ለ 22 አመታት የተቆለፈውን በር አልፈን ስንገባ የምናየውን ማመን አቃተን። ሶስት እግር ሁለት ጭንቅላት ሁለት የመራቢያ አካል ያላት ልጅ ስንወልድ ደበቅናት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ለ 22 አመታት የተቆለፈውን በር አልፈን ስንገባ የምናየውን ማመን አቃተን። ሶስት እግር ሁለት ጭንቅላት ሁለት የመራቢያ አካል ያላት ልጅ ስንወልድ ደበቅናት።

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @ynserayne
    @ynserayne  4 หลายเดือนก่อน +731

    የተኛውም በተለየ ተፈጥሮ ውስጥም ይሁን በተፈጥሮ ከ አካል ጉዳት ጋር የሚወለድ ሰው ፈቅዶና ወዶ ባላመጣው ነገር መገለልም መሰቃየትም የለበትም ስለ ሁሉ ፈጣሪ ምክንያት አለውና በተቻለ መጠን እንደግፋቸው ። በአካባቢያችሁ በእንዲህ ያለ ሁኔታ ያሉ ፍጡራንን በመደገፍ የድርሻችሁን ተወጡ።

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 4 หลายเดือนก่อน +5

      True

    • @nh6cl3tq927
      @nh6cl3tq927 4 หลายเดือนก่อน +6

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 4 หลายเดือนก่อน +7

      Pls brother take time. You need time 4 your salf.this very hard work.

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 4 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭😭🥱🥱🥱

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 4 หลายเดือนก่อน +3

      Ezgeyo Meharena kerestos. Wendeme Egziabher Amlak yetebekeh. Ke Egziabher betach Raseh tebek mategebabet yelem .Lebezo sew hiwet zertehal. Gen Antem Le Enateh tasefelegataleh

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 4 หลายเดือนก่อน +891

    ይሄን ጀግና ልጅ ለምን ምርጥ ዩቲበር የሚል ሽልማት አንሰጠውም ይሸለም የምትሉ?

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ere benshelemew tebaberen des yelal le mabertacha????

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 4 หลายเดือนก่อน +3

      እጅግ ይገባዋል

    • @martamarta2774
      @martamarta2774 4 หลายเดือนก่อน +2

      100%100

    • @bmm3152
      @bmm3152 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጠም ጀግነነዉ ይገበወል

    • @frusye6380
      @frusye6380 4 หลายเดือนก่อน

      ይገበዋል❤

  • @bezafeleke8988
    @bezafeleke8988 4 หลายเดือนก่อน +206

    እ/ር ለሁሉም ጤነኛ ልጅ ይስጥ😢😢😢የምትሉ

  • @haimont9075
    @haimont9075 4 หลายเดือนก่อน +209

    በስላሴ ስም ተጠያቂ ሆስፒታልና አዋላጅ ናቸው እነሱ ይጠይቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @EphremTilalem-bm2dp
      @EphremTilalem-bm2dp 3 หลายเดือนก่อน +1

      መጠየቅ አለበት የእውነት

    • @aziebtekie4932
      @aziebtekie4932 3 หลายเดือนก่อน

      that is my question 😢😢😢

    • @sasibejigayehu203
      @sasibejigayehu203 3 หลายเดือนก่อน

      Ayidires nw enesu mini yadirigewu yegna hager sewu ayireda

    • @user-pz5zd3wh8h
      @user-pz5zd3wh8h 2 หลายเดือนก่อน

      Batesab lay menm maferd aychalm egna yalnbat mahbersab kebad new damo ke 22 amet bafet hekmena yelam technology altesfafam selazeh medebekachew ena balchebat menkebakebachew teru new bay nagn mekneyatum enda saw Haonan senaseb manm teru amelkaket aynorewem lanesu hekmenawem lay kayen enasu ba weldu seat alterasawend enkwan yelejachewn unata mayte aychelum becha meferd kebad new

    • @ZiyadaTofik-f4d
      @ZiyadaTofik-f4d หลายเดือนก่อน

      እኔ ደሞ እውነት ለመናገር ከሁሉም በላይ የአሞራው ድምፅ ነው በጣም እያስደነገጠኝ ያለው

  • @AlemMaru-yg3ep
    @AlemMaru-yg3ep 4 หลายเดือนก่อน +87

    እናትና አባት በጣም ያሳዝናሉ እውነታቸውን ነው በህብረተሰቡ የተለመደ ስላልሆነ በእነሱ መፍረድ ይከብዳል ትልቁ ጥፋት የወለደችበት ጤና ጣቢያ ባለሞያዎች ጋር ነው በወቅቱ አስፈላጊውን የህክምና እርዳታ እንድታገኝ መርዳት ነበረባቸው ለ22 አመት በዚህ ሁኔታና ጭንቀት ማሳለፋቸው እጅግ በጣም ያሳዝናሉ

    • @user-gj7nj6pr9f
      @user-gj7nj6pr9f 2 หลายเดือนก่อน

      ewunet new benesu meferede ayechaleme yesewu asetesasebe kebade new

    • @Abaytana1
      @Abaytana1 หลายเดือนก่อน +3

      አትፍረድ አንተም ሁላችንም እናደርገዋለን

    • @elsaweldeyesus2076
      @elsaweldeyesus2076 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝናሉ አትፍረዱባቼው የእውቀት ማነስ እንጅ የክፍት አይደለም +

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o 4 หลายเดือนก่อน +350

    በዚህ ልጅ ላይ አድሮ እዬሰራ ያለዉ ፈጣሪ ነዉ የሚትሉ 😢😢😢😢

    • @Birhanu758
      @Birhanu758 4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ክርስቶስ ሰዎችን ለማዳን እውነተኛ ሰው ይፈልጋልና በዚህ ና መሰሎቹ ልጆች እግዚአብሔር እየሰራባቸው ነው ብንል እንስሳትም።

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i 4 หลายเดือนก่อน +507

    ጀግናው የአጎትክን ነገር ምላይ ደረሰ ይምትሉ👍👍👍

    • @fitsumlove6627
      @fitsumlove6627 4 หลายเดือนก่อน +8

      በእውነት እኔም እያሰብኩ ነበር😢😢 ከምን ደረሰ ግን

    • @tawakan9600
      @tawakan9600 4 หลายเดือนก่อน +5

      የኔም ጥየቄ ነው

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 4 หลายเดือนก่อน +6

      አጎቱ ምን ሆኖ ነው

    • @ferehiwotmekonnen7908
      @ferehiwotmekonnen7908 4 หลายเดือนก่อน +4

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም

  • @gg-ou5vk
    @gg-ou5vk หลายเดือนก่อน +11

    የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ የተስተካከል ይስጠን ጤነኛ ልጅ ሰጥቶን ወንድ ነው ሴት ነው እያልን የምናማርጥ ሰዎች ግን ይሄ ትምህርት ነው በጣም ነው ያሳዘኑኝ

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 2 หลายเดือนก่อน +15

    ውይ የኔ እናቶች ሀያ ሁለት አመት የስቃይ ኑሮ እናንተ እራሳችሁ በህወት መቆማችሁ ታምር ነው።እግዚአብሔር ካሳ ያድርግላችሁ አምሮአችሁን ይጠብቅ።

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 4 หลายเดือนก่อน +393

    የንስር ዓይን ጋዜጠኛ ይለያል በጣም ጀግና ደፋር ለሓቅ ለተበደለ የቆመ ውድ የዘመኑ ዕንቊ ጎረምሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ይባርክህ ለዘለዓለም ኑር ።

    • @Nafii7024
      @Nafii7024 4 หลายเดือนก่อน +4

      1ኛ yene jegnaa❤❤❤❤

    • @user-ty2dc7le6s
      @user-ty2dc7le6s 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንን 🥰🙏እግዚአብሔር ይጠብቀው ጀግናችን 💪💪💪

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን በእውነቱ😢

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 หลายเดือนก่อน

      ወላጆቹም ያሳዝናሉ ግን የወሰኑት ውሳኔ ዘግናኝ ነው ለሰው ብለሺ የወለድሻትን ልጂ መጋዘን አስሮ ማስቀመጥ ምን ማለት ነው ሰው ቤታቸው አይገባም እናንተ አልፈጠራችሁዋትም የፈጣሪ ስጦታ ነች እንደውም ብትንከባከቧት በፈጣሪም ክፍያችሁ ላቅ ያለ ነበር ገነት የሚያስገባችሁን ፍጥረት ቤታችሁ ድረስ ሲያስገባላችሁ ጭራሺ ሀጢያት ውስጥ መግባት አይ

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v 4 หลายเดือนก่อน

      የነስር አይንና ዱካ ሾው አድስ ሪደር እውነትም ጀግና ናቸው

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 หลายเดือนก่อน +29

    ቤተሰቡ በጣም ያሳዝናሉ። እንዲያውም ይህ ቤተሰብ ልሸለም ይገባል። በልጅቷ ላይ አልጨከኑባትም። በዚያን ዘመን ስንቶቹ ናቸው እንደዚህ ዓይነት ልጆች ለስም ሲሉ የሚገድሉ።ብቻ ከባድ ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቤተሰብ።

    • @nigistmekonnen1163
      @nigistmekonnen1163 2 หลายเดือนก่อน +1

      በሰንሰለት እንደ ውሻ ለ22 ዓመት አሰሯት😭😭😭

    • @Abaytana1
      @Abaytana1 หลายเดือนก่อน

      አትፍረድ አንተም ብትሆን ታደርገዋለህ

  • @zerihunkura7863
    @zerihunkura7863 4 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ልፋትህ ቁርጠኝነትህ ያስገርማል ጀግናነህ ። ታሪኩ እጅግ ያሳዝናል እናትና አባቷ ጭምር በህይወታቸው ለ22 ዓመታት እነሱም በጭንቀት በፍርሃት በጣም ተንገላተዋል ነፃ የወጣችው ልጂቱ ብቻ ሳትሆን እነሱንም ጭምር ነውና እግዚአብሔር ይመስገን ። በተጨማሪም ጠቋሚዋ ለዚህ ቤተሰብ ነፃ መውጣት ልዩ ጎበዝ ሴት ናት ።የተፈጠረችውም የእግዚአብሔር ፍጡር እሱው ፈጣሪዋ ይፈውሳት ።ማንም በዚህ ቤተሰብ መከራ እኔንጨምሮ አንፍረድ ።አውጣን እንበል ።

  • @genetznabu6293
    @genetznabu6293 4 หลายเดือนก่อน +193

    ከባድ ነዉ እነሱም እኮ ይህን ሁሉ ስቃይ ያሳዝናሉ መድሀኒያለምየ አተ ጠብቀን😢

    • @Gombet25
      @Gombet25 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @FuFy-ik3fo
      @FuFy-ik3fo 2 หลายเดือนก่อน

      ዲራማ ነው ወይስ እውነት ነው😢😢

    • @user-gsareklam
      @user-gsareklam 2 หลายเดือนก่อน

      ድራማ ነውጂ ባይሆንማ ልጂቱን ያሳዩን ነበር ​@@FuFy-ik3fo

    • @HayaHhy
      @HayaHhy หลายเดือนก่อน

      እርፍ ደማ ማለትየምን ደራማ ትክክለኛ ሂወት አደለም ማለት ነው

  • @hudamultimedia1980
    @hudamultimedia1980 4 หลายเดือนก่อน +136

    እነዚህ ባልና ሚስት እጅግ ሊመሰገኑ እና ሊከበሩ ይገባል:: ከምር በጣም ሩህሩህ ባልና ሚስት ናቸው:: ስንት የተረገሙ በጥቂት ምክንያት ልጆቻቸውን የሚገድሉ ሰዎች በሞሉበት አገር እነዚህ ቤተሰቦች ልጄ ናት ብለው ሳይገድሏት በማሳደጋቸው በጣም አከብራቸዋለው:: የአበሻ ምላስ እንጨት ያደርቃል:: አሽሙርና ሽሙጡም አያስቀምጥም እና አልፈርድባቸውም::

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +8

      ልባም ስው ነው እንዲ የሚለው እኔ ኦቲዝም ልጅ እንኮን ኖሮኝ ቤተስብ አቁስሎኛል ውጭ ባልኖር ያሳብድኝ ነበር

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኛ ሀገር ከባድ ነው

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 4 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም ያሳዝናሉ ቤተሰቡ!ነገር ግን ሀኪሞቹ በጣም ይገርማሉ እንዴት አላሳወቁም ሀኪሞቹ ሚዲያ ላይ እራሱ ሊያቀርቡት ይገባ ነበር !መፍቴም ውጪ ድረስ ሄዳ ልትመረመር ትችል ነበር! በእውነት ቤተሰቧ እጅግ አንጀት ነው የሚበሉት!

    • @seada9875
      @seada9875 4 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@demwezeassefa5221በጣምያሳዝናሉ ወላሂ በሌላ ሀገር ቢሆን ሀኪሞቹራሱ እዴተአምር ይዘግቡት ነበር

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@firehiwotbekalu585
      ሀያቲ አላህ አፊያ የድርግልሽ❤

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወይይይይ ፈታሪ ጥሩ ልጅ ወልደው ለልጆቾው የሚሳደቡ የሚገፉ የሚደፍሩ ትልቅ ትምህርት ነው ከሁሉ በላይ በተሰጠን ማመስገን መቀበል ነው ያለብን🇪🇷🙏😭😭😭😭በሀጣሪ ስራ ጣልቃ ኣንግባ❤

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 หลายเดือนก่อน +8

    እባክህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ አደራ
    ከባድ ነዉ ወላጆችም ያሳዝናሉ በዉነት ከባድ ነዉ😢😢

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube 4 หลายเดือนก่อน +186

    አንተ ልጅ ነፍሴ እየፈራችልህ ነው ብቻ አላህ ይጠብቅህ ይህን ድፍርትህን ብወድልህም እሳሳልሃለሁ ወላህ 😢

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 4 หลายเดือนก่อน +4

      Will don't be SKERD for Hem just pray for him ❤ and we need to contribute some. Money so he can have sekewort gard. That is the mansulish

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ምን ሆናችሁ ነው ሁለት ጭንቅላት በጣም ብዙ አለ የግሯን ነው እንጂ ያላየሁት የውጭ ሚዲያ ብዙ ያቀርባሉ አድገው ትልቅ ሰው ሆነው ኧረ በኮንፊደንስ ነው የሚኖሩት መደበቃቸው አጠፉ ገና ሰው ምን ይለኛል ተብሎ የገዛ ልጂ መክዘን ውስጥ ይጣላል

  • @zafuazaech497
    @zafuazaech497 4 หลายเดือนก่อน +133

    ለልጆች ብቻ አይደለም ነፃ የሚወጡት ወላጆችም ነው ነፃ 👍👍👍

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 4 หลายเดือนก่อน

      ewnet new disability yalachew lijoch yemiyasadgut wolajoch sikaun chinketun mekerawun enesu bicha nachew ymiyawkut ayadris new mibalew

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 4 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ከባድ ነው በወላጆቿ መፍረድ የለብንም አትፍረድ ይፈረድብካል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ከንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ፍጥረት እግዚአብሔር ይሰውረን ከባድ ነው

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 4 หลายเดือนก่อน +13

    አቤት አቤት የሰራዊት ጌታ አፈጣጠርህ ረቂቅ ነውና የሰጠንን አሜን ብለን መቀበል ነው ወላጆቿም በጣም ያሳዝናሉ አለማወቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ቤተሰቦቼ

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 4 หลายเดือนก่อน +120

    በነሱም መፍረድ አይቻልም የኛን ሕብረተሰብ ከኔ ጀምሮ አስተሳሰባችን የታወቀ ነዉ. በዚህ ድንጋጤ ሌላ ልጅ መዉለድ እስከመፍራት ደረሱ እኮ ,ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይተት ነገር ሁላችንንም ይጠብቀን .😢

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ ነው ኦቲዝም ልጅ ኖሮኝ ቤተስቦቼ እንኮን አቁስለውኛል መቼ ኢትዮጵያ ብኖር ያሳብድኝ ነበር

    • @ElsabetDesta
      @ElsabetDesta 3 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @user-oz8nl1xb2x
      @user-oz8nl1xb2x 3 หลายเดือนก่อน

      Allhe kenante gare yehun

    • @serkalemaberaaweke421
      @serkalemaberaaweke421 3 หลายเดือนก่อน

      Mù​@@ElsabetDesta

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 4 หลายเดือนก่อน +159

    ባልዋ ግን 👍🏿ጀግና የ ጀግና ጀግና ጥልዋት አልህደም ለካስ ውንድ 😔አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ውግኔ ሞራል ለ ባሏ የ ውርቅ ዋንጭ ከልቤ 😔አምላክ 🤲🏿ይካስክ

    • @ALemTesfaye-jb4so
      @ALemTesfaye-jb4so 4 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል ባልየው ጥሩ ሰው ነው ያውምሹፌር ሆኖ ብዙ የሚሆድ እድል እያለው

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 4 หลายเดือนก่อน +6

      የተባረከ አባትነው ክብር ይገባዋለል

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 4 หลายเดือนก่อน +1

      በመተት ጠፍንጋ ይዛው እጂ መቼም በስድብ እንኳን ናላዋን ነበር የሚያዞራት ሲጀመር ተፈጥሮን ለመካድና ምተች ብለው የሚያወሩትን ሰዎች ጥሩ ሰው ነው🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮😀

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @muluworku
      @muluworku 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም መልካም ነው

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ በመጀመሪያ ሳላደንቅህ አላልፍም ሳየው በጣም ነው የደነገጥኩት እንዲህ አይነት ብዙ የተደበቀ ይኖራል የሰራከው ነገር በጣም ደስ ይላል ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ያረብ 🙏🙏🙏

  • @MogesAbebe-ly3fk
    @MogesAbebe-ly3fk 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደኔ ገለዋት ቢሆን ጸጸት አይኖረውም 22ዓመት ጨለማ ውስጥ እግዚያብሔር የሰራውን ፍጥረት የቀበሩና ያስቀመጡ ሰዎች ሊጠየቁ ይገባል በየትኛው አንቀጽ እንደሚቀጡ መተው የለብህም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በይቅርታ መታለፍ የለበትም

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 4 หลายเดือนก่อน +249

    በ ትቪ አሳውቅ ከ ኢትዮጵያ ውጭ ሊለያዩ ይችላሉ 👍🏿ላይክ አድርጉ እንድንረዳቸው 😔😔ባሏም ጀግና ጥልዋት ያለመህዱ

    • @ghada1723
      @ghada1723 4 หลายเดือนก่อน +1

      ፍጣር.የጥብቅህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ZedZ-tk6ce
      @ZedZ-tk6ce 4 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ሀሳብ ተባሪኪ

    • @liyamotton2066
      @liyamotton2066 4 หลายเดือนก่อน

    • @edenweldegebriel3631
      @edenweldegebriel3631 4 หลายเดือนก่อน +2

      ለምን ጥለዋት ይሄዳል? የሱም ልጅም ኣኾ ናት.

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 4 หลายเดือนก่อน

      @@edenweldegebriel3631 😒😒አላለች እንዴት ነሽ ደና ነሽ 😒😒ፈዛዛ ደንዛዘ ነሽ ዛሪ ነው ከ እናትሽ ኦድ የውጣሽው 😒ማን ይሉአታል ይች 😡😡😡ውዳአአ

  • @Ghabesha21
    @Ghabesha21 4 หลายเดือนก่อน +107

    ቤተሰቦቻ ብዙ መወቀስ የለባቸውም እንደመገለል የሚያስጠላ ነገር የለም ፈርተው ነው ስለዚእ እብረተሰቡ ማግለል ከሚባለው በሽታ ይውጣ ባይ ነኝ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅህ

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነው ከስው ተፊጥረው ብቻቸውን ተገለው ከባድ ነው

    • @genetgetaneh4471
      @genetgetaneh4471 3 หลายเดือนก่อน

      but why thy put her like animal? that is sad!

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 หลายเดือนก่อน +4

    ።።። ወንድሜ ጋዜጠኛ ። ጀግና የወለዱ ወላጆች ይክበሩ። አንተን የመሰለ ጎበዝ የተጉዱትን እንባ አባሽ ስለሰጡን ተባረክ።።።

  • @selammehmoud5371
    @selammehmoud5371 หลายเดือนก่อน +3

    22 አመት የመከራ ህይወት የሰቀቀን የጭንቀት ህይወት አያድርስ ነው የሚባለውልጅታም ወላጆቿም ያሳዝናሉ ልብ ይሰብራል አቤት አመላክ እስራኤል አድነን ብቻ እንካን ከእስራት ተፈታች ልጅቷ ለወላጅም እፎይታ ነው

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 4 หลายเดือนก่อน +46

    አባትዬው በጣም ጥሩ አባት ነው ምክንያቱም እንደዚህ ሲያዩ ስንቶች ናቸው ጥለው የሚሄዱት

    • @SalamSalam-nl8zp
      @SalamSalam-nl8zp 4 หลายเดือนก่อน +2

      Awo betam.... Tinesh chiger enkuan siyayu tilo new mitefaw

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +5

      ሁለቱም ጥሩ ስው ናቸው 22 አመት ሲስቃዮ ነበር

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @user-gp9rp6jb3e
    @user-gp9rp6jb3e 4 หลายเดือนก่อน +66

    ከወላጆቿ ይልቅ ያዋለዷት የህክምና ባለሙያዎች ተጠያቂ (ተወቃሽ) ናቸው! የወላጆችን ስነልቦና መገንባት እና መፍትሄ መፈለግ ነበረባቸው

    • @lensami2970
      @lensami2970 4 หลายเดือนก่อน +2

      Yes

    • @God-Families-Church
      @God-Families-Church 4 หลายเดือนก่อน +1

      yes that is heart breaking that the hospital released the infant with this conditions without help and further follow up.

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ፈተና ነው
    እዚህ ላይ ለመፍረድ በጣም ከባድ ነው
    የእትዮጵያ ህዝብ ለእንደዚህ አይነት ችግር መፍትሄ ሳይሆን ፈተና ነው የሚሆንብህ
    ሳይገሉ ወይም ሳይጥሉ ማኖራቸው በጣም ከባድ ውሳኔ ነው
    መንታ መራቢያ የሚለው እንኳን ብዙ ሰዎች መንታ መራቢያ ያላቸው ዩቲዩብ ላይ ማየት ይቻላል
    ለማንኛውም እግዚአብሔር ባልና ሚስትን በራሱ ግዜ ነፃ አወጣቸው
    በዚህ ርእስ ምንም መጥፎ መናገር መፍረድ አያስፈልግም እራሳችንን በነዚህ እናትና አባት ቦታ ማስቀመጥ ያስፈልጋል
    እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን
    እናትና አባቷን መፅናናት ይስጣችሁ

  • @shitaTsegaye
    @shitaTsegaye 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ጀግና አይገልፅህም ከዛም በላይ እራስህን ጠብቅ ክርስቶስ ይከተልህ እመብርሃን ትጠብቅህ ግን ልጅቷ ፈጣሪ ይማራት እዴት

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 หลายเดือนก่อน +76

    በእዉነት በጣም ያሳዝናሉ :: የሰዉ ነቀፉ ፈርተዉ ነዉ የደበቅዎት :: እግዚአብሔር ይርዳችሁ:: አንተ ግን ጀግና ጋዜጤኛ ነህ

    • @gebrelema579
      @gebrelema579 4 หลายเดือนก่อน +1

      በነኚ ወላጆች መፍረድ ፈፅሞ ይከብዳል ጨካኝነት ስሜት ቢኖርባቸው ለ22ዓመታት መጠበቅ አልነበረባቸውም ያሣዝናል አንፍረድባቸው።

  • @ter2065
    @ter2065 4 หลายเดือนก่อน +267

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ የሠዉ እዳ ወርሶኛል ባለቤቴም ስራ የለዉ እህህህህህህ

    • @user-bp4ed5nq5f
      @user-bp4ed5nq5f 4 หลายเดือนก่อน +12

      እመብርሃን ጭንቀትሽን ታቅልልሽ🎉🎉❤❤

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 4 หลายเดือนก่อน +10

      አይዞሽ የኔ ውድ የማያልፍ የለም ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤❤

    • @asallema6710
      @asallema6710 4 หลายเดือนก่อน +8

      😢😢😢😢😢😢😢ዬኔ፡ቆጆ፡አይዞ፡ሁሉም፡ያልፈል፡ዎዴ፡ጌታ፡ፀሎት፡ይለውጠል፡ሁሉንም፡፡፡ያችን፡ጤና፡ይስጥሽ፡

    • @b.6015
      @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +7

      አላህ ከሰው ደይን ያውጣሺ ማማየ እኔም አለብኝ አላህ ይገላግለኝ ከሰው ደይን

    • @user-bv9xz7cn1i
      @user-bv9xz7cn1i 4 หลายเดือนก่อน +1

      Allah yerdash abshir eht

  • @AlexWubetie
    @AlexWubetie วันที่ผ่านมา

    ሙሉ አካል የተወለደን ልጅ መንገድ ላይ እየጣሉ ያሉ ሰወች በጣም ብዙ ናቸው እነዚህ ጥንዶች ግን ምንም እርምጃ ሳይወስዱ ይህንን ያክል ጊዜ ማሳለፋቸው ይደነቃሉ!!

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 หลายเดือนก่อน +2

    እገዚቤረጋ ፀልዩ ልባቺህን ወደ እገዚቤረ አረጋቺህ በጌዜ ወለዱ ጤነኛልጀ ይሰጣቺሀል አተፋሩ እመኑ እንጀ አተፋሩ ወለዱመፋረድ አይቻልም እገዚቤረ ቤታቺህንይባረክላቺህ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 4 หลายเดือนก่อน +113

    በናንተ መፍረድ በጣም ከባድ ነው ባልየው ግን ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም ምክንያቱም ባለቤትህን ጥለሀት ባለመሄድህ 22 ዓመት ከባለቤትህ ጋር ተሰቃይተሀል 🙏🇪🇷

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z หลายเดือนก่อน

      በትክክል ነዉ በነገር ሁሉ እግዚአሔር አወቅነዉ ፀሊዩ ለጌታ የምሰነዉ ነገር ዬለም

    • @linasaber3866
      @linasaber3866 หลายเดือนก่อน

      Yesum lij eko nat

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l 4 หลายเดือนก่อน +52

    አተን የወለደች እናት መሀፀኑዋ ይለምልም❤❤❤

  • @solomonassefa963
    @solomonassefa963 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአበሄር ይባርክህ ትልቅ ነገር ነዉ የሰራኸዉ።በሰዓቱ ልጅቷ ስትወለድ የነበሩት ሀኪሞች ግን ወላጆቿን እንኳን የሥነልቦና ጥንካሬ እንኳን እንዲናኖራቸው የማበረታቻ ቃልና በህክምናም ቢያንስ የተወሰነ ነገር እንኳ ማገዝ እንዲቻል ያለማድረጋቸው ያሳዝናል።

  • @TeferaMengistu-dy2sl
    @TeferaMengistu-dy2sl 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትእግስት የ3ቱ ዓይን ስውራን እናት በዚህ ዓይን ስትታይ በጣም ጉብዝና ጀግና ናት የበለጠ ክብርና ምስጋና ይገባታል ።የማህበረሰብ ሃሜትና ነቀፋ ከስራዋ ጋር ጥላ ልጆችዋን አሳድጋለች ና!!!!

    • @seraneshazenelign4544
      @seraneshazenelign4544 8 วันที่ผ่านมา

      እንደነዚህ አይነት ቤተሰብ የለም ያይነስውሮቹ እናት ከነዚህ ጋር አትወዳደርም እነዛኮ ሙሉ አካል አላቸው አይን ብቻ ነው ያጡት እቺኮ አስበኸዋል 3እግር 2ጭንቅላት አይን ጆሮ አፍሁ ያለው ሁለቱም ከእንደገና ሁለት ፆታ ሴትና ወንድ አስበኸዋል እስኪ እራስኽን በወላጆቹ ቦታ አርገው አደለም እንደዚህ ሆኖ ተፈጥሮ ዲቃላ ወለድሽ እባላለሁ ብላአደል አውታ ጫካ ላውሬ የምጥለው ቆራርጣ ሽንትቤት የምከተው ብቻ የኔወንድም ከባድ ነው

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d 4 หลายเดือนก่อน +83

    እሰኪ አይከፈልበት. ላይክ አድርጉኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኝነው ይሄንን ጀግና ወድማቸንን. መቶሸ አሰገቡት.ሰይፉ ሾላይ አቅርቦት ልትጎበኝ ትቺላለይ ውጪ ሀገር እያየን አደል

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 4 หลายเดือนก่อน +59

    እናትና አባት 22አመት ተሳቀዉ ሲያሳዝኑ😢😢😢😢

    • @AyaSaed-bj8cs
      @AyaSaed-bj8cs 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም በጣም

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጣም ነው ያዘንኩላቸው ስው ክፉ ብሎቸው ይሆናል ግን ተስቃይተዋል ኖረው ለስው አውርተው አያቁም ህይወታቸውን ሳስበው አሳዘኑኝ

    • @user-wv5hy3sn4w
      @user-wv5hy3sn4w 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ጭንቀታቸው መውለድ እራሱ ፈሩ

  • @Sinday-kt9ft
    @Sinday-kt9ft 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ከባድ ነው በነሱ መፍረድ አይቻልም ሀገራችን ባህሉ ወጉ ከባድ ነው በሰው መፍረድ የሚወድ ማግለል ማውራት የሚወድ በመሆኑ እግዛብሄር ፅናቱ ይስጣችሁ ትክክል ነው ::

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 7 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አምላኬ እደዚክ ጭካኔ አይቼ አላውቅም በጣም የማደቅክ ጋዜጠኛ የኔፈጥኖደራሽ ፈጣሪ ይጠብቅክ 😢😢😢😢😢😢

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 4 หลายเดือนก่อน +63

    አንተ የወለደች ማህጸን ትባረክ አሳፍራቸዉ ይሆናል የኛ ህዝብም አላሰቀምጥ ይላቸዋል ግን ወደዉ አይደሉም የፈጠሩዋት የፈጣሪ ስራ ነዉ አይዛቹ የጋጥማል ከህብረተሰብ ተሸማቅቆ ንሮዋል ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q 4 หลายเดือนก่อน +68

    ዓይን ነስራ ማለት በሰማይ በምድር ያየለ ነፀር ማለት ጀግና ልጅ ወንድም እንወድሃለን ፣ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ወደ ህግ ውሰዳቸው በፈጣሪ ፀጋ በነፍስ ነው የተጫወቱት ለህግ መቅረብ አለባቸው እናትየው የሆነች ሞጥሟጣ ጨካኝ ነገር ናት ትታሰር

  • @hirutseboka849
    @hirutseboka849 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው ያደግክበትን ህብረተሰብ አትርሳ እነዚ ወላጆች ጀግና ናቸው ጠንካራ ናቸው

  • @user-rl7hu9dt7r
    @user-rl7hu9dt7r หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ የሚያሳዝኑት በዋናነት እነሱ ናቸው የስነልቦና ሀኪም ቢያዩ።

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 4 หลายเดือนก่อน +91

    እባክህ እራስህን ጠብቅ ወድማችን የመጨረሻው ዘመን ደርሰን መሠለኝ😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😢😢😢

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @nbanati
    @nbanati 4 หลายเดือนก่อน +42

    ጤና ጣብያ መጠየቅ አለበት ተቀይሮባቸዉ ይሆናል ዲኤንኤን ይመርመሩ የእዉነት በጣም ያሳዝናል አቤት ፈጣሪዬ

  • @user-ur9ng9pc3g
    @user-ur9ng9pc3g 2 หลายเดือนก่อน

    ለጥረትህ ጎበዝ ነህ፣ ባህሉ ከባድ ነዉ፣ አይፈረድባቸዉም፣ ባንተ ጥረት ጤንነቷ በሕክምና ኖርማል ከሆነች አንተን እግዝአብሔር የላከህ ነህ፣ ስለዚህ የሕክምና ዉጤቱን አካፍለን፣ እስካሁን ላደረገኸዉ ነፍስ አድን ሥራህ ተባረክ፣

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሀን ነገር የእግዜር ክብር እንዲገለጽ ነው እንጂ የወላጆች ሃጥያት አይደለም አትሸማቀቁ መደበቅግን ሰህት ነው። ጌታ ይመሰገን በእገዛብሄር ፊት ንሰሃ ግቡ ጸጋውን ያብዛላት። ጌታ የ ክበር ተመሰገን።

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y 4 หลายเดือนก่อน +47

    ወዬኔ አንተ እና አነፍናፊው ጀግንነታቹ ጥግ ድረስ ነዉ በጣም ነዉ የማስበው ስለእናንተ ብቻ በሔዳችሁበት አላህ ይጠብቃቹ ለሀቅ የምትሰሩ ብርቅዬ ጀግኖች ናቹ🎉🎉🎉❤❤

    • @kidistgirma919
      @kidistgirma919 4 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ያዋለዱ ዶክተሮች ከሆስፒታል ስትወጣ ነገሩን መንግስትን ለውጪ አገራት ለትላልቅ ዶክተሮች ማሳወቅ ነበረባቸው ። ጠቅለው ለእናት ሰተዋት ነው ድክመቱ ያለው ከዶክተሮች ነው።

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 4 หลายเดือนก่อน +24

    ከባድ ነው አይድርስ ነው ❤❤❤ በትዳር አብረው ሞኖራቸው በራሱ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ልጅ ድፍረትህ ይገርማል ለእዉነት ትጋፈጣለህ ተባረክ ቀጥልበት ደግሞ ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ የሚያግዝህ ሰዉም ያስፈልግሃል ከፈጣሪ በታች ማለት ነዉ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @tenaayele2594
    @tenaayele2594 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንተን ግን በጣም አደንቃለሁ በዚሁ ጉብዝናህ ቀጥልበት ጀግና።

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 4 หลายเดือนก่อน +43

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር😢
    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤
    ሰራተኛዋ ግን እግዚአብሔር ይስጣት አስተዋይ ነች

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 4 หลายเดือนก่อน +63

    የደክተሮቹ ስህተትም ይታየኛል የልጆቹን ጉዳይ ዶክተሮቹ መከታተል ነበረባቸው ለየት ያለ ፍጡር ሲገጥማቸው መከታተል እንዳለባቸው ይሰማኛል በየትኛውም ያለ ነገረ ነው ነጮች ወዲው ነው ወደሚዲያ የሚሄዱት በእርግጥ የኛ ሰው አግላይ መሀበረሰብ ነው ያለው ግን ለረጅም ጊዘ አንድ ሰውን እንደዚህ መደበቅ ሀጥያት ነው ቶሎ ንስሀ ይግቡ እናትና አባት

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 หลายเดือนก่อน +3

      መፍረድ ከብዶኛል በግሌ በጣም ነው ያዘንኩት በአኪሞቹ በተለይ። በክክትል ላይም ሊደርስበት ይገባ ነበር። ከወሊድ ቡሃላም ለምንድነው ችላ የሚሉት በእርግጠኝነት የእውቀትም ችግር አለባቸው አኪሞቹ በጣም ያሳዝናሉ ሁሉም።

    • @yerokhiwetyerok6179
      @yerokhiwetyerok6179 4 หลายเดือนก่อน +1

      አጉል ባሕልና እምነት ጠፍንጎ ይዟቸው ነው።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል( የደረስባነገር ከባድ ቢሆንም ህብረተስብ አመለካከትከባድ ነው

    • @HusseinJemal-pd4lm
      @HusseinJemal-pd4lm 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yewledechibet hospital meteyek alebet Doctor chigir new

  • @birhankasahun4229
    @birhankasahun4229 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናሉ በጣም ግን ያለመግደላቸው እራሱ እጅግ በጣም ያሳዝናሉ።

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz 4 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢😢😢😢አቤቱ አባታችን ሆይ አንተ መሀሪ አምላክ ሆይ አንተ የሰራኸው ሁሉ ለበጎ ነው ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው እናም አባት ሆይ ይችን ብላቴና እስከዛሬው ድረስ የጠበካት ቀሪ ዘመኗንንም በሰላም ጠብቃት አፅናይ መላዕክቶችን ልከህ አፅናት

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 หลายเดือนก่อน +121

    ጉድ በህይወት አለህ ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው👍👍👍👍

  • @user-cm8fb1sz6k
    @user-cm8fb1sz6k 4 หลายเดือนก่อน +25

    እስኪ ይህን ጀግና ባርኩት እግዚአብሔር አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም❤❤❤❤

  • @eteneshtesfaye3705
    @eteneshtesfaye3705 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ጀግና ልጅ ምርጥ ዩቲበር ሽልማት ይሸለም!!!

  • @emujiru1797
    @emujiru1797 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሊሸለሙ ይገባቸዋል አትፍረዱ ይፈረድባችኋል አያምጣዉ ነዉ በመጀመሪያ ስስማ ተናድጄባቸዉ ነበር የምን ድምጽ ምናምን ሲሉ ግን ሙሉን ሲታይ በጣም ያሳዝናሉ ጀግኖች ናቸዉ ሳይገድሉአት እራሱ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ናቸዉ በእዉነቱ ሲያሳዝኑ 😢😢

  • @ad1187
    @ad1187 4 หลายเดือนก่อน +31

    እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን በጣም ያሳዝናሉ ። ከባድ ፈተና ነው የገጠማቸው እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ ከባድ ነው በጣም ።
    ወንድሜ እመቤቴ ኪዳን ምህረት ትጠብቅህ ።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም 🥹🥹🥹🥹😢

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 4 หลายเดือนก่อน +36

    ሰላም ወንድማችን ❤ የእኛ ጅግና ከእግዚአብሔር በታች ለህዝብ ደራሽ እራስህን ጠብቅ ጅግና ጋዜጠኛ❤❤

  • @meretehmaryam
    @meretehmaryam 13 วันที่ผ่านมา

    እሕቴ ያንችም ሆነ የባለቤትሽ ምንም ጥፋት አልታየኝም እግዘብሔር ድንቅ አምላክ ነውና እንባችሁን ያብስላችሁ። የፈጠራት ያለምክንያት አይደለም :መጨረሻዋን ያሰማን! ጋዜጠኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @WorkineshTesfaye-gc8iz
    @WorkineshTesfaye-gc8iz 2 หลายเดือนก่อน +5

    አኪቤቱ መጠየቅ አለበት የምትሉ😢

  • @user-wg2ld4jh5l
    @user-wg2ld4jh5l 4 หลายเดือนก่อน +25

    በነሱ አይፈረድም እይድረስ ነው የሚባል ለቤተሰብ ከባድ ነው እግሩ የዞረን ልጂ እንኳን ወደውጭ ለማውጣት የሚከብድ ነገር እንዳለ በደንብ አውቃለሁ እንዲያውም በህይወት ማስቀመጣቸው ይደነቃሉ አትፍረዱ ከምር የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 4 หลายเดือนก่อน

      ያንቺ እግር ትዙር ቆሻሻ በእግዚአብሔር ስጦታ ማፈርወራዳ ነህ ወይም ነሽ ቅርሻታም ጥንብ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 4 หลายเดือนก่อน +31

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይጠብቅህ ገምቼ ነበር የወለደችው የሆነ ነገር ሆኖባት እንደደበቁና ድጋሜም ለመውለድ እንደፈሩ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ ይብዛልን😢😢😢

  • @SebleyLima
    @SebleyLima 4 วันที่ผ่านมา

    ዲኤም ምርምራ አርጉ ድገት ቀይረዋት ይሆናል እጅ ዶክተሮች እዴት ዝም ይላሉ አክቤቱ ይጠየቅ ፍይሉ ወቶ
    እግዚአብሔር ምክንያት አለው አይዟቹ የሷ ተሰቃይታ እናተም ተሰቃያቱ እኔስ ብሆን ብዬ አሰብቁ ይጨቃል

  • @tigistfantahun7097
    @tigistfantahun7097 22 วันที่ผ่านมา

    እናትና አባት በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው እውነታቸውን ነው በህብረተሰቡ የተለመደ ስላልሆነ በእነሱ መፍረድ ይከብዳል እንኳን የተለየ ተፈጥሮ ትንሽ የአአይምሮ እድገት ያለውን ልጅ እንኳን ስንቱ ነው አውጥቶ የሚጥለው በነርሱ ጫማ ውስጥ ራስን ከቶ ማየት ጥሩ ነገር ነው የኔ ወንድም አንተ ራስህ እኮ ስታያት የሆንከውን ተመልሰህ እየው

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 4 หลายเดือนก่อน +23

    አንተን የወለደች እናት ማህፀነ ለምለም ናት❤❤❤

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 4 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ አንተን ልጅ እንዴት ብዬ እንደማደንቅህ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግናወንድማችን እግዝብሔር ይጠብቅሕ በርታልን❤❤❤

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v หลายเดือนก่อน +2

    😢በጣም ምገርም ነገር ነው የእግዚአብሔር ሥራ እንበለዉ እንደት?ብቻ ያሳዝናል 😢ወላጆችም ግን በጣምምምምም ልደነቁና ልሸለሙ ይገባችዋል እዉነት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ ከምናየዉ አነንጻር ቡዙ ነገር ልያድርጉ ይችሉ ነበሩ እና ትንሸ ያሴዘኑኝ ለላ ልጅ ይወልዱ ነበር በዛ22 አመት ዉሰጥ ቡዙ ነገር ከሰረዋል ግን እግዚአብሔር ይችላል ልጅትዋም ተፈዉሳ እነርሱም ቀን እንድሉ ለላም ልጅ እንድ ሰጣቸዉ እመኛለዉ🤲

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z หลายเดือนก่อน

      ጌታ አወቅነዉ በትክክል ለጌታ በማይቻል ነገር ዬለም

  • @Menelik27
    @Menelik27 4 หลายเดือนก่อน +27

    እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ለወላጅም ለሷም በጣም ከባድ ነው። ወይ ጌታ ሆይ በጣም ነው ያሳዘኑኝ በጌታ እኔ አፍ የለኝም ይሄንን ኮመንት ለማረግ።እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን።ቢሆንም ህፃናት ማወያ ምናምን ብትሰጧቷ ከከበዳችሁ ይሻል ነበር።እዚህ ከመቆለፍ በጣም ከባድ ነው።ክትትልስ ከተደረገ እንዴት አላወቁም አኪሞች በጣም ከባድ ውሳኔ ነው ያረጋችሁት። ሆስፒታል ብትሰጧት ይሻል ነበር እዛው ከከበዳችሁ እዚህ ከማፈን ለናንተም ለሷም በጣም ልብ ይሰብራል ሁሉም ነገር።በእውነት በጣም ነው ያሳዘኑኝ ሁሉም።

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 4 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ያሳዝናሉ እውነታቸውን ነው በህብረተሰቡ የተለመደ ስላልሆነ በእነሱ መፍረድ ይከብዳል ትልቁ ጥፋት ያወለዱት ጤና ባለሞያዎች ጋር ነው በወቅቱ ለእነሱ ማስረዳት ወይም መርዳት ነበረባቸው በውጭው አለም የተለመደ ነው አንዳንዴ በኦምሬሽንም የሚስተካከልበትም ጊዜ አለ እናትና አባት እንዳሉት መንታ ናቸው
    እነሱም ካውንስሊንግ ያስፈልጋቸዋል ለ22 አመት በዚህ ሁኔታና ጭንቀት ማሳለፋቸው እጅግ በጣም ያሳዝናሉ እባካችሁ እርዳቸው እንጂ ብዙ አትውቀሳቸው ይልቁንም ያዋለዱትን ተጠያቂ አድርጋቸው የሞያ ግዴታቸውን ያልተወጡት እነሱ ናቸው

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 22 วันที่ผ่านมา

    አትፍረድ ይፈረድብሀል ሚባለው ለዚ ነው😢 እግዚአብሂር አይፈትነን ያውም በልጅ😢🙏🏼ሰወቹ በራሳቸው ልክ ናቸው ያ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ እውር ሁኖ የተወለደውን ልጅ እንኳን የወላጂቹ ሀጥያት ነው ይሉ ነበር ግን ያሰው ተፈውሷል እሂ ግን ለፈውስም የማይሂን ነው ሰዎቹ ልክ ናቸው😢

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ለየት ያለ ተፍጥሮ የእግዚአብሔር ሰራነው ማለት አንችልም እግዚአብሔር የሰጠንን ፅንስ በማህፀን ወስጥ ማበለሸት የሚችለው እኛ በምናመጣው የባእድ አምልኮ ኮተት ነወ ። ስለዚ እዚህ ውስጥ እግዚአብሔር ተወቃሽ አይደለም ለስም ክርስትያን ሁነው በውስጣችን ስንት ኮተት ያለው ሰው አለ ስለዚ ወላጆች ራሳቹን ፈትሹ ። ምናልባት ያኔ እርጉዝ ሆና ህክምና ብትከታተል እና ሐኪሞቹ ቢነግራት በሃይማኖቷ ፀንታ የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ብትጠጣ 100% ፅንሱ ተስተካክሎ ይወለድ ነበር ። ፍሬ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ንፁህ ተፈጥሮ ነው የሚሰጠን እሱ አይሳሳትም ።

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 4 หลายเดือนก่อน +51

    አትፍረዱ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢 እነሡም ተሳቀዉ ነው የኑሩቱ😢😢😢😢😢

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማህረስብ ከባድ ነው እርድን እንኮን ቢሉ ያቆስላቸዋል

    • @helenmoligeta5505
      @helenmoligeta5505 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnetehen nw

    • @Betlhemamen
      @Betlhemamen หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢misekinoche

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 4 หลายเดือนก่อน +20

    እንደዚህ አይነት ይወለዳል በህክምና ችግሩ ይቀረፍ ነበር ሰው ምን የለናል ማለት ከልጃችሁ አይበልጥም አላህ ነው የሰጣችሁ በጣም ያሣዝናሎ

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 4 หลายเดือนก่อน

      er behekemena aykerefem!!!! amarecam al altekerefem amno tekeblo mnore nw

  • @user-ij2bw5ts3r
    @user-ij2bw5ts3r 4 หลายเดือนก่อน

    እግዝኦ መሃረነ ክርስቶስ በጣም ከባድ ነው፡ እነሱም በጣም ያሳዝናሉ በጊዜው ከእግዝአብሔር በታች ሕክምና በታገኝ በ ኦፖረሺን ይስተካከል ነበር ህጻን እያለች አሁንም እግዝአብሔር እስከ አሁን ያቆያት የራሱ ዓለማ አለው፡ ምናልባት ደሞ ቤተሰቦች ማለት እናትና አባት አያት ቅድም አያት የማመልኩት ባዕድ አምልኮ እያመለኩት ከተወለደች ደሞ በንስሃ መመለስ አለባቸው ወደ እግዝአብሔር በህይወታቸውም ጭምር ነው የተጫወቱት።

  • @FatimaEthopian
    @FatimaEthopian 4 วันที่ผ่านมา

    መልካም ወላጆች ናችሁ ግን የአላህ ስራ ነው ስለሰው ብዙም ቦታ ባትሰጡ ልጃችሁን በነፃነት ብታሳድጉ ሀሪፍ ነበር ይህ የአላህ ስራ ነው ለወላጆቿ ትልቅ አክብሮት አለኝ

  • @tamiratgebregzabher1456
    @tamiratgebregzabher1456 4 หลายเดือนก่อน +29

    ይህ የእግዛአብሔር ስጦታ ነው ግን በሰዓቱ ዶክተሮቹ ምንም ዓይነት እርዳታና ምን ምን ማድረግ እንዳለባቸው አላማከሩም ስለዚህ ከቻልክ DNA ቢያደርጉና የዶክተሮቹን ሚስጢር ሊኖር ይችል ይሆናል ይህ የኔ ሐሳብ ነው በርታ አንተ ጀግና ነህ እግዛአብሔር ይጠብቅህ

  • @hhGg-gv4vl
    @hhGg-gv4vl 4 หลายเดือนก่อน +18

    አንተ ግን ምን አይነት እናት ወለደችህ ያሳደጉህ አናትና አባት ያደክበት ማህበረሰብን ሳላመሰግን አላልፍም ውለህ ግባ በጣም ጀግና አና የዋህ ነህ እራስህንም ጠብቅ

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw4386 3 หลายเดือนก่อน

    የወለደችበት ጤና ጣቢያ ነው መጠየቅ ያለበት ይቺ እናት የተለየ ዕርዳታ ከመንግሥት የምታገኝበትን መንገድ ማመቻቸት ነበረባቸቸው እና ሴትየዋን ስነ አይምሮ እገዛ ብታገኝ ይሄ ሁሉ አይመጣም ነበር እንደውም አለመግደላቸው እነዚህ ወላጆች መደነቅ ነው ያለባቸው ይሄ ሁሉ አመት አብረው መከራ ያዩት እግዚአብሔር ይርዳቸው ሁሉንም

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን አትፈረዱ በተለይ ገና የምቶልዱ ሰዎች ይኤ የፈጣሪ ስራ ነዉ ሰዉ የማይደረስበት ይመስለዋል ሰዉን ሲያገል እነዚ ሰዎች እኮ ገዝቶ አይደለም ፈጣሪ ነዉ የሰጣቸዉ ሁላችንም ቤት የሚገባ ነገር ስለሆነ መፍረድ ጥሩ አይደለም ሰዎቹ ያጠፉት ወደ እክምና መወሰድ ሲኖርባቸዉ 22 አመት ደብቀዉ ማሰቀመጣቸዉ ነዉር ነዉ እንዴት የሰዉ ፍጡር የሆነ ነገር ይደበቃል ከባድ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቹ በጣም ያማል 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @user-dm6ly1ct1o
    @user-dm6ly1ct1o 4 หลายเดือนก่อน +26

    አንተ ልጅ ፈጣሬ እድሜ ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 4 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ጀግና አተልጅ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ በሄድ በት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ❤❤❤❤ በጣም ነው እማደንቅህ ጀግና ሰብረህ ገባህ

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw หลายเดือนก่อน +1

    በተሰቀለው አቤቱ የምንችለውን ስጠን ደካማ ፍጥረቶችህ ነን🤲🤲🤲 እኔ በፍጹም መፍረድ አልችልም።

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k 3 หลายเดือนก่อน +2

    ላኢለሀኢለላህ መሀመድ እረሱለላህ አላህ ሆይ አደራህን በልጂ እንዳትፈትነኝ ኢላሂ አደራህን መልካሙን ሁሉ አቅርብልን ከፊትና ጠብቀን😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 4 หลายเดือนก่อน +31

    አላህ የፈጠረው ፍጡር እናንተም ማመን አለብን ነጊ ማናችንን ሰዎች እንሁን በቃ አካል አካል ነው

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 4 หลายเดือนก่อน +19

    ሀስቢየለሁ ወኒመል ወኪል አሐሁ አክበር አለህትልቅነ ሀየል ነው ኡሱ የመጠው መኒም ልመልሰው ልየስተከክለው አይችልም ኡሱ በሰጠው መፈር መጋለል መግለል ያስጠይቀል ወለሂ ወለጆቹም በጠም አሰዘኑን በጠም ከበዲ ነው ጀግነችን ወለሂ የምር ጀግነነህ አቅም ኖሮኝ በሸለምኩ ሺልመት ይገበሀል❤ አለህ በሄድከበት ሁሉ ይከተልህ ❤❤❤

  • @MedinaAli-cq1yo
    @MedinaAli-cq1yo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተሰቦቿ ተጠያቂ ናቸው ያሳዝናሉም ብቻ ልጅቷን ብቻ አይደለም ያሰሯት እነሱም ናቸው እስረኛ የሆኑት ከእውቀት ማነስ የመጣ ነው እውነት እኮ ቆይቶም ቢሆን ይወጣል ብቻ ፈጣሪ የሰጣቸውን ተቀብለው በህክምና ቢሞክሩ ይሻል ነበር

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 4 หลายเดือนก่อน

    የኔናት offf ይከብዳል በውነት ብቻ እግዚአብሔር ሥራህ ድንቅነው ሁሉም ያንተስራነው አይዞአችሁ በተለይ የወደች እናት ስሜቱከባድነው እደኔ ንስሀግቡ ሱባዬ ያዙ ፈጣሪ የሱፍቃድ ሆኖ እጁሰፊነው መታልጅ ይሰጣችሁ ምኞቴነው በህይወታችን ሳለን ፈተናዎች ብዙናቸው እና በተለይ ነፍሰጡሮችም ለመውለድ ያሰባችሁም ማንኛውም እምነት ባካችሁ በየምነታችሁ ጸልዩ ፈጣሪ ሆይ አንተንም የሚያገለግል ለናታባቱ የሚታዘዝ ለሀገር የሚጠቅምም ጤነኛ ልጅ ስጠኝ ብላችሁ ጸልዩ ልጅብቻ ስጠኝ አትበሉ ወንድማችን በርታ በውነት

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc 4 หลายเดือนก่อน +12

    የእውነት ያሳዝናሉ እንደውም ጠንካራ ቤተሰብ የምር ሊደገፉ እና ሊበረታቱ ይገባል ይህን ሁሉ አመት ትግስታቸው ጥለው አለመሄዳቸው ይደንቃል ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳቹ።

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 4 หลายเดือนก่อน +22

    ያረብ አንተው ጠብቀን ማንም ሰው ሊፈርድባቸው አይገባም። ከላቸው የሰውን አፍ ፍራቻ ነው ። ብቻ በጣም ነው ያሳዘኑኝ 😢አይዞችሁ መልካም ልጅ ይስጣችሁ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 3 หลายเดือนก่อน

      ሁቢ ምንም አልገባኝም ልጅቱ ምን ሆና ነው

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞችሁ ወገኖች እረዳላችሁ አለው ስሜቱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ከኢትዮጵያ ውጪ ላይ እንደዚህ አይነት ነገር 😢