ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስው ሀገር የሚተኖሩ እህት ወንድሞች የናፈቁንን የእናቶቻችንን አይናችዉን ሳናይ ክፉ አይሰማን
አሚን
@@አስሚነኝየጎደሯቆጆ amin
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen
ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ያድላቸው የእውነት እናት በችግር ስትሰቃይ እደማየት የሚያም ነገር የለም😰😰
ውድ የአገሬ ልጆች ወቶ ከመቅረት የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን በሰላም ሰርተን ከቤተሰቦቻችን ለመቀላቀል ያብቃን አሜን አሜን አሜን
Amen amen
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው አድስ ይመስላል ማንደላዬ ካለህበት ምርጥ ፊልም እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እስኪ የማንዴ አድናቂ ነኝ እምትሉ 👍ይችን እዳትርሱኝ
ምን አለ ድሀ የሚባል ነገር ባይኖር😭😭እረጅም እድሜና ጤን ለናቶች። እናቴ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ የኔ ውድ። አሪፍ ፊልም ነው
ዛሬም "ኢትዮጺያዊ ነኝ'ዘረኝነት ተወኝ ......ሠላሜን አትንሳኝአማራ ኦሮሞ........ትግሬ ነህ አትበለኝባምሳሉ የሰራኝ.......የክርስቶስ ልጅ ነኝቀዳሚዋን እሴት.......ሂዋንን ጠይቃትአፋር ነሽ ሡማሌ......ሀረሪ ነሽ በላትአዳምን ጠይቀው.......ዘርህ የት ነው በለውየስላሴ ባሪያ........የእግዚአብሄር ጥበብ ነውአማራ ኦሮሞ.........ትግሬ ነው አትበለውእኔም አልልህም........አዳም ጓንደሬ ነውፈጣሪ ሰራ አና......በገነት አኖረውብሄር ዘሩን ሳይለይ ........አዳም ብሎ ጠራውወደድንም ጠላንም ......... ዘራችን አንድ ነውብሄር ዘር ቀለም ግን........ያንተው መላ ምት ነውታዲያ አንዴ ኖረን ........ማለፋችን ላይቀርብንኖር ምን አለ........በሰላም በፍቅርሞትም እጁን ላይሰጥ .......መቃብሩም ላይቀርዘር እየመረጡ ........ማጥፋት የሰው ፍጡርለትቢያው ስጋችን.......ለሚበላው አፈርተዋደን ተፋቅረን.........በሰላም ብንኖርአምላክ ይጠብቃት......ኢትዬጵያችን ትክበር
wowwww good idea continou
ስለ ፊልሙ አስተያየት እንደመፃፍ ሌላ ታሪክ እሚያወሩ ሰወች ሰለቹኝ
me too
እኔም ሲያስጠሉ የመጨረሻ አሰልቺዎች የማዳም ቤት ሰገጤዎች ናቸው ኡፍፍፍ ምድረ ከርፋፋ ሁላ
የማዳም wfi እያሉ wfi ብርቅ ነው እንዴ Ethio telocom ala ko እኛም ማስገባት እንችላለን 😎😂😂😂 ዋና ስራ አስኪያጁ ከ እስር ይውጡ 10ብር ካርድ ስሞላ 2.50 ለ ዋና ስራ አስኪያጁ ገቢ እያረገን ይኸው
Medre bexerqa hula tecgern eko enim selcht belognal zebazeki manbeb
Enem betam selchetawgnal
ልኑር ከተባለ እንዲህም ይኖራልልሁን ከተባለ መሆንም ይቻላልልስራም ከተባለ ተሰርቶ ይበላልልልመድ ከተባለ ሁሉም ይለመዳልየዛሬን ነው እንጅ የነገን ማን ያውቃል"ከዛሬ የነገ እጅጉን ይሻላል"የሰው ልጅ ተስፍኛ በተስፍ ይኖራልንሮ ከተባለ እንዲህም ይኖራልአበባን በቁሙ ማንም ይወዴዋልጠውልጎ ሲረግፍ ሁሉም ይረግጠዋል ።ከፍቶት የወደቀን ከፈጣሪ በቀር ማን.ያስታውሠዋል ,,,
ትክክልማር
ትክክል
👏👏👏👏✔✔✔✔
Tikikl waw
Tikikl
እሲ የማዳም ዋይፍይን ውለታ ያለበት እንደኔ👍👍👍
😂😂😂😂😂😂
ለውለታዋ ብለሽ subscribe ግጪኝ ውለታ መላሽ ያርግሽ
ክክክክ
👍
ኪኪኪኪ 👍👍
በ ስደት ያላቹህ እህቶች እና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ይሁን ።
እማ የህይወቴ ክፋይ እኔ ያላንች ምንም ነኝ ያለ አባት ብቻሽን ለኔ የወጣትነት እድሜሽን መስዋዕት ገብረሽ እዚህ አድርሰሽኛል አይ ህይዎት እኮ ያለ እናት ባዶ ናት እናቶቻችንን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን ሁሌም ደስተኛ ህይወት ይገባቼዋል አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
የመጥመቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብንለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ይስጥልን 🙏❤⛪
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen (3)
tashalash?
አሜንአሜንአሜን
የማንዴላ አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት 👍👈
ሰብስከርብ አድሩጉኝ ያገሬ ልጆቾ አትከፍሉበትም ።
አንቹ ነፍጠኛ በቃ ዩቱብ ላይ ነው ውሌ አዳርሽ እንዴ በሄድኩበት አላጣሽም ማማዬ
@@abdullaziizahmed9741 እሺ አርገንሀል ግን ዘር ምናምን እንዳትለቅ
@@thedownliondowntown2850 እሽ
@@user-ev7nq2re8v ቨ
በስው አገር የምትኖሩ እእት ውድሞቼ 😢 ፈጣሪ ብሎ የናፈቅናቸው ቤተስቦቻዝን የምናይበት ቀን 😢የናፈቀው
ህይወትየትግል መድረክ ነች ተስፋ ያልቆረጠየፈለገውን ያገኛል
ምንየትግል መድርክብቻ የድብድብም ጭምርነው
@@mekayyusuf4392 kkkk
@@mekayyusuf4392 ክክክክክክክ 😂😂😂
Si certo bella
አድስ ፊልም ተለቋል እንደኔ ቃሎች አብረን እንየዉ በነገራችን ላይ ቀደምኳችሁ ደስ ሲል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😏😏😏😒😒😒😒😒👎👎👎👎👎👎👏👏👆👆👆👆
ማንዴላ በጣም ምርጥ አርቲስት ነው ብቃት ያለው !!!አውን አውን ግን የሚሰራቸው ስራዎች የወረዱ ናቸው የሚሰራውን ስራ አይመርጥም ባጠቃላይ ለሱ የማይመጥኑ ስራዎችን መስራት አብዝቶዋል ።
እውነት ይመስል እማየ ሲያጎበድድ ሲያሳዝኑ ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችንይሁንልን አሜን
በሰው፡ሀገር ፡ያላችሁ ፡እህት ፡ወንድሞቼ ፡ቅድስት፡አርሴማ፡ትጠብቃችሁ።ማንዴ፡ዋዉ፡በጣም፡አሪፍ ፡ነው
Amen amen amen 🙏🙏🙏Yene konjo ❤️
በስማእቷ ስለመጣሽብኝ like ስጥቸሻለሁ
Amen Amen Amen
እስኪ ጀዋርን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን የምትሉ ብቻ ላይክ ግጩኝ
ይኑር የሱ መኖር ለሌሎችም ያስደስተው ይሆናል ልቦና ይስጠው እንበልጅ
Murad mangia yesu fanta achi yematrebi tefi kifu nesh
በዚህም ጀዋር ትላላችሁ ወይይይ ኤጭ ራስሽ ያጥፋሽ እዚህ ስለ ፊልሙ ነው መናገር ያለብሽ
Eccc abezachut, Jewar film layim ale inde?
አሜን ያጥፋው
3አመት ከምናምን ሆነኝ አገሬ ልገባ ምርርር ብሎኝ ግን የኢትዩ ሰው ነይ እዛው ጠክሪ አገራችን ያስጠላል ፍቅር ጠፍቷል ይሉኛል አላገባሁ አልወለድሁ እድሜም ሄዴ ጎደኛየም ነይ ግቢ ይለኛል ግራ ግብት ብሎኛ ነይ የሚሉኝ ስው ቢኖር እናቴና ባለቤቴ ጎደኛዬ ብቻ ናቸው
ena lela man endelesh falgeshenaso nachawe eko lanche asabewuche yeha demo yegebash
እህቴዋ ግቢ አንቺ የምትኖሪው ለሰው ሳይሆን ለራሰሽ ነው ማሰብ ያለብሽ መቸም አይሞላም ቤተሰቦቻችን የእኛን ደስታ ነው ማየት የሚፈልጉት
@@hayateshetu348 እሺ እህቶቼ አመሰግናለሁ በሰላም ላገራችን በሰላም ያምቃን ምችት ይበላችሁ
Ena bales ena enaties kalues mn agebaes lilawn
@@hermelaks2504 አይ ወንድሜ ከኔ ብዙ ይጠብቃል እሱ ደሞ ሂወቴን ሙሉ ብሰራ አላሟላም ሰለእኔ አገር መግባት ሳይሆን ቤት ልጅ እያለው ግን በሽፍርና ነው የሚተዳደረው እና እንድ 5 አመት ስሪና በጋራ መኪና እንግዛ ይለኛል እኔ ግን ምንም ቤቱ ቢመቸኝም ኑሮ መስርቼ የራሴን ኑሮ መኖር አለብኝ ዘመድም ይሁን ምን ለራሱ ብቻ ነው የሚያስበው እና እህቶቼ ም ንም ምን መጣሁም ሳልል ልግባ ወስኛለሁ ሀሳብሽን ያሳካልሽ በሉኝ እናተንም ባላችሁበት ሰላም ያብዛላችሁ
አገራችን አዲስ አበባችን ሰላም ትሆንልን ዘንድ በሰው አገር ያላችው እህት ወንድሞቼ በየእምነታችን በፀሎት እንትጋ
ህይወት ከባድ ናት እማ ለዘላለም ኑሪልኝ ክፋሽን አልስማ
በመጀመርያ የአገሬ ልጆች ባላቹበት እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ደስታን እንጂ አዘንን ታርቅላቹ እመጣለሁ ካየሁት በሃላ እኮምታለሁ ገባ ገባ በሉና እንሹፈው ውድ የአገሬ ልጆች
አሜን አሜን ላቺም ማማዬ
አሜንለሁላችማማዩ
አሜን ለሁላችን
አሜን ማሬ አንችንም
Amen amen amen Yena konjio
I am from Eritrea but I Love ya'll Ethiopian Love and Peace To Both People
Wedeza dedeb
@@መለይቲቪ sekt wedza shermuta gahba
Ere tow ante yewuyo bwala shgr limta Now
@@መለይቲቪ fuck off
Bejakum aytexrarfu xom mederi
የእውነት ብሽቅ የሆነ ድራማነው በሂወቴ እንደዚህ ያናደደኝና የሚያስጠላ ፊልም አላየሁም ስንት ፊልም ሞልቶ ይህን ምኑም የማይገባ የሚያስጠላ ይለቃሉ አይ የኢትዮጵያ ፊልም እየተበላሸነው ወይኔ እንቅልፌን ማጣታ ደግሞ
አሙኛለ ነስር የሚባል ነገር እሲቲ እግዚአብሄር ይማርሽ ብሎኝ
እግዚአብሄር ይማርሽ ግን እህቴ ግዜ አትሥጪው ሀኪም ቤት ሂጂ ጨርሶ ይማርሽ
ውይ እህቴ ጌታ ይማርሽ በጣም የሚያስጠላ ህመም ነው ወንድሜ ነበረበት ግን በእምነት ነው የዳነው
ጌታ ይማርሽ
@@የኔእናትማርያምናት አሜን እፍፍፍፍፍ በስድት ላይ ብሽታ
እግዚአብሔር አምላክ ወጥቶ ከመቅርት ይስውርን እድሜ ለንስሀ ያድለን በስደት ያለንውንም እሱ ይጠብቀን ሰቆቃ በዛባት እምዬ ኢትዮጵይ እር ፍቅር ይብዛልን ጸልዮ
ተመስገን🙏 ስትበዙብን እኮ እንደምትጠፉ ታውቆኛል😂ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁልን አራዶች😍🌹እንደበፊቱ ብዙልን አቦ 🌹👍💚💛❤ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኖራች 💚💛❤የሰው ልጅ ከአደም እና የሀዋ ዘር ነው ና እንደሰው እንኑር ዘር ለእህል ነው የሚያምረው ሁላችንም የአንድ አባት እና የአንድ እናት ልጆች ነን 💚💛❤🌹🌹🌹
titi negn ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
HII
@@mahiethiopia 👍
አኔ የምለው ኤዲተሮቹ የባክግራውንድ ሙዚቃውን አና ተዋናዩቹ የሚናገሩበትን ድምጽ ማመጣጠን ኣይችሉም ልበል ብዙ ፊልሞች ላይ የባክግራውንድ ሙዚቃው ከተዋናዩቹ ድምጽ ይበልጥና የሚናገሩትን ለመስማት ያስቸግራል
አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ በስደት ህመም በጣም ይከብዳል በዚህ ሰአት እናቴ ናት የናፈቀችኝ አይዞሽ ልጄ ምትለኝ 😓😓😓
አይዞሽ እህቴ
Allah afiya yargish abshiry
ayezoshe egezabeyar yemareshe
ፈጣሪ ይማርሽ እህት
@አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏😥
ውይ ማንዴላ ስለ እናት የምትሰራቸው ፊልሞችን በጣም ነው ምወድልህ ሺ አመት ኑርልን ግን ፍቅር ያለው ድራማ ላይ እና ፊልም ላይ ብቻ ነው
Ufff mata zena elalew❤ sidete lay yalachu wogenoche egzaber yitebikachu ❤wodachewlew
selam Ethiopiawti amen amen 🙏🏽 ❤️
Selam egziabhr amen hulachinnm yitebken egnam wuddd
መርማሪያዋ ልጅ በሰነስረኣት አልተወነችም የሆነ ከረጃ ይበዛበታል አክሽኗ👊👊👊😏😏😏😏😏
#ማንዴላ ልክ እንዴ እኔ የሚወድ እጅ ወደ ላይ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እህት ሰላምነሽ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እጄን ውደላይ አድርጌአለው ግን like አላደረኩሽም kikikiki
አንቺን እራስሽ ነው ማደቅሽ በሄድኩበት አላጣሽም
hassan yassine eko ye comentem tawaqi ale kkkkkkkk gen sewdat
🙋🏽♂️
እህህህህ እናትስ ምንም አትሁን አምላኬ ሆይ የናቴን ነገር አደራ አሜን
*አዲስ ፊልም ተልቆል የአግሬ ልጅ ዎች የት ናችሁ ኑኦ አብርን እንየው ስደት ምርር ያልው ላይክ አድርጉኝ እስኪ !*
አዝሽ የኔ ቆንጆ
Are betammmmmmm mirirrrrrrrrrrrr new yalegn eufffffffffffffff
ተመስገን በስንት ወሬ ዛሬ አዲስ ፊልም አየሁ እንደዛ እንዳላበሻበሻችሁን የቅድስትና የኤልያስ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በተለይ የኤልያስ ግትርነት ትግስት ያስጨርሳል
ልብ ይነካል ለእናት ሲባል ህይወትም ያንሳታል እማየ እርጅም እድማ ለእናቶቻችን
Thank you አንቺ /አንተብቻ ስለ ፊልሙ አውራሽ/ክ
ዜድ የሀኒ ፎንቃ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@@Haymanotsavedbygrace አመስግናለሁ ውዴ
Amin
👌👌👌yes yes you right
ህፀኑ ስየምርር እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ ልጅ
ጀዋርን ከኢትዮጵያ ምድር ላይ አጥፋልን ሰላምን ያሰማን አገራችንን ሰላም ያርግልን ከትፋተኞች
Xosun
ጉድ ይሄን ጅሆር የሜባል ሰውየ እደኔ የሜጠላው ሰው አለ ማለት ነው እኔ ሳለውቀው ነው የምጠላው ከዝች ምድር
ኧረ ለናንተው
Amregna filimna amregna qanqana betam ewedihalew beteley madela fkirr nehh amregna buzuh aychilim gn emekuralew ke eritra neg eritra stwedu like adrigu eni ethipia ewedhalw
ኮሜንተ ውስጤ ነው! ከፊልም የበለጠ ኮሜንት ያዝናናኛል ኮሜታተሮች ሺ አመት ኑሩልኝ ውድድድ
עסקרת
ምርጥ አስተማሪ ትወና ቀጥሉበት ሰው ለፍቅር ብሎ ብዙ መስዋዕትነት ይከፍላል ፍቅር ያሸንፋል ግን ማለቅ አልነበረበትም
እስኪ እንየው የመዳምን ዋይፋይ ያኑርልን እያልን
እእእእእእእእእእእ
አዎ ያኑርልን አለእሱእኮ
አዎሣምሪየ እሡዉነዉ ፖርካችን ሠዉእፀዋትእያየ ይዝናናል እኛሴራሚክ እያየን መቀጭቀጭነዉ
samri z kirkos የእንዳልክ አፍቃሪ አወ ከምር
ወይ የእንዳልክ አፍቃሪ እሱ ከነመፈጥርሽም አያቅሽ ምናል የምታገኚውን ብታስቢ እና ብታፈቅሪ ጥሩ ነው እኛ ሰውች ሁሌም የማናገኘውን ነገር እንመኛለን
ከፍቶኛል በጣም እናቴን ከየዋት ድፍን 8 አመት ሆነን ።ፍቃድም ተከለከልኩ ኡፍፍፍ እናቴ ጨክኜብሽ አደለም ሁሌም ትናፍቅኛለሽሽሽሽሽ በእትዮጽያ አይር መንገድ ተሳፋሪዎች ላይ በደረሰው አደጋ ከልብ አዝናለው ለቤተስቦቹም መፅናናትን እመኛለው።
ለምን፣ፍቃድ፣ተከለከልሽ
የቆየ መስሎኝ ተሸውጀ ነበር የአገሪ ልጆች እውዳችሁ አለሁ ተናፍቃችሁኋል
ለናት ብዙ ዋጋ ይከፈላል በጣም ደስ ሲል በርቱልኝ ያገሬ ልጆች❤❤❤
እስቲ ስለሀገራችን እንጸልይ ጀዋርን ይድፍው ይህ የሀገር ጠንቅ
ያጥፋል ዘረኛን ሁሉ
ለራስሽ ያርግልሽ ጸልይየሽ ሙተሻል ጥሩ ያርገው ማለት አትችይም ነበር
አሜን ይድፋው
besu bota anchin difti yaregesh janjo hadharawi
Anchin yidfash gim sila jawar min yemitakew nager ale gimatam
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዩት ትወዱታላችሁ፡፡ለምንድን ነው ግን ኮሜንታተሮች ሁሉ ላይክ እንዲደረጉ የሚወዱት ብናደርጋቸውስ ምን ችግር አለው ሰከንድ ለማይወስድ ስራ ግርም ይለኛል ሳስበው፡፡
ኡፍፍፍፍፍ በዛሬው ለት በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ እንደኔ የከፋው ፈጣሪ እንደወጡ ከመቅረት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
A
ያምራል ያሳዝናል የኤሊያስ እና የፖሊሷ መጨረሻ መታየት ነበረበት ፊልሙን ያደመቀው የእነሱ ፍቅር ነበር አጨራረሱ ትንሽ ይቀረዋል ልጁ ግን ዋው ነው
*አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ እኔ የዜግነት ግዴታዬን ተወጥቻለው አልሰማውም እንዳትሉ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ከነ ህዝቦች*
አሜን የኔ ውድ
የኔ ቤተሰብ kkkkk semtenal konjo 😘
አሜንንንንንንንን💚💛❤ውዴ
Kkkkkk amennnn
ለእናት ያንሳታል እጂ አበዛባትምረጅም እድሜ ለእናቶች የሒወይቴ አሌታ እናቴ
ማንድዬ የኔ ምርጥ ለጤና ያድርግልህ ዘንድሮ ፊልሙን ሁሉ ተቆጣጥርህዋል
it is so amazing film i love it
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንንም አምላክ ይጠብቅልን
አሰላሙአለይኩም ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በዛሬው እለት ከጧቱ 8.30 ላይ ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር በነበረው አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ ምክኒያት ድንገት ዘመዶቻቸውን ላጡ ሰዎች መፅናናትን አመኛለሁ ለሟቾች ነፍስ ይማር ከልቤ አዘኛለሁ ቀሪ ለሆነች አለም ልቦናችንን ፈጣሪ ያሳምርልን ከስደት እስከምንመለስ መልካም ሁሉ ያጋጥመን አሚን………😡😡😡😡
ዋው ልኮምኩመዋ የማዳምን internet ልፋታው ነው እንግዴ እስቲ በሰላም ወደ አገርሽ ጊቢ በሉኝ ውዶቼ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ የአገሬ የእምዬ ልጆች አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር ያድለን😍😘😘
የደሀ ልጅ ኔኝ እናቴ እንጨት ሺጣነው የሰዳገቺኝ እኔ ስደርስለት ትተን ሄዴች አይ የደሀ ልጅ😢
አዋጂ አዋጂ እመጣለው አዲሰ ፊልም ተለቋላ እህት ወንደሞቼ ኑ አብረን ዘና እያለን እናየዋለን
እንደው እን ልክ ስር ሽል መብት መስጠት ውድክክክክ
የኔ አሳቢ እሽ መጣውልሽ አብረን እንሾፈዋለን
pic
እሺ የኔ ቆንጆ መጥቻለሁ ትንሽ ጠጋ በይ ፈንድሻ ይዤ እየመጣሁ ነው 💋💋💋👈
አሪፍ ፊልም ነው እውነቱን ነው ማንዴላ ሁሉንም ማረገው ለምክኛት ነው አለ ለእናት ምንም ይደረጋል ግን ደሞ እያሳፈናት አይደለም እሷን ለማስደሰት ሌላውን ማሳዘን የለብንም
የልጁ ድርቅና እኔም ወደድኩት ፍቅር ያሸንፍል ይህነው
በጣም ያምራል እናት ለዘላለም ትኑር ግን በእግዚአብሔር ስም እናት ላይ አታሞርቱ እናቴ እድሜ ልክ ትኑር ❤❤❤❤❤❤
ማንዴ ውስጤ ነው እሱ ያለበት ሁሉ ያምራል እስኪ እንጀምረው እናመስግናለን ይልመድባችሁ የታሰሩትም ፍልሞች ግን ምነው እስር በዛባቸው ለቀቅ ለቀቅ አርጉልን እንጂ
ዋውውውውውው ምርጥ ነው ማንዴ ውስጥ ነው ። እማማማማማማ ለእማ ይህ ያንሳታል ኤልያስን ግን አደነኩት እናመስግናለን
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሏህ አገራችን ሰላሙን ያውርድልን ሁላችንም ባለንበት ሰላማችን ብዝት ይበል
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሚንንን ያረብ
ደህነት ከሌለ የሰውን እራብ ጥማት አንረዳም
እስኪ ኮሜት የግል ህይወታችሁን አትቀባጥሩ እስኪ እደኔ የሠለቸው
ትግራይ ሄዳቹ ስለሰራችሁት በጣም ደስ ብሎኛል ሰሜናዊት ኮክብ መቐለን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
በጣም ደስ ይላል ትግራይ ሰለ ሀድ
እፍፍ ፍፍፍ ማንድየዛሬስ አስለቀስከኝ በእውነት ህይወት እዲህ ናት ብዙ ውጣ ውርድ አላት አስተማሬ ፈልምነው
Mandia ma best ever ....love you man. Great job as usual......🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡👏🏼✊
ይሆልጂ የተወነበት ቆጆ የፍቅር ፍልምነበረ እሪእሱን የሚያስታውስ 😂
ማንዴ ስወድህ ድዘንድሮ ያንተ ነው ግዜው በርታልን የኔ ምርጥ
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ የእናታችሁን ክፊ አያሰማቹ እማምላክ ከነልጅዋ ትጠብቅላቹ የሞቱብንን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
٠سنة
خ
ባገኘነው አጋጣንሚ እንፀልይ እህት ወንድሞቸ ኢትዮንም አስቦት
Ye agire lejoch wadeddd melkam koyet yehunelachu ahun eyayachu yalechu eski like aregachu asawekugn aberen eneyi😍😘😘
እስር ቤት ጥላቴእስር ቤት ጥላቴአወይ ጉዴ ጉዴ ተቆረጠ ጣቴ 😂😂😂mandela
You are the one Mandela thank you lot we need like this true movie thanks this movie righter too
ዋው አዲስ ፊልም ወረደ ዛሬ ቅዳሜ ነው ጸዴ ምሽት እየተመኝን ማታ ቢራ እናመጣለን ቅምቀማ እኔ ጋ ናቹ
Robel Nguse ባንዳፍ 😉
@@adisshambel7510 ነይ ዘና ላረግሽ ነው እረፍት ነኝ
ምርጥ ነው ማንዴላ የሚሰራበት ሁሉ ደሰ ይላል
ተይ ጥበብ እኔም ጥሪኝ😂ማንዴ ነፍስ ነገር ስወድክ😍
ፈጣሬየ ሆይ ለኢትዮጵያ ሰላም አውርድላት አተ የሰላም ባለቤት ነህና
ውዶቼ ሀገሬ ልገባ ነው እናተንም ለቅድሥት ሀገራችሁ ያብቃችሁ
አሜን ማማዬ በሰላም ከናፈቅሻቸው ቤተሰቦችሽና ቅድስት ሀገርሽ ለመግባት ያብቃሽ
Aamen selam gebi
Amen selam gibi
አመሠግናለሁ እህቶች
Selm gibi mar
ኢትዮጵያ ፌልም አጀማመሩ እጅ አጨራረሡ ሁሌም ያሥጠላል ግን ለምድነዉ መጨረሻዉንም የማታሥደሥቱን ?????
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለታላቁ አብይጾም ሁለተኛ ሰንበት ቅድስት አደረሳችሁ ።ለብርሀነ ትንሳኤው ያድርሰንሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እፀገነት አቡኔ Amen Amen
አሜን 🙏🙏🙏
ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ጀዋርን ያጥፋልን ....በሉ እስቲ ማንዴ ለኢትዮጵያ ክፉ የሚመኘውን አቦየ ፃድቁ ይቀሉት .....።።።።።
ፈጣሪ ሆይ ማንም አጋዥ የሌላት ሀገር በራሷ ልጆች እርስ በእርስ በዘረኝነት እምትታመስ ሀገር ናትናፈጣሪ ሆይ አንተው ኢትየጵያንም አስባትአንተዉ በቃች ስቃይሽ በዛ በላት 😢አሜን በቃችሁ ይበለን 🙏🙏🙏
እኔ የምለው ስለፊልሙ አስተያየት ብሰጡ ምን አለ ችጋራችሁን ከማውራት
ማንዴ የሚሰራቸዉ ፊልሞች አሪፍና እሩን የሚመጥኑ ለተመልካችም እንደዛዉ ነበሩ አሁን ላይ ግን የወረዱ ወይንም ለተመልካች ራሱ ደስ የማይሉ የሱን ካራክተር የማይመጥኑ ናቸዉ እዉነት እኔ እንዴ አንድ ተመልካችና ማንዴን በጣም የምወደዉ የማደንቀዉ ነኝ እና ወደ ዱሮዉ ቢመለስ ባይ ነኝ ካጠፋሁ Sorry
.የማንዴላ አድናቂ ነኝ ግን በጣም የወረዱ ፊልሞች ላይ ሳየው ብቃቱ ይወርድብኛል
እኔ ምለው ስለፊልሙ ምንም አስተያየት ለም አትሰጡም ዝም ብላችሁ ያልተጠየቃችሁን የምትዘባርቁት ደግሞ ደስ አይል. ስለፊልሙ አስተማሪነቱ ወይንም መጥፎ ጎኑን አንስተት መወያየት እንጂ ምንድነው አስሬ ማዳም ማዳሜ የምትሉት ብርቅ ነው እንዲ ማዳም ማለት አረ እናስተውል ይህንንማ ትዝብት ለሚያቀርበው ልጅ ህዝብ ብለን መስጠት አለብን ስለፊልሙ ሳይሆን ስለ ህይወት ታሪካቸው የሚያወሩ ነው የሚመስለኝ እባካችሁ ስለፉልሙ ብቻ አስተያየት እናስቀምጥ እንደተማረ ሰው እናስብ
አዋጂ አዋጂ አዲስ ፊልም ተለቋል ከች በሉ የስደት ጓዶች !!
ሳብስክራይብ አድርጌሻአላሁ አንችም አድርጊኝ
@@abrishtube8963 ብድር ኖ
@@ቶምቶም-ተ9ሰ ቶሚ 😂😂😂😛
ነፍጠኛዋ ምሽት ቤታችን ቸዋታ አለ ብቅ በይ 😉😉😉
p
Qimante people is hero
ግን የሚገርመው 1 ሠው እንኩዋን ሥለፊልሙ የሚያወራ ሠው የለም ቱ
ክክክ እኮ
ማንዴ ኣድናቂህ ነኝ ውድ ያገሬ ልጆች ምችት ይበላቹ ምርጥ ፊልም ነው
*ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅልን*
አሜን እናታችን ቤታችን ሁሌም ትሳቅ💚💛💗
btam Arif new yasazenalem yastemral madya sewdek 👍👌❤💛💚
#የማንዴላ አድናቂ #ነኝ እንደ #እኔ የምትወዱት #ላይክ
ከካሚራ ጀርባ ዘና የምትሉት ነገር ደስ ሲል❤❤ አክሽን ከት😅😅
ወየት ናችሁ የስደት ጎደኞቼ ማንዴ ያለበት ፊልም ተለቆል ኑ እንይ
I don't now why I'm watching this guy movies at all. Zerkrek sewe endat kelet elet wdetach eywred ymetal er movies mret hodam
በስው ሀገር የሚተኖሩ እህት ወንድሞች የናፈቁንን የእናቶቻችንን አይናችዉን ሳናይ ክፉ አይሰማን
አሚን
@@አስሚነኝየጎደሯቆጆ amin
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen
ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ያድላቸው የእውነት እናት በችግር ስትሰቃይ እደማየት የሚያም ነገር የለም😰😰
ውድ የአገሬ ልጆች ወቶ ከመቅረት የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን በሰላም ሰርተን ከቤተሰቦቻችን ለመቀላቀል ያብቃን አሜን አሜን አሜን
Amen amen
Amen amen
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው አድስ ይመስላል ማንደላዬ ካለህበት ምርጥ ፊልም እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እስኪ የማንዴ አድናቂ ነኝ እምትሉ 👍ይችን እዳትርሱኝ
ምን አለ ድሀ የሚባል ነገር ባይኖር😭😭እረጅም እድሜና ጤን ለናቶች። እናቴ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ የኔ ውድ። አሪፍ ፊልም ነው
ዛሬም "ኢትዮጺያዊ ነኝ'
ዘረኝነት ተወኝ ......ሠላሜን አትንሳኝ
አማራ ኦሮሞ........ትግሬ ነህ አትበለኝ
ባምሳሉ የሰራኝ.......የክርስቶስ ልጅ ነኝ
ቀዳሚዋን እሴት.......ሂዋንን ጠይቃት
አፋር ነሽ ሡማሌ......ሀረሪ ነሽ በላት
አዳምን ጠይቀው.......ዘርህ የት ነው በለው
የስላሴ ባሪያ........የእግዚአብሄር ጥበብ ነው
አማራ ኦሮሞ.........ትግሬ ነው አትበለው
እኔም አልልህም........አዳም ጓንደሬ ነው
ፈጣሪ ሰራ አና......በገነት አኖረው
ብሄር ዘሩን ሳይለይ ........አዳም ብሎ ጠራው
ወደድንም ጠላንም ......... ዘራችን አንድ ነው
ብሄር ዘር ቀለም ግን........ያንተው መላ ምት ነው
ታዲያ አንዴ ኖረን ........ማለፋችን ላይቀር
ብንኖር ምን አለ........በሰላም በፍቅር
ሞትም እጁን ላይሰጥ .......መቃብሩም ላይቀር
ዘር እየመረጡ ........ማጥፋት የሰው ፍጡር
ለትቢያው ስጋችን.......ለሚበላው አፈር
ተዋደን ተፋቅረን.........በሰላም ብንኖር
አምላክ ይጠብቃት......ኢትዬጵያችን ትክበር
wowwww good idea continou
ስለ ፊልሙ አስተያየት እንደመፃፍ ሌላ ታሪክ እሚያወሩ ሰወች ሰለቹኝ
me too
እኔም ሲያስጠሉ የመጨረሻ አሰልቺዎች የማዳም ቤት ሰገጤዎች ናቸው ኡፍፍፍ ምድረ ከርፋፋ ሁላ
የማዳም wfi እያሉ wfi ብርቅ ነው እንዴ Ethio telocom ala ko እኛም ማስገባት እንችላለን 😎😂😂😂 ዋና ስራ አስኪያጁ ከ እስር ይውጡ 10ብር ካርድ ስሞላ 2.50 ለ ዋና ስራ አስኪያጁ ገቢ እያረገን ይኸው
Medre bexerqa hula tecgern eko enim selcht belognal zebazeki manbeb
Enem betam selchetawgnal
ልኑር ከተባለ እንዲህም ይኖራል
ልሁን ከተባለ መሆንም ይቻላል
ልስራም ከተባለ ተሰርቶ ይበላል
ልልመድ ከተባለ ሁሉም ይለመዳል
የዛሬን ነው እንጅ የነገን ማን ያውቃል
"ከዛሬ የነገ እጅጉን ይሻላል"
የሰው ልጅ ተስፍኛ በተስፍ ይኖራል
ንሮ ከተባለ እንዲህም ይኖራል
አበባን በቁሙ ማንም ይወዴዋል
ጠውልጎ ሲረግፍ ሁሉም ይረግጠዋል ።
ከፍቶት የወደቀን ከፈጣሪ በቀር ማን.
ያስታውሠዋል ,,,
ትክክልማር
ትክክል
👏👏👏👏✔✔✔✔
Tikikl waw
Tikikl
እሲ የማዳም ዋይፍይን ውለታ ያለበት እንደኔ👍👍👍
😂😂😂😂😂😂
ለውለታዋ ብለሽ subscribe ግጪኝ
ውለታ መላሽ ያርግሽ
ክክክክ
👍
ኪኪኪኪ 👍👍
በ ስደት ያላቹህ እህቶች እና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ይሁን ።
እማ የህይወቴ ክፋይ እኔ ያላንች ምንም ነኝ ያለ አባት ብቻሽን ለኔ የወጣትነት እድሜሽን መስዋዕት ገብረሽ እዚህ አድርሰሽኛል አይ ህይዎት እኮ ያለ እናት ባዶ ናት እናቶቻችንን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን ሁሌም ደስተኛ ህይወት ይገባቼዋል አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
የመጥመቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን
ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ይስጥልን
🙏❤⛪
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen (3)
tashalash?
አሜንአሜንአሜን
የማንዴላ አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት 👍👈
ሰብስከርብ አድሩጉኝ ያገሬ ልጆቾ አትከፍሉበትም ።
አንቹ ነፍጠኛ በቃ ዩቱብ ላይ ነው ውሌ አዳርሽ እንዴ በሄድኩበት አላጣሽም ማማዬ
@@abdullaziizahmed9741 እሺ አርገንሀል ግን ዘር ምናምን እንዳትለቅ
@@thedownliondowntown2850 እሽ
@@user-ev7nq2re8v
ቨ
በስው አገር የምትኖሩ እእት ውድሞቼ 😢 ፈጣሪ ብሎ የናፈቅናቸው ቤተስቦቻዝን የምናይበት ቀን 😢የናፈቀው
ህይወት
የትግል መድረክ ነች
ተስፋ ያልቆረጠ
የፈለገውን ያገኛል
ሰብስከርብ አድሩጉኝ ያገሬ ልጆቾ አትከፍሉበትም ።
ምንየትግል መድርክብቻ የድብድብም ጭምርነው
@@mekayyusuf4392 kkkk
@@mekayyusuf4392 ክክክክክክክ 😂😂😂
Si certo bella
አድስ ፊልም ተለቋል እንደኔ
ቃሎች አብረን እንየዉ በነገራችን ላይ ቀደምኳችሁ ደስ ሲል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😏😏😏😒😒😒😒😒👎👎👎👎👎👎👏👏👆👆👆👆
ማንዴላ በጣም ምርጥ አርቲስት ነው ብቃት ያለው !!!
አውን አውን ግን የሚሰራቸው ስራዎች የወረዱ ናቸው የሚሰራውን ስራ አይመርጥም ባጠቃላይ ለሱ የማይመጥኑ ስራዎችን መስራት አብዝቶዋል ።
እውነት ይመስል እማየ ሲያጎበድድ ሲያሳዝኑ ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን
ይሁንልን አሜን
አሜን
በሰው፡ሀገር ፡ያላችሁ ፡እህት ፡ወንድሞቼ ፡ቅድስት፡አርሴማ፡ትጠብቃችሁ።ማንዴ፡ዋዉ፡በጣም፡አሪፍ ፡ነው
Amen amen amen 🙏🙏🙏
Yene konjo ❤️
በስማእቷ ስለመጣሽብኝ like ስጥቸሻለሁ
Amen Amen Amen
Amen amen amen
Amen Amen Amen
እስኪ ጀዋርን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን የምትሉ ብቻ ላይክ ግጩኝ
ይኑር የሱ መኖር ለሌሎችም ያስደስተው ይሆናል ልቦና ይስጠው እንበልጅ
Murad mangia yesu fanta achi yematrebi tefi kifu nesh
በዚህም ጀዋር ትላላችሁ ወይይይ ኤጭ ራስሽ ያጥፋሽ እዚህ ስለ ፊልሙ ነው መናገር ያለብሽ
Eccc abezachut, Jewar film layim ale inde?
አሜን ያጥፋው
3አመት ከምናምን ሆነኝ አገሬ ልገባ ምርርር ብሎኝ ግን የኢትዩ ሰው ነይ እዛው ጠክሪ አገራችን ያስጠላል ፍቅር ጠፍቷል ይሉኛል አላገባሁ አልወለድሁ እድሜም ሄዴ ጎደኛየም ነይ ግቢ ይለኛል ግራ ግብት ብሎኛ ነይ የሚሉኝ ስው ቢኖር እናቴና ባለቤቴ ጎደኛዬ ብቻ ናቸው
ena lela man endelesh falgesh
enaso nachawe eko lanche asabewuche yeha demo yegebash
እህቴዋ ግቢ አንቺ የምትኖሪው ለሰው ሳይሆን ለራሰሽ ነው ማሰብ ያለብሽ መቸም አይሞላም ቤተሰቦቻችን የእኛን ደስታ ነው ማየት የሚፈልጉት
@@hayateshetu348 እሺ እህቶቼ አመሰግናለሁ በሰላም ላገራችን በሰላም ያምቃን ምችት ይበላችሁ
Ena bales ena enaties kalues mn agebaes lilawn
@@hermelaks2504 አይ ወንድሜ ከኔ ብዙ ይጠብቃል እሱ ደሞ ሂወቴን ሙሉ ብሰራ አላሟላም ሰለእኔ አገር መግባት ሳይሆን ቤት ልጅ እያለው ግን በሽፍርና ነው የሚተዳደረው እና እንድ 5 አመት ስሪና በጋራ መኪና እንግዛ ይለኛል እኔ ግን ምንም ቤቱ ቢመቸኝም ኑሮ መስርቼ የራሴን ኑሮ መኖር አለብኝ ዘመድም ይሁን ምን ለራሱ ብቻ ነው የሚያስበው እና እህቶቼ ም ንም ምን መጣሁም ሳልል ልግባ ወስኛለሁ ሀሳብሽን ያሳካልሽ በሉኝ እናተንም ባላችሁበት ሰላም ያብዛላችሁ
አገራችን አዲስ አበባችን ሰላም ትሆንልን ዘንድ በሰው አገር ያላችው እህት ወንድሞቼ በየእምነታችን በፀሎት እንትጋ
ህይወት ከባድ ናት እማ ለዘላለም ኑሪልኝ ክፋሽን አልስማ
በመጀመርያ የአገሬ ልጆች ባላቹበት እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ደስታን እንጂ አዘንን ታርቅላቹ እመጣለሁ ካየሁት በሃላ እኮምታለሁ ገባ ገባ በሉና እንሹፈው ውድ የአገሬ ልጆች
አሜን አሜን ላቺም ማማዬ
አሜንለሁላችማማዩ
አሜን ለሁላችን
አሜን ማሬ አንችንም
Amen amen amen Yena konjio
I am from Eritrea but I Love ya'll Ethiopian Love and Peace To Both People
Wedeza dedeb
@@መለይቲቪ sekt wedza shermuta gahba
Ere tow ante yewuyo bwala shgr limta Now
@@መለይቲቪ fuck off
Bejakum aytexrarfu xom mederi
የእውነት ብሽቅ የሆነ ድራማነው በሂወቴ እንደዚህ ያናደደኝና የሚያስጠላ ፊልም አላየሁም ስንት ፊልም ሞልቶ ይህን ምኑም የማይገባ የሚያስጠላ ይለቃሉ አይ የኢትዮጵያ ፊልም እየተበላሸነው ወይኔ እንቅልፌን ማጣታ ደግሞ
አሙኛለ ነስር የሚባል ነገር እሲቲ እግዚአብሄር ይማርሽ ብሎኝ
እግዚአብሄር ይማርሽ ግን እህቴ ግዜ አትሥጪው ሀኪም ቤት ሂጂ ጨርሶ ይማርሽ
ውይ እህቴ ጌታ ይማርሽ በጣም የሚያስጠላ ህመም ነው ወንድሜ ነበረበት ግን በእምነት ነው የዳነው
ጌታ ይማርሽ
አሜን
@@የኔእናትማርያምናት አሜን እፍፍፍፍፍ በስድት ላይ ብሽታ
እግዚአብሔር አምላክ ወጥቶ ከመቅርት ይስውርን እድሜ ለንስሀ ያድለን በስደት ያለንውንም እሱ ይጠብቀን ሰቆቃ በዛባት እምዬ ኢትዮጵይ እር ፍቅር ይብዛልን ጸልዮ
ተመስገን🙏 ስትበዙብን እኮ እንደምትጠፉ ታውቆኛል😂ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁልን አራዶች😍🌹እንደበፊቱ ብዙልን አቦ 🌹👍💚💛❤ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኖራች 💚💛❤የሰው ልጅ ከአደም እና የሀዋ ዘር ነው ና እንደሰው እንኑር ዘር ለእህል ነው የሚያምረው ሁላችንም የአንድ አባት እና የአንድ እናት ልጆች ነን 💚💛❤🌹🌹🌹
titi negn ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
HII
@@mahiethiopia 👍
አኔ የምለው ኤዲተሮቹ የባክግራውንድ ሙዚቃውን አና ተዋናዩቹ የሚናገሩበትን ድምጽ ማመጣጠን ኣይችሉም ልበል
ብዙ ፊልሞች ላይ የባክግራውንድ ሙዚቃው ከተዋናዩቹ ድምጽ ይበልጥና የሚናገሩትን ለመስማት ያስቸግራል
አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ በስደት ህመም በጣም ይከብዳል በዚህ ሰአት እናቴ ናት የናፈቀችኝ አይዞሽ ልጄ ምትለኝ 😓😓😓
አይዞሽ እህቴ
Allah afiya yargish abshiry
ayezoshe egezabeyar yemareshe
ፈጣሪ ይማርሽ እህት
@አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏😥
ውይ ማንዴላ ስለ እናት የምትሰራቸው ፊልሞችን በጣም ነው ምወድልህ ሺ አመት ኑርልን ግን ፍቅር ያለው ድራማ ላይ እና ፊልም ላይ ብቻ ነው
Ufff mata zena elalew❤ sidete lay yalachu wogenoche egzaber yitebikachu ❤wodachewlew
selam Ethiopiawti amen amen 🙏🏽 ❤️
Amen amen amen
Selam egziabhr amen hulachinnm yitebken egnam wuddd
መርማሪያዋ ልጅ በሰነስረኣት አልተወነችም የሆነ ከረጃ ይበዛበታል አክሽኗ👊👊👊😏😏😏😏😏
#ማንዴላ ልክ እንዴ እኔ የሚወድ እጅ ወደ ላይ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እህት ሰላምነሽ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እጄን ውደላይ አድርጌአለው ግን like አላደረኩሽም kikikiki
አንቺን እራስሽ ነው ማደቅሽ በሄድኩበት አላጣሽም
hassan yassine eko ye comentem tawaqi ale kkkkkkkk gen sewdat
🙋🏽♂️
እህህህህ እናትስ ምንም አትሁን አምላኬ ሆይ የናቴን ነገር አደራ አሜን
*አዲስ ፊልም ተልቆል የአግሬ ልጅ ዎች የት ናችሁ ኑኦ አብርን እንየው ስደት ምርር ያልው ላይክ አድርጉኝ እስኪ !*
አዝሽ የኔ ቆንጆ
Are betammmmmmm mirirrrrrrrrrrrr new yalegn eufffffffffffffff
ተመስገን በስንት ወሬ ዛሬ አዲስ ፊልም አየሁ እንደዛ እንዳላበሻበሻችሁን የቅድስትና የኤልያስ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በተለይ የኤልያስ ግትርነት ትግስት ያስጨርሳል
ልብ ይነካል ለእናት ሲባል ህይወትም ያንሳታል እማየ እርጅም እድማ ለእናቶቻችን
Thank you አንቺ /አንተብቻ ስለ ፊልሙ አውራሽ/ክ
ዜድ የሀኒ ፎንቃ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@@Haymanotsavedbygrace አመስግናለሁ ውዴ
Amin
👌👌👌yes yes you right
ህፀኑ ስየምርር እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ ልጅ
ጀዋርን ከኢትዮጵያ ምድር ላይ አጥፋልን ሰላምን ያሰማን አገራችንን ሰላም ያርግልን ከትፋተኞች
Xosun
አሜን
ጉድ ይሄን ጅሆር የሜባል ሰውየ እደኔ የሜጠላው ሰው አለ ማለት ነው እኔ ሳለውቀው ነው የምጠላው ከዝች ምድር
ኧረ ለናንተው
Amregna filimna amregna qanqana betam ewedihalew beteley madela fkirr nehh amregna buzuh aychilim gn emekuralew ke eritra neg eritra stwedu like adrigu eni ethipia ewedhalw
ኮሜንተ ውስጤ ነው! ከፊልም የበለጠ ኮሜንት ያዝናናኛል ኮሜታተሮች ሺ አመት ኑሩልኝ ውድድድ
עסקרת
ምርጥ አስተማሪ ትወና ቀጥሉበት ሰው ለፍቅር ብሎ ብዙ መስዋዕትነት ይከፍላል ፍቅር ያሸንፋል ግን ማለቅ አልነበረበትም
እስኪ እንየው የመዳምን ዋይፋይ ያኑርልን እያልን
እእእእእእእእእእእ
አዎ ያኑርልን አለእሱእኮ
አዎሣምሪየ እሡዉነዉ ፖርካችን ሠዉእፀዋትእያየ ይዝናናል እኛሴራሚክ እያየን መቀጭቀጭነዉ
samri z kirkos የእንዳልክ አፍቃሪ አወ ከምር
ወይ የእንዳልክ አፍቃሪ እሱ ከነመፈጥርሽም አያቅሽ ምናል የምታገኚውን ብታስቢ እና ብታፈቅሪ ጥሩ ነው እኛ ሰውች ሁሌም የማናገኘውን ነገር እንመኛለን
ከፍቶኛል በጣም እናቴን ከየዋት ድፍን 8 አመት ሆነን ።ፍቃድም ተከለከልኩ ኡፍፍፍ እናቴ ጨክኜብሽ አደለም ሁሌም ትናፍቅኛለሽሽሽሽሽ በእትዮጽያ አይር መንገድ ተሳፋሪዎች ላይ በደረሰው አደጋ ከልብ አዝናለው ለቤተስቦቹም መፅናናትን እመኛለው።
ለምን፣ፍቃድ፣ተከለከልሽ
የቆየ መስሎኝ ተሸውጀ ነበር የአገሪ ልጆች እውዳችሁ አለሁ ተናፍቃችሁኋል
ለናት ብዙ ዋጋ ይከፈላል በጣም ደስ ሲል በርቱልኝ ያገሬ ልጆች❤❤❤
እስቲ ስለሀገራችን እንጸልይ ጀዋርን ይድፍው ይህ የሀገር ጠንቅ
ያጥፋል ዘረኛን ሁሉ
ለራስሽ ያርግልሽ ጸልይየሽ ሙተሻል ጥሩ ያርገው ማለት አትችይም ነበር
አሜን ይድፋው
besu bota anchin difti yaregesh janjo hadharawi
Anchin yidfash gim sila jawar min yemitakew nager ale gimatam
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዩት ትወዱታላችሁ፡፡
ለምንድን ነው ግን ኮሜንታተሮች ሁሉ ላይክ እንዲደረጉ የሚወዱት ብናደርጋቸውስ ምን ችግር አለው ሰከንድ ለማይወስድ ስራ ግርም ይለኛል ሳስበው፡፡
ኡፍፍፍፍፍ በዛሬው ለት በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ እንደኔ የከፋው ፈጣሪ እንደወጡ ከመቅረት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
A
ያምራል ያሳዝናል የኤሊያስ እና የፖሊሷ መጨረሻ መታየት ነበረበት ፊልሙን ያደመቀው የእነሱ ፍቅር ነበር አጨራረሱ ትንሽ ይቀረዋል ልጁ ግን ዋው ነው
*አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ እኔ የዜግነት ግዴታዬን ተወጥቻለው አልሰማውም እንዳትሉ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ከነ ህዝቦች*
አሜን የኔ ውድ
አሜን
የኔ ቤተሰብ kkkkk semtenal konjo 😘
አሜንንንንንንንን💚💛❤ውዴ
Kkkkkk amennnn
ለእናት ያንሳታል እጂ አበዛባትም
ረጅም እድሜ ለእናቶች የሒወይቴ አሌታ እናቴ
ማንድዬ የኔ ምርጥ ለጤና ያድርግልህ ዘንድሮ ፊልሙን ሁሉ ተቆጣጥርህዋል
it is so amazing film i love it
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንንም አምላክ ይጠብቅልን
አሜን
አሜን
አሰላሙአለይኩም ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በዛሬው እለት ከጧቱ 8.30 ላይ ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር በነበረው አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ ምክኒያት ድንገት ዘመዶቻቸውን ላጡ ሰዎች መፅናናትን አመኛለሁ ለሟቾች ነፍስ ይማር ከልቤ አዘኛለሁ ቀሪ ለሆነች አለም ልቦናችንን ፈጣሪ ያሳምርልን ከስደት እስከምንመለስ መልካም ሁሉ ያጋጥመን አሚን………😡😡😡😡
ዋው ልኮምኩመዋ የማዳምን internet ልፋታው ነው እንግዴ እስቲ በሰላም ወደ አገርሽ ጊቢ በሉኝ ውዶቼ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ የአገሬ የእምዬ ልጆች አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር ያድለን😍😘😘
የደሀ ልጅ ኔኝ እናቴ እንጨት ሺጣነው የሰዳገቺኝ እኔ ስደርስለት ትተን ሄዴች አይ የደሀ ልጅ😢
አዋጂ አዋጂ እመጣለው አዲሰ ፊልም ተለቋላ እህት ወንደሞቼ ኑ አብረን ዘና እያለን እናየዋለን
እንደው እን ልክ ስር ሽል መብት መስጠት ውድ
ክክክክ
ሰብስከርብ አድሩጉኝ ያገሬ ልጆቾ አትከፍሉበትም ።
የኔ አሳቢ እሽ መጣውልሽ አብረን እንሾፈዋለን
pic
እሺ የኔ ቆንጆ መጥቻለሁ ትንሽ ጠጋ በይ ፈንድሻ ይዤ እየመጣሁ ነው 💋💋💋👈
አሪፍ ፊልም ነው እውነቱን ነው ማንዴላ ሁሉንም ማረገው ለምክኛት ነው አለ ለእናት ምንም ይደረጋል ግን ደሞ እያሳፈናት አይደለም እሷን ለማስደሰት ሌላውን ማሳዘን የለብንም
የልጁ ድርቅና እኔም ወደድኩት ፍቅር ያሸንፍል ይህነው
በጣም ያምራል እናት ለዘላለም ትኑር ግን በእግዚአብሔር ስም እናት ላይ አታሞርቱ እናቴ እድሜ ልክ ትኑር
❤❤❤❤❤❤
ማንዴ ውስጤ ነው እሱ ያለበት ሁሉ ያምራል እስኪ እንጀምረው እናመስግናለን ይልመድባችሁ የታሰሩትም ፍልሞች ግን ምነው እስር በዛባቸው ለቀቅ ለቀቅ አርጉልን እንጂ
ዋውውውውውው ምርጥ ነው ማንዴ ውስጥ ነው ። እማማማማማማ ለእማ ይህ ያንሳታል ኤልያስን ግን አደነኩት እናመስግናለን
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሏህ አገራችን ሰላሙን ያውርድልን ሁላችንም ባለንበት ሰላማችን ብዝት ይበል
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሚንንን ያረብ
ደህነት ከሌለ የሰውን እራብ ጥማት አንረዳም
እስኪ ኮሜት የግል ህይወታችሁን አትቀባጥሩ እስኪ እደኔ የሠለቸው
ትግራይ ሄዳቹ ስለሰራችሁት በጣም ደስ ብሎኛል ሰሜናዊት ኮክብ መቐለን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
በጣም ደስ ይላል ትግራይ ሰለ ሀድ
እፍፍ ፍፍፍ ማንድየ
ዛሬስ አስለቀስከኝ በእውነት ህይወት እዲህ ናት ብዙ ውጣ ውርድ አላት
አስተማሬ ፈልም
ነው
Mandia ma best ever ....love you man. Great job as usual......🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡👏🏼✊
ይሆልጂ የተወነበት ቆጆ የፍቅር ፍልምነበረ እሪእሱን የሚያስታውስ 😂
ማንዴ ስወድህ ድ
ዘንድሮ ያንተ ነው ግዜው በርታልን የኔ ምርጥ
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ የእናታችሁን ክፊ አያሰማቹ እማምላክ ከነልጅዋ ትጠብቅላቹ የሞቱብንን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
٠سنة
خ
ባገኘነው አጋጣንሚ እንፀልይ እህት ወንድሞቸ ኢትዮንም አስቦት
Ye agire lejoch wadeddd melkam koyet yehunelachu ahun eyayachu yalechu eski like aregachu asawekugn aberen eneyi😍😘😘
እስር ቤት ጥላቴ
እስር ቤት ጥላቴ
አወይ ጉዴ ጉዴ ተቆረጠ ጣቴ 😂😂😂mandela
You are the one Mandela thank you lot we need like this true movie thanks this movie righter too
ዋው አዲስ ፊልም ወረደ ዛሬ ቅዳሜ ነው ጸዴ ምሽት እየተመኝን ማታ ቢራ እናመጣለን ቅምቀማ እኔ ጋ ናቹ
Robel Nguse ባንዳፍ 😉
@@adisshambel7510 ነይ ዘና ላረግሽ ነው እረፍት ነኝ
ምርጥ ነው ማንዴላ የሚሰራበት ሁሉ ደሰ ይላል
ተይ ጥበብ እኔም ጥሪኝ😂
ማንዴ ነፍስ ነገር ስወድክ😍
ፈጣሬየ ሆይ ለኢትዮጵያ ሰላም አውርድላት አተ የሰላም ባለቤት ነህና
ውዶቼ ሀገሬ ልገባ ነው እናተንም ለቅድሥት ሀገራችሁ ያብቃችሁ
አሜን ማማዬ በሰላም ከናፈቅሻቸው ቤተሰቦችሽና ቅድስት ሀገርሽ ለመግባት ያብቃሽ
Aamen selam gebi
Amen selam gibi
አመሠግናለሁ እህቶች
Selm gibi mar
ኢትዮጵያ ፌልም አጀማመሩ እጅ አጨራረሡ ሁሌም ያሥጠላል ግን ለምድነዉ መጨረሻዉንም የማታሥደሥቱን ?????
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለታላቁ አብይጾም ሁለተኛ ሰንበት ቅድስት አደረሳችሁ ።
ለብርሀነ ትንሳኤው ያድርሰን
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እፀገነት አቡኔ Amen Amen
አሜን 🙏🙏🙏
ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ጀዋርን ያጥፋልን ....በሉ እስቲ
ማንዴ ለኢትዮጵያ ክፉ የሚመኘውን አቦየ ፃድቁ ይቀሉት .....።።።።።
ፈጣሪ ሆይ ማንም አጋዥ የሌላት ሀገር
በራሷ ልጆች እርስ በእርስ በዘረኝነት እምትታመስ ሀገር ናትና
ፈጣሪ ሆይ አንተው ኢትየጵያንም አስባት
አንተዉ በቃች ስቃይሽ በዛ በላት 😢
አሜን በቃችሁ ይበለን 🙏🙏🙏
እኔ የምለው ስለፊልሙ አስተያየት ብሰጡ ምን አለ ችጋራችሁን ከማውራት
ማንዴ የሚሰራቸዉ ፊልሞች አሪፍና እሩን የሚመጥኑ ለተመልካችም እንደዛዉ ነበሩ አሁን ላይ ግን የወረዱ ወይንም ለተመልካች ራሱ ደስ የማይሉ የሱን ካራክተር የማይመጥኑ ናቸዉ እዉነት እኔ እንዴ አንድ ተመልካችና ማንዴን በጣም የምወደዉ የማደንቀዉ ነኝ እና ወደ ዱሮዉ ቢመለስ ባይ ነኝ ካጠፋሁ Sorry
.የማንዴላ አድናቂ ነኝ ግን በጣም የወረዱ ፊልሞች ላይ ሳየው ብቃቱ ይወርድብኛል
እኔ ምለው ስለፊልሙ ምንም አስተያየት ለም አትሰጡም ዝም ብላችሁ ያልተጠየቃችሁን የምትዘባርቁት ደግሞ ደስ አይል. ስለፊልሙ አስተማሪነቱ ወይንም መጥፎ ጎኑን አንስተት መወያየት እንጂ ምንድነው አስሬ ማዳም ማዳሜ የምትሉት ብርቅ ነው እንዲ ማዳም ማለት አረ እናስተውል ይህንንማ ትዝብት ለሚያቀርበው ልጅ ህዝብ ብለን መስጠት አለብን ስለፊልሙ ሳይሆን ስለ ህይወት ታሪካቸው የሚያወሩ ነው የሚመስለኝ እባካችሁ ስለፉልሙ ብቻ አስተያየት እናስቀምጥ እንደተማረ ሰው እናስብ
አዋጂ አዋጂ አዲስ ፊልም ተለቋል ከች በሉ የስደት ጓዶች !!
ሳብስክራይብ አድርጌሻአላሁ አንችም አድርጊኝ
@@abrishtube8963 ብድር ኖ
@@ቶምቶም-ተ9ሰ ቶሚ 😂😂😂😛
ነፍጠኛዋ ምሽት ቤታችን ቸዋታ አለ ብቅ በይ 😉😉😉
p
Qimante people is hero
ግን የሚገርመው 1 ሠው እንኩዋን ሥለፊልሙ የሚያወራ ሠው የለም ቱ
ክክክ እኮ
ማንዴ ኣድናቂህ ነኝ
ውድ ያገሬ ልጆች ምችት ይበላቹ ምርጥ ፊልም ነው