ቅዱስ ዮሴፍ እና አባትነት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ቅዱስ ዮሴፍ ሆይ በጭንቃችን ጊዜ ወደ አንተ እንማጠናለን የቅድስት እጮኛህንም የአንተንም እርዳታ እንለምናለን - ከንጽሕት ድንግል የአምላክ እናት ጋር አንተን ባጋጠመንና ሕፃኑን ኢየሱስን በወደድህበት በአባትነት ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የገዛትን ርስት እባክህ በመልካም ዓይን ተመልከታት በችግራችንም ጊዜ ኃይልህና እርዳታህ አይለየን የቅድስት ቤተሰብ ትጉ ጠባቂ ሆይ የመረጠችውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትውልድ ጠብቃት - እጅግ ተወዳጅ አባት ሆይ ዓለምን የሚያሽሠቃይ የስህተት እና የመጠፎ አመል በሽታን ከእኛ ወዲያ አስወግድልን - ብርቱ ጠባቂያችን ሆይ ከሰይጣን ጋር በምናደርገው ውጊያ በሰማይ ሆነህ ራርተህ እርዳን - ቀድሞ የህፃኑን የኢየሱስን ሕይወት ከሄሮድስ እጅ ከሞት አደጋ እንደአዳንክ እልንዲሁም አሁን የአምላክን ቅድስት ቤተክርስትያን ከጠላት ወጥመድና ከክፉ ነገር ሁሉ ሠውራት። እኛም አብነትህን ተከትለህ እርዳታህንም ተመርኩዘን በቅድስና መኖር በመንፈሳዊነት መሞትና በሰማይም የዘለዓለምን ደስታ መውረስ እንድንችል የዘወትር ጥበቃህ አይለየን። አሜን።
God bless u more & more 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
May God bless your heart and soul
የኢየሱስ አባት ምን ነው አይሁዳውያን ግን እንዴህ ይላል የኢየሱስ አባት ዮሴፍ ነው የሚሉ ጥያቄ እንዲህ ነው
ጥያቄ እና ኢየሱስን ዮሴፍ ነው የወለደው ማለት ነው
በፍጹም! ይልቁንም አባትነት ዘርን ከመተካት ያለፈ የክብር ጥሪ እና ራስን መሥዋዕት የማድረግ ተልዕኮ ያለው መሆኑ በቅዱስ ዮሴፍ ሕይወት በግልጽ ይታያል ማለት ነው!
God bless u more & more 🙏🙏🙏