ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@@Tg-oh5nx ስንቱ አለ ሰላም ሁኖ የሚያማርር እውነቱን ነው እነሱንም ማሰብ አለብን አላህን እያመሰግን እነሱንም አስታውሰን እየረዳን
@@Tg-oh5nx ተቃራኒ ለመሆን የማፈነቅሉት ጉዳይ ዬለማ
ኧረ እሸቱየ 😄😆የምር እጅግ ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህኮ ይመች አቦ👌👍💚💛💖
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@@araraymezmur959 እሺ አመሰግናለሁ
Uuu9972y2uu
እሸቱ የኢትዮጲያ ምርጥ ሰዉ
መታደል ነው ብርገር በልቶ ተጨማሪ ሽልማት ዋውውው እሸቱየ ልዩ ሰው❤
እሽዬ ምርጥ ሰው ጉማ አዋርድ ላይ አይካለው ብዬ ተስፋ ነበረኝ መሸለም የሚገባክ ሰው ነክ ከሁሉም ትበልጥብኛለህ አንተ እውነት ክፉ አይንካክ
@@Tg-oh5nx በበጎ ስራ እና በመዝናናቱ ለላዉን ይቅርና በመልካም ስነ ምግባር
@@Tg-oh5nx አረ ባክሽ ስንት ተወና ላይ የሌሉ ሰዎች ሁሉ አይደል እንዴ የነበሩት እሸቱ ስንት የወደቁትን አንስቷል ምንም ሳይከፈለው በበጎ ስራው ብቻ ሊሸለም ይገባዋል ተዋናይ ካልተከፈለው ንቅንቅ አይልም ለህዝቡ ብሎ የሚሰራው ነገር የለም እሽዬ ግን ደሀን ካለበት ጎርጉሮ አውጥቶ ያነሳል የመንግስትን ስራ ነው እየሰራ ያለው መሸለም ያንስበታል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእሽዬ ከማይጠቅም ተዋናይ እሱ ሺ አመት ይኑር ስንት ሀገርና ቤተሰብ የሚያሰድብ ተዋናይ አለ አሳፋሪ
@@Gdjfjnbd በብዙ ነገር
😅😅😅😅ጠቅርየኔምርጥ😅😅
Ewnte new kngow
ኧረበሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
*ጥሩ አድርጋችሗል በኑሮ ውድነት ምክንያት ከመቶ አንድ ነው በወር ፒዛና በርገር የሚቀምሰው ባያሸንፉም ሆዳቸውን ሞልተዋል ወቸው ጉድ*
Endmamar
አሪፍ ነዉ ግን ይሄንን በልቶ መሸነፍ ምንም ማለት አይደለም በተለይ ደግሞ የወንዶቹ አበላል ያስገርማል ሳይሆን ያስደንቃል 😀😀😀😀😀
Mewder lemifelegu🌹🌺🥇🏆
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አሼ መልካም ሰው ወዬው እህሉ አሳዘነኝ 😂😂😂እንደት እንደቦጫጨቁት በእውነት በጣም ደስ የሚል እና ዘና የማረግ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኛ ትሁት ❤💛💚🙏
እግዝአብሔር ይስጥልን በዝህ አጋጣም የኑሮ ውድነት ምክንያቶችን አየን ኢነዝህ ምግብ ከጠፋ ጥጃ ይበላሉ
😱👏👏👏 አሪፍ ነዉ በጉጉት የሚንጠብቀዉ ነዉ ዉድድር ይቀጥል👏👏👏👏👏ጀግኖች ሸነፊዎች😄💪
እህት ደምሪኝ ሠብሥክራይብ
ኧረ አበላል ብሎ ዝም እኔስ ችስ ያለበት ነገር አልወድም ይሄው የፈረደበት ሩዝ በዶሮ ነው የኔ በርገሬ 😂😂😂
የኔ ቢጤ እኔም አልወድ
እነሱ ለበሉት የኔ መጨነቅ 😂😂
መከታተል የጀመረኩት በቅረብነው ነገረ ግን ትመቸኛለህ እሸቱ መልካም ሰው የሀበሻ ወንዶች ምግብ አይበሉም ወይኔ ሲያሣዝኑ
ይህ እኮ ነው የኛ ኢትዮጲያውያን ችግር እንደዚህ ከአቅም በላይ በልቶ ከመሸለም ምናለ ጎዳና ላይ ሚዛን ይዘው ለሚዞሩ ህፃናትና እናቶች ማበረታቻ ብትሰጡ
Your program is so amazing! And Eshetu you are so funny 🤣. I am from 🇪🇷 but I like you program you keep up.
እሼ የኔ መልካም አንተ ሳይ የጠፉ ፈገግታ ነው የማገኘ🙏🙏🙏አመሰግናለው ነፍ አመት ኑርልኝ
Yet abashe honashe nw lol 😂😆🤣
አቤት ማታ ያያቸው ስው ሽንት ቤቱ ይሞላል እሽ 😀😀😀😀 ምርጥ ስው 😘😘❤️❤️❤️❤️
ሠላም አሸ መልካም ሠው ሲደብረኘ እዚህ ቤትነው ዘናምለው👍👍👍👍🌹
ውዴ ደምሪኝ ሠብሥክራይብ
እሽየ የእኔ ፍቅር ሁሌሞ አይኔ አንተ ጋር ነው💞💕💓
Eshay mert NWAntun yemwdolike yegchon
You are amizing funny 😂😂😂
ስንቱ የተራበ እያለ የጠገበ ማብላት ጥቅም የለውም ምናለ ስንት ችግረኛ በጎዳና ላሉት አወዳድረህ ቢሸለሙ ባይሸለሙ እንኳን በልተው ቢጠግቡ በቂነው ወይም ስንት እናቶች አባቶች የጉልበት ስራ ለሚሰሩት ብትሰጡ
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-[ አላህን ሶስት ጊዜ ጀነት የለመነ ሰው ጀነት:- "አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች። ከእሳት ሶስት ጊዜ በአላህ የተጠበቀ ሰው እሳት:- “አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው” ትላለች።]📚ቲርሚዚ ዘግበወታል።ጮሌ የሆነ ሰው ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ካነበበ በኋላአላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ ሌላው አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝአላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝአላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ አሚን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👆
ወይኔ እኔም ብኖርበት ኖሮ እሼ አደለም በርገሩን አንተን ጭምር ነበር ጠቅልየ እምበላህ 😂😂
በጉጉት ነው ፕሮግራምህን የምጠብቀው በርታልን👏🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
ነይ ውዴ ደምሪኝ ልደምርሽ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን ይሁን😍💚💛❤✋
አቤት አሽዬ የአንተ ፕሮግራም ሲለቀቅ ደስታዬን አልችለውም
የኔ መፍጠጥ ምን ይሉታል ወይኔ ፍጥነት ቢቀርስ ታንቀው ከመሞት😂😂😂😂
Very good job God bless you
እሼዋ ዴና በላተኞች እልህ ህህህህ
ቶሎ ለመጨረስ ትልቅ ጉርሻ እንደኔ ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም እንዲያውም ያንቅህና ያዘገይሃል
Eshiya betam new mitemechegn emebatan andegna nek yena yedestaya menche nek
እሸ በምትሰራው ስራ ሁሉ አድናቂህ ነኝ ይህ ግና ከሰውነት ተራ የወጣ ነው
እሼ አተ እኮ ትለያለክ ስል በምክንያት ነው ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እኮ እሼ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ገና መግባቴ ነው ከማዳም ጋር ዙረት ሄደን ግን በቃ ፕሮግራምህን እስካይ ቸኩዬ ነበር
እረ እኔ አልችልም. ሆ ምግብ ብዛቱ እራሱ ያስፈራል. በላዩ ላይ ውሀ ና ጅስ. በስመሀብ. ፎ
Lemanegnawem tesheye betam betam yemewedeh komedian nehe she amet Nurelen
ግን በምግብ ጨዋታ ጥሩነዉ ማለቴ ትን ቢላቸዉስ
Hagera miss u
ከፕሮግራምህ የምጠላው ይህን ብቻ ነው
ስንት ሰው በረሃብ እየተሰቃየ ብምግ ጨዋታ እና መዝናናት፧
ሴቶች ለካ እዚህ እያዩ ነዉ ሆዳም የሆኑት ክክክክክ
Eshatu best
በርገራቸውን አቀዋለው ምርጥ ቤት ነው
@@araraymezmur959 endamamr
Endmaamr
ansekakes
እሽዬ ምርጥ የኢቶልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤ለምን ሸዎላይስ❤❤❤ቢዶአስራም እሽዬ❤❤❤❤❤❤
በደረቱ አይበላም ያለው ልጅ ይመቸው 🤣
እሼዋ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
የት ነው ያለከው
እረሄ ህገወጥ ነዉ በአሳር በመከራ በኑሮዉድነት ታፍኖ የተያዘሆድ አታስፉ😛😛😛😛😛😛😂😂😂🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
እሼ የአመቱ እህል አስጨራሽ በሚል ይስተካከል 😂😂😂
It's funny time next enen tebequgn 🥰😜
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
አባካኝወች የሸይጧን ወንድም ናቸው ብሎናል አሏህ አሏህን ፍሩ ስንት የተራበ ባለበት ሀገር!!!!
እሼ በቃ ትችላለህ 👍ፈጣሪ ይጠብቅህ
Yker ybalchuu😄😄😄
ኑርልን እሸ መልካም ሠው
Betam yewedsh 🇪🇷🇪🇷
Eshetuuu Sewu enday motibi
Betame yastailek sew terbu gim gunut esatu
ክክክክክ አቤት ሴት ለገንዘብ ሆዳም ሆነች
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ወይ መላጋት አይዝወን ወይ አበላል ለማንኝውም ሰላም አቹህ ይብዛ ውድቺየ
ናዙዬ በቅርብ ግዜ መጣሁልሽ የኔ ዉድ አገር ናፍቀሽኛል በብዙ ❤❤
ለሁሉም አዲሰ አበባ
ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለውቢቷ ሀገራችን🇪🇹❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸ
እሸ ምርጥ ሰዉ
እረ ማሻአላ ሤቶች እደዚ ናቹ እኔሥ አቅም የለኝም ሆ ሥንቱን ሠለቀጡት 😂😂😂
ሰለቀጠት ክክክክክክ
Ayeee enante beberegare tezenanu egnan keta beletachu 100birr besetachune
Eshe pls standup comedy teresa eko yezegaj enji pls
ቢስሚላህ ያስፈራል አጎራረሱ
ዘይነብየ ደምሪኝ ቤተሠብእንሁን
ብል አፍያ 😊🤣🤣🤣
እነሱ ለበሉት ልቤን አቅለሸለሸኛ ሀሀሀሀሀ ኢትዮጵያ ስንት ነዉ ግን 🍔🍔🍔🍔
እሼ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሸቱጀግንነህ
Weyne😂😂😂
ende minidenew??? ere endaymotu????
እሼ ግን ከሴቶቹ ጋር መውዳደር አይከብድም😂😂😂😂😂
ዋው ደስ የሚል ውድድር ነው
እነሱ ለበሉት እኔ አቅለሸለሸኝ🙈🙈🙈
እሸዬ እንወድሃለን በጣም ❤
እሽየ ክበርልኝ ❤❤❤
ኡፉፉፉ አጎራረሣቸው እንዴት ያሥፈራል
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወድሞቺ ፍትህ አረደረሱላቸዉ
ደምሪኝበቅንነትሰብሥክራይብ ውዴ
aeshe yezarawu liyu new kkkkkk
Eshe barta kafetogn borgiramikin sayi eznanalwu hulemi sakilin
በስመአብ እሸቱ ምንድነው 😂😂😂😂😂🙉👍👍
እሼ ብራቦ ውድሩ በጣም ደስይላል
🤣🤣🤣🤣🤣አይ እሽቱ ብርሕ የሚተርፍ አይመሠለኝም 😥🤣🤣🤣
በልቶ መሸነፍምኮ አንድ ተስፋ ነዉ ከተሸነፋችሁ ክፈሉ ካልተባለ😂😂😂
ይህን ድርጊት መንግስት ይይልን😜ነገ የዶ/ር አብይን መግለጫ እጠብቃለሁ🙄!
😂😂😂
አላሁ አክበር ልጁ ቁንጣን እንዳይፈልጠው
Ere afashu edayiqedi 🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙆♂️
😘😘😘😆😆😆😆
😆😆😆😘
❤️❤️❤️😂😂😂😂
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ወይኔ አረ እሼ የምር መልካም ሰው ነህ ይመቸህ
😂😂😂😂😂😂💐
ክክክክ ባይሸለሙ እራሱ በርገር ተበሉ ሌላ ምን ያስፈልጋል በነጻ ከሆነ ክክክክ
💚💛❤እሸቱ እኝዴ አንዱን ለመብላት እኔ አወዳድረኘ አምሥት ሠአት ሥጠኘና ወንድም አለሜ
ላ ኢላሀ ኢለ አሏህ አበላላቸው ሲያስፈራምን ጉድ ነው
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@@Tg-oh5nx
ስንቱ አለ ሰላም ሁኖ የሚያማርር እውነቱን ነው እነሱንም ማሰብ አለብን አላህን እያመሰግን እነሱንም አስታውሰን እየረዳን
@@Tg-oh5nx ተቃራኒ ለመሆን የማፈነቅሉት ጉዳይ ዬለማ
ኧረ እሸቱየ 😄😆የምር እጅግ ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህኮ ይመች አቦ👌👍💚💛💖
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@@araraymezmur959 እሺ አመሰግናለሁ
Uuu9972y2uu
እሸቱ የኢትዮጲያ ምርጥ ሰዉ
መታደል ነው ብርገር በልቶ ተጨማሪ ሽልማት ዋውውው እሸቱየ ልዩ ሰው❤
እሽዬ ምርጥ ሰው ጉማ አዋርድ ላይ አይካለው ብዬ ተስፋ ነበረኝ መሸለም የሚገባክ ሰው ነክ ከሁሉም ትበልጥብኛለህ አንተ እውነት ክፉ አይንካክ
@@Tg-oh5nx በበጎ ስራ እና በመዝናናቱ ለላዉን ይቅርና በመልካም ስነ ምግባር
@@Tg-oh5nx አረ ባክሽ ስንት ተወና ላይ የሌሉ ሰዎች ሁሉ አይደል እንዴ የነበሩት እሸቱ ስንት የወደቁትን አንስቷል ምንም ሳይከፈለው በበጎ ስራው ብቻ ሊሸለም ይገባዋል ተዋናይ ካልተከፈለው ንቅንቅ አይልም ለህዝቡ ብሎ የሚሰራው ነገር የለም እሽዬ ግን ደሀን ካለበት ጎርጉሮ አውጥቶ ያነሳል የመንግስትን ስራ ነው እየሰራ ያለው መሸለም ያንስበታል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእሽዬ ከማይጠቅም ተዋናይ እሱ ሺ አመት ይኑር ስንት ሀገርና ቤተሰብ የሚያሰድብ ተዋናይ አለ አሳፋሪ
@@Gdjfjnbd በብዙ ነገር
😅😅😅😅ጠቅርየኔምርጥ😅😅
Ewnte new kngow
ኧረበሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
*ጥሩ አድርጋችሗል በኑሮ ውድነት ምክንያት ከመቶ አንድ ነው በወር ፒዛና በርገር የሚቀምሰው ባያሸንፉም ሆዳቸውን ሞልተዋል ወቸው ጉድ*
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
Endmamar
አሪፍ ነዉ ግን ይሄንን በልቶ መሸነፍ ምንም ማለት አይደለም በተለይ ደግሞ የወንዶቹ አበላል ያስገርማል ሳይሆን ያስደንቃል 😀😀😀😀😀
Mewder lemifelegu🌹🌺🥇🏆
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አሼ መልካም ሰው ወዬው እህሉ አሳዘነኝ 😂😂😂እንደት እንደቦጫጨቁት በእውነት በጣም ደስ የሚል እና ዘና የማረግ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኛ ትሁት ❤💛💚🙏
እግዝአብሔር ይስጥልን በዝህ አጋጣም የኑሮ ውድነት ምክንያቶችን አየን ኢነዝህ ምግብ ከጠፋ ጥጃ ይበላሉ
😱👏👏👏 አሪፍ ነዉ በጉጉት የሚንጠብቀዉ ነዉ ዉድድር ይቀጥል👏👏👏👏👏ጀግኖች ሸነፊዎች😄💪
እህት ደምሪኝ ሠብሥክራይብ
ኧረ አበላል ብሎ ዝም እኔስ ችስ ያለበት ነገር አልወድም ይሄው የፈረደበት ሩዝ በዶሮ ነው የኔ በርገሬ 😂😂😂
Endmamar
የኔ ቢጤ እኔም አልወድ
እነሱ ለበሉት የኔ መጨነቅ 😂😂
መከታተል የጀመረኩት በቅረብነው ነገረ ግን ትመቸኛለህ እሸቱ መልካም ሰው
የሀበሻ ወንዶች ምግብ አይበሉም ወይኔ ሲያሣዝኑ
ይህ እኮ ነው የኛ ኢትዮጲያውያን ችግር እንደዚህ ከአቅም በላይ በልቶ ከመሸለም ምናለ ጎዳና ላይ ሚዛን ይዘው ለሚዞሩ ህፃናትና እናቶች ማበረታቻ ብትሰጡ
Your program is so amazing! And Eshetu you are so funny 🤣. I am from 🇪🇷 but I like you program you keep up.
እሼ የኔ መልካም አንተ ሳይ የጠፉ ፈገግታ ነው የማገኘ🙏🙏🙏አመሰግናለው ነፍ አመት ኑርልኝ
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
Yet abashe honashe nw lol 😂😆🤣
አቤት ማታ ያያቸው ስው ሽንት ቤቱ ይሞላል እሽ 😀😀😀😀 ምርጥ ስው 😘😘❤️❤️❤️❤️
ሠላም አሸ መልካም ሠው ሲደብረኘ እዚህ ቤትነው ዘናምለው👍👍👍👍🌹
ውዴ ደምሪኝ ሠብሥክራይብ
Endmamar
እሽየ የእኔ ፍቅር ሁሌሞ አይኔ አንተ ጋር ነው💞💕💓
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
Endmamar
Eshay mert NW
Antun yemwdo
like yegchon
You are amizing funny 😂😂😂
ስንቱ የተራበ እያለ የጠገበ ማብላት ጥቅም የለውም ምናለ ስንት ችግረኛ በጎዳና ላሉት አወዳድረህ ቢሸለሙ ባይሸለሙ እንኳን በልተው ቢጠግቡ በቂነው ወይም ስንት እናቶች አባቶች የጉልበት ስራ ለሚሰሩት ብትሰጡ
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
[ አላህን ሶስት ጊዜ ጀነት የለመነ ሰው ጀነት:- "አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች። ከእሳት ሶስት ጊዜ በአላህ የተጠበቀ ሰው እሳት:- “አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው” ትላለች።]
📚ቲርሚዚ ዘግበወታል።
ጮሌ የሆነ ሰው ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ካነበበ በኋላ
አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ
አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ
አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ
ሌላው
አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ
አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ
አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ
አሚን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👆
ወይኔ እኔም ብኖርበት ኖሮ እሼ አደለም በርገሩን አንተን ጭምር ነበር ጠቅልየ እምበላህ 😂😂
Endmamar
በጉጉት ነው ፕሮግራምህን የምጠብቀው በርታልን👏🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
ነይ ውዴ ደምሪኝ ልደምርሽ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን ይሁን😍💚💛❤✋
አቤት አሽዬ የአንተ ፕሮግራም ሲለቀቅ ደስታዬን አልችለውም
የኔ መፍጠጥ ምን ይሉታል ወይኔ ፍጥነት ቢቀርስ ታንቀው ከመሞት😂😂😂😂
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
Very good job God bless you
እሼዋ ዴና በላተኞች እልህ ህህህህ
ቶሎ ለመጨረስ ትልቅ ጉርሻ እንደኔ ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም እንዲያውም ያንቅህና ያዘገይሃል
Eshiya betam new mitemechegn emebatan andegna nek yena yedestaya menche nek
እሸ በምትሰራው ስራ ሁሉ አድናቂህ ነኝ ይህ ግና ከሰውነት ተራ የወጣ ነው
እሼ አተ እኮ ትለያለክ ስል በምክንያት ነው ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እኮ እሼ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ገና መግባቴ ነው ከማዳም ጋር ዙረት ሄደን ግን በቃ ፕሮግራምህን እስካይ ቸኩዬ ነበር
እረ እኔ አልችልም. ሆ ምግብ ብዛቱ እራሱ ያስፈራል. በላዩ ላይ ውሀ ና ጅስ. በስመሀብ. ፎ
Lemanegnawem tesheye betam betam yemewedeh komedian nehe she amet Nurelen
ግን በምግብ ጨዋታ ጥሩነዉ ማለቴ ትን ቢላቸዉስ
Hagera miss u
ከፕሮግራምህ የምጠላው ይህን ብቻ ነው
ስንት ሰው በረሃብ እየተሰቃየ ብምግ ጨዋታ እና መዝናናት፧
ሴቶች ለካ እዚህ እያዩ ነዉ ሆዳም የሆኑት ክክክክክ
Eshatu best
በርገራቸውን አቀዋለው ምርጥ ቤት ነው
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@@araraymezmur959 endamamr
Endmaamr
ansekakes
እሽዬ ምርጥ የኢቶልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤ለምን ሸዎላይስ❤❤❤ቢዶአስራም እሽዬ❤❤❤❤❤❤
በደረቱ አይበላም ያለው ልጅ ይመቸው 🤣
እሼዋ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
Endmamar
የት ነው ያለከው
እረሄ ህገወጥ ነዉ በአሳር በመከራ በኑሮዉድነት ታፍኖ የተያዘሆድ አታስፉ😛😛😛😛😛😛😂😂😂🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
እሼ የአመቱ እህል አስጨራሽ በሚል ይስተካከል 😂😂😂
It's funny time next enen tebequgn 🥰😜
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
አባካኝወች የሸይጧን ወንድም ናቸው ብሎናል አሏህ
አሏህን ፍሩ ስንት የተራበ ባለበት ሀገር!!!!
እሼ በቃ ትችላለህ 👍ፈጣሪ ይጠብቅህ
Yker ybalchuu😄😄😄
ኑርልን እሸ መልካም ሠው
Betam yewedsh 🇪🇷🇪🇷
Eshetuuu Sewu enday motibi
Betame yastailek sew terbu gim gunut esatu
ክክክክክ አቤት ሴት ለገንዘብ ሆዳም ሆነች
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ወይ መላጋት አይዝወን ወይ አበላል ለማንኝውም ሰላም አቹህ ይብዛ ውድቺየ
ናዙዬ በቅርብ ግዜ መጣሁልሽ የኔ ዉድ አገር ናፍቀሽኛል በብዙ ❤❤
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
ለሁሉም አዲሰ አበባ
ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለውቢቷ ሀገራችን🇪🇹❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸ
እሸ ምርጥ ሰዉ
እረ ማሻአላ ሤቶች እደዚ ናቹ እኔሥ አቅም የለኝም ሆ ሥንቱን ሠለቀጡት 😂😂😂
ሰለቀጠት ክክክክክክ
Ayeee enante beberegare tezenanu egnan keta beletachu 100birr besetachune
Eshe pls standup comedy teresa eko yezegaj enji pls
ቢስሚላህ ያስፈራል አጎራረሱ
ዘይነብየ ደምሪኝ ቤተሠብእንሁን
ብል አፍያ 😊🤣🤣🤣
ውዴ ደምሪኝ ሠብሥክራይብ
እነሱ ለበሉት ልቤን አቅለሸለሸኛ ሀሀሀሀሀ ኢትዮጵያ ስንት ነዉ ግን 🍔🍔🍔🍔
እሼ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሸቱጀግንነህ
Weyne😂😂😂
ende minidenew??? ere endaymotu????
እሼ ግን ከሴቶቹ ጋር መውዳደር አይከብድም😂😂😂😂😂
ዋው ደስ የሚል ውድድር ነው
Endmamar
እነሱ ለበሉት እኔ አቅለሸለሸኝ🙈🙈🙈
እሸዬ እንወድሃለን በጣም ❤
እሽየ ክበርልኝ ❤❤❤
ኡፉፉፉ አጎራረሣቸው እንዴት ያሥፈራል
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወድሞቺ ፍትህ አረደረሱላቸዉ
ደምሪኝበቅንነትሰብሥክራይብ ውዴ
aeshe yezarawu liyu new kkkkkk
Eshe barta kafetogn borgiramikin sayi eznanalwu hulemi sakilin
በስመአብ እሸቱ ምንድነው 😂😂😂😂😂🙉👍👍
እሼ ብራቦ ውድሩ በጣም ደስይላል
🤣🤣🤣🤣🤣አይ እሽቱ ብርሕ የሚተርፍ አይመሠለኝም 😥🤣🤣🤣
በልቶ መሸነፍምኮ አንድ ተስፋ ነዉ ከተሸነፋችሁ ክፈሉ ካልተባለ😂😂😂
ይህን ድርጊት መንግስት ይይልን😜ነገ የዶ/ር አብይን መግለጫ እጠብቃለሁ🙄!
😂😂😂
አላሁ አክበር ልጁ ቁንጣን እንዳይፈልጠው
Ere afashu edayiqedi 🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙆♂️
😘😘😘😆😆😆😆
😆😆😆😘
❤️❤️❤️😂😂😂😂
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ወይኔ አረ እሼ የምር መልካም ሰው ነህ ይመቸህ
😂😂😂😂😂😂💐
ክክክክ ባይሸለሙ እራሱ በርገር ተበሉ ሌላ ምን ያስፈልጋል በነጻ ከሆነ ክክክክ
💚💛❤እሸቱ እኝዴ አንዱን ለመብላት እኔ አወዳድረኘ አምሥት ሠአት ሥጠኘና ወንድም አለሜ
ላ ኢላሀ ኢለ አሏህ አበላላቸው ሲያስፈራ
ምን ጉድ ነው