🟢 የክራር ትምህርት ክፍል 3 [ የጣትና የድምጽ መለማመጃ - እግዚአብሔር ይመስገን በዜማ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @mekdestekletsion8197
    @mekdestekletsion8197 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እየለመድኩ ነው ከንችን አያየሁ ፀጋውን ያብዛልን❤

  • @lemama8023
    @lemama8023 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @yabsirsteklu3126
    @yabsirsteklu3126 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @saratube9788
    @saratube9788 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እናትዬ አቤት እርጋታሽ😍

  • @mahitailor5906
    @mahitailor5906 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam amesegnalehu efelg neber lememar

  • @dejendagne
    @dejendagne ปีที่แล้ว

    Betam des yilal bertu❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ ይቅርታ ልጠይቅሽ አውራ ጣቴ አጥብቄ ካልያዝኩት ማሀል ጣቴና ቀለበት ጣቴ አብረው ነው የሚነሱት ገመዱ ፈራሁ 😢

  • @elroitube27
    @elroitube27 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይሔን ደሞ በደንብ ልለማመድ ቅዱስ ዑራኤል በምልጃው ያግዘኝ

  • @JerusalemBadeg
    @JerusalemBadeg 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @yeegnatr9220
    @yeegnatr9220 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን አንድ ቁጥር ብለን ከዛ እስከአምስት ያሉት እንዴት ወይም የትኞቹ ጣቶች ነዉ የምንቆጥረዉ ከይቅርታ ጋር

  • @wubitdesta5604
    @wubitdesta5604 11 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ክራር አስተምሩኝ በ ኦንላይን

  • @girmachewworku3392
    @girmachewworku3392 หลายเดือนก่อน

    በበገና የጣት ቁጥር ክራርን መደርደር ይቻላል?

  • @FisehaDireba-xu9ye
    @FisehaDireba-xu9ye 7 หลายเดือนก่อน

    ሀ bye zare maletim 30/6/2016 jemiryalew kmemihirt gar fitsamewun dngl tasamrlign

  • @FryeAklilu
    @FryeAklilu 3 หลายเดือนก่อน

    Awde mhret lay set memtat tchlalech ende

  • @FisehaDireba-xu9ye
    @FisehaDireba-xu9ye 7 หลายเดือนก่อน

    Kibret yisxilin

  • @teamerashnafi
    @teamerashnafi 7 หลายเดือนก่อน

    6ክር ሲኖርስ

  • @yafetmekuria-m5f
    @yafetmekuria-m5f ปีที่แล้ว

    ላላላ በልስህ ስታስተምሪ 5 ቁትር ላይ ተመለሰን ሰነመታ አንቺ ምታወቺው ደምጽ እና ሰታወቺ የሚወታው ደምጽ የተለያየ ነው ለምን