ፈጣሪን ፍለጋ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ምንጭ:- "ጀነት እንገናኝ" መፅሐፍ
    Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 428

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 3 ปีที่แล้ว +138

    ማሻአላህ ይህችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ሰብስክራይብ ሳታረጉ አትለፉኝ

  • @umuelhammadi5607
    @umuelhammadi5607 3 ปีที่แล้ว +14

    ሠላመሌኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የአኼራ እህቶቼ ና ኡስታዝ በአለህ ዱአ አርጉልኝ ወደ አላህ እንድቀርብ😥😥

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋድማችን ከከፉ ነጋር አለህ ይሰዉርክ ያራብ

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ ትዩብ ሁሌም የምታቀርባቸው ትምህርቶች አስተማሪና ማራኪ ናቸው አላህ ይጠብቅህ

  • @MekiyaYisak
    @MekiyaYisak 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላሁ ከይር ሱባሀን አላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ከንፍግነት ከሽርቅ ከቢደዐ ይጠብቀን

  • @jemilabintbaba4305
    @jemilabintbaba4305 3 ปีที่แล้ว +12

    ወልሀምዱሊላህ ሌሊቱት በቀን ቀኑን በሌሊት ለሚያስገባው ጌታ ምስጋና ይገባው
    ሱብሃነክ ረቢ
    ሱብሃን አላህ ምድር ሁሉን ቻይ
    => ምድር አትቆጭ ቀስብየ እሄዳለሁ
    ነገ ካንች በታች መሆኑን አውቃለሁ "
    እሚመስጥ ታሪክ ነው ፈጣሪን ፍለጋ ሱብሃነክ ወላሂ ሺ አጂጂጂብ እውነትም
    አላህ የሻለት ሰው ፈጣሪውን ሁሌም ያገኘዋል።
    ኢላሂ ……የሰው ፊት ከአለጋ በላይም እንደሳት ይገርፋል አላህ ይጠብቀን።
    በአንተም ላይ መልካም ውሎ ።

  • @medinamohammedtube4231
    @medinamohammedtube4231 3 ปีที่แล้ว +30

    አህሌን ወሳህሌን ወንድማችን በርታልን👍👍 ሲቀጥል ከዚህ ቡኋላኳን ያለውን ት, ከቻልክ በቴሌግራም በኦድዎ መልክ ብታስቀምጥልን ደስ ይለኛል የዩቱፕ ሊኩ ኢቶ/ ስንገባ ለመከታተል አይመችም እዛ ዋይፋይ ችግር ነው እና እኔ ወዴ ሀገር በቅርቡ ለመግባት ስላሠብኩ ትምህርቶችህ እንዳመልጡኝ ስለማልፈልግ ነው ጀዛከላህ ኸይር

    • @shamilajemal6200
      @shamilajemal6200 3 ปีที่แล้ว

      ፖ ጶ ጀኀጀፐኮከከጰከጀሎ ኸፒጰጆጰፖጰኸጶከፐኮፐከፐፒጀጶ ጀጶ ጀጶጀጲጰጆጰፒ ጰፐከጂ ፒፖፖጀጶ ጶ ጆጶ

    • @shamilajemal6200
      @shamilajemal6200 3 ปีที่แล้ว

      ኮኮኮኮኮኮኮኮጆኮኮኸኮጶኮጲፖጀጶኮጶጶጰፖጰጶጂኮጶኮፐኮጰከከፐኪጲገከጰኮጰፐከጰጰከሀከጰኮሀጶጰፐከ

    • @shamilajemal6200
      @shamilajemal6200 3 ปีที่แล้ว

      ጰሆ ጆኮ ጰጶ ፖጰኮጶጰሆሐጶጶ ጶ ጲሂኸጰፐኮ ኮኮጰፖጶ ፖ ለሀሎ ለፐከጰጰለሎለጰፖ ጰከለጶከለጰሎለጰፐኮ

    • @shamilajemal6200
      @shamilajemal6200 3 ปีที่แล้ว

      ጶ ኮ ኮ ጰፖጶጶጶኮኮ ጶጶ ፖጶ ኮ ኮ ጶ ጶጶጰጆ ሀሆጶጶ ጀጶጶ ፐጶ ኮጶ ኮ ፖኮ ኮፖ ፖ ጶኮ ኮፖ ኮኮጶ ጶ ጶ ጶጶ ጶጶጶ ኮ ፖ ፖፖለሎኮጶጶ ጶኮ ፖ ጶኮኮ ኮፐጶጶከጆፖፖኮጶፐጶኮጶጶሀጶ ጶጶጶኮኮ ጶጶጶኮኮጶ ጰ ኮጶኮኮ

    • @shamilajemal6200
      @shamilajemal6200 3 ปีที่แล้ว

      ኮ ጶ ኮ ጶ ጶኮጶጶ ጆ ጀጶፖ ጆ ጶ ጶጶ ጶጆ ፖ ጶ ጆፖ ፖ ፖ ፖ ጶ ጆሆ ጆ ፖ ጆ ጰጆፐፖ

  • @الحمداللهالاكلحل
    @الحمداللهالاكلحل 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የምታቀርባቸው ሁሉ ከልብ የሚገቡናቸው

  • @hadeyaaahmed3195
    @hadeyaaahmed3195 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱህ ጀዛከላህ ወድማችን እድሜና ጤና ይወፍቅልን

  • @shopianigeth7345
    @shopianigeth7345 3 ปีที่แล้ว +5

    ትንሽሰተን
    ብዙእናገኛለን
    አላህየበለጠ።ወደሱ
    እድትጠጋፈልጎነው
    አላህይጠብቀን
    ጀዛከላህ።ኸይረን

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 3 ปีที่แล้ว +10

    يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيثُ أَصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْن

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +19

    ከከፍ ነጋር በአለህ ጥበቃ ስር ሁን ዋንድማችን ሰለምህንም አለህ ያብዘዉ ጣለቶችህንም አለህ ይያዛቻዉ እንደታ አይነቶቹን በቢሊያን ያብዛልን ያራብ ያራብ ሙስሊሞችን አብዛልን ያራብ ከክፊም ጣብቃቻዉ❤

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +1

      Lila youtube beknenet subscribe adrgn

    • @lilayoutube6931
      @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +1

      @@inaamabubeker3382 እሺ

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +2

      Lila youtube amesegnalehu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @lilayoutube6931
      @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +1

      @@inaamabubeker3382 ሰከባክራብኝ አድርጉልኝ ቃሉን ማጥራት ያስቻግራኛል ሰከባክራብነዉ አይደል

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +1

      Lila youtube awo

  • @nmsalsary9274
    @nmsalsary9274 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋለኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ሱባሀንአላ፣አጃኢብነው፣በሰማነውተጠቃሚያርገን፣
    ወንድማችን፣ጀዛከላህኸይር

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +1

      T፣ነኝወሎየዋ የወሎልጅ beknenet subscribe adrgn

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 ปีที่แล้ว +1

    Subanallaa ☝ 😭 unatinoi Alhmadulhi rabi almini inshatalaaa saallawatu rabi aleyhi wassalmi ☝ ♥

  • @syutbe1689
    @syutbe1689 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልኝ ጀግናየ በሁሉቱም አካውንቴ ድምርኩህ

  • @etsegenetadane9220
    @etsegenetadane9220 2 ปีที่แล้ว +1

    MashAllh am so happy Alhamdulillah next day

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ይጨምርልህ
    የቴሌግራም ቻናልላችሁን አስቀምጡልን
    አሚን ያርብ

    • @ElafTube
      @ElafTube  3 ปีที่แล้ว +2

      T.me/elaftube

    • @አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ
      @አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ 3 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩምእሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይረን በሰማንንው የምንጠቀምበት ያርገን

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +3

      TOYBA የቴፒዋ የአረብሀገር ስደተኛዋ ቤተሰቤንና ሀገሬን ናፋቂ Ethubia bekenenet subscribe adrgn

    • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
      @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ ปีที่แล้ว +1

      @@ElafTube ሱብሀን አሏህ ስፈልግ ከርሜ ዛሬ አገኜሀት አልሃምዱሊላህ ኢላፍ t ube ማሻአላህ

  • @አይሻያአለህባሪያ
    @አይሻያአለህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩመ ሰላም ወረህመቱላሂ ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክላ ሀይረን አለህ የጨምርልህ

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +1

      አይሻ ያአለህ ባሪያ beknenet subscribe adrgn

  • @abdulselameabdu445
    @abdulselameabdu445 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ብያለሁኝ አላህ ይውደድህ አላህ በሰራሀው ጥሩ ስራ ይጨምርልህ አላህ ስራህንና ደረጃህን ከፍ ያድርግልህ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁኝ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @meki8539
    @meki8539 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይረን ዱኒያ ወል አሄራ ❤️😍😍
    እኛንም በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @line4371
    @line4371 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምእሠላም ወራህመቱላ ወበርካትሁ ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +4

    አድስ ነኝ ለየት ያለ ቅብያ ይደረግልኝ

    • @fndishatube747
      @fndishatube747 3 ปีที่แล้ว

      አረፍ በይ ቡናውም ሻዩም ሁሉም አላ

  • @gjgjhigiu5474
    @gjgjhigiu5474 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዲማቺንጠክር

  • @የሀራዋየሀራዋ
    @የሀራዋየሀራዋ 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ጀዛካ አላህ ኸይረን ሀቂቃ ቻናሉን ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ትምርቱቹን ሳያቸው በጣም ማረኩኝ ወድምየ በርታ አላህ በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀዊ መኮነን የሀራዋ beknenet subscribe adrgn

    • @sofyagashaw1820
      @sofyagashaw1820 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አሥተማሪ ነው በረታ

  • @ራቢአበድሩያባቷልጅ
    @ራቢአበድሩያባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ኡሙ ሂባ tube th-cam.com/video/HoiAkIVx7cY/w-d-xo.html ያጀማ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @menasultan1902
    @menasultan1902 3 ปีที่แล้ว +1

    As wr wb እባካችሁ እርዱኝ ቁራ ጃይዙን ገዝቼ ነበር አልገባኝም ወደአላህ መመለስ እፈልጋለሁ ቁርአን የሚያስቀራኝ ሰው እፈልጋለሁ 😢😢
    አጅር ታገኛላችሁ ተባበሩኝ

    • @fatumfathum3986
      @fatumfathum3986 3 ปีที่แล้ว

      ነይ ግሩፕ ላስገባሽ የቁረአን ግሩፕ

  • @jamarjamar3291
    @jamarjamar3291 3 ปีที่แล้ว +4

    ባለህበት ከክፉ ነገር አላህ በጥላው ስር ይጠብቅህ ያረብ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይርን ሱብህን አላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ

  • @محمدبنعلي-د3ث
    @محمدبنعلي-د3ث 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላ

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 3 ปีที่แล้ว

    አሠላም አሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኽይር እረጅም እድሜ ተጤናጋ ያረብ ይስጥልን ኡስታዝ

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @amitube461
    @amitube461 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ሱብሃን አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @susulovebaba3353
    @susulovebaba3353 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 😍😍
    አህለን ወንድሜ
    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ🥰🥰

  • @anshaansha4494
    @anshaansha4494 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኽይር ማሻ አለህ

  • @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
    @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ 3 ปีที่แล้ว +1

    SUBHAN ALLAH

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ወዐለይኩምእስላ ሽህ ባረከሏሁ ፈክ ወጀዝኩምሏ ከይር ያርብ ስበሁን አላህ ❤❤👍👍

  • @zeynbatube9696
    @zeynbatube9696 3 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ አረጉኛ በአላህ ሰም እጥይቃችኋለሁ በአላህ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ሱብህን አላህ ምገርም ነው አላህዬ ከንተ አተሪቃኝ ያረብ

  • @aminatabdela8454
    @aminatabdela8454 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀንአላህ ድንቅ ነው ግን በጣም ደስ በሚል ድምፅ ሲሰማ ይመስጣል ግን ፈቃደኛ ከሆኑ ባለድምፁን ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @foziyayeeresulwadajpausi2385
    @foziyayeeresulwadajpausi2385 3 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركة سبحنا الله اللهم صلى على نبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين الله يحفظك يااخي يسعدك جزاك الله خيران ان شاء الله الله يجمعنا معا رسول الله صلى الله عليه وسلم ♥️♥️🙏🤲💔

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +1

      Foziya yee Resul wadaj Pausi beknenet subscribe adrgn

  • @hawaimam5342
    @hawaimam5342 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ ካሏህ ኸይር እደት ዉስጤ ሰላም እደሚያገኝ ምክሮችህን ስሰማ ልቤ ትፈራለች

  • @EMUHANFA
    @EMUHANFA 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመትሌህ በጉጉት የምጠብቀው ቻላል ነው አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 3 ปีที่แล้ว +1

    Subhan allaah allaah heri sira serteu kemiyalfut yargen yareb JZK wadime allaah besemaneu texeqamiy yargen

  • @MyLove-qn7es
    @MyLove-qn7es 3 ปีที่แล้ว +7

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير 🌹 🌹 🌸💐👍👍👍

    • @tube-ok1ne
      @tube-ok1ne 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰብስክራይብ አድርግኝ ማር th-cam.com/video/MX9-hHWknJo/w-d-xo.html

    • @smiratube4231
      @smiratube4231 3 ปีที่แล้ว

      👍ትክክልነዉ

    • @aafshz4774
      @aafshz4774 3 ปีที่แล้ว +1

      አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ አህለን ወንድመች የመተል ሙሀመድ የት ነቹህ አረ በገ በገ በሉ

  • @naela9429
    @naela9429 3 ปีที่แล้ว +3

    ያምትለቀቸው ትምህርቶች ሁሉም ደስ ይለሉ በርታ ጀዘከለ ከይር እኘንም ሰምተው ከምተገቢሩት ያርጋን ያረብ

  • @mewdedmudesir7986
    @mewdedmudesir7986 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋሌኩምሰላም አሚን ያረብ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድም ይምራን

  • @كوكوبنتباباألحبشيه
    @كوكوبنتباباألحبشيه 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላሁ ኸይር ወድሜ አላህ ይጨምርልህ አብሽር በርታ

  • @فهدعلي-ج6و4م
    @فهدعلي-ج6و4م 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይ ኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @md3284
    @md3284 3 ปีที่แล้ว

    ወለኩመሰላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ
    ጀዛከአላህ ኸይርን

  • @munamohammed2702
    @munamohammed2702 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ከይር ምንዳህን ይክፈልህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @nuradinzayin7883
    @nuradinzayin7883 2 ปีที่แล้ว

    ዉላህማልኤክቱ በጠም ትልቀ ነዉ ለሁላቺንም ትምህራት ነዉ ሹክራን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀነ አሏህ በእርግጥም ለማንኛውም ነገር እውቀት ይቀደማል ባለማወቁ ብዙ አጂር አለፈው አላህ መልካም ስራን ያግራልን ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ

  • @jemilabintbaba4305
    @jemilabintbaba4305 3 ปีที่แล้ว +2

    Walikum Aselam Worehmetulahi Woberekathu
    Ahlen Elaf Tube
    Jezskum Lalh Heyir

  • @salasala5700
    @salasala5700 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @khadejao2771
    @khadejao2771 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ እዲሜከጢናጋይስጥህ ያረብ

  • @رحيمهبشير
    @رحيمهبشير 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሒ ወበረከትሁ ጀዛከላ ኸይር ወድም የኢላፍ ባልተቤት አላህ ኸይር ምዳሀን ይክፈልህ አላህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን ማሻአላህ

  • @መህቡባቢንትኡመርኡም
    @መህቡባቢንትኡመርኡም ปีที่แล้ว

    Walykumslame wrehmtulah wbrkatu
    Wed ehtoca En wnedmoca yashnGuit mesl atetqmu aram new🌺🌺🌺jzakla keyr wnedmacn alhe ycmrke enamsgnaln breta

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +2

    ያማልከም ታጣሪ በሁኑ ዛማን ዉስን ናቻዉ : በአለህ ስም እበከቹህን ከዱአ አትለዩ :ሌት ታቃን ዋደ ሀይር እንጥራቺቻዉ ዋድም እህቶቻችንን 😭😭😭😭 በታቻለን አቅም ብናቅማ ያአኬራን ነጋር በዱንያ ትንሽ ስቃን ብዙ እናለቅስ ነበር

  • @rabiaramto8823
    @rabiaramto8823 3 ปีที่แล้ว

    jazakiallhu kayran، جازك الله كيرن

  • @AsdAsd-qu3ig
    @AsdAsd-qu3ig 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምለይኩምአላህ። ይጨምርላችሁ። ጀዛሃላህ። ከይር

  • @hwahserja5787
    @hwahserja5787 3 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😢😢😢💔💔💔جزاك لله 😭😭😭

  • @comcell3668
    @comcell3668 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክን አላህ ሱፕሀኑ ወታላ ይክፈልክ በጣም ድስ ይላል

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላ ኸይር
    በሰማነው
    ተጠቃሚ
    አላህ
    ያድርገን
    አሚን
    !!!!!!!!

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አላህ ኸይር ከሚሠሩትያረገን😢😢😢😢 😔ጀዛካለኸይረን ወድማችን

  • @abdinkiyyaasimayaarabbii
    @abdinkiyyaasimayaarabbii 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን የምትለቃቸዉ ሁሉ ቀልብ ይስባሉ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ እኛም በሰመንው ተጠቃሚ ያዲርግን ያረብ

  • @Hነኝስደተኛዋ-x2v
    @Hነኝስደተኛዋ-x2v 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @cell8525
    @cell8525 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን በርታ ደስ የሚል ትምህርት ነው ታሪክ እና ግጥም በጣም ነው የምወደው ቅርብ ሠአት ኢንሻ አሏህ እጀምርሪለሁ ስብስክራይብ በማድርግ አጠናክሩኚ ቤተሰብ ሁኑኚ

    • @EMUHANFA
      @EMUHANFA 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቤተሰብ አርጊኝ

  • @fetyam8083
    @fetyam8083 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራኩቱ አሚን ያረብ

  • @حياةمصطفى-ي8غ
    @حياةمصطفى-ي8غ 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خير أخونا 😊

  • @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
    @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ 3 ปีที่แล้ว +1

    Allahu AKIbar

  • @mawadkass9760
    @mawadkass9760 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah eilaf yemtstun temhrt arif new allah yechmrlachw

  • @زوزوكريري-ع4ر
    @زوزوكريري-ع4ر 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ኸይር ስራን ያግራልን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኽይር ቀጥልበት

  • @ሩቅያጀመል
    @ሩቅያጀመል 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አላህ አላህ ሰምቴን ምንጠቀም የደረጋን የረብ ወዲሜ አላህ ይጠብቅ ይጠብቀንም ፊትህ ለኡሰረኞች የረብ ሁለቹም በዱአ እናግዘለት

  • @ahlam259
    @ahlam259 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲☝️🙏

  • @hawaali5605
    @hawaali5605 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركة جزاك الله خيرا

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว

    አሏሁ አክበር✅💪💪👏✅💯💯👏💪💪

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 3 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ
    ማሻ አላህ
    ፈጀዛኩም አሏህ

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያግራልን ብዙ ሰዎች እጃቸው አይዘረጋም አላህ ይውደድልህ ኡስታዝ

  • @biftuseid6439
    @biftuseid6439 2 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiiiiiiiiiin Allahuma Amiiiiiiiiiiiiiin

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 3 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ጀዛከላሕ ኔት ሰለለኝ ብዙም አልከታተልሕ እንደ በፊቱ ሰራም እያጣሑ ነው የቴሌግራም ሊንክ ካለሕ ላክልኝ በዚሕ

    • @ElafTube
      @ElafTube  3 ปีที่แล้ว +1

      T.me/elaftube

    • @lailaandris4111
      @lailaandris4111 3 ปีที่แล้ว

      @@ElafTube ጀዛከላሕ ኸይር በኦድወ እንደምትጀምር ተሰፍአለኝ አላሕ ይገዝሕ ምንዳሕን ጀነት ያድርግልክ

  • @zenab8853
    @zenab8853 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሆይ የማታ እንጀራ ሥጠን የሚጦርንም አታሳጣን ያረብ

  • @ቅዲሜያለተውሂዲ
    @ቅዲሜያለተውሂዲ 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም

  • @hmo6012
    @hmo6012 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭

  • @amenamohammad1838
    @amenamohammad1838 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ውድ ወንድማችን

  • @vdubsivfkf6542
    @vdubsivfkf6542 3 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምአሰለምወራህመቱለህወበራከቱ

  • @وني-ص3ض
    @وني-ص3ض 3 ปีที่แล้ว

    አላህመጨረሻቺንንያሣምርልን

  • @صفوفهاعلىهذا
    @صفوفهاعلىهذا 3 ปีที่แล้ว

    حبيبه 😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️🙏🙏🙏😥😥😥❤❤❤❤

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 ปีที่แล้ว +2

    جزكالله 👍👍👍🌷🌷

  • @hadyagishen9299
    @hadyagishen9299 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ሰላካፈልከን አላህ😭😭😭😭እኛንም እውነተኛ ሰወች ሰጭወች ያርገን ለሱኑረን ለሱ የምንሞት ያርገን ያረህመን ረሂሜን

  • @እሙሀናንእሙሀናን
    @እሙሀናንእሙሀናን 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሊኩም ሠላምወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድም አላህ ይጠብቅህ 🌹🤲

    • @inaamabubeker3382
      @inaamabubeker3382 3 ปีที่แล้ว +1

      እሙ ሀናን እሙ ሀናን beknenet subscribe adrgn

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኽይር ወድሜ አላህ እዱህ አጣፍጥህ ለምታሰማበት ድምፅህ ነገበልቅ ምንዳ ይመዳህ አላህ እዴህን ያርዝመው

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ አላህ ቅርባችነው ግን እኛነንን ምንርቅው። እሱን አያረቀን እኛደካማ ፍጥሮቹነን

  • @fasmyfasmy2522
    @fasmyfasmy2522 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩማሻላአላህይጠብቅህ

  • @hanantube4440
    @hanantube4440 3 ปีที่แล้ว

    Ws we wr 👍👍👏👏👏
    Amen Alahumamen🤲🤲🤲🤲

  • @missmorsada4165
    @missmorsada4165 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ ቴል ግራም ሊንኩን ለኩልኝ

  • @ፋጡማሰይድአህመድ
    @ፋጡማሰይድአህመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህወበረካትሁ ጀዘኩሙሏህ ከይረን አሏህ ያንቃን ያጀመአ ለሀገራችን ደአ አድርጉ