้ว

      አለን

    • @sadahassan1832
      @sadahassan1832 3 ปีที่แล้ว

      አለን ውደ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث ปีที่แล้ว

      አለን

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 3 ปีที่แล้ว +13

    ፋሲልየ እናመሰግናለን በሂወት ኑረህ የጠላቶችህን ውድቀት ስላየህ እንኳን ደስ አለህ

  • @Tube-tb9br
    @Tube-tb9br 3 ปีที่แล้ว +48

    ቀብራራው ፋሲል ደሞዝ ኡፍፍፍፍ ነበልባሉ ነፍጠኛ ስወድህ የኔ ጀግና አክባሪህ ነኝ

    • @husseinsiraj7766
      @husseinsiraj7766 3 ปีที่แล้ว +1

      ወነት እምም ያረገኛን

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 3 ปีที่แล้ว +1

    100% የተዋጣለት ሥራ ነዉ ። ፋሲሎ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን!!! ግጥሙን ሳዳምጠዉ እንባም ደስታም የተደበላለቀ ነበር ስሜቴ ዉስጥን የሚኮረኩር ሥራ ይሉሀል ይህ ነዉ። 👏👏👏እዉነት ነዉ እምዬ ኢትዪጵያን አይንኩብን አይንኩብን ያመናል እምምም ያረገናል። 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏

  • @ageretsegaye9556
    @ageretsegaye9556 3 ปีที่แล้ว +6

    እህህህህህህ ፋሲልዬ ዘፈን አይመስለኝም እኮ ግጥሞችህ በሙሉ እንደ መዝሙር ነው የምሰማው ያንተን ዜማ የእውነት ሀገሬን ህህምም

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግና ፋሲሎ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከእነ ሙሉ ቤተሰብህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን

  • @ዜድየተዋህዶልጅ
    @ዜድየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +141

    ፍሲልየ♥
    ክሊብ100%
    ግጥም100%
    ድምፅ100%
    በሁሉም አንደኛ ነህ ሁሌም አቤት ውበት አማራየ♥♥

    • @bvnb8874
      @bvnb8874 3 ปีที่แล้ว

      Wawwwwwwwww

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 3 ปีที่แล้ว

      ፍሲሎ ጅግና በረታ

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል
      የሀገር ልጆች የምወዳቹ ሰብስክራይብ በማድረግ በፍቅር አግዙኝ አመሰግናለሁ
      በዛውም የ ዳግ ዳንኤል ጎንደሬዋ በሚለው ዘፈን Reaction Video ሰርቻለሁ ተመልከቱልኝ አመሰግናለሁ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

  • @የደብረታቦሯ
    @የደብረታቦሯ 3 ปีที่แล้ว +30

    ዬኔ ጀግና ፋሲሎ አይይይይ ላተስ ቃላት ያጥረ ኛል ምነው ሁሉም እዳተ. ቢሆኑልን. ግን ምን ያደርጋል እርስ በርስ እየተነቋቆሩ. ወገኖቻችን አለቁ. እህህህህህ. አማራነቴን በጣም እወደዋለው. ሆኖም አማራ በመሆናችን ብቻ መታረዳችን ደሞ ያገበግበኛል.

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

  • @astertawneh5104
    @astertawneh5104 3 ปีที่แล้ว +3

    ፋሲልዬ የእኔ ጀግና ምንም ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ፣አይዞህ አማራዬ ይህም ያልፋል

  • @aberashdamene7564
    @aberashdamene7564 3 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እደኔ ደጋግሞ ያደመጠው ፍሲል ምርጥ ሰው ሁሌም ጀግና ሰው፡፡

  • @ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
    @ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 3 ปีที่แล้ว +67

    ዘሪኝነት ይጥፉ ሁላችንም አድ እምንሆንበት ዘመን ያምጣልን!

  • @ራያወሎ-ዀ2ኰ
    @ራያወሎ-ዀ2ኰ 3 ปีที่แล้ว +122

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ስራ ነው ሰላም ለሀገራችን በማንነታቸው ለሚገደሉ ንፁህ አገር ወዳድ አማራወች ድምፅ እንሁን ፍሲልየ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 3 ปีที่แล้ว +536

    ፋሲሎ ወቅታዊ ምርጥ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን አወ ህምም ህምም ያደርገናል የወገናችን ህመም 🤙🇪🇹

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ሳባየ ለሁሉም ጊዜ አለዉ እግዚአብሔር እየፈረደ ነው ገና ይፈርዳል የናቡቴን ደም በከንቱ ያልተወ አምላክ አሁንም ይፈርዳል

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว +2

      ፋሴሌእንካንደስአለህ።እምየወልቃትጮህላታል።

    • @milkammilka5114
      @milkammilka5114 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @xtelxtel5202
      @xtelxtel5202 3 ปีที่แล้ว

      😍😘

    • @kaafranicell6997
      @kaafranicell6997 3 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏😭👍👍👍🙏

  • @ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ
    @ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ 3 ปีที่แล้ว +22

    ፍሲል ደምወዝ ብቻህን አድባር እኮ ነህ ጄግናችን ሺ አመት ኑርልንንን💚💛❤👏👏👏👏

  • @hayathawkins97
    @hayathawkins97 3 ปีที่แล้ว +19

    በማንነቱ የማይደራደር
    በፋሲል እድሜ ይስጥህ እንወድሀለን💚💛❤️

  • @בוסנהאטביאו-נ2צ
    @בוסנהאטביאו-נ2צ 3 ปีที่แล้ว +51

    የኔ ጀግና ፋሲልየ ምንም ቃላት የለኝም አቤት ደደምፅፅ ግጥም ውበት እንኳን ጎንደሬ ሆንኩኝ ጎንደርን ምትወዱ እስኪ እጅ ወደላይ

    • @salimalali3910
      @salimalali3910 3 ปีที่แล้ว

      ህህህህህህህህህ❤❤❤❤❤❤💓💓💓☝☝💘💘💘💘💖💖👍👍👍🙏🙏💋😭😭😭👄👄👄👄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 ปีที่แล้ว +31

    የሁል ጊዜ ምርጫዬ ፋሲል ዉብ የሆነ ሥራ ነዉ ተባረክ🙏🏽 እግዚአብሔር ሐገራችን ኢትዮጵያን💚💛❤️ ይጠብቅልን

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 ปีที่แล้ว +2

      ጀግና ለሀገሩ የሚያቀነቅን የኢትየጲ ጀግና

    • @abeba2241
      @abeba2241 3 ปีที่แล้ว

      @@EE-kc2cp 💜

  • @bantayehuworku7891
    @bantayehuworku7891 3 ปีที่แล้ว +42

    i have no words to express your goodness Fasilo yagere lij !!!!!! you are A WONDERFUL PERSON!!

  • @ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ
    @ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ 3 ปีที่แล้ว +12

    ፍሲሎ የሙዚቃ አድናቂ አይለሁም የአንተ የቴዲአፍሮ ስለ ሀገር ፍቅር ስለሆነ በጣም ነው የምወዳችሁ💚💛❤👌♥

  • @ak_entertainment-11
    @ak_entertainment-11 3 ปีที่แล้ว +6

    ፋሲል ምርጥ የህዝብ ልጅ❤

  • @tube1524
    @tube1524 3 ปีที่แล้ว +38

    የኔ ፀባዬ ሰናይ አመለ ሸጋ ፋሲሎን የነካ ሁዱ መሬት ይንካ💚💛❤️

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 3 ปีที่แล้ว +20

    ፋሲል ጀግናው መጥቷልና እስኪ ገባገባ ብለን እናበርታው

  • @heavenethio5652
    @heavenethio5652 3 ปีที่แล้ว +111

    God bless all ethiopian peoples 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @የደብረታቦሯ
      @የደብረታቦሯ 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅመም. አገኘውሽ ኮሜት ሳነብ

    • @ahmadgeems3496
      @ahmadgeems3496 3 ปีที่แล้ว

      @@የደብረታቦሯ قصص ٥ من العام الماضي الحالي

    • @ahmadgeems3496
      @ahmadgeems3496 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 3 ปีที่แล้ว

      የእኛጀግና!!!!!!!ስወድህ

    • @rahmaali1640
      @rahmaali1640 3 ปีที่แล้ว

      አገሬ እወድሻለሁ የኔ ጃግና

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian's king Fasilu Demoze.Thank you.

  • @ሀዮየዱባዮቀበጥ
    @ሀዮየዱባዮቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +29

    የወረታ ልጅ በመሆኔ ብቻ ኩርት ይሰማኝል እንኳን የኝ ሆንክ😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
    @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ 3 ปีที่แล้ว +18

    ፍሲልየ የኛ አንበሳ በጣም እኮ ነው እምንወድህ ኑርልን ቃላት የለውም ልዩ ስራ ነው ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ሰላም ሁንልን

  • @abelzeru3300
    @abelzeru3300 3 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤️ማነው ፍሲሎን እሚወደው እንደኔ የሚመችው ብቻ እጅ ያውጣ🙌🙌

  • @robirak469
    @robirak469 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ኩሩ አማራ ፋሲሌ ዋው በጣም ልዩ ስራ እናመሰግናለን አንተ የኛ ድምቀት እራጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ።💪💪💪💪👈💚💛❤💖💖💖💖💖💖

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 ปีที่แล้ว +1

    Enat ETHIOPIA Tnoralch Lezelalm Thank you Fasil Demoz Keep going your Thanks.

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 3 ปีที่แล้ว +2

    አወ እምም ያረጋል የወገኖቻችንሞትና በደል በርታልን ፋሲልዮ 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @hussmantube8980
    @hussmantube8980 3 ปีที่แล้ว +9

    ፋሲልየ እኳን ለዚህ አበቃህ
    አተምኮ ተዋግተሀል💪💪
    አማራ ነኝ ያውም ነፍጠኛ።

  • @mahletayalew138
    @mahletayalew138 3 ปีที่แล้ว +13

    ፋሲሎ የመዩ ልጂ ምን ብየ ልግለፅህ ቃላት የለኝም አንተ እውነተኛ ጀግና የህዝብ ልጂ ነህ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

  • @mesayeteruesew8067
    @mesayeteruesew8067 3 ปีที่แล้ว +34

    የሳት ነበልባል 💚💪❤️🥰 ፍሲል ደመወዝ ነው ስልህ በምክንያት ነው ሽ አመት ኑርርርርርርርርርርበቃ ከዚህ በላይ ምን ልበልህ ፍሲልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 ปีที่แล้ว +11

    እንደት አይቀኑበት የኸን ወርቅ ህዝብ ጀግና የጀግና ዘር እሩህሩህ ፍቅር አማራዬ 💚💛❤️🙏🥰🥰🥰

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 3 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ ፋሲይልየ ሞች ላገሩ በጣም ያምራል ሁላችሁም ታምራላችሁ የኢትዮጵያ እቁዉወች አወ እሳንየነካ ያመናል አትኳት እናት ኢትዮጵያን🙏🙏👏👏

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 3 ปีที่แล้ว +18

    ፋሲል የኔ ክብረት ነህ እኮ አንተም ክበርልኝ ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 💚 💛 ❤️

  • @esatulayned
    @esatulayned 3 ปีที่แล้ว +18

    ፋሲሌ ሁሌም እኮ በግዜ ነው የምትደርሰው የኛ ፈጥኖ ደራሽ ጀግናችን 🥬🌼❤️

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +25

    😪😪😪😭😭😭😭ፋሲልን በጣም እወደዋለሁ አባቴ አላህ ይጠብቅህ

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq 3 ปีที่แล้ว +1

    ከተለቀቀ ጄምሮ አዳምጨአልጠገብኩትም ከልቡ ነው የዘፍነው መሆን ባለበት ሠአት ዋው የኛ ጄግና ጠክር እንወዳሃለን እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ💚💛❤️

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ፋሲል የኔ አደኛ ቆጆ ስራ ነዉ የሰራህዉ ዋዉ ልጅህን ከቤተቦችህ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልህ ።በጤና ያኑርህ ወድሜ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 ปีที่แล้ว +8

    ሁላችንም እንዲህ አንድ እንሁን ጥሩ ስራ ይወደድ።
    ከየትም ይሁን ከየት ያፋቅራልና ሰላም ያመጣልና።

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +23

    እንደ ጮህላት አልቀረህም እንደተሰደድክ አልቀረክም ይሄው ደስታ ሆኖልካል የኛ ጀግና አንተ እኮ ነህ አረሱት ያልከን ነበር ይሄው ተመለሰልህ ደስ ይበልህ። እንወድሃለን እናከብርሀለን የኛ ጀግና❤🙏

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 3 ปีที่แล้ว +15

    ፍሲልል ድምቀታችን እኮነህ ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም አርግልን

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰመስክረሐል የጀግኖች መሰረት ፋሲላችን መድሐኒያአለመ እስከ ቤተሰቦችሕ ይጠብቅሕ❤❤❤💪💪💪

  • @sindugete5211
    @sindugete5211 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና ፋሲልየ ሺ አመት ኑሪልን በጣም እንወድሀለን 💚💛💓 አዎ ያመናል በጣም አይዞን አማራየ ፈጣሪ አለን አንድ ቀን ይነጋል ።

  • @እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ
    @እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ 3 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ቀብራራ ጎንደሬ ትለያለህ እኮ ፋሲል ጎንደሬው😍😍ህምም ህምም ያደርገኛል

  • @iam4419
    @iam4419 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጀግና እንኳንም ደስ አለህ ይሄን ቀን ስላየህ ለሞቱትም ነብስ ይማርልን

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว +8

    ፋሲልዬ የግላችን የብቻችን ምርጡ ኢትዮ ልጂ ስወድህ እድሜህን ሙሉ ሳልኝ ከነቤተስብህ እስስስስስስስስ እስኪ ቤተ አማራወች እጂ ወደላይ

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 3 ปีที่แล้ว +7

    ፋሲሎዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ የኛ ጀግና። ሁሌም በአዳዲስ ስራ እንጠብቅሃለን። 💚💛❤️

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ
    @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ 3 ปีที่แล้ว +8

    ፋስል ምርጥ ስራ ነው ኑርልን💖
    እውነት ነው እምም ያደርገናል የወጎኖቻቻን ሞት።😭

  • @bemintwendemagenhu7562
    @bemintwendemagenhu7562 3 ปีที่แล้ว +5

    ፋሲሎ. ጀግናዬ 💚💛❤💪💪
    አማራ በእንጉርጉሮ ብቻ እንዳንቀር እፈራለሁ 😭😭😭ታረደኮ ወጌኔ አለቀ 😭😭😭

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

      Ena amera ayidelehum gin be ameroch lay yetefatsamaw yalew ye zar chifichafa btm yasazenalu gin and kan fatar yefaredala

    • @bemintwendemagenhu7562
      @bemintwendemagenhu7562 3 ปีที่แล้ว

      @@መርሲሞዪፍቅር ሰው ሆኖ የሰው ህመም የማይሰማው ሰው የለም። ለዛውም የግፍ ግፍ መሞት አረ ነፍስን ያስጨንቃል😭

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bemintwendemagenhu7562 ufffffff betam

  • @tigistaddisu369
    @tigistaddisu369 3 ปีที่แล้ว +12

    ፋሣየ የኔ ጌታ ለሀገርህ የዛሬን አያርገውና ብቻህን ታግለሁል ህመምህ ህመማችን ነው በርታልን ወንድማችን መከታችን

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ አባት ኑርልን ይማራ ኩራት ፋሲል ደሞወዜ💚💛❤

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      _የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! __th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E_/w-d-xo.html

  • @shagitube1561
    @shagitube1561 3 ปีที่แล้ว +14

    ፋሲል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው አንድ አድርገን ፈጣሪ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for Ethio baby thank you again

  • @የዘብየማርያምወደጅ
    @የዘብየማርያምወደጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፋሲል ላተ ቃላት ያጥርኛል የኛጀግና ባለህበት የሰላሙን ያብዛልህ ደሜናህ ፍሲል ደማችናህ የኔጀግና ገና ብዙ እንጠብቅሀለን በርታልን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 3 ปีที่แล้ว +4

    ፋሲልየ የኔ አንበሳ በርታልን
    የአንተን ዘፈን ነዉ እየሰማሁ ነዉ ያደጉት

  • @abdulove8786
    @abdulove8786 3 ปีที่แล้ว +4

    ፋሲል ምርጥ ሰው እንወዳሀለን💚💛❤️💪

  • @zemenengamedia9472
    @zemenengamedia9472 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሳችሁ! የጥምቀቱ ጠበል ሃገራችን ላይ የተነሳዉን እሳት ያጥፋልን! ሳቃችንን ይመልስልን ያብዛልን! አሜን! መልካም በኣል!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +6

    አማራ የሀገረ ምሰሶ ነው 👍👍 መቸም በሀገሩ ቀለድ አያቅም 😍 ሊነጋ ሲል ይጨለማል አይዞንዐሀገሬ ክፈሸን አለሠማ😘 ፍሲል ድቅ ሰራ ነው ባህሉን የጠበቀ ዋውውውውው👍👍👍👍👍👍😘

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 3 ปีที่แล้ว +13

    ይህንን የሚያነብ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ እናም ሕልሞቻችሁ እውን ይሁኑ ፣ ሰላም እና አስደሳች ቀን ይሁንላችሁ። 💚💛❤

  • @ethiopiahagere7018
    @ethiopiahagere7018 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ፋሲሎ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @seaditube1723
    @seaditube1723 3 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከበራ ትኖርለች💚💛❤️ፋሲሎ እድሜ ይስጥክ አባቴ

  • @jamilahmuhammad1497
    @jamilahmuhammad1497 3 ปีที่แล้ว +6

    ፉሲሎ ምርጥ ሰራ ነው በርታልን ወንድማችን አወ ህምም ህምም ያደርገናል የወገናችን ህመም💚💛🍎

    • @alaayeshi695
      @alaayeshi695 3 ปีที่แล้ว

      ፈሲሎ ምርጥ ሰራ ነው በርታልን ወንድማችን አወ ህምምህምም ያደረገናል የወገናችን ህምም

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወድ ወንድም ፋሲል ዉድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኢትዮጵያ አምላክ እረጅም እድሜ ቤተስብህ ሁሉ ዉንድማልም ❤️❤️አመሰግናለሁ 🙏💚💛❤️🙏🙏

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፋሲሎ በማንነት የምትኮራ እና የማትደራደር የአማራ የክፉ ቀን ልጅ እንወድሀለን እናከብርሀለን❣️

  • @hayath5853
    @hayath5853 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ምን እደምል አላውቅም ነፍ አመት ኑርልን ፍሲላችን 💚💛❤ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bm2857
    @bm2857 3 ปีที่แล้ว +60

    የአማራው ድምቀት ሁኖም የኢትዮጵያ እንቁ ኑሪልኝ የሀገሬልጅ💚💛💓

    • @sawrtysaerty7253
      @sawrtysaerty7253 3 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @ethiopiahagere9008
    @ethiopiahagere9008 3 ปีที่แล้ว +2

    ፋሲልየ! ምን ላድርግህ ኡፍፍፍፍፍ ! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃልህ የማይለወጥ ቀብራራው አማራ እንወድሃለን👍👍😍😍😍😍😍😍

  • @tigabutadese1234
    @tigabutadese1234 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው. ዋው. ምርጥ. ስራ. እንወድሃለን. ከቤተ. አማራ. ወሎ እራያ. አላማጣ. 😘😘😘😘

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 3 ปีที่แล้ว +14

    ፍሲል ልዩዩዩ ነህኮ የጎንደር ጀግና አይዞህ አንድቀን ሁሉም ነፃነት ያገኛል ከምር ቃላት አጣሁልህ 👍👍👍👍👍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      *የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡|መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ! **th-cam.com/video/GX9wwX8M_7E/w-d-xo.html*

  • @ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ
    @ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ 3 ปีที่แล้ว +36

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ አባት።
    ሀገሬዋ ሰላምሽ ናፈቀኝ ፣👈
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jjamilh2912
      @jjamilh2912 3 ปีที่แล้ว +1

      👍❤❤❤❤

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ አማራዬ ፋሲል ኩራሁብክ ይቅናክ 💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏✊✊✊✊✊✊✊👌👌👌👌💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ታመናል ታመናል እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በአል💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💛💛❤

  • @asnakewtesfahun8996
    @asnakewtesfahun8996 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow, FASIL DEMOZ a true freedom fighter.
    The best!
    ፍሲል አንደኛ