ህዳር 8/2017 መርካቶ ከባድ እሳት ቃጠሎ ተነሳ ሱቆች ነደዱ ያማል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለራጂኡን Breaking news Merkato fire accident

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @yfuffufyff5713
    @yfuffufyff5713 13 วันที่ผ่านมา +1

    እድላችን ነው የሚያሳዝነኝ እድላችን በዚህ በኩል ጦርነት በዚህ የኑሮ ዉድነት በዚህ ስደት የተሰደደው ለመመለስ ፍራቻ ባለው ነገር ምን ያጠፋነዉ ነገር እንዳጠፋን አላህ ይወቀው የአላህ🙏🙏🙏

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሀረነክርስቶስ እሔሁሉ በበደላችንነውና ማረንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 13 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራማቱላሂ ወበረከቱ😊😊
    አላህ ሆይ ሀጋራችን ሰላም አርግልን ያርብ😢😢😢😢😢

  • @emumahirmahir94
    @emumahirmahir94 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሳዝናል የደሃ ቤቶች ተቃጠሉ 😢😢😢😢😢

  • @ShukriyaJamle
    @ShukriyaJamle 13 วันที่ผ่านมา

    ያአላሂ አዉን ገነ ለሀገሬ ፈረዉላት ያአረቢ አንተ በረህትክ ጠብቃት

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ ወይ አግሬ😢😢😢😢😢

  • @shshsmashaallaha3927
    @shshsmashaallaha3927 13 วันที่ผ่านมา +1

    Yaa,Allaha😢😢

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 13 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ምንጉድ ነው እኔስ በጣም ከፍቶኛል ወዴት እየሄደች ነው ሀገሬ ኢትዮፒያ ያረቢ አተ በራህመትክ ድረስልን ሰላሙን አተ ላክልን ኢላሂ 😢😢😢😢😢😢

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አገራችን ስታሳዝን

  • @bitislam593
    @bitislam593 13 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ብዬ ልኮምት በጣም አዘኛለዉ 😢😢😢😢

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 13 วันที่ผ่านมา

    ሱበሐን አላሕ ወገን ወዴት ነዉ ምን ጉድ ነዉ በአላሕ እረ አላሕዬ መላበለን

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢 ወይ ጉድ ሀገራችን😭

  • @ethio125
    @ethio125 13 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የምቀኛ ሥራ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው አይ ግፍ በዛ 😢😢😢

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 13 วันที่ผ่านมา

    እንዴ.ለምን.አይጨርሰውም😭😭😭❤

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 13 วันที่ผ่านมา

    እረምንድነው 😢😢😢😢

  • @ZxcvBnm-zb6xr
    @ZxcvBnm-zb6xr 13 วันที่ผ่านมา

    ሲፈልግ በሙሉ አድስ አበባ ይደድ የኛ የአማራወች ደም ገና

    • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
      @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 13 วันที่ผ่านมา +2

      @@ZxcvBnm-zb6xr እረ እንደዛ አይባልም እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ለጠላትህ መልካም አስብ መልካም ነገር ታገኛለህና ልቦና ይስጣችሁ

    • @Fነኝያለፈንናፍቂ
      @Fነኝያለፈንናፍቂ 13 วันที่ผ่านมา

      ደነዝ ሰው የሆነ ሰው እንዲህ ያለ አስተሳሰብ አይናገርም ደሞ አማሮች ትያለሽ የዘቀጥሽ አንቺ አማራን አትወክይም ቀፎ እዳንቺ አይነቱ እዚህ ላይ ነበር መክተት መርካቶ ያንቺው አማራ እዳለ አታውቂም መርካቶ በሁሉም ሀገራት የሚመጡ እጀራ ፈላጊዎች ምስኪኖች ያቀፈች እኮ ናት በቃ ፈላብሽ ረሳሽ የመዳምን እሩዝ እየበላሽ ያልገዛሺውን እየከተትሽ ያወገንሽን ረሳሺው ነው መርካቶ ላይ ያለው አማራ የግድ እናትሽ አባትሽ እህትሽ ወንድምሽመሆን አለበት እድታዝኝ እ

    • @Fነኝያለፈንናፍቂ
      @Fነኝያለፈንናፍቂ 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ መች ይገባታል ደነዝ ሰው በእዚህ ልክ ጥላቻ እዴት ይኖረዋል ወይኔ የመርካቶ ሰዎች እኮ በጣም ለፍቶ አዳሪዋች ናቸው ለወሬ ለነገር ጊዜ የሌላቸው የገጠር እናት እና አባቱን ለመርዳት ሻይ በዳቦ በልቶ ቀሪው ሰአቱን በቡሎ የሚያሳልፍ አረ ከፍ አሁንስ ለእዚህ ዘር ቀለም ብሎ ላልመረጠ ቦታ ይቃጠልአረ ያማል😢

    • @ZxcvBnm-zb6xr
      @ZxcvBnm-zb6xr 13 วันที่ผ่านมา

      @Fነኝያለፈንናፍቂ ስትፈልጊ ገደል ግቢ ይሁኑ መርካቶ አማራ ቢኖር ወጥቶ ያልተዋጋ እና በያለበት ድምፅ ያልሆነ ድብን ይበል አወን በየቦታው ንፁህ የአማራ ደም እየፈሰሰ ለመርካቶ መቃጠል እማዝን ይመስልሻል አንች ቀፎ እንግድህ አንችም ወደ አህዮቹ ትሆኛለሽ እንደዚህ ያልሽው ምናልባት ጉዳቱም ደርሶብሽ የተናጉርኩት ቅንጭላትሽን ነክቶት ይሆናል 😆😆😆😆😆😆እኔ እማስበው ለአንድ አማራ ምንም በማያውቁት በድሮን ለሚጨፈጨፉት እንጅ እዛ ቁጭ ብሎ ስለሀብቱ ገቢ ለሚያስበው አይደለም አማራን አትወክይም ያልሽው እሱን ማንነቴ ስለሆነ አትፍቂውም እሱም እኮራበታለሁ💪💪💪💪

  • @حميدسعيد-ض4ر
    @حميدسعيد-ض4ر 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 13 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😮😮😮😮