Kassahun Taye (Sora Beyilgn) ካሳሁን ታዬ (ሶራ በይልኝ) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music : Kassahun Taye (Sora Beyilgn) ካሳሁን ታዬ (ሶራ በይልኝ) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2023: Minew Shewa Entertainment.

ความคิดเห็น • 178

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube ปีที่แล้ว +23

    ካስሽ በጣም ሚገርም ሰስራ ነው የኛ አንባሳደራችን ነህ እንወድሀለን❤

    • @naseeryossef5385
      @naseeryossef5385 ปีที่แล้ว +3

      አተ ቁሊታም😜🙈 ስታምሩ ቀናሑ❤❤

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f ปีที่แล้ว +26

    አገራችን ላስታ ስማችን ወሎየ አገራችን ራያ ስማችን ወሎየ አገራችን የጁ ስማችን ወሎየ አገራችን ዋግነው ስማችን ወሎየ እኮን የወደደሺ ያየሺ ተሰቃየ ይባል ነበር ዲሮ

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f ปีที่แล้ว +8

    ካሳሁን ታየ ለወዴፌት ለኛ ለወሎየወች አያሌው መስፍን ማሪቱ ለገሰ ነህ የወሎ አባሳደር ነህ ሺ አመት ኑርልን።

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms ปีที่แล้ว +8

    ካሳሁን ታዬ በእውነት ሥለ ወሎ ደጋግሞ በማዜም የደር የማይገኝለት ወንድማችን ነው እኛ ወሎዬዎች እጅግ እናከብርሀለን አምባሳደራችን ብለንሀል ክበርልን ወንድማለም ❤❤❤❤❤

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +13

    አማራዬ ወገኖቸ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይሔን ክፉ አረመኔ መንግሥት ከምድራችን ያሳልን ደስታችንን አሳጣን አምስት አመት ሙሉ ያለ እረፍት አማራ ተጨፈጨፈ በዶዘርም ተቀበሩ በአድስ አበባም በላያቸው ላይ ቤታቸውም ፈረሰባቸው በለጋም ከለ ነፍሳቸው በሳት አቃጠሎቸው እሱም አልበቃቸው ብሎ በክልላችን መጡ በቃ ሊባል ይገባል

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 ปีที่แล้ว +24

    ምን አይነት ሙዚቃ ነው፣የወሎ ብቻ ሳይሆን የመላው አማራ መገለጫ የሆነ ሙዚቃ ነው።ካሳሁን ትልቅ ምስጋና ይገባሀል👏👏

    • @kassahun000
      @kassahun000 7 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +11

    አማራ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነው❤
    ሀገሬን ላስታ መቄት ገመገሙን አየሁት
    ሸጋ ነው ካስዬ በርታ ወንድምአለም ❤

  • @user-lc7mx9nz5f
    @user-lc7mx9nz5f 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራነት ይለምል ህዝቤ ሰላሙን ያምጣለህ የኔ ጨዋ ህዝብ 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደል ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛♥💪

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 ปีที่แล้ว +3

    ዋው 1ኛ ነው ❤❤❤ በረታ ለጠባቦች ቦታ እዳሰጡ ወሎ ሰፊ ውብ ሀገር ነች❤❤❤ሀገሬ ወሎ አማራየ❤የእነ ሸጋ ሀገር ።

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

      ዩቱብ በር ተገትርሽ ነበራ😂😂😂

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 ปีที่แล้ว

      @@ruhamabarkot4802 አወ ለምን ይዋሻል😋😋

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f ปีที่แล้ว +4

    ካሳሁን ታየን የምወደው ያልታዩትን ፈልፊሎ ያወጣል የወሎ አባሳደሬ ነህ ለኔ ግሸን ደብረ ከርቤ በ4 ክፍለ ዘመን የተገነባች ናት ከሁሉም ቤተ ክርስቲያን ትቀርማለች ግን የሚያነሳት የለም

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g ปีที่แล้ว +4

    አብሽር ወሎ የጀግና መፍለቂያ የነ አሳምነው የነምሬ አገር አሰሰይ ወሎ ስምሽ ራሱ ሲያምር አማራየ 👌👌👌👌👌👌👌

  • @mekuaninttakele
    @mekuaninttakele ปีที่แล้ว +5

    ካስየ በጣም ምርጥ ስራ ነው አባቴ

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 ปีที่แล้ว +3

    💖💚💙 ሰይ ሰይ ደስ ይላል ፍቅር ቁንጂና ቤት ቆንጆነሽ በጣም ጡሩ ምልጭ ውበታ ሸጋ ወዜሪት🇪🇷👍👍👍

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አምሃአራ ወለዮዎች ሆንን
    ድል ለአምሃራ ድል ለፋኖ ጀግኖች

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 ปีที่แล้ว +5

    የጠፋ ሰዉ ተገኘ😢❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውው ምርጥ ናችሁ አቦ ካስሽ የኛ ምርጥ🙏😍😍😍

  • @HalimaYesuf-t6b
    @HalimaYesuf-t6b ปีที่แล้ว +12

    አማራወች እየገባችሁ እዩለት አበረታቱት ምርጥስራ❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว +9

    God bless 65 million Amhara❤💪❤️

    • @meleswelday1625
      @meleswelday1625 4 หลายเดือนก่อน

      30𝒘𝒔 𝒌𝒆𝒚𝒆𝒕 𝒂𝒎𝒆𝒕𝒂𝒉𝒆𝒘 𝒘𝒆𝒏𝒅𝒎𝒊𝒆

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቸ በያላችሁበት ከክፉ ከምቀኛ ከቀናተኛ ይጠብቃችሁ

  • @user-xd1gg9km5i
    @user-xd1gg9km5i ปีที่แล้ว +3

    ካሳሁኔ እኮ ልዬ ነህ በርታ ጀግና ወድማቺን🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 ปีที่แล้ว +3

    ጥበብሽ እጅግ እረቂቅ ነው መገኛሽ ላስታ ወሎ ላይ ነው😊❤❤❤❤❤ እናታለም ላስታ የቅዱሳን የንጉሶች ሀገር በመወለዴ እንዴት እንደምኳራ😊❤❤❤🙏 ሀገሬ ስምሽ ሲጠራ ናፍቆትሽ በእጥፍ ይጨምርብኛል😥❤❤❤🤗🤗🤗

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን❤❤

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን ካሣሁን ታዬ!!

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen ปีที่แล้ว +16

    ፋኖዎች አላችሁ ወይ👍👈💚💛❤💪

    • @user-lc7mx9nz5f
      @user-lc7mx9nz5f 7 หลายเดือนก่อน

      አለን ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ElsaGetachew-qi2dr
    @ElsaGetachew-qi2dr ปีที่แล้ว +3

    ዋዋ ምርጥ ስራ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +3

    ካሥሽ ምርጥ ስራ ነው የማይጠገብ ድምፅ በርታ ደሜዋ ❤😘

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሥራ💙

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 ปีที่แล้ว +3

    የወሎ አባሳደር ❤በርታ

  • @user-NatiRoha
    @user-NatiRoha ปีที่แล้ว +3

    ካስሽ ሁሌም የላስታ ዘፈን ይዋጣላሀል እንኮን ዳና መጣህ 😍እኔም የሀገሪ ላስታ ዘፈን ናፍቆኝ ነበር

  • @amallalashi-6400
    @amallalashi-6400 9 หลายเดือนก่อน

    አማራሆኘበአማራእቀናለሁ❤❤ውይጨፋሪወቹ ካሁንካሁንተሠበሩእላለሁ❤❤

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 ปีที่แล้ว +4

    Born for a unique performance! God bless you all of you my lovely ones!!

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 ปีที่แล้ว +2

    Nice Music! Thank you Brother

  • @weynishetwedaje830
    @weynishetwedaje830 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ነው😍😍😍

  • @misganassefa8517
    @misganassefa8517 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much kasahun! You are always the best one !

  • @bihonegnyimer858
    @bihonegnyimer858 ปีที่แล้ว +13

    This music is such an interesting music that i never stop to enjoy it.

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v ปีที่แล้ว +2

    የኔ አለም ወሎ❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfusisay5872
    @Tesfusisay5872 ปีที่แล้ว +1

    wow wow

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว

    ሞቼነው የምወድህ አንተ ጀግና ጥበበኛ የጥበበኛ ዘር😘😘😘😘😘💪💪💪💪👍👍

  • @Goh1216
    @Goh1216 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን
    👉ሰላም ፍቅር ለሃገራችን ❤❤❤

  • @user-cc6km4wo9k
    @user-cc6km4wo9k 7 หลายเดือนก่อน

    Very Good music and calture

  • @LastaworkGetaye-we7yn
    @LastaworkGetaye-we7yn ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ይላል ካስሽ መልካም ዕድል

  • @technology1879
    @technology1879 ปีที่แล้ว +9

    Beautiful people Wello ❤

  • @ayenewwolde4393
    @ayenewwolde4393 ปีที่แล้ว +3

    much anticipated album. looking forward to it

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 7 หลายเดือนก่อน

    ወሎ አማራየ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @radupopescu9977
    @radupopescu9977 ปีที่แล้ว +1

    LIke from Romania!

  • @salamyetenoro4239
    @salamyetenoro4239 ปีที่แล้ว +1

    ካስዬ የኔ ምርጥ አሪፍ ሥራ ነው ❤❤

  • @רפאליצחק-ו6ט
    @רפאליצחק-ו6ט ปีที่แล้ว +2

    ❤ love this song

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥና ድንቅ ዘፈን ነው።

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን ኢትየጵያ 💚💛💝 እሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ያላሰባችሁት ደስታ በቤታችሁ ይግባ🙏🙏

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እንኳን ደህና መጣህ ካስሺዋ መልካም እዲል❤❤❤❤

  • @abeyberihun8342
    @abeyberihun8342 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው! ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ።

  • @HaileGigi
    @HaileGigi ปีที่แล้ว +3

    ሰቆጣ የፍቅር አገር ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu ปีที่แล้ว +3

    ዋው ከጠበቅነው በላይ ያማረ ሙዚቃ ነው❤❤❤❤❤

  • @resomabrih1861
    @resomabrih1861 ปีที่แล้ว +2

    አለህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @wondmnewhaile3363
    @wondmnewhaile3363 ปีที่แล้ว

    ያምራል ያምራል!

  • @stotawtafara4660
    @stotawtafara4660 ปีที่แล้ว +3

    אין אחלה מוזיקה קסשששש❤❤❤

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 ปีที่แล้ว

    selam.lemama ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹arif sra newu kasye😘😘😘😘😘

  • @simegnmesfin6416
    @simegnmesfin6416 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @WuduYetbark-lm4wx
    @WuduYetbark-lm4wx ปีที่แล้ว +1

    ካስሽዬ ትችል አለህ የኔ ጀግና

  • @zainabahmed9734
    @zainabahmed9734 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ አማራየ

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 9 หลายเดือนก่อน +1

    ካስሽዬ በርታልን 💞💞
    My wollo Amhara ❤️
    ሶራ በይልኝ 👏👏👏

  • @maregn5555
    @maregn5555 ปีที่แล้ว

    አሁንም የምንመኘው ይህንን አጠራር ነው። የወሎ አገው ልጅ የማር ወለላየ፡
    ምንም ቢቸግረኝ ካንቺ ውጭ አላየ። ነው

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 ปีที่แล้ว

      ከተመኘሽ ወይም ከተመኘህ ዘፈን ልታዙ ትፈልጋላቹ መደሬ

    • @user-mo9cb3gy9n
      @user-mo9cb3gy9n 4 หลายเดือนก่อน

      የወሎ አገዉ😂የአማራ አገዉ ነዉ የሚባለዉ😅😊

  • @makizewdu6486
    @makizewdu6486 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @AbebechDemass
    @AbebechDemass ปีที่แล้ว

    ካሳዉ ወድማችን በርታልን ምርጥ ስራ

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ እኮ አሪፍ ስራ ነው ዋውው❤❤❤

  • @zainabahmed9734
    @zainabahmed9734 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 หลายเดือนก่อน

    ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ። አንድ፡አንድ፡ግዜም፡ዋልድባ፡ይዘፈናል።ከሁልግዜ፡ዓማራ፡እሮሮ፡እንዲህ፡ይሻላል።

  • @eyobafentahun12
    @eyobafentahun12 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ካሳሁን ተየ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @JamalDoha-lv1nt
    @JamalDoha-lv1nt ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 2 หลายเดือนก่อน

    መች ነው ለሃገርህ እምትዘፍነው😢

  • @user-dg5qt8bd6v
    @user-dg5qt8bd6v ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotlamesgn1418
    @haymanotlamesgn1418 ปีที่แล้ว +4

    well performed and full information was included. thank you!!!!!!!!!

  • @MogesMoga-fm6vv
    @MogesMoga-fm6vv ปีที่แล้ว +2

    አኔ ኦሮሞ ነኝ ግን አማራዎችን እወዳቸዋለሁ

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l ปีที่แล้ว

      Egam Enwedachualen😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😚😚😚💪✊✊🥰🥰💪😚😍😍😍

  • @abrehamtekle5833
    @abrehamtekle5833 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ በእናንተ ከአማራ እና ከአማራ ምድር በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 ปีที่แล้ว

    መልካም ስራ ነው የጠፋ ሰው

  • @user-zd9xd9uk1o
    @user-zd9xd9uk1o 8 หลายเดือนก่อน

    Love wollo❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aledwake
    @aledwake ปีที่แล้ว +1

    ♥️Kasish ♥️

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤አሪፍ ነው ካስሽ

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግን አለሁ ለመልካም አስተያየታችሁ

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 ปีที่แล้ว

    Berta arfe sira new ❤❤

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-uw9vj3jm5c
    @user-uw9vj3jm5c ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክህ ዘናአደረከኝ

  • @bihonegnyimer858
    @bihonegnyimer858 ปีที่แล้ว

    kas we love you i want to say welcome again.

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 ปีที่แล้ว

    Sewdeh arfe sira bertalen from bahrdar adenkh negn

  • @kalkidanwollo5611
    @kalkidanwollo5611 ปีที่แล้ว

    ድምፀ መርዋ ተወዳጁ ዘፋኝ❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 11 หลายเดือนก่อน

    አምሀራየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gnituae
    @gnituae ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራነዉ ❤

  • @yisehakshiferaw8753
    @yisehakshiferaw8753 หลายเดือนก่อน

    አፈር ያብላህ

  • @abnetdesalew1762
    @abnetdesalew1762 ปีที่แล้ว +1

    ካስዬ እኳን ደህና መጣህልን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtetiku8453
    @habtetiku8453 8 หลายเดือนก่อน

    Ahunim.almeshem.leyito.mawek.meredatu.kom.bilo.ewonetun.leyito.mawekun.le.egzabiherim.des.yilewal.
    Le.ewonet.le.fitih.
    Ke.gilawi.weslatanet.tikim.asadaginet.egachin.libachin.
    Enatsda.hulem.le.
    Ewonetina.ewonetin.bicha.enikum.
    Selam.le.ethio.eritrea.
    Amen

  • @TalegetaDebabu
    @TalegetaDebabu 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @mogeshaileab363
    @mogeshaileab363 ปีที่แล้ว

    እንደው እነዚህ ኤሌክትሮኒካል ዘፈን አቀናባሪዎች ስንቱን ባለ ተስጥኦና የኢትዮጵያን ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ገደሉት በቃ የበፊቱ አልመጣልኝም ለኔ

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 ปีที่แล้ว

    አለምዬ ሶራ❤

  • @zainabahmed9734
    @zainabahmed9734 ปีที่แล้ว

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @lomitbeb3943
    @lomitbeb3943 ปีที่แล้ว

    😢ባዲግር ቤቴክርሴቴን ገብተህ ዝፍን ጉዲ አይ ክሪሲቴን ምነው ቁዱሳንን ባታነሳ😢😢😢😢😢

  • @FetyaAli-kc7vg
    @FetyaAli-kc7vg 8 หลายเดือนก่อน

    ❤am
    hara

  • @AkaleAdunga-xy9ic
    @AkaleAdunga-xy9ic ปีที่แล้ว

    Waw yamral kasshe

  • @weneshetdebash3561
    @weneshetdebash3561 ปีที่แล้ว

    ላልዬ ሀገሬ❤😊

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 ปีที่แล้ว

    አረ ላይክ እናድርግ አማራውያን

  • @habtamumolla27
    @habtamumolla27 ปีที่แล้ว

    Good Job!!

  • @lulahailu1659
    @lulahailu1659 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌