So interesting history ,u are so patent, Alemeseged am proud of u am living lasvegas ,I have not time but what ever still I follow u I wish if u coming Addis I have family's problems, 😂
her kids are so traumatized, unless they get some help, it is unlikely that they would have a good life in the future, and they would be a problem for the society.
የኔ እናት በጣም በሳል ነሽ ወደ ራስሽ ማሰብሽ ራሱ ትልቅነት ነው። ልጆችሽን አስቢ።
የልጆቹ ስቃይ ያማል እባካችሁ ወንዶች አባት መሆን ካልቻላችሁ አትውለዱ ትውልድ ማበላሸት ስቃዩ የበለጠ ይከፋል
እናት ነች የምትወልደው ራስዋ ነው በማይሆናት ባል ለምን ትወልዳለች።ሊወልድ ብሎ ከሴት የሚተኛ ወንድ አሰር ከመቶ ነው።ልጅ የሚሰጥ ደሞ ፈጣሪ ነው ስንት መሃን ሆነው የምይሄዱበት ደብር የለም አንዱን ጽንሰ ያወጣል አንድ ደሞ ልመና ይሄዳል። ሁሉ የፈጣሪ ስጦታ ሆኖ ራስዋ ሴት ነች መጠንቀቅ ያለባት
Thank you
yes, the right point.
@@tesfayhaile8137 ድፍረት ካልሆነ በቀር! የወንድ ባህሪ ልጆች ከተወለዱ ቡሃላ ይቀየራል! ሀላፊነት መቀበል አይችሉም.
ወላጆቻቸው ደግሞ በማባባስ ቤት በማፍረስ ይትርመዳሉ. ለልጅልጆቻቸው አንኳን የማይራሩ ሞልቷል. በፍቅር በክብር የተዳሩ ሴቶችም ይህ ችግር ገጥሟቸዋል 😭
ለመፍረድ መቸኮል ቡሃላይ ለጸጸት ይዳርጋል.
ወንድ ሆኖ ስለ ሴት ማውራትም ጭፍንነት ነዉ. ማስተዋል ያስፈልጋል 🙏
ኪዳነ ምህረት እናቴ በዚህ ትዳር ጣልቃ ግቢልኝ 🙌
ወንዶች በእጃቸው ያለውን ማቅለል ልማዳቸው ነው። የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ነሽ ተለውጠሽ አሳይው።ለሷም ባል አይሆናትም።
Allah yanchin hewot lewito yasayegn
ትክክል
@@nejatali7088'-ק--קדימה -ר
ብዙ ጊዜ ከባለ ታሪኮቹ ይልቅ ጋዜጠኛ አለምሰገድ የመስማት ችሎታዉ ነገሮችን የሚያይበት እይታና ሚዛን ታሪኩን ያደምቀዋል ሺህ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር እህታችንም ችግሮቻችሁ ተፈቶላችሁ ለልጆቻችሁ በሰላም በጤና ያኑራችሁ እስከ እርጅና ዘመናችሁ😍😍😍
🙏OMG you just read my mind ! I wish I have a friend to hear my problem like him ! ❤️🙏
Yikirta ezih gar gin asteway hono alagegnehum gazetegnawin. Yichi lij yemetachibetin adkami menged tito ahunim wustish fikir ale tareki malet liju yekefa gudat endiyadersibat kemamechachet leyiche alayewim... Yemisekir esuan lijochun yemimata lijochu fit yemiteta wond beza lay atihiji atikemechi yemil wond yiwedishal malet min malet new? Mizanawinet yegodelew hasab new lene
ይሄን ጋዜጠኛ ትህትናው ይመቸኛል እስኪ እደኔ የምትወዱት ላይክ
So interesting history ,u are so patent, Alemeseged am proud of u am living lasvegas ,I have not time but what ever still I follow u I wish if u coming Addis I have family's problems, 😂
አንቺ ጀግና ነሽ ነገሮች ላይ ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ🙏🙏🙏🙏
🙏🏾
የእውነት ነው ምላቹ ወንድ ልጅ ሌላ ሴትጋ 1 ጊዜ ይቅር ከተባለ ይቅርታው መደረጉን በፍፁም አይቆጥረውም ከዛ በህዋላ እንደውም በቃ ሴቷ የትም አትሄድም በማለት ይንቃታል ይጠላታል እንደፈለገም ነው ሚሆነው ስለዚህ ወዲያው መለየት ይሻላል : ያንቺ ባልም ንቆሻል ሚፈልግሽ ሌላ ሴት ሲያጣ ስሜቱን ሊወጣብሽ ብቻ ነው : ሴቶችዬ ተማሩ የሚንቃችሁን ባል አብራቹ ደግማቹ እድል አትስጡት : በዛ ላይ እየተመታች ሴት እንዴት ትቀመጣለች : እራሳችሁን አስከብሩ እባካቹ ተባረኩልኝ ከክፉ ባል ጌታ ይጠብቃቹ
በትክክል
በትክክል
ሴቶች ጠክሩ በራስ መተማመን ይኑራቹ የትም ትደርሳላቹ ማንም የበታችነት ስሜት አይሰማቹም ኮፊደስ ይኑራቹ ብር ያዙ በራሳቹ ቁሙ😅😂
የኔም አቁዋም ነው።
ብር ብቻውን ምንም አይሰራም ጤነኝነት በማይሰማ አእምሮ።ስሜታችሁ እንዳይጎዳ ልባችሁን አእምሮአችሁን ጠብቁ ብትይ ይሻላል።
@@ethiosenytube2138 ኮንፊደንስ ብቻ በቂ አይደለም ትዳር ላይ ሴትልጅ ቁጢጥ ብላነው መቀመጥ ያለባት ባሏን አትበድለው ነገርግን የሆነነገር ቢፈጠር ብድግ ብላ እንድትሄድ በገንዘብም በማንነትም መዘጋጀት አለባት ትዳር ላይ ዝርፍጥ ብሎ መቀመጥ ዋጋ ያስከፍላልየሰው ልጅ በባህሪው ይቀያየራል ጥሩ ነገር እንዳለ ነገ መጥፎውም ይከሰታልና እህቶቼ ተጠንቀቁ።
@@hannagetaneh2368አረ በጣም ልክ ነሽ እኔ ዝም ብዬ ልጆች ሳሳድግ ባለቤቴ እንደጢባጢቤ ሲጫወትብኝ ስራ የከኝ ጠዋት ማታ እሱን እያሰብኩ ሳለቅስ ከዛ ወጥቼ ስራ ስጀምር ትዝ ብሎኝ አያዉቅም ጭራሽ ያኔ እንደዛ የሆኑኩበት ጊዜ ያስቀኛል እና ሴት ልጅ ቁጭ ብላ ልጆች ማሳደግ የለባትም እሱ እስካልተረዳት ወይ ጤና ካላጣች በቀር
አንዳንዴ አህቴ መቼም ሰው ወዶ ሰው ከመሆን በሀሪ አይወጣም እና ምን አልባት በእንተ ፍቅር የሚቀና በትዳርሽ በትዳሩ የሚቀና ሰው ያንን ቆሻሻ መተት አርጎ ይሆናል እና እስቲ ወደ እመብርሀን ወደ መድሀኒአለም አልቅሰሽ ንስሀ ገብታችው ከነ ልጆችሽ ገዳም ሂዱ ልጆችም ያለ እናት ያለ አባት አይደጉ እንደው በኪዳነምህረት እባካችሁን አትለያዩ !!!!
Teleyayu new atileyayu
I respect u
U understand everything just go to church God can do
Pray 3 times a day
Fasting
Ask mercy from Great God
God fix their life
በትክክል እህቴ በተለይ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ገጠመኝ ትስማ ሁሉም እንቆቅልሽ በዛ ትምህርት ውስጥ ታገኘዋለች
@@tsedi8996 right God bless you 🙏
መተተኛአንሰው እግዚያአቤር በቁሙ ከነህይወቱ ወደብስባሽ ወደመፈርካአከስ ወደአፈር ይቀይራአቹ
ይህ ጋዜጤኛ ትግስቱ ትትናው በጣም ነው የማደንቅህ ስርአቱ በእውነት ምን አይነት እናት ናት ያሳደገችህ በጣም ጉሩም ነህ እውነት ነው የምትሉኝ ላይክ ቬር አርጉት
በጣም በሳል የሆንሽ ጎበዝ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በደንብ ፀልይ ጤናሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ
አለምዬ መነጋገርም ቢኖርም መስማማት አይኖርም ይደክማል 95% የአበሻ ወንዶች nuarsisst ናቸው ወንዶች ቢያጠፋም አጠፋን አይሉም በጭራሽ የሰው ህይወት መጫወቻ ያረጋሉ ይሄ ሰውዬ ወንጀለኛ ነው የ4 ሰው ህይወት መጫወቻ ስላደረገ ከደዚህ አይነት ሰወች ጋር ሲኖር በቀጭን ክር አስረው የትም እንዳትሄድ ስቃይህን ያጣጥማሉ 😭😭🤕🤒እህቴስ ሳይካትሪስት አገኘች ልጆቹስ የነሱም አይምሮ ይጠናልን እነሱም እርዳታ ያስፈልጋቸዎል ያበሻ ወንዶች ይሄን ቢያዩ ጥሩ ነበር ችግሩ አይገባችሁም ልጅ መጫወቻ አደለም ለምን መጠጥ ጎደኛ ከልጅ ይበልጣል ወይ አታግቡ ለጉራ ነው የምታገቡት በዚህ ጉዳይ አስተያየት መስጠት ደከመኝ አለምዬ የብዙ ሴቶች ህይወት ልክ እንደዚች ሴት ነው ልጅ ከአባት ጋር ማደግ አለበት እያሉ የበለጠ ልጆቻቸውን እየጎዱ ነው አዝናለሁ
🤒🤕😔😭😔😭😔😔😭😭
You nailed it .
የኔእናት ጎበዝ ነሽ አስተዋይ ነሽ ምን እደሚያስፈልግሽም አውቀሻል የምክር አገልግሎት ያስፈልግሻል። እደኔ ደግሞ ሰላም፣እረፍት፣ ጤና፣ እዲሁም የዘለአለም ህይወት የሚገኝበት መፅሀፍ ቅዱስ በተቻለሽ መጠን አንብቢ ብዙ ምክር፣ ብሱ ሰላም አለበት አይዞሽ አለም ከባድ ናት።
የኔ እናት ልጆችሽን አምላክ ያሳድግልሽ 😢
Amen
እኔ በጣም ተረድቼሻለሁ የኔን ህይወት የተናገርሽልኝ ያህል ነው የተሰማኝ
የኔ እህት መድሀኒዓለም የትዳርሽን ሰላም ይመልስልሽ አይዞሽ
የኔ እህት ልጆቹን እይወታቸውን ባታስጠፊ ጥሩ ነው እና አንድ ቀን በልጆችሽ ላይ መጥፎ ነገር ቢደርስ የእድሜ ልክ ፀፀት ነው የኔ እህት ትዳራቸውን የጠሉ ወንዶች መቼም እንደማይቀሩ እነግርሻለሁ እንደውም አንቺን የሚጎዳ ድርጊት ወይም በልጆችሽ ወይም በራስሽ እንዳይመጣ
በጣም አሳዛኝ ታሪክ የሚገርመው የባለታሪኳ ፅናት ድንቅ ነው
እኔ ግን ግራ ግብት የሚለኝ በትዳራቸው ላይ የሚሄዱ ሰዎች ለምን ተፋተው ይሄኛውን ኑሮ አቁመው ሌላ ህይወት ውስጥ ለምን አይገቡም በሰው ህይወት ለምን ይጫወታሉ 😢😢
divorce is an expensive and complicated process, so men dont want to do it unless the women ask them to give them a divorce.
የኔ እናት አይዞሽ ወስጥሽ በጣም ተጎድተዋል እራስሽን በጣም አረጋጊ emotional የሚትሆኚው ወስ ጥሽ ሰለተጎዳ ነው የሆነ እርዳታ ያስፈልግሻል ትዳራቹ ላይ በጣም መሰራት አለበት ደሞም ፀሎት አድርጊ።
ሁልጊዜ አለምሰገድ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ላይ ከፕሮግራሙ ይልቅ ለእሱ የሚኮመተው ኮመንት ይበዛል እኔንም ጭምር አሁንም እላለሁ የእርጋታና የትህትና መገለጫው አንተነህ ችግራቸውን ለሚነግሩህ ብቻ ሳይሆን ለምንሰማህም ሀኪማችን ነህ አሌክስ 🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ጤናማ በጣም አስተዋይ ነሽ። እውነተኛነትሽ ነው ያስቸገረው
,በስንት በማይረቡ ወንዶች የተፈጠሩ ልጆች በጣም ያሳዝኑኛል መቼም ትዳር ሲገባበት እንለያያለት አይባል እንጂ መቼም ልጆች ባይፈጠሩ ደስ ይለኛል ግን ፈጣሪ ትልቅ ሀብት ሰቶሻል ልጆችሽ እሱን በካልቾ በይና ከልጆችሽ ጋር ኑሪ ወንዶች ወንዶች ምን ልበላችሁ ቃላት አጣው።
her kids are so traumatized, unless they get some help, it is unlikely that they would have a good life in the future, and they would be a problem for the society.
ፈጣሪ ከዚህ ፈተና በቃ ብሎ ሰላምሽን ይመልስልሽ
Thanks!
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አስተዋይ እናት የሚጠበቅባትን አድርገሻል እርሱ ግን ከርእራሱ አይደለም ፀበል ያስፈልገዋል
You are very wise woman! I wish your husband could use this strength to build up your family!
አለምስገድ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምህን እግዚአብሔር ይርዳህ እንደዚህ አይነት ጥሩ ስራ ቤተሰብን ልጆችን ብሎም ሀገርን የሚጠቅም ነው. Thank you 🙏
ውይ ድምፅሽ ሲያምር እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ🙏🏽
ወይ የሴት ልጅ ፈተና መቸ ያልቅ ይሆን😢😢😢😢
ይሄንን ኮመንት ካየህው መምህር ተስፍዬ ጋር ትሂድ እግዚአብሔር ይርዳሽ
መምህር ተስፍዬ አበራ youtubeም አለው
አለምሰገድን አለማድነቅ አይቻልም
የመዳም ቅመሞች አላህ ከንደዝህ አይነት ባል ይጠብቀን😢
አሜን
አሚን
የእርቅ መአዱ አለምሰገድ ሰላምህ ብዝት ይበል🙏
እኔ ያደኩበት የህይወት ታሪክ ከዚህ በጣም የከፋ እና እድሜያችንን በሙሉ የተለያየ የድብደባ ስልት እናቴ በአባታችን ሁሌም ስትደበደብ አያት ነበር ደሞ ለሊት ነበር ሚጣሉት በሩ ስለሚከፈት ብርዱ ሰውነታችንን ያንዘፈዝፈን ነበር አባቴ ጠጥቶ መቶ በዛ ሰአት ነበር እሷን የሚደበድበው የነበረ ግን ወንድሞቼ አግብተዋል ልክ እንደ አባቴ ሆኑ እኔ ደሞ ትዳርን በመፍራት ይኸው አለው ትዳር ድብድብ ይመስለኛል እኔ ደሞ ዱላ በጣም እፈራለሁ ጩኸት ንትርክ አንገሽግሾኝ ነው ያደኩት ቆይ ዘንድሮ ቆይ በሚቀጥለው አመት እያልኩ እራሴን በስራ በጣም ቢዚ አድርጌ እኖራለው አንዳንዴ ደሞ ሳስብ የማገባው ወንድ እንደው በጣም ቀጭን ሆኖ መሰንዘር የማይችል በሆነ እላለው ነገሩ ሊያስቅ ቢችልም እኔ በአንድ ምሰሶ በቆመች ቤትውስጥ በተለያዮ የእናትና አባቴ የጦርነት ቀጠና ውስጥ የኖርኩ ልጅ ነኝ በጣም ለእረጅም አመት እናትና አባቴ አትቀመጪ አትሂጂ ብሏት80ቀደው አብረው ኖረዋል አሁን ቅርብ ጊዜ ግን አባታችን በህይወት ተለየን እናቴ ግን የአለም ጀግና ሴት ናት ከባድ ዱላ ችላ አሳድጋናለች እናቴ ኑሪልኝ እምዬ አንዳንዴ ጠባሳወቿን ሳይ እኔ ብሆን እችል ነበር እላለሁ😢😢
ታዳ 80ቀደው መኖር ይቻላል እንዴ ከተለያዩ በኋላ
Ayzoshe yene ehit, hulum wend kifu aydelem, Egziabher melkam tidar yestshal !!
Miskin ayzosh yene ehete
እኔ ግን እግዚአብሔር ይሄን ጋዘጠኛ ሥወደዉ የኔ ዉድ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትትናህ ብቻ ይበቃል 😊😊❤❤
ጎምን፡በጤና፡አንቺ፡በጣም፡አስተዋይና፡ምርጥ፡ሴት፡ነሽ፡ይሄን፡የመሰለ፡ስነ፡ምግባር፡ይዘሸ፡ለምን፡እራሱን፡ካጣ፡ሰው፡እርስሽን፡ታጫለሽ፡እመኘኘ፡ብትፋቺ፡ጥሩ፡ይመስለኛል፡በሽታ፡ላይ፡ሳትወድቂ፡ልጆችሽን፡እንድታሳድጊ፡አንቺ፡ከሌለሽ፡፡ነው፡ልጆችሽ፡የሚጎዱት
የኔ እህት አይዞሽ ብዙ እንዳንቺ ተዳፍኖ ሂወቱን በጨለመበት አልፉል እንዲህ ለእርዳታ መምጣትሽ በጣም ጥሩ አርገሻል ብዙውን ጊዜ ወንዶች ይለወጣሉ እንዲሁም የነገን ሳያስቡ ልክ እንደከብት የእለቱን እያሰቡና ስለስሜታቸው ብቻ ሚኖሩ ብዙዎች ናቸው ሁሉም ባይሆኑ።
እንደውም በጣም ብስል ያለ አስተሳሰብ ነው ያለሽ ከዛም አልፈሽ ሲጨንቅሽ ሲበዛብሽ ነው ወደ ራስሽ ተመልሰሽ እኔ ይሆን ጥፋተኛ ትክክል አይደለሁም ወይ ብለሽ ለማሰብም ዳርጎሻል አይዞሽ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉም አልፎ ለምስጋና ምናይሽ ይሆን ዘንድ ፈጣሪን እማፀንልሻለው።
እንደ ሴት እንደ እህት ልምከርሽ ጠጥቶ ሲመጣ ባትናገሪ እቤት ሲሆን በጥዋት ቤተክርስቲያን መሄድ ቤትሽን በካህን ማስባረክ ጸበል ማስረጨት የተሻለ አማራጭ ነው።
Tikikil nek wesima yiha tiliku mefitha new
አይዞሽ እህቴ ጠኔክሪ ለልጆችሽ አንቺነሽ ያለሻቸው እሱን ያለሽ አማራጭ ከህይወትሽ አውጪው ልጆችሽን እንዼት ማሳደግ እንደምትችዪ አስቢ ይሄ ሰው ላንቺም ለልጆችሽም ለሀገሩም አይጠቅምም
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይሄ ትዳር ኣይፍርስ ፍቺን ጠላለሁ ያለህ እግዚአብሔር በእየሱስ ስም ፍቅር ስጣቸው!!
በጣም አስተዋ እና አዋቂ ልባም ነሽ እንደ ንግግርሽ ምንም ስተት አይታይም አንች ላይ።በአብዛኛው ሴት ልጅ ሁሌም ችግር ፈጣሪይ አይደለችም በትዳር ላይ በአቋም በፅናት በስርአት ምትራመድ እንጅ።ኤጭ እንዴው የወንዶች ልብ ግን በስማም ወይ ማስተዋል የላቸው ወይ ተነግረው ተመክረው ተዘክረው አይሰሙ ድንጋይ ራስ ስሜታም ብቻ ትሽ!አግብተውም ወልደውም ሀላፊነት የማይሰማቸው ከንቱዎች።ለአገቡት አይጨነቁ ለወለዱት አያስቡ ምን ጉድ ናቸው ግን የሀበሻ ወንዶች በድንግል?😢😢😢
አይዞሽ እናቱ ከሁሉም በላይ ለጤናሽ ትኩረት ስጭ እና ለልጆችሽ ኑሪላቸው።ሰካራም እና ዘልዛላ ሴሰኛ ትዳሩን አይደለም እድሜውን ያሳጥራል በገዛ እጁ።ጨው ለራስህ ብትል ጣፍጥ ነው ተረቱ።
She is blessed & smart, strong Lady ❤
ከሌላ ሴትጋና መጠጥ ቤተሰብ እነዚክ አይነት ችግሮች ሴቶችየ ራሳችሁን ሳትጎዱ ላጥ በሉ የምንማለቃቀስ ጠንካራ ሁኑ
እኔም እኮ አልኩ ይሄን ችግር አስተካክል ብላዉ እንቢ ካለ መተዉ ልጆቹዋን ማሳደግ ይዉጣ ይግባ እዚህ ድረስ ጭንቀት መታመም ለምን ተብሎ እሱ አዉቆ ነዉ ትዳሩን ቢፈልግ ልጆቹን ቢያይ አጠጣ አታምሽ ሌላ ሴት ጋር አትሂድ ነዉ ያለችዉ ቤትህን ትዳርህን ምራ ፋቅር እንክብካቤ ስጠን ነዉ ስሜቱዋን ጎድቶዋታል ለኔ የማይለኝን ሌላ ሴት ይላል የኔ ቆንጆ መባል የሚናፋቃት ሴት በጣም ያሳዝናል ሴትልጅ ሁለት ሶስት ልጅ ከወለደች ሞግዚት ናት ሚስትነቱን ይረሱታል የቤት ስራና ልጅ ታሳድግ በቃ😢
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ewinetim mogzit egna setochim chigir alebin endeduro enatoch menor enfeligalen kegizew gar melewet alebin
Wendoch kibir ayiwedilachewum lenesu mazen ayasfeligim
እህቶቼ የምትወዱትን ሳይሁን የሚወዳቹን አግቡ።
ትክክል
የሚወድም ይቀየራል ምንም አያስተማምንም የወንድ ልጅ ልብ እና ፍቅር እባክሽ።
እንዴት ይሆናል ማይወዱትን ማግባት??
@@sususultan5018 ጥቅመኝነት ነዋ።ስለተወደዱ እየተመፃደቁ እና ፍቅር እየተቀበሉ ብቻ ለራስ ደስታ መኖር ነዋ።ሴቱም ወንዱም እኮ ራስ ወዳድ ነው እግዚአብሔርን።ላፈቀረሽ ፍቅር ከሌለሽ ለወደደሽ መውደድ ከሌለሽ እንደ ሴት ስናገረ ሰውነቴ ራሱ አይታዘዝልኝም አከተመ።ሰዎች ራስን መውደድ ማለት ከሌላው ጥቅም እየሰበሰቡ የሌላውን ስሜት እየጎዱ አይደለም አስተውሉ @Betelhem wammi
@@sususultan5018 እህቴ ለጠየቅሽው ጥያቄ በገባኝ መጠን ላስረዳሽ እኔ ዝም ብዬ አስተያየት አልሰጥም እኞ ሴቶች ጥሩ መልካም ወድ ካገኝን የሚያስብልን የማወደን ካገኝን ከመላመድ መውደዳችን አይቀርም በራሴ ስላየውት ነው ካለው መልካምነት አክባሪነቶ እድቀበለው አርጎኞል እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችም ወልደናል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እና ለዛነው እደዛ ብዬ ያለኝን አስተያየት የሰጠውት አመሰግናለሁ ።
1ኛ 💚💛❤ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሩን የሚወድ ላይክ
❤❤❤አሚንን
Amen 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
የኔ እህት ውስጥሽን በጣም ነው የተረዳሁት እዳድ ግዜ የግዜ ብዛት ቀስበቅስ ውስጥ ከተጎዳ የሞላለት በጣም ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያቅናልሽ ሁልግዜ የጭቅጭቅ ያለበት ኑሮ ከባድ ነው
በጣም በሳል ነሽ በርቺ
ትክክል አስተሳሰብ እኮ ነው ያለሽ ፍቅር ብቻ ነው እምትፈልግው ፈጣሪ ይስጥሽ
የምትገርሚ ሴት ነሽ አነጋገርሽ እራሱ ሲማርክ አንድም እንከን የለውም ባልሽ ሲመስለኝ ቸልተኝአ ነው በትዳር መሀል መከባበር መቻቻል ነው ዋናው ነገር እናንተ ችግራችሁን ሳትፈቱ ተሸፋፍኖ ያልፋል ሌላ ችግር ሲመጣ ይደረባል መነጋገር በችግራችሁ ላይ መፋትሔ ካላመጣ ዝም ብሎ መነጋገር ዋጋ የለውም ባልሽ ሀላፊነት የሚሰማው ሰው አይመስለኝም ያለበትን ችግር ትዳራችሁ ውስጥ ያለውን ነገር ለማስተካከል ምንም አስተዋፅኦ አላደረገም ለዛ ነው ችግር ውስጥ የገባችሁት አንዳንድ ሰው ጥፋቱን እያወቀ ማስተካከል አይፈልግም ለዛውም ችግሩ እየተነገረው ስለዚህ የሆነ ጊዜ ለማስተካከል እንዲረዳሽ ትሞክሪያለሽ አይተሽው ያው ከሆነ መተው ልጆችሽን ብቻ ማሳደግ እንደፈለገ ይሁን እሱን አለመከታተል እልህ አለመጋባት እዚህ ድረስ መድከም መታመም መሰላቸት ለምን መተው እያለ ዝምታ በራሱ መልስ ነው እያልሽ ያለሺው ቤቱን ትዳሩን ያክብር አያምሽ ከሌላ ሴት ጋር ያለውን ነገር ያቁም ፋቅር ይስጠኝ እኔን ልጆቹን ቤቱን ይንከባከብ ነው ልክ ነሽ በሀይማኖት ብፀልይ ፀበል ተጠመቂ ትዳር በእምነት በፀሎት መታገዝ አለበት ችግራችሁ ተፈቶ መልካም ነገር ይግጠምሽ❤
አለምሰገድ አንተን አለመውደድ አለማክበር አይቻልም ስንት ህመም አለ በየቤቱ አይዞሸ ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነትሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን የልጆቹ ነጋቸው የያሳስባል በዚህ ቤት የሚያድጉ ልጆች አድገው የሚያፈሩት ፍሬ ያስጨንቃል ሳይገፋ የተዘራባቸውን አላስፈላጊ ዘር በፍቅር ንቀይላቸው
አለምሰገድ ምናለ እንዳንተ ቁጭ ብሎ የሚሰማኝ እህ ብሎ የሚያደምጠኝ የተረጋጋ ሰው ከጎኔ ቢኖር 😥
የአለም ሰግድ አድናቂዎች የት ናቹ። ዎጎኖቼ አኔ ቡዙ አማውራው ሚስጥረ አልኝ አግዙኝ አዚህ ሚድና እንደቀረቡ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏።
❤❤
ስልክ ቁጥሩ ከስር አለልሽ እኅት
@@yekanubelaye6329ምንላግዝታክሲልላክ😂😂
@@yese7783 አንዳንድ ሰው ግን ክፉ ነው😅
@@ዘ-ታቦር እኔንንው
ተባረኪ አዋቂ ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ
❤አለምሰገድ ክበር በጥሞና አድምጠህ የምትረዳውን ነገር ሳላደንቅ አላልፍም
ጅግና ነሽ
ለጋዜጠኛዉ አድናቂ ነኝ❤❤
ምን አይነት በትእግስት በእርጋታ በማስተዋል ፈጣሪ የሞላት እውነተኛ ሴት ናት ይህች❤ሴት በዚህ ሕይወቷ በፀሎት ወደ ፈጣሪዋ በትተጋ በጣም መልካም ውጤቶች ከእግዚአብሔር ታገኛለች ፈጣሪ ማስተዋል የበለጠ ትእግስት ይስጣት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛት ሁሉም በእሷ ቦታ ብትሆኑ?😭😭😭
የኔናት ተጎድታለች አላህ ያግዝሽ የኔ ናት አይዞሽ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም🙏
Ayzoch Ehte Egiziabher Yagizachu 🙏🙏🙏
እንደኔ መፋታት ብትችሉ ጥሩ ነው። ለህይወትሽ ያሰጋሻል። ልጆችሽም ሊጎዱብሽ ይችላል።
በዝህ ኘሮግራም ብዙ ተምሬበታለሁ ለጋዜጠኛዉ ትልቅ ክብር አለኝ
ትዳርሽ ላይ አማች ከገባች ነገሩ አለቀ ማለት ነው የኔ እህት ስለዚህ እራስሽን መርምሪ የሄ መተት ነው እኔለየም ተጫውተውብኝ አልቅሼ አልቅሼ ነው ፈጣሪ ከዚህ ሕይወት ያወጣኝ እህቴ ቤተክርስትያን ሄደሽ ፀልይ ሌላው ፀበል ውሰጂው 😢😢😢😢 አማችሽ ነች የዚህ ሁሉ ጠንሳሽ ሌላው የኔ ወንድምም ይህው 4 ልጆቹን በትኖ ከሚስቱ ተፋቶ ልጆቹ እንዳልሆኑ ሆነው ቀርተዋል አማችሽን መርምሩ እናቴ ፀበል ሂጂ
ወዴ እመቤታችን ጸልይ አንች ጋና ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አይዞሽ
አለም ሰገድ የመጠጥ በሽታ ያለባቸው ሁለት ባህሪ ነው አላቸው ሰውየው በሽታውን ተረድቶ ህክምና ካልወሰደ ውጤቱ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ
እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
በጣም በጣም ነው የሚሳዝነው ትክክል ነው ፀበል ያስፍልገዋል አንቺም ትግስቱን ሰቶሻል ጎሽ ለልጆ ስትል ተጎዳች ልጆቹ ደሞ ሁለት ቤት ይሆንባቸዋል እኞ አልገባን አለመቀበል የሆነ ስይጣን አለ በቤቱ ውስጥ ከቻልሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ እንግዴ አንድነገር እኔ ጤና ሰላል ስማኔ ፀበል ውሰደኚ በይው ጋዜጠኞም በጣም በጣም የሚደነቅ ነው አቦ እግዛቤር ይርዳቹ እጠብቃለሁኚ ጥሩ ዜና እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን
አለምየ አንተ የእውነት አዳማጭ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ😍😍😍
ጎብዝ እናት ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ::
ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከባድ ነዉ በጣም😢😢😢
በስመ አብ የእኔ ባል በድብቅ አግብቶሽ ይሆን ?? ታሪካችን አንድ ነዉ። አይዞሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይምራሽ የኔ እህት ጊዜ ለራስሽ ውስጅ አንቺ ስትበረቺ የሒደ እያነባ ይመለሳል የእውት ታመሰግኚኛሽ ባክሽ ለራስሽ ፣ለራስሽ ፣ጊዜ ውስጂ ፡፡፡፡፡፡፡፡ ልታገኒን ከፈለግሽ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ አንሽ ደህና ስትሆኝ ነው ለልጆችሽ የምትኖሪ ይህ ሰው ጥቃት እንዳያደርስብሽ እሰጋለሁ ።ብዙዎች "ታገሽ፣ነገ ይቀየራል ፣ለልጆችሽ ስትይ ቻይ " እየተባሉ ህይወታቸውን ያጣሉ ስለዚህ ብትረራቁ መልካም ነው ቢወድሽ ይቀየር ነበር ።እሱም መንፈሳዊ ህክምና ያስፈልገዋል እስከመቼ ሰው በሱስ ይደበቃል ።ንስሐ ፣ፃም ፀሎት ስግደት ካልሆነ አይቀየርም ።በአለማዊም የስነልቦና አማካሪዎችን ያናግር ኦህህህህህ ይከብዳል
She is so mature 👍👍
በጣም ስርዓት ያላት ልጅ በጣም ደስ ነው የምትይው እግዚአብሔር ይጠብቃችው ከነልጆችሽ
በእውነት ማሰተዋል ይሰጣቹ ልጆች በጣም ያሳዝናሎ ቤተሰብ አጠገብ ሆኖ የዚህን ያህል ሰቃይ ከባድ ነው በሰደት ግን ባሎቻችን ናቸው እናት አባት ሆነው የሚያርሱን በአንዳንድ አላሰተዋይ ባሎች ሁሎም ሲነኩ ግን ያማል
ልጆችሸን እናትሸ ጋ አሰቀምጠሸ ባለቤትሸን እንደምንም አባብለሸ ፀበል ግቡ አንዳንድ የባል እናት ጤነኞች አይደሉም
የኔ ቆንጆ እረፍት የሚሰጠው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱን የግል አዳኝ አርገሽ ተቀበይው የቤተስብሽ ደስታ ሰላም የትዳርሽ ፍቅር ይመለሳል የመክርሽ ይሄ ነው የኔ ቆንጆ
የኔ ማር ልክ ነሽ ኢየሱስ አባቴ ትዳሬ እየሱስ አንተን በማወቄ ብዙውን በኢየሱስ ቻልኩት
በጣም አስተማሪ ሤት ነች አይዞሽ እህቴ ሁሉም መልካም ይሆናል።
የኔ እህት እውነቴን ነው የምልሽ አንድ የክፉ የጨለማ ሀይል እንዳለ ይሰማኛል እርግጠኛ ነኝ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ቸርች ሂጂ ወንድሜ እንዳለው ሁለታችሁም ፍቅር አላችው ለነዚህ ልጆችም ለራሳችሁም ቢሆን እንቆቅልሻችው የሚፈታእ መሀተቡን በፈታው. በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነውና ወ ቸርች ሂዱና ይፀለይላችው
እርግፍ አድርግገሽ ልጆችሽን ይዘሽ ኑሪ አንድ ቀን እንደ ውሻ እያነፈነፈ ይመጣል ያኔ ታድያ ሳቂበት ።
ምርጥ ሴት ነሽ መልካሙን ይግጠምሽ እህቴ😮
ውይይይይይይይይ የሤት ልጅ መከራ መቸ ነው የሚያቆመው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Belt setehone ena eraswan setatenker
ሁሌም እኛ የምናስበው እኔ ትክክል ነኝ ብለን ብቻ ስለሆነ ለመፍረድ የሱንም ሃሳብ መስማት ጥሩ ነው!
ትዳራችሁ ተስተካክሎ በፍቅር ትኖሩ ዘንድ ምኞቴ ነው
ኦኦኦ የራሴን ታሪክ ሰማውት በርቺ የኔ እህት
እኔም ገርሞኛል እንዳለ የኔ እይወት ነው ሁፍፍፍፍፍፍ መቃጠል
በጣም ጉበዝ እናት ነሽ። በርቺ
አቤት የኛ ሀገር ወንዶችና ሀኪሞች የሰው ሂወት ማበላሸት ስትወዱ ሆ ሁሉም ግን አይደለም በተለይ ልጆች ፊት መጥፎ ነገር ማረግ ያው አይታችሁ አድርጉ ተማሩ ማለት ነው እንካንም ሴቶች ሆኑልሽ
Balege new nege lijochu tilik sew yihonalu yafral yitsetsetal wendoch wetat endehonu yemikeru yimeslachewal siyareju new yeminekut. Koshtachew yirer ayiknachew
አንተን ጋዝጠኛ ብቻ ሳትሆን ምሪጥ ሳይክራትሰት ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
አለምዬ ምርጥ ሠው 🥰🥰🥰
ወይኔ እህቴ ውስጥሽ ቆስሏል እግዛብሔር ይርዳሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ልጆችሽን እናትሽጋ አድርገሽ ሰርተሽ አኑሪያቸው
እባካችሁ ወንዶች አባት መሆን ካልቻላቹ ትውልድ አታምጡ በቃ ህፃናትን አታሰቃዩ እህቶች ፈርዶብን😢😢😢 ኤጭ
አይዛሽ እህቴ ጠንክረሽ ማንነትሽ አሳይው ወንዶች እንዲ ናቸው በእጅ የእያዙት ወርቅ ሆኖበት ነው
የኔ እህት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭና ለትዳርሽ መፍትሄ ታገኛለሽ ሌላ ምንም መፍትሄ የለውም አለማዊ ህይወትሽን ተወት አድርጊና ወደ መንፈሳዊ ነገር ተከታተይ ወላዲተ አምላክን አጥብቀሽ ተማፀኛት እሽ እህት አይዞሽ
መፍትሄው ኢየሱስ ነዉ
የኔ ውድ በትክክል ነሸ መምህር
ተሰፍዬን ገጠመኝ አዳምጭና 🙏
ብቻ ቤት ይቁጠረው የወንዶችን ነገር እግዚያብሔር ፍርድ ይስጥ ደግሞም ይፈርዳል የሚሰማው አያምር የሚታየው ደስ አይል አቤቱ ጌታሆይ በጨለማ ብርሃን ያለህ አንተው ፍረድ😢😢😢
በጣም አደነቅኩሽ! ወደድኩሽ እህቴ!። ጌታ ይርዳሽ!። ስልክሽን ባገኘው ደውዬ አገኝሽ ነበር!
You are matured my dear be strong for childrens !!!
እህቴ በጣም ጀግና ነሽ ግን እኔ ግን የምክርሽ ገጠመኝ አዳምጭ መምህእር ተስፋዬ ይብላል ባልሽ ወዶ አይደለም እኛ ስዎች ከፍተናል መሬቱም ያልተሽጠው ችግር አለ እባክሽ ትዳርሽን አድኝ መምህእር ተስፋዬን አግኝ ፀበል ሂጅ ሱባዬ ግቢ ስገጅ ምልስ ታገኝለሽ ቅድስ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
አለም ሰገድ ወንድሜ ምን አይነት ትእግስት ነው ያለህ መታደል ነው ይህ ቤተሰብ ጥሩ ባለሞያ አማካሪ ያስፈልጋቸዋል
በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ አይዞሽ እህቴ❤❤
የኔ ውድ እህት የባለቤትሽ ቤተሰቦች ምን አልባት የባእድ አምልኮ. እንዳለ. ስሚኝ እማ አንቺ ጎበዝ ነሽ መጀመሪያ. ንስሀ ግቢና. ጸልይ ጻድቃኔ ማርያም ህጂ ጸበል ተጠመቂ ልጆችሽን ይዘሽ ህጂ ሁላችሁም ተጠመቁ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ እመብዙሀን ትርዳሽ አይዞሽ😢 ትዳር በጣም ፈራሁ😢
ድባቴ የሚባለው ህመም ውስጥ ይመስላል ያለሽው። የስነ ልቦና ባለሙያዎች ማማከር መልካም ነው ❤
ትክክል
የምርም ወሬማ አንቺ አውሪ አሉኝ ጓደኞቻችን ብለሽ ነበር ❤❤❤❤የምርም በደረጃ እርትብ ያለ ወሬ ነው ያወራሽው❤❤❤❤እኔ እንዲህ እረጅም ወሬ በስርአት ማውራት ችሎታ የለኝም ተበድዬ እንኳን ችግሬን ለሰው መግለፅ አልችልም❤❤❤❤ ብፅፍ ይሻለኛል መሰለኝ ❤❤❤እና የኔ ቆንጆ ለልጆችሽ ስትይ አሁንም ተጎጂ አሁንም ሞክሪ ሁሌም ይህ ይቅርታ ልብ ይኑርሽ ለልጆችሽ ለልጆችሽ ተጎጂ ሁለታችሁም ወደባለሙያ ሂዱ አይለያችሁ አምላክ❤❤❤❤❤
በጣም ልባም ልጅ ናት። ፈጣሪ ይርዳሽ