how to use "for the sake of" in geez lesson 20/ስለ በግእዝ ምን እንደሚባል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በእንተ + መራሕያን/ስለ+ ተውላጠ ስሞች/ for the sake of + pronouns
    ስለኔ ስላንተ ስላንቺ ብሎ የሚያስተምር ነው። ዘና ብለው ይማሩ ይጻፉ

ความคิดเห็น • 31

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro 🙏🙏

  • @awetdaniel8926
    @awetdaniel8926 5 ปีที่แล้ว +1

    thank you dear brother ,that is so good very helpful as well, thank you verymuch.

  • @እማየበጣምነውየምወድሽ
    @እማየበጣምነውየምወድሽ 4 ปีที่แล้ว

    አርቱም በጣም ምርጥ ትምህርት በጣም በርቱ እድህ ያለ ትምርት አጥቸ ነበር ግእዝ አማርኛ ትግርኛ English Woww ደስ ይላን

  • @yaredyohannes5588
    @yaredyohannes5588 5 ปีที่แล้ว +1

    This very nice continue in a such way. Thanks i need to learn all these language but couldn't . But know tnx bro

  • @tsegakahsay2855
    @tsegakahsay2855 6 ปีที่แล้ว +3

    አምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ ሓወይ

  • @MK-rg1og
    @MK-rg1og 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀጽሎ ስቡቅ ስራሕ

  • @Rip_dark90
    @Rip_dark90 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫
    በውስጥ መስመር መማር ይቻላል

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      አብሮ ያሰማን አምላካችን። አዎ መጠየቅ ይቻላል። ችግር የለውም

    • @abghomes
      @abghomes 5 ปีที่แล้ว

      Can you give us similar example as on all lessons

  • @Rip_dark90
    @Rip_dark90 6 ปีที่แล้ว +2

    እሽ

  • @businessandlife4899
    @businessandlife4899 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በእርግጥ ብዙ ሰዉ የዘፈንን የፖለቲካን ያክል ላያየዉ ይችላል ግን ያዩትን ማስትማር ከቻልህ ሃላፊነትህን ተወጣህ ማለት ነዉ በርታ

  • @ምህረቱለዘለዓለምነውና
    @ምህረቱለዘለዓለምነውና 6 ปีที่แล้ว +2

    በእንቲአነ ውእቱ አስተምህረነ ግእዝ

  • @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ
    @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ 5 ปีที่แล้ว +1

    እባክህን ግዕዝ አስተምረን እንግሊዘኛውን ተወው ለኢትዮጵያ ግዕዝ ነው እንግሊዝ ኛው ለሀገራችን አይጠቅምም እንግሊዘኛ የምዕራቡ ነው

  • @geezonline6456
    @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว +5

    በእንቲአሃ አምጽኢ ሎን ህብስት ስለሷ ዳቦ አምጪላቸው። (ትግርኛ= ስለንሳ ሕምባሻ (ባኒ) አምጽእለን)= for the sake of her bring them a bread

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥቀ ሰናይ ውእቱ:: አነ ጥቀ አፈቅር ልሳነ ግእዝ...ይፌስህ ልብየ...ናሁ እሴብህ አንተ መምህርነ...አርመኝ ወንድሜ...

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  4 ปีที่แล้ว +1

      ይትፌሳሕ ልብየ። ወአነሂ ከማሁ እትፌሳሁ ሶበ እሬ ኢ ተናብቦተ ልሳነ ግእዝ

  • @ሰምረዳግም
    @ሰምረዳግም 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም መስተዋሉን ያድለን።ግን ፍቃድህ ከሆነ በቴለግራም ወይም በዋትሳፕ በግሩፕ ብታስተምረንስ?በርግጥ በዚህም እያስተማርከን ይበልጥ በደንብ እንድንማር ያህል ።

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      አሜን አብሮ ያሰማን። እሺ እሞክራለሁ

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      telegram group name= geez learning lovers

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      but we only posted the first video of our lessons

    • @laikewaoow10qla45
      @laikewaoow10qla45 6 ปีที่แล้ว

      Geez online እረ ግሩፕ ካላችሁ አስገቡን ?

    • @geezonline6456
      @geezonline6456  6 ปีที่แล้ว

      @@laikewaoow10qla45 ኑ በግእዝ እናውራ

  • @tmeharenna4866
    @tmeharenna4866 5 ปีที่แล้ว +2

    ብቲ ትገብሮ ጻዕሪ ከመስግነክ እፈቱ
    እንተኾን ግንና ብትግርይና
    ምእንታይ
    ምእታኻ
    ምእንታኺ
    ምእንትኡ
    ምእንታና
    ምእንትኣቶም
    ምእንትኣተን
    እዩ ዝበሃል