ቹቻ መሌ ፌደራልን በማጂክ ያልጠበቀውን….

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2023
  • ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ዛሬ ከመሌ ፌደራል ጋር አንዳንድ ደስ የሚሉ ጊዜዎችን አሳልፈናል ፈታ በሉ መልካም ጊዜ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ like እና share በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
    እና ከሁሉም በላይ ይሄን ቪዲዮ ለማንሳት ለተባበረን ማንዴዘዋል እሸቱ ጊቢን ከልብ አመሰግናለው
    የመሌ ፌዳው ቻናል subscribe him
    / @melefedaw2783
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 319

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 7 หลายเดือนก่อน +29

    መሌ ፌዳው በጣም ነው የምትመቸኝ የምር ፈታ ያልክ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 7 หลายเดือนก่อน +26

    Very sociable federal police. Thank you for your service.

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 3 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ ትምርት አደለም ድግምት ነው በትክክል እነዚህ ናቸው ሰውን እያደነዘዙ በራቁት የሚሰድት

  • @debimebrate5312
    @debimebrate5312 7 หลายเดือนก่อน +22

    ፈደራሉ ደስ ሲል

  • @chochamagician
    @chochamagician  7 หลายเดือนก่อน +6

    የመሌ ፌዳው ቻናል subscribe him
    www.youtube.com/@melefedaw2783

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 6 หลายเดือนก่อน +20

    ጥንቆላ በዘመናዊ መሆኑነው😅😅😅ቱ

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስፈልግህ ነበር ዛሬ ተቀላቀልኩኝ ዛሬ ደግሞ ጀግናው መሌን እወደዋለሁ አከብረዋለሁ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 7 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ መቼም በእንደዚህ አይነት ነገር አላምንም አደለም በቪድዩ በአካል አጠገባቸው ብሆንም እንኳን ውሸታቸውን ነው ብየነው የማስበው ከአሏህ ውጭ ማንም ምንም ማድረግ አይችልም

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም እር ሆ😢😢

  • @haleluyatessema2876
    @haleluyatessema2876 7 หลายเดือนก่อน +5

    What great magic ✨ brother keep it up 👍💪

  • @Orthodoxy815
    @Orthodoxy815 7 หลายเดือนก่อน +9

    5ኛ ደቂቃ ላይ ካርታውን ሲቀይረው በ slow motion ማየት ይቻላል። it is awesome. Keep it up bro!

  • @admediaet
    @admediaet 7 หลายเดือนก่อน +8

    በተረፈ ግን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ታለት ነው በርታ

  • @MehamedSiraj-ud3ib
    @MehamedSiraj-ud3ib 13 วันที่ผ่านมา

    መሌ ፌዳው በጣም ነው የምትመቸኝ ብሮ❤❤

  • @akiya9931
    @akiya9931 7 หลายเดือนก่อน

    Efi bravo , you did it

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 หลายเดือนก่อน +7

    እስኪ ከቻልክ ያን አውሬመንግስት ቀይርልን 😂😂😂😂

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh 7 หลายเดือนก่อน +11

    ዳቢሎሥ የማያረገዉ ነገር የለም እነዚክ ነገሮች ይቅሩበክ ከደብተራጋ ተገናኝተክ ከሆነ ከባድ ነዉ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @jamesjimma7691
      @jamesjimma7691 2 หลายเดือนก่อน

      😅😂የኛ ሰዉ ሁሌም ወደኋላ ታስባላችሁ😂

  • @TemuLove-t4q
    @TemuLove-t4q 22 วันที่ผ่านมา

    ቹቻዬ ቀጥልበት በጣም ጥሩ ነው አንደኛ ነህ

  • @user-zr6rl1ib2z
    @user-zr6rl1ib2z 7 หลายเดือนก่อน +5

    ተፌደራል ሚሥኪን ና ገር ይከንን ልጂ አዬሁ ደሞ በጣም ነዉ የምከታተለዉ ነበር

  • @የሚችል
    @የሚችል 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የሰጠን ጭንቅላት እኮ ምን ያክል አቅም ኤንዳለን አናውቅም ለዛ ነው ሌላ ሚመስለው

  • @alemughiwot9237
    @alemughiwot9237 4 หลายเดือนก่อน

    Full view argew

  • @AbinetAddisu
    @AbinetAddisu 7 หลายเดือนก่อน +1

    migerm nw berta brother

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 7 หลายเดือนก่อน +8

    በስመስላሴ አልቀናል እኮ ወገን ቆየን 😅😅😅 እግዞ

    • @HananMohamed-jg1dl
      @HananMohamed-jg1dl 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 3 หลายเดือนก่อน

      ይህ ለትውልድ ምን ያስተምራል
      እዝቤ አልቆዋል በደብተራና ጥንቆላ እዝቤ አልቆል
      ይህንን አስተምረህ ይህንን ሕዝብ አታደንዝዙ የኑሬውድነት ጦርነቱ ይበቃዋል

  • @sscx-oi5qx
    @sscx-oi5qx 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄማድግምትነዉ😂😂😮😮

  • @abuabdirohman6344
    @abuabdirohman6344 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድግምት ነው ምንም የሚወደስ ነገር አይደለም

  • @user-jw5yc1qy3w
    @user-jw5yc1qy3w 7 หลายเดือนก่อน

    በርታ ❤

  • @adonaymesfin3570
    @adonaymesfin3570 7 หลายเดือนก่อน +4

    የዛሬው ልዩነው በርቺ bro

  • @user-gl6zt2fn3v
    @user-gl6zt2fn3v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉንም ሰጪ አላህ ነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @chaltuchaltu4743
    @chaltuchaltu4743 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yesexan sira atisira wadem

  • @saratube7323
    @saratube7323 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሌ ፊዴራሉ አድናቂህ ነኛ❤

  • @user-gs6jz2sz2v
    @user-gs6jz2sz2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 ዛሬ በስሎ ሞሽን አየውሽ ተበልተሻል ብሮ ከሥር አንስተህ ነው ሼክ ያደረከው።እዩት ሁሉም ላይ ትኩረት አውቆ በሌላ ያሳስባቸው እና 😂😂😂😂 ይመችሽ ብሮ

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመና ዊ ጥንቆላ ተዋርሶ እንጂ በፍፁ ልክ ልሆን አይችልም የሴጣን ስራ እእግዚአብሔር ይገስፀዉ

  • @GdFf-zr6jf
    @GdFf-zr6jf 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ👌👌

  • @finot2023
    @finot2023 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 አይኔ እያየ ተቀየረ ይሄ ካርታ አላለም😂😂😂

  • @mesudhussenbaby575
    @mesudhussenbaby575 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wellahi ante gen teleyaleh yemer tethkemebet bedend ye ethiopia moon as you like

  • @kichutube1472
    @kichutube1472 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 7 หลายเดือนก่อน

    0:37 the hook 🪝 of video is really good 😂

  • @user-oi6xi9tm1v
    @user-oi6xi9tm1v 2 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ወንድም በርታ

    • @user-gu5tb8nn9m
      @user-gu5tb8nn9m 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢.lemajek.berta

  • @fakiyaaolaanaa9058
    @fakiyaaolaanaa9058 หลายเดือนก่อน

    Wowowo maashaallaa taabarkallaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dignishbiakout3876
    @dignishbiakout3876 7 หลายเดือนก่อน +1

    Be geta beeyesusim ehe unti new ende 😂😂

  • @user-qm1hu1ul3w
    @user-qm1hu1ul3w 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት ደስ ሲል

  • @tsandbox1
    @tsandbox1 3 หลายเดือนก่อน +1

    studiow yamral ewnete new

  • @user-hj5so8tm3g
    @user-hj5so8tm3g 7 หลายเดือนก่อน

    Se,er Alewu😂😂 liju

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሔር ይገፂፂህ ይህ የሰይጣን ስራ ነው።

  • @Kedija-zm7qv
    @Kedija-zm7qv 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሥታምሩ❤

  • @workneih
    @workneih 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታን በታም ነው የሰካቺሁኝ

  • @user-vn2ib7rp7l
    @user-vn2ib7rp7l 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abo shekshekewna trikun yingeren chucha 1st 😂😂😂😂

  • @Tomedsenlaughing-bz7fk
    @Tomedsenlaughing-bz7fk 2 หลายเดือนก่อน

    መሌ ፌዳው በጣም ነው የምትመቸኝ የምር ፈታ ያልክ ልጅ

  • @user-jw5yc1qy3w
    @user-jw5yc1qy3w 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አጨለለዉ😂😂

  • @margaadabaloo
    @margaadabaloo 7 หลายเดือนก่อน

    Yesexani sira

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 7 หลายเดือนก่อน +2

    4:15 it’s mind tracking with the help of the card

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n 3 หลายเดือนก่อน

    Baayyee garii dha keenaa aja'ibaa tti ta'uus. Of egannoo godhii namnii namaf hin cisuu waan ta'eef

  • @behailuwondimu491
    @behailuwondimu491 7 หลายเดือนก่อน +2

    bertalen wendme betam des yemil majic newu gen asteyayet lemestet yakel wutetun kedmek beafk batnager betam aref yemihon ymesleghal .....rasacheu beyayut // ..lek kartawun and bot sebesbahcewalewu endalkewu malete newu endza batle ybelt aref yhonl yhe demo abzagnawu vidochek lay ale kechalk esun lemastekakel mokr beterefe btam yabed nachewu hulum bertalen

    • @chochamagician
      @chochamagician  7 หลายเดือนก่อน

      Eshi astekaklalew ❤️🙏

  • @kelabemichel2754
    @kelabemichel2754 6 หลายเดือนก่อน

    Bro Bro Bro plis selkhne tex aderglegn be ftari bro

  • @user-ek3yt2xd1j
    @user-ek3yt2xd1j 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye exam esti mind trick 😅

  • @admediaet
    @admediaet 7 หลายเดือนก่อน +2

    It's quiet empresive! But its a video or a video without background music and sfx! It will not be so good so please background ሙዚቃ ክተትለት

    • @chochamagician
      @chochamagician  7 หลายเดือนก่อน

      Eshi i will astekaklewalew 🙏❤️

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ነው እዴት ሊቀይር ቻለ ካርታው ኦኦኦ

  • @ephremephrem3905
    @ephremephrem3905 7 หลายเดือนก่อน

    I can't belive😮😮😮

  • @MisiraYesuf
    @MisiraYesuf 6 หลายเดือนก่อน

    Wow desi tilalachu

  • @apsaramobile7888
    @apsaramobile7888 7 หลายเดือนก่อน +1

    Minale yetegebutim agerachin yemeyateramisu ende bitafezilin😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน

    አጀዘበው ሓሓሓሓ

  • @Husen-yu2ks
    @Husen-yu2ks 7 หลายเดือนก่อน +1

    Chucha gerum lile ende micl gemecha nebare endat endhone gen alakem

  • @gezahegnwog283
    @gezahegnwog283 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኮሜንቶችን ማንበብ መቻል አለብህ
    ግን በጣም ነው የማረከኝ እድሉን ከሰጠህኝ መማር እፈልጋለው

  • @banaoran2210
    @banaoran2210 5 หลายเดือนก่อน

    Yhe yesheytuwan sra new

  • @user-nc6bs7ht8o
    @user-nc6bs7ht8o 6 หลายเดือนก่อน

    Why you not open New Card¿

  • @Tejest622-ky8qz
    @Tejest622-ky8qz 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ኮመንታተሮች አትቀባጥሩ ምንሼ ነው አበሻ ምቀኛ ነው ግን በናተ ደግሞ ባሰ ቹቻዬ ይመችክ አብላላው አቦ መሌን እንግዳክ ስላረከው ደግሞ ደስ ብሎኞል መኔ የኔ አንደኛ ወንድሜ በርታ ቹቻዬ አበሻ እንዳታዳምጠው በወሬ ይቀብርካል

    • @user-rv2zw7ve8p
      @user-rv2zw7ve8p 2 หลายเดือนก่อน

      Ayeshachew esu fetari lesetew ewket weriyam ay habesha

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 6 หลายเดือนก่อน

    i can't believe it

  • @habittt9673
    @habittt9673 6 หลายเดือนก่อน

    Yahe ema metet now asametiteh now ega ate maneh

  • @user-ht6ef5or7s
    @user-ht6ef5or7s 2 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ አለማለትህ ይገርማል ርኛም በጠጠር ድሮ እንጫወት ነበር ግን የሆነ ነገር ስትጀምር በስመአብ በል እሺ

  • @FantoFardy
    @FantoFardy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ጉድ ነው 😂😂😂😊

    • @hailemarianbiru3797
      @hailemarianbiru3797 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shorts6jLpA6o6rBM?si=sgPEJtGE7R715QHL

  • @betig8170
    @betig8170 3 หลายเดือนก่อน

    Ere ye feduralun tik tok nigeregn please 😢ye hone zemeden yimesilal

  • @nebiatgirma-qs1ju
    @nebiatgirma-qs1ju 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፌደራልን ሰው መሆኑን ያስታወሰ የአመቱ ------🤔🤪አንተ ፈራህ እኮ ከልቡ 😂✌️

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ የጥቁልና ሴጤስራነው😮😮😊😊

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 6 หลายเดือนก่อน

    Wow berta❤❤❤❤

  • @user-ik2kc9cw6p
    @user-ik2kc9cw6p 5 หลายเดือนก่อน +1

    eyesus geta nw enem grum ermias eyalku be chnklate saseb eko nw esum endeza yalew

  • @ashedave
    @ashedave 6 หลายเดือนก่อน

    hhh i got you man.....4 tor endet wedefit endemetach.....magic is all about trick

  • @abenezerteka7073
    @abenezerteka7073 6 หลายเดือนก่อน

    ቾቻ ትለያለህ old friend

  • @imammiya5379
    @imammiya5379 3 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 7 หลายเดือนก่อน +49

    ምናለበት ግን ብናበረታታ አዳስ ወጣቶችን ወላሂ ጀግና ልጅ ነህ ተስፋ እዳትቆርጥ በርታ

    • @user-jx5bb4bv6
      @user-jx5bb4bv6 7 หลายเดือนก่อน +12

      ማጅክኑው፣እምናበረታታውየተረገምሽ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 7 หลายเดือนก่อน

      እኔንም አበርቻኝ እህቴ ❤Mዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-gz8xr1vf8q
      @user-gz8xr1vf8q 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ye jini sra enaberetataw tiyalesh

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-jx5bb4bv6 ቅናት ካልሆነ ችሎታውን በብቃት እያሳየን ነው ምኑ ላይ ነው መረገሚ አይ ማሀይምነት

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 7 หลายเดือนก่อน

      @@medinaa-tc7sr እሽ

  • @fissehahailemariam7573
    @fissehahailemariam7573 6 หลายเดือนก่อน

    ያስብላል ምን ጉድ ነው 😭6

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብሆን ጨክኝ ከጎኑ አልቀመጥም

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ድግምት ነው

  • @sofiasolomon1341
    @sofiasolomon1341 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelg-iq4gv
    @amanuelg-iq4gv 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @xa6869
    @xa6869 7 หลายเดือนก่อน +1

    Endezi ayenet feta yale police ale ende des yelale policu

  • @fuye1
    @fuye1 7 หลายเดือนก่อน +4

    በየሱስስም ወጋሁህ

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 2 หลายเดือนก่อน

    He is not the first, Ababa Tesfay also the majishan 😅😅😅

  • @kasechabatedana
    @kasechabatedana 7 หลายเดือนก่อน

    Polesu fagata yamerale godagn Alo woye ?malse tayeka nagrgn

  • @Kindihun78
    @Kindihun78 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድግምት $

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እርኩስ መንፈስ ስረዉ
    ይፍራስ

  • @BatiyAmaral
    @BatiyAmaral 6 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ክክክክ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ማጅግ ነው ወይስ ምን ???

  • @HbBd-er9co
    @HbBd-er9co 3 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ደብተራ ነው

  • @AnisaKedar
    @AnisaKedar 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hawamohamed6236
    @hawamohamed6236 หลายเดือนก่อน

    ይሄማ ድግምትነው ከካርታውም ድግምት አርጎበታል ክክ

  • @AnisaKedar
    @AnisaKedar 3 หลายเดือนก่อน

    💯👍👍👍

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሴጣን.ስራእግዛቤሔር,የገፅፀው.

    • @lightskinsammy5190
      @lightskinsammy5190 4 หลายเดือนก่อน

      Dedeb

    • @user-np2fv2kg2m
      @user-np2fv2kg2m 3 หลายเดือนก่อน

      ewenet new fetari yqr ybelh

    • @user-np2fv2kg2m
      @user-np2fv2kg2m 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@lightskinsammy5190anchi nesh dedeb metetam hula

  • @GennaAjaaaa-gy4nt
    @GennaAjaaaa-gy4nt 2 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwwwwww❤❤❤❤❤