(119)የቁርኣን ተፍሲር የሱረቱል በለድ ተፍሲር በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024
- 🌳የቁርኣን ተፍሲር
ክ/119
🔹تفسير سورة البلد
🔮 የሱረቱል በለድ ተፍሲር
የዕለተ ጁሙዓ 5/10/1443 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 bit.ly/3LS3ksQ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐telegram.me/ah...
~~~~
🔗 / yenegew
~~~~
📶 / zadulmaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜና ሙሉ አፊያ ጋር ያቆይልን እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
ጀዛኩም ላህ ኸይረን ጀዛ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቃችሁ በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
جزاك الله خير استاذ
ጀዛካአላህኸይሪንአላህይጥብቃችሁእድሜችሁንያረዝምንአፍችሁሙሉያረግልንኢንሽአላህ
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና
Jezakumulahu heyire
Jezake allah keyr ya shek
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
👍👍👍✅✅✅✅✅
Allah ytebkh jezakumulah
ጀዛኩም አላህ ኸይር ከረጅም እድሜ ጋ
💐|🍒🍇
🔖ንግግርህ መልካም ጥሩ ይሁን ለሰዎች ወርቅ እና ብር ከሚሰጣቸው በላይ የተወደደ ይሆናል📌
◌◎ኢማሙ ኢብኑ ረጀብ ❮ረሂመሁላህ❯ እንዲህ ይላሉ◎◌
➞▹▹ሰዎችን ➷በመልካም በጥሩ ➷ንግግር መናገር ➷ጡሩ ቃላት መጠቀም ➷ሰዎች ዘንድ የተወደደ ➷ይሆናል ምግብ ➷ከማብላት እና ገንዘብ ➷ከመስጠት ➷የበለጠ የተወደደ ➷ይሆናል◃◃◌
➞▹▹ሉቅማን ➷ለልጁ እንዳለው ➷ልጄ ሆይ ➷ንግግርህ ጥሩ ➷መልካም ይሁን ፊትህም ደግሞ ➷ፈገግ ያለ ይሁን ➷እነዚህ ተግባሮች ➷ተወዳጅ ይሆናሉ ➷ለሰዎች ወርቅ እና ➷ብር ከሚሰጣቸው ➷ሰው በላይ◃◃◌
#ምንጭ
🌻📚 ❲❲مَجموع رسائل ابن رجب❳❳
Jazakullahum Allahu khairan shekhuna