እኔና እህቴ እሙ ስኪናን አናደድናት አኮረፍችን ጥለናት ሄደን 😎

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 366

  • @zahramohemmd1510
    @zahramohemmd1510 ปีที่แล้ว +131

    እስኪ የገጠር ልጆች እንደኔ ማነው ሀገር ገብቶ ከቤተሰብጋ እዲህ በቀሎውን እየበሉ ጨዋታ የናፈቀው እፍፍፍ😌

    • @user-ok4eu6mn5c
      @user-ok4eu6mn5c ปีที่แล้ว +2

      አረ ወየው የኮኘ ለረገረሺ መናፈቄን ማማዬ

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ አንዴቀን

    • @hffvg4654
      @hffvg4654 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @wollotube4957
      @wollotube4957 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ገጠር ዘመድ ያለን የታደልን ነን ሁሉ ፊሪሽ ዋዋዋውው

    • @etpia3736
      @etpia3736 ปีที่แล้ว +1

      ሂጀሳልበላመጣሁገዝቸበላሁበቆሎ😂ወላሂ

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t ปีที่แล้ว +46

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud🇪🇹

    • @asdrdyiko1363
      @asdrdyiko1363 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አልይሂ ወስልም

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️

  • @zainabz.5398
    @zainabz.5398 ปีที่แล้ว +48

    ማነው እደኔ እሙ ሰኪና. ከናት አባቷ ስትገናኝ ለማየት የጓጓ

    • @kedobelay2875
      @kedobelay2875 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @naelaal_hallaq3235
      @naelaal_hallaq3235 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ቤተሠቦቾ ጋር ነዉ የሄዴችዉ ቪዴወ አልሰራችም እና ነዉ ተገናኝታለች

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube ปีที่แล้ว +29

    ሁሉም ይጓዛታል ያችን የሩቅ ጉዞ
    የሌለው ባዶውን
    ያለው ስንቁን ይዞ
    አላህ መጨረሻችንን እና አማሟታችንን ያሳምርልን

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ እደነው የሚያምረው ቦታው አገራችን የአላህ ኒንማ የቆጥሮ አያልቅም አልሀምዱሊላህ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +33

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @usratube4895
    @usratube4895 ปีที่แล้ว +22

    ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም

    • @asdrdyiko1363
      @asdrdyiko1363 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አልይሂ ወስለም ሀቢቢ የረሱለላህ

  • @emuoesama
    @emuoesama ปีที่แล้ว +3

    መሸአላህ ተባርክ አላህ ዋው እኳንመሳሪያ ይዘሽእደውም ውብነሽ የኔውድ አላህይጠብቃችሁ

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว +9

    ዋው ማሻአላህ በጣም ደስይላል ገጠር እኮ የፍቅር ሀገርነው😍🙌🙌

  • @ansha1244
    @ansha1244 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ የጥንቅሺና የበቆሎ ነገር ባአይናቺን ታየን ይበቃናል ስንት አመቴ ወላህ

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht ปีที่แล้ว +13

    እር እደሱ አይጠበስም ጭስጭ ጭስ አይልም እደ እጨቱ ነዶ ቢያልቅ አይ ትዝታ ውድ አያቶቸ ጀነተል ፍራዶስን አላህ ይወፍቃችሁ ምንም ሳላርግላቸው ቀደሙኝ አይ ሞት እድህ እሽት ሲደርስ በቆሎ ሲሽለቅቅ ለየት ያለ ቀለም ከወጣ ለኔ ነበር እሚደበቅልኝ እህህህህ

    • @user-bl7ec8kq9u
      @user-bl7ec8kq9u ปีที่แล้ว +1

      አይልም በጣም ነው እሚጥመው እደዚ ይሚጠበሰው

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o ปีที่แล้ว

      @@user-bl7ec8kq9u አወ በኛም አገር በዝህ ነዉ የምንጠብሰዉ

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e ปีที่แล้ว

      እኛም።ነዶሲያልቅነዉ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

      በጣምነውየምጥመው ጭሱ እልብሱ ላይይቀራል በቀሎው ሙክክ ነውየሚለው

  • @qatarqatar2525
    @qatarqatar2525 ปีที่แล้ว

    Masallh masallh 🥰🥰🥰 wye tazata 😭😭

  • @kedobelay2875
    @kedobelay2875 ปีที่แล้ว

    አይይ የመሣሪያው አያያዝ አታጥፋበት ሀዉሊ

  • @user-el8yv2kr2n
    @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

    ፕሮፋይሊል ተጭናቹ ግብ ው ማሻላህ የበቆሉ ትዛለኘ 👍👍👍👍🌷🌷

  • @user-tl8lg9tm8z
    @user-tl8lg9tm8z ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በአይናችንሰ አጠገባችሁን😍😍😍

  • @user-wg3dp1nx8f
    @user-wg3dp1nx8f ปีที่แล้ว

    በአገር ላይ ነው ማማር ዳውድ እረ ዘና በሉ ተፍትሽ እያሉ መሳቀቅ የለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማሻአላህ እሙ ሰኪና ታድለሽ ልጆችሽን አላህያሳድግልሽ

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 ปีที่แล้ว

    waaaw samirrr mashallah ainyes mehce yhoni yemibelaw

  • @hjtuu1118
    @hjtuu1118 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መታደል ዛሬስ እዴት ነሽ ሀገሬ እራሳ

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 ปีที่แล้ว

    ያሰላም ሲያምር ማሻ አላህ አገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን ፓፓየ እንዳበላ ዳውድ ለወንዶች ጡሩ አደለም

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว

    Masha allah dase sitelu

  • @user-xj8vc4ft7u
    @user-xj8vc4ft7u ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስል ቦታው

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሲምር ሀገሬ ናፈቀሺኛል

  • @taibah3242
    @taibah3242 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ በጣም ያምራል

  • @maryamm392
    @maryamm392 ปีที่แล้ว +1

    እህት አለባበሷን ታስተካል ሂጃብ መልበሱ ቢቀር እንኳን አቀማመጧም ታስተካክል ሲት ልጅ ስትመናቀር አይምርባትም።ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 ปีที่แล้ว

    በደብ ተከባከባት ያሳለፈቻቸው ግዜያት በጣም ከባድ ነው በአላህ ይርዳታ ለዚ በቅታለች እንኳን ደስስስ አለሽ እሙ ሰኪና

  • @jordanmobile7105
    @jordanmobile7105 ปีที่แล้ว

    ይብላኝልህ ስደት ብል አፊያ ወድም እህቶቸ

  • @weynatube21
    @weynatube21 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 ปีที่แล้ว

    ሰላም አረተው ትዝታችንን አትቀስቅሰው አንስራበትግን የተባረከዪሁን ዋውውውው

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 ปีที่แล้ว

    መሻአሏሕ በልአፊያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ

  • @mameasmi2432
    @mameasmi2432 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም በያላችሁበት ሰላማቹሁ ይብዛልኘሸ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንንንንን አሚንንንንንንንን ♥♥♥♥

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤️

    • @amriaamri8494
      @amriaamri8494 ปีที่แล้ว

      እኔ እፈልገለው

    • @amriaamri8494
      @amriaamri8494 ปีที่แล้ว

      እኔ እፈልገለው እንዴት ነው ግንማገኛቹ

  • @fh6609
    @fh6609 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ

  • @genzebyimeryimertegenu5577
    @genzebyimeryimertegenu5577 ปีที่แล้ว

    ቆይየትሀገርነው

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @bayumogos8448
    @bayumogos8448 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ነፍጠኛው በርታ ልን ከጎንህ ነን💚💛❤

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว +1

    አረ ዳዉድ እሕትሕን ምከራት ያረብ ምን ያላልጣታል አኡዙ ቢላሕ ደሞ ማሻአላሕ የምትሉ የሚባልበትንና የማይባልበትን ለይታችሑ እወቁ

  • @AbcAbc-er5ly
    @AbcAbc-er5ly ปีที่แล้ว +1

    እሙ ሰኪና ቆጆ ስአት ነው የወርድሽው የምር ጥቅምቱ ሳያልቅ

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 ปีที่แล้ว +32

    ወይኔ ቅናት በቆሎና ጥቅሽ😭ካባቴ ጓሮ እዳልቆረኩት አሁን ቅናት አሳረረኝ ማሻአላ ብያለሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p ปีที่แล้ว +2

      አይዞን እኛም አሏህ ያለቀን እበላለን

    • @omkahalidkahalid4531
      @omkahalidkahalid4531 ปีที่แล้ว +1

      እድሜ ለስደት የበይ ተመልካች ሆነን ቀረን ትዝታ ብቻ እኔማ ማሀል ማሀሏን ብቻ ነበር የምበላዉ ጥንቅሹን አሁን ስርቾዉንም ባገኘሁት ወላ ከከከከከከ

    • @Hibetullah23
      @Hibetullah23 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @Umufetitube
      @Umufetitube ปีที่แล้ว

      አይዞን

  • @user-es3wj1fh4y
    @user-es3wj1fh4y ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወይኔጥቅሽ ስወድነበር😭😭😭😭

  • @AsdAsd-nm4fn
    @AsdAsd-nm4fn ปีที่แล้ว

    ወላሂ,ደሰሰል,ማሻላ,

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว

    አስቀናችሑኝ ለማንኛዉም ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n ปีที่แล้ว +27

    አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የድሮውን ፍቅርና ዝና አሏህ ይመልስልን እናቶቻችን ይሄን ጭቀትና የጦርነት ቀጠና በሰላም አልፈውልን የደስታና የተድላ ዘመን አጥቶልን እሚኖሩት ያድርግልን የአማራን ሞት አሏህ በቃ ይበለን💔💔

  • @kfkjfj692
    @kfkjfj692 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ለኛም ለመዳም ቅመሞች አስቡልን በቅናት ሞትን

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 ปีที่แล้ว +3

    አላህ አገራችን ን ሠላም ያድርግልን

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ስታምሩ

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c ปีที่แล้ว

    መሽአላ እሽትዋ ጥቅሽዋ ባገኘህት🌺🌺😢

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @user-dh8yt9xq4w
    @user-dh8yt9xq4w ปีที่แล้ว +2

    እኳንይሄአግኝተሽመብላትነውስራሽ

  • @taibaalh3458
    @taibaalh3458 ปีที่แล้ว

    አይ አገር ሲያምር አረጎዴው👍👍👍👍

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአየገጠርወላሂ እርሻለርሻ አስስማለትሰወድ የታደላቹሁሁሁሁሁ👍👍👍👍👍👍

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እደት ያምራል

  • @user-me6rb9js1e
    @user-me6rb9js1e ปีที่แล้ว +5

    ኡሙ ሰኪና ኡሙ ሰኪና እረ አዳዴ እርእስ ቀይር

  • @user-ly3nq2du9i
    @user-ly3nq2du9i ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አብሽሩ ዳውድ ኡም ሰኪናን ተከባከባት ማለቴ ሀይማኗቷን ስለቀየረይ ጥላቻ ባይኖርባቸውእኳን እደዲሮውላይሆኑይችላሉ በተሰብ ብቻታይሆን በፊት የሚቁት ብዙትቸቶች ይፈጠራሉ ሊከፋትይችላል እኔብዙሰለምቴልጆችን ስላየሁነው ተረዷት አቺም ጠካራሁኒ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 ปีที่แล้ว

      ሰለምቴ ናት እንደ መሸአላህ አላህ ያበርታት

  • @user-qr1hl2dp2o
    @user-qr1hl2dp2o ปีที่แล้ว

    ደሥሢልአገራችንንሠለመምያድርግልን። ባገርሁሉምያምራል♥♥♥♥♥

  • @azeynedaedres4279
    @azeynedaedres4279 ปีที่แล้ว

    አገዳዉ ሢያምር ናፈቀኝ

  • @hadiyayutub3739
    @hadiyayutub3739 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ሁልግዜም ተደሰቱ

  • @Hy-mu6lq
    @Hy-mu6lq ปีที่แล้ว

    ወአለየኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ

  • @yxtycyc2394
    @yxtycyc2394 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብለአፊአ አሊይክ

  • @lubabalubaba2622
    @lubabalubaba2622 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እሸቱ ልጂነትን ያሥታውሳል

  • @user-hu9kw3eo1p
    @user-hu9kw3eo1p ปีที่แล้ว

    እምድጃዋ፣ደሥትላለች

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube ปีที่แล้ว +7

    🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم💌👌
    ማሻአላህ እንደናትሽ ጠንካራ ሁኝ👌👈ማሻአላህ ብላአፊያ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ደስ ሲል ሀገር ከገቡ አይቀር መስከረም ነው በጣም ነው የሚያምረው አሏህ ከመዳም ታክሲነት ያውጣን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ahj8001
    @ahj8001 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ያረብ አገራችንን ሰላሜን ይመልስ ለምለሚቱ አገራችን

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df ปีที่แล้ว

      እረሴሰጉመጀኝ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሲያምርርርርርርር

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7p ปีที่แล้ว +11

    ግን አተ ልጂ ለሁሉም ነገራ ቅድሚ ለሚስትህ ለልጂችህ እናት

  • @user-dn1vh3xs3e
    @user-dn1vh3xs3e ปีที่แล้ว

    ما شاء الله

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 ปีที่แล้ว

    Hagre nafekegn.... Seyamr masawu...

  • @batoolnuria7406
    @batoolnuria7406 ปีที่แล้ว

    መሸአህ በርቱ እጂ

  • @user-xv1bc8fp7f
    @user-xv1bc8fp7f ปีที่แล้ว

    ሀራም አለይክ ዳዉድ

  • @latehzenenelahamaana8846
    @latehzenenelahamaana8846 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔጥንቅሽ❤❤❤

  • @zeytunazeytuna1567
    @zeytunazeytuna1567 ปีที่แล้ว +1

    Sistala hadhaa mana ufii dhisee xulxul jedhe kun adurren hatii mana kabajaa qabdii hadha ijolle ketiiti maaf hanga obboleeti tee qofa wajjin utaltuu ishee qofa idoo hin kennin jasba hoola

  • @tmstatrtataa2073
    @tmstatrtataa2073 ปีที่แล้ว +12

    ለነገሩ መሳሪያ አያያዙ ያምራል ግን ይሄ መሳሪያ እኮ ቅዳሜ ተቀባብሎ ሰኞ የሚተኮስ መሳሪያ ነው

    • @user-xz5ks8yj2d
      @user-xz5ks8yj2d ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂አላሌሺም

    • @user-tl8iy1kb5n
      @user-tl8iy1kb5n ปีที่แล้ว

      ከከከከከከ እረ በሳቅ

    • @user-jg9sz1tn9d
      @user-jg9sz1tn9d ปีที่แล้ว

      😁😁😁🤣🤣

    • @user-ms5tx7wx8v
      @user-ms5tx7wx8v ปีที่แล้ว

      ወላሂ እደት እደሳኩኝ በኮሜቱ

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @AaBb-gb5be
    @AaBb-gb5be ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ❤❤

  • @user-td1ql4hk4w
    @user-td1ql4hk4w ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ የዳውድ እህት አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ዳውድ እህትህን አለባበሷን አስተካክይ አትላትም እንደ???

  • @mohali258
    @mohali258 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስይላል

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችሁ ጎሮነውደ እናት አባታችሁ ለየብቻነውደ የሚኖሩት

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 ปีที่แล้ว

    ዉይ ትዝታ ጥቅሽ በቀሎ.እረ ተዉ እንሸቅልበት ሆ

  • @user-ys1cj7qk9v
    @user-ys1cj7qk9v ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ያሰላም ብልአፍያ ያያያያያያያያያያያያያ ረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን አሁንስ የሀገሬ ሰላምናፈቀኝ

  • @nvgtvx4136
    @nvgtvx4136 ปีที่แล้ว

    መሽአላህወይኔሀገሬናፈቀኝ😭😭👍👍

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 ปีที่แล้ว

    ሀገራቺን ዉብ ናት👍👍

  • @yamanoportkal7270
    @yamanoportkal7270 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ😍😍😭😭

  • @asas-eo9eh
    @asas-eo9eh ปีที่แล้ว

    እንዳበላው እፊቴ

  • @user-li6eu7ex3e
    @user-li6eu7ex3e ปีที่แล้ว +2

    አለባበስሽን አስተካክይ ጥያቄ አለብሽ አዛቡን ሸዲዲ ኢተቂሏሕ እሕቴ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ወቅት ላይ ነው የገባሺው

  • @user-hv4ns5sd7w
    @user-hv4ns5sd7w ปีที่แล้ว +1

    💔🥺 ሀገራቸን ዉብናት ሰላሞ አላህ ያወረደለን ያረብ 🤲

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 ปีที่แล้ว +2

    እሄ መሳሪያ አለ ግን በስማም ስጠላው ሽመል ነው የሚመስል

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +3

    እዴ ቦቆሎ እንደዘህ ነው የሚጠበስ ጉዴ እንደየቦታው የለያያል ማለት ነው። እኔ ደስ ያለችኝ ቤቷ ነች ።

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      እደፈልገሸንወ።ብዙአይንትአጠባበሰአለወ

  • @mmaa8842
    @mmaa8842 ปีที่แล้ว

    Wow❤️❤️

  • @kstet11
    @kstet11 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ 😱😱ብታምኑንም ባታምኑም ምላጩን ዉጦ ከ አፉ አውጣዉ ሙሉ ቪድዮዉን እዚ ቻናል ጋ ያገኙታል

  • @GalaxyJ-me5vm
    @GalaxyJ-me5vm ปีที่แล้ว

    ጀግና። የተወለደበትን። የማይረሳ። ሰው። ደስ። ይለኛን። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @ferozafaroz8483
    @ferozafaroz8483 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት አጠባበስ ነዉ

  • @user-sz5rb7ts2c
    @user-sz5rb7ts2c ปีที่แล้ว

    ወኔ ታዝታየ

  • @Tube-el1ew
    @Tube-el1ew ปีที่แล้ว +1

    ዳውድ ግን እህት ሞልቃቅ አለችብን

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว

    ✅✅✅👍👍መሻአላህ

  • @user-yw2ii3yv5r
    @user-yw2ii3yv5r ปีที่แล้ว

    ወይኔ

  • @lubabalubaba2622
    @lubabalubaba2622 ปีที่แล้ว

    መሣሪያዉ ማንን ልትመችበትነዉ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ አገዳው በቆሎው ኧረ እንኑርበት ዳውድ