🛑ለአዲሱ ቤቴ ሶፋ፥ ቁም፥ ሳጥን፥ አልጋ፥ የሳሎን ጠርፔዛ ፣ገዛሁ ዋው ዋጋቼው አሪፍ ነው ኑ የፈርኒቼር እቃቆችን ዋጋ ልንገራችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 480

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +174

    75 ሺ አልጋ ገዝቼ ከምተኛበት መሬት ገዝቼ ለልጆቼ አላስቀምጥም። ላሳደገኝ አልጋዬ መሬት ክብር ይገባል።

    • @brtukanfantahun3958
      @brtukanfantahun3958 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ ወላ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

    • @ዜድስደተኛዋ-ፀ7የ
      @ዜድስደተኛዋ-ፀ7የ 2 ปีที่แล้ว +9

      ትክክል ሆ ደክቶር አብይ ቤት ነው እንዴ

    • @serkadistube
      @serkadistube 2 ปีที่แล้ว

      @@ዜድስደተኛዋ-ፀ7የ 😂😂😂

    • @serkadistube
      @serkadistube 2 ปีที่แล้ว +10

      ትክክል ሆሆ በጪቃ መደብ አድገን 75 አልጋ 😂

  • @hayriyetube2830
    @hayriyetube2830 2 ปีที่แล้ว +44

    🥀 ኢማን ልክ እንደ ዛፍ ነው መልካም ስራ ካላጠጣሀው ቀስ በቀስ ይጠወልግ እና ይሞታል!
    ስወደችሁ# ወድ እነ የተከበረችሁ የሀገሬ ለጆች በየለችሁበት አለህ ይጠብቀችሁ በፍቅር ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ አብረን እንመመረለን

    • @lubhabalubha577
      @lubhabalubha577 2 ปีที่แล้ว +1

      በርታወድማችን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge yegeri lejichr

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn peles

    • @tegestnegash947
      @tegestnegash947 2 ปีที่แล้ว +1

      በደንብ ነው ማርግህ ቲክቶክ ሳይህ ሰፍ ብየ እየቀረው

    • @AaSs-uu2zi
      @AaSs-uu2zi 2 ปีที่แล้ว

      ጀዘክ አለህ ኸይር

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +63

    ዋውውው ዋጋውም ጥሩ ነው እናመሠግናለን ሳቢ ግን 75ሺ የተባለው እንዲት አይነት ቢሆን ነው እሱንስ ተይው ለሀብታም ነው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge yegeri lejichr

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😃😃😃😃😃

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ተወከሉአላህ ሆ ያመት ደሞዜ እኮ ነው ደነገጥኩ ይህን ያክል ኖሮ ተመዷልወይ ብየ

    • @mwn4017
      @mwn4017 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 e

    • @mwn4017
      @mwn4017 2 ปีที่แล้ว

      Ğ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +20

    ውይሲያምር የመዳም ቅመሞች የሳዉዲ ብጫቂ አትግዙ አገራችን ስንገባ ያማረነገር ።ገዝተን በቤታችን እንደሰት

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪኪኪ ሳባ ሁሌ ልምከርሽ ለምን አልጋ ስሲጠየቅ ትንሽ ትልቅ አይባልም በሜትር ነው የሚጠየቅ ከምን እደተሳራም ማወቅ ያለብሽ አች ነሽ ከምን ነው ብለሽ አጠይቂ አዋቂ ሰው ይዘሽ ሂጅ መብለቅለቁን አትይ እቃው ያምራል አያምርም የሚለውን አልጋ ከዋዛ ከጥድ የሚሰራ ስላለ ዋዛው ኮፋ ነው ፅድ ከባድ ነው የሚፈለገው ከባዱ ስለሆነ ቡፌም ከኮቦርሳቶ የሚሰራም አሉ ገዝብሽን አታባክኝ ሲብለጨለጭ ና ገዘቡ አነሰ ብለሽ እናቴ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 ปีที่แล้ว +11

    ቆንጆ ነው የአለም የደስታ ያርግልሽ ወደፊ ለምንገዛው ጥሩ መረጃ ነው የሐሳባችን ፈጣሪ ያሳካልን ሰላም ለአገራችን ይመልስልን አንድነት ፍቅር ለሁላችን ይሁን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +5

    መረጃሽ ጥሩ ሆኖ እዳለ አጉል እግሊዝና አጉል ያራዳ ቋቋ ነው የምትሉትን ብተይው ሣባ ፅድት ያለ ኢትዮጵያዊ አማርኛሽን ተናገሪ በተረፈ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 2 ปีที่แล้ว +5

    አረንጓደዋ ሶፋ ስንት ነች ሳባ መልሽልኝ ቆንጆ ነች እሷ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      9 ሽ ብላለች

  • @emufiker3023
    @emufiker3023 2 ปีที่แล้ว

    ሳብዬ በጣም ምፈልገዉን ነዉ ያሳየሸኝ አመሰግናለሁ

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube 2 ปีที่แล้ว +7

    አቺ የመረጥሺዉ እስከ ጤረቤዛዉ በጣም ያምራል ሳባ

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው እውነተኛውን ዋጋውን መጀመርያውን የሚናገር ሱቅ በጣም ጥሩ ነው ::

  • @መዝሙርቲዮብ
    @መዝሙርቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ሳባ ያለም የደስታ ያድርግልሽ እህቴ

  • @የአፄወችዘር
    @የአፄወችዘር 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድምሽ የመረጠዉ ያምራል ቀልጠፍ ያለች ናት ሳባ 👍👍

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +28

    ጎጆ መውጣት ለካ ጣጣው ብዙ ነው እኔ ቤት ነው ለመስራት ያሰብኩ ሀገሬ ገብቸ ቤቱ ካለቀ ለካ ሌላም ኮተት ግድ ይላል😂😂😂😂
    ዋጋው አሪፍ ነው በተለይ የሶፋው ዋጋ ጥሩ ነው እንደ አሰራሩ ብሩ ይከብዳል ብየ ነበር በርቺ ሳቢ🥰🥰🥰

    • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
      @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +10

      ሴቶችዬ ሁሉን ነገር አሟልታችሁ ነው እንዴ ባል የምታገቡት 🙄🙄🙄🙄🙄

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ባርችነኝእናቴንናፋቂ የኔም ጥያቄ ነዉ እህት??

    • @hanu-fq7ve
      @hanu-fq7ve 2 ปีที่แล้ว

      @@ባርችነኝእናቴንናፋቂ ክክክክክክክክ መሰለኝ

    • @emutube6354
      @emutube6354 2 ปีที่แล้ว

      @@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 😁👍

    • @weynshetsete7317
      @weynshetsete7317 2 ปีที่แล้ว

      @@ባርችነኝእናቴንናፋቂ kikkkk ewnat new

  • @ዘምዘምኡሙአብዱሠላም
    @ዘምዘምኡሙአብዱሠላም 2 ปีที่แล้ว

    እርሣሢው ለኔበጣምተመችቶኛል ያምራል

  • @hawamwhai3800
    @hawamwhai3800 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እኔም አልሃምዱሊላህ ሁሉንም ነገር አሟልቻለሁ ሶፋ ብቻ ቀረኝ አሁን ግን ሀገሬ ልገባ ነዉ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳባዬ በጣም ጥሩ ኮሊቲ ያላቸው እቃ ናቸው በርቺ

  • @msm5201
    @msm5201 2 ปีที่แล้ว +2

    ቁጥሩን አስቀምጭልኝ የተከታዮችንም ኮሜንት አብቢ ሳባዬ

  • @eyerusalme1437
    @eyerusalme1437 2 ปีที่แล้ว

    በማየት ገምቻለሁ ክክክክክክክክ 75ሺ 👀👀👀 አይኔ ነው ግድ እኮ ነው ሊላ ይቅርብን እና ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ከዝያ

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 2 ปีที่แล้ว +8

    ሳባ እህቴ ዋውው ያምራል
    ውይ ጣጣው አያልቅ ጎጆ ሲባል ቀላል አይደለም ቅድሚያ ባዶ መሬት ከዛ ቤት ቀጠሎ እቃ ውይ አያልቅ 🤣🤣

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 ปีที่แล้ว

      😁😂😂😂😁😂

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkklana betumi yelmi🙄🤲 are ahunsi tebimi balmi sixagn 🤲🤲🤲🤑😜😴

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል ሳባየ ቡኒዉ ቆሻሻ ይቺላል 👍👍👍

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመዶቸ ቦጋለ ፈርኒቸር ማሻ አላህ አላህ ይጨምር ላችሁ

  • @mikaymikay687
    @mikaymikay687 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው።እኔምቤቴንጨርሻለሁየቤትእቃብቻኢሻአላ

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 ปีที่แล้ว +3

    ብር ካለ ሁሉአለ አሉ ያምራል ሳባየ ያንች ባል ግን ታድሎል የተሞላቤት ስትትብሎመግባት ብቻነውእሚገባው ሁሉንም ገዝተሺ ፈርሸሺ ስጨርሺ ስንት እንደፈጀብሺ እድነግሪን እየፃፍሺአስቀምጪው

  • @እሙነኝ-መ7ጀ
    @እሙነኝ-መ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጣጣ እኔስ 75 ብየ አልገዛም መዴቤን እያለኝ ሆ ለማንኛውም በርች አድናቅሽ ነኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀ 75ሺ ብርርርርርርርርርለምን አደኩበት እኬሻ ፍራሺ ላይ አልተኛም ልጆቸን የመራቸዉን እያብላሁ ሆ አንድ አመት ደመወዝ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሳብየ የት ቦት ነው ይሄ ፈርኒክቸር
    ሶፋው የዳዊት ምርጫ እና ነጮ ጠረንጴዛ ያምራል

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ጥሩ ነው ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እናመሠግናለን እህታችን

  • @ikleemamashallah6848
    @ikleemamashallah6848 2 ปีที่แล้ว

    Jimmaa ideal?

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ይምራል 👍👍👍👍🇪🇹😍😍

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 ปีที่แล้ว

    አች የመረጥሽዉ ያምራል ሳባየ

  • @medinayoutube3274
    @medinayoutube3274 2 ปีที่แล้ว

    እርሳሴው ጥሩ ነው
    ዳዊት የመርጥው ሶፍ ይሻላል
    ሳባዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tube703
    @tube703 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ሀርፍ ነው ዋጋው ራሡ ተመጣጣኝ ነው ግን 75 ሺ ያልሽውን በደንብ ብታሳይን ሀርፍ ነበር

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit4279 2 ปีที่แล้ว

    ሳባዬ ከ ባህርዳር ዉጭ የሚያደርስ ፈልጊልን እና አስተዋውቂኝ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን መረጃ ሥላሣየሺኝ

  • @nurahasne2977
    @nurahasne2977 2 ปีที่แล้ว

    ብራውን ነዉ የሚያመራው ምኑን ያቃል ወንዱምሸ

  • @ሠላም-ሸ7ጐ
    @ሠላም-ሸ7ጐ 2 ปีที่แล้ว

    ሲያምር

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ሳባየ ምርጫሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ የጤና ቤት ያርግልሽ አሁን አድነገር ቀረቶሻል (ለድስቱ ግጣም አጪለት)
    ፈጣሪ በስደት ያለነውን በሙሉ በሠላም ላገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን 💚 💛 ❤

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 ปีที่แล้ว

    እቃቸው ያምራል
    ጠረጸዛዎቹም ያምራሉ ዋጋቸውን ግን አላነገርሽነም??

  • @tube3009
    @tube3009 2 ปีที่แล้ว +38

    ቡኒው ያምራል ሳባ የመረትሹ 👌

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge yegeri lejiche

    • @tube3009
      @tube3009 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 እሺ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 2 ปีที่แล้ว

      @@tube3009 ደምረኝእህት

    • @tube3009
      @tube3009 2 ปีที่แล้ว

      @@asnakechtube4485 እሺ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn peles

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว

    ሳቢዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @UaeUAE-uj7co
    @UaeUAE-uj7co 4 หลายเดือนก่อน

    ሶፋው ያምራል አንቺ የመረጥሽ

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ግን በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ጭካኔ ደፍሬ በ75ሺላይ አልተኛም ምችውም ከባድነው የመዳም ቅሙሞችዬ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ኑሮ በሀገራችን ውድ ነው

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 2 ปีที่แล้ว

    ሳባ የመርጥሺው ሶፋ ያምራል

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን የቤት በሮች የዉጭ እና የዉሥ በሮች መሥኮቶች ፡ሠራሚክ እና የሺትቤት ኩርሲና የሺዋር ቤት እቃወችን አሳይን ሳባ ቆጆ

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว

    በዚ ዘመን አልጋ 9000 ለዛውም የሚያምር አይታሰብም እና አንች ጥሩ አግኘተሻል እኔ በጣም የሚያስጠላ አልጋ ነው 27000 ያለኝ አዲስ አበባ

  • @sakenah1455
    @sakenah1455 2 ปีที่แล้ว

    ወዉ መሽአለህ አርፍ ነዉ

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም አሪፍ ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว

    አገር ልግባና መርጨ እገዛለው ሳበየ አንችኖም ማገኛት እፍልጋለው እንደፍጣሪ ፍቃድ

  • @hanatekletekle3122
    @hanatekletekle3122 2 ปีที่แล้ว

    Brawon is the best the one you choose Saba!!!!

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

  • @imanamina552
    @imanamina552 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ያምራል እናመሰግናለን ሳባዬ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሲያምሩ በስማእም

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 2 ปีที่แล้ว

    ተላጃ እና ፍሪጅ የት ይሻላል የገዛቹ ንገሩኝ LG4000ryale gebyewl ken mizanu 5000 ሊጨርስ ይችላል ንገሪኝ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሳባየ ዋጋዉ ማሸአሏህ ደህናነዉ

  • @አለህወኪልአለህወክል
    @አለህወኪልአለህወክል 2 ปีที่แล้ว

    አድናቅሽ ናኝ ያምራል ሰባ ያምወድሽ

  • @SamsungPrime-cg1rk
    @SamsungPrime-cg1rk 2 ปีที่แล้ว

    የት ግን መሸአላህ ዋጋውም እርካሽ ነው

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳባዬ ተባረኪ በቅርቡ ልገባ ነው እቃ ለመግዛት አገርውስ ነበር ያሰብኩት ለመግዛት አመሰግናለሁ ተባለኪ በተሴቦቸም እሱጋ እድገዛ እያወሩኝ ነበር

  • @saberatemo
    @saberatemo ปีที่แล้ว

    ሰበዬ የኔ ጀገን

  • @እሙከውሰርቲዮብ
    @እሙከውሰርቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

    ሳባእስኪአረቢያመጅለስባህርዳርጠይቂልኚ

  • @bettytibebu9414
    @bettytibebu9414 2 ปีที่แล้ว

    Wendmish yemeretew sofa betam new yemiyamirew

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 ปีที่แล้ว +1

    Selmai Linanth yihn 🇪🇹www ye sopaa wagwu 21 shi bexami xuriu naw be buni gisi wwwwwwwwwww 100%

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን እውነት ነው በትክክል ተባረኪ❤🤝❤👍

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj1390 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣሞ ደስይላል

  • @lubabalubaba3811
    @lubabalubaba3811 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ወሎ ይልካሉወይ?

  • @rsa1935
    @rsa1935 2 ปีที่แล้ว

    ያንቺ ምርጫ ያምራል

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 ปีที่แล้ว

    የደዊት ምርጨ አሪፍ ነዉ

  • @nurahasne2977
    @nurahasne2977 2 ปีที่แล้ว

    ዋይት አያምርም አነቸ ብራውን ነዉ ያምራል

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 2 ปีที่แล้ว

    የነሡን ቁጥር ላኪልኝ ሥወድሽ

  • @aresemmaru7281
    @aresemmaru7281 2 ปีที่แล้ว

    ቡኒው ያምራል እንቼ የመረጥሺው

  • @briktyghirmay4104
    @briktyghirmay4104 2 ปีที่แล้ว

    Hi Sabe Anesh yamaeresh yeshalale

  • @gheueyeueu1172
    @gheueyeueu1172 2 ปีที่แล้ว

    ዋውየመዳምፍሉስመዝሪውደናአረገሸየሰራይለያል

  • @najwaaibraahim1584
    @najwaaibraahim1584 2 ปีที่แล้ว

    የወንድምሽ ምርጫ አሪፍነው ከለሩም

  • @etsegenetbelete8895
    @etsegenetbelete8895 2 ปีที่แล้ว

    Yesu mercha konjo new kelemu kelel yale new

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
    @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እርካሽ ነው ደስ ይላል

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ሳባዬ በጣም አሪፍነው ዋጋው

  • @toibamohmed3071
    @toibamohmed3071 2 ปีที่แล้ว

    ጠረጴዛ ያካትታል ወይስ የሶፋው ዋጋ

  • @allotech6314
    @allotech6314 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ሳባዬ ባጣም ያምራል ዋዛቹም እረካሽ ነው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud

  • @fyoutube2827
    @fyoutube2827 2 ปีที่แล้ว

    አልጋዉ ግን ከነፍራሹ ነዉ። እሚሸጡት ስልክ ቁጥራቸዉን አስቀምጪልን

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re ปีที่แล้ว

    ሳብየ ስልካቸውን ሳባ አድራሻ ስጭኝ

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 ปีที่แล้ว +10

    ያምራል እቤትሺ ፈርሸሺ እድታሳይን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud

  • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
    @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +5

    አንቺን የሚያገባ በቃ የታደለ ነው እሱ ምን ይሆን የሚገዛው 🤔 ናፍቆኛል🙄 የኔዋ ይሄን video እንዳታይብኝ አደራ😜🙄🙄🙄

  • @tigestworkneh1312
    @tigestworkneh1312 2 ปีที่แล้ว

    ብራውኑ ያምራል

  • @kalabtarefa9894
    @kalabtarefa9894 2 ปีที่แล้ว

    እግድነት ልመጣነው ሶባየ ሺሮ ወጥ ነው የነፈቀኝ ሰርተሺ ጠብቂኝ

  • @urcell1875
    @urcell1875 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን አታገቢምደ ማር

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +14

    ውድ የሀገሬ ልጆች ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ትቅደም

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Enedemameri gedegeche

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 ኑ ኑ አብሽሩ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እንድማመር እህት

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ፐ5ተ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ፐ5ተ 2 ปีที่แล้ว

    ጣውላው (ጠረጴዛው /ነጩን አድርጊ ከዳዊት ምርጫ ጋር

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሳቢ

  • @zulifaabdullahkkk5088
    @zulifaabdullahkkk5088 2 ปีที่แล้ว

    የአብያ መጅልስ ስንት ነው ሰብ

  • @haymanotadmasu3645
    @haymanotadmasu3645 2 ปีที่แล้ว

    ቤትሽ ውስጥ የሸፈንሽው ሶፍ ያምራል አይቼዋለሁ

  • @dkfkdekfkdkdk6451
    @dkfkdekfkdkdk6451 2 ปีที่แล้ว +1

    sabaye salam bala .hyaratishi yamiral

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

    ባህር ዳር ሩቅ ነው ለኛ ደሴ ኮቻ ኬሚሴ ናት የምትቀርበን

  • @አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ
    @አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን ሳባ ባለፈው 2 ክፍል ነበር የፈለኩን ግን አጥቼ አንድ ክፍል ብቻ ነው ብለሽ ነበር ይሄ ሁሉ የእቃ ዝርዝር ለአንድ ክፍል ቤት ነው የት ልታደርጊው ነው በዛ ላይ የክራይ ቤት ልቀቂ ሲባል ኮተት ማመላለሱ ይሰለቻል ፈጣሪ ለራስሽ ቤት ይስጥሽ እኔም ቤቴን ልጨርስና ወደኢትዩ እነካዋለሁ የቤት እቃ ለማሟላት ወገቤን ማለት አይቀርም በይኛ ከውጭ የውስጡ ይጎዳል እሚባለው ለካ እውነት ነው ኮተቱ ማለቂያ የለውም አይዱኒያ

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 ปีที่แล้ว

    Ye dawit merecha konjo naber

  • @hanayemarishehtibay6128
    @hanayemarishehtibay6128 2 ปีที่แล้ว

    ሳባየ ጎበዝ በርች

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውውው በጣም ያምራል

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige wud

  • @mekdes3116
    @mekdes3116 2 ปีที่แล้ว

    አች የመረጥሽው በጣም ያምራል

  • @እሙከውሰርቲዮብ
    @እሙከውሰርቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

    ግንእደኖወውድነቱአደለምእረካሺነውየሕር