ምርጥና ጤናማ የመረቅ አሰራር /How to make Merek/ Ethiopian Food - EthioTastyFood

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว +8

    መረቁን ለመስራት የሚያስፈልገን
    * ሥጋ...የፍየል ሥጋ ነው የተጠቀምኩት
    * ሳለሪ
    * ካሮት
    * ሽንኩርት
    * ዘይት
    * ቃርያ
    * አንድ ላይ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅባል
    * እርድ
    * ቁንዶ በርበሬ
    * ለማጣፈጫ ቅመም
    * ጨው
    * ቅቤ

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰለሪ ምንድነው?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว +1

      @@ድንቅየጌታልጅነኝ የአትክልት አይነት ነው ለጤናም በጣም ጥሩ ነው

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@EthioTastyFood እሺ አመስግናለሁ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +1

      ያንችን ኮመንት ፒን አድርጊው ከላይ ሰው ሲገባ እንዲያየው ውዴ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      @@ElsiGojo አመሰግናለው ኤልሲ🙏❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር ላይክ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለው ወይኒ ❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ መረቅ አሰራር ነው መልካም ገና😋👌👍🥰❤️Share

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቀለምዬ መልካም በዓል 🥰❤️

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ በርቺልኝ💕💕💕

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው🙏❤️

  • @Ftaumatube
    @Ftaumatube ปีที่แล้ว +2

    እኔ ካንች ሰረቻለሁ አሪፍነዉ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW.WDE ijsh.yibarek

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ የሆነ ቅቅል ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👌

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው🙏❤️

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የሰራሽው መረቅ ከሩቅ ነው የሚጠራው በጣም ነው የሚያምረው ብሉኝ ብሉኝየ ይላል ስለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ሁሉ ይጠብቅልኝ 💖💖💖🙏🙏🙏

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው አንቺንም ፈጣሪ ባለሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ የኔውድ 🙏❤️

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ እህቴ እናመሰግናለን

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የመረቅ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👍👍♥️♥️

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤️

  • @jesuslola2326
    @jesuslola2326 3 ปีที่แล้ว +1

    እሺ በጣም ውብ ምግብ ነው ተባረክ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው🙏❤️

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል ልዩ ነው🙏👍

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሰላምዬ🙏❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቅቅል ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ🙏 ሼር

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው ኤልሲዬ🙏❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽን ይባርክ🙏👌🏽❤️❤️

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው🙏❤️

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo kikil aserar ejish yibarek gobez 👏👏👏👏

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo aserar new enamesegenalen share

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው🙏❤️

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sis!!!
    Looks good merek....
    I love merek❤

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ውዴ🙏❤️

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ እጅሽን ይባርከው፡በጣም ያምራል፡ለበአል እሰራለሁ፡

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks so yummy and healthy,
    Mouth watering 😋

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ውዴ🙏❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ መረቅ 🥰🥰🥰👌👌👌

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔውድ አመሰግናለው🙏❤️

  • @tsigewoldemariam2330
    @tsigewoldemariam2330 3 ปีที่แล้ว

    Very nice l love it

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 ปีที่แล้ว

    Ere Duncan yizognal kelemye yihe lene nbr👌👍

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ በጣም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    Watching ❤️

  • @bennn9280
    @bennn9280 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for teaching two single men roommates how to make Merek 😁

  • @coolmacbel1489
    @coolmacbel1489 3 ปีที่แล้ว

    It is so yummy

  • @ShizueMuska-n8u
    @ShizueMuska-n8u หลายเดือนก่อน

    Wilkinson Fort

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    👀😍

  • @Ftaumatube
    @Ftaumatube ปีที่แล้ว

    ✅👍

  • @ቀዳሚሚዲያ
    @ቀዳሚሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ ደምሪኝ ማር

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽ

  • @kedijafedlu2286
    @kedijafedlu2286 2 ปีที่แล้ว +1

    why do u say "እ" when you explain

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว +1

      የዛን ሰሞን የመጣ መጥፎ ልምድ ነበር አሁን እርግፍ አድርጌ ትቻለው