ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄንን መልእክት የምታነቡ ሰዎች በሙሉ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ የኮሬና ቫይረስ በመላው አለም እየተሰራጨ ነው በቻላቹት አቅም እራሳቹን ጠብቁ የእመቤቴ ማርያም ልጅ ልኡል እግዛብሔር ይጠብቀን።
አሜን
እለት እለት እጅግ በጣም ነዉ የምታስቁኝ ሁሉም characters አዝናኝ ናቸዉ ይመቻቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ satire comedy
በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው መልዐኩ ገብረኤል ነኝ ሉቃ 1÷19ቅዱስ ገብርኤል ከክፋ ሁሉ ይጠብቁንዛሬ "ኮ" 19 ጠባቅያችን መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው ውድየተዋህዶ ልጆ ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ ያላሰባችሁትን በረከት ይስጣችሁ።🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜነ
አሜን የኔ ውድ
amenn🙏🙏🙏🙌
በአገር ውስጥ አንድ ሀብታም ባለጠጋ ሰው ይኖር ነበር። ለጋብቻም የደረሰች ልጃገረድ የሆነች ሴት ልጅ ነበረችውናልጅህን ዳርልን ጥያቄ በተደጋጋሚ ከብዙ ወንዶች ይቀርብለት ነበር። ታድያ በዚህ የተማረረው አባት ልጁን ለማንም ለመዳርፈቃደኛ አለመሆኑን ቢያሣውቅም የጠያቂዎችን ቁጥር በይበልጥ ጨመረው እንጂ ሊያስቆመው አልቻለም። ታድያ በዚህ ግራ የተጋባው አባት እንደ ባህሉ እና ስርአቱ ወደ አገር ሽማግሌዎች በመሄድ እየሆነ ያለውን በሙሉ ያሥረዳል። ሽማግሌዎችም ነገሩን በጥሞና ካዳመጡ በዋላ አንድ ምክርይለግሡታል ፣እንዲህም አሉት ፣ለልጅህ በጣም ብዙ ኪስ ያለው ሱሪ ታሰፋና በእያንዳንዱ ኪስ ውስጥ ሳንቲሞችን ሙላበት። ሳንቲሙን እስከ አፉ ድረስ ከሞላህ በዋላ ለጋብቻ ጥያቄያቀረቡትን በሙሉ ሠብሥበህ አንድ ትእዛዝ እዘዛቸው እንዲህምበላቸው። ልጄን ከፊትለፊታችሁ እንድትሮጥ አደርጋለው ከናንተም መካከል አሮጦ የያዘ ሰው እሱ ልጄን የሚያገባ ይሆናል ይላቸዋል። በዚህም ግዜ ሰዎቹ ባባትየው ትእዛዝ ይስማማሉ። ከዛም አባትየው ወደ ልጁም ይሄድና ልጄ እያባሩሽ ሳለ አንድ ሰው ሊይዝሽ ሲደርስብሽ ሳንቲሙን ከኪስሽ እያወጣሽ መሬቱ ላይ በትኚው ብሎ ይነግራታል።ልጅቷም ያባቷን ትእዛዝ በመቀበል ሩጫው ይጀመራል። ከዛም ከሩዋጮቹ መካከል አንዱ ሊይዛት ሲደርስባት ሳንቲሙን አውጥታ ትበትናለች ከዛም ሰውየው እሷን ትቶ ሳንቲሙን መልቀምይጀምራል ።ሊይዟት የደረሡት ላይ በሙሉ ሳንቲሙን እያወጣች ስትበትን እሷን ትተው ሳንቲሙን መልቀሙን ተያያዙት። ልጅቷም ሸክሙ እየቀለለላት እና ፍጥነት እየጨመረች ሄደች ሊይዟትም የደረሱባት ሁሉ እሷን ትተው ከኪሷ የሚበተነውን ሳንቲም ወደ መልቀም ተቀየሩ። አንድ ምስኪን ደሀ ሰው ግን ከኪሷ የሚበተነው ሣንቲም ሳያጓጓው እሷን ራስዋን አሳዶ በመያዝልጅቷን የራሱ አደረጋት። ይህንንም የተመለከተ አባት ለልጁ ባል ሊሆን የሚችል ሰው በማግኘቱ ደስ አለው። ልጁንም ዳረለት።✍ብዙዎቻችን ወደ እግዚአብሔር ቤት ለምንድነው የምንሄደው? በረከትን ፣ገንዘብን ፣ትዳርን ፣ቤት ፣መኪና ፣ትርኪምርከኪ ፍለጋ፣ወይስ እግዚአብሔርን ራሱን ፍለጋ? ማናችንም እግዚአብሔርን አናታልለውም። የእያንዳንዳችንን የተሰወረ የልብ መሻት ያውቃል። አቤት ግን እግዚአብሔር ለልባችን መሻት አሳልፎ የሰጠን ግዜ!የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫
😍😍
Wwwe eg/yebarkhe malkame sawe
የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ። ሠብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ
very good
አሁን ላይ ምርጡ ና ፈታ አድራጊው #9ኛውሺ ድራማ ብቻ ነው ♥ሠላም ፍቅር ለ ኢትዮና ህዝቦቿ ይሁን ሁላችሁም በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ♥ መልካም ቀን♥
Amen
❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👌👌
እንደ ረዱ ቆንጆ እህት ያላቹ I Love u
እኔ
ውውውው ጩባው እስታይል 😂😂I love this show so much ❤️❤️😍
የደስታ ምንጮቼ ቁጭ ብዬ ስጠብቃቹ ኮሮና ከቤት አላስወጣ ብሎናል ፈጣሪ ይጠብቀን
አሚንንንን
አይዞች እመብርሃን ትጠብቃችው
Temchgne ..commentsheDes yilalu 9shi
😂😂😂😂አረ በሳቅ ባልዲ ላይ አነጣጥሮ ሚሸና አይኖርም ገና ከጅምሩ ፈታ የሚያደርግ ምርጥ ድራማ ውስጤ ናቹ😘😘😘😘😘😘😘
Kkkkkk
ክክክክክ ፍቅር ናቸዉ ጨርሰዉ
kkkkkkkkkkkk
ወዴት ጠፍታችሁብን ነው በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር በአረብ ሃገራት የምትኖሩ እህት ወድሞቼ እዴት ናችሁልኝ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ማሮቼ
አሚን ያችም
አሜን ማሬ
amen
እደ 9ነኛው ሺ እና እደ ንቅእ የሚመቸኝ የለም
አይ አቡ ስወድህ አንደኛ እኮ ነህ👍👍
ዛሬ 19 ገብርኤል ነው ውድ የአገሬ ልጆች ገብርኤል ፀሎት ልመናቹን ይስማላቹ
💛💚❤👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌻🌼🌾🌿🌴💒💒💒💒🌼🔆
ጩባው ግን ውስጤ ነክ የምር ስወድክ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺አቡዬ ድምፅክ ሲያምር ስታወራ ብሬማ wow የሆነ አባት እኮ ነው ውርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሁላችንም ዉብ ናቹ
The best sitcom comedy movie I have ever seen. Thanks!
ሀሀሀሀሀ ጩብቲን ሳየው እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኮ ዋው ።አሳቂ ልጅ ሚስቱ ታድላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጭውቲዬ ስወድህ አንተ ከሌለህ ባዶ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
ምርጦች በጥዋታ ተከሰታችሁልን ። እንደ እኔ ይህንን ድራማ በጉጉት የሚከታተል እስኪ ማን ነው 👍
ይመቻችሁ ቀጥሉበት
ሰላም ለኢትዮጵያሰላም ለሕዝቦቿይላክልን ቸሩ አምላካችንእግዚአብሔር ኢትዮጵያንይጠብቅልን🙏
ምርጦቸ በጥዋት ተከሰታችሁ ማታ ስጠብቃችሁ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ አይ ጩባዉ ስወድህ👌👌👌👌👌👌👌
ረዱ ና አቡ የእውነት ወንድምናእህት ይመስላሉ
እእ እኔደሞ አቡና ያች የሚወዳትልጅ ይመሣሠላሉ
አረ አብ ና ረድ እህት ና ዉንድ ናቸው
@@denkenshkadi1840 ናቸውዴ
የምርሽነው
Heli
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይስጠው💚💛❤🙏🛐Waqayyoo Itoophiyaa fi Nagaa ha kenuu💚💛❤🙏የ 9ሺ በ ቤተሰቦች ሁላችሁም በጣም ደስ ትላለች ብርቱ Matii wara 9fa Bayy'ee namati toltuu jabadhaa 💚💛❤🙏
አሜን የኔ ናት 🙏🙏🙏🙏
Seenaa ሴና ኪያ ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜን🙏🏽
Amen amen amen
ጩባዉ ባጣም ጩባዉባጣምነዉ የምታስቀዉ
አሜን አሜን ሰላም ከሁሉ ይበልጣል Amen Amen Nagenyi Wan Hunidaa Cala
ጩቢቲ በጣም ነው የምትመቸኝ እስቲ ጩቢቲ የሚመቸው ያሳየኝ 👍👍
ናኒ ና ኒ ናው ናኒ ናውው ውይ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ
አይ ጩባው እኔ እዚህ እየዘፈንኩ እማማ ላሽ አሉ አለ አቦ ብሬ አባታቸው ይመቻል
🤣🤣ይመቻችሁ ሁሌ ዘና ፈታ ነው የምታደርጉኝ❤️
የኔ ይሳቅ ምጮች መጣችሁልኝ ምርጦች ስጠብቃችሁ ንበር 😀😀😀😀 ባልዲላይ አንጣጥሮ ሚሽና አይኖርም ጩብቲ ካልዘፈነ ደስ አይለኝም እረዱና አቡ በጣም ይዋድዳሉ ብሬ እና ውሮ እዴት እዳሳቃችሁኝ ላቤ እስኪጠፍጠፍ ለክቼ ለክቼ አለች ምርጥ ድራማ
ናኒ ናኒናውውውው....የስየስየስ....ኖኖኖኖ😂😂😂😂😂😂ጩቢቲ ምችት ኖ የምትለኝ
th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlበቅንነት ሰብስክራይቭ ማድረግ
የ2012 ምርጥ ሙዚቀኛ ጩቢቲ ማኛዉ
😀
እስኪ ለጩባው አንዴ 😂👍
Yes
አንዱ ጩሉሌ ዘጠነኛው ሺ ክፍል 33 ብሎ የሆነ ጩቢቲ የሚሰራበት ድራማ ለጥፎ ጉድ አልሰራኝም🙄
ሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክክ ግን ጨረስከው ወይ
Enenim..lool
Hhhhhhhh besaki
ክክክክክክ ግን እስከመጨረሻ አየህው
ከበደ ጫንያለው🤣🤣 አይ ጩባው🤣🤣🤣
እንኳ። በሰላም መጣችሁ በጣምነው የሚወዳቹሁ ሰላም ለሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ማክሰኞ የሰው እቅልፍ አሳጣችሁን እኮ አረ በሰአቱ ይቅረብ
አረ በሰላም ነው ማክሰኞ ለታ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
ጩባው አቡሽ ዛሬ እህታቹን አጣብሳቹ ጠበሳቿት ምርጥ እህት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አቦ ይመቻቹ ይሄ ስችዌሽን በጣም ከጩባው ጋር 😂😂😂
This is the best Episode.... Amazing !!!
I love wro so much she is so funny ❤😂
አይ ጩዊቲ ውስጤ ነክ ምችት ይበላቹ ሁላቹንም ውድድድድ😍😍😍
የጩቢቲ ሳቅ ውስጤ ናት
😃😃😂😂 ብር ቢኖረኝ ይሄን ነበር ምገዛልሽ አላለም ጋሽ ብሬ ክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክ
ሀ፩ሀሀሀሀ
አረ እኔም ተጋርመለሁ ክክክክክ
አረ ጩባው በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክ ላሽ አሉኝ እማማ አረ በሳቅ ክክክክክክ
Ma favourite movie ✌ chubaw yemiwed 👍
አቡ እና ውሮ ውስጤ ናችሁ
Me to 😂❤
እንኳ ደህና መጣችሁ ዛሬ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳ አደረሳችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
AMEN
የለለነ ነዉ የብርየ ሙድ ብር ቢኖረኝ አላለም 😂😂😂😂😂
ስጠብቃችሁነበር እንኳን ደና መጣችሁ
እዚህ ሀገር በትክክለኛ ግዜው የሚሰራ ነገር ቢኖር ክርምት ብቻ ነው ጋሽ ብሬ ተመቹኝ 😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ጩባው የኔ ማር አረ ኑርልኝ ኡፍ ኣንተ ባትኖር ኑሮ ፊልሙ ኣይጥምም ነበር
እኔ እዚህ እዘፈንኩ ላሽ አሉኝ እማማ ክክክክክክክክክክክክክክክክአረ ጩባው በሳቅ ገደለኝ
Teshale Worku❤️❤️❤️Really ትችላለህ !
አባትየው ከልጆቹ ይበልጥ የለ እንዴ በና ይመቻቹ ✌️😍
Abuiye westi eko nak abuiye emtewado esti like gechugne
እንኮን ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ በአል አደራሳችው
እንኳን አብሮ አደረሰን
th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlሰብስክራይቭ አድርጉኝ
Chubiti you're hilarious 😅😅
ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች
እኔ ሻዩን እጠጣለዉ እሱ ኮራንቲዉ ይይዛል 🤣🤣🤣👌
😂😂😂😂😂😂
ውይ ደረቅ ሳቅ ጩባው
ወይኔ ጩባው😃😃😃😃
WoW yemere betam new dese yemetelute thanks to all yezemnune nuro wedenete benate new yemerseawe hahaha thanks
ዘ9ሺ ና ምን ልታዘዝ የምወዳቸው ድራማ ናቸው :በርቱ ምን ልታዘዝ ግን ከህሊና እስረኞች ጋር አብሮ ይፈታልን
ወይ ጩቢቲ ደብሮኝ ነበር ሳቅ በሳቅ አረከኝ፡
አባትየው ግን መቼ ነው እንደ አባት ሀርድ ሚጭሩት ለማንኛውም ምችት ነው የምትሉኝ በርቱ ❤️
ጩባው ሲሰክር። እዴት ደስ ይላል። እኔማ። ከበደ ጫን ያለው ያለው ላይ። በእውይወቴ ስቄ አላቅም።
Chubaw you're my best actor keep it up
ጭባው ሰውድህ ረዱዬ የኔ ሀሳቢ አትናደጂ ሁላቹም ምርጥ ናቹ ውድድድድድ
ወይ እረዱ የኔ ቆጆ
የኔ ቆጆዎች እንካን ደና መጣችሁ
ስወዳቹ ❤️❤️❤️
ጩባውንስወደው❤❤❤❤❤
Very nice
ጩብት ባይኖር አላይም ነበር😂😂😂😂😂😂 ስወድህ እኮ
አወራዉዉዉ ለፈለፍኩ ሁሉ ሀገሩ ሰማኝእኔ እዚ እየዘፈንኩ ላሽ አሉኝ እማማ😂ጩባዉ ይመችክ👌👏😃
Allah is One 😂😂😂😂👌👌👍👍
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ሚሊ u are funny. i knew that whrn i see yr first movie.
ከቤት መባረር ያስጠላል ምን አለበት ከሃገር ቢያባርሩኝ ቂቂቂቂኢቂቅ አረ ጩባው ኑርልኝ
አባትየው ፡ በጣም ፡ ያስቃል ፡
እረዱ ማር የሆነች ቆንጆ
Very very nice 😀😀😀😀😘😘😘
🙄🙄🙄😂😂😂😂ወይኔ ጩብቲቲቲ
ጩባዬ ዘፈንህ ሲመቸኝ 😂😂😂😂😂
አብ ና ጬባው ውስጤ ናቹ
ከቤቶች ድራማ በዛብህን እና ከ9ኛው ሺ ውሮን ቢጋቡልን ደስ ይለናል...
ክክክክክ
ውይ ጉድ
ሀሀሀሀሀሀሀ ጥሩ ነዉ ማሬ
የኔምርጦች እንኳን ደህናመጣችሁ ምነዉ አቆያችሁት በተቻላችሁ መጠን በሠአቱ ልቀቁልን
ስወዳችሁ እኮ
አረ ጩባው ተው በሳቅ ሞትኩኝ
መክያ ኢልም ፈላጊ ኢልም ፈላጊ ነው ወይስ ድራማ ፈላጊ
ዋው ይመቻቹ
እረዱዬ የኔ ቆንጆ ውድድድድ
የኔ ውድች እንኳን ደህና እመጣለሁ
ውይ ውሮ አንች የገባሽ ቀን 10 ር ድራፍት እጠጣለሁ አቡዬ የኔ አዝግ እረረረረ ኡኡኡ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ አይ ድምፅ አይ ግጥም kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
እንኳን ደና መጣቹ
ብር ቢኖረኝ እገዛልሽ ነበር አላለም
ውይይይጠሳቅ😃😃😃😃😃😃
uffffffff desu setlu abuyee weste nake
fuune movise
ምርጦችዬ ምርጥ ነው
ጩቢቲዬ በጣም ነበር የናፈከኝ 😍😍😍
እናንተ ባትኖሩ በምን ፈታ እል ነበር !! 👌👌👌👌
አይ ጩባዉ ገደልከኘ በሳቅ ክክክክክክ
ወይ ጩባው ስታስቅ
ይሄንን መልእክት የምታነቡ ሰዎች በሙሉ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ የኮሬና ቫይረስ በመላው አለም እየተሰራጨ ነው በቻላቹት አቅም እራሳቹን ጠብቁ የእመቤቴ ማርያም ልጅ ልኡል እግዛብሔር ይጠብቀን።
አሜን
እለት እለት እጅግ በጣም ነዉ የምታስቁኝ ሁሉም characters አዝናኝ ናቸዉ ይመቻቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ satire comedy
በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው መልዐኩ ገብረኤል ነኝ ሉቃ 1÷19
ቅዱስ ገብርኤል ከክፋ ሁሉ ይጠብቁን
ዛሬ "ኮ" 19 ጠባቅያችን መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው ውድ
የተዋህዶ ልጆ ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ ያላሰባችሁትን በረከት ይስጣችሁ።🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜነ
አሜን የኔ ውድ
amenn🙏🙏🙏🙌
በአገር ውስጥ አንድ ሀብታም ባለጠጋ ሰው ይኖር ነበር። ለጋብቻም የደረሰች ልጃገረድ የሆነች ሴት ልጅ ነበረችውና
ልጅህን ዳርልን ጥያቄ በተደጋጋሚ ከብዙ ወንዶች ይቀርብለት ነበር። ታድያ በዚህ የተማረረው አባት ልጁን ለማንም ለመዳር
ፈቃደኛ አለመሆኑን ቢያሣውቅም የጠያቂዎችን ቁጥር በይበልጥ ጨመረው እንጂ ሊያስቆመው አልቻለም። ታድያ በዚህ ግራ የተጋባው አባት እንደ ባህሉ እና ስርአቱ ወደ አገር ሽማግሌዎች በመሄድ እየሆነ ያለውን በሙሉ ያሥረዳል። ሽማግሌዎችም ነገሩን በጥሞና ካዳመጡ በዋላ አንድ ምክር
ይለግሡታል ፣እንዲህም አሉት ፣ለልጅህ በጣም ብዙ ኪስ ያለው ሱሪ ታሰፋና በእያንዳንዱ ኪስ ውስጥ ሳንቲሞችን ሙላበት። ሳንቲሙን እስከ አፉ ድረስ ከሞላህ በዋላ ለጋብቻ ጥያቄ
ያቀረቡትን በሙሉ ሠብሥበህ አንድ ትእዛዝ እዘዛቸው እንዲህም
በላቸው። ልጄን ከፊትለፊታችሁ እንድትሮጥ አደርጋለው ከናንተም መካከል አሮጦ የያዘ ሰው እሱ ልጄን የሚያገባ ይሆናል ይላቸዋል። በዚህም ግዜ ሰዎቹ ባባትየው ትእዛዝ ይስማማሉ። ከዛም አባትየው ወደ ልጁም ይሄድና ልጄ እያባሩሽ ሳለ አንድ ሰው ሊይዝሽ ሲደርስብሽ ሳንቲሙን ከኪስሽ እያወጣሽ መሬቱ ላይ በትኚው ብሎ ይነግራታል።
ልጅቷም ያባቷን ትእዛዝ በመቀበል ሩጫው ይጀመራል። ከዛም ከሩዋጮቹ መካከል አንዱ ሊይዛት ሲደርስባት ሳንቲሙን አውጥታ ትበትናለች ከዛም ሰውየው እሷን ትቶ ሳንቲሙን መልቀም
ይጀምራል ።ሊይዟት የደረሡት ላይ በሙሉ ሳንቲሙን እያወጣች ስትበትን እሷን ትተው ሳንቲሙን መልቀሙን ተያያዙት። ልጅቷም ሸክሙ እየቀለለላት እና ፍጥነት እየጨመረች ሄደች ሊይዟትም የደረሱባት ሁሉ እሷን ትተው ከኪሷ የሚበተነውን ሳንቲም ወደ መልቀም ተቀየሩ። አንድ ምስኪን ደሀ ሰው ግን ከኪሷ የሚበተነው ሣንቲም ሳያጓጓው እሷን ራስዋን አሳዶ በመያዝ
ልጅቷን የራሱ አደረጋት። ይህንንም የተመለከተ አባት ለልጁ ባል ሊሆን የሚችል ሰው በማግኘቱ ደስ አለው። ልጁንም ዳረለት።
✍ብዙዎቻችን ወደ እግዚአብሔር ቤት ለምንድነው የምንሄደው? በረከትን ፣ገንዘብን ፣ትዳርን ፣ቤት ፣መኪና ፣ትርኪምርከኪ ፍለጋ
፣ወይስ እግዚአብሔርን ራሱን ፍለጋ? ማናችንም እግዚአብሔርን አናታልለውም። የእያንዳንዳችንን የተሰወረ የልብ መሻት ያውቃል። አቤት ግን እግዚአብሔር ለልባችን መሻት አሳልፎ የሰጠን ግዜ!
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫
😍😍
Wwwe eg/yebarkhe malkame sawe
የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ። ሠብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ
very good
አሁን ላይ ምርጡ ና ፈታ አድራጊው #9ኛውሺ ድራማ ብቻ ነው ♥ሠላም ፍቅር ለ ኢትዮና ህዝቦቿ ይሁን ሁላችሁም በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ♥
መልካም ቀን♥
Amen
❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👌👌
እንደ ረዱ ቆንጆ እህት ያላቹ I Love u
እኔ
ውውውው ጩባው እስታይል 😂😂
I love this show so much ❤️❤️😍
የደስታ ምንጮቼ ቁጭ ብዬ ስጠብቃቹ
ኮሮና ከቤት አላስወጣ ብሎናል
ፈጣሪ ይጠብቀን
አሚንንንን
አይዞች እመብርሃን ትጠብቃችው
አሜን
Amen
Temchgne ..commentshe
Des yilalu 9shi
😂😂😂😂አረ በሳቅ ባልዲ ላይ አነጣጥሮ ሚሸና አይኖርም ገና ከጅምሩ ፈታ የሚያደርግ ምርጥ ድራማ ውስጤ ናቹ😘😘😘😘😘😘😘
Kkkkkk
ክክክክክ ፍቅር ናቸዉ ጨርሰዉ
kkkkkkkkkkkk
ወዴት ጠፍታችሁብን ነው በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር በአረብ ሃገራት የምትኖሩ እህት ወድሞቼ እዴት ናችሁልኝ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ማሮቼ
አሜን
አሚን ያችም
አሜን ማሬ
amen
እደ 9ነኛው ሺ እና እደ ንቅእ የሚመቸኝ የለም
አይ አቡ ስወድህ አንደኛ እኮ ነህ👍👍
ዛሬ 19 ገብርኤል ነው ውድ የአገሬ ልጆች ገብርኤል ፀሎት ልመናቹን ይስማላቹ
አሜን አሜን አሜን
💛💚❤👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌻🌼🌾🌿🌴💒💒💒💒🌼🔆
ጩባው ግን ውስጤ ነክ የምር ስወድክ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺አቡዬ ድምፅክ ሲያምር ስታወራ ብሬማ wow የሆነ አባት እኮ ነው ውርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሁላችንም ዉብ ናቹ
The best sitcom comedy movie I have ever seen. Thanks!
ሀሀሀሀሀ ጩብቲን ሳየው እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኮ ዋው ።አሳቂ ልጅ ሚስቱ ታድላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጭውቲዬ ስወድህ አንተ ከሌለህ ባዶ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
ምርጦች በጥዋታ ተከሰታችሁልን ። እንደ እኔ ይህንን ድራማ በጉጉት የሚከታተል እስኪ ማን ነው 👍
ይመቻችሁ ቀጥሉበት
ሰላም ለኢትዮጵያ
ሰላም ለሕዝቦቿ
ይላክልን ቸሩ አምላካችን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን
ይጠብቅልን🙏
ምርጦቸ በጥዋት ተከሰታችሁ ማታ ስጠብቃችሁ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ አይ ጩባዉ ስወድህ👌👌👌👌👌👌👌
ረዱ ና አቡ የእውነት ወንድምናእህት ይመስላሉ
እእ እኔደሞ አቡና ያች የሚወዳትልጅ ይመሣሠላሉ
አረ አብ ና ረድ እህት ና ዉንድ ናቸው
@@denkenshkadi1840 ናቸውዴ
የምርሽነው
Heli
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይስጠው💚💛❤🙏🛐
Waqayyoo Itoophiyaa fi Nagaa ha kenuu💚💛❤🙏
የ 9ሺ በ ቤተሰቦች ሁላችሁም በጣም ደስ ትላለች ብርቱ
Matii wara 9fa Bayy'ee namati toltuu jabadhaa 💚💛❤🙏
አሜን የኔ ናት 🙏🙏🙏🙏
Seenaa ሴና ኪያ ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜን🙏🏽
Amen amen amen
ጩባዉ ባጣም ጩባዉባጣምነዉ የምታስቀዉ
አሜን አሜን ሰላም ከሁሉ ይበልጣል Amen Amen Nagenyi Wan Hunidaa Cala
ጩቢቲ በጣም ነው የምትመቸኝ እስቲ ጩቢቲ የሚመቸው ያሳየኝ 👍👍
ናኒ ና ኒ ናው ናኒ ናውው ውይ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ
አይ ጩባው
እኔ እዚህ እየዘፈንኩ እማማ ላሽ አሉ አለ አቦ ብሬ አባታቸው ይመቻል
🤣🤣ይመቻችሁ ሁሌ ዘና ፈታ ነው የምታደርጉኝ❤️
የኔ ይሳቅ ምጮች መጣችሁልኝ ምርጦች ስጠብቃችሁ ንበር 😀😀😀😀 ባልዲላይ አንጣጥሮ ሚሽና አይኖርም ጩብቲ ካልዘፈነ ደስ አይለኝም እረዱና አቡ በጣም ይዋድዳሉ ብሬ እና ውሮ እዴት እዳሳቃችሁኝ ላቤ እስኪጠፍጠፍ ለክቼ ለክቼ አለች ምርጥ ድራማ
ናኒ ናኒናውውውው....የስየስየስ....ኖኖኖኖ😂😂😂😂😂😂ጩቢቲ ምችት ኖ የምትለኝ
th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlበቅንነት ሰብስክራይቭ ማድረግ
የ2012 ምርጥ ሙዚቀኛ ጩቢቲ ማኛዉ
😀
እስኪ ለጩባው አንዴ 😂👍
Yes
አንዱ ጩሉሌ ዘጠነኛው ሺ ክፍል 33 ብሎ የሆነ ጩቢቲ የሚሰራበት ድራማ ለጥፎ ጉድ አልሰራኝም🙄
ሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክክ ግን ጨረስከው ወይ
Enenim..lool
Hhhhhhhh besaki
ክክክክክክ ግን እስከመጨረሻ አየህው
ከበደ ጫንያለው🤣🤣 አይ ጩባው🤣🤣🤣
እንኳ። በሰላም መጣችሁ በጣምነው የሚወዳቹሁ ሰላም ለሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ማክሰኞ የሰው እቅልፍ አሳጣችሁን እኮ አረ በሰአቱ ይቅረብ
አረ በሰላም ነው ማክሰኞ ለታ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
አሜን
ጩባው አቡሽ ዛሬ እህታቹን አጣብሳቹ ጠበሳቿት ምርጥ እህት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አቦ ይመቻቹ ይሄ ስችዌሽን በጣም ከጩባው ጋር 😂😂😂
This is the best Episode.... Amazing !!!
I love wro so much she is so funny ❤😂
አይ ጩዊቲ ውስጤ ነክ ምችት ይበላቹ ሁላቹንም ውድድድድ😍😍😍
የጩቢቲ ሳቅ ውስጤ ናት
😃😃😂😂 ብር ቢኖረኝ ይሄን ነበር ምገዛልሽ አላለም ጋሽ ብሬ ክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክ
ሀ፩ሀሀሀሀ
አረ እኔም ተጋርመለሁ ክክክክክ
አረ ጩባው በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክ ላሽ አሉኝ እማማ አረ በሳቅ ክክክክክክ
Ma favourite movie ✌ chubaw yemiwed 👍
አቡ እና ውሮ ውስጤ ናችሁ
Me to 😂❤
እንኳ ደህና መጣችሁ ዛሬ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳ አደረሳችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
AMEN
የለለነ ነዉ የብርየ ሙድ ብር ቢኖረኝ አላለም 😂😂😂😂😂
ስጠብቃችሁነበር እንኳን ደና መጣችሁ
እዚህ ሀገር በትክክለኛ ግዜው የሚሰራ ነገር ቢኖር ክርምት ብቻ ነው ጋሽ ብሬ ተመቹኝ 😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ጩባው የኔ ማር አረ ኑርልኝ ኡፍ ኣንተ ባትኖር ኑሮ ፊልሙ ኣይጥምም ነበር
Yes
እኔ እዚህ እዘፈንኩ ላሽ አሉኝ እማማ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
አረ ጩባው በሳቅ ገደለኝ
Teshale Worku❤️❤️❤️
Really ትችላለህ !
አባትየው ከልጆቹ ይበልጥ የለ እንዴ በና ይመቻቹ ✌️😍
Abuiye westi eko nak abuiye emtewado esti like gechugne
እንኮን ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ በአል አደራሳችው
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
th-cam.com/channels/V1LkIJDS_m5jJTeziRz3BA.htmlሰብስክራይቭ አድርጉኝ
Amen
አሜን
Chubiti you're hilarious 😅😅
ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች
እኔ ሻዩን እጠጣለዉ እሱ ኮራንቲዉ ይይዛል 🤣🤣🤣👌
😂😂😂😂😂😂
ውይ ደረቅ ሳቅ ጩባው
ወይኔ ጩባው😃😃😃😃
WoW yemere betam new dese yemetelute thanks to all yezemnune nuro wedenete benate new yemerseawe hahaha thanks
ዘ9ሺ ና ምን ልታዘዝ የምወዳቸው ድራማ ናቸው :በርቱ ምን ልታዘዝ ግን ከህሊና እስረኞች ጋር አብሮ ይፈታልን
ወይ ጩቢቲ ደብሮኝ ነበር ሳቅ በሳቅ አረከኝ፡
አባትየው ግን መቼ ነው እንደ አባት ሀርድ ሚጭሩት
ለማንኛውም ምችት ነው የምትሉኝ በርቱ ❤️
ጩባው ሲሰክር። እዴት ደስ ይላል። እኔማ። ከበደ ጫን ያለው ያለው ላይ። በእውይወቴ ስቄ አላቅም።
Chubaw you're my best actor keep it up
ጭባው ሰውድህ ረዱዬ የኔ ሀሳቢ አትናደጂ ሁላቹም ምርጥ ናቹ ውድድድድድ
ወይ እረዱ የኔ ቆጆ
የኔ ቆጆዎች እንካን ደና መጣችሁ
ስወዳቹ ❤️❤️❤️
ጩባውንስወደው❤❤❤❤❤
Very nice
ጩብት ባይኖር አላይም ነበር😂😂😂😂😂😂 ስወድህ እኮ
አወራዉዉዉ ለፈለፍኩ ሁሉ ሀገሩ ሰማኝ
እኔ እዚ እየዘፈንኩ ላሽ አሉኝ እማማ😂
ጩባዉ ይመችክ👌👏😃