- 256
- 263 829
Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ
United Kingdom
เข้าร่วมเมื่อ 5 พ.ค. 2020
ተክለ ሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት
በ1957 ተመሰረተ።
ይህ በማሕደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተክለ ሣዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት ይፋዊ የyoutube ቻናል ነው::
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እምነት ስርዓት ዶግማ ቀኖና ትውፊት በጠበቀ መልኩ መንፈሳዊ ማዕዶችን እናቀርብላችኋለን ።
በ1957 ተመሰረተ።
ይህ በማሕደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተክለ ሣዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት ይፋዊ የyoutube ቻናል ነው::
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እምነት ስርዓት ዶግማ ቀኖና ትውፊት በጠበቀ መልኩ መንፈሳዊ ማዕዶችን እናቀርብላችኋለን ።
በሰንበት ትምህርት ቤታችን 60ኛ ዓመት ክብረ በዓል የቀረበ ዝማሬ
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
th-cam.com/channels/MgN.html...
እግዚአብሔር ያክብርልን
#Lideta#Ethiopia #Subscribe #habesha
Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ
SUBSCRIBE FOR MORE!!!!!
SHOW MORE
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
th-cam.com/channels/MgN.html...
እግዚአብሔር ያክብርልን
#Lideta#Ethiopia #Subscribe #habesha
Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ
SUBSCRIBE FOR MORE!!!!!
SHOW MORE
มุมมอง: 273
วีดีโอ
🔴የሰንበት ትምህርት ቤታችን ቀደምት አመራሮች ወግ የ 60 ዓመታት ትውስታ
มุมมอง 442หลายเดือนก่อน
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ th-cam.com/channels/MgN.html... እግዚአብሔር ያክብርልን #Lideta#Ethiopia #Subscribe #habesha Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ SUBSCRIBE FOR MORE!!!!! SHOW MORE
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የመጀመሪያዎቹ የመዝሙር አስጠኞች ወግ
มุมมอง 8343 หลายเดือนก่อน
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የመጀመሪያዎቹ የመዝሙር አስጠኞች ወግ
🛑“ለሰው ልጆች ሁሉ የሚቆም መልአክ” Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ
มุมมอง 1.3K7 หลายเดือนก่อน
🛑“ለሰው ልጆች ሁሉ የሚቆም መልአክ” Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ
"ዮም ፍሰሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም" Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur (Official Video)
มุมมอง 6308 หลายเดือนก่อน
"ዮም ፍሰሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም" Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur (Official Video)
ስቀለው በተክለሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት ወጣት የበገና ክፍል አባላት
มุมมอง 2378 หลายเดือนก่อน
ስቀለው በተክለሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት ወጣት የበገና ክፍል አባላት
/ethiopia / የመርከቧ ተጓዦች በተክለሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት ወጣት የበገና ክፍል አባላት
มุมมอง 2869 หลายเดือนก่อน
/ethiopia / የመርከቧ ተጓዦች በተክለሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት ወጣት የበገና ክፍል አባላት
መጋቢት 27 ጥንተ ስቅለት በማስመልከት ከማሕደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተሰጠ ትምህርተ ወንጌል
มุมมอง 1639 หลายเดือนก่อน
መጋቢት 27 ጥንተ ስቅለት በማስመልከት ከማሕደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተሰጠ ትምህርተ ወንጌል
ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል ሉቃ 19:9 ለጦር አካል ጉዳተኞች ማህበር የተሰጠ ትምህርት
มุมมอง 1889 หลายเดือนก่อน
ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል ሉቃ 19:9 ለጦር አካል ጉዳተኞች ማህበር የተሰጠ ትምህርት
ነዋ ማይ \\እነሆ ውኃ/ በተክለ ሣዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት የቀረበ
มุมมอง 11Kปีที่แล้ว
ነዋ ማይ \\እነሆ ውኃ/ በተክለ ሣዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት የቀረበ
በኮከብ መፁ ሰብዓ ሰገል የጌታችን ልደት መዝሙር#Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ
มุมมอง 451ปีที่แล้ว
በኮከብ መፁ ሰብዓ ሰገል የጌታችን ልደት መዝሙር#Lideta Teklesawiros - ልደታ ተክለሳዊሮስ
Ethiopia :- ታህሳስ 22 | ብስራተ ገብርኤል | ለምን ይከበራል ? | tahisas 22 | bisrate gebrel እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
มุมมอง 391ปีที่แล้ว
Ethiopia :- ታህሳስ 22 | ብስራተ ገብርኤል | ለምን ይከበራል ? | tahisas 22 | bisrate gebrel እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ቅዱስ ገብርኤል#አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት#ገብርኤል ብሂል
มุมมอง 528ปีที่แล้ว
ቅዱስ ገብርኤል#አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት#ገብርኤል ብሂል
#እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር#ልዑል ሠምራ ዳዊት ዘመራ
มุมมอง 210ปีที่แล้ว
#እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር#ልዑል ሠምራ ዳዊት ዘመራ
🔴ኅዳር 21 ጽዮን ማርያም ዝማሬ በ ተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን (Hidar 21 Tsion Maryam Mezmur) (Official Video)
มุมมอง 875ปีที่แล้ว
🔴ኅዳር 21 ጽዮን ማርያም ዝማሬ በ ተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን (Hidar 21 Tsion Maryam Mezmur) (Official Video)
🔴 ጌታሆይ መቅጃ የለንም ዮሐ.ወ 4÷11 (Official Video)
มุมมอง 275ปีที่แล้ว
🔴 ጌታሆይ መቅጃ የለንም ዮሐ.ወ 4÷11 (Official Video)
🔴ገጹ ብሩህ ድንቅ ወረብ በተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን
มุมมอง 2.6Kปีที่แล้ว
🔴ገጹ ብሩህ ድንቅ ወረብ በተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን
❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እንኳን ለ60ኛ የምስረታ በዓል አደረሳችሁ ፡፡ አሰቦ ያዘጋጀውን ክፍል ሳላመሰግን አላልፍም ነገርግን ዝግጅቱ ጥሩ ሆኖ የጠፉትን ፍለጋ ከሆነ፣ መስራቾችን ለማቅረብና ከነሱ ትምህርት ለመወስድ ከሆነ ዝግጅታችሁ ጉድለት ይታይበታል፡፡ ይሄን ስል እኔ ከመስራቾችም ከነናንተም ከተረካቢዎችም መሀል ሳልሆን አንድ የቤተክሪስቲያን ልጅ በእናንተ የምገለገል ስሆን የፕሮግራሙን ዝግጅት ስናይ ብዙ የቀድሞ ልጆች አውደ ምህረት ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ ልጆችን ውጪ ስለምናያቸው እሰይ አስተዋይ ልጆች ተነሱ ብለን ነበር ነገር ግን በእኔ በደካማዋ እይታ ያየሁት ግን አስተማሪና የጠፉትን የሚፈልግ አካሄድ አይደለም ይልቁንም ከነሱ ጥቅም መፈለግና ያንን ካስኬዱ በኋላ የትም ቢደርሱ ግድ እንደሌላች ሆኖ ነው ያየሁት፣ ነገ እናንተም ቦታውን ስትለቁ ከታች ይህንን ትምህርት ያስተማራችኋቸው ይሄን ከማድረግ ወደ ኋላ አይሉም ስለዚህ ሰንበት ትምህርት ቤት እንደ አለማዊ የወንበር መገፋፋት፣መታያ ሳይሆን ብዙ በጎ ምግባር የሚደረግበት የጠፉ የደከሙ ወንድሞችና እህቶችን የሚሰበሰቡበት መሆን አለበት እንጂ አለባበስን አሳምሮ እራስን መሳያ መሆን የለበትም፡፡ ሌላው ቀርቶ መቼም ይህን ሃሳብ ያሰበ ወይም ያነሳሳ አንድ ሰው ይኖራል እሱን እንኳን አላመሰገናችሁም ይልቁንም ሁላችሁም ማይክ ይዛችሁና ከበሮ ለመያዝ መገፋፋትን ነበር ያሳችሁን፡፡ ከቀደሙት ትምህርት ለመውሰድ ቢሆን ቀደሙትን ነበር ከመድረክ መሪ እስከ መዝሙር አቅራቢ ማድረግ የነበረባችሁ፡፡ በአጠቃላይ ለወደፊቱ የጠፉትን ፈልጉ ከውጭ ለሚመጡ እንግዶች ቅድሚያ ስጡ፣ እናንተው ጠሪ ገበታ አዘጋጅ እናንተው ተጋባዥና ተመጋቢ አትሁኑ አስተማሪ ሁኑ እላላሁ፡፡ አሁንም በእመቤቴ ስም ስለአነጋገሬ ይቅርታ እንደጠበቁት ስላልሆነ ነው፡፡ አመሰግናለሁ
እንኳን ለ60ኛ የምስረታ በዓል አደረሳችሁ ፡፡ አሰቦ ያዘጋጀውን ክፍል ሳላመሰግን አላልፍም ነገርግን ዝግጅቱ ጥሩ ሆኖ የጠፉትን ፍለጋ ከሆነ፣ መስራቾችን ለማቅረብና ከነሱ ትምህርት ለመወስድ ከሆነ ዝግጅታችሁ ጉድለት ይታይበታል፡፡ ይሄን ስል እኔ ከመስራቾችም ከነናንተም ከተረካቢዎችም መሀል ሳልሆን አንድ የቤተክሪስቲያን ልጅ በእናንተ የምገለገል ስሆን የፕሮግራሙን ዝግጅት ስናይ ብዙ የቀድሞ ልጆች አውደ ምህረት ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ ልጆችን ውጪ ስለምናያቸው እሰይ አስተዋይ ልጆች ተነሱ ብለን ነበር ነገር ግን በእኔ በደካማዋ እይታ ያየሁት ግን አስተማሪና የጠፉትን የሚፈልግ አካሄድ አይደለም ይልቁንም ከነሱ ጥቅም መፈለግና ያንን ካስኬዱ በኋላ የትም ቢደርሱ ግድ እንደሌላች ሆኖ ነው ያየሁት፣ ነገ እናንተም ቦታውን ስትለቁ ከታች ይህንን ትምህርት ያስተማራችኋቸው ይሄን ከማድረግ ወደ ኋላ አይሉም ስለዚህ ሰንበት ትምህርት ቤት እንደ አለማዊ የወንበር መገፋፋት፣መታያ ሳይሆን ብዙ በጎ ምግባር የሚደረግበት የጠፉ የደከሙ ወንድሞችና እህቶችን የሚሰበሰቡበት መሆን አለበት እንጂ አለባበስን አሳምሮ እራስን መሳያ መሆን የለበትም፡፡ ሌላው ቀርቶ መቼም ይህን ሃሳብ ያሰበ ወይም ያነሳሳ አንድ ሰው ይኖራል እሱን እንኳን አላመሰገናችሁም ይልቁንም ሁላችሁም ማይክ ይዛችሁና ከበሮ ለመያዝ መገፋፋትን ነበር ያሳችሁን፡፡ ከቀደሙት ትምህርት ለመውሰድ ቢሆን ቀደሙትን ነበር ከመድረክ መሪ እስከ መዝሙር አቅራቢ ማድረግ የነበረባችሁ፡፡ በአጠቃላይ ለወደፊቱ የጠፉትን ፈልጉ ከውጭ ለሚመጡ እንግዶች ቅድሚያ ስጡ፣ እናንተው ጠሪ ገበታ አዘጋጅ እናንተው ተጋባዥና ተመጋቢ አትሁኑ አስተማሪ ሁኑ እላላሁ፡፡ አሁንም በእመቤቴ ስም ስለአነጋገሬ ይቅርታ እንደጠበቁት ስላልሆነ ነው፡፡ አመሰግናለሁ!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ
እውነት ነው ሥራ አመራር ስንሆን ሆደ ሰፊ መሆን ያስፈልጋል ፡ እቴት እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤
የአገልግሎት ዘመናችሁ ቅዱስ ሚካኤል ይባርከው በቤቱ ያጽናችሁ
Enkuan aderesachu
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ተባረኩ
በአንድነት ሆነን እንድናመሰግን የረዳን መድሀኔአለም የተመሰገነይሁን
Enkuan aderesen aderesachihu!
እንኳን ለ፷ኛ አመት ለተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ት/ቤት ምስረታ በዓል አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አይኔን ያጠገበው አብራችሁኝ ላደጋቹ፣ ለተማራቹ፣ላገለገላችሁ እህት ወንድሞቼ ከሀገር ብንርቅም ተጀምሮ እስኪያልቅ live አብሬያችሁ ነበርኩኝ።በጣም ተናፍቃችኃል ልደትዬ ለደጃ ታብቃን አሜን❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚህ ቀን መድኃኒት ዓለም ስላበቃን ደስ ብሎኛል የዘገየን ቢሆኑም የመሠረት ድንጋይ ሊጣል በመሆኑ መልካም ነው አደራ የምለው ጠፍተው የመጡ አባሎች አሉ በዓሉን አክብረው እንዲሄዱ ብቻ ሳይሆን ኀላፊነት ተሰጥቷቸው እንዴት እንጠቀምባቸው የሆነ ሥራ እንዲሠራ ቢደረግ በዓሉ ቀጣይነት እንዲሆነው እንድ ዲሁም አገልግሎታችን አድጓል ሞቷል ወይስ ቆሟል የሚለውን በመመልከት የበለጠ ስራ እንድትሰሩ አደራ እላለሁኝ! ።ለሰንበት ትምህርት ቤት አባሎቻችን በዓሉን ለመካፈል የመጣችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏 እጨጌ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ብፁዕ አባታችን አቡነ ሰላማ በረከታችሁ በእኛና በመላው ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደር።አሜን🤲 22:27
የልደትዬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ።
Enkuan aderesachu
እንኳን ለተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ት/ቤት ለ60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሰላም አደረሰን።አደረሳችሁ ።
በስመአብ ብዙ አመለጠን ቴክኒክ ችግር
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ አገልግሎታችሁን በብሩህ ገፁ ይቀበልላችሁ
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 galatoomaa
እንኳን አደረሳችሁ።
የልደትዬ፡ልጆች፡፡
እንኳን ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ፷ኛ ዓመት በዓል በሰላም አደረሰን።
Zimaree malahikt yasemalen❤
❤❤
😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘 senbet temehiret bete
አደረቹን እንድሁ የህዳረጽን ወረብ ሀሌሉያ ወረድዬ ብሄረሮሜ የሚለውን ብትሰሩልን
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
ክፍል 2 እንዴት ማግኘት ይቻላል ???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን des yemil ken hono alfwal lelawnm video temariwoch se shelemu yalewun likekulin
❤❤❤
Zachariah Lane
❤❤❤
እንኳን ደስ አለን!! የ ካሜራ አቀራረጽ ላይ በጣም ችግር አለ አስተካክሉ።
እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ዝማሬ
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ፣መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
አቤቱ ማረን ይቅር በለን❤
😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ናፍቆት
zimara mlak yasemalen yhiweta mnesha ledtiya debra
Zimare melaktn tasemn bebetu yakoyln
zimare melaekt yasemalin!!!
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ወሠርዓ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ
ደምፅ እገሪሁ ለዝናም (፪) ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ( ፪)