Anchor Media አብይ አህመድ አሜሪካን ሊመጣ ነው - ጥሪ ያደረገለት ተቋም ላይ ተቃውሞ እየቀረበ ነው፥ በዳላስ ሰልፍ ተጠርቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 เม.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 337

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 หลายเดือนก่อน +15

    መሳይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን ጥሩ መርጃዎች ናቸው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ 😊❤

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 หลายเดือนก่อน +17

    ሁላችንም ከያለንበት እስቴት ተሰባስበን ከባድ ተቃውሞ ለማካሄድ ከወዲሁ መዘጋጀት አለብን። ተዋርዶ ነው መመለስ የሚገባው።

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 หลายเดือนก่อน +35

    መሳይ በጣም ነው ማደንቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ❤

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም በእዉነት ይለያል እሱ

  • @suzankebedwldekdan
    @suzankebedwldekdan หลายเดือนก่อน +8

    እግዛቤር ይርዳችሁ ተቃዉሞዉ ይቨንፋል ድል ለፋኖ ፋኖ ይቨንፋል

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጲያ እንደ ሙሴ ተቀበለችው አሁን እንደ አካን እንወግረዋለን

  • @user-jp7oh7ss8f
    @user-jp7oh7ss8f หลายเดือนก่อน +3

    wow በጣም በጣም ደስ የሚል ዜና ነዉ መሳይ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማህ የምር አንደኞች ናቸዉ እነዚህ ሰዎች ፈጣ ይባርካቸዉ እዚህን ያክል ደረጃ ራሱ መድረሳቸዉ እዉነት ነዉ አቶ ነብዩ እንዳሉት መምጣት አለመምጣቱ ሳይሆን ጉዳዩ በትክክለኛዉ መንገድ ሰዉየዉን ማዋረዳቸዉና ማጋለጣቸዉ ነዉ እናም ለአላማዉ መጨናገፍ መስራታቸዉ ነዉ በርቱልን ፈጣሪ ተሰሚነትንና ተቀባይነትን ያስችራቹ ዘመናቹ ይባረክ መሳይ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s หลายเดือนก่อน +9

    መንገድ በመዝጋት ትልቅ ተቃውሞ ይደረጋል

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 หลายเดือนก่อน +4

    Guys - You're advocacy is a great help to the oppressed people of Ethiopia 👍🏽👍🏽

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ስለ ንፁአን ደም ይፈርዳል

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm หลายเดือนก่อน +31

    ይህ አርመኔ ገዳይ ለአለም መቀጣጫ አድርጉት በርቱ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh หลายเดือนก่อน +2

      አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጆቾ ተባረኩ ይህን ሰይጣን ማዋረድ ነዉ

  • @Swungne
    @Swungne หลายเดือนก่อน +14

    መሳይ ልዩ ነክ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅህ ወዳጄ ዘመዶችህን ከኩፊ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ አንተ የሁላችንም ድምፅ ነክ የኛ ደቡቦችንም አነቃቀቸው የአላህ ጥበቃ አይለይክ

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 หลายเดือนก่อน +3

      አሚንንንንንንን

    • @saadaahmad7555
      @saadaahmad7555 หลายเดือนก่อน

      Ybwewkonggt

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน +2

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you 🙏🏻
    Our brothers for your relentless efforts 👌
    🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 หลายเดือนก่อน +13

    ይኸ ትውልድ እንደ አባቶቹ ሞትን ንቆና ፍርሀትን ተፀይፎ ለህልውናው በፅናት አምርሮ መታገል አለበት 🙄አለም የውሸታሞችና የጉልበተኞች በመሆኗ እንደ አባቶቻችን መብታችንን የምናሰከብረው በራሳችን ነው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite หลายเดือนก่อน +34

    ወጥሩልን እነዚህ ከሃዲ ጨካኞቹን።አሣዱል።ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabagebremariam3697
    @sabagebremariam3697 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you Messay for your efforts to informed us

  • @gashaw278
    @gashaw278 หลายเดือนก่อน +5

    መሳይ ለዚህ ዝግጅት አዘጋጆች በትዊተር ለመቃወም በሳል በሆኑ አካላት የተዘጋጀ ፅሁፍ ቢኖር እና የትዊተር ዘመቻ ቢደረግስ።

  • @astewayanteneh616
    @astewayanteneh616 หลายเดือนก่อน +20

    እንቁላል እና ቲማቲም አዘጋጁ እናግማማው ።

    • @tafgirma
      @tafgirma หลายเดือนก่อน +2

      ምን እንቁላልና ቲማቲም አባከነን አሱ ራሱ ሲፈጠር የገማ ነው፡

    • @milkak6481
      @milkak6481 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @mesaityitayew1310
    @mesaityitayew1310 หลายเดือนก่อน +18

    Thank you Messay!

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu หลายเดือนก่อน

    ውድ ኢትዮጲያዊያን እንዲሁም የአማራ ተወላጆች እንዴት ናችሁ ሑሉ ሰለም እባካችሁ አማሕራ ለ6 አመት እየተጨፈጨፈ ነው።
    እባካችሁ የአለም መንግሥታት ያውቁት ዘንድ በርቱ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 หลายเดือนก่อน +73

    አብይ አህመድ የዘመኔችን ጨካኝ እና አረመኔ ነፍሰ በላ ፍጡር ነው

    • @user-nd9cd4ub5u
      @user-nd9cd4ub5u หลายเดือนก่อน +2

      በአለም ላይ አስነዋሪም አጸያፊ ሌጋሲ ተተው ከሞቱት ሁሉ የከፋው ጨካኝ አረመኔ

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter หลายเดือนก่อน +2

    Dallas be ready💪💪💪✊✊✊

  • @andualmewoldmariame7299
    @andualmewoldmariame7299 หลายเดือนก่อน +2

    Good job guys....

  • @Mankush995
    @Mankush995 หลายเดือนก่อน +44

    ዳላሶች ተዘጋጅተዋል መፈጠሩን እስከሚያስጠላው ይዋረዳል ከአረብ መንግስት በውሸት የተገዛለትን ሽልማት ለመቀበል !

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +2

      የሚገርመው እሱ ነው አላህ ያጥፍቸዉ እነዚህ አረቦች

    • @TukaMekonnen-ls6ds
      @TukaMekonnen-ls6ds หลายเดือนก่อน

      King pm aby ahmed ali 💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💪💪💪💪💪💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹

    • @RibkaAlamaw
      @RibkaAlamaw หลายเดือนก่อน

      ​@@TukaMekonnen-ls6ds ፅድቁ ቀርቶበት በወግ በኮነነው የምን ኪንግ ነው የኪንግን ትርጉም ታቀዋለህ

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ህዝብ ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu หลายเดือนก่อน +5

    Geta yerdachu ❤❤❤

  • @genetgenet8172
    @genetgenet8172 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 หลายเดือนก่อน +40

    ምን ሊሰራ ነው ይሄ ገዳይ

    • @maymemont
      @maymemont หลายเดือนก่อน +4

      dollar limena newa kkkkkk

    • @maymemont
      @maymemont หลายเดือนก่อน +4

      ena photom lemenesat kkkkkkkk

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +3

      እረ እሱ ይሄዳል ይህ በሽተኝ

    • @user-rr7ic1jz3j
      @user-rr7ic1jz3j หลายเดือนก่อน +3

      ⁠#ፍኖ ያሸንፍል
      💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 หลายเดือนก่อน

      U

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 หลายเดือนก่อน

    እንኮን በአለም ተዘራችሁ ኢትዮጵያውያንሙሁራናች ታኮራላችሁየሀገራችሁን ጥቃት ለመጠብቅ ታስፈጋላችሁ ንዓነትያለትግል የለምና እግዚአብሔርብርታቱን መሰማቱንይስጣችሁ

  • @saadaahmad7555
    @saadaahmad7555 หลายเดือนก่อน +1

    Thabky .messay

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 หลายเดือนก่อน +4

    ከመጣ ስብሰባው ላይ ለመገኝት መሞከርና አንደ ለንደኞች ገብቶ መቃወም መጮህ በተቻለ መጠን ወጥሮ መያዝ

  • @tadessedunamo3371
    @tadessedunamo3371 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ያዋርዳል!

  • @Steven.24
    @Steven.24 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለፋኖ💪💚💛❤🔥 አብይዝም ይውደም❌❌❌ ወጥር DC✊

  • @Awake.726
    @Awake.726 หลายเดือนก่อน

    We will vote! Thank you

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 หลายเดือนก่อน

    Tenkru

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 หลายเดือนก่อน +2

    Apart from their association in ESAN, I beleive Anchor and Dire could make a great team. They are both, proficient, hard working and vigilant journalists. Why don"t they consider this option?

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p หลายเดือนก่อน +76

    ዳግማዊ ሂትለር አቢይ አሀመድ ይውደም

    • @akelilubezu8874
      @akelilubezu8874 หลายเดือนก่อน +2

      Agree with you my dear

    • @user-nd9cd4ub5u
      @user-nd9cd4ub5u หลายเดือนก่อน +1

      ለፍርድ ይቀረብ የዘራውን ይጭድ

    • @genenewoldw3497
      @genenewoldw3497 หลายเดือนก่อน

      Dedeb

    • @user-cg1tp9rl8h
      @user-cg1tp9rl8h หลายเดือนก่อน +2

      Abiy must go to jail.
      Abiy evil man worst than meles.

    • @TukaMekonnen-ls6ds
      @TukaMekonnen-ls6ds หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @girmamitiku5599
    @girmamitiku5599 หลายเดือนก่อน +3

    Mesay please organise a petition through out the world for Ethiopian s . Plan b massive demonstration at the conference site and the hotel he is expected to be staying.

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l หลายเดือนก่อน

    AMNNNNNNN

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 หลายเดือนก่อน +1

    መገደል አለበት ከመጣ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +11

    Jegnachen Messay Bertalin God bless you. God bless your guests

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ❤

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 หลายเดือนก่อน +1

    Will go no doubt

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 หลายเดือนก่อน +12

    ዋናው እዛው የለችሁት እትዮጵያዊያን እሱ የምመጣበት ቀን በሰልፍ መናወጥ አለባችሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much Messay with your guests. God bless you all.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you wogenoch God bless you all

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉TBARKU🎉🎉🎉

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹✌️Nebyou & Mesfin ✌️🇪🇹
    ✨️🎉🎉🎉✨️

  • @elsadesse9362
    @elsadesse9362 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rahmaha
    @rahmaha หลายเดือนก่อน

    አላህ በወጣበት ያስቀረዉ ያረብ

  • @heilemariamdamte8882
    @heilemariamdamte8882 หลายเดือนก่อน

    Can you check sound please

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 หลายเดือนก่อน +16

    መሳይ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 หลายเดือนก่อน

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @user-nq4si1ty5o
    @user-nq4si1ty5o หลายเดือนก่อน

    You can't stop it. This is international summit,ok!!!!

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 หลายเดือนก่อน +28

    ምን ማፈሪያ አለው ሊመጣ ይችል ይሆናል ይሄ አረመኔ አሪዎስ እድሜው ይጠር።

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +4

      አሚን የረብ

    • @totot2437
      @totot2437 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን ያረብ🤲

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 หลายเดือนก่อน +3

      አሚንንንንንን

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr หลายเดือนก่อน +3

      Amen, edmewn yasatrw!! Ye ethiopian wotat sayalk😢

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሠግናለን ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቅህ መሳያችን❤❤❤

  • @TasewShumye
    @TasewShumye หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter หลายเดือนก่อน +1

    Dallas አይ ደለም yeteme enehedalen

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን. አቶ. ነብዩ. አስፋዉ. ሰዉ. ጨፍጫፊዉ. አብይ. አህመድ. ሰዉ. መጨፍጨፉን. ያቁም. ? ሳይሆን. ሰዎችማ. ጨፍጭፎ. ቋቅ. ብሎት. ኬኒያላይ. በተገኘበት. ስብሰባ. ላይ. ጦርነት. ይብቃን.
    እንደራደር. የሚል. የይስሙላ. ጥሪ. ያቀረበ.
    እብሪተኛ. ሰዉ. በማን አለብኝነት. አገራችን. ላ. እየሆነ. ያለዉ. ሰቅጣጭ. የግፍ. ድርጋቶች. የአለም. ፍርድቤት. አዉቆት. ለሕግ. ወደ ማቅረብ. መንገድ. መጀመሩ.
    ለምን. አልተቻለም. ? /ለምን. አልተጀመረም?/

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds หลายเดือนก่อน

    King of king yebltacewal 🇪🇹💖💖💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖💖

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +6

    If he comes Ethiopians must show their opposition. Yemariam Telat

  • @SeidAli-oh3su
    @SeidAli-oh3su หลายเดือนก่อน

    ፋኖየኑረልን

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 หลายเดือนก่อน +1

    ከጨለማ ወደድቅድቅ ጨለማ ነው አብይ አህመድ ያሸጋገረን

  • @EndrisHassen-tq9zn
    @EndrisHassen-tq9zn หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alexet12
    @alexet12 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน +2

    ገበታ ፳፱
    =======
    የጌታዬ ሰቀላ... ተሸልሟል በኣለላ
    የመቤቴ ኣዳራሽ... ተሸልሟል በሻሻ
    ማጣፈጫ.... መሰልቀጫ
    ትንሽ ቅቤ
    ለ ወ-ገቤ
    እንኳን ዴስ ያላቹ...
    ሞትን ዲል ኣዲርጎ... ጌታችን ተነሳ
    ሆ ሚሻ ሚሾ ሚሻ ሚሾ
    ሚሻ ሚሾ...... ማሞ ወንዴው ነ:: ማሜ ዴሞ ሤቴ:: ማሙሻ ሚሚሹም እንዴሁ:: ሚሻ ሚሾ::

  • @woubit246
    @woubit246 หลายเดือนก่อน

    Can you please write the name of the organizations of these two guests? Is it EEpac?

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew หลายเดือนก่อน +1

    መስ አቤን ተዘጋጅ በለው እንደመለስ ያስደንግጠው

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx หลายเดือนก่อน +1

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      ቂቂቂ ቶላ የሀገሪቷን 80 % መቆጣጠር የማይችል የአዲስ አበባን ከንቲባ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ስትል አታፍርም ጭቃ!

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 หลายเดือนก่อน +7

    አብይ አህመድ ገዳይ🥊

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaimanotWorku-mz3wp
    @HaimanotWorku-mz3wp หลายเดือนก่อน

    Uar

  • @user-xo1sb5ib4y
    @user-xo1sb5ib4y หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️Fano♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-nq4si1ty5o
    @user-nq4si1ty5o หลายเดือนก่อน

    Whether you oppose or support we will come !!!!

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube หลายเดือนก่อน +4

    በእርግጥ ከመጣ we should organize a million march against AbiyAhmed, the Killer!!

  • @SintayehuMoses
    @SintayehuMoses หลายเดือนก่อน +1

    መሳይ ደረጀ መታሰቢያ የኢትዮጵያ እንቁዎች ሠላም

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 หลายเดือนก่อน +1

    በዳላስ ቴክሣስ እካባቢ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ይሄ ናዚ መንግስትን እንዳግባ ማርግ ማዋርድ እልብን ።

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 หลายเดือนก่อน +2

    Very Important teeming !!!!!

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 หลายเดือนก่อน +9

    ሕዝባዊ ተቃውሞው ስብሰባው ከሚካሄድበት ቀን አንድ ሳምንት አስቀድሞ መካሄድ አለበት። ጉዞ ከጀመረ በኋላ ስብሰባው እየተካሄደ መቃወም የተለመደ የሲቪል ጩኸት ተደርጎ ነው የሚወሰደው። ዲያስፖራዎች በቂ መረጃ የሌላቸው ከሆነ፣ወይም በስነልቡና ለውጥ ምክንያት አቤቱታቸው ወይም ተቃውሟቸው ተገቢው ጥንካሬ ወይም ክረት ላይኖረው ይችላል። ለምሳሌ አቤቱታውና ተቃውሞው ምን ያህል በማስረጃ የተደገፈ ነው? የአብይ ወንጀሎች በተገቢው ተሰንደው ቀርበዋል??? የተቃውሞው ሰለፉ ምን ያህል ሁለገብ በሆነ ደረጃ አብይን የሚያዋርድ ሆኖ ተዋቅሯል/ ተደራጅቷል። ተቃውሞው የአማራ ተወላጆች ብቻ እንዳልሆነ የሚያሳይ የሁሉም ብሔር ብሔረሰብ አርማ ተዘጋጅቷል??! ወይም ሰቆቃው መከራው እስሩ ግድያው ወዘተ የሁሉም ኢትዮጵያውያን መሆኑን ለማሳወቅ ተዘጋጅቷል። የታሳሪ ጋዜጠኞች፣ የተገደሉና የታሰሩ ተቃዋሚዎች ፎቶዎች ወዘተ ተዘጋጅቷል??? አብይ ጋዜጠኞችን፣አስከሬንን፣እናቶችን ጡት ከሚጠቡ ሕጻናት ጋር በማሰርና በማፈን በአፍሪካ ቀዳሚ እንደሆነ መረጃውና በማስረጃ(በፎቶ) ተደግፎ ተዘጋጅቷል???? የተቃውሞው ድምጸትስ??? እነማን ናቸው የተቃውሞው መረጃ ለአለም በሚደርስ ደረጃ እንዳከወን አመራሩን የተረከቡት??? ታዋቂ አለምአቀፍ ሚዲያዎችስ እንዲዘግቡት ከወዲሁ ተነግሯቸዋል? ሆዳሞችና የሰው ደም ጠጪዎች እንዳይረብሹት ሰልፉ የተቃውሞ ብቻ እንዲሆን ፈቃድ ተገኝቶበታል??!

    • @lilmarwy7752
      @lilmarwy7752 หลายเดือนก่อน

      የሃገራችን ነባራዊ ሁኔታ ( Status quo ) አንድ የተወሰነ አካል ብሔር ብሔረሰቦችን ወክሎ አርማዎቻቸውን ማንገብና ሰልፍ መውጣት አይፈቅድም ፣ ሁሉም በየፊናው ደረሰብኝ በሚለው መሠረት ተቃውሞውን ቢያሰማ የተሻለ ነው ፣ ክልሎች የየራሳቸው ችግር ይኖራቸዋል : አማራውም እንደለመደው ስለራሱ ይጩህ መወካከል ግዜው አይፈቅድም ፡፡

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 หลายเดือนก่อน

      @@lilmarwy7752ሌላውም አርማውን ይዞ አማራን ይቀላቀል ማለቴ ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ይዞ መውጣት በቂ ነበር ። ነገር ግን ሆዳም ዘረኞች ሰልፈኞቹ አሀዳዊነትን የሚያቀነቅኑ ናቸው ብለው አለምን እንዳያሳስቱ የብሔረሰቦችን አርማ ይዞ መታየት ሰለሚጠቅም ነው።

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 หลายเดือนก่อน +47

    አብይ አህመድን እርሳቸው ማለት አቁሙ ይህን ዱርየ ነፍሰ ገዳይ

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @milkak6481
      @milkak6481 หลายเดือนก่อน

      👍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Jegnachin Messay with your guests

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 หลายเดือนก่อน +1

    ጭራሽ ሽልማት ሊሰጠው !! ሀገሩን እያፈረሰ ሕዝቡን እየጨፈጨፈ !! ይሄ ኡኡኡኡ የሚያስብል ነው ምን ይሆን መጨረሻችን 😢😢😢😢

  • @gashaw278
    @gashaw278 หลายเดือนก่อน +4

    መሳይ እውነተኛውን መረጃ በሳል በሆነ የጋዜጠኝነት ሙያ አጅበህ ስለምታቀርብልን እናመሰግንሀለን።

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ቁጥር ያለው ሰው ተሰብስቦ ጎዳናውን መዝጋት ትልቁ attention ማግኛ መንገድ ነው

  • @user-yh1hk4in7f
    @user-yh1hk4in7f หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪ ይስጥልን በርቱልን

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia is not only yours!! Many people are supporting the prime minister!!

    • @thaile9751
      @thaile9751 หลายเดือนก่อน

      That is very true Ethiopia is not only for some individuals including Abiy and you. But you and your likes cadres are trying to change that beautiful country to heal. Without your “king” no one is not allowed to speak or to interfere with the country politics.

  • @user-nq4si1ty5o
    @user-nq4si1ty5o หลายเดือนก่อน

    Company runs its own benefit, don't forget!!

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z หลายเดือนก่อน

    መራጩ ህዘብ የሚመር ጣቸውን በስብሰባው ጋጋባዙቸው አንድነታችሁን እዲወቁ

  • @tadessedunamo3371
    @tadessedunamo3371 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የሾመውን ማን ይሽራል!!

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 หลายเดือนก่อน

    ምንአይነት የማያልቅ ቅዥት ነው!! 🖤💔

  • @user-bn8zx1ij9s
    @user-bn8zx1ij9s หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግኖች እግዚአብሄር ያበርታችሁ በርቱልን እዳይመጣ ይሄ ጭራቅ የሆነ ሰውዬ ድል ለአማራው ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪

    • @NatalBruck1948
      @NatalBruck1948 หลายเดือนก่อน

      You guys are our pride ❗️♥️🇪🇹♥️

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 หลายเดือนก่อน

    Ya aby ahmed melis ane melmin echolaloh silemin betam gobez negn

  • @tesefeyeAbebe
    @tesefeyeAbebe หลายเดือนก่อน

    የአማራ ህዝብ ከብልጽግና እልቂትና መሳደድ ነው ያገኘው

  • @kasimawel5872
    @kasimawel5872 หลายเดือนก่อน +6

    Selam mesay berta wendmachin Allah yigezen

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h หลายเดือนก่อน +6

    ያፍሪቃ ሂትለር ኣብይ ላለም ማሳወቅ ኣለባችሁ

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s หลายเดือนก่อน +1

    This is our chance to oppose this dictator and killer.

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 หลายเดือนก่อน +1

    የበሻሻው 7ኛጨው ዲያስፖራው የገማ እንቁላል ማዘጋጀት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน

    Egzio Meharene kiristos

  • @BinyamAlemuasegahegn
    @BinyamAlemuasegahegn หลายเดือนก่อน

    መሳይእንኳንለትንሳኤበአልአደረሰሕእውነቱተበላሽቶፈርሳልአንተንይጠብቅሕ