ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላዛር በጣም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል የምትሉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም ደምሩኝ
በጣም🙏🙏🙏
@tesfayekebede-iv1cd ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላዛርዬ ክብር ይገባዋል የሚል ❤❤❤❤❤
የሂሉ ጠበቃ አላሄዛር ምርጥ ወድም ነው የምትሉ❤❤😢😢💪👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😰😰😰😰👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️🫶🫶🫶🫶💯🙋🙋🙋🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️🥳🥳🥳🥳💐💐💐💐💐
❤❤❤❤
ወይኔ እንኳን ረማሽዉ የኔ እህት ጓደኛ ሢከባበር ደስ ይላል መካታዉ በርታ
አላዛር መልካምና አስተዋይ ሰዉ ናዉ እምትሉ በ 👍
የእውነት አላዛር በጣም ልዩ ሰው ነው የሄሉዬን ደስታ የሚያስደስተው ሀዘኗ መከፋቷ የሚያስከፋው ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ
ሄሉየ ፈገግታዋን የሚወድ ማነዉ
እኔአንደኛ❤❤❤❤
በፈገግታዋ ገደለችን እኮ ስታኮርፍ ደግሞ ልባችንን ይደማል እኮ ሄሉዬ እባክሽ ሁሌም ሳቂልን እባክሽን
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ዉድ አይዞሽ ሁለይም ሳቅልኝ አላዛር ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ሄሉዬ ላች ታለዉ ክብር ነዉ ባሁን ሰአት የሚጎዳ እጂ የሚመክር የለም የምትሉ ብቻ አላዘር መልካም ሰዉ😢❤❤❤
Yes
ጠንበለሏ እንዴት ናቹ ጠፋቹ ምን ነው
እዉነት ነው 🥹🥹
በጣም ያለን በትከባድነው
ማነውግን የሄሎሄ ጣት እድኔ የሚያምራችው አቀጣጠኑወ አርዛዝሙው ዋው የኔ ምርጫ
እኔበጣምእምወድላት ነገረ
እንደንቺ አንድ ልጅ ትክቶክወለይ ለሄለን እቺልጅመ ጠቶችወ ውሀረሱ ቀድተሽ የሚትጠጪበቸው አይመስሉም አለለቸትም🙈
@FetiyaFatiya1 ጭራሽ እጣቶቿ በጣም ነወ እሚያምሩት ጥርሶቿ
ማሸአላህበይ
@FetiyaFatiya1 እወነቱነው ጣቱ ያምራል ለቀለበት
የአላዛርን ምክር በመስማቶ ደስያለው እንደ እኔ በሲደሬላዋ 🥰🥰🥰🥰🥰
በቃ ሄሉ ተይ ካለሽ ተይ ውዴ ላቺ አስቦ ነው አላዘር ምርጥ እና የዋህ ሰው የሚልሽን እሺ በይው እባክሽ ሄሉዬ
ሄሉዬ ተረጋግተሽ ከአላዛር ጋር ንፋስ አታስገቡ የኔ ቆንጆ❤❤❤
አይዞሽ ተረጋጊ እኔና አንቺ ከደስታችን ጭንቀታችን ይበዛል በሳቅሽ ተደስቼ ነበር ፈጣሪን ተደገፊ ከፈቸናም በኋላ ይነጋል❤❤❤❤❤
በቃ ሄሉዬ አትሂጂ ከምንም በላይ ያንቺ ደህንነትሽ ነው የሚያሳስበን 🙏🥺
አላዘር በጣም ምርጥ ዞ ናው ሄሉ የኔ እህት አይልያችሁ ❤️🩹
ተይው በቃ የኔ ቆጅ ምክንያት ይኖረዋል
ትክክል ደምሩኞ
ትክክል
በትክክል
የሄሉ መከታ አላዛር ምክንያቱን ነገራት በውስጥ ለሌላ ቀን እንድትጠንቀቅ ይጠ ቅማታል ❤❤❤ሄሉዬ የኔ ሴት
ሄሉዬ የኔጨረቃ አላዘርን እሚልሺን ስሚዉ እሱ መቸም ላቺ ክፉ ነገር አያስብም 🙏😓
❤💋💓🌹😍🙏🤗❤️👌💪💚😅🥰😄🫶🧸🥰
ሄሉን አላዛር እንደሚያፈቅራት ነውየሚነግራት የምትሉ❤በላይክ
ሄሉዬ የኔ ጀግና ፣ጠንካራ ተረጋጊ አላዘር ላንች ስለሚጨነቅ ነዉ😢
ሄሉዬ አልአዛር ላንቺብሎኖ አትህጅ አልአዛር ክብርያለሳውነው ❤️❤️🥰🥰ስንዳረላየ አይዞሽ
ሄሉየ ተርጌጊ የኔ ጨርቃ
Yene konjo sewodeshi eko selamchu yebiza ❤❤❤Geta Ayilyachu ❤❤❤❤❤
ሄሉዬ 100kእናሰጋባት የምትሉ❤❤❤❤👍👍
ሄሉ ደስተኛ ስትሆን ለምድን ነዉ ግን መልሶ ያልሆነ ነገር እሚመጣባት ጠካራ ሁኝ ለበጎ ነዉ እግዚያአቤሄር ብርታቱን ይስጥሽ❤❤❤❤
የኔ የዋህ ሂሉዬ አንዳዴ የሰው ምክር ይሰማል እሽ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ስሚው የኔ አዝጎች እወዳቹሀለሁ
ሄሉዬ በቃ አላዛርን ስሚው ሁሉም ነገር ሳልፍ ይነግርሻል የኔ ጨረቃ😍😍😍
የኔ ውድ ሄሉነቴ ኣይዞሽልኝ ሁሉም ሌበጎ ነው 😢😢😢
ሄሉዬ አላዛር ያለሽን ሁሉ ሀድር በይ እሱ ላቺ ክፋ አያስብም❤❤❤❤❤ አላዛር በጣም መልካም ስው ነው የምትሉ
የኔ ወድ❤ሄሉነቴ❤ የኔ ሴት ❤ጀግኒት❤ የኔ ኩሩ❤ሴንደሬላዋ🎉❤❤❤
አንቺም እንዴ እሱዋ ሁን
@WubalemYeGetaLiji እሺ🥰🥰🥰🥰
ሄሉየ የኛ ሰው አክባሪ ሴት ክፉሽን. አያሳየን አላዛር መልካምነትህን ፈጣሪ አይቀይርብህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችሁአለሁ❤❤
አላዛርና ሄሉዬ ማቼም ሊላያዩ አፋልግም ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤@@AawyaAadr-vs8ev
ሄሉየ አላዛር ላንች በማሰብ ነው እማ ይህም ቀን ያልፋል ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ አትሂጂ ካላሽ አትሂጂ የሚያቅ ነገር ይኖራል 😢❤
ደምሩኝ
የኔ ልዕልት ስዎድሽ ደሞ የአላዛራ ምክር ስለሰማሻ ደስ ብሎናል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘
ሄሉዬ አላዛር ኮ መልካም ሳው ነው ሁሉም አንድላይ ሳያችሁ ደስ ብሎኛል የምር የምትሉ እስኪ ብቻ 👌❤❤
ውይ ወላሂ እሺ ስላለችው እዲት ደስእዳለኝ🥰🥰🥰 እሲደስ ያላቹ👍👍👍👍👈👈👈
ማርያምን ስለቀረሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔጠፈጭየኔአበበ የኔ ጠከራ የሴቶች አስተማሪ ከአንች ብዙ ተምሬአለዉ ለፍቅሪ ህወትሽን የሰጠሽ ዱሮ ከነደ የቀራሽሁ በትን ቀን አስዉሰለዉግንአሁንም አስብ በሕይወትሽለይ ቻሌጅ ይበዘል የአለምን ችግሪ እኔም አሸንፌአለዉ ያለዉ ጌታ እዬሱስየምትችሁን ሀይል ይስጥሽ አምለከችን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ተመስገን አምላክ ሆይ🙏🙏🙏ሄሉነት ደስታሽን ነው እንጅ ሲከፋሽ አንወድም የምትሉ እስኪ❤❤❤
*አላዛር ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነህ በውስጥ ጨርሱ ሄሉዬ የኔ ውድ አዳማጭ መሆን አለብሽ የኔ ውድ አላዛርን በስተመጨረሻም ቢሆን ሀሳቡን ስለተቀበልሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ😍*
እሠይ እልልልልልል መጡልን ሄሉዬ አላዛር በሚልሽ ሀሣብ ተስማሚ እኛም ምንም እንድትሆኚብን አንፈልግም ፈገግታሽን እንጂ ሀዘንሽን አንሻም ችግሩን እኮ የደበቀሽ ስትሠሚ ይበልጥ እንዳትሠበሪ ሠለሚፈራ ነው ሄሉዬ አይዞሽ
ሄሉየ ደስ ብሎናል እኛም የኛ ዉዶች ሁሌም ደስታችሁን ነዉ የምፈልገዉ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ እዩ አይከፈልበትም እናበረታታት ስንደሬላዋን🥰🥰
ወይኔ ጉደ😢 አላዛር ጥምም ያለነገርኮነው እያወራህ ያለኸው ምክንያቱን ችግሩን በውጥ አስረዳት አማክራት ድርቅ ያለነገርኮነው እምታወራው ሄሉ ትክክልናት ማወቅ መጠቀቅ አለባት 😢😢😢
ሌላው ዊና እውነትም መከታ ብለንሀል በእስፓርቱ በርታ ሄሉ ትልቅ ሰው ወልዶ ያሳደገሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ መከታን ሰለታዘዝሸው እንወድሻለን እኔ በጣም ታዛዥ ነኝ ፈጣሪ የሰጠኝ ስጦታ መታዘዝን ስለዘራሁ ሰው ሁሉ ይታዘዘኛል ። ፉቅርን ዝሩ መፈቀርን መወደድን ታጭዳላችሁ ጊዜአችሁን መልካም በማድረግ ዝሩት እስረኛ እና ህመምተኞችን መጎብኘት ዝሩ መጎብኘታትን ታጭዳላችሁ።❤
ሲንደሬላዬ ስሞት አብራቹእኮ ስታምሩ ነገሺ ኑሩ!እዚ ኑሪ 😍😍😍😍😍😍
ኡፍፍፍእደትአድሬእደዋልኩ እኳንምቀረሽ ሄሉነቴ የኔ ፀዳል💫ሄሉነቴ የኔየማታጨረቃ💥💥ሄሉነቴየኔንግስት👸አላዘርየእናቱዘጋልጅ የሲንደሬላዋ መከታ በመካከላችሁ ከደስታበስተቀርምንምአይግባባችሁየኔደርባባወች💐💐💐💐
ምን አለ ገና እያየሁነው
@@SwefiehMobile123 ሰላምነውውደዋ ቀረችከምትሄድበትቦታ
እኔም የእውነት በሀሳብ በጭንቀት ነበር የዋልኩት
@@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ደሰ ብሎኛል
አላዛር መልካምሠውነው ሄሉዬ😢❤❤❤
ሄሉ የኔ ቆጆ❤አለዘሪን መቼም ብሆን አተሲከፊውለቺ መጢፎ አየሲብም አለዘሪ ምሪጢ ሰው❤
ጠላትእኮእኔነኝአይልሽም ሂሉየ❤❤❤❤
የኔ ሰንደሬላዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ባለ ብዙ ታሪክ አብሽሪ😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤ ሔሉ ነገሩን እስከ ምታቂው መሔድሽን አራዝሚው ትንሽ ምን አልባት የሚጓዳሽ ሊሆን ይችላል እባክሽ ስሚው አላዛርን 😢
የኔ ፍቅሮቼ የኔ ልዩዎቼ❤❤❤❤❤❤
ሄልዬ አልአዛርን ስሚው. ስለሚወድሽ ይጨነቅልሻል. አታስቀይሚው ❤ማንም አልቀደመኝ እልልልልልልልልልልልል ልቀሩ ነው ብዬእዴት እደደበረኝ ነበር እደሱ እቅፍ ሽጉጥ አርግልኝ ሳታቅፋት ስትቀር ይከፋኛል ማርያምን 😢😢😢😢😢😢መዳም ወልዳ ጉብ ቂጥ እያልኩ ነው እኔ ቆሜ ቀረሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@EeEe-gm5qm በአችምበደብብይ😂😂😂😂
አይዞሽማማየ
እሽ❤❤❤@@AyeshaAlharthi
እግዚአብሔር ደስ ስትሉ ሄልዬ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አልያዘ አንደኛ ❤
ሄሉና አላዘር የምትወዱ ብቻ 👍😢
ፈጣሪ ሆይአንተ ጠብቃት ለምን ሠዉ በዚልክ ክፉ ይሆናል ልጅቷን ለመጉዳት ያሠባችሁ ጉልበታችሁ ቄጠማ አይናችሁ ጨለማ ይሁን ሔሉና አሊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አላዘር የሄሉዬ መከታ ወንድም ትለያለህ አላርዛር ምርጥ ሰው ❤❤❤
አወ የመጨረሻው ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤ሔሉየ ላንች እችግላይ እንዳትወድቂ ነው የኛ ሴንደረላ❤❤❤❤❤አላዛር ወንድማችን ተከባከብልን ሴንደሬላችንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ልእልቷ ሁሌም ሳቃ ❤❤❤😂😂
ሄሉየ አላዛር እሚልሽን አዳምጭው መቸም ላች ደግ በማሠብ ነው ደግሞ የት እደምትሄጂ መቸ እደምትሄጂ በሚዲያም ሆነ ለማንም አታውሪ ዛሬላይ ወዳጂ መሥለው ቀርበው ጥላት እሚሆኑ ብዙ ናቸው አላዛር ትክክል ነው እምትሄጂበትን ቀን ቀይሪው ለሠውም አታውሪ ሄሉየ ዝም ብለሽ ነው መውጣት ❤❤❤
ኡፍፍፍፍ እንዴት ብዬ ልግለፃቹ የኔ ውዶች የእውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር ሁሌም ፍክት ድምቅ በሉልኝ ውድድድድድድ 💕💕💕💕💕💕💕💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መጡልን እኮ ወዴ
አዎ የኔ ቆንጆ ❤😂@@Hereya-zz7ji
@@Hereya-zz7jiአለሽ እነኳን ደሰአለን
ሄሉየአይዞሽ,አላዛርእሚልሽንስሚው,እሱላንችስለሚያስብነው,እናከጠላቶችሽተጠንቀቂ,የኔውድ,ሁሉምበግዜውያልፋል,😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉኜን ማነዉ ግን እንደኔ አንጀቱን የምትበላዉ😢😌 የእኔ እናት አይዞሽ ላንቺ መጥፎ የሚያስቡት ሁሉ አላህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ
ሄሉ ማርያምን ስታሳዝተኝ ሄሉየ እግዚያብሄር ሆይመጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔውድ ጤናሽን ይስጥሽ😢
ሄሉዬ አላዘር እሺ በይዉ የምትሉ😢😢ከመጀመራዉ ጋደኞችሽ እና ቤተሰዉ ከምትዪዉ ራቂ 5:55
የኔ ውዶች ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደህና መጣችሁልኝ ሄሉዬ ዛሬ ያላዘርን ምክር ሰምታ ስለቀረች በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታን እኳን ደስ አለህ አላዘር ሄሉዬ ምክርህን ሰምታ ስለቀረች በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታን ሄሉዬ የኔ ቆጆ አቺኮ ትለያለሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
የኔ ጨርቆች ስለ መጣችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን በደህና መጣችሁ😢😢
አወ ልክ ናት ጠላቷን ንገራት ማወቅ አለባት እራሷን መጠበቅ ግድ ነው አላዘር ተረዳት ዘመድ መስሎ ለው ሊጎዷት ይችላሉ እሷ ግን ምን አጥፍታ ነው ሚስኪን ጠላት የመጣባት አብሽሪ ሄሉየ👍
አንቺ መልካም ነገር ከአሰቢሸ የማይሰከ ነገር የለም 😊😊
ዋዉ በትክክል ችግሩን በንግግር መፈታት ትልቅ ነት ነው ሄሉዬ አላዘር የሄሉ መከታ❤❤
ተመስገን ኣምላክ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ሄሉዬ ኣይዞሽ 😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ አለዘሪን ሲምዉ ተጠንቀቅ የኔ ቆንጆ ግን ምን አዲሪግነዉ ምሉሺ ቆይ አረ ልጂቶን ተወት ትኑሪበት
የኔ ልዩ ሰወድሸ🥰🥰🥰🥰💘💘🌹🌹🌹
አልአዛርየ የሰዉ ዘር ማለት እንዳንተ ነዉ ምነዉ ሁሉም ወንድ እንዳንተ በሆነ የኔ ጨዋ ሴት አክባሪ እናትህ ወርቅ ልጅ ወለድኩ ትበል ማሻአላህ ተባረክ ወንድም አለም እድመእና ጤና ይስጥ የኔ የዋህ❤
ሄሉዬ ሁልዬ እግዚአብሔር ይመስገን በይ እደዝህ ባልሽ ቁጥር ደስታሽ ይመለሳል❤
ሄሉየ ሁሌም አላዛር የሚልሽን ስሚው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤. አይዞሽ. ሄሉ አላዘር. የምልሽን ስም 🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤👍👍👍
ሄሉ ጉዞ 100k💪💪🥰
አላዘር ለሴት ልጂ ክብር አለዉ የምትሉ 🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ❤❤❤❤የሄሉነገር እጃ በጣም ያሳስበኛን ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔውድ❤❤❤አላዛር ምርጥሰው እግዚአብሔር መጨረጫችሁን ያሳምርላችሁ ምን እደምል አላቅም ከደስታ የተነሳ❤❤❤
ሄሉየ የእኔ እናት ስጠብቃቸዉ መጣችሁልኝ መጀመርያ ላዳምጥ ጨርሸ❤ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኝል
ኡፍ ተመስገን ወይኔ እኔ በጭንቀት ልሞት ምክንያቱም በሷም ቦታ ብሆን አሳዘነችኝ በአላዛርም ቦታ ብሆን ጨነቀኝ እና አላዛርን በመስማት ደስአለኝ❤❤❤
ሄሉ አላዛር እሚልሸን አድርጊ እህቴ እሡ በጣም ሥለሚሥብልሽ ነው ሁሉም ሠዉ አንድ አይደለም ሠዉን አትመኝ ዉደ 😢💙💙💙💕
ግን ለምንድንው ችግሩን እማትነግራት ከካሜራ ጀሪባ ለእሷ እናለእሷ ብቻ አላዛር ዝሞብለሸ ቅሪ ብቻ እኮ ሌላ ጭቀት ነው እደኔ አውቃ ከሄደች እሷ እራሷ ለእረሷ ታውቃለች አይ አለዛር ግን ዝም ብለክ ቻው ጠለካት እምትሔደው ነገር ቅር ያስብላል እደማይተዋወቅ ሰው እውነት አስተካክ ጥሎ በመሄድ ብቻ አደለም ሰውን እምታስቆመው ሄሉ አንች ግን አስተወይ ነሽ አለዛር ግን አንዳንድ ነገሮችን አስተካክል በተለይ ጥለሀት እምትሄው ነገር በፍቅር እንጂ በመሄድ ብቻ አደለም
እኳንደናመጣቹልን፡የምንወዳቹ፡ሄሉ፡ማንኛዉምነገሪሢሆን፡ተነጋገሩ እሺ፡ከአዱ፡አዱሚያቀዉነገሪ፡ሢኖሪነዉ፡አትጂ፡ሢልሽ፡ሥሚዉ፡ዉዴ፡እና፡እሺ፡ደሞአሥተዋይእኮነሽ፡ትንሽቆይተሽአይተሽሥለእትመለሺ፡ደሥትይኛለሽ፡ደምሩኝቅመሞች
ሄሉየ የኔማር በጣም ደስብሎኛል ሰለሰማሽዉ አላዛር የኔየዋህ ወድም ዉልግዜም ካጎኗ ሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለጥላቶቻችዉ ሳይሆን ለኛ ለወዳጆቻዉ ሁልግዜም ሳቁልን የምነ ማዘን መከፍት ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁለተኛእዳትጎጅሥለሚያሥብ። ❤❤❤❤በመነጋገርፍቱት
ተመስገን ጨንቆኝ ነበር ሄሉዬ የኔ ዉድ አላዛር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ❤😍😍የኔ ማሮች መጣቹ😢😢😢❤❤❤❤ሄሉዬ ስትቀብቸጪ አቤት የኔ ደስታ😂😂በ7ት ስልኬ ሰብ አረግኩሽ እረ ቅመሞች ሄሉን እናንሳት💪💪💪
ጉድ 7 ስልክ አልቀረብሽሥም ስምንት ሲሞላ ንገሪን😊
አካውንት እኮ ነው@@RahamaQtr
እደ ንግዲ ነዉ እደ ሰባት ሥልክ
@@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ አካውንት ለማለት ነው
ሂሉዬ የኔ ውድ በቃ አትሂጅ የት ቦታ አላዛር ደግሞ የሚልሽን ስሚ ሂሉዬ የኔ ጨርቃ😢😢😢
ሄሉ የኔዉድ በቃ ቅሪ የላጊዜ ትሂጃለሽ❤❤❤❤❤የኔ ልዕልት❤❤
ሄሉየ አላዛርን ተረጅዉ ምክነያት ይኖረዋል ❤❤❤
እኔ እያለቀስኩነው የተሰማኝ ነገር ምን ያህል ለሳ እንደሚጨነቅ ብቻ ለሄሉ ከጎና ስለሆንህ በዚደረጃ በጣም ክብር አለኝ አዎ የሰውልጅ በሰው ክፉት ያስባል ግን በሄሉ መጥፎነገር የምታሥቡ እግዛብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ሲሆን ከጎና ልትሆኑ ይገባነበር በጣም ልቤን ነው የምትሠብረው አይዞሽ ሂሉ አላዛር እውነተኛ የሴት ማንነትን የተረዳ ወንድምሽነው ❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ እሚወድሽና እምያከብርሽ ሰው ከጎንሽ ቆሞ ተይሲልሽ ውዴ ላንቺብሎነው ምክንያቱም አንቺማትሰሚው እሱሚሰማው ይኖራል እና ውዴ ተደማመጡ አላዛር የሄሉ ጠበቃ በርታ መቼምእዳትተዋት አደራ አይዞህ መጨረሻው ያምራል በርቱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉ በቃ አትጂ 😢ምንም እንድትሆን አንፈልግም አላዛር ጡሩ ሰው ነው ❤️❤️ስትስቅ ብቻ ነው ምያምርብሽ 🤗🤗🥰
ስላም ቤተስብእረ ሄሉ በፈጠረሽ አምላክተይግን የኛንም ኮሜት እያየሽ አትሂጂ በቃ በልደታ😢😢😢😢😢
ሄሉየ ባንች እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅ ሁሉም ውሸት እንደ አላዘር የሚቆረቆርልሽ ማንም የለም እሱን ስለሰማሽው እንድሁም ሲደብው አይተሽ ሀሳብሽን ስለቀየርሽ አስደስተሽኛል ❤❤
ወድ ልጂ ጀግና ሴት ይወዳል የምትሉ
አላዛር በጣም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል የምትሉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም ደምሩኝ
በጣም🙏🙏🙏
@tesfayekebede-iv1cd ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላዛርዬ ክብር ይገባዋል የሚል ❤❤❤❤❤
የሂሉ ጠበቃ አላሄዛር ምርጥ ወድም ነው የምትሉ❤❤😢😢💪👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😰😰😰😰👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️🫶🫶🫶🫶💯🙋🙋🙋🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️🥳🥳🥳🥳💐💐💐💐💐
❤❤❤❤
ወይኔ እንኳን ረማሽዉ የኔ እህት ጓደኛ ሢከባበር ደስ ይላል መካታዉ በርታ
አላዛር መልካምና አስተዋይ ሰዉ ናዉ እምትሉ በ 👍
የእውነት አላዛር በጣም ልዩ ሰው ነው የሄሉዬን ደስታ የሚያስደስተው ሀዘኗ መከፋቷ የሚያስከፋው ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ
ሄሉየ ፈገግታዋን የሚወድ ማነዉ
እኔአንደኛ❤❤❤❤
በፈገግታዋ ገደለችን እኮ ስታኮርፍ ደግሞ ልባችንን ይደማል እኮ ሄሉዬ እባክሽ ሁሌም ሳቂልን እባክሽን
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ዉድ አይዞሽ ሁለይም ሳቅልኝ አላዛር ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ሄሉዬ ላች ታለዉ ክብር ነዉ ባሁን ሰአት የሚጎዳ እጂ የሚመክር የለም የምትሉ ብቻ አላዘር መልካም ሰዉ😢❤❤❤
Yes
ጠንበለሏ እንዴት ናቹ ጠፋቹ ምን ነው
እዉነት ነው 🥹🥹
በጣም ያለን በትከባድነው
ማነውግን የሄሎሄ ጣት እድኔ የሚያምራችው አቀጣጠኑወ አርዛዝሙው ዋው የኔ ምርጫ
እኔበጣምእምወድላት ነገረ
እንደንቺ አንድ ልጅ ትክቶክወለይ ለሄለን እቺልጅመ ጠቶችወ ውሀረሱ ቀድተሽ የሚትጠጪበቸው አይመስሉም አለለቸትም🙈
@FetiyaFatiya1 ጭራሽ እጣቶቿ በጣም ነወ እሚያምሩት ጥርሶቿ
ማሸአላህበይ
@FetiyaFatiya1 እወነቱነው ጣቱ ያምራል ለቀለበት
የአላዛርን ምክር በመስማቶ ደስያለው እንደ እኔ በሲደሬላዋ 🥰🥰🥰🥰🥰
በቃ ሄሉ ተይ ካለሽ ተይ ውዴ ላቺ አስቦ ነው አላዘር ምርጥ እና የዋህ ሰው የሚልሽን እሺ በይው እባክሽ ሄሉዬ
ሄሉዬ ተረጋግተሽ ከአላዛር ጋር ንፋስ አታስገቡ የኔ ቆንጆ❤❤❤
አይዞሽ ተረጋጊ እኔና አንቺ ከደስታችን ጭንቀታችን ይበዛል በሳቅሽ ተደስቼ ነበር ፈጣሪን ተደገፊ ከፈቸናም በኋላ ይነጋል❤❤❤❤❤
በቃ ሄሉዬ አትሂጂ ከምንም በላይ ያንቺ ደህንነትሽ ነው የሚያሳስበን 🙏🥺
አላዘር በጣም ምርጥ ዞ ናው ሄሉ የኔ እህት አይልያችሁ ❤️🩹
ተይው በቃ የኔ ቆጅ ምክንያት ይኖረዋል
ትክክል ደምሩኞ
ትክክል
በትክክል
የሄሉ መከታ አላዛር ምክንያቱን ነገራት በውስጥ ለሌላ ቀን እንድትጠንቀቅ ይጠ ቅማታል ❤❤❤ሄሉዬ የኔ ሴት
ሄሉዬ የኔጨረቃ አላዘርን እሚልሺን ስሚዉ እሱ መቸም ላቺ ክፉ ነገር አያስብም 🙏😓
❤💋💓🌹😍🙏🤗❤️👌💪💚😅🥰😄🫶🧸🥰
ሄሉን አላዛር እንደሚያፈቅራት ነውየሚነግራት የምትሉ❤በላይክ
ሄሉዬ የኔ ጀግና ፣ጠንካራ
ተረጋጊ አላዘር ላንች ስለሚጨነቅ ነዉ😢
ሄሉዬ አልአዛር ላንቺብሎኖ አትህጅ አልአዛር ክብርያለሳውነው ❤️❤️🥰🥰ስንዳረላየ አይዞሽ
ሄሉየ ተርጌጊ የኔ ጨርቃ
Yene konjo sewodeshi eko selamchu yebiza ❤❤❤Geta Ayilyachu ❤❤❤❤❤
ሄሉዬ 100kእናሰጋባት የምትሉ❤❤❤❤👍👍
ሄሉ ደስተኛ ስትሆን ለምድን ነዉ ግን መልሶ ያልሆነ ነገር እሚመጣባት ጠካራ ሁኝ ለበጎ ነዉ እግዚያአቤሄር ብርታቱን ይስጥሽ❤❤❤❤
የኔ የዋህ ሂሉዬ አንዳዴ የሰው ምክር ይሰማል እሽ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ስሚው የኔ አዝጎች እወዳቹሀለሁ
ሄሉዬ በቃ አላዛርን ስሚው ሁሉም ነገር ሳልፍ ይነግርሻል የኔ ጨረቃ😍😍😍
የኔ ውድ ሄሉነቴ ኣይዞሽልኝ ሁሉም ሌበጎ ነው 😢😢😢
ሄሉዬ አላዛር ያለሽን ሁሉ ሀድር በይ እሱ ላቺ ክፋ አያስብም❤❤❤❤❤ አላዛር በጣም መልካም ስው ነው የምትሉ
የኔ ወድ❤ሄሉነቴ❤ የኔ ሴት ❤ጀግኒት❤ የኔ ኩሩ❤ሴንደሬላዋ🎉❤❤❤
አንቺም እንዴ እሱዋ ሁን
@WubalemYeGetaLiji እሺ🥰🥰🥰🥰
ሄሉየ የኛ ሰው አክባሪ ሴት ክፉሽን. አያሳየን አላዛር መልካምነትህን ፈጣሪ አይቀይርብህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችሁአለሁ❤❤
አላዛርና ሄሉዬ ማቼም ሊላያዩ አፋልግም ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤@@AawyaAadr-vs8ev
❤❤❤❤❤
ሄሉየ አላዛር ላንች በማሰብ ነው እማ ይህም ቀን ያልፋል ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ አትሂጂ ካላሽ አትሂጂ የሚያቅ ነገር ይኖራል 😢❤
ደምሩኝ
የኔ ልዕልት ስዎድሽ ደሞ የአላዛራ ምክር ስለሰማሻ ደስ ብሎናል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘
ሄሉዬ አላዛር ኮ መልካም ሳው ነው ሁሉም አንድላይ ሳያችሁ ደስ ብሎኛል የምር የምትሉ እስኪ ብቻ 👌❤❤
ውይ ወላሂ እሺ ስላለችው እዲት ደስእዳለኝ🥰🥰🥰 እሲደስ ያላቹ👍👍👍👍👈👈👈
ማርያምን ስለቀረሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔጠፈጭየኔአበበ የኔ ጠከራ የሴቶች አስተማሪ ከአንች ብዙ ተምሬአለዉ ለፍቅሪ ህወትሽን የሰጠሽ ዱሮ ከነደ የቀራሽሁ በትን ቀን አስዉሰለዉግንአሁንም አስብ በሕይወትሽለይ ቻሌጅ ይበዘል የአለምን ችግሪ እኔም አሸንፌአለዉ ያለዉ ጌታ እዬሱስየምትችሁን ሀይል ይስጥሽ አምለከችን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ተመስገን አምላክ ሆይ🙏🙏🙏ሄሉነት ደስታሽን ነው እንጅ ሲከፋሽ አንወድም የምትሉ እስኪ❤❤❤
*አላዛር ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነህ በውስጥ ጨርሱ ሄሉዬ የኔ ውድ አዳማጭ መሆን አለብሽ የኔ ውድ አላዛርን በስተመጨረሻም ቢሆን ሀሳቡን ስለተቀበልሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ😍*
እሠይ እልልልልልል መጡልን ሄሉዬ አላዛር በሚልሽ ሀሣብ ተስማሚ እኛም ምንም እንድትሆኚብን አንፈልግም ፈገግታሽን እንጂ ሀዘንሽን አንሻም ችግሩን እኮ የደበቀሽ ስትሠሚ ይበልጥ እንዳትሠበሪ ሠለሚፈራ ነው ሄሉዬ አይዞሽ
ሄሉየ ደስ ብሎናል እኛም የኛ ዉዶች ሁሌም ደስታችሁን ነዉ የምፈልገዉ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ እዩ አይከፈልበትም እናበረታታት ስንደሬላዋን🥰🥰
ወይኔ ጉደ😢 አላዛር ጥምም ያለነገርኮነው እያወራህ ያለኸው ምክንያቱን ችግሩን በውጥ አስረዳት አማክራት ድርቅ ያለነገርኮነው እምታወራው ሄሉ ትክክልናት ማወቅ መጠቀቅ አለባት 😢😢😢
ሌላው ዊና እውነትም መከታ ብለንሀል በእስፓርቱ በርታ ሄሉ ትልቅ ሰው ወልዶ ያሳደገሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ መከታን ሰለታዘዝሸው እንወድሻለን እኔ በጣም ታዛዥ ነኝ ፈጣሪ የሰጠኝ ስጦታ መታዘዝን ስለዘራሁ ሰው ሁሉ ይታዘዘኛል ። ፉቅርን ዝሩ መፈቀርን መወደድን ታጭዳላችሁ ጊዜአችሁን መልካም በማድረግ ዝሩት እስረኛ እና ህመምተኞችን መጎብኘት ዝሩ መጎብኘታትን ታጭዳላችሁ።❤
ሲንደሬላዬ ስሞት አብራቹእኮ ስታምሩ ነገሺ ኑሩ!እዚ ኑሪ 😍😍😍😍😍😍
ኡፍፍፍእደትአድሬእደዋልኩ እኳንምቀረሽ
ሄሉነቴ የኔ ፀዳል💫
ሄሉነቴ የኔየማታጨረቃ💥💥
ሄሉነቴየኔንግስት👸
አላዘርየእናቱዘጋልጅ የሲንደሬላዋ መከታ በመካከላችሁ ከደስታበስተቀርምንምአይግባባችሁየኔደርባባወች💐💐💐💐
ምን አለ ገና እያየሁነው
@@SwefiehMobile123 ሰላምነውውደዋ ቀረችከምትሄድበትቦታ
እኔም የእውነት በሀሳብ በጭንቀት ነበር የዋልኩት
@@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ደሰ ብሎኛል
አላዛር መልካምሠውነው ሄሉዬ😢❤❤❤
ሄሉ የኔ ቆጆ❤አለዘሪን መቼም ብሆን አተሲከፊው
ለቺ መጢፎ አየሲብም አለዘሪ ምሪጢ ሰው❤
ጠላትእኮእኔነኝአይልሽም ሂሉየ❤❤❤❤
የኔ ሰንደሬላዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ባለ ብዙ ታሪክ አብሽሪ😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤ ሔሉ ነገሩን እስከ ምታቂው መሔድሽን አራዝሚው ትንሽ ምን አልባት የሚጓዳሽ ሊሆን ይችላል እባክሽ ስሚው አላዛርን 😢
የኔ ፍቅሮቼ የኔ ልዩዎቼ❤❤❤❤❤❤
ሄልዬ አልአዛርን ስሚው. ስለሚወድሽ ይጨነቅልሻል. አታስቀይሚው ❤ማንም አልቀደመኝ እልልልልልልልልልልልል ልቀሩ ነው ብዬእዴት እደደበረኝ ነበር እደሱ እቅፍ ሽጉጥ አርግልኝ ሳታቅፋት ስትቀር ይከፋኛል ማርያምን 😢😢😢😢😢😢መዳም ወልዳ ጉብ ቂጥ እያልኩ ነው እኔ ቆሜ ቀረሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@EeEe-gm5qm በአችምበደብብይ😂😂😂😂
አይዞሽማማየ
እሽ❤❤❤@@AyeshaAlharthi
እግዚአብሔር ደስ ስትሉ ሄልዬ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አልያዘ አንደኛ ❤
ሄሉና አላዘር የምትወዱ ብቻ 👍😢
ፈጣሪ ሆይአንተ ጠብቃት ለምን ሠዉ በዚልክ ክፉ ይሆናል ልጅቷን ለመጉዳት ያሠባችሁ ጉልበታችሁ ቄጠማ አይናችሁ ጨለማ ይሁን ሔሉና አሊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አላዘር የሄሉዬ መከታ ወንድም ትለያለህ አላርዛር ምርጥ ሰው ❤❤❤
አወ የመጨረሻው ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤ሔሉየ ላንች እችግላይ እንዳትወድቂ ነው የኛ ሴንደረላ❤❤❤❤❤አላዛር ወንድማችን ተከባከብልን ሴንደሬላችንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ልእልቷ ሁሌም ሳቃ ❤❤❤😂😂
ሄሉየ አላዛር እሚልሽን አዳምጭው መቸም ላች ደግ በማሠብ ነው ደግሞ የት እደምትሄጂ መቸ እደምትሄጂ በሚዲያም ሆነ ለማንም አታውሪ ዛሬላይ ወዳጂ መሥለው ቀርበው ጥላት እሚሆኑ ብዙ ናቸው አላዛር ትክክል ነው እምትሄጂበትን ቀን ቀይሪው ለሠውም አታውሪ ሄሉየ ዝም ብለሽ ነው መውጣት ❤❤❤
ኡፍፍፍፍ እንዴት ብዬ ልግለፃቹ የኔ ውዶች የእውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር ሁሌም ፍክት ድምቅ በሉልኝ ውድድድድድድ 💕💕💕💕💕💕💕💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መጡልን እኮ ወዴ
አዎ የኔ ቆንጆ ❤😂@@Hereya-zz7ji
@@Hereya-zz7jiአለሽ እነኳን ደሰአለን
ሄሉየአይዞሽ,አላዛርእሚልሽንስሚው,እሱላንችስለሚያስብነው,እናከጠላቶችሽተጠንቀቂ,የኔውድ,ሁሉምበግዜውያልፋል,😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉኜን ማነዉ ግን እንደኔ አንጀቱን የምትበላዉ😢😌 የእኔ እናት አይዞሽ ላንቺ መጥፎ የሚያስቡት ሁሉ አላህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ
ሄሉ ማርያምን ስታሳዝተኝ ሄሉየ እግዚያብሄር ሆይመጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔውድ ጤናሽን ይስጥሽ😢
ሄሉዬ አላዘር እሺ በይዉ የምትሉ😢😢ከመጀመራዉ ጋደኞችሽ እና ቤተሰዉ ከምትዪዉ ራቂ 5:55
የኔ ውዶች ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደህና መጣችሁልኝ ሄሉዬ ዛሬ ያላዘርን ምክር ሰምታ ስለቀረች በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታን እኳን ደስ አለህ አላዘር ሄሉዬ ምክርህን ሰምታ ስለቀረች በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታን ሄሉዬ የኔ ቆጆ አቺኮ ትለያለሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
የኔ ጨርቆች ስለ መጣችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን በደህና መጣችሁ😢😢
አወ ልክ ናት ጠላቷን ንገራት ማወቅ አለባት እራሷን መጠበቅ ግድ ነው አላዘር ተረዳት ዘመድ መስሎ ለው ሊጎዷት ይችላሉ እሷ ግን ምን አጥፍታ ነው ሚስኪን ጠላት የመጣባት አብሽሪ ሄሉየ👍
አንቺ መልካም ነገር ከአሰቢሸ የማይሰከ ነገር የለም 😊😊
ዋዉ በትክክል ችግሩን በንግግር መፈታት ትልቅ ነት ነው ሄሉዬ አላዘር የሄሉ መከታ❤❤
ተመስገን ኣምላክ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ሄሉዬ ኣይዞሽ 😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ አለዘሪን ሲምዉ ተጠንቀቅ የኔ ቆንጆ ግን ምን አዲሪግነዉ ምሉሺ ቆይ አረ ልጂቶን ተወት ትኑሪበት
ትክክል
የኔ ልዩ ሰወድሸ🥰🥰🥰🥰💘💘🌹🌹🌹
አልአዛርየ የሰዉ ዘር ማለት እንዳንተ ነዉ ምነዉ ሁሉም ወንድ እንዳንተ በሆነ የኔ ጨዋ ሴት አክባሪ እናትህ ወርቅ ልጅ ወለድኩ ትበል ማሻአላህ ተባረክ ወንድም አለም እድመእና ጤና ይስጥ የኔ የዋህ❤
ሄሉዬ ሁልዬ እግዚአብሔር ይመስገን በይ እደዝህ ባልሽ ቁጥር ደስታሽ ይመለሳል❤
ሄሉየ ሁሌም አላዛር የሚልሽን ስሚው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤. አይዞሽ. ሄሉ አላዘር. የምልሽን ስም 🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤👍👍👍
ሄሉ ጉዞ 100k💪💪🥰
አላዘር ለሴት ልጂ ክብር አለዉ የምትሉ 🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ❤❤❤❤የሄሉነገር እጃ በጣም ያሳስበኛን ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔውድ❤❤❤አላዛር ምርጥሰው እግዚአብሔር መጨረጫችሁን ያሳምርላችሁ ምን እደምል አላቅም ከደስታ የተነሳ❤❤❤
ሄሉየ የእኔ እናት ስጠብቃቸዉ መጣችሁልኝ መጀመርያ ላዳምጥ ጨርሸ❤ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኝል
ኡፍ ተመስገን ወይኔ እኔ በጭንቀት ልሞት ምክንያቱም በሷም ቦታ ብሆን አሳዘነችኝ በአላዛርም ቦታ ብሆን ጨነቀኝ እና አላዛርን በመስማት ደስአለኝ❤❤❤
ሄሉ አላዛር እሚልሸን አድርጊ እህቴ እሡ በጣም ሥለሚሥብልሽ ነው ሁሉም ሠዉ አንድ አይደለም ሠዉን አትመኝ ዉደ 😢💙💙💙💕
ግን ለምንድንው ችግሩን እማትነግራት ከካሜራ ጀሪባ ለእሷ እናለእሷ ብቻ አላዛር ዝሞብለሸ ቅሪ ብቻ እኮ ሌላ ጭቀት ነው እደኔ አውቃ ከሄደች እሷ እራሷ ለእረሷ ታውቃለች አይ አለዛር ግን ዝም ብለክ ቻው ጠለካት እምትሔደው ነገር ቅር ያስብላል እደማይተዋወቅ ሰው እውነት አስተካክ ጥሎ በመሄድ ብቻ አደለም ሰውን እምታስቆመው ሄሉ አንች ግን አስተወይ ነሽ አለዛር ግን አንዳንድ ነገሮችን አስተካክል በተለይ ጥለሀት እምትሄው ነገር በፍቅር እንጂ በመሄድ ብቻ አደለም
እኳንደናመጣቹልን፡የምንወዳቹ፡ሄሉ፡ማንኛዉምነገሪሢሆን፡ተነጋገሩ እሺ፡ከአዱ፡አዱሚያቀዉነገሪ፡ሢኖሪነዉ፡አትጂ፡ሢልሽ፡ሥሚዉ፡ዉዴ፡እና፡እሺ፡ደሞአሥተዋይእኮነሽ፡ትንሽቆይተሽአይተሽሥለእትመለሺ፡ደሥትይኛለሽ፡ደምሩኝቅመሞች
ሄሉየ የኔማር በጣም ደስብሎኛል ሰለሰማሽዉ አላዛር የኔየዋህ ወድም ዉልግዜም ካጎኗ ሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለጥላቶቻችዉ ሳይሆን ለኛ ለወዳጆቻዉ ሁልግዜም ሳቁልን የምነ ማዘን መከፍት ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁለተኛእዳትጎጅሥለሚያሥብ። ❤❤❤❤በመነጋገርፍቱት
ተመስገን ጨንቆኝ ነበር ሄሉዬ የኔ ዉድ አላዛር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ❤😍😍የኔ ማሮች መጣቹ😢😢😢❤❤❤❤ሄሉዬ ስትቀብቸጪ አቤት የኔ ደስታ😂😂በ7ት ስልኬ ሰብ አረግኩሽ እረ ቅመሞች ሄሉን እናንሳት💪💪💪
ጉድ 7 ስልክ አልቀረብሽሥም ስምንት ሲሞላ ንገሪን😊
አካውንት እኮ ነው@@RahamaQtr
እደ ንግዲ ነዉ እደ ሰባት ሥልክ
@@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ አካውንት ለማለት ነው
ሂሉዬ የኔ ውድ በቃ አትሂጅ የት ቦታ አላዛር ደግሞ የሚልሽን ስሚ ሂሉዬ የኔ ጨርቃ😢😢😢
ሄሉ የኔዉድ በቃ ቅሪ የላጊዜ ትሂጃለሽ❤❤❤❤❤የኔ ልዕልት❤❤
ሄሉየ አላዛርን ተረጅዉ ምክነያት ይኖረዋል ❤❤❤
እኔ እያለቀስኩነው የተሰማኝ ነገር ምን ያህል ለሳ እንደሚጨነቅ ብቻ ለሄሉ ከጎና ስለሆንህ በዚደረጃ በጣም ክብር አለኝ አዎ የሰውልጅ በሰው ክፉት ያስባል ግን በሄሉ መጥፎነገር የምታሥቡ እግዛብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ሲሆን ከጎና ልትሆኑ ይገባነበር በጣም ልቤን ነው የምትሠብረው አይዞሽ ሂሉ አላዛር እውነተኛ የሴት ማንነትን የተረዳ ወንድምሽነው ❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ እሚወድሽና እምያከብርሽ ሰው ከጎንሽ ቆሞ ተይሲልሽ ውዴ ላንቺብሎነው ምክንያቱም አንቺማትሰሚው እሱሚሰማው ይኖራል እና ውዴ ተደማመጡ አላዛር የሄሉ ጠበቃ በርታ መቼምእዳትተዋት አደራ አይዞህ መጨረሻው ያምራል በርቱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉ በቃ አትጂ 😢ምንም እንድትሆን አንፈልግም አላዛር ጡሩ ሰው ነው ❤️❤️ስትስቅ ብቻ ነው ምያምርብሽ 🤗🤗🥰
ስላም ቤተስብ
እረ ሄሉ በፈጠረሽ አምላክ
ተይግን የኛንም ኮሜት እያየሽ
አትሂጂ በቃ በልደታ😢😢😢😢😢