ከባለቤቷ ጋር የሃይማኖት ልዩነት አላቸው|ስለአርቲስት ጂጂ ሁሉንም በግልፅ ተነጋገርን|በጣም ቅን እና ደግ ህዝቧን የምትወድ ናት|ዶ/ር ወዳጄነህ|አቻሬ ጫማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 169

  • @alsekela
    @alsekela 2 ปีที่แล้ว +26

    አቻ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ዶ/ር ወዳጄነህ ቻግኒ ወስዶ መለሰን በጣም ደስ ይላል ጂጂዬ አንች ትለያለሽ እኛ እንወድሻለን የሷን ችግር የሚረዳት እንደዚህ የቅርብ የሆነ ሰዉ ነዉ ሰላም ሁኝልን ባለሽበት እኛ የምንፈልገዉ እሱን ነዉ ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን🙏💚💛❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +22

    አቻሬ በርታ ዶክተር ወዳጄነሕ እውነት ልዩ ሰው እኔ ብቻነኝ ግን የሱን ኢንተርቢው አባርሬ የማይ በጣም ነው የምወደው እውነት እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልከነቤተሰቦችሕ 🙏ባለችበት ሰላም ትሑንልን ጅጅዬ 🇪🇹❤😘

    • @ashanetse
      @ashanetse 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ደስ ነው የሚለኝ ንግግሩ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว +16

    እውነት እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ንግግር የሚጣፍጥለት ስሙኝ ስሙኝ የሚያሰኝ የታደለ ይኖር ይሆን ከእግዚአብሔር የተሰጠው ነው እናም ይለያል ብል ማጋነን አይሆንብኝም 🙏 ኑርልን ጂጂዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @henokzion800
      @henokzion800 2 ปีที่แล้ว

      U look beautiful tho 😍

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +9

    ጂጂዬ ባለሽበት በጣም እንወድሻለን ሰላምሽ ብዝት ይበልልን።

  • @IbexMediaNews
    @IbexMediaNews 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ እና የማከብርህ በተለይ ከፍቅር ጋር የኔታ ትዩብ ላይ በወርቃማ ሀሳቦች የሚገርም እና ብዙዎችን እኔንም ጨምሮ እየለወጠ ያለ ፕሮግራም ነው በርቱልን። አንተንም አቻሬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን.

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሠግናለን እሱን ሳየውና ስሰማው ሰላሜን አገኛለሁ ደኩተር በጣም ነው ማከብርህና ምወድክ የኔ መልካም

  • @mimigetnet9315
    @mimigetnet9315 2 ปีที่แล้ว +12

    አቻሪ ጥሩ ሰው እግዚአብሔር እደሜ ከጤና ይስጥህ🙏❤️

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን በቅንነት ስለጂጂ ስለነገርከን :: ግን ቤተሰቦቿ እንዳይቀየሙህ ፈራሁ :: ስለሷ ለማውራት ፈቃደኛ አይደሉም :: አንተን በጣም እናመሰግናለን ። ጂጂዬ የኔ መልካም እወድሻለሁ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +1

      Tiana Style ለምን ይከፋቸዋል ? ክፉ ነገር አላወራ ጂጂ የነሱ ብቻ እኮ አይደለችም የኢትዮጵያኖች ሁሉ ሆናለች ለነሱ በሥጋ ለተቀረንው ደሞ ዘፍና 🥰ፍቅር አሲዛን ልባችን ውስጥ የምናኖራት ብርቅዬ ኢትዮጵያ ልጅ ስለሆነች ለምንወዳት ሁሉ እህታችን ናት የሁላችንም እናት ኢትዮጵያዬ ስለሆነች እኔ ብጠየቅ ዘፈኖችዋን ስሰማ ይነዝረኛ ሳላቀው 😃 ደስታና 😥 ሐዘን የተቀላቀለ ስሜት ነው የሚሰማኝ ጀግናችን ናት ጂጂዬ👸💚💛❤️

  • @hosainanigusie8340
    @hosainanigusie8340 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ የሚል አስተድይደግ ነው ጂጂ ያደገችው በተለይ በዶክተር ወዳጄነህ አንደበት ሲነገር ስእሉን ነው ቁጭ ያረገው እግዚአብሄር በሰላም ላገሯ ያብቃት

  • @tedyance4631
    @tedyance4631 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የማከብርህ ዶ/ር ወዳጄነህ፤
    እስከዛሬዋ ቀን ድረስ የሰጠሀቸውን ቃለመጠይቆችንም ይሁን የጻፍካቸውን ጽሁፎች 'ምናለ ስለዚህ ጉዳይ ባያወራ ወይም ባይጽፍ' ብዬ አላውቅም ነበረ።
    ዛሬ ግን ሰለ ጂጂ ትዳር ያወራኸውን አይቼ ስለ ግለሰብ (ፈቃዷን ባላገኘህበት ሁኔታ): ስለ ልጆችህ አክስት ለዛውም ቤተሰቦቿ ምንም አውርተውበት ስለማያውቁት ጉዳይ ይህን ያህል ማውራትህ በጤናህ አልመሰለኝም።

  • @surafelaregahegn1360
    @surafelaregahegn1360 ปีที่แล้ว +6

    I am scholarship student in Norway, one of our professors takes five minutes of each class for invite different Interntional music for different insertional students, the first music invited was Ethiopian music, song by GIGI " ere bati bati" Gigi is our proud

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว +5

    አቻሬ የምትሰራቸዉ ስራ በአርቲስቶች ዙሪያ በጣም ጡሩ ነወ አሪፍነቱ ደግሞ በህይወት አያሉ መሆኑ ነዉ ሰዉ ከሞተ በኋላ ስለዛ ሰዉ አንዲ ነበር ማለቱ አይጠቅምም ያ ሰው አንዲበረታ በይበልጥ በህይወት አያለ መሆኑ ጡሩ ነዉ በርታ አቻሬ የማዲን ነገር አደራ ማወቅ አለብን አስካሁን ለማመን ከብዶኛል በጣም ነዉ ያዘኩት እስካሁን ድረሰ ከሞሞቱ አንድ ቀን በፊት የሰራዉን አያየሁ ነዉ ለማመን በጣም የማከብድ ነዉ ያማል በጣም ነብስህን በገነት ያኑርልኝ ማዲዬ የኔ ደግ የኔ ሰዉ አክባሪ

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴ የጅጅ ስራዎች እንኳን ደኩተር እኛም እናውቀዋለን በጣም ናፍቃኛለች የምር ጀግናየ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว +21

    ጂጂ ማለት ኢትዮጵያ ናት ጂጂ ማለት አድዋ ናት እግዚያብሔር ጤናዋን መልሶ ለሀገሯ ያብቃት

    • @Neja999
      @Neja999 2 ปีที่แล้ว

      Ena meleu Ethiopia dr yalem metebabare atin men setin gebaben Ethiopia lij neche gen alenshi belo ekemena aleketelatem

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር እናመሰግናለህ አድሜ ጤና ይስጥህ

  • @henokfeko8078
    @henokfeko8078 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶክተር ወዳጄነህ የሰጣችው በደንብ ያስቡበት። አቻሬ እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ሰው ነህ።

  • @zenebeworkdoha1323
    @zenebeworkdoha1323 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ አቻሪ ምርጥ ሰው ይመችህ

  • @Mesi-dv1jp
    @Mesi-dv1jp 2 ปีที่แล้ว +3

    አቻሬ በእውነት ድንጋጤህ ከልብ ነው ፈጣሪ የለም ከሚል ጋር ትዳር አይደለም አዳር ከባድ ነው ውይ ጂጂዬ ምኑን ጣለባት

    • @elsalove1988
      @elsalove1988 2 ปีที่แล้ว

      🙏

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      Record lemawutat zinegna lemehon newa ferenjun yagebachiw demom adriguatal. Drug meteqem jemira erasuan godach mecheresha. So dont do drugs anywhere.

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጂጂዬ የኔ ንግስት የነጭ ቡዳ ነው ያጠፋብን

  • @azezunigussie6606
    @azezunigussie6606 2 ปีที่แล้ว +2

    Acharie is humble, genuine, and helpful. Much respect for you and Thank you so so much Achu.

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 ปีที่แล้ว +8

    አቻሬ የማዲ ምርመራ እምን ድረስ እናስካሁን ድርስ የማድ ነገር አልወጣልኝ ብሎል

  • @ZEMA5003
    @ZEMA5003 2 ปีที่แล้ว

    ቻናልህን ለመጀመሪያጊዜ ነው ያየሁት በጣም አሪፊ ነው። አቻሬ ደሞ ሁሌ ሀገር ቤት እያለው ብዙ ስላንተ እሰማ ነበር ግን በአካል አጊንቼ አላውቅም። ለአርቲስቶች ለምታረጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ አምላክ ያክፈልህ🙏🏾

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
    @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቻሪ ጥሩ ሰው ከአርቲስቶች ጋር ያለህ ቀረቤታ ደስ ይላል አችዬ አንተን ሳይ ማዲዬን አስታውሳለሁ💔💔😭😭😭 ደክተርዬ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @ideal5284
      @ideal5284 2 ปีที่แล้ว

      dr i have big respect for u i dont have a word

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว +2

    መጀመርያ ዶ/ር ወዳጄነህን አመሰግናለሁ ሁሉም ጋር ይገኛል ወደ አርቲስቶቻችን ስንመጣ በአገራችን ያን ያህል የተጋነነ ነገር የለም እንደፈለገ በየከተማው ቢዞር ዞር ብሎ የሚያያቸው የለም አርቲስቱን የሚጎዳው የእርስ በረስ ምቀኝነት ነው እንጂ ያን ያህል በአድናቆት አላስኬድ ብሎ የሚያስጨንቃቸው የለም ለዚህ ነው ወዳጄነህ የተመዘገበ መረጃ የለኝም ያለው

  • @helenkiflom7069
    @helenkiflom7069 2 ปีที่แล้ว +1

    Agree with u Dr. Exactly this is what I said 5 or 7 years when I heard about her situation. We love you 🧡 God is great yehon tilik neger anchi lay yesrali I really believe yehon egizybher melikt alew your family like Ethiopia...i feel something even I can't explain but God has reason 🧡

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 2 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛዉ ምንድነዉ የሚቅለበለበዉ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 ปีที่แล้ว +8

    But what ever the the case is she is in a difficult situation now. And I would really like to beg you Doctor to let her get out of that area and bring her to Ethiopia. When she is around her family and the area around where she grow up, she would be fine. Specially baptising(tsebel) will help her.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +2

      He cant do anything. Moreover she is an adult she can choose to be treated or not . No one can force her to leave the usa even her parents dont have any right or power.

  • @menenbayeleyegn8726
    @menenbayeleyegn8726 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ እግዛብሄር ይስጥህ ነብሴን አሳርፍካት እንደዚህ ነበር እኔም የማስበው ❤

  • @senafekweldiye8881
    @senafekweldiye8881 2 ปีที่แล้ว +1

    Achareye betam arif zegejitena akerareb new bertalegn wendeme.

  • @indiaahmed3491
    @indiaahmed3491 2 ปีที่แล้ว +6

    አቻሬ በውነት በጣም ነው የማደንቅህ ፡ ባንተ እኮራለሁ ምርጥ ሰው፡፡

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 ปีที่แล้ว +3

    Great 👍 program thank you for share

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 ปีที่แล้ว

    አሁን አንደተረዳሁት ቤተሰብ ጂጂ ምንም ችግር የለባትም ቤተሰብ ሁሉም ነገር አላቸው ሃብታም ናቸው አያለን ነው ዶክተር ወዳጀነህ የቤተሰብ ሀብት ለጂጂ ምንም አያረግላትም አሷ አራሷ የሀገር ሀብት ናት አምጡልኝ አኛ አንቀበላታለን ጅጅዬ ነይ አንወድሻለን አንቺ ጀግና አለምን አያንጋገር ያለው አባይ የህዳሴው ግድብ አየጠበቀሽ በዛ ውብ ድምፅሽ ሰላም በይው ጂጂ አንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 2 ปีที่แล้ว +9

    አቼ አንተን ሳይ ደስ ይለኛል ማዲዬን ባንተ የማይ ይመስለኛል ማዲ ከአእምሮዬ ለሰከንድ ወቶ አያቅም በጣም ያማል ነብሱን ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን 💔

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ማዲጎን ማዲን ቨፍፁም መረሳት የማልችለው ነገር ነው

    • @star-hb6hw
      @star-hb6hw ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም ኮሜትሺን ሳላነብ በፊት ነበር ማድን ያስታወስኩት ዛሬ ነው ያየሁት ማድጎን በማስታወስ ሰብስክራይብ አደርኩት

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow wow wow wow wow wow unbelievable very interesting I love this interview this is very very people learn about it thank you very much God bless you and it’s happened for me to anything is coming for a reason God he have a plan

  • @welela3403
    @welela3403 2 ปีที่แล้ว

    Dr wedajeneh siyawera betam mesimat felige neber gin gaziteghna sewin masorat ayechilim

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ቤተሰብ ነው ግን ሁሉም ቤት እንዳለ አይቀጥልም እድገት ስመጣ ብዙ ለውጥ ይመጣል ብዙ ልዩነትም ይኖራል ::ትንሽ የ ጅጅ የሚያሳዝነው ከምትወደው ከ ኢትዮጵያ ህዝብም ከ ሀገሯም መለየቷ መቅረቷ ቤተሰብ እያለ ያሳዝናል ::በተረፈ ሰው ችግር ሊገጥመው ተፈጥሮዊ ነው ::

  • @Hassen-zz6pe
    @Hassen-zz6pe ปีที่แล้ว

    ውይይታችሁ ጥሩነው።

  • @LifeoffZion
    @LifeoffZion 2 ปีที่แล้ว +1

    I respect achare that, he asks something that he doesn’t know.

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ ወዳጄነህ ስውደው 💕💕💕

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 2 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ብተሰብ ውስጥ አድጋ ናፈቀኝ ያለችውም ይህንን ነበር እግዚአብሄር ላገሯ መሬት ያብቃት

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ሩቱ ስወድህ ታስደምመኛለህ!!

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 ปีที่แล้ว +1

    አችሬ ብረታ ግን ልምን ዶክተረ ወዳጄንህን አስጨረስው እባክህ❤️❤️

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew5123 2 ปีที่แล้ว +5

    Are you authorized by Gigi's family to talk about the familie's personal life?

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 ปีที่แล้ว

      He doesn’t talk about any one if he didn’t have permission

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጲስ
      You are just gussing.

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 หลายเดือนก่อน

      Why GiGis family? Her GiGi or her husband can you believe his profile ever where says married 😮

  • @tigistgirma2565
    @tigistgirma2565 ปีที่แล้ว

    ተቀላቀልኩህ አሹዬ🙏🙏🙏

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 2 ปีที่แล้ว

    አቻሬ፣ ዶክተር የጠየቅከውን ጥያቄ በደንብ ከስሩ መጥቶ እያብራራ እያለ ሳይጨርስ ደግሞ በጥያቄ interrupt እያደረግከው ነው።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +1

      Most habesha dont have the skills to listen moreover dont have the training from childhood how to convers.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +2

    የስደት ብቸኝነት አይጣል ዝነኛ ሲሆኑማ ጭራሽ እነደሚብስ መገመት
    አያቅትም ጌታ እየሱስ ሆይ አቤት ለኔ የዋልከው ውለታ ብዛቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ረጅሙ የሳውዝ ሲያትል ሀይወይ አፍ ቢኖረው ይናገር ነበር ።ስንቱ የመረሩ ቀኖቼ ባምላኬ ሀይል አለፍኳቸው :🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው በስደት ብቸኝነት እጅግ ከባድ ነው። እኔ ወንድሜ በቅርብ በመኖሩ ትንሽ እፅናናለሁ።

  • @amanuel9973
    @amanuel9973 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂ የሃገር ሃብት ናት ለቤተሰብ ከበቂ በላይ ጊዜ ተሰጥቷቸዋል እስኪ ደግሞ ቀሪ ወገኖቿ እድል ይሰጣቸው።

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወዳጄ ደህና ነህ

  • @abumesay9435
    @abumesay9435 2 ปีที่แล้ว +6

    አቻሬ ለጓደኛክ ያለክን ክብር እጅጉን አከበርኩክ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      ህ , ክ ትልቅ ልዩነት አላቸው

  • @mikimelona8097
    @mikimelona8097 2 ปีที่แล้ว +1

    Yhe Bechbacha doctor tebye endeawaki sikebatrr tnsh ayafrm, denez mejemerya yeras'h yegalemotewa misth (Sofia) hiywet astekakl, weregna leflafi, Bshtegna,,

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 ปีที่แล้ว +2

    a wise man🙏💚💛❤

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    አቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሀህ 🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @ashenafianteneh743
    @ashenafianteneh743 2 ปีที่แล้ว +1

    Achare you good but you have to litsen and give time for your guest and avoid interrupting ideas while he was talking.

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 2 ปีที่แล้ว +1

    አቻሬ እንግዶች ሲያወሩ ዝም በል እህ ,እሺ ,አው ,አትበል ደሞ ለተመልካች ስለሆነ የሚያወሩት ታሪኩን ብታውቅም ስማ አውቃለሁ አትበል በተረፈ በርታ አሪፍ ነው

  • @yeneneshmengist8235
    @yeneneshmengist8235 2 ปีที่แล้ว

    አቻየ በ አንተ እና ብሬ ውስጥ ማዲ አለ ግን መርሳት አቃተኝ ምን አልባት አንተን ባገኝ ይቀንስልኝ ይሆን አላቅም ማዲ 1ወር ሆነው የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @begashawgebre9180
    @begashawgebre9180 2 ปีที่แล้ว +2

    አቻሬ ልክ ብለሃል ፣ስለ አርቲስቶች ስዎች ያስቸግራቸዋል ፣ያልካው የገጠመኝን ልንገርህ ጋሽ መሃሙድን ውጭ አገር ፣አግኝተነው ፕሮግራም ላይ ብዙ ሰው ፎቶ ካልተነሳን እያሉ አስቸግረው ተነሱ፣ትንሽ ዞር ብሎ ከተነፈሰ በሃላ እኛም ይድረሰን ብለን ጠጋ ብልን ስንጠይቀው
    ፣በጣም በመበሳጨት ፣እንዴት እንደአመናጨቀን ልንገርህ አልችልም በጣም ልረሳው አልችልም ፣በጣም በእድሜ ልክ አረሳው ፣እኔ ጨዋ በኢትዮጵያ ዊ ስነምግባር ነው ያደጉት አጎንብሼ ነበር የጠየቁት ፣ግን አልከፍኝም ፣በጋሽ መሃሙድ ማመናጨቅም ድስ ስለሚል፣ግን ልረሳው አልቻልኩም ፣ብቻ ከቻልክ ንገርልኝ ፣አሜሪካን አገር ላይ ነው

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว

      ጋሼ መሐሙድ አመናጭቆ??? የሆነ የተሳሳተ ነገር ይኖራል እንጂ ማመን ይከብዳል ::ሰው ነው ሊሳሳት ይችላል ::ደግመህ አጣራ ውቀሰው በሕይወት እስካለ ድርስ ::ለሱ ያለህን ክብር እና ፍቅር ለመግለፅ የሰጠህውን ቦታ በዚህ ደርጃ ካወረደው ሾክድ ያደርጋል እና ልያቀው ይገባል ባይ ነኝ ::

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ብሆን ስቱን ተሳድቤለው ባተ ውስጥ እራሴን አየውት ስብእናህን አከበርኩት

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ጂጂ መስማት ስለምንፈልግ የሚቀጥለውን በፍጥነት ብታስተላልፍልን ደስተኛ ነኝ

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 2 ปีที่แล้ว

    Mentor = አርአያ (መካሪ)

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 2 ปีที่แล้ว +3

    Does he hv permission to talk about GG"s personal life?

    • @romanrome1903
      @romanrome1903 2 ปีที่แล้ว

      ይህ ሰው ትልቅ ለሀገራችን የተሰጠን ስጦታችን ነው እግዚአብሔር ጤናና ሰላሙን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +1

      He did mention he got permission to speak on behalf of the family

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 2 ปีที่แล้ว

      @@Black-lioness yes I learned that in z second video

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 2 ปีที่แล้ว +1

    አቻሬ የምንወደው ሰው

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ትህትህ ግርም ይለኛል!! ሙሉ
    ሰው ነክ ደግሞ!!

  • @merrytefera8381
    @merrytefera8381 2 ปีที่แล้ว +1

    Mentor በ አማርኛ አራዕይ or መካሪ

  • @mggg8841
    @mggg8841 2 ปีที่แล้ว +1

    Mentor is a trusted counselor or guide,,,

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 ปีที่แล้ว

    አቻሬ ስለማድጎ ሞት ምርመራ ንገርን እንወቀው

  • @rahmagesese5790
    @rahmagesese5790 2 ปีที่แล้ว +1

    ማድንጎ እንዴት እንዴ ሞት አሳውቁን ልባችን ተሰብሯል እንዴወጣ ቀር የኔ መልካም

  • @munit8650
    @munit8650 2 ปีที่แล้ว

    ምድነው ሳ አለቀ ወይስ ይቀጥላል እባካችሁ ምታቁ ንገሩኝ እስኪ

  • @picohabesha6520
    @picohabesha6520 2 ปีที่แล้ว

    አቻሬ አትቸኩል ጥያቄ ከጠየክ በዋላ ለእግዳው ሀሳቡን እስኪጨርስ እድል ስጥ አትቸኩል

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว +6

    Why don't you guys leave Gigi alone? This is invasion of Gigi's privacy. First of all, spouse can live happily regardless of their personal religion affiliation.

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

      ጂጂ የኢቴዮጲያ ህዝብ ልጅ ናት ችግሯ በህዝብ እርበርብ የሚፈታ ይሆናል ብቻዋንም የሚተዋት ህዝብ የለም

  • @tihutscollection5773
    @tihutscollection5773 2 ปีที่แล้ว +13

    Madiye min hono yihun yarefew??😭😭 kelibe alotam.endezi azigne alawkim

    • @gdhdgssgs2772
      @gdhdgssgs2772 2 ปีที่แล้ว +4

      እናም ውደ እስካሁን ድረስ ባለቅስም አልወጣልኝ አለ ለምድን እደሁ ለራሴ ጥያቄ ሆነብኝ

    • @tihutscollection5773
      @tihutscollection5773 2 ปีที่แล้ว +3

      @@gdhdgssgs2772 enem hule new maleksew. Lesew endezi azigne alawkim ..yigermegnal 😭😭

    • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
      @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tihutscollection5773 enem

    • @simegntsegaye6381
      @simegntsegaye6381 2 ปีที่แล้ว +3

      ልቤ ስብር ነው ያለው እንእደዚ አዝኜ አላውቅም 💔

    • @نور-ح4ت3ف
      @نور-ح4ت3ف 2 ปีที่แล้ว +2

      አሏህ የፈቀደለት ግዜ አለቀ ጂል ነሽ

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 2 ปีที่แล้ว

    Ye studio tirat ena yedmts tirat or yekeretsa tirat ejg betam ygodlal.

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 ปีที่แล้ว

    Eshi jijin lemn tgosakula ayenat????

  • @welela3403
    @welela3403 2 ปีที่แล้ว

    Gazetegnaw betam tanadidaleh tyake keteyek zim bileh adamit sewyew yawurabet efuu enidet yanadidal

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +2

    She was an adult when she chose to get married no one forced her but she wanted to use his connection to be famous. Why don't you interview the exhusband to hear his side of the story for a balanced position? Denqem

  • @senaitzewdiewerkie
    @senaitzewdiewerkie 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️ ጂጂዬ
    ስወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወድሽ💕💕💕💕❤️❤️❤️

  • @rihanakasahun9241
    @rihanakasahun9241 ปีที่แล้ว

    ማይክል ጃክሰን ኔቨር ላንድን ከከተማ ራቅ ብሎ የገነባበት ምክንያት በ አድናቂወቹና በ ፓፓራዚ ምክንያት ነው ለ ደቂቃ የሆነ ቦታ ላይ ሲታይ ክብብብብ እያዪት መውደቅ ከዚህ ጭንቀት ጋር ተያይዞ ከባድ ዐፅ ይጠቀማል ...

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว

    Why do we have the paper noise which is so distracting and disturbing. Please try to avoid such things.
    #Achare Keep it up 👍

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +5

    ማዲዬ 1 ወር ሆነው ካጣነው መቸም እማይረሳ ጠባሳ ነው ለኔ የማዲጎ ሞት ነፍስህን ይማርልኝ ወድሜ አቻሬ በርታልን ኧረ ማዲንጎ የሞተበት ምክንያት ለህዝብ ይፋ አርጉልን እኛኮ ልባችን ተጠልጥሎአል

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 ปีที่แล้ว

      ምልሽ አች አዝነሻል ግን ከቤተሰብ ከጓደኛ አይብስም ማዘንሽ አወ ሰብሮናል ይኸ እግዜር ሀይሉ ነው አውቀነው አደለም ደግነቱ እግዜር በኸዝቡ ውስጥ ለማዲ ፍቅርን ዘራ ደግ ስለነበር አከበረው አምላክ ቀናቶች እየቆጠርን ሳምት ሳምታት አስራምስት ሶስት ብለን ወር አልን አረሳነውም አንረሳውም ሁሉንም አንረሳ ዳዊት ታሜ ስመኚው አሳምነው ጥሩጥሩ ሰወች ሞተዋል የማዲ ባሰ ግን ውነቱን ቢታቂ ምን ይገኛል ሀኪሙ ተስቶ ታሰረ ተሰቀለ እድትባይ ነው ቢሆንስ ሀኪሙ ማዲ አይነሳ ምን ለመሆን የምጠይቁ በየኮሜቱ አውነቱን ነገሩን የምትሉ አውቃችሁ ምን ልለውጡ ለምን ፈቃዱ እግዜር ሆነ አንልም ተኝቶ እየበላ እየጠጣ ይሞታል እጮኸ ወግቶት የሚሞት አለ መርዝበልቶ የማይሞት አለ ስለዚኸ ጣታችን ወደሰው አንቀስር ምክንያቱ ምንም አይሰራ ከፈለጉ ያወጡት ነበር ወይ በይቅርታ ታለፈወይ ከፈጣሪ ሆነ አበቃ ነፍስ ይማር ይልቅ ጸልይ እኸቴ ለራስሽ ከአዋቂ እስከ ኸጻን ያዘነ ገጠሬወችኳ የማቻቁት በቴሌቪዠን አይተው አዝነዋል ከተማ ሄደው አጋጣሚ ባዮት እንኳን አች በሚድያ አውቀሽ የሚሰሚው ስለዚኸ እንጸልይ እሱ ደግ ሰርቶ አለ እኔስ እንበል ከሱ መማር እችላለን ደብቆ ከሰወች ደብቆ የሰራው እግዜር በሰወች ዘድ ተወዳጂ አድርጎ አከበረው አለን ኮ ለታይታ የምዘረጋ በሰውር የሚያየው አባቱን አምኖ ያደረገው በገጠር ከተማ ያለን አስነባ ተሰበረ ቅሥሙ የሠው ለምን የአምላክ መንፈስ ነው አላሳየ ሲያረግ ስለዚኸ በየኮሜቱ የማዲሞት ውነት አትበሉ ውነቱ ተጠራ በየተራ እኛም መጂ ነን እግዜር ነፍሱረን ይማር ለኛም ይዘንልን ላለነው ላድግድ የሚያባላን ዳቢሎስ ይገስጽልን

  • @satnawgonderw21
    @satnawgonderw21 2 ปีที่แล้ว

    አቻሬ አከብርሀለሁ ።ማድንጎየ የእናቴ ልጅ የአንተን የሞት ዜና ከሰማሁ ጊዜ ጀምሮ እንቅልፌ ተዛብቷል አልተኛም ቤት ዘግቸ ማልቀስ ሁኗል መኖር ጠላሁ ።አባቴ ሙቶ እንኳን ልቤን እንዳንተ አልሰበረውም እሽ ምንሆነህ ነው የሞትክብኝ አልነግረኝ አልክ እኮ ወንድምየ ተው ግን ቀና በልና አናግረኝ አይ ወይኔ

    • @እናትነኝጎጃሜዋ
      @እናትነኝጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

      እህህህህህ ውዴ ማዲ ስንታችንን አሳምሞን ከደ የኔ ኩሩ እኔ አፈር ልግባለት ባጭር ቀርብኝ የኔ መልካም እህህህህህ አርርሁ ወይኔ የት ህጀ ልርሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 ปีที่แล้ว +1

    አናቀውም። አሁን እውነት በሳይኮሎጂ ሙያው ህብረተሰቡን እየጠቀመ ነው ?

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 2 ปีที่แล้ว

    መቼም እያረጅም😢 ዶ/ር

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone4620 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥሩን የምታዉቁ ካላችሁ ቁጥሩን ስጡኝ

  • @tigstbist7607
    @tigstbist7607 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር የት ነው የምትገኘው ማለት ቢሮህ የምክር አገልልግሎት ማገኘት እፈልጋለው ለልጀ

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 2 ปีที่แล้ว +1

    አቻሬ ጫማህን ebay ወይም አማዞን ላይ ብናገኘው ለመገብየት መልካም ነበር ።

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 ปีที่แล้ว

    Achara ante denke sew ❤anete melkame sew❤she amete nurelne enwodehalne ❤❤

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 ปีที่แล้ว

    Achare malet betam ashkabach neger new yemtmeslegn. Balefew sile Teddy silet sitawera alneber. Ahun esu video yemiserabet neger new? Did he tell you to disclose that?

  • @mikimelona8097
    @mikimelona8097 2 ปีที่แล้ว +1

    ante Barya , yhe borko doctor tebye, lerasu ena fett galemota lehonechw yedro mistu ( Sofia) yesne lbona hkmna yasfelgachewal ,

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      Why are you calling him a Slave?

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว

    Part 2?

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 2 ปีที่แล้ว +3

    ማዲዬ ለምድነዉ ግን ሰላሜን አደፍረሰከዉ የሄድህዉ እኔሰ አቅም አነሰኝ እንዴት ልመን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያንተሰ ነገር ማዲዬ ያማል ያማል ያማል አይወጣም ከልቤ ለሰከንድ 💔💔💔💔💔💔

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +6

    ጂጂዬ የልጆችህ አክስት ናት እርዳት ቤተሰቡ ችግር ያለበት ነው የሽባባው ባለቤት/ የጂጅ እናት ትዳራቸውን ፈተው ፔንጤ የሆኑ ናቸው ጅጅንም ሚበጠብጡት የግድ ካልሆንሽ እያሉ ነው እደሰማነው ከውስጥ አዋቂ በቅርብ ቤተሰቡን ከሚያውቅ😎

    • @acharechama1498
      @acharechama1498  2 ปีที่แล้ว +3

      ውሸት ነው በጭራሽ እንደሱ አይደለም

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +1

      ፕሮፋይል ቅዱስ ሚካኤል አስተያየቱ የሰው ስም ማጉደፍ አቤት እግር ይቅርበለን 🙏🙏🙏

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      @@acharechama1498 bezih edmewa? Yemin meqelawet nw siyastela. Yeweyane tiqim askebai nachw ezaw chani yibalal

  • @IbexMediaNews
    @IbexMediaNews 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ ክፍል የለውም ግን ?

  • @youtub5746
    @youtub5746 2 ปีที่แล้ว +1

    መግባት አልባት ጂጂ ኡድዝህ እይወደደናት ልንቀር ነው እረ ኦኦ ኦ

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 2 ปีที่แล้ว +3

    did you asked permission here family👪 I'm afraid😨

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

      ለምን ይጠይቃል ተናግረሽ ሞተሻል

    • @etsehiwotmekuria333
      @etsehiwotmekuria333 2 ปีที่แล้ว

      He is one of z family eco ..lemin yityikal enesuma debikew be chinket legelun new .

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +1

      He is divorced from the wife so what role does he have to speak about the gigi personsl life?

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 2 ปีที่แล้ว +1

    Gigi Lebi West nat kemglsew bely new ye mwadat Tenawa temlsu Lemayt yebkan Allah selamshin yemlsew!!

  • @ethiopia9559
    @ethiopia9559 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዲጎ ከሞቱ ዛሬ 1ወሩ ውጤቱ ሳይነገረን ለምን ተሸፊፈነ አቻሬ እባካቹሁ የደሙ ውጤት ለምን ይፋ አይሆንም ውስጣችን ቆሰለ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰውዬ ለጂጂ የቅርብ ሰው እኔደመሆኑ ከእሱ በላይ ሊረዳት የሚችል የለም እባክህን ይቺን ልጅ እርዳት

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 2 ปีที่แล้ว

    D.r Allah ye Barkih Denq Sew nehi!

  • @mahdertadesse884
    @mahdertadesse884 2 ปีที่แล้ว +1

    Achare endew and yemikorekuregn neger ale. Endet new lanagereh yemchelew. Kind of secret.

  • @wasihunmuluken4232
    @wasihunmuluken4232 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂ ናፍቀናል

  • @gedamutube9082
    @gedamutube9082 2 ปีที่แล้ว +2

    Ache merte ethiopawye

  • @tigstbist7607
    @tigstbist7607 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ ቶሎ ልቀቀው