የእንቅፋት ድንጋዮችን ማወቅና ማንሳት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 181

  • @alemtsehaydesta6280
    @alemtsehaydesta6280 3 ปีที่แล้ว +10

    ፓስተር ፀባኦት አንዱ መንገድ ጠራጊ አንተ ነህ ተባረክልን ለበረከት ሁን የረገጥከውን ምድር ያውርስህ ለበረከት ሁን

  • @lalim2294
    @lalim2294 3 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ሔኖክ ዝማሬህ ይባርካል። በሁሉ የባረከህ የፀጋው ባለቤት ይባረክ ያብዛልህ። ፓስተር አንተም ተባረክ። መቀባበላችሁ እንኳን አስተማሪ ነው። ዘመናችሁ ይባረከ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለኔና ለእህት ወንድሞቼ አያቶቻችን የበደሉት እንዳያንቀን ምህረት አድርግልን። እንዲህ የተናቁ ጎሳዎችን ለናቀች ቤ/ክ ምህረት አውርድላቸው ካሳ እንዲክሱም ንገራቸው ሰለ መሐሪው ልጅህ ብለህ

  • @lifetube8889
    @lifetube8889 3 ปีที่แล้ว +17

    I don't know how to explain what I felt after I had listened to this Deep teaching. It's so touchy!
    I can't wait for part 2

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሄንን የመሰለ እውነት በጨዋነት ስላስተማራችሁን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @tutukebede7811
    @tutukebede7811 3 ปีที่แล้ว +17

    አቤቱ ጌታዬ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ የቤተሰቦችንን ሁሉ እኔንም ጨምሮ ይቅር በለን ምህረት አድርግልን 😭😭😭

  • @weyniade1819
    @weyniade1819 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመናችሁንና አገልግሎታችሁን ይባርክ አባካችሁ ውይይታቸሁ ይቀጥል ለብዙዎች መሠራትና መነሳት ጠቃሚ ነው የእንቅፋቱን ድንጋይ በጸሎት ለመፈረካከሰ እነሳለሁ Thank you !!

  • @zenamekonen9344
    @zenamekonen9344 3 ปีที่แล้ว +33

    ይህን ፕሮግራም እባካችሁ በመንፈሳዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ቢተላለፍ እንዴት መልካም ነበር ህዝቤ ብሰማ እግዚአብሔር እንዴት እንደምወደን እንቅፍታችንን ያሳየን ተባረኩ!!ታማኙ እግዚአብሔር ሳትናገር ምንም ማታደረግ🙏🙏🙏🙏

  • @zenamekonen9344
    @zenamekonen9344 3 ปีที่แล้ว +22

    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር እኔና የአባቴ ቤት ይቅር በል!!!

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 3 ปีที่แล้ว +6

    በህይወቴ እንደ እዚህ ገርሟኝ አያውቅም ከቃዴስ ወደ ቃዴስ ዘመን የፈጀ ችግር ጌታ ይርዳን ወደ ስር መሰረቱ ያምጣን በጣም ነው አይኔን ከፈትክልኝ ዘመንህ ይባረክ ሁለታችሁም ተባረኩ

  • @ሃገሬትባረክ
    @ሃገሬትባረክ 3 ปีที่แล้ว +28

    ዳክተር ሄኖክ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ አንተንም ቤተስቡን በሙሉ ይባርክ

    • @tegesttegegne5952
      @tegesttegegne5952 3 ปีที่แล้ว

      ምን ልበል እ/ር ይባርካችሁ ፈዝሼ ቀረሁ

    • @aidaaida7831
      @aidaaida7831 3 ปีที่แล้ว

      @@tegesttegegne5952 +
      +å1

    • @yeshicheria8582
      @yeshicheria8582 3 ปีที่แล้ว

      ዘምንህ ይባረክ ውስጥን የሚሳይ እራሳችንን የኔይበትትምህርት ነው

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው ሁሉንም ግልፅ ያደረገና በአላማና በዛ ነገር ላይ ኢላማ አድርገን መፀለይ እንዳለብን መረዳትን ጨምሮልኛል ። ተባረኩ

  • @YosephSalkamo-dn8zc
    @YosephSalkamo-dn8zc ปีที่แล้ว +1

    Dr Henok my father Lord Jesus bless you all the time I reserved it Amen

  • @zematube8985
    @zematube8985 3 ปีที่แล้ว +12

    ህይወት ህይወት ይሸታል!!!
    እናመሰግናለን።

  • @bubamotulobutamo5686
    @bubamotulobutamo5686 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሄኖክ በጣም አንተንና ባለቤትህን ልጆችህ ይባረኩ በጣም እወዳችኃለው ተባረኩ እወዳችኃለው በቃልህ የተናገርከውን በተግባር በምድራችን አንጋጫ ወረዳ ስታደርገው ስለማቅ እኔ ምስክር ነኝ። (አቢቲ ላንብዬ ከአንጋጫ ከተማ) አንድ ነገር ልናገር ይፈቀድልኝና ! አንድ ነገር ምናገረው አንተ የረዳሃው ህዝብና ከውስጥ ትልቅ ራዬ አንተም ባለቤትህም በእግ/ር ምሪት ይዛችሁ መታችሁ ከመሪዎችም ከህዝቡም ማገኝት የሚገባችሁ ምስጋና አላገኛችሁ ሴጣን ስራው ይፍረስና መሪዋችን ተጠቅሞ በምላሹ እስር ነው የተረፈሕ መቼም እቺ ምድር ለመዳኒታችን ለእየሱስም አልተመቸችም ። ይሕንን ሁሉ ምልህ ለምንድነው አንድ ነገር በውስጤ ስላለ ነው እኔን ዶ/ር ታቀኛለህ ጌታን ያልተቀበልኩ ሰው ነበርኩ ለዚህ ከተማ ካንተ ጋር የደከምኩ ሰው ነበርኩ ወረዳውን ሳስተዳድር ግን እኔም እስር ነው የተረፈኝ በብዙ ቅንብር 65 ዓመት በተለያየ ክስ ተፈረደብኝ ታሰርኩ ግን እስር ቤት ከሁሉ የሚበልጠውን እየሱሴ አገኘው እስር ቤት ስገባ ምድርቷን በእግ/ር ፊት እያለቀስኩ ረገምኩ እውነቴን ነው ምልህ እርግማኑ ምድርቷ ላይ ሆኖ አየሁት ። ሆኖም ግን እዛው እስር ቤት እያለው ጌታ ስለ ምህረት ፀልይ ተው አለኝ ስለምድርቷ ምረት መፀለይ ጀመርኩ ጌታ የተፈረደብኝን ገልብጦ 3ዓመት ከታሰርኩ በኃላ ተፈታው ። ከተፈታሁ በኃላ ምድርቷ ላይ ያለው እርግማን ልባቸው የተሰበረ ሰዎችን እያሰባሰብኩ ማስመረቅ ነው የጀመርኩት አንተም እባክህ በዚህ ከተማ አሳዝነን ከወጣችሁ ሰዎች አንተና ባለቤትህ ናችሁ እንድትመጡ ናፍቀን ነበር አልቻላችሁም በጌታ ፍቅር ምጠይቃችሁ ለአንጋጫ ምድር ትውልድ በይቅርታ ልብ ፀልዮልን ትውልዱ ይፈታ ። እወዳችኃለው ጌታ ይባርካችሁ እኔም ማረሚያ ቤት አገልግሎት እያገለገልኩ ነው ፀልይልኝ አቢቲ ነኝ ከአንጋጫ ከተማ!!!!!!!!!!

  • @tegemarkos1162
    @tegemarkos1162 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ትውልድን ሊፈውስ ስለፈለገ ይህን ትምህርት እንድንሰማ እድል ሰጠን ጌታ ይባረክ ምድራችንን እና እኛን ሊፈውስ ሰለፈለገ ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @haileyetbarek8665
    @haileyetbarek8665 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይህን እውነት ለህዝባችን ልታዳርስ። ከዩቲብ ኣልፎ በሚድያ እንዲተላለፍ ስራበት። ጌታ ብርታቱንና ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 3 ปีที่แล้ว +9

    God bless you brothers it is really amazing. Thank you

  • @marty1045
    @marty1045 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልኝ ይህ በጣም ኢንተረስቲንግ እና ብዙ ትምህርት ማግኘት የሚቻልበት ግዜ ነበር።ታንክ ዩ።

  • @nitsuhademek2089
    @nitsuhademek2089 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ቀጥለህ ቀጥለህ ትምህርቱን ጨርስልን አዎ ከተቃቐረጠ ልናገኘው አንችልምና ፖስተር ፀባኦትም ጌታ የባርከህአሜን።ፖስተር ሄኖክ ጌታ ይባርክህ።

  • @seblewongelasrat5785
    @seblewongelasrat5785 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦ! ጌታ ሆይ እባርክሀለሁ ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ! እባካችሁ ለቤ/ክ ጠቅላላ ይህ ት/ ት ብንማር አደራ ይህ የህይወት ትምህርት ነው

  • @genetrede484
    @genetrede484 ปีที่แล้ว

    እጅግ ጥልቅ የሆን መልእክት ነው.
    እኛ የማናውቀው እግዚአብሔር የሚያቀው ሲወርድ ሲዋረድ ይየመጣ ሐጢያታችንን አሳየን እናም ይቅር በለን
    እግዚአብሔ መሐሪ ነውና

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +8

    God bless 🙏🏽 both of you you I have no words to add but simply I would say that God to open our eyes and ears and our hearts please God help us, help us amen

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brothers, it is amazing teaching and revelation. This what we need as nation I am overwhelmed

  • @hilawitadera2317
    @hilawitadera2317 3 ปีที่แล้ว +7

    I have no words 😶. Please God help us to turn to you wholeheartedly😭😭

  • @LemlemSima
    @LemlemSima 3 ปีที่แล้ว +6

    Forgive us Lord Jesus. Have mercy on us. God bless you!!

  • @tewodrosbrhane1875
    @tewodrosbrhane1875 3 ปีที่แล้ว +2

    God Bless You brothers.
    Dr. Henok keep on doing (serving). Sometimes it takes sometime for healing among people who have conflict for years

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 ปีที่แล้ว

    I have no word to show my feelings, dr. Henok God bless you more and more! Long live for the glory of God and for the benefits of our nation!

  • @tamirattadesse8186
    @tamirattadesse8186 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባረክ፣ ዘመናቹሁን እግዚአብሔር ይባርክ!

  • @haileyetbarek8665
    @haileyetbarek8665 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም እውነት ተማርኩኝ። ዶክተር ሄኖክ ጌታ ይባርክህ። ኣገልግሎትህና ቤተሰብህ ይባረኩ።

  • @alemtsehaydesta6280
    @alemtsehaydesta6280 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሄኖክ ፍጥረት ምድር ሁሉ ይስማህ ለብዙዎች መንቃት ሆኖልናል ባንተ በተግባር የተገለጠ ክርስቶስን የመምሰል ህይወት አይቻለሁ ትልቅ አክሊል በሰማይ ይጠብቅሃል ወንድሜ ዋጋህ ትልቅ ነው ባለቤትህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzito yibarkih Dr Henok. I remember you used to preach against abortion in Bible army church and it did resonate with me for years up to now

  • @meazagebru9913
    @meazagebru9913 3 ปีที่แล้ว +3

    የሜገርም ትምህርት ጌታ ይባርክህ ተባረኩ

  • @מזלדמסה-כ4ל
    @מזלדמסה-כ4ל 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአናንተ ይሁን
    የአባቴ ቡሩካን ፓስተር ተበረክ በቡዙ አሜን ጌታ አየሱስ ይባርክህበቡዘየ

  • @gashawbelay9657
    @gashawbelay9657 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ውይይት! ዶ/ር ሔኖክንና ፓ/ር ጸባዖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ። ይህንን መርገም ሁሉ ተሸክመን እግዚአብሔር እንዴት ታገሰን? ለካ ዶ/ር ሔኖክ እንዳለው ሀገሬን አላውቃትም። አሁን ዐይኖቸን ከፖለቲከኞች ላይ አነሳሁ። በቤተክርስቲያን ውስጥ ይህ ሁሉ ነውር እያለ ፖለቲከኞችን ለመውቀስ ለመተቸት የሞራል ብቃት የለኝም። አቤቱ መልሰን ለውጠን። ለራሳችን ስንፍናና ሀሳብ አትተወን።

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይብርካችው ይህ ግዜ ለሁላችንም የውስጥ ፈውስ በእያንዳዳችን ይሁንልን የወንድማማች ፍቅር ይብዛልን ጌታ አግልግሎትን ይባርክ ይህንንም ፕሮግራም ጌታ ያስፋው

  • @silastmariam6174
    @silastmariam6174 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ፀባኦት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለምድሪቱ ትልቅ ሥራ እየሰሩ ያሉትን ፓስተር አስፋውንና ዶክተር ሔኖክን ስለጋበዝካቸው አንተም እየሰራህ ያለኸው ትልቅ ሥራ ነው በርታ እኔም በጣም ነበር የምገለገልባቸው ያገኘሁትን ጥቅም ልገልፀው አልችልም።ለሌሎችም እያስተላለፍኩኝ ነው።

  • @abebabiniam7791
    @abebabiniam7791 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዎች ምርጥ መፍትሄ አመጣቹ ምርጥ ሰዎች አድርጋቹ ቀረጻችሁን የግል የቤተሰብ የቤተሰቤተክርስትያን የክልል የሀገር እርግማን ዛሬ ያብቃ አይቀጥልም በ50 አመቴ ዛሬ ነቃሁ ራሴን አየሁ

  • @abbytizale5089
    @abbytizale5089 3 ปีที่แล้ว +2

    Shalom and remain blessed!!!
    From Denver , Colorado

  • @selamawitseyoum3894
    @selamawitseyoum3894 3 ปีที่แล้ว +5

    It’s so marvelous teaching it really change my altitude 🔥🔥🔥🔥

  • @frewinyrussom1428
    @frewinyrussom1428 3 ปีที่แล้ว +1

    Shalom brukat goyta JESUS ybarkachu betam tamrechalew GBU

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 ปีที่แล้ว +1

    You are a great blessing. Keep up the good work. We love you.

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Halleluja Tebarekulgn zare gorobete endyhu tetalun wedekeyekrtalekachew betamtededetku 1ndu dengay inesechalo tebareku 🌹 Bewenet

  • @ChrisMeb2140
    @ChrisMeb2140 3 ปีที่แล้ว +3

    It is wonderful message God bless you🥰😍🤩

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ጉድ ነዉ ምንሰማው በጌታ በኢየሱስ ስም እውነት መፈታት ይሁንልን ይሄ ትምህርት ይቀጥል

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ስር ነቀል ለውጥ የሚመጣበትን ለቤተሰቤ ለቀጣይ ትውልድ ልጆቼ መንገድ ለመጥረግ ፀሎት ብቻ ሳይሆን ፌቱን እንድፈልግ አድርጋችሁኛል ተባረኩ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for massage.pastor

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 3 ปีที่แล้ว +4

    Eg/r yibarekachu betam xaqami timirit nw

  • @zematube8985
    @zematube8985 3 ปีที่แล้ว +3

    አፍሪካ ላይ ከዚህ ያመለጠ ሶስተኛ ትውልድ ይኖር ይሆናል ግን ይህ የአፍሪካውያን ታሪክ ነው።
    ህይወት ግን እዚህ አለ እውነት እዚህ አለ ኑና ግዙ።

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 3 ปีที่แล้ว +2

    What wonderful inlighting conversation. Thank you very much both of you brothers in Christ Jesus.
    I have never heard of such detail information about slavery in Ethiopia.
    Let us repent as a volk.
    Dankeschön und Gottes Segen.

    • @zaidtaddesse7190
      @zaidtaddesse7190 ปีที่แล้ว

      Wow Wow wow
      Iam absolutely hafegasted
      What a revolution!!!
      May God bless y0u both
      It's a prevelge to be partof this
      This is a second draft time iam hearing this message
      The first time I ould noise first sh it
      Today
      I was led to hear it again,
      I am already repented what the Lord show me in my life praise God Bless you pastor Henok and pastor Tsebaot
      Praise to be His name
      His mercy is everlasting
      Glory to God he didn't leave us
      My gratitude and appreciation to Dr Henokfor
      teaching us this seasonal topic Bless you

  • @AsmeretMalu-nh3wj
    @AsmeretMalu-nh3wj ปีที่แล้ว

    Should be posted on Facebook so that more people will have opportunity to listen

  • @sabasolomon3742
    @sabasolomon3742 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሄኖክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว +1

    ያገራችን ጉዳይ ለካ የእግዚአብሄርን መልክት ሰምቶ ባለመታዘዛችን ነው ስለጣኦት አምልኮስ ምነድነው መደረግ ያለበት ውስብስብ ያለ ሆነ አሁንም ጌታ ንስሐ እንድንገባ እየጠበቀን ነው

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 ปีที่แล้ว

    Yes, we have to pray for Dr. Hence k and his service!
    May God protect you and your family sir!

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 3 ปีที่แล้ว +2

    ትውልድ ሁሉ ሊሰማው ይሚገባው ጥልቅ መልዕክት ዶ/ር ሄኖክ እግዚእብሔር አንተን ቤትህንም ይባርክ::

  • @adanechtola6704
    @adanechtola6704 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የተጠቀምኩበት ትልቅ ትምህርት ነው። ጌታ ይባርክህ ዶክተር ሄኖክ አድራሻን ላክልኝ። እባክህን አንዳንድ ጉዳዮችን ላካፍለው እፈልጋለሁ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 10 หลายเดือนก่อน

    I am listening again... and learning a lot....
    Please tell us Dr. henok’s media address....
    We need listen more from his ministry.
    God bless you more and more!

  • @sabasolomon3742
    @sabasolomon3742 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ፀባኦት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @marthayohannes536
    @marthayohannes536 3 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቼ እግዚአብሔርን ስለ እናንተ አመስግነዋለው ተባረኩልኝ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ ረድቶኛልና ተባረኩልኝ ተባረኩልኝ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! እባክህ ህዝቤንና እኔን ይቅር በለን።ወዮ ጌታ ሆይ እስከ ዛሬ ምነው ዓይኔ አልተከፈተ?እባክህ ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ዒውራን ፈውሰን።ማረን አባ እባክህን ዛሬ ዘምበል በልልን።ወዮ ጌታ ሆይ እኔስ ቃላት የ ለኝም ፣ብቻ ተመስገን እላለሁ። ይህንን ያሰማህኝ ከፍ በልልኝ።
    ውድ ወንድሜ ዶክተር ሄኖክና ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 3 ปีที่แล้ว +5

    Please next time when you upload videos, can you put part 1 ,2 etc. It was hard to know which one next. Blessing .x

  • @sarag6740
    @sarag6740 3 ปีที่แล้ว

    Amazing testimony and teaching God bless you both

  • @tena319
    @tena319 2 ปีที่แล้ว +1

    shalom shalom kedusan bertu tewlden entadge

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 3 ปีที่แล้ว +2

    አዎን እግዚአበሔር ሆይ ፍታን

  • @meserettefera3178
    @meserettefera3178 3 ปีที่แล้ว +1

    May the lord almighty bless you it’s a wonderful teaching . I knew Betty she is wonderful

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more again and again Dr henok!

  • @AsmeretMalu-nh3wj
    @AsmeretMalu-nh3wj ปีที่แล้ว

    waw ጆሮ ያለው ይስማ ያስብላል ተባረኩ abundantly

  • @bettybekele9889
    @bettybekele9889 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ይህ ነው የቤተሰባችንና የአገራችን ችግር:: አረ ጌታ ሆይ አስበን! እንዴት ነው የሚፈታው ችግራችን በጣም ጥልቅ ነው ችግራችን! 😭😭😭

    • @sintayehumerawi9608
      @sintayehumerawi9608 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እኸቴ በአለም ዙሪያ በፀሎት መተሳሰር አለብን ይኸ የመጨረሻው ዘመን ነው ሁሉ ተፅፎዋል በቃሉ 😭😭👈

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yebarikachew betam das yilal woooooooooooooow tebereku 💗🌹🌹🌹🌹💗🌹💗🌹💗🌹💗💗🌹🌹🌹💗🌹💗🌹💗🌹💗🌹💗

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 3 ปีที่แล้ว

    Thank Jesus for Dr. Henoc

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 ปีที่แล้ว +1

    Yes! This is healing service!

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว +1

    ያገራችን ጉዳይ ለካ የእግዚአብሄርን መልክት ሰምቶ ባለመታዘዛችን ነው ስለጣኦት አምልኮስ ምነድነው መደረግ ያለበት ውስብስብ ያለ ሆነ

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 2 ปีที่แล้ว

    Bless more and more. I love both of you indeed man's of God!

  • @seblegebreyes6251
    @seblegebreyes6251 3 ปีที่แล้ว

    የሰማሁት ነገርን ማመን እራሱ ከባድ ነው
    እጅግ አሳዛኝ በእግዚአብሔር ቤተክርስትያን ውስጥ ይደረጋል ይኖራል ተብሎ የማይጠበቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበለን

  • @sanniitubedhagaagoleeqajel332
    @sanniitubedhagaagoleeqajel332 8 หลายเดือนก่อน

    Be igzaber fite bezi samint ebki geta hoy rara leny eyalu nebr
    Lane igzber malsi honolenyal
    Tebukleny 🙌🙌🙌

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 7 หลายเดือนก่อน

    Isaiah 43 አማ - ኢሳይያስ
    4: በዓይኔ ፊት የከበርህና የተመሰገንህ ነህና፥ እኔም ወድጄሃለሁና ስለዚህ ሰዎችን ለአንተ አሕዛብንም ለነፍስህ እሰጣለሁ።
    5: እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ ዘርህንም ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፥ ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 3 ปีที่แล้ว +2

    May the Lord our God help us to serch our heart and repent from all our sin. We are forgiven but we need to shut the door on the serpent so that he can not desive us.
    I Jesus name I pray.

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemenuyebarek betuyebarek

  • @ameka2.778
    @ameka2.778 3 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ላይ የሚሰማው መዝሙር የማን ነው እባካችሁ ጻፉልኝ። ትምህርቱ መቼም በዚህ ካልነቃን መቼም አንነቃም። ተባረኩ!!!

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemesgen. Tebarekulen.

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing tebareku

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 3 ปีที่แล้ว

    Ebakachohu be El sadday Tv ena belelochim chrstian tv enditelalef betam mokru yihe kulf neger new le ethiopia .
    Yihe leyandandu geleseb beteseb ketema hager talak meftehe yemiyameta talk kulf new. Geta zemenachihun yibark

  • @ephphatha6118
    @ephphatha6118 3 ปีที่แล้ว +4

    የሰሜን ሕዝብ በደንብ ወንጌል ቢገባው ኖሮ የዓላማ ሕዝብ ስለሆነ በደንብ ያመልክ ነበር። ደቡብ ግን ወንጌል ከገባ ቆይቶዋል የጣዖት አምልኮ መአት ነው በደባልነት ነው የሚያመልኩ ወንጌል በባህልና በጣዖት ተሸፍነዋል ኖርማል ነው ክርስትና።

  • @bettymesfen397
    @bettymesfen397 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher ybarkach zemenachu ybarek

  • @zj2164
    @zj2164 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow! may the Lord heal us as individuals, family's, tribes, languages and country. This is very key points, repentance and forgiveness.This testimony made me to tears. Many more blessings Dr. You're amazing very humble man of God!!!

    • @amsalemulugeta1179
      @amsalemulugeta1179 3 ปีที่แล้ว

      ዶ/ር ሔኖክ በሽታችንን በደንብ አገኘኀው ተባረኩ ልኡል እግዚአብሄር ዘመናችሁነ አገልግሎታችሁን ይባረክ።

    • @kidantewelde9667
      @kidantewelde9667 3 ปีที่แล้ว

      Shalom wow wonderful teaching. I have got my answer. Always there is something why my God answer.the problem is not from Almighty God.Just in us.may God bless you richly.

  • @genetbelete2245
    @genetbelete2245 3 ปีที่แล้ว +1

    “ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።”
    - ገላትያ 4፥7

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all the time

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing

  • @zewdituafework1465
    @zewdituafework1465 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you abundantly

  • @efadesisa
    @efadesisa ปีที่แล้ว

    Wow amazing !!

  • @azebdaniel6217
    @azebdaniel6217 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአበቢሔር ይባርካቹ፣የአገራችን፣ እርምና፣ ጥፋት አንድና ሁለት፣አይወስነውም፣፣በዘበናት ጥፋት፣ ሲሰራ፣፣ጌታ፣ ለሚቀጥለው፣ደግሞ ዕድል፣ ይሰጠዋል፣እርም፣እንድያስወግድ። ነገር ግን፣ ተማምኖ ፣የሾማቸው፣ልጆቹ፣ይባስ ብሎ፣ ሐጥያት፣ራሳቸው፣ባይሰሩም፣ ከግዛታቸው፣እንደ፣ጌዶዎን፣እንደ፣እዩ፣ማስወገድ፣ስያቅታቸው፣በግልጽ፣በግዝያችን፣ እያየን፣ ነው።ታድያ፣ የምምናከብራቹ፣ መሪዮቻችን፣ በአገራችን፣ያለው እርም፣በየጓዳው፣የገባበት በምንም ግዜ፣ ሆኖ፣አያቅም፣የተመረጣቹ፣መሪዎቻችን፣ እርሙን፣ ንቀሉልን፣፣እርግማቱን፣አስወግዱልን፣ ከፈጣርያቹ፣ተሰማሙ፣በጌታ፣ስም እማጸናቹአለሁ።

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ተባረኩ 💚🙏

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 8 หลายเดือนก่อน

    Ebbifamaa maqaa yesusiin 🙏🙏❤❤

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እብዝቶይባርካችሁ

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 3 ปีที่แล้ว +5

    This is really deep. Thank you for sharing x

  • @yeshimebetkebede627
    @yeshimebetkebede627 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @TamirumollaOC24
    @TamirumollaOC24 2 ปีที่แล้ว +1

    How amazing it is!

  • @asmerettesfay1783
    @asmerettesfay1783 3 ปีที่แล้ว +1

    Selamka ybzah Dr henok
    Dhri 30 Amet zkewn goyta fekidwo bezi Media krekbeka goyta slezfekedo ngoyta ymesgen btmhrtaka tebarike
    Asmeret weldemichael kab
    Tehadso catedrale Asmera.