ቃለመጠይቅ ከቦታው - በሰደድ እሳቱ መሐል ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሁኔታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 23 วันที่ผ่านมา +12

    ከንቱ ሁሉም ከንቱ😢😢እግዚአብሔርን መያዝ ጥበብ ነው!

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 23 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 25 วันที่ผ่านมา +12

    ወገኖች እሳቱ እስመጣ አትጠብቁ ።አካባቢውን ልቀቁ።

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @BetieKuru
    @BetieKuru 24 วันที่ผ่านมา +4

    እግዝአብሄር ይርደችሁ!

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 24 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚያብሔር ይጠብቃቹ ይታደጋቹ

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 24 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር እሱ ያብርድላችሁ እሳቱን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 23 วันที่ผ่านมา +6

    ዘነኛው!ሃይለኛው!እግዚአብሔር!ብቻነው☝️በሃብት በንብረት በውድነገር የምትመፃደቁ!ሁሉም ከንቱ ነው የከንቱም ከንቱ!እባካችሁ በንሰሃ ወደእግዚአብሔር እንመለስ☝️

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 23 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፀልዩ ወደ ፈጣሪያችሁ አልቅሱ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 24 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 24 วันที่ผ่านมา +4

    ወገኖቼ በሰው ሀገር ደክማችሁ ያፈራችሁት ሀብት ሲወድም ያሳዝናል ሆኖም በሕይወት ከተረፋችሁ ሁሉም ያልፋል ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይስውራችሁ ከአደጋው🙏🏻🛐

  • @esra240
    @esra240 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ አምላካችን ምሕረቱን ያዽለን መሸሰጊያውን ያድላችሁ ከጭንቕ ያውጣን

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 24 วันที่ผ่านมา +3

    ምን የሰለጠነ ምን ተመራማሪ ቢኮን ቴክኖሎጂ ቢረቅ እግዚያብሔር ምህረት ካልሰጠ ማንም እጁን ሊከለክላት አይችልም እናንተ ወገኖቼ በሰዉ ሀገር ያላቹ እግዚያብሔር ከዚህ አስፈሪ እሳት ይጠብቃቹ

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 24 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እንከን ተረፋችሁ ጌታ የሱስ ይርዳችሁ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 25 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ይጠብቃችሁ ...😔🙏🙏🙏

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 24 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ! በአሜሪካ ስቴቶች የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ፣ ኤርትራዊያን ሀበሾች በሙሉ በየ እምነታችሁ በየአምልኮ ቤታችሁ እየተገኛችሁ ፀሎት አድርጉ ኦርቶዶክሳዊያን በቤተክርሲቲያን በመገኘት ምህላ ያዙ ለነነዌ ህዝብ የደረሰ አምላክ ከአሜሪካ እና ከህዝቧ ጋር ይሁን !!

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 24 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ ከድግምት ወጭ ጸሎት የት የዊቀል ኮተታም ሁላ

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 23 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይድረስላቹሁ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 24 วันที่ผ่านมา +2

    ንስሐ ንስሐ ንስሐ ንስሐ ንስሐ!!!!! ብቻ ሌላ መፍትሄ በፍጹም የለም!!!!

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 24 วันที่ผ่านมา +4

    የጌታ መምጫ ቀርቦአል።

  • @FatamaSomad
    @FatamaSomad 20 วันที่ผ่านมา

    አላሀምዱሊላህ የአላህ ታመር ይገርማል አላህየ ምስጋኔ ይገባህ ይችን ግፈኛ እኮንነደደች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eyob797
    @Eyob797 24 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር ቁጣ ነው። ሐያሉ እግዚአብሔር ዕንደ ሰው 'ች'ኩል ስላልሆነ የዲያብሎስን ል'ጆች' ምዕራባውያኑን በጣም ታግሷ'ቸ'ዋል። ምዕራባውያን ባለፈው ስድስት መቶ ዓመት ውስጥ በዓለም ዙሪያ ብዙ ግፍ ሰርተዋል!!! ሐያሉ እግዚአብሔር የዲያብሎስን ል'ጆች' ምዕራባውያኑን መቅጣት 'ጀ'ምሯል ገናም ይቀጣ'ቸ'ዋል። ኢትዮጵያውያን ንስሃ ግቡ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ የሚለውም የእግዚአብሔር ሠማያዊ መልእክት ከስድስት ዓመት በፊት ተላልፏል።

  • @surafelgebreselassie8666
    @surafelgebreselassie8666 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
    ሰላም ቢሆን ሁሉም በሀገር ይሻል ነበር።

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 22 วันที่ผ่านมา

    May God protect you all this is very difficult time god be with you all move if you can pls

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 24 วันที่ผ่านมา

    Sending love and prayers 🙏 😢

  • @zinashteshome4851
    @zinashteshome4851 24 วันที่ผ่านมา

    Egzabhar kenant gar yehun

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጉልበት ሁሉ ለጉልበተኛው ፈጣሪ ይንበርከክ::ከ ግፍ እንራቅ በፈጣሪ ቁጣ እንዳንጠፋ::ቀልድ አበቃለት ጉልበተኛ ነኝ ማለት አበቃለት::ጉልበት :እውቀት:ችሎታ ና ስልጣን የሱ ነው::

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 25 วันที่ผ่านมา +3

    ሁላችሁም በተራ ተኙ።ሀሳባችሁን ጥላችሁ አትተኙ።ሁሉ ከንቱ የ ከንቱ ከንቱ ኢየሱስ ያድናል።

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @berhanumulugeta9493
    @berhanumulugeta9493 23 วันที่ผ่านมา

    ሎስ አንጀለስ የምትኖሩ አሜሪካኖችና ኢትዮጵያኖች የዓለም ህዝቦች ወደፈጣሪያችሁ ጩሁ ሁሉን ይችላልና በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በቃ ይበላችሁ ምንም ቢሆን ሰው ሰርቶ ለማደር ምቹ ሁኔታን ፈጥራችኋልና 23 ሚሊዬን ፣ሁሉም ነገር ከንቱ መሆኑን አየን!!!

  • @fatummohamed5129y
    @fatummohamed5129y 25 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏💔💔

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 24 วันที่ผ่านมา

    Baka Balen Amlak Ebkeh

  • @merimazeynu4918
    @merimazeynu4918 25 วันที่ผ่านมา

    Enesu beserut wengel ethio

  • @afro90s78
    @afro90s78 25 วันที่ผ่านมา +2

    ያ ሁሉ ቤት ሲቃጠል አጠጋባቸው ያሉት ዛፎቹ ግን ምንም ያዩ አይመስሉም ....እንደ ሚመስለኝ ሰው ሰራሽ እሳት ነው ምንነታቸው ያልታወቁ ናቸው የተባለቱን ድሮኖችን አትርሱ.......ሚሲጢራዊ ማህበራት ገና ነው ያቀዱት ነገር

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 24 วันที่ผ่านมา +4

    በፍልስጤም ጋዛ ንፁሃን ላይ አሜሪካ ለአመት ያዘነበችው እሳት ከላይ የሚመለከተው የእሳቱ የመሬቱ የሁሉ ነገር ጌታ አላህ በሷ ላይ በ3 ቀን አዘነበው ይሄ አእምሮ ላለው ሰው ሁሉ መማሪያ ነው።ከኛ በላይ ጉልበተኛ የለም ለሚሉ ፈጣሪ አላህ ከተቆጣ ማንኛውንም ነገር ማድረግ ይችላል።ይህቺ ቅምሻ ናት በዚህ ካልተማራችሁ ገና በነፋስ በውሃ በበረዶ በእሳተ ገሞራ በመሬት መንቀጥቀጥ በብዙ መሳሪያው እያፈራረቀ የእጃችሁን ዋጋ ያቀምሳችሗል።

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 24 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክክክ ኢትዮጵየዊየንና ሙስልሞች ጸድቅ ጸድቅ የምትጨዎቱ ነገርሳ

    • @melkamieadem5138
      @melkamieadem5138 24 วันที่ผ่านมา +1

      አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ምጽሐፋ። ብልግና ነው አንደዚህ አይነት ንግግር ።

    • @hadrasherif6767
      @hadrasherif6767 24 วันที่ผ่านมา

      በሀይማኖቱ የማያምን ሰው ኮሜንት

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 24 วันที่ผ่านมา

      አያገባችሁም እናንተም ተጨመሩ ስትፈልጉ አወ የመጥፎ ሰሪ መጨረሻው መጥፎ ላይ መውደቅ ነው ተፀፅቶ ካልተመለሰ በስተቀር ገፊ ሰው መጨረሻው አያምርም ።

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 24 วันที่ผ่านมา

    Egzehabeher yerdachu

  • @Ambassel
    @Ambassel 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለስደተኛው ጥሩ ዜና ነው እሳቱ ሲጠፋ ከተማው መገንባቱ ስለማይቀር መልካም የስራ አጋጣሚ ይፈጥራል::

    • @ልዩ-ኰ4ፈ
      @ልዩ-ኰ4ፈ 24 วันที่ผ่านมา +3

      የከንቱ ሰው ኮሜንት

    • @asterwoldmicheal843
      @asterwoldmicheal843 24 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት ክፉ ነህ እግዚኦ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 24 วันที่ผ่านมา

    እዛ አካባቢ ሐበሻ አይኖርም

  • @SinkeEstifanos
    @SinkeEstifanos 24 วันที่ผ่านมา +1

    Fetari.krnanete.gar.yehun

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጣ ነው