What a topic ? All is true ! You right Dr. This is crucial time to do forgiveness for our people & for our Country for ones & forever ! It’s a great lesson like a class room ! Thank you Dr.Wodajenhe , We learn to much 🙏🏾
Hello Dr .Wedje thank you .I wish you create ur own you tube channel ,not only you have knowledge but also amazing explanation skill ,you are awesome .
Dr. ወዳጄነህ thank you for sharing about the power of forgiveness. It is the only way we can overcome the numerous challenges and complicated issues we're in as a nation. I agree with you. It should be the first step we should take in nation building. God bless you more.
After what ever happened... thinking about revange is like poisoning your life for ever... The best medicine for any wrong miss did to you is forgive but not forget. Be a better person.
This man is a gift for our country, big respect Dr wedajeneh 🙏
ትክክል!!! ትቶ የመሄድን የመሰለ ነገር የለም!!
ግዜና ሰአት ነው እንጂ ሁሉ ነገር በሰአቱ ይሆናል።
እውነት። ምህረቱ አያልቅም። ወደፊት ማሰብ ትልቅ ስጦታ ነው!! መቅድዬ አነሰብን ሰአቱ ሌላ ግዜ እንጠብቃለን። ትምህርትቤት የገባሁ መስሎ ነው የተሰማኝ። እጅግ ከልብ እናመሰግናለን። የዛሬው የቡና ሰአት እንግዳ ዶ/ር ወዳጄነህ🙏🙏
በጣም ነዉ ምንወድህ ምናከብርህ ድንቅ ማንነት ያለህ ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ ነህ🙏🥰
Betam ewnet new
Enema besemaw besemaw alselchem
አንደበተ ርቱዕ ዶ/ር ወዳጄነህ👏👏🙏
እግዚአብሔር ዘመንን ይባረክ 💚💛❤️
God bless you Dr.
ጥልቅ የሆነ እውቀት ነዉ ዶ/ር ወዳጄ ነህ አመሰግናለሁ ።
አንተን ስሰማ ምን ያህል መንፈሴ እንደሚታደስ. እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክብረት ይስጥልኝ
ተባረክ ጥሩ መልእክት ነው
ጌታ ይባርክህ ዶክተር የሚሠማ የሚማር ካለ ወቅታዊ መልእክት ነው መቅዲም በርቺ ጎበዝ እየተማርሽ እያስተማርሽን ነውና የልጅ አዋቂ ነሽ ጎበዝ ስትባይ ደሞ እንዳትኮሪ እንድትበረቺ ነውና ቀጥይበት
በቀል የእግዚአብሔር ነው👍
በጣም ግሩም ትምህርት። በቀል ስር የሰደደ ችግር መሆኑን፣ ገዳቱንን፣ ህክምናውን በሚገባ የተነተነና ያስተማረ እጅግ አስፈላጊ ሀገራዊ ትምህርት ነበር። ትልቅ ምስጋና ለዶር ወዳጄነህ። ጎበዝ ጠያቂ ቆንጂት እና EBCም ከፍ ያለ ምስጋና።
ዶክተር ወዳጄነእ የምርጦች ምርጥ የማይጠገብ ሰው ከአንደበቱ እርጎ ነው የሚወጣው
በጣም ብስማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ሰዉ በጣም ነዉ ምወድህ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥል
አቤት እንዴት ደስ የሚልና ትምህርት የሚሁን በጥሩ አገላለፅ የማይጠገብ ንግግር በጣም እናመሰግናለን 🙏
አቦ 1ኛ ዶ/ር ወዳጄነህ የሃገሬ ትልቅ ሰው ነክ '' የማይገኝ መገለጥ ነው ''
ዶር/ወዳጄነህ አላውቅም እባክህ የምታስተምራቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው የራስህ youth ቢኖራህ ብዙ ልንማር እንችል ነበር በጣም ለደከም ነው ብርታት ትሆነናለህ 🙏🙏🙏❤❤❤
ማርያምን የማይስለቺ ስው
በጣም በጣም እናመሰግንሀለን ዶክተር ወዳጅነህ እንደ አንተ አይነት ለኢትዮጵያ ችን ያብዛላት እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርከዉ !!!!
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው: full of wisdom.
Enam👍
ከልብ ነው የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህ።
ዶክተር ወዳጄነህ እንቁ ሰው 😘😘
አንተን የማይወድ የዳቢሎስ ማደርያ ነው
ረዥም እድሜን እንደ ማቱሳላ ያድልልን
🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
You’re genius!🙌🏽👍🏾
እኔስ ስለአገሪ ስለኢትዮጽያ ግራግብት ነው ያለኚ, በእውነት ከኢትዮጲያ ምንም ጥቅም ኖሮኚ ሳይሆን .ሁልመናዬ በዘመኔ በውጩ አለም ነው ግን ስኢትዮጵያ በጣም ያሳስበኛል ኢትዮጵያ ስላምሺ ይብዛ ሕዝቡ ይቅር ተባብሉ ሕዝቡ ኖሮውን ቢያሽንፍ ጡሩ ነው! 🙏🏽👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
ዶክተር ወዳጄነሕ-ማኽረነ-እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ መልካም ሰው ነሕ!!
[[የእናት-እና-ያባቶቻችን-ጸሎት
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ]]‼️
እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሕ ዶክተር ❤❤❤
ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ርቱእ መንፈሴን አደስከው በግላችንም በሀገራችንም ላይ ያለን የድሮ በቀል ተተን እግዚአብሔር አምላክ ወደመልካሙ ነገር ይመልስን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
Dr Wedage is the smartest person ever...
አቤት ዶክተር ለምን የራስህ ፕሮግራም ኖሮህ ብታስተምረን ኡህ ትምህርትህ እዉነት አይጠገብም። ተባረክ።
ለምንድነው ግን አጭር ደቁቃ የሆነው ይሄን የመሰለ ጣፍጭ ትምህርት
ስላጠረ ነው የሚጣፍጠው። ማር እንኳ ሲበዛ ይመርራል።
ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ወዳጅነህ ! መምህር ሆይ ተባረክ ።
I like this man. He is great and humble simply. GBU
Wow Amazing lesson!! ዳክተሪ መሃረና ጊታ ይባርክክ :: ለሃገሪ ብቻ ሳይሁን ለግለሰባትም የሜጠቅኝ ምክር ነው :: ተባረክ 🙏🏽
በጣም አስተማሪ ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አመሠግናለሁ🙏🙏🙏
ዋው ዶክተር ምርጥ መልክት ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 👍❤👍❤
አንተ እውቀት ከጣፋጭ አንደበት ጋር የሰጠህ ግሩም ድንቅ የሀገሬ ልጅ። ተባረክ!!
የእኔ ቆንጆ በዚህ ወቅት ለአደረግሽው ጥያቄ መልስ ለሰጠው ለተባረከው የኢትዮጵያ ልጅ እና ለአንች የዓለም መድኃኒት እድሜና ጤና ይስጣችሁ እያልኩ እኔ የ80 ዓመት እናታችሁ በጣም የሚደነቅና ሁሉም ይህን ትምህርት ተቀብሎ በተግባር እንዲያውለው ላላየውና ላልሰማው ማስተላለፍ የእኛ ተግባር ሲሆን ሰሚና ተቀባይ ይስጠን:: አሜን!!!
ለሚሰማ በጣም ትልቅ መልክት ነው ።ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲበድሉኝ መበቀል ባልፈልግም መርሳት እና መልሸ ከዚያ ሰው ጋር መኖር ያቅተኛል
So do I . From now I will forgive not forget.
ዶ.ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ይጠቀምብሃል
የአንተን አሳብ ሁሌ በመከተሌ እጅግ ደስ ይለኛል!!!!!🙏❤❤❤
Thank you Dr. Amazing message! GOD bless you!!!
ዶ /ር ውዳጄንህ ስወድልህ ሀሳብ ፣እነጋገር ፣የቃላት እጠቃቅምህን።
You are amazing person God bless you 🙏Dr.
Am very excited to see you dr may God bless you more and more......by the way God spoke to me on this interview 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦
What did he say? Let us know
የሀገሬ ልጅ በመሆንህ እኮራለሁ ደ/ር ወዳጄነህ አቦ ይመችህ እኔ የድሬዳዎ ወንድምህ ነኝ 👍👍👍👍❤❤
God blessed you more Dr
ዶ/ር ወዳጀነህ ብሠማህ ብሠማህ አልጠግብህም አንደበተ መልካም
ድንቅ ነው ዶ/ር!!
በጣም በጣም ትልቁ ኢትዮጵያዊ
ዶክተር ወዳጄነህ
wow I’m impressed the way you expressed everything . You’re blessed
Dr wedagene I learn a lot thank you for share bravo bless you wonderful.
ዋው በጣም ድንቅ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው። ይህንን ሰው ደጋግማችሁ አቅርቡልን። እንጠቀምበት
ዶክተርዬ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህ በብዙ ነገር አብዝቶ ይባርክህ ነፍ ዓመት ኑርልኝ ከብዙ ጤና ጋር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዋው አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ሴት ዶክተር ወዳጀነህ ማለት ምርጥ ስውነህ እውነትም ዶክተርነህ
ዶ/ር ወዳጄ ምርጥ ሠው
የምወድህ ወዳጅዬ!
እግዚአብሔር አዕምሮህን አብዝቶ ይባርክልህ🙏
ጎበዝ በክፈያም አይገኝ ትምህርት ህ🌾🌾🌾
Brilliant human being God bless you Dr. wedagen .
DR/እናመሳግናለን በጣም ጡሩመልክትነው
What a topic ? All is true ! You right Dr. This is crucial time to do forgiveness for our people & for our Country for ones & forever ! It’s a great lesson like a class room ! Thank you Dr.Wodajenhe , We learn to much 🙏🏾
ከባድ ሰው መልሶችህ ቦንብ ናቸው
እውነትህን ነው ዶክተር
እግዚአብሔር ይርዳን!
Hello Dr .Wedje thank you .I wish you create ur own you tube channel ,not only you have knowledge but also amazing explanation skill ,you are awesome .
ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም ምርጥ መምህር ተባረክ
I always enjoy your discourse Thank your Dr Wedajeneh.
Thank you Sunday afternoon with EBS teams for inviting him, ye buna seat is lovable.
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው
ይሄ ሰው ለኢትዮጵያውያን የተሰጠን ስጦታ ነው
እግዚኣብሄር ረዚም እድሜና ጤኔ ይስጥህ!
Dr. ወዳጄነህ thank you for sharing about the power of forgiveness. It is the only way we can overcome the numerous challenges and complicated issues we're in as a nation. I agree with you. It should be the first step we should take in nation building.
God bless you more.
EBC ሁሌም መልካም አዋቁውቹ ሰውች አቅሩብሉን እባካቹ ኢትዮጵያ ከሲሚት ወጥተን እናድናት
Amazing,educative discussion.በዚህ አጋጣሚ አራት እግር ያለው እንስሳ ሁሉ ዝሆን እንዳልሆነ ሁሉ የካንሰር ህመምተኞች እና ወፍራሞችን ቂመኛ አርገን እንዳናስብ።
ኣምላኽ አስራኣል አባረካ ድክቶር ወዳጅ ኩሉ ፈልጠት ካብ ኣምላኽ አዩ ሃልሉይ ኣምላኽ አስራኣል ebarek
Grate respect to this man
Dr wedajeneh enameseginalen gin lilh emifeligew yerash program aqumeh hzibun bitastemir witetama endemihon alteraterim bizu wede wetatu matelalef yalebih ewiqet aleh shair argew ya lante tiliq mebarek new ,lilh ewedale eritrawit ehtih minalbat ene yalawekut program kalew demo litasawqugn eteyiqalew
ዶ/ር ወዳጄነህ ምርጥ ሰው
best Ethiopian Dr. Wodajeneh we love you so much.
ዶክተር ወዳጄነህ ድሮም አንተ ፍቅርህ የጌታ አልነበረም የመድረክና የመታወቅ ጥማት ነበር መድረክ ስታጣ ማንነትህን አሳወቅክ አንተ ክርስቶስን ወክለህ አልኖርክም ፕሮቴስታንትን አትወክልም ጌታ ለማዳን በቂ አይደለም ብለህ እያወራህ ስለሆነ አስተማርክ አልልም ትንሽ ቆይተህ መድረክ ስታገኝ ሄደህ ሌላ ስታወራ ትገኛለህ ንስሀ ግባ ወደተማርክበት ሥራ ተሰማራ እንዳንተ ከሆነ መናፍቅ መሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብዬ ለራሴ ዕፀልያለሁ
Esu yemiyawkewn astemare enante pontewochi sew pente kalehone sew aymeslachuhum astesasebh kotet endehonek yastawkak
ቅን እና መልካም ኢትዮጵያዊ ዶክተር ወዳጄነ
ደስ የሚለኝ ሰው ዶክተር ወዳጄ ነህ አተና
After what ever happened... thinking about revange is like poisoning your life for ever...
The best medicine for any wrong miss did to you is forgive but not forget. Be a better person.
Ameseginalehu doctor!!!
Thank you Dr.
Thanks so much God blessed 💕
በጣም በጣም ድንቅ ሰው ነህ።
Really we need this guy more often..ebs please keep bringing him
አንደበተ እርእቱ Dr ወዳጄነህ ምናለ ተከታታይ ትምህርት የምታስተምርበትን ፕሮግራም ቤኖርህ???
ወዳጀነህ መሃርነ እናመሰግናለን። እሁድን በኢቢኤስ ግን ጠቅልላችሁ ለምን አባል አታደርጉትም 😋
ጥያቄ እና መልሳችሁ በጣም የተዋሀደ የሚገርም ነው።
የምወደው እና የማከብረው ታላቅ ሰው
ይቅርታ/ምህረት በተግባር የተፈተነ ዘመን ተሻጋሪ ለሁለንተናዊ እድገትና ጤንነት መሠረት የሆነ መርኅ ( Principle) ነው። ለበደሉን ይቅርታ/ ምህረት የምናደርገው ስለተገባቸው ሳይሆን በእነርሱ የጥላቻ ሰንሰለት ታስረን እንዳንማቅቅ ነው። ጥቅሙ የሚያመዝነው ለይቅርታ/ምህረት አድራጊው ነው። የራሳችንን የምንወድ ከሆነ ይህንን እናድርግ።
Really God bless u Dr wedajenah.
Renew your mind! The person full of knowledge!
Thanks Dr you 🙏
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!!
Dr. Thank you very much. You have given us good lesson. Qeri zemenih yetebareke yihun mirxu memihrachin Le agetachin ye qurx qen lij
በጣም እወዳለሁ ወዳጄነህ ታናሽ ወነድሜ ።
Dr.wodageneh Meharenehh God bless you and thank you . ምነው የኔም ባል እንዲ መካሪ እንደበተርቱህ ቢህን የውጭ እገር ሰው እግብቼ lol ሁሌ እቅርቡት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሌ ሚናገረው
Dr. you are so amazing, smart
Thank You EBC Tv World Wide 👍
Bring this type of topics which teaches a lot for our people in your schedules most of the time 👍 job
የሚመቸኝ ሰው 💔
እረ ዶ/ር ወዳጄነህን ሁልጊዜ አቅርቡልን።
ዶክተር ወዳጄነህ ያንተን ስም ካየሁ አታመልጠኝም:: እናመሰግናለን
Me too
እኔም
እኔም::
Dr wedaje kale hiwot yasemalen be Ewunte turu mekr newu Egziabher yistelen