የመኢሶን- ያለመስዋትነት ድል የመሻት አባዜ ዶ/ር አለሙ አበበ የቀድሞ ም/ጠ/ ሚኒስትር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አለሙ እናመሰግናለን 🙏
    ጋዜጠኛ ኤልያስ እናመሰግናለን🙏
    የአየር ሰዓቱ እጅግ በጣም አጭር ነው። ቢታሰብበት ምክንያቱም የአንተ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ወሳኝ ታሪክ ነው።

  • @GelilaGG-yr5sg
    @GelilaGG-yr5sg 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሊያስ የፕረቆግራምህ አድናቂና አድማጭ ነኝ።በርታልን።በኢህአፓና መኢሶን ዙሪያ በርካታ አዋቂዎች እና በሂደቱ ዉስጥ ያለፋ ታጋዮችና እድሉን አግኝተዉ ኢትዮጵያን የመሩ መፃህፍት ጽፈዋል።እነሱንም በማጣቀሻነት ተጠቅመህ እዉነትን ለታሪክ እና ምርምር ሰራ እንዲጠቅም ትልቅ ሀላፊነት እየተወጣ ህ እንደሆነ ይሰማኛል።አሁንም የጀመርከዉን ጉዳይ ግፋበት እያልኩ የሱፍ አበባ ን መጽሐፍ አላገኘኸዉም ወይ ?የዚያን ወቅት ሁኔታ ለአንባቢ በሚጥም መልኩ የተፃፈና ልታየዉ የሚገባ ይመስለኛል !አዲስአበባ ገበያ ላይ ከ ሁለት ጊዜ በላይ የታተመም ይመስለኛል ።ፀሀፊውንም ከቻልክ ብትጋብዝልን በፕሮግራምህ።

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 8 หลายเดือนก่อน +2

    Elias thanks ask him about Dr nigest adane demise how 😊

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 8 หลายเดือนก่อน

    አቶ ታፈሥወርቅ ዐሥተዳዳሪ ዓለሚቱ ቸሬ ፀሐፊ,,,,መሥፍን ካሡ ዐቀናባሪ,,
    የቀይ ፋናዉ ኤልያሥ ነር ዓለምበቃኝ አብሮኝ ነበር
    ሕዝብ ድርጅት ሠራተኛ ነበርኩና ደርግ ጽ ቤት መግቢያ ነበረኝ
    የዕድገት በሕብረት ዘማችም ነበርኩና የአብዮቱ ጊዘ የለጋነት ሕይወት ነበርና በቀና ወደዀላ ሥቀኝ በእርካተ ነዉ

    • @lakewalemu7163
      @lakewalemu7163 8 หลายเดือนก่อน

      ዶር ዓለሙ አበበን የሕዝብ ድርጅት አባል በመሆን ለአብዮቱ እንዲሠሩ በተደጋጋሚ አነጋግሮ ያሳመነው ወይም የግባባው ሻ/ል ዓለማየሁ ኃይሌ ነበር። በወቅቱ ሲገናኙ የነበሩት ከሒልተን ጀርባ በሚገኘው ኮከብ ሆቴል ውስጥ ነበር። ዶር ዓለሙ ይህን ለማንሣት ለምን አልፈለገም? ይሕን ሁኔታ ጠንቅቀው የሚያውቁ አንድ ኢትዮጵያዊ ዛሬም በሕይወት አሉ።

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 8 หลายเดือนก่อน

    The audio volume is very low, especially, that of Dr. Alemu Abebe.

  • @lakewalemu7163
    @lakewalemu7163 8 หลายเดือนก่อน +1

    መኢሶን እራሱ በሄደበት የተሳሳተ የፓለቲካ ሥሕተትና የመሸበር ውሳኔ የተነሳ አደጋ ላይ ለወድቅ ችሎአል። የሱማሌ ጦርነት እነደጀመረ ያራምዱ የነበረው ፓለቲካ ለዚህ ጥሩ ምሣሌ ነበር።

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 7 หลายเดือนก่อน

    ታላላቆቼ ነፍሱን ለማዳን ከጓዶቹ ከመኢሶኖች ወጥቶ ከደርግ የተደባለቀውን ዓለሙ አበበን አንስተው ሲወያዩ አስታውሳለሁ።ፕሮፌሰር መስፍን አገር ለማዳን ያቀረቡትን ሐሳብ ያጨናገኀውን ንግግር ያደረገው ዓለሙ አበበ ነው።''በግልቢያ ላይ ፈረስ ይቀየራል ወይ '' ብሎ ... አሌክስ መቸም ይቺን አይክዳትም!

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልያስ እባክህ ዶክተሩን በደንብ ወደሚታወቁበት የፖለቲካ አቋማቸዉ አስገባቸዉና የሚሉትን እንስማ::መቼም ሁሉም ከደሙ ንፁህ ነህ ነኝ ባይ ነዉ::

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 8 หลายเดือนก่อน

    Yehizb Tsefet bett have a power and involved in Selection and organizing seminars for students going to Socialist countries , through scholarships. The main purpose was to deny those students considered to be members or sympathizers for EPRP. Through time the members of this committee are members of Meison.

  • @JoAzel-xt4mw
    @JoAzel-xt4mw 8 หลายเดือนก่อน

    You invited ppl to give them a chance to tel their story. The problem is you derailed the flow of their answer by interapting them. Giving them another question that take them tangent.. This is an interview not talking with some one at a cafe. Please wait until they finished answeing the one you already asked them. I noticed though this issue is a generic one which most ethiopian journalist do. I stop watching the majority of them because of this. The worest of all is one called Dereje haile i guess "በነገራችን ላይ አዘጋጅ"