"ከላይ ነሽ በታች ነሸ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Kelay Nesh Ketach Nesh New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 415

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +28

    በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን የማታ እንጀራ ይሰጠን ቅመሞችዬ ውድድ ነው የማደርጋቹ እናተሰ 😢😢

    • @SameeraMuhamm
      @SameeraMuhamm 11 หลายเดือนก่อน +2

      እኛም ወድድድድ

    • @teenamedu3121
      @teenamedu3121 11 หลายเดือนก่อน

      @@SameeraMuhamm 💋💋💋

    • @የአርጎባዋንግስት
      @የአርጎባዋንግስት 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @AAAA-z5o8s
      @AAAA-z5o8s 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢አሜን❤አሜን😢አሜን እኛምውድድ

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ውዴዴ❤❤❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia ปีที่แล้ว +7

    የጎጃም የሴቶች ትክክለኛ ማንነት ነው የሰራችሁት እየተጎዱ አልተጎዳንም ነው የሚሉ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว +14

    አባቴ እናቴን እንዲህ ሲል ሰምቼ አላውቅም ከልጅነት እስከ ዛሬ ባለው እድሜዬየ ተከባብረው ታዘው አዳምጣው አዳምጧት ነው የሚኖሩት እንኳን ስድብ ሊሰድባት ይቅር እና ገበያ አብሯት ካለሄደ ስለጤንነቷ እና ሰላዋዋሏ ብቻ ነው የሚጠይቃት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እያየሁ አድጌ አለሁ ክብር ለእናት አባቶቼ❤❤❤እወዳችሁ አለሁ ነፍ አመት ኑሩልኝ

    • @rkbd6652
      @rkbd6652 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ እኔስ😢😢💔

    • @AAAA-z5o8s
      @AAAA-z5o8s 5 หลายเดือนก่อน +1

      ታድለሽ😢😢እኔሥ እኛንያከብሩናን እነሡግን አዳድቀንይጣላሉ😢😢

  • @የሽወርቅዩቱብ
    @የሽወርቅዩቱብ ปีที่แล้ว +10

    ትክክለኛአ እዉነተኛአ የሆነ እቅጩነዉ
    የምሰሩት👌👌👌❤❤❤❤
    በጣምነዉ ምችሉት

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ በሸክላ ድስት ሽሮዬ ስታምር ትዝታየን አመጣችሁት ሽሮዬ🥰🥰

  • @bisratababu1104
    @bisratababu1104 ปีที่แล้ว +15

    ከዩቱቡ ሁሉ በጉጉት እምጠብቀው ቢኖር አደኛ የናንተን እና ተዋናይ ቲቪና ፀደይ ቲቪ የኔ ተወዳጆች

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ እውነት እንደዚህ አይነት ባል አለ ማለት ነው ግን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ግን እውነት ከሆነ መቃጠል ነው

  • @ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ
    @ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ ปีที่แล้ว +12

    ምግብ ቀርቦ ላጉርስሽ. ነዉ የሚባለዉ. ጭቅጭቅ ያስጠላል ክክክክቅመሞችዬ. ከእደዚህ. አይነት. ወድ. ይሰዉራችሁ. ክክክክክክክክክክክ

    • @good4all7813
      @good4all7813 ปีที่แล้ว

      Amennnn ‼️🤲🤲😂

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 ปีที่แล้ว +6

    ከፍት ባልዋለበት ኩበት ልቀማ😢😢መቻሉን ይስጠን😢😅😅 የራሷን ችግር ደብቃ የምትመክረው ነገርስ😂😂❤

  • @طيبهابراهيم-ض5ث
    @طيبهابراهيم-ض5ث ปีที่แล้ว +78

    እንጀራ አቅርባችሁ አትጨቃጨቁ እንጀራ የናፈቀው ሥንት አለ😊

  • @zizuuyahayati8097
    @zizuuyahayati8097 ปีที่แล้ว +6

    መቸም ስለሚያፈቅራት ነው የሚልም አይጠፋም እኮ 😂😂😂😂😂

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 ปีที่แล้ว +5

    የጀራው ነገር🙈 አማረኝ የተባረከ ይሁን🙏

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +82

    ስደት የሰለቻቹሁ የርፍትእጀራይስጠን

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 ปีที่แล้ว +17

    ከጨቅጫቃ ባል አላህ ይጠብቀን

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 ปีที่แล้ว +34

    በእዉነት ድራማ መሆን እረስቸዉ በጣም ነዉ የተሳቀኩት። በጣም ጎበዞች ናችሁ ♥️♥️♥️♥️

  • @HayateAyenew
    @HayateAyenew 11 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻው እንዴት ደሥ እዳለኝ ወንዶቹ አክባሪያችሁን አወዱ😂😂😂😂 ሹልክ ብለው ወጡ😊😊😊

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 ปีที่แล้ว +26

    መቼም እንደዚህ አይነት ባሎች ላሏችሁ እጅግ አዝናለሁ። እንደኔ አይነት የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ። ለትዳር መተማመን ትልቁ ቁልፍ ነዉ።

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 ปีที่แล้ว +5

    እናንተ ለማሳቅ የተፈጣራቹ ድንቅ ታላቅ ሰዎች አትህድብን ሃድራ ውድድድ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +37

    አይ የኢትዮጵያ ወንዶች ብንለብስ ቅናት እራሳችንን ብንጥል ሌላ ጋር መሄድ እንደው ምን ይሻላችኋል 😄😄

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የተካኑ አክተሮች ናቸው። ህዝባቸውን በደንብ ያውቁታል።በአንድ ጊዜ ቋንቋ ፈሊጥ፣ባህል፣ታሪክ፣ መልካምድር፣ ማንነት፣መቻቻል፣ አብሮነት፣አገር ባንዲራ፣ ነው የምታስተምሩት። ለቅሶ፣ ሰርግ ፣ ባለስልጣን፣ ሽፍትነትና ኩርፊያም ሃይማኖት አንዳንዴ በወሬ ወይም በትረካ መልክም ጣልጣል ብታረጉበት ።

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว +17

    የገጠር ቤት ደስ ሲል። ወይ ሽሮዋ በሸክላ ድስት

  • @abelcrazy-vz8ld
    @abelcrazy-vz8ld 11 หลายเดือนก่อน +8

    እውነተኛው ባህል እንዳይጠፋ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን❤ አማርኛ ፊልም ዳሬክተሮች ከነዚ ተማሩ

  • @selamendale1654
    @selamendale1654 10 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው የገጠር ባሎች እንዲ ናቸው ፅናቱን ይስጣቸው❤

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ ปีที่แล้ว +7

    🤣🤣🤣💋💋💋💋💋ማሮች የገጠርሠው መሆን መታደልነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ወንዶች በስመአብ አንገበገቧቸውኮ 😢😂😂አቦ የመጨርሻዋ ሁለተኛዋ ሚስት ተመቸችኝ ወንዶችኮ እንዲህ ሲሆኑጂ ሲንከባከቧቸው አይወዱም😠

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር. እኮ ናችሁ. እናተን ሳይ. ሃገሬ ናፍቆቱ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ቅናት ከባድ በሽታነው ምን ይሻለናል ለካ ገጠርም አለ ደሞ የባሰ ወንዶቹ ጆሮም የላቸውም አይሰሙም 😢😢😢😢

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 ปีที่แล้ว +27

    በትዳር መሀል መተማመን ከሌላ ተጠራጣሪ ከሆን አደጋ አለው መቻቻልንና መነጋገር ሲኖር መልካም ነው

  • @AimroAlebachew
    @AimroAlebachew ปีที่แล้ว +7

    መሸሽ የፈለገ ባል ምክንያት ሲያጣ የሚያሳየው ምልክት

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክ የዛሬዉ ደሞ ለየት ይላል

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 ปีที่แล้ว +13

    😘😘😘 ጎበዞች 👏👏👏 እውነተኛ የናቶቻችን ኑሮ የነሱ ግፍ አሁን የደረስንበት ደረስን BEST SEEN LOVE IT 🖐🖐🖐

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ አልተረፈም ሙቀጫዉ 😂አቤት የቅናት ጉዱ እረረ ከባድነወ መተማመን ወሳኝነዉ

  • @bemnatx3hp
    @bemnatx3hp ปีที่แล้ว +3

    ጨቅጫቃ ባል አይስጣችሁ ማሮቼ አረ ወይኔ በሙቀጫው አናቱን እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂

  • @MekiyaDr.sarhan-tv1fg
    @MekiyaDr.sarhan-tv1fg ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂ወንዶች እኮ የሚያከብራቸውን አይወዱም የመጨረሻዋ ሤት ጀግና ናት ጭራሺ ጀበናውን አናቱላይ ፈጥፍጠሺበት በነበር አይ ጀግና ሤት

    • @good4all7813
      @good4all7813 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 Besaq Gedesheg eko 🤣

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ነጭናጫ ባል ቅናተኛ 😢አያድርስ ሁለቱም ችሎታቸው አንደኛ
    አንዳንድ ባል እኮ ክብር አይወድም ኡፍ

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +10

    ሆ የገጠር ወንድኮ ጥጋቡ ግን ያ ዘመን እያበቃ ነው ቀንህን ጠብቅ ማጀት ገብተህ ወጥ ያልሰራህ እንደሁ ክክክክክክ

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @KokKokb
      @KokKokb 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 หลายเดือนก่อน

    የመዳም ቅመሞች አሳባችንን በቅርብ ያሳካልንና በሀገራችን የርፈት እጀራ ይስጠን ያረቢ❤ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውርን አፍፍፍ ያገሬ እጀራ ናፈቀኝ😢😢

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሆይ አደራ ቅናታምና ጨቅጫቃ ባል እዳስጠኝ፣ ሆሆሄሆ ምነው ሽዋ😊

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሰውየው ድምፅ ደስ ሲል የባሏ 💝ኡፍ የገጠር ሕይወት እኮ ደስ ሲል 💝

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ ปีที่แล้ว +7

    አይይ ወንዶች ከባድ ናቸው 😢 አንዳንዶች አሉ መርዝ አንገበገባት ቱ

  • @mseremhelen9729
    @mseremhelen9729 ปีที่แล้ว +3

    የእዉነት ትዲር እደዚህነዉ

  • @bazamulu6176
    @bazamulu6176 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ያማራን ወግ ባህል እስከጥግ እያሳያችሁነው በርቱ ደሞ የቤተክርስቲያን ድምፅ ስሰማ እንባ ያቀኛል

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ሰዉ ለምግብ ክብር አለዉ ክብር ስጡ

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 ปีที่แล้ว +5

    እንደነዚህ አይነት ባል ከማገባ ቁሜ ልቅር በስመአብ

  • @egziabeherfikirnew4694
    @egziabeherfikirnew4694 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ቅናት ወዶች ውይይይ በስማም😂

  • @zizuuyahayati8097
    @zizuuyahayati8097 ปีที่แล้ว +4

    ለመለየት ምክንያት ሲፈልጉ ይመስለኛል ሲገቡ ሲወጡ መነጫነጭ እውነት ይሄ ድራማ ሆነ እንጂ ትክክለኛ ላይፍም ውስጥ ያለውን ነው ያንፀባረቁት ጥያቄዬ ግን ምን ማድረግ አለባት ትላላችሁ የጨቅጫቃ ባል ሚስት ??????

  • @ኡሚአይምንነኝ
    @ኡሚአይምንነኝ ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ትፍሽ እስኪያጥርኝ እንባይ እስኪያልቅ ነው የሰከት መጨርሻላይ ወላሂ ጀበናውን ሰታነሳብት መሬት ያላት ልጅ ነብር ሆነችበት ክክ

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ปีที่แล้ว +1

      እኔም በሳቅ ነው የሞትኮት ክክክ

    • @almaztm1853
      @almaztm1853 ปีที่แล้ว +2

      እኔማ ስራየን አቁሜ በመሳቅ ሆዴ ቆሰለ አያቹህ ግን ወንዶች የዚህን ያህል በጭባጫ ፈሪ ናቸው ውሀ ውስጥ የገባች አይጥ ነው የሚሆኑት አትበዱሏቸው እንጂ ቆፍጠን በሉባቸው አስር ጊዜ አባቴ አባ አትበሉ 😂

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +5

    ትዝታ ያለበት እምድጃው እድህነውእምሰርውየመዳምቅመም ስገጂ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 9 หลายเดือนก่อน +3

    አማራዬ. ዉስጤ. ናችሁ. 💪💪💪💪💪💪

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 ปีที่แล้ว +9

    አይ ወንዶች ግራ እኮ ናቸው😂😂😂

    • @mareah8016
      @mareah8016 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማል የዉዶች ቀናት አይነሳም

    • @almaztm1853
      @almaztm1853 ปีที่แล้ว +2

      ወንዶች ግራ ናቸው በጣም የሚገልፃቸው ቃላት ነው።

    • @good4all7813
      @good4all7813 ปีที่แล้ว

      True 😂

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 ปีที่แล้ว +3

    እደው የገጠር ነገር ውበቱ❤

  • @አበባሣሕሉአበባ
    @አበባሣሕሉአበባ ปีที่แล้ว +5

    እዲህ ያለ ባል ጥቅር ብሎ ይውጣ

  • @zinitzinite247
    @zinitzinite247 ปีที่แล้ว +4

    ግን እኮ እዳህ አይነት ሰወች ብዙ ናቸዉ እፍፍፍፍ😂😢

  • @Trufat-g7t
    @Trufat-g7t ปีที่แล้ว +5

    ወይ ያገሬ ሴቶች የስቃያችን ብዛት😢😢😢

  • @ዘመኑ
    @ዘመኑ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ድራማ እኮ ነው ምን ትዘባርቃላችሁ ሴቶች 😅😅😅😅

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 ปีที่แล้ว +4

    ሽሮዬ እንዴት ናፈቅሽኝ😢😢😢

  • @alembeletesona7040
    @alembeletesona7040 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ቅናት የማያደርገው የለም

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ ปีที่แล้ว +7

    ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ😂😂😂

  • @ansha8933
    @ansha8933 ปีที่แล้ว +3

    የባሰ አለና አገርክን አትልቀቅ አሉ ያችያዋን ቀጠነ ወፈረ ሲል እደውም ኩም አላለም አለችው
    😂😂😂😂

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጠጓራ ነው የሚልጡት አይ ቅናት 😅😅😅😅😅

  • @ምህረትምህረት-ደ6ኸ
    @ምህረትምህረት-ደ6ኸ ปีที่แล้ว +8

    ኑሮ ተውዳል አው ቆጠብ. አርገሽ አቅርቤ. አይ. 😂😂😂😂😂😂ውጥ አርጌልኝ😂😂

    • @good4all7813
      @good4all7813 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @SEP2922
      @SEP2922 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi ปีที่แล้ว +4

    ቅናተኛ ባል አያድርስ😂😂😂😂😂መጨረሻ የሳኩትሳቅ

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว +1

      አትሻብኝቅናት😂😂

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 ปีที่แล้ว +8

    የዛሬውደሞይለያል😂😂😂😂

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ባሎቻቸው በጣም ቅናተኞች እና ጨቅጫቆች ናቸው በጣም በጣም ያስጠላሉ ስልችት ይላሉ እንደነዚህ ባል አግብቶ ከመቀመጥ ሳያገቡ መኖርን እመርጣለሁኝ በሰላም ወይ ጉደ ሰላም እና ፍቅር ከየት ተገኝቶ አባታቺኔ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚሰጠን ፡በጣም 😢😢😢

  • @brkti_tube
    @brkti_tube ปีที่แล้ว +5

    😃😃😃😃😃 በጣም ያስቃልም ያስተምራልም በርቱልን ❤❤

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ግን እኛ ጋር ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር ቅናት ለካ በገጠር ወንዶች ይብሳል በስማም ውይይይ እንደ ጭቅጭቅ የምጠላው ነገር የለም በተለይ እሄን ለበሽ እሄን አትልበሼ የማገባህ እንደዚህ እንደማትለኝ እርግጠኛ ነኝ 😅

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ገርሞኛል ያውም ሳትዘንጥ ሳትተጣጠብ ደሞኮ ሴቶቹ ሲያሳዝኑ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 ปีที่แล้ว +7

    የግራቀኛቸው ባል በልብሳቸው ቀኑ እኔ የሜነዛነዝ ወንድ ያስጠላኛል

  • @gulzarrai43
    @gulzarrai43 ปีที่แล้ว +4

    OMG... How Sweet ... I want to eat that deliicios food she made ... My mouth is watering ! ! Such Lvly village life in Ethio-Eritrea ... 🙋👍🌷🌸

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 ปีที่แล้ว +3

    ያየሽ ይመችሽ ጆሮ ጥላውን አልሽው

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +5

    ወዶቺ ያሰብሺው አለሺ እሚሉቃል ክክክክክ

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስስስ ይላል

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ ปีที่แล้ว +5

    እንጀራው ያስቀናል 😂😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ. ቂናት. ለበለባት. አኮ. ምርትምትምርት. አዛሉ. ድራማ. ነዉ. 👍👍👍👍

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 ปีที่แล้ว +2

    የወንድ ወሪኛይገባሀልጆሮህን አለችክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ደሥ ሲሉ

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +7

    ሚገርም ነው ትዳር በየቤቱ ወይ ጉድ😢😢😢

  • @BirhanMulualem
    @BirhanMulualem 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ድራማ ነዉ

  • @AskalMola-cb7sj
    @AskalMola-cb7sj ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛዉ የሀገራችን ኑሮ

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว +2

    ተጋነነ፣እደዚህ፣አይነት፣የለም

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ስትሉኝ 😍

  • @adddddddd
    @adddddddd ปีที่แล้ว +5

    ምን ነጃሳው ነው ጨቅጫቃ ይሄንን ሲሆን የለም ነበር መልሱ ካለበለዚያም በሚጥሚጣ ነበር መስጠት እንዲህ አይነቶቹን ነጭናጮች በስመአብ መቼም ቀልድ ነው በሉ ጉድ እኮ ነው እውነት ህይወት በገጠር ባሎች እንዲህ ነው ካላችሁ ምን ኑሮ ነው!!!የሚገርመው ሴቶቹም ይህንን እየተሽቆጠቆጡ መኖርን ባህል አድርገውት ተቀብሎ መኖርን ነው ለሚቀጥለውም ትውልድ የሚያስተምሩት እሩዋዋዋዋዋ😮

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂😂 ደስ ሲሉ ❤❤

  • @ينمب
    @ينمب หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ ከዲህ አይነት ወድ አተ ጠብቀን ጭቅጭቅ እፍፍ

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 ปีที่แล้ว +4

    ብርጭቆ ነሽ ነው ያለው😂omg ብርጭቆ!

    • @SEP2922
      @SEP2922 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ እሱባለሁ ላንተ ይህ ነው የሚገባህ 😂

  • @dffgggy7933
    @dffgggy7933 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ ን አስታወሰኝ እናቴን አድስ ልብስ ስለብስ አውልቂ ፀጉሩዋን ስተሰራ ፍች አይይይይይ ቅናት

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 ปีที่แล้ว +3

    I miss home😢😢😢

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂.....😂😂😂😂....ሳቅም; ብስጭትም ደስታም ድብልቅልቅ ብለው ተሰሙኝ። ጀበናውን አናቱ ላይ ብትሰብረው ኖሮ የበለጠ አንጀቴ ቅቤ ይጠጣ ነበር።

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ አምላኬ የሚጨቃጨቅ ባል እንዳትሰጠኝ 😢ኡፉ መናገር እንጂ ማዳመጥ አይችሉም ወንዶች እግዚኦ😅

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +3

    ወይ. ሽሮዋ. ያሚ

  • @BirhanMulualem
    @BirhanMulualem 16 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ድራማ ነዉ

  • @fatumayoutube-y1s
    @fatumayoutube-y1s 3 หลายเดือนก่อน

    ከጨቅጨቃ ባል አላሕ ይጠብቀን

  • @نجاتنجات-ك8ص
    @نجاتنجات-ك8ص ปีที่แล้ว +13

    ችሎታችሁ ይለያል❤❤❤❤❤

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መዓት አንገበገባት ባሎች በዚህኛው ክፍል ተንገበገባችሁ

  • @rahama5324
    @rahama5324 ปีที่แล้ว +6

    ስደት መዳኒቱ ገላገለኝ እራሱ የገዛውን ልብስ በመቀስ የቀደደው ጥላየ ሳሎን ከተገኜ የት ሂደሽ የት ወተሽ የት ገብተሽ ሲል መሽቶ ይነጋ ነበር ቅናት ያለበት ቤት የማይድን በሽታ ነው ወላ

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 ปีที่แล้ว +2

    አየ እሱባለው እረተው የቀርበውን ብላ ክክክክክክክክክክክ

  • @mesimeseret-lb2rj
    @mesimeseret-lb2rj ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡፎይ በሳቅ አይ የገጠር ሰው

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂የመጨረሻወ ፕረት እንዴትእንዳሣቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @smms6004
    @smms6004 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ አይነቱን ባል ባናቱ ይተከል ቅናታም ኤጭ😂😂😂😂😂😂