ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን ወንድማችን
ድንቅ ልብን የሚመስጥ እመብርሃንን በአይነ ህሊና የሚያሳይ ግጥሙ ከዜማው ጋር የተጣጣመ ጣዕመ ዝማሬ ያውም በቤተመቅደሱ አገልጋይ አባት የቀረበ ዝማሬ ነው አባታችን የእመብርሃን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ፍቅር በረከት እንደቅዱስ ኤፍሬም እንደ አባሕርያቆስ ይብዛልዎ የአገልግሎት ዘመንዎትን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልዎ እኛንም ሁላችን በረከቷ፣ፍቅሯ፣ረድኤቷ፣ይብዛልን አሜን።
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን በእውነት ግሩም ነው
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር የመልአክትን ዝማሬ ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen zemara melaketet yasemale yageleglowot zeman yerzame abaaa
Zimare Melakt Yasemaln 🙏
እሰግድ ለኪእኔም እጅ ነሳው ሰላም ለኪ ብዬበማህፀንሽ ያለው ነውና ጌታዬመቼ ሞልቶ ያውቃል የልቤ መሻትአንቺ የሌለሽበት የአምላኬ እናት ×2 ፋራን የምትባይ የእንብቁም ተራራ የማህፀንሽ ፍሬ በሁሉም ሚፈራ በስጋሽም ድንግል ድንግል በህሊና ካንቺ ሚተካከል ፍጥረት የለምና እሰግድ ለኪ ከጥፋቱ ዉሀ ኖህ የዳነብሽ የምህረት ቃል-ኪዳን ቀስተደመና ነሽ የኤልያስ መሶብ የሙሴ ደመና ካንቺ ተመገብን ሰማያዊ መና እሰግድ ለኪ የአብርሃም ድንኳን የይህሳቅ መአዛ ያይቆብ በራዕይ ያየሽ በፍኖተ ሎዛ በእጆችሽ ልባረክ እንዲበዛ ፅድቄ ሰላም ለኪ ልበል ከፊትሽ ወድቄ እሰግድ ለኪ ሀረቡኒ ልበል የሀዘኔ መርሻ ካምላክ መገናኛ የፀሎቴ ዋሻ ከተወዳጅ ልጅሽ ይቅርታ እንዳገኝ አንቺን ዋስ ጠበቃ አድርጌያለሁኝ እሰግድ ለኪ
ተባረኩ❤
❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤
እሰግዲ ለኪ ድንግል አደይ ማዓረይ👏👏👏እሰግድ ለኪ ድንግል ማርያም እሰግድ ለኪ ድንግለኪ አደይ ማዓረይ👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታችን በእውነት ጥኡም ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
በሥላሴ እጅግ ግሩም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኔም እጅ ነሳሁ ❤❤❤❤❤❤
ሥላሴ ሲፃፍ እናስተካክል ውዴ 🥰🥰
@@Israel9563 እሽ እማ ትክክል ነሽ
ማቼ ሞሎቶ ያዉቃል የልቤ መሻቴ ኡፍፍፍ እመቤቴን እንባዬን አስጫራሰኝ 😢😢😢 አባ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ያሰማልን ❤
እልልልልል 👏👏👏👏 በእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን
መቼ ሞልቶ ያቃል የልቤ መሻት አንቺ የሌለሽበት የአምላኬ እናት። አባ ብርሃነ ኢየሱስ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያጎናፅፍልን ✝️💒✝️💒✝️💒🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤😭😭😭😭ይሄው ከተለቀቀ ቀን ጀምሬ እየሰማሁ አለሁ በጣም ልዩ መዝሙር ያለ አንች ጎዶሎ ነኝ እናቴ እመቤቴ
አሜን አሜን እሰግድ ለኪ እኔም እጅ ነሣሁ ሰላም ለኪ..✍️✍️አሜን አሜንአሜን ልልልልልልልል
አሜን!!!
እልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ብርታቱን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መቸ. ሞልቶ ያውቃል ልቤ መሻት አንች የሌለሽበት የአምላኬ እናት😢😢😢😢😢😢😢 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን በረከዎት ይድረሰን😢😢😢❤❤
ለዝማሬ የተዘገጀ ጥርት የለ ጉሮሮ አኔም ልበል ሰላም ለኪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የሚል መዝሙር ነው የእመቤታችን ጣም እዴት ይጣፍጣል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፭5 ❤❤❤❤❤
Kaeywt ysemalen abatcen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውትን ያብዛለዎት አባታቺን ❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳዊ ለዛና ቃና እንዲሁም አስተምሮ ያለው ግሩም ድንቅ ልብን መንፈስን የሚገዛ መዝሙር ነው! አባ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
እሰግድ ለኪ ... እኔም እጅ ነሳሁ ... ሰላም ለኪ ብዬ፣በማህጸንሽ ያለው ነውና ጌታዬ፣መቼ ሞልቶ ያውቃል የልቤ መሻት?አንቺ የሌለሽበት የአምላኬ እናት፣ፋራን የምትባል የእምባቆም ተራራ፣የማህጸንሽ ፍሬ በሁሉ የሚፈራ፣በሥጋሽም ድንግል ድንግል በህሊና፣ካንቺ የሚስተካከል ፍጥረት የለምና፡፡ከጥፋቱ ውሃ ኖህ የዳነብሽ፣የምህረት ቃልኪዳን ቀስተደመና ነሽ፣የኤልያስ መሶብ የሙሴ ደመና፣ካንቺ ተመገብን ሰማያዊ መና፡፡የአብርሃም ድንኳን የይስሃቅ መዓዛ፣ያዕቆብ በራዕይ ያየሽ በፍኖተ ሎዛ፣በእጆችሽ ልባረክ እንዲበዛ ጽድቄ፣ሰላም ለኪ ልበል ከፊትሽ ወድቄ፡፡ሃረቡኒ ልበል የሃዘኔ መርሻ፣ከአምላክ መገናኛ የጸሎቴ ዋሻ፣ከተወዳጅ ልጅሽ ይቅርታ እንዳገኝ፣አንቺን ዋስ ጠበቃ አድርጊያለሁኝ፡፡
ይህን የመሰለ ጥኡም ዝማሬ ስላሰሙን አባታችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛልን
እሰግድ ለኪ 🥰ፍቅሮ በረከቶ ይደርብ አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🙏
ዘማሪት ተንሱ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል..👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባት..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤እኔም እጅ ነሳሁ ሰላም ለኪ ብየ❤በማኅፀንሽ ያለው ነውና ጌታየ❤መች መልቶ ያውቃል የልቤ መሻት አንች የሌለሽበት የጌታዬ እናት❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤መዝሙር እንድህ በርጋታ ሁካታ የሌለበት ሲሆን ጣዕሙ ራሱ ይለያል😊❤
እሰግለኪእሰግለኪእሰግለኪ❤😢🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን መድሀኒያለም ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም እጂ ነሳሁ ሰላም ለኪ ብየበማህፀንሽ ያለው ነውና ጌታየመቸ ሞልቶ ያውቃል የልቤ መሻትአንች የሌለሽበት የአምላኬ እናት❤❤❤❤አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
እሰግድ ለኪ እመቤቴ ማርያም እሰግድልሻለው
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አሜን ❤❤❤
መቼ ሞለቶ ያውቃል የልቤ መሻት አንች ያሌለሽበት የአምላኬ እናት 😢🥺❤️
እኔም እጀ ነሳሁ ሰላም ለኪ ብዩ በማፀንሽ ያለው ነው እና ጌታዩ መቸ ሞልቶ ያውቃል አንች የለለሽበት የአምላኬ እናትህ😢😢ዝማሬ መላይክት ያሰማለን አባታችን
እሰግድ ለኪእሰግድ ለኪእሰግድ ለኪእልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🥰
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3)
ያለ ድንግል ማርያም ወይናችን አይቀየርም ክብር ይሁናት
እመብዙሀን እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ ደስ የሚል መዝሙር ፀጋውን ያብዛልን የኔ አባት አሜን🙏❤❤❤
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር አዉነት ነዉ ከአምላክ መገናኛ የጸሎቴ ዋሻ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏የኔ አባት❤❤🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለኣባታችን 🥺❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
መቼ ሞልቶ ያዉቃል የልብን መሻት አንቺ የለለሽበት የያአምላኬ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ አጥንትን የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማል አባታችን አቤቱ እም አምላክ አንቺና ልጅሽ የለላቹሁበት መንገድ እየተጓዝና ሰላማችን ጠፍቷል እና አቤቱ በምህረታቹሁ ጎብኚን እናት ና ልጅ እም አምላክ አገራችን ኢ.ያ ሰላም ፍቅር አንድነት ከእኛ ጠፍቷል እና በቸርነትሽ ጉብኝን 😢😢😢😢
አንድ ትልቅ ርምጃ ወደ ጥንቱ ኑሮ የመለሰኝ እኚህ አባት ምንኩስናን አንድ ርከን ከፍ አደረጉት ተስፋ እንዳንቆርጥ የመጡ ኤፍሬም ወይም ያሬድ ናቸው። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በስብከት አባ ገብረኪዳንን በመዝሙር እኚህ አባት የሌሎቻችን መነኮሳት ስንፍና የሚፈታተን ስራ ለምንኩስናው ደግሞ ጥብቅና ነው ተባረኩ አባቴም የቆብ ወንድሜም ነዎት።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ ነው
🇪🇷🙏❤️ ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
አባታች ቡራኬዎት ይድረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማል!
አሜን አማን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን ♥♥♥♥♥♥
አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ነው ሁካታ ጫጫታ ያልበዛበት
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እዉነት እጅግ ግሩም ድንቅ ዝማሬ ነው አባታችን በሚገባ እመቤታችንን የሚያሳይ የሚያስረዳ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ቃለ ሕይውት የሰማልን
የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልል በውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
እናቴ እመ ብርሃን እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል ሰላም ለኪ ድንግል ወላዲተ ቃል💙(🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እስግድ ለኪ ድንግል ማርያም እናቴአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾🥰
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝመሬ መለእክትን የሠመልን
በስጋሽም ድንግል ድንግል በህሊና ካንቺ የሚተካከል,ፍጥረት የለምና
ዝማሬመላእክትያሰማል አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
❤ከተወዳጅ ልጅሽ ይቅርታ እንዳገኝ አንቺን ዋስ ጠበቃ አድርጌአለሁኝ❤ይህንን እውነት ለጠፋትም ላለነውም እግዚአብሔር ይግለፅልን::አባታችንንም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንአባታችን የእዉነት ልብ የሚመስጥ ጡም ዝማሬ ነዉ እልልልል የእዉነት ነዉ መቸሞልቶ ያዉቃል የልቤ መሻት እፍፍፍፍፍፍፍየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
Elelelelele Elelelelele Elelelelele ye maryam Bereketuwa Yideribin👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እኔም እጂ ነሳሁ ሠላም ለኪ ብዬበማህፀንሽ ያለው ነውና ጌታዬ❤🍃👏የኔ አባት😢😢ግሩም መዝሙር የህይወት ቃል ያሰማልን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን
እመብርሃን ለእኛ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ እልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ትጠበቅልን ሰምቼ ማልጠገባው እለት እለት አንጀትን የማያረስ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ምንኛ መታደል ነው ሁሉን አሟልቶ አገልግሎት አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን 😢
ውነት ነው እመቤቴ የልልቺበት ምን ሞልቶ ያዉቃል😢😢በእንባ ነው የምሰማዉ ይህን መዝሙር አባታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መታደል የኔ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቅ መዝሙር🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤🌷🕊🌷🕊
እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
እመብርሐን ከሀጢአት በስተቀር የሃሳባችሁን ትሙላላችሁ።እልልልልልል
አወይ መታደል❤ ጸሎት በረከትዎ ይደርብን፤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን!
እጅግ ደስ የሚል መዝሙር አባታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እስገድ ለኪ ወላደተ አምላክ❤👏👏👏🌹🌹🌹
ዝማሬ መላክት ያሠማልን አጥት የማለመልም ነፉስ የማድሥ ድቅ ዝማሬ እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
እሰግድ ለኪ እሰግድ ለኪ እሰግድ ለኪ የአምላኬ እናት
ልብ ስውር የሚያደርግ መዝሙር ብሰማዉ አልጠግ አልኩ አባታችን እድሜና ፀጋ ይብዛሎት
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አባ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ቃል የለኝም አባቴ ረጅጅጅጅ ም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ እመቤቴ የጌታየ እናት እናቴ🙏❤🙏
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
እልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ድንቅ ዝማሬ ሁሉም ነገር ለካ በአባቶቻችን ሲያምር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏ቅድስት ድንግል ማርያም የጎደለዉን ሁሉ ትሙላልን ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን 🙏🙏🙏🙏ለሀገራችን ሰላሙን አብዝታ ትላክልን 🙏🙏🙏🙏
አባታአችን ቡራኪዎ ይድረሰንዝማሬመላእከት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏
Zmare Melaktn Yasemaligi Tesfa Mengste Semeyatn Yawrslin ❤❤❤🙏
ዝማሬ መላእክት የዠያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን መፈሥን የሚጠግን መዝሙር ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን
ዝማር መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
መቼ ሞልቶ ያውቃል የልቤ መሻት አንቺ የሌለሽበት የጌታዬ እናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባ
አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማሎት እዴት ድንቅ መዝሙር ነው❤❤
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንደ ወተት የሚጣፍጥ ዝማሬ ነዉ
bewnet abatochachen endezeh asmamtachu setezemru leben yemestal , amlake tsion selam , tena erejem yagelgly edme yadlot , ye hewoten kal yasemalen 🙏🙏🙏
እናቴ የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል ❤🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !
የሚገርም ዝማሬ ነው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን እድሜና ጤና እመንሎታለው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እግዚአብሔር መቸ ሞልቶ ያዉቃል የልቤ መሻት አንች የለለሽበት የአምላኬ እናት
AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
መቸ ሞልቶ ያውቃል አንች የለለሽበት እናቴ እመብርሃን እውነት ነው😢❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ አባታችን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን እልልልልልእልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልል
ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን ወንድማችን
ድንቅ ልብን የሚመስጥ እመብርሃንን በአይነ ህሊና የሚያሳይ ግጥሙ ከዜማው ጋር የተጣጣመ ጣዕመ ዝማሬ ያውም በቤተመቅደሱ አገልጋይ አባት የቀረበ ዝማሬ ነው አባታችን የእመብርሃን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ፍቅር በረከት እንደቅዱስ ኤፍሬም እንደ አባሕርያቆስ ይብዛልዎ የአገልግሎት ዘመንዎትን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልዎ እኛንም ሁላችን በረከቷ፣ፍቅሯ፣ረድኤቷ፣ይብዛልን አሜን።
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን በእውነት ግሩም ነው
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር የመልአክትን ዝማሬ ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen zemara melaketet yasemale yageleglowot zeman yerzame abaaa
Zimare Melakt Yasemaln 🙏
እሰግድ ለኪ
እኔም እጅ ነሳው ሰላም ለኪ ብዬ
በማህፀንሽ ያለው ነውና ጌታዬ
መቼ ሞልቶ ያውቃል የልቤ መሻት
አንቺ የሌለሽበት የአምላኬ እናት ×2
ፋራን የምትባይ የእንብቁም ተራራ
የማህፀንሽ ፍሬ በሁሉም ሚፈራ
በስጋሽም ድንግል ድንግል በህሊና
ካንቺ ሚተካከል ፍጥረት የለምና
እሰግድ ለኪ
ከጥፋቱ ዉሀ ኖህ የዳነብሽ
የምህረት ቃል-ኪዳን ቀስተደመና ነሽ
የኤልያስ መሶብ የሙሴ ደመና
ካንቺ ተመገብን ሰማያዊ መና
እሰግድ ለኪ
የአብርሃም ድንኳን የይህሳቅ መአዛ
ያይቆብ በራዕይ ያየሽ በፍኖተ ሎዛ
በእጆችሽ ልባረክ እንዲበዛ ፅድቄ
ሰላም ለኪ ልበል ከፊትሽ ወድቄ
እሰግድ ለኪ
ሀረቡኒ ልበል የሀዘኔ መርሻ
ካምላክ መገናኛ የፀሎቴ ዋሻ
ከተወዳጅ ልጅሽ ይቅርታ እንዳገኝ
አንቺን ዋስ ጠበቃ አድርጌያለሁኝ
እሰግድ ለኪ
ተባረኩ❤
❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤
እሰግዲ ለኪ ድንግል አደይ ማዓረይ👏👏👏እሰግድ ለኪ ድንግል ማርያም
እሰግድ ለኪ ድንግለኪ አደይ ማዓረይ👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታችን በእውነት ጥኡም ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
በሥላሴ እጅግ ግሩም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኔም እጅ ነሳሁ ❤❤❤❤❤❤
ሥላሴ ሲፃፍ እናስተካክል ውዴ 🥰🥰
@@Israel9563 እሽ እማ ትክክል ነሽ
ማቼ ሞሎቶ ያዉቃል የልቤ መሻቴ ኡፍፍፍ እመቤቴን እንባዬን አስጫራሰኝ 😢😢😢 አባ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ያሰማልን ❤
እልልልልል 👏👏👏👏 በእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን
መቼ ሞልቶ ያቃል የልቤ መሻት አንቺ የሌለሽበት የአምላኬ እናት።
አባ ብርሃነ ኢየሱስ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያጎናፅፍልን ✝️💒✝️💒✝️💒🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤😭😭😭😭ይሄው ከተለቀቀ ቀን ጀምሬ እየሰማሁ አለሁ በጣም ልዩ መዝሙር
ያለ አንች ጎዶሎ ነኝ እናቴ እመቤቴ
አሜን አሜን እሰግድ ለኪ እኔም እጅ ነሣሁ ሰላም ለኪ..✍️✍️አሜን አሜንአሜን ልልልልልልልል
አሜን!!!
እልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ብርታቱን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መቸ. ሞልቶ ያውቃል ልቤ መሻት አንች የሌለሽበት የአምላኬ እናት😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን በረከዎት ይድረሰን😢😢😢❤❤
ለዝማሬ የተዘገጀ ጥርት የለ ጉሮሮ አኔም ልበል ሰላም ለኪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የሚል መዝሙር ነው የእመቤታችን ጣም እዴት ይጣፍጣል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፭5 ❤❤❤❤❤
Kaeywt ysemalen abatcen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውትን ያብዛለዎት አባታቺን ❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳዊ ለዛና ቃና እንዲሁም አስተምሮ ያለው ግሩም ድንቅ ልብን መንፈስን የሚገዛ መዝሙር ነው! አባ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
እሰግድ ለኪ ...
እኔም እጅ ነሳሁ ... ሰላም ለኪ ብዬ፣
በማህጸንሽ ያለው ነውና ጌታዬ፣
መቼ ሞልቶ ያውቃል የልቤ መሻት?
አንቺ የሌለሽበት የአምላኬ እናት፣
ፋራን የምትባል የእምባቆም ተራራ፣
የማህጸንሽ ፍሬ በሁሉ የሚፈራ፣
በሥጋሽም ድንግል ድንግል በህሊና፣
ካንቺ የሚስተካከል ፍጥረት የለምና፡፡
ከጥፋቱ ውሃ ኖህ የዳነብሽ፣
የምህረት ቃልኪዳን ቀስተደመና ነሽ፣
የኤልያስ መሶብ የሙሴ ደመና፣
ካንቺ ተመገብን ሰማያዊ መና፡፡
የአብርሃም ድንኳን የይስሃቅ መዓዛ፣
ያዕቆብ በራዕይ ያየሽ በፍኖተ ሎዛ፣
በእጆችሽ ልባረክ እንዲበዛ ጽድቄ፣
ሰላም ለኪ ልበል ከፊትሽ ወድቄ፡፡
ሃረቡኒ ልበል የሃዘኔ መርሻ፣
ከአምላክ መገናኛ የጸሎቴ ዋሻ፣
ከተወዳጅ ልጅሽ ይቅርታ እንዳገኝ፣
አንቺን ዋስ ጠበቃ አድርጊያለሁኝ፡፡
ይህን የመሰለ ጥኡም ዝማሬ ስላሰሙን አባታችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛልን
እሰግድ ለኪ 🥰
ፍቅሮ በረከቶ ይደርብ አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🙏
ዘማሪት ተንሱ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል..👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባት..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤እኔም እጅ ነሳሁ ሰላም ለኪ ብየ❤በማኅፀንሽ ያለው ነውና ጌታየ❤መች መልቶ ያውቃል የልቤ መሻት አንች የሌለሽበት የጌታዬ እናት❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤መዝሙር እንድህ በርጋታ ሁካታ የሌለበት ሲሆን ጣዕሙ ራሱ ይለያል😊❤
እሰግለኪ
እሰግለኪ
እሰግለኪ❤😢🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን መድሀኒያለም ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም እጂ ነሳሁ ሰላም ለኪ ብየ
በማህፀንሽ ያለው ነውና ጌታየ
መቸ ሞልቶ ያውቃል የልቤ መሻት
አንች የሌለሽበት የአምላኬ እናት❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
እሰግድ ለኪ እመቤቴ ማርያም እሰግድልሻለው
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አሜን ❤❤❤
መቼ ሞለቶ ያውቃል የልቤ መሻት
አንች ያሌለሽበት የአምላኬ እናት 😢🥺❤️
እኔም እጀ ነሳሁ ሰላም ለኪ ብዩ በማፀንሽ ያለው ነው እና ጌታዩ መቸ ሞልቶ ያውቃል አንች የለለሽበት የአምላኬ እናትህ😢😢ዝማሬ መላይክት ያሰማለን አባታችን
እሰግድ ለኪ
እሰግድ ለኪ
እሰግድ ለኪ
እልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🥰
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3)
ያለ ድንግል ማርያም ወይናችን አይቀየርም ክብር ይሁናት
እመብዙሀን እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ ደስ የሚል መዝሙር ፀጋውን ያብዛልን የኔ አባት አሜን🙏❤❤❤
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር አዉነት ነዉ ከአምላክ መገናኛ የጸሎቴ ዋሻ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏የኔ አባት❤❤🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለኣባታችን 🥺❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
መቼ ሞልቶ ያዉቃል የልብን መሻት አንቺ የለለሽበት የያአምላኬ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ አጥንትን የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማል አባታችን አቤቱ እም አምላክ አንቺና ልጅሽ የለላቹሁበት መንገድ እየተጓዝና ሰላማችን ጠፍቷል እና አቤቱ በምህረታቹሁ ጎብኚን እናት ና ልጅ እም አምላክ አገራችን ኢ.ያ ሰላም ፍቅር አንድነት ከእኛ ጠፍቷል እና በቸርነትሽ ጉብኝን 😢😢😢😢
አንድ ትልቅ ርምጃ ወደ ጥንቱ ኑሮ የመለሰኝ እኚህ አባት ምንኩስናን አንድ ርከን ከፍ አደረጉት ተስፋ እንዳንቆርጥ የመጡ ኤፍሬም ወይም ያሬድ ናቸው። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በስብከት አባ ገብረኪዳንን በመዝሙር እኚህ አባት የሌሎቻችን መነኮሳት ስንፍና የሚፈታተን ስራ ለምንኩስናው ደግሞ ጥብቅና ነው ተባረኩ አባቴም የቆብ ወንድሜም ነዎት።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ ነው
🇪🇷🙏❤️ ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
አባታች ቡራኬዎት ይድረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማል!
አሜን አማን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን ♥♥♥♥♥♥
አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ነው ሁካታ ጫጫታ ያልበዛበት
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እዉነት እጅግ ግሩም ድንቅ ዝማሬ ነው አባታችን በሚገባ እመቤታችንን የሚያሳይ የሚያስረዳ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ቃለ ሕይውት የሰማልን
የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልል በውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
እናቴ እመ ብርሃን እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል ሰላም ለኪ ድንግል ወላዲተ ቃል💙(🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እስግድ ለኪ ድንግል ማርያም እናቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾🥰
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝመሬ መለእክትን የሠመልን
በስጋሽም ድንግል ድንግል በህሊና ካንቺ የሚተካከል,ፍጥረት የለምና
ዝማሬመላእክትያሰማል አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
❤ከተወዳጅ ልጅሽ ይቅርታ እንዳገኝ አንቺን ዋስ ጠበቃ አድርጌአለሁኝ❤
ይህንን እውነት ለጠፋትም ላለነውም እግዚአብሔር ይግለፅልን::
አባታችንንም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንአባታችን የእዉነት ልብ የሚመስጥ ጡም ዝማሬ ነዉ እልልልል የእዉነት ነዉ መቸሞልቶ ያዉቃል የልቤ መሻት እፍፍፍፍፍፍፍየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
Elelelelele Elelelelele Elelelelele ye maryam Bereketuwa Yideribin👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እኔም እጂ ነሳሁ ሠላም ለኪ ብዬ
በማህፀንሽ ያለው ነውና ጌታዬ❤🍃👏
የኔ አባት😢😢ግሩም መዝሙር የህይወት ቃል ያሰማልን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን
እመብርሃን ለእኛ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ እልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ትጠበቅልን ሰምቼ ማልጠገባው እለት እለት አንጀትን የማያረስ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ምንኛ መታደል ነው ሁሉን አሟልቶ አገልግሎት አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን 😢
ውነት ነው እመቤቴ የልልቺበት ምን ሞልቶ ያዉቃል😢😢በእንባ ነው የምሰማዉ ይህን መዝሙር አባታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መታደል የኔ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቅ መዝሙር🥰ዝማሬ መላእክት
ያሰማልን አባታችን❤🌷🕊🌷🕊