How are you in geez/እንዴት ነክ በግእዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • እንዴት ነክ ለማለት በግእዝ ምን ማለት እንዳለብን ያትታል። ይዘረዝራል።ያብራራል። it demonstrates about how to say how are you in geez. with the 10 pronouns(in geez መራሕያን(leaders))

ความคิดเห็น • 81

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh ปีที่แล้ว +1

    Ye konorelie bazabe lije nani ba hadiyina asitamire ok birvo ❤❤❤ excellent birelant very good etc...

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይሰጥልን። ግእዝ እና በገናን መማር በጣም ነው ምጓጓ ትግርኛም እንዲሁ በእውነት በጣም ነው ማመሰግን።❤✥❤

  • @dessalegntiku6317
    @dessalegntiku6317 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሀብከ ኩሉ ጥበበ ። እሴብሐከ እኁየ በስመ እግዚአብሔር ቅዱስ ።

  • @Rip_dark90
    @Rip_dark90 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ እምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን አሜን፫

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      አብሮ ያሰማን ወንድም ሁላችን አምላካችን ቅዱስ እግዚኣብሄር ይርዳን።አሜን

  • @fnti2276
    @fnti2276 5 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ እግዚአብሔር ያበርታህ ነፍስ አመት ነርልን

  • @muesetekliet5679
    @muesetekliet5679 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።

  • @birketetades1051
    @birketetades1051 5 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በጣም እናመስግናለን እውቀትን በማካፈልህ በተለይ ትግርኛ እና ግእዝ መማር እፈልግ ነበር በርታልን

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  5 ปีที่แล้ว

      እሺ ደስታችን ነው። እናንተ ብቻ ለመማር ተዘጋጁ። ለምትወዱት ደሞ በማካፈል መተባበር ነው

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ግእዝ ማወቅ በጣም ነው የምፈልገው ኣመሰግን ኣለሁ 🙏

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ አባታችን በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ግን በጣም ብዙ ትምህርት አምልጦኛል እየተመለስኩ እማራለሁ የሊዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የእኛንም ልብ ይክፈትልን አሜን

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  5 ปีที่แล้ว

      ወንድማችሁ ነኝ አሜን ለሁላችን የልባችን መሻት ያለ ሓጢ ኣት ይፈጽምልን

  • @ሰኣሉለነካህናትወዲያቆናት
    @ሰኣሉለነካህናትወዲያቆናት 5 ปีที่แล้ว +2

    your program are really healpful, I learn a lot and I'm waiting for the next. Thank you very much thay you spend your time teaching us may god with you and your family.

    • @WolansaWorku
      @WolansaWorku 11 หลายเดือนก่อน

      ❤😊

  • @እምዬተዋህዶሀይማኖቴብረሳ
    @እምዬተዋህዶሀይማኖቴብረሳ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @sami891
    @sami891 6 ปีที่แล้ว +1

    ብጣዕሚ ጽቡቅ እግዚአብሔር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልኩም ።

  • @mrim222
    @mrim222 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት የልቤ ሓሳብ ዛሬ እገኘሁ ወንድሜ ዕድመ ና ጤና ይስጠህ

  • @ethmy779
    @ethmy779 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ወንድማችን እናመሰግናለን።

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      አሜን አብሮ ያክብረን።እናንተም ለጓድኞቻችሁ ሼር በማድረግ መተባበር ነው እንግዲህ

  • @LocalEntertainmentMedia
    @LocalEntertainmentMedia 6 ปีที่แล้ว +5

    This is a wonderful job bro, I am really happy for you!! Keep it up!

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      Lets make it known by sharing then. i will do my best with the help of God

  • @zlelemaebeb3061
    @zlelemaebeb3061 5 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ንሴብህ አምላከ አበዊነ

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካ ዝሓወይ

  • @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
    @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም እናመስግናለን በጣም ደስ ብሎኛል ግእዝ ማውቅ እፈልግ ነበር አገኘው

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      ደስታችን ነው!!! ስትማሩ እኛም ደስ እያለን ነው እህት ዓለም

  • @ንግስተማርያምሃይሉ
    @ንግስተማርያምሃይሉ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @ወለተጊወርጊስ
    @ወለተጊወርጊስ 4 ปีที่แล้ว

    በርታእግዚአብሄርፀጋውንያብዛልህ

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳሕና አነ መምህር

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  5 ปีที่แล้ว +1

      ተፈሣሕኩ እስመ ዳሕና ኮንከ

  • @naninani7590
    @naninani7590 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ የሚል ትምህርት

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว +1

      እሴብሕ/አመሰግናለሁ

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እንዳዉ እግዚሓር ቢፈቅድ ቢገባኝ መማር እፈልጋለሁ እሲ እሞክራለሁ ግዕዝ በጣም ነዉ እምወደዉ ሠዉ ሲያነብ እቀናለሁ

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  5 ปีที่แล้ว

      ደስ ይላል ቀጥልበት። አብረን እንደግ

  • @Pink-tj3ex
    @Pink-tj3ex 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much!

  • @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር
    @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      ደስታችን ነው እህት

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምላንተይሁን ወንድማች እናመሰግናለን

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      ደስታችን እህት።ሰላመ እግዚኣብሄር ከሁላችን ይሁን

  • @alamfikre1706
    @alamfikre1706 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣምደስይላል

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 5 ปีที่แล้ว

    ንሤብሆ መምህር

  • @genettube527
    @genettube527 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ነዉ መማር እፍልጋለሁ

  • @ሰውንምንነካው
    @ሰውንምንነካው 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሁሌም ከትግረኛው ጋር ግዕዙን ቋንቋ ከነ አማርኛ ፍቻቸው ጋር አቅርብልን አደር!

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      እሺ እሞክራለሁ።እንደጀመርኩት።

    • @samiratamam1795
      @samiratamam1795 4 ปีที่แล้ว

      🌹🌹✅✅🥰🇪🇹🇪🇹👍👍🌹👌🌷🌷❤❤🌷⚘⚘👌👌🌹

  • @ሰምረዳግም
    @ሰምረዳግም 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በናትህ በዚሁ ቀጥልበት ግዕዙን ትግረኛውን እንዲሁም ኢንግሊዘኛውን ከነ አማርኛ ትርጉማቸው ጋር ሁሌም አስተምረን ልክ አሁን በዚህ ቭዲዮ እንዳስተማርከን ክፍል እየሰጠኸው አስተምረን ቅደም ተከተሉን እንድናውቅ እባክህ አታቋርጥ!ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም ማስተዋሉን።

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      እግዚኣብሄር ይርዳኝ። እኔ የቻልኩት እሰራለሁ እናንተም ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት።አብረን እንስራ።ሁላችን ተማሪዎች ነን እና።

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      አሜን እሞክራለሁ።እናንተም ለጓደኞቻችሁ በማካፈል አብረን እንስራ

  • @ማህሌትገብረሚካኤል
    @ማህሌትገብረሚካኤል 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
    *ልጠይቅ እፎ አምሰይክሙ አሃውየ ወአሃትየ* ?

  • @abrar9229
    @abrar9229 4 ปีที่แล้ว +3

    The Closer language to Ge’ez is Tigre language Tigre Language is in Eritrea 🇪🇷 & Sudan 🇸🇩

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  4 ปีที่แล้ว

      that is nice!!! lets develop our geez also so that it can be popular spoken language

  • @mrim222
    @mrim222 4 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር ሓወይ ግእዝ መን እዩ ዝምህረኒ ይብል ነይረ እናቃለሂወት የስመዐና ቀፅለሉ

  • @rasafiethio2838
    @rasafiethio2838 5 ปีที่แล้ว

    betam new mnamesegnew

  • @lilmei6955
    @lilmei6955 5 ปีที่แล้ว +1

    Yetebarek

  • @laikewaoow10qla45
    @laikewaoow10qla45 6 ปีที่แล้ว +3

    በዋትሳብ ወይም በቴሌግራም ብትጀምሩልን በይበልጥ ይገባናል ብየ አስባለሁ
    በእውነት ግን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እሞክራለን።ደስታችን ነው። ተማሩ ለጓደኞቻችሁ ደሞ ሼር በማድረግ መተባበር ነው የናንተ ስራ።ስለዚ አብረን እንስራ

    • @laikewaoow10qla45
      @laikewaoow10qla45 6 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ሼር አደርጋለሁ ግን በፌስ ቡክ ገፆችሁ ሁሌም ሼር አደርጋለሁ

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว +1

      @@laikewaoow10qla45 እናመሰግናለን

    • @meseretedayewu2162
      @meseretedayewu2162 6 ปีที่แล้ว

      እንማራለን ብቻ አስተምሩን

    • @ማህሌትገብረሚካኤል
      @ማህሌትገብረሚካኤል 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው ለወንድማችን ከተመቸው

  • @huruyteklu3828
    @huruyteklu3828 4 ปีที่แล้ว

    Ohhh Des zebll👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹👈👈👈

  • @amantsegay3521
    @amantsegay3521 5 ปีที่แล้ว +1

    Good boy

  • @yitagesuayalew1776
    @yitagesuayalew1776 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በአንድ ግዜ ሁለት ቋንቋ እያስተማሩን ነው

  • @denumeda6628
    @denumeda6628 5 ปีที่แล้ว

    Dankjewel 👏

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hilimሕሊም
    @Hilimሕሊም 6 ปีที่แล้ว +2

    ክብረት ይሃበልና ክቡር ሓወይ፡ ክገርመካ ብኣጋጣሚ ሕጂ እየ ርኤያ እዛ ናትካ" Geez online" ትብል፡ ብልቢ.... ኣዝየ ፈቴያ ኻኣ መኽንያቱ ቛንቋ ግእዝ ክምሃር ኣዝየ ዝህንጠ ሰብ እየ። በዚ ክብለካ ዝፈቱው ክቡር ሓወይ፡ ነዚ እተስተምህሮ ዘለኻ ንኸይተቛርጾ እላቦ። ብተወሳኺ ናይ ሰላምታ እንጥቀመሎም ቃላት ብዝያዳ ኣብዚሕኻ እንተሰዲድካ ዝፍቶ በር ኣይጽላእን'ዩ።
    እዳመስገንኩ'የ

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    እፎ ውእቱ መምህር?

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  5 ปีที่แล้ว

      ይሴባሕ እግዚኣብሄር ዳሕና ውእቱ አነ
      አንሰ እሴፎ ከመ ዳሕና ትከውን አንተ

    • @ኢትዬጵያዬእናቴ
      @ኢትዬጵያዬእናቴ 5 ปีที่แล้ว

      ይሴባህ እግዚአብሔር አብሃዜ ኩሉ አለም።መምህር ሰሃል ወ ጸሊ ለ ሃገሪትነ ኢትዮጵያ።

  • @wadghindaeritrea8794
    @wadghindaeritrea8794 4 ปีที่แล้ว

    If you find tigre friends and add tigre language it was better tigre and geez is the same and tigre like me we learn with you thanks

  • @gashawbereketab4844
    @gashawbereketab4844 5 ปีที่แล้ว +1

    እፎ ውእቱ አንተ

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  5 ปีที่แล้ว +1

      ይሴባሕ እግዚኣብሄር