ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህሬ መምህር ዮሐንስ ከብዙ አመት በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። እኛ ጥቂት ኣመታት አገልግለን ስናማርን አንተ ግን ይሄ ሁሉ አመት በሰንበት ትምህርት ቤት ማገልገል እንዴት መታደል ነው ?እኔ ተክለ ሳዊሮስ በነበርኩ ግዜ በትምህርቱና ከሁሉም ጋር ባለው ቀለል ያለ አቀራረብ እንደ መምህር ዮሐንስ የሚወደድ መምህር አልነበረም። እኔም ስርዓተ ቤ/ክ ኮርስ የተማርኩት በእርሱ ነው። ኮርስም ስለመስጠት ለመጀመርያ ግዜ ያሰብኩና ዝግጅት የጀመርኩት እርሱ በትምህርት ክፍል ስብሰባ ላይ በተናገራት አንዲት ንግግር ናት። ልደትዬ እስከመጨረሻው የህይወትህ ህቅታ በቤቷ ታኑርህ። ያን ሁሉ ቃለ እግዚአብሔር በነጻ ስላስተማራችሁንና ወጣትነታችንን ጓደኞቻችንን ይሄዱበት ከነበረው ክፉ መንገድ ስለታደጋችሁት በእውነት ዘወትር እናመሰግናችኋለን። ስናስባችሁም ደስ ይለናል።