ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
😢ታሪኩ ያሳዝናል አያ ትርፌ እና ውባለም❤ ኤፍሬም ያተንሙዚቃ እኳን ያፈቀረ ያላፈቀረ ያስፈቅራል😢😢😢😢😢😢
እኔ አበበ መለሰ ቃለመጠይቅ ከሰማው በዓላ እኔን ዘፈን ስሰማ መላ ሰውነቴን ይወረኛል ኤፊሬም ዘፈኖች ከልጅነቴ ጀምሮ በሀዘም በደስታም ውስጤ ይኖራል
በጣም የምወደው ዘፈን ምነው የዛ ዘመን ትውልድ በሆንኩ ያስብለኛል
አይዞኝ
ሃሃ አብርን አይዞን
ልጄ ይዛ ኮበለለች ባዶ ቤት ዘግቼ ከማለቅስ ምን አለኝ 😢😢😢😢 ይህ በሂወቴ የገጠመኝ ፈተና ነው መፅናኛዬ ነው ይህ ሙዚቃ
~መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው ~"ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽውብአለም ተመለሺ" (የአበበ መለሰ) እውነተኛ ታሪክትልቅ ሰውዬ ናቸው ፡ በናዝሬት አንድ መዝናኛ በር ላይ ቆመው ይለምናሉ " ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው አግዙኝ "......በቦታው የነበረው በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ታላቅ ስም ያለው የዜማው ምንጭ አበበ መለሰ ይህንን የሰውየውን ድምፅ ሲሰማ ደነገጠ ። በርግጠኝነት ይህንን ድምፅ ያውቀዋል ። .......እና ለማረጋገጥ እርዳታ ይጠይቁ የነበሩትን ሰውዬ አተኩሮ እያያቸው አባቴ ምን ሆነው ነው ሲል ጠየቃቸው ። ሰውየው ለአንድ ጉዳይ ከሚኖሩበት ቦታ መጥተው አሁን መመለሻ አጥተው እንደተቸገሩ ነገሩት ።.........አበበ አሁን እርግጠኛ ሆነ ። ይህ ድምፅ የአያ ትርፌ ድምፅ ነው ። እና ወንበር ስቦ ካስቀመጣቸው በኋላ ይጠይቃቸው ጀመር ።አባቴ ፡ ስምዎት አያ ትርፌ ነው አይደል አዎ አሉ ጎጃም ውስጥ የጁቤ አይደል የሚኖሩት ልክ ነህ ልጄ እኔ አበበ እባላለሁ ፡ ከአመታት በፊት እርሶ ቤት እመጣ ነበር ፡ አያ ትርፌ አላስታወሱትም ።አበበ ግን በደንብ አውቋቸዋል ። እኚህ አሁን ከሀገራቸው ወጥተው መመለሻ በማጣት ሲለምኑ ያገኛቸው ሰው ፡ የጮማው ጌታ አያ ትርፌ ናቸው ። እኚህ ሰው አደለም ለራሳቸው ለሰውም ይተርፉ የነበሩት ፡ ጥብስ ከጥሬ እያበሉ ለወራት እንግዳቸው አድርገውት ነበር ።....ከብዙ አመታት በፊት በ1974 አ/ም ላይ ፡ ታዋቂው የያኔው ወጣት አበበ መለሰ ፡ የገጠሩን ህብረተሰብ ለማስተማርና ለመርዳት ሲባል ታውጆ በነበረው ዘመቻ ምክንያት ጎጃም ውስጥ የምትገኝ የጁቤ የምትባል ከተማ ዘምቶ እያለ ነበር እኚህን ሰው የሚያውቃቸው ።.....አያ ትርፌን የዛኔ ሲያውቃቸው ፡ የሞላ ኑሮ ያላቸው ፡ ወጣት ከምትባል ሚስታቸው ጋር በፍቅር የሚኖሩ ፡ ሰው ወዳጅ ፡ ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው ፡ ነበሩ ።....ዛሬ ሀገራቸው መግቢያ አጥተው ፡. ... በችግር ከስተው እና ጠቁረው ፊቱ ቆመው ሲለምኑ ድንገት ያገኛቸው አያትርፌ ወዛቸው የሞላ ፡ ደስተኛ ትዳር ፡ ውብ የሆነች ሚስት የነበራቸው ፡ የተከበሩ አባወራ ነበሩ ።......አበበ ሰውየውን አጠገቡ አስቀምጦ የትና መቼ ያውቃቸው እንደነበር ነገራቸው ። ለመሆኑ ለምን መጥተው ነው አይ ታሪኩ ብዙ ነው ልጄ ብለው ይነግሩት ጀመር ፡ አያ ትርፌን ከቀዬያቸው አርቆ ፡ ለችግር የዳረጋቸው የሚወዷት ሚስታቸው ሳይታሰብ ከቤት መጥፋት ነበር ።......ድንገት አንድ ቀን ከእርሻ ውለው ቤት ሲመለሱ ፡ ያቺ ምድጃውን ለኩሳ ፡ ቡና አቅርባ ፡ ቤቱን አሙቃ ትጠብቃቸው የነበረች ሚስታቸው ውባለም ፡ የለችም ።.....ትመጣለች ብለው ጠበቋት ።.....ውባለም ርቃ ሄዳለች ።.........ካሁን አሁን ፡ ከዛሬ ነገ ትመለሳለች ብለው በር በሩ የሚያዩት አያ ትርፌ ፡ የውባለም መቅረት እውን ቢሆን እሳቸውም በራቸውን ዘግተው ፍለጋ ወጡ ።...........አዲስ አበባ ታየች ሲሉ አዲስ አበባ ሄደው ውባለሜን አያችሁ ወይ ሲሉ በከንቱ ደከሙ ።....ሀረር ታየች አሏቸው ......አያትርፌ ፡ ውቧ ሚስታቸው ውባለም ታይታለች ወደተባለበት ሀረር ተጓዙ ፨....የለችም ።......በዚህ መሀልም እህልና ከብቶቻቸውን ሽጠው የያዙት ገንዘብ አለቀ ።እንደምንም አዳማ ደረሱ ፡ ...የሞላ ኑሮ የነበራቸውን ፡ እኛ የተከበሩ ሰው ፡ ችግር አሸንፎ የሰው ፊት እንዲያዩ አደረጋቸው ።.....በዚህ ሁኔታ ፡ ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው እያሉ ሲለምኑ ከአመታት በፊት መልካም ያደረጉለት አበበ መለሰ ጋር ተገናኙ ።....አቤ ይህንን አሳዛኝ ታሪክ ከሰማ በኋላ አያትርፌን ሳንቲም ሰጥቶ አልሸኛቸውም ። ይዟቸው ያረፈበት ቦታ ሄደ ፡ ተጎሳቁለው የነበሩት አያ ትርፌ ፡ ሻወር ወሰዱ ፡ ልብሳቸው በአዲስ ተቀየረ ።....ድንገት ሳያስቡት አይዞት አባቴ የሚል ሰው አገኙ ። በአንድ ወቅት ያደረጉት መልካም ስራ ስንቅ ሆኖ ፡ ከዚህ መልካም ሰው ጋር አገናኛቸው ።አበበ መለሰ አያ ትርፌን በዚህ ሁኔታ ካስተናገደ በኋላ ፡ የትራንስፖርት ብቻ ሳይሆን ፡ ኑሯቸውንም ሊደጉም የሚችል ብዙ ገንዘብ ሰጥቶ ልብሳቸውን ቀያይሮ ፡ ወደሀገራቸው ሸኛቸው ።..........አበበ መለሰ አያ ትርፌን ወደ ሀገራቸው ከሸኘ በኋላም የሳቸው ነገር ከውስጡ ሊጠፋ አልቻለም ። እና ይህንን አሳዛኝ የአያ ትርፌንና የውባለምን የፍቅር ታሪክ በዜማ ለመስራት ተነሳ እና ሙዚቃ ለመስራት አብሮት አዳማ የነበረው ድምጻዊ ቴዲ ታደሰ እንዲዘፍነው አንድ ዜማ ሰራ ።.....ይህ ከቴዲ ታደሰ ተወዳጅ ስራዎች መሀከል አንዱ የሆነው ውባለም ናፈቅሽኝ የሚለው ዜማ የተሰራው በዚህ ሙድ ነበር ። ሆኖም ይህንን ዜማ የሰራው አቤ ፡ ግጥሙን እንዲሰራ ለይልምሽ ሰጠው ።ይህ ዜማ ሲወጣ አበበ መለሰ አሁንም በውስጡ ያለው ፡ የአያትርፌና የውባለም ነገር በግጥሙ እንዳልተገለፀ ተሰማው ፡ ምክንያቱም አያ ትርፌን ፡ ውባለምን በአካል የሚያውቀው እሱ ነው ። ሌላ ስራ ለመስራት አሰበ ።እና ለዝነኛው ኤፍሬም ታምሩ ውባለም ( ጎጆሽ ይሻላል ) የሚለውን ስራ ግጥሙንና ዜማውን ሰርቶ ሰጠው ። እንግዲህ በፊት በፊት ሙዚቃ የሚሰራው በዚህ መሳይ ጥልቅ ስሜቶች ነበር ።........የፍቅርን ሀያልነትና ፡መልካም ስራ አንድ ቀን ሊከፍል የሚችል መሆኑን የሚያሳይ ህያው ታሪክ ።Bar code Augest 1 2024 deal
J'adore j'adore 🤍merci pour votre témoignage
❤❤❤
@meskeremsaunier4216 j'adore aussi.
@@yaredadmasu-i5e wow c'est magnifique histoire de amour 💞 merci beaucoup pour nous raconterais le origine de chanson formidable .🙌
THANK YOU VERY MUCH! እጅግ በጣም አሳዛኝና የሰውን ጥልቅ ስሜት የሚገልጽ ዘፈን፣ ዜማ ነው። ታሪኩን ከሰማሁ በኋላ አበበ መለሰን እጅግ በጣም አድርጌ አከበርኩት፣ ድሮም አድናቂው ነኝ። አንተም ይህንን መረጃ ስላጋራኸን ተባረክ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ጋር ያድልህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
ይን በተለይ ለእኔ በጣም ሆድ የሚያስብሰኝ ፖርት ነዉ። በብ አዝናለሁ ስስማዉ ዉስጤ ቁስል አለኝ። ኤፍሬም የክፍለ ዘመኑ 1ኛነህ ሁሌም።
የጎጃሙ አያትርፌና የባለቤቱ የውባለም እውነተኛ ታሪክ
Can you share the story please
እወነተኛ ታሪክ ነዉ ከአንደቤቱ interview ስደረግ ስምቻለሁ
@@asegedbelete7844 ❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ. "ለውብዓለም".በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር.. በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው ..... "የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል ......... ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው ... አለም ነይ ገብል አለም አለም አለም ነይ እንድታግዥኝ ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ ውብዓለሜ ድረሽልኝ.. ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው .... ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽሁሉንም ትተሽ ተመለሽውብ ዓለም እባክሽጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽየደሃውትዳርሽ❤
@@abdulahiibrahim30060:47
Wow❤
እጅግ የሚገርም ታርክ ነው።አበበ ቃለ መጠይቅ ካደረገው የሰማሁት ነው የቴዎድሮስ ዘፈን ላይም አለ።እሱ ደበቀው።የራሱ ነገር ሳይሆን አይቀርም ።
አቤት ልጅነት በጣም ለብዙ ጊዜ ኤፍሬምን ከጓደኞቼ ጋር ሁኜ አስማው ነበር 20አመት ቢያልፈወም ትናንት ነው የሚመስለኝ
❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ. "ለውብዓለም".በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር.. በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው ..... "የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል ......... ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው ... አለም ነይ ገብል አለም አለም አለም ነይ እንድታግዥኝ ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ ውብዓለሜ ድረሽልኝ.. ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው .... ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽሁሉንም ትተሽ ተመለሽውብ ዓለም እባክሽጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽየደሃውትዳርሽ❤
Enba new yemiyametaw alem godolo nechiko ufffffffff😢😢😢
wow
ዋውውውው እንዲህ አይነት ለጆሮ የማይጎረብጡ እና ትዝታን አሸክመውን ለሚኖሩ ጥዑመ ዜማዎች እንዲህ አይነት ማብራሪያ ሲሰጠን ይበልጥ ስቃያችን ያበዛዋል ግን ደግሞ ደስ የሚል ስቃይ❤❤❤❤❤❤
wow በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እንደዚህ አልጠበኩትም ነበር ግን እምወደው ዘፈን ነው😭😭😭
Ye unat terk
እንደኔ እሳካሁን ይሄን ሙዚቃ የሚሰማ Like 10/08/2016 አሹ ገብሪይ ነኝ ከ ራያ ዓዘቦ❤❤❤
ኦኔ አለሁ8/11/2016
02/05/17 in memeory of wubalem...ende adis listening....deep message...
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተደረሰ መሆኑ ደግሞ ልብን ደስስስስስ ያሠኛል❤❤❤
በአለሽበት ሰላም ሁኝ እኔ ደስተኛ ነኝ ምክኒያቱም የአንቺ ደስታ ነው የምፈልገው እናቴ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ ኤፍዬ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😍
ephrem ቆይ በምን ቃል ልግለፅህ ልዩ ነህ
ይዝፈን ኤፍሬም እኔ ሁልግዜም ልቤ ውስጥ ነው I wish you well
ሁሌም ቢሆን በእዚህ ሙዚቃ እህቴን ሳስታውስ እኖራለሁ። ዘላለም ኑሪልኝ
ሺ ያኑርልን ኤፉ
የእውነተኛ ፍቅር ምስክር የሆነ ዘፈን
ደሴ ምንላርግህ ነፍስህን በገነት ያኑር እግዚአብሔር ❤ ይህንን ዘፈን ለሰርክአዲስ ነው ትለኝ ነበር 😂
Ene eritrwi neng ye amara hezb betham now mewedow betelay gojam❤❤❤
ዘመን ተሻጋሪው ትውስታ .....
እኔ በስደት አገር ነኝ ሙዚቃውን ስሰማው በሃሳብ ተውጬ አገሬ እገባለሁ
በመጨረሻም ተገናኝተው ሦሰት ልጆች ወልደዋል
እውነት ?
ፈጠራ አታውራ
እረ ተው ፊልም አደረከው
እጅግ ይገርሜል እውነተኛ ታሪክ።
ሮሀባዶች ውስጤናቹ እፍሬም የሙዚቃ ለዛ ባተነው የሚያምረው እኮ
ኤፍሻ ሁለም ኑርልን
ይህ እውነት የነበረ ትዝታ የሆነ ትካዜ የፈጠረ ኑዛዜ ሚመስል የሙዚቃ ህይወት ታሪክ ነው እናመሰግናለን
❤❤❤ አይ ያ ግዜ እንደ ቀልድ አለፈ ❤
ኤፋሬምን ሳስብ ያሣለፋሁት ጊዜ ይመጣብኛል
የልጅነት ዘመን ጊዜን ወደሁዋላ ወስዶ በሰመመን ባህርውስጥ ዝፍቅ አድርጎ በሀሳብ ባህር ውስጥ ከቶ የሚያፈዝ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ተወዳጅ የኤፍሩ ሙዚቃ ነው።
Légende , kourou , Shebela , Zenckata , konjo , Talentd Man Adorable merci Monsieur Ephereme Tamerue 💚💛❤️😍🥰
የራሴን ሕይወት ነው የዘፈንካው የመጀመሪያ ባለቤቴ አሁን ኖርዌይ እየኖረች ነው ተመላሽ እየላኩ ነው
Ayzon wondeme, i feel you! Gin ezi Norway 6 were chelema...beza lay beredo (snow) eyezakech tenoralech.
❤የትዝታሙዚቃ ❤❤❤
ኤፍሬም ታምሩ!!!!
እንደ እኔ 2017 የሰማዉ❤❤❤
በተለይ እሄን ሙዚቃ ዝናብ እየዘነበ የምትሰማዉ ከሆነ እመነኝ ወደ ማታቀዉ አለም ይወስድካል ኤፍሬም ትለያለክ በተለይ ታሪኩን ስትሰማዉ ዋዉዉዉ
ስወደው ❤❤❤
ተመለሺልኝ 2017 ጥር 16
አዪ የዛ ዘመን ፍቅር 😢😢😢
የኮርክ ሰው ሲያፈቅር እስከ ሞት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Based on true story. I wonder where is that guy and woman now days... sweet music
Yemigerm new Abebe Melese tarikun bayaweraw nuro enem ende adis felge balsemawt, respect to Abebe Melese 🙏🙏.
Timeless voice❤❤❤
my always best music 😢
I remember this when I was a child 19th
REMIND ME A CHILDHOOD LIFE IT WAS A GOOD TIME 💞💕💚💛🧡🙏🙏👌👌
Very heart touching music
በጣም ነው ምወደው
Legend Epheram
ውይ ኤፍሬም ትዝታታታ
ይህ ታሪክ ስሰማ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም❤❤❤❤😂😂😂
ፍቅር ለዘላለም ይኑር
ተው እንጅ ወገን ልታሳብዱን ነው እንዴ
አይትዝታ. መቸም የማንረሳው
@ fggud3270 Ye Ephereme Tamerue zefen never ever daying Laike a wine 🍷🍷🍷🍷
አቤ እናመሠግናለን
የምሀሪንሙናወችንዝቃእንዴትላግኘው90
ሁል ጊዜ አዲስ
Betam yemwedewu music
ሰላንተ ሳሰብ እውነት አዝናለሁ ጥሩ ትዝታዬን አጥፍተኸዋል እርግጠኛ ነኝ በህይወትህ እምትፈልገው ቦታ ላይ ደርሰህ ይሆናል ግን ያን ፍቅር ትናፍቀዋለህ
ድሮ ነበር ፓስታ አለ አጎቴ
አክሊሉ የሠጠዉ ዘፈን😊
አበበ መለሰ ነዉ የሰጠው ::
Viva gojjam and Godrej home of egetoch gojjam
My ever best music. Ever and ever
ውብዓለም ግን ለምን አትመጭም??
احسن اغاني
Gena getimun salsemaw zemaw enen gedelgne mn ayinet zefagne new gn hiwotn yabelashew yihe zefen new sekaram yaregegne yihe zefen new ufffff efhrem
Anyone here 2024?
ጠዋት 1 ማታ 1
Rx- ጎጆሽ ይሻላል Bid for all your life.
Ewnatenw tegbezwlge❤❤
kinge of the kinge
አበበ መለሰ ምስራቅ ጎጃም ኮርክ መምህርነት ተመድቦ ጫት የሚቅምበት ቤት ያጣል። ከዚያም አያ ትርፌ የትምህርት ቤቱ ጥበቃ ጥበቃ ጫት እያመጣለት ውባለም ቡና እያፈላች አበበ መለሰ ተቀይሮ አ.አ እስከሚቀየር ድረስ ድረስ እነሱ ቤት በቆየበት ጊዜ የአያ ትርፌና የውባለም ፍቅር ያስቀና ነበር። አበበ መለሰ አ.አ እየኖረ አያ ትርፌ ውባለም ጠፍታው ሲፈልግ አበበ መለሰ ያገኘዋል። የዘፈኑ መነሻ ይሄው ነው።
ታሪክ አታበላሽ እውነታው ይሄ አድለም የምን ጫት ነው ምታወራው?
በዚያን ጊዜ ጎጃም ጫት ነበር ግን ? ጫታም ?
@@melesesisay6679እንኳን ያኔ አሁንም በወል አይታወቅ እንዲሁ ስም ማጥፋት ነው እንጅ!
እንደሱ አይደለም ከባለታሪኮቹ እንሰመሁት ግን አንተ እንዳለከው ቢሆን እንኳ ዘፈኑን ከመወደድ አያግደው የዘፈኑ መነሻ አዎቂው
@@Zenegnaw መስሎሀል?😭
😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ትዝታ
Yetm yhuen zefnotal bene hasab e t lesu tkkle lene degmo ¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿
Thank you my beautiful family's 💋💋💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹💋☝️☝️☝️☝️
Mebrat ende shuma gojam
ትዳር. መመስረት. Nafeqeny💕💕💕💕💕💕💕💕.
hulem behon ye efrem musica hiwot nw
😔😔😔😔😔🤣yemri kefagn enem 😭😭😭😭😭😭
ኧረ ነይ ተመለሺ😊😊
ትክክል
19 85 yematrik teftagoch honen kebad tezeta yasalfenbet uufff ya zemne endaite yersal
Yilma gebreab ena abebe melese ye kiflezemenu gitim ena zema jegnoch nachew be minab eko enafekir nber
❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትዝአለኝጎጃምእድሜለአብይ
በቃ ነገር ሁሉ ውሰጥ አብይ ካልገባ አይሆንም ማለት ነዉ ኤፍሬም ይህን ድንቅ ዘፈን የዘፈነዉ በ1985 ዓ ም አንተና ቢጤዎችህ ክልሉን ያመሣችሁት ዘንድሮ ምን አገናኘዉ ወሬኛ ነህ።።
lezelaleme nureleye
የገጠር ልጅ ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Efu yhe zefen yeand sew tarik new ende???
Awo ewentenga tarik nw
Ewantun zefen
እውነት ነው። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።
@@thedarkknightclipss awo betame keholome sew hewete gare yeteyayeze new
😢😢😢😢😢😢
ይነዝራል
Ytenanekegnal
😢💔💔
Based on Atrue story
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹💊💊💊
❤❤❤❤
😢ታሪኩ ያሳዝናል አያ ትርፌ እና ውባለም❤
ኤፍሬም ያተንሙዚቃ እኳን ያፈቀረ ያላፈቀረ ያስፈቅራል😢😢😢😢😢😢
እኔ አበበ መለሰ ቃለመጠይቅ ከሰማው በዓላ እኔን ዘፈን ስሰማ መላ ሰውነቴን ይወረኛል ኤፊሬም ዘፈኖች ከልጅነቴ ጀምሮ በሀዘም በደስታም ውስጤ ይኖራል
በጣም የምወደው ዘፈን ምነው የዛ ዘመን ትውልድ በሆንኩ ያስብለኛል
አይዞኝ
ሃሃ አብርን አይዞን
ልጄ ይዛ ኮበለለች ባዶ ቤት ዘግቼ ከማለቅስ ምን አለኝ 😢😢😢😢 ይህ በሂወቴ የገጠመኝ ፈተና ነው መፅናኛዬ ነው ይህ ሙዚቃ
~መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው ~
"ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
ውብአለም ተመለሺ"
(የአበበ መለሰ) እውነተኛ ታሪክ
ትልቅ ሰውዬ ናቸው ፡ በናዝሬት አንድ መዝናኛ በር ላይ ቆመው ይለምናሉ " ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው አግዙኝ "
......
በቦታው የነበረው በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ታላቅ ስም ያለው የዜማው ምንጭ አበበ መለሰ ይህንን የሰውየውን ድምፅ ሲሰማ ደነገጠ ። በርግጠኝነት ይህንን ድምፅ ያውቀዋል ።
.......
እና ለማረጋገጥ እርዳታ ይጠይቁ የነበሩትን ሰውዬ አተኩሮ እያያቸው አባቴ ምን ሆነው ነው ሲል ጠየቃቸው ። ሰውየው ለአንድ ጉዳይ ከሚኖሩበት ቦታ መጥተው አሁን መመለሻ አጥተው እንደተቸገሩ ነገሩት ።
.........
አበበ አሁን እርግጠኛ ሆነ ። ይህ ድምፅ የአያ ትርፌ ድምፅ ነው ። እና ወንበር ስቦ ካስቀመጣቸው በኋላ ይጠይቃቸው ጀመር ።
አባቴ ፡ ስምዎት አያ ትርፌ ነው አይደል
አዎ አሉ
ጎጃም ውስጥ የጁቤ አይደል የሚኖሩት
ልክ ነህ ልጄ
እኔ አበበ እባላለሁ ፡ ከአመታት በፊት እርሶ ቤት እመጣ ነበር ፡ አያ ትርፌ አላስታወሱትም ።
አበበ ግን በደንብ አውቋቸዋል ።
እኚህ አሁን ከሀገራቸው ወጥተው መመለሻ በማጣት ሲለምኑ ያገኛቸው ሰው ፡ የጮማው ጌታ አያ ትርፌ ናቸው ። እኚህ ሰው አደለም ለራሳቸው ለሰውም ይተርፉ የነበሩት ፡ ጥብስ ከጥሬ እያበሉ ለወራት እንግዳቸው አድርገውት ነበር ።
....
ከብዙ አመታት በፊት በ1974 አ/ም ላይ ፡ ታዋቂው የያኔው ወጣት አበበ መለሰ ፡ የገጠሩን ህብረተሰብ ለማስተማርና ለመርዳት ሲባል ታውጆ በነበረው ዘመቻ ምክንያት ጎጃም ውስጥ የምትገኝ የጁቤ የምትባል ከተማ ዘምቶ እያለ ነበር እኚህን ሰው የሚያውቃቸው ።
.....
አያ ትርፌን የዛኔ ሲያውቃቸው ፡ የሞላ ኑሮ ያላቸው ፡ ወጣት ከምትባል ሚስታቸው ጋር በፍቅር የሚኖሩ ፡ ሰው ወዳጅ ፡ ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው ፡ ነበሩ ።
....
ዛሬ ሀገራቸው መግቢያ አጥተው ፡. ... በችግር ከስተው እና ጠቁረው ፊቱ ቆመው ሲለምኑ ድንገት ያገኛቸው አያትርፌ ወዛቸው የሞላ ፡ ደስተኛ ትዳር ፡ ውብ የሆነች ሚስት የነበራቸው ፡ የተከበሩ አባወራ ነበሩ ።
......
አበበ ሰውየውን አጠገቡ አስቀምጦ የትና መቼ ያውቃቸው እንደነበር ነገራቸው ።
ለመሆኑ ለምን መጥተው ነው
አይ ታሪኩ ብዙ ነው ልጄ ብለው ይነግሩት ጀመር ፡ አያ ትርፌን ከቀዬያቸው አርቆ ፡ ለችግር የዳረጋቸው የሚወዷት ሚስታቸው ሳይታሰብ ከቤት መጥፋት ነበር ።
......
ድንገት አንድ ቀን ከእርሻ ውለው ቤት ሲመለሱ ፡ ያቺ ምድጃውን ለኩሳ ፡ ቡና አቅርባ ፡ ቤቱን አሙቃ ትጠብቃቸው የነበረች ሚስታቸው ውባለም ፡ የለችም ።
.....
ትመጣለች ብለው ጠበቋት ።
.....
ውባለም ርቃ ሄዳለች ።
.........
ካሁን አሁን ፡ ከዛሬ ነገ ትመለሳለች ብለው በር በሩ የሚያዩት አያ ትርፌ ፡ የውባለም መቅረት እውን ቢሆን እሳቸውም በራቸውን ዘግተው ፍለጋ ወጡ ።
...........
አዲስ አበባ ታየች ሲሉ አዲስ አበባ ሄደው ውባለሜን አያችሁ ወይ ሲሉ በከንቱ ደከሙ ።
....
ሀረር ታየች አሏቸው
......
አያትርፌ ፡ ውቧ ሚስታቸው ውባለም ታይታለች ወደተባለበት ሀረር ተጓዙ ፨
....
የለችም ።
......
በዚህ መሀልም እህልና ከብቶቻቸውን ሽጠው የያዙት ገንዘብ አለቀ ።
እንደምንም አዳማ ደረሱ ፡
...
የሞላ ኑሮ የነበራቸውን ፡ እኛ የተከበሩ ሰው ፡ ችግር አሸንፎ የሰው ፊት እንዲያዩ አደረጋቸው ።
.....
በዚህ ሁኔታ ፡ ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው እያሉ ሲለምኑ ከአመታት በፊት መልካም ያደረጉለት አበበ መለሰ ጋር ተገናኙ ።
....
አቤ ይህንን አሳዛኝ ታሪክ ከሰማ በኋላ አያትርፌን ሳንቲም ሰጥቶ አልሸኛቸውም ።
ይዟቸው ያረፈበት ቦታ ሄደ ፡ ተጎሳቁለው የነበሩት አያ ትርፌ ፡ ሻወር ወሰዱ ፡ ልብሳቸው በአዲስ ተቀየረ ።
....
ድንገት ሳያስቡት አይዞት አባቴ የሚል ሰው አገኙ ። በአንድ ወቅት ያደረጉት መልካም ስራ ስንቅ ሆኖ ፡ ከዚህ መልካም ሰው ጋር አገናኛቸው ።
አበበ መለሰ አያ ትርፌን በዚህ ሁኔታ ካስተናገደ በኋላ ፡ የትራንስፖርት ብቻ ሳይሆን ፡ ኑሯቸውንም ሊደጉም የሚችል ብዙ ገንዘብ ሰጥቶ ልብሳቸውን ቀያይሮ ፡ ወደሀገራቸው ሸኛቸው ።
..........
አበበ መለሰ አያ ትርፌን ወደ ሀገራቸው ከሸኘ በኋላም የሳቸው ነገር ከውስጡ ሊጠፋ አልቻለም ። እና ይህንን አሳዛኝ የአያ ትርፌንና የውባለምን የፍቅር ታሪክ በዜማ ለመስራት ተነሳ
እና ሙዚቃ ለመስራት አብሮት አዳማ የነበረው ድምጻዊ ቴዲ ታደሰ እንዲዘፍነው አንድ ዜማ ሰራ ።
.....
ይህ ከቴዲ ታደሰ ተወዳጅ ስራዎች መሀከል አንዱ የሆነው ውባለም ናፈቅሽኝ የሚለው ዜማ የተሰራው በዚህ ሙድ ነበር ።
ሆኖም ይህንን ዜማ የሰራው አቤ ፡ ግጥሙን እንዲሰራ ለይልምሽ ሰጠው ።
ይህ ዜማ ሲወጣ አበበ መለሰ አሁንም በውስጡ ያለው ፡ የአያትርፌና የውባለም ነገር በግጥሙ እንዳልተገለፀ ተሰማው ፡ ምክንያቱም አያ ትርፌን ፡ ውባለምን በአካል የሚያውቀው እሱ ነው ።
ሌላ ስራ ለመስራት አሰበ ።
እና ለዝነኛው ኤፍሬም ታምሩ ውባለም ( ጎጆሽ ይሻላል ) የሚለውን ስራ ግጥሙንና ዜማውን ሰርቶ ሰጠው ።
እንግዲህ በፊት በፊት ሙዚቃ የሚሰራው በዚህ መሳይ ጥልቅ ስሜቶች ነበር ።
........
የፍቅርን ሀያልነትና ፡መልካም ስራ አንድ ቀን ሊከፍል የሚችል መሆኑን የሚያሳይ ህያው ታሪክ ።
Bar code Augest 1 2024 deal
J'adore j'adore 🤍merci pour votre témoignage
❤❤❤
@meskeremsaunier4216 j'adore aussi.
@@yaredadmasu-i5e wow c'est magnifique histoire de amour 💞 merci beaucoup pour nous raconterais le origine de chanson formidable .🙌
THANK YOU VERY MUCH! እጅግ በጣም አሳዛኝና የሰውን ጥልቅ ስሜት የሚገልጽ ዘፈን፣ ዜማ ነው። ታሪኩን ከሰማሁ በኋላ አበበ መለሰን እጅግ በጣም አድርጌ አከበርኩት፣ ድሮም አድናቂው ነኝ። አንተም ይህንን መረጃ ስላጋራኸን ተባረክ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ጋር ያድልህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
ይን በተለይ ለእኔ በጣም ሆድ የሚያስብሰኝ ፖርት ነዉ። በብ አዝናለሁ ስስማዉ ዉስጤ ቁስል አለኝ። ኤፍሬም የክፍለ ዘመኑ 1ኛነህ ሁሌም።
የጎጃሙ አያትርፌና የባለቤቱ የውባለም እውነተኛ ታሪክ
Can you share the story please
እወነተኛ ታሪክ ነዉ ከአንደቤቱ interview ስደረግ ስምቻለሁ
@@asegedbelete7844 ❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ
. "ለውብዓለም"
.
በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር
.
.
በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው .....
"የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል .......
.
.
ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው
.
.
. አለም ነይ ገብል አለም አለም
አለም ነይ እንድታግዥኝ
ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ
ውብዓለሜ ድረሽልኝ
.
.
ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ
እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው ....
ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽ
ከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽ
ሁሉንም ትተሽ ተመለሽ
ውብ ዓለም እባክሽ
ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
የደሃውትዳርሽ❤
@@abdulahiibrahim30060:47
Wow❤
እጅግ የሚገርም ታርክ ነው።አበበ ቃለ መጠይቅ ካደረገው የሰማሁት ነው የቴዎድሮስ ዘፈን ላይም አለ።እሱ ደበቀው።የራሱ ነገር ሳይሆን አይቀርም ።
አቤት ልጅነት በጣም ለብዙ ጊዜ ኤፍሬምን ከጓደኞቼ ጋር ሁኜ አስማው ነበር 20አመት ቢያልፈወም ትናንት ነው የሚመስለኝ
❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ
. "ለውብዓለም"
.
በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር
.
.
በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው .....
"የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል .......
.
.
ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው
.
.
. አለም ነይ ገብል አለም አለም
አለም ነይ እንድታግዥኝ
ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ
ውብዓለሜ ድረሽልኝ
.
.
ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ
እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው ....
ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽ
ከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽ
ሁሉንም ትተሽ ተመለሽ
ውብ ዓለም እባክሽ
ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
የደሃውትዳርሽ❤
Enba new yemiyametaw alem godolo nechiko ufffffffff😢😢😢
wow
ዋውውውው እንዲህ አይነት ለጆሮ የማይጎረብጡ እና ትዝታን አሸክመውን ለሚኖሩ ጥዑመ ዜማዎች እንዲህ አይነት ማብራሪያ ሲሰጠን ይበልጥ ስቃያችን ያበዛዋል ግን ደግሞ ደስ የሚል ስቃይ❤❤❤❤❤❤
wow በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እንደዚህ አልጠበኩትም ነበር ግን እምወደው ዘፈን ነው😭😭😭
Ye unat terk
እንደኔ እሳካሁን ይሄን ሙዚቃ የሚሰማ Like 10/08/2016 አሹ ገብሪይ ነኝ ከ ራያ ዓዘቦ❤❤❤
ኦኔ አለሁ8/11/2016
02/05/17 in memeory of wubalem...ende adis listening....deep message...
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተደረሰ መሆኑ ደግሞ ልብን ደስስስስስ ያሠኛል❤❤❤
በአለሽበት ሰላም ሁኝ እኔ ደስተኛ ነኝ ምክኒያቱም የአንቺ ደስታ ነው የምፈልገው እናቴ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ ኤፍዬ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😍
ephrem ቆይ በምን ቃል ልግለፅህ ልዩ ነህ
ይዝፈን ኤፍሬም
እኔ ሁልግዜም ልቤ ውስጥ ነው
I wish you well
ሁሌም ቢሆን በእዚህ ሙዚቃ እህቴን ሳስታውስ እኖራለሁ። ዘላለም ኑሪልኝ
ሺ ያኑርልን ኤፉ
የእውነተኛ ፍቅር ምስክር የሆነ ዘፈን
ደሴ ምንላርግህ ነፍስህን በገነት ያኑር እግዚአብሔር ❤ ይህንን ዘፈን ለሰርክአዲስ ነው ትለኝ ነበር 😂
Ene eritrwi neng ye amara hezb betham now mewedow betelay gojam❤❤❤
ዘመን ተሻጋሪው ትውስታ .....
እኔ በስደት አገር ነኝ ሙዚቃውን ስሰማው በሃሳብ ተውጬ አገሬ እገባለሁ
በመጨረሻም ተገናኝተው ሦሰት ልጆች ወልደዋል
እውነት ?
ፈጠራ አታውራ
እረ ተው ፊልም አደረከው
እጅግ ይገርሜል እውነተኛ ታሪክ።
ሮሀባዶች ውስጤናቹ እፍሬም የሙዚቃ ለዛ ባተነው የሚያምረው እኮ
ኤፍሻ ሁለም ኑርልን
ይህ እውነት የነበረ ትዝታ የሆነ ትካዜ የፈጠረ ኑዛዜ ሚመስል የሙዚቃ ህይወት ታሪክ ነው እናመሰግናለን
❤❤❤ አይ ያ ግዜ እንደ ቀልድ አለፈ ❤
ኤፋሬምን ሳስብ ያሣለፋሁት ጊዜ ይመጣብኛል
የልጅነት ዘመን ጊዜን ወደሁዋላ ወስዶ በሰመመን ባህርውስጥ ዝፍቅ አድርጎ በሀሳብ ባህር ውስጥ ከቶ የሚያፈዝ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ተወዳጅ የኤፍሩ ሙዚቃ ነው።
Légende , kourou , Shebela , Zenckata , konjo , Talentd Man Adorable merci Monsieur Ephereme Tamerue 💚💛❤️😍🥰
የራሴን ሕይወት ነው የዘፈንካው የመጀመሪያ ባለቤቴ አሁን ኖርዌይ እየኖረች ነው ተመላሽ እየላኩ ነው
Ayzon wondeme, i feel you! Gin ezi Norway 6 were chelema...beza lay beredo (snow) eyezakech tenoralech.
❤የትዝታሙዚቃ ❤❤❤
ኤፍሬም ታምሩ!!!!
እንደ እኔ 2017 የሰማዉ❤❤❤
በተለይ እሄን ሙዚቃ ዝናብ እየዘነበ የምትሰማዉ ከሆነ እመነኝ ወደ ማታቀዉ አለም ይወስድካል ኤፍሬም ትለያለክ በተለይ ታሪኩን ስትሰማዉ ዋዉዉዉ
ስወደው ❤❤❤
ተመለሺልኝ 2017 ጥር 16
አዪ የዛ ዘመን ፍቅር 😢😢😢
የኮርክ ሰው ሲያፈቅር እስከ ሞት ነው