እንደ ሙሴ ያለ ነብይ?/muslim vs chrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ 3 หลายเดือนก่อน +10

    ማንም በማንም ጥፋት ቅጣትን ኣይቀበልም ንቃ!
    ኣቡ ሃይደር ኣላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 2 หลายเดือนก่อน

    ተባርክልን የአባቴ ብርቱ ጃግና 🙌🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @SadSad-g5s
    @SadSad-g5s หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ.

  • @munajed2707
    @munajed2707 2 หลายเดือนก่อน

    ታውራትና.ኢጅር.በትክክል.የአላህ.ቃል.ነበሩ.ግንአይሁዶችና.ነሳራዎች.ከጊዜ.በኋላ.ቀየሩት.በረዙት.አሁን.ያሉት..ኦጅላል.መፃፍ.አደሉም.ከጊዜ.በኋላ.የመጡ.እደ.እናን.አይነት.ሰዎች.በጃቸው.እየጨመሩ.እየቀነሱ.እደፍላጎታቸው.የፃፍት.ነው

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ነው የምወድህ እና የምከተልህም ዜዶዬ በርታ ። #በርታ_እግዚአብሔር_ከአንተ_ጋር_ነው ያንተ ወንድም ነኝ እወድዳለሁ ።

  • @RmuFeysal
    @RmuFeysal 3 หลายเดือนก่อน +1

    😮እየሱስ ነብይ ነው እንዴ አሃ ከዛስ ና በቃ ሙስሊም ሁና እኛም እኮ እሱን ነው ያልነው

  • @AsegaAyasa
    @AsegaAyasa 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በረታ ምላስ ሁሉም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይናገራል ተብሏል ስለ ማሀመድ አላለም !!!

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስዬ ናው እንጂ 🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف 3 หลายเดือนก่อน +4

    እስቲ በመጀመርያ ሰውን ከማምላክ ዉጣ ንቃ ገና ወጣት ነህ አንብብ ክክክክክ ግን አንዴ ነቢይ አንዴ አምላክ አንዴ መንፈስ ትላለህ ደነዝ ነገር ነህ የራስህ ንግግር ይጋጫል ቱቱቱቱ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @umuzeyd8363
    @umuzeyd8363 2 หลายเดือนก่อน

    የማታቀዉን ከምትቀባጥር መጀመሪያ ለማወቅ በትሞክር ተጠቃሚም ጠቃሚም ትሆን ነበር

  • @HikmaKma
    @HikmaKma 2 หลายเดือนก่อน

    ወገናች አስተንትን :ወንድም አ ዋሂድ ይሄን መፅሀፍ ፅፈዋል ብለህ ከተናገርክ ይህ የሙስሊም መመሪያ ነዉ እንጂ ስለመፅሀፍ ቅዱስአደለም የሚያወራዉ ስለዚህ ኬትም ሰርቆ አደለም ሙስሊሞች በቁርአን ነዉ ሚመሩት ቁርአንም ለመልክተኞች የተሰጠ የአላህ መመሪያ ነዉ እና ወንድማማቾችአደሉም ስትል ሁሉም የአደም ዘር ወንድማማቶችነዉ እነ ኢብራሂም (አለከሰላም)/አብራሀም ምትሉት ከነብዩ ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ ) በዘርም አንድናቸዉ ስለዚህ ሙሳ አለይከሰላም ስለ ነብዩ ሙሀመድ( ሰ ዐ ወ) በተናገረ ግዜ ከወንድማችን ማለቱ ልዩነት አያመጣም አስተምህሮታ ቸዉም አንድ ነዉ ስለ አላህ በብቸኝነት ማምለክ ነበር እዉነትን ከፈለክ መፅሀፍ ቅ ዱስም ሆነ ቁራን አእምሮህ ክፍት አርገህ አምብብ እዉነት ያለዉ ቁርአን ላይ ነዉ ወንድሜ

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል 😭😭😭

  • @amantemam7576
    @amantemam7576 2 หลายเดือนก่อน

    በወረደው መልኩ የለም ነው የተበለው

  • @JamalHussain-x1p
    @JamalHussain-x1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ ኧረ ታስቃለህ ላምኳ እንዳንተ አያስብም

  • @husnatube6943
    @husnatube6943 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሃ ኢየሱስ ነቢይ ነው? ነቢይ ማለት አምላክ መልክትን ተቀብሎ ለሰው የሚያደርስ ነው ስለዚህ እየሱስ ነቢይ ከሆነ አምላክ መሆን አይችልም

  • @MensurMohammed-sp2up
    @MensurMohammed-sp2up 2 หลายเดือนก่อน

    ዘዳግም ላይ ያለውን ሐዋሪት ስራ ላይ የጠቀሰው ፓውሎስ ከግሪክ ሰፕቱጀንት ነው አይገርም ከትርጉም ስራ መንፍስቅድስ ሲያጽፍ 😂 ለማንኛው አረቦች የአይሁዶች ወንድም መሆናቸውን እነሱን ጠይቃቸው በደንብ ከነዘር ግንድ ይነግሩሀል ቅዱሱ ከፋራን ተራራም እንደሚመጣ ያቃሉ። በጣም የሚሳዝናው ሙሴ ሶስት በአንድ አምልኩ ብሎ አላስተማረም ሰዉ አምለክ አምላክም ሰዉ ነው ብሎ አስተማረም ስለ አንድ አምለክ እንጂ ነብዩ ሙሐመድ 'ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያስተማሩትም አንድ አምለክ ነው።

  • @solomonadamu3030
    @solomonadamu3030 3 หลายเดือนก่อน +2

    1ኛ ትንቢቱ ለመሀመድ ቢሆን መሀመድ ከኢየሱስ በፊት መምጣት ነበረበት መሀመድ ግን የመጣው ከኢየሱስ በኋላ ከ575 ዓም በኋላ ነው 2ኛ ከወንድሞቻችሁ መሀከል ያለው ከ12የእስራኤል ቤተሰብ ማለቱ ነው 3ኛ አረብ ለአይሁድ ወንድም ሊሆን አይችልም

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድም ሊሆን አይችሉም ያልከው አንተ ነህ አይሁድን ጠይቃችወ የአጎታችን ልጆች ይላሉ አረቦችን እስማኤል ና ይስሐቅ ምንእና ምን ናቸው ወንድማማች ካልሆኑ። ኤዳማዊ ወንድምህ ነው ይላል ኤሳው ኤዶማውያን ፋራን ነበር የሚኖሩት ያሁና ሳኡዲ ይህ ማለት ቅዱሱ ከፋራን ይመጣልም የተባለው ለዛም ነው
      ሲቀጥል አለዋቅህን ያሳየሀው ቢያን በሙሴ ና እእየሱስ ማሀል 16/7 ነብያት አሉ እንዳነተ ሎጆክ ለምን እየሱስ ከነሱ አልቀደመም???

  • @GreenPeppekhadja
    @GreenPeppekhadja หลายเดือนก่อน

    አወ የሉም እደገና ተፅፈዉ ነዉ

  • @Lijemike
    @Lijemike หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😊

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይናት መጀመራዉኑ እኝ ነብይነቱን መቸ ካዲን እነተ ስትፈል,ጌታ ስትፈልጉ ሰዉ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ከመጽሐፉ ባለቤት ጋር አታወራም ክሪስትናን ወክለህ።ላገናኝህ

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 2 หลายเดือนก่อน

    Bedenib anibib

  • @SmerahAbdoo
    @SmerahAbdoo 2 หลายเดือนก่อน

    😷😷😷😷😷😷☠️💀

  • @megfirayassin8896
    @megfirayassin8896 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራህ መፅሃፍን ደግሞ ጨርሰህ አንብበው ሙሀመድ ውዱ ሰዉ የአላህ ሠላም ባንተ ላይ ዪረድ

    • @surefiel
      @surefiel 2 หลายเดือนก่อน

      አንተን ይምራህ።

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 หลายเดือนก่อน

      ይምራችሁ ብለናል

  • @SameiyaS.a-it8jv
    @SameiyaS.a-it8jv 2 หลายเดือนก่อน

    አለህ መስታወሉን ይስጣን አቤት ንፆፆር የስታሰሳብ ጥግ ጉድ ኢኮ

  • @amantemam7576
    @amantemam7576 2 หลายเดือนก่อน

    ምዘን አይደፈም ደከመ ንጽጽር

  • @RmuFeysal
    @RmuFeysal 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ ደግሞ አንተን የኢየሱስን ነብይነት ተቀብለክ ነብያችንን ስትቀበል እኖድሀለን 3 ሳይሆን 1 ብቻውን ሁሉን ፈጣሪ አምልኮም ብቻው ሚገባው ይምራክ

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid 2 หลายเดือนก่อน

    ከምንከምንዘርምንአሥባለክእምነትከዘርየጸዳነው

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 2 หลายเดือนก่อน

    የውሸት ቋት ተናግረህ ሙተሃል ሰውን እያነቃህ ነው ሳታስበው ሰዎች ትክክለኛውን ሀዲስ አንብበው እንዲያገኙ ስለጠቀምከን እናመሰግናለን

  • @MehammedMuktare
    @MehammedMuktare 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም የምታውቀው አትቀባጥር ደደብ

  • @sadiyahaji-q5o
    @sadiyahaji-q5o 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ተሳስተክ ሰውን አታሳስት

  • @FaizaAyalew
    @FaizaAyalew 2 หลายเดือนก่อน

    Deros laywedn new edi ega muslimoch eko nen yesu tektayoch

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م 2 หลายเดือนก่อน

    Wendam.tebirak.yhan.gab.fet.ab.aydara.batasayaqa