Ashendye Lalibela Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ashendye Traditional song in Lalibela Ethiopia

ความคิดเห็น • 106

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 18 วันที่ผ่านมา +1

    የተዋቡ የሰሜኑ አገራችን ባህላዊ ከየሚያምሩ ዓመታዊ ጨዋታዎች አንዱ እጅግ ያምራል ።

  • @user-kp9yi2hp3y
    @user-kp9yi2hp3y 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ትዝታ እኔም ስዞር ነበር የምውለው ሚዚወቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እደሁም በስደት ያላችሁ ትዝታ ያለባችሁ አይዞን ባመት ሁሌም በትዝታ ለቅሶ ነው

  • @denzoil
    @denzoil 5 ปีที่แล้ว +11

    A wonderful celebration of women's endurance, strength, inner wisdom and joy!

  • @destabisat115
    @destabisat115 5 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ባህላችን ሢያምር እኮ እድሜና ጤና ለነቶቻችን አሜን

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p 18 วันที่ผ่านมา

    አቤት ባህላችንኮ ደስስስስስስስስ ሲል😍❤❤እግዚአብሔር ያመት ሰው ይበለን🙏❤❤❤❤❤አይ ስደት😢

  • @destabisat115
    @destabisat115 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን ብሀላችን ያምራል ባህላችን እንጠብቅ የማንንም ጉራጂ አንከተል

  • @user-hi4mj4rb4t
    @user-hi4mj4rb4t 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ ሀገሬ ላስታ ላሊበላ ሰላምሽ ይመለስ ውብ ባህላችን በትዝታ ልሞት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @alexderbie1081
    @alexderbie1081 8 ปีที่แล้ว +7

    this the most lovely culture from Last Lalibela!! proud to born there!!!

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m 6 ปีที่แล้ว +8

    የላሊበላ ውቦች ስታምሩ የስፈሬ ፈርጦች ስወዳችሁ

    • @solomongatye4005
      @solomongatye4005 5 ปีที่แล้ว +1

      እረ ትዝታ ሊገለኝ ነወ

  • @user-bo4zz8cb1s
    @user-bo4zz8cb1s 5 ปีที่แล้ว +2

    አሸንድየ በመጣ ቁጥር አዲስ ነው ሁሌም ኡፍፍፍፍ የሀገሬ ልጆች ስታምሩ በጊዜው እኛም ጨፍረን ነበር ዛሬ በስደት ሆነን ተመልካች ነን i miss my cantry
    lalibela and
    shumisha❤❤❤❤❤ etihopya lezelalem tinurilin Zoroastrianism.megibiysye enat etihopyaye

  • @toreetoree8627
    @toreetoree8627 2 ปีที่แล้ว +2

    ያመት ሰዉ ይበለን ወይ ትዝታ ሀገራችንን ፍጹም ሰላም ያርግልን

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ለሻደይ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @cabdicasebooss4290
    @cabdicasebooss4290 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስሲሉ መቸም ያሁኖች ኬኛ የኛ ባዩ በዝቶል ባህላችን ጠብቁ

  • @user-ic5go2lc2w
    @user-ic5go2lc2w 7 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ደስ ስትል ማዘርየ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

    • @belachewchanie3814
      @belachewchanie3814 4 ปีที่แล้ว +1

      motherin enie awukachewalehu ena betam tiru sew nachew

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว +2

    አገራቺን ከሁሉም ትለያለቺ አገራቺንን ፈጣሪ ሰላም ያዲርግልን🇪🇹❤👍👍🙏

  • @fikruashenafi5546
    @fikruashenafi5546 5 ปีที่แล้ว +12

    ውይ እረ እንዲያው አፈር ልብላላችሁ አማራ❤❤❤❤❤

    • @user-uj6nl9mc7e
      @user-uj6nl9mc7e 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥላትሽ የኔ ቆንጆ

    • @dasthadastha7887
      @dasthadastha7887 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔቆጆሥወድሽ፣❤️❤️❤️

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian ปีที่แล้ว

      ያስብላል ሳሳሁላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስየወሎልጅ
    @መቅደስየወሎልጅ 6 ปีที่แล้ว +8

    መልካም በአል

  • @firdyawkalkenaw1036
    @firdyawkalkenaw1036 10 ปีที่แล้ว +10

    one of the amazing cultural show in Lasta Lalibela, Ethiopia!

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ግን ከራያ ቆቦ አንድ አይደለም ባህላችን እወዳቹህ አለሁ ሚዜወቸ

  • @user-dx2lq4pd6o
    @user-dx2lq4pd6o 6 ปีที่แล้ว +9

    ♥ወልዱ ሀብቴ♥
    ♥♥♥♥♥♥
    አሸን ፍቅር አሸን ደስታ
    የታሪክ ባለቤት የኢትዮጵያ ዋልታ
    አምረሺ ድመቂልኝ የኔ ውቧ ላስታ
    በልዩ በአሉ ባሸንድዬው ሆታ♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    ሰላም ለምወዳችሁ እንዴት ከረማችሁ ድንቅ ታሪክ ወዳለባት ባለም መድረክ ኢትዮጵያውያን በነገስንበት ከአክሱም ስረወ መንግስት በመቀጠል የዛጎዬ ሰደረወ መንግስት ያበበባት የስልጣኔ አሻራ በፅሁፍ በአፈ ታሪክ ሳይሆን በአይን ታይቶ በእጂ ተዳሶ የማሳመን ብቃት ያለው የጥንት ታሪካዊቷ ሀገራችን እንቁ ሀብታችን መገለጫ መዋቢያችን መኩሪያ መመኪያችን ለሆነው ታሪካዊ ቅርስ መገኛ ወደሆነችው ቅዱስ ላልይበላ የጥበብ አሻራውን እስከዛሬ ድረስ ያስቀመጠባት ላስታ ላልይበላ በየአመቱ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የሚጠበቅና በየአመቱ የሚፆመው የፍስለታ ፆም እንደተጠናቀቀ ነሀሴ 16/12/ 2010 ዓ/ም በአካባቢው በባህላዊ ወግ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ለባህል መሰረት የልጃገረዶች ጨዋታ የሆነውን የአሸንድዬ ባህላዊ ዘፈን ባህላዊ ውዝዋዜ ባህላዊ የአለባበስ ባህላዊ የፀጉር አሰራር ድምፀ መረዋ በሆኑ የአካባቢው ማህበረሰብ ተወላጂ እንስቶች በዓሉ ይደምቃል ይዋባል በአሉን ከሚያደምቁት መካከል እድሚያቸው ለትዳር ያልደረሱ እንቡጥ ፅጌረዳ ወጣት መልከ መልካም ሴቶች የሚደምቁበት የሚዋቡበት የሚያጌጡበት የዛሬን አያድርገውና የሚታጩበት ጊዜ ነው።
    ይህ ልዩ የሆነ ባህላዊ ጭፈራ የታከለበት ደማቅ ስነስርአት ከሀይማኖቱም ጋር ተያያዥነት አለው።
    ዝግጂቱ በዓሉ ከመድረሱ ቀደም ብሎ ዝግጂት ይደረጋል በበዓሉ ለመሳተፍ ከመላው የዓለማችን ጫፎች ለመታደም ከመምጣታቸውም ባለፈ በክልሉ ያሉ ወረዳወችም በህብረትና በፍቅር በጉጉት የሚጠብቁት አመታዊ ክብረ በዓል ነው።
    በአቅራቢያችን ያሉ ክልል ወረዳወችም እንደ ትግራይ ክልል አሸንዳ በሚል መጠሪያ ስም ሲከበር በሰቆጣ ወረዳ ሻደይ በሚል መጠሪያ ስም ሲከበር በቆቦ ወረዳ ደግሞ ሶለል ተብሎ በሚታወቀው ባህላዊ ጭፈራ ስርአቱን ሳይቀይሩ ባህሉን ሳይበርዙ በቋንቋ ልዩነት ብቻ በተመሳሳይ ጊዜና ወቅት ባማረና በደመቀ ሁኔታ ባህሉ ያከብሩታል።
    በዚህ ክብረ በዓል ወዳጂነትን አንድነትን ሰላምን ፍቅርን ባህሉን ለትውልድ ማሸጋገርንም ጭምር በማሰብ የተሻለ የገቢ ምንጭ ለማግኘት ቋሚ ሆኖ በየአመቱ ሊያጓጓ በሚችል ተሳታፊወችን በመጨመር ታዳሚያኑን በማብዛት በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።
    አሸንድዬ ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት ወንዶች ወንድሞቻቸው የሌላ ሰፈር ወጣቶች እንዳይረብሻቸው እንዳይተናኮሏቸው የእድሜ ገደብ ሳይኖረው ለደህንነታቸው ጥበቃ ይደረግላቸዋል። ድንገት በአቋም ፈርጠም ያለ ወጣት ሊከተላቸው ካልቻለ
    በእድሜ አነስ ያሉ የአካባቢው ነዋሪ ህፃናት ወንዶች ሳይቀሩ ግዴታቸውን ለመወጣት እህቶቻቸውን ተከትለው ድንገት ባጋጣሚ ለሚፈጠረው የደህንነት ስጋት ለታላቆቻቸው መልእክት በማድረስ ግዴታቸውን ይወጣሉ።
    የዚህ ባህላዊ ጭፈራ ከተለመደው አከባበር በተሻለ እንዲከበር ያስፈለገበት ዋናው ምክኒያት ለትውልዱ ዘላቂ የሆነ ትውፊታዊ ስርዓት ያለው ባህል ከማውረስ አንፃር ነው።
    የአመት በአሉ አከባበር በማህበረሰቡ በሚጠመቅ ጠላ በቡሔ ዳቦ ያለው አርዶ ለሌለው የሚያካፍልበት ሁሉም የማህበረሰብ አካል የሚደሰትበት በደረሰ እያለ የተመኘው ክብረ በአል ደርሶ ሲታደም ደስታው ወደር ይታጣለታል።
    ላስታ ላይ በአሸንድዬ በበአሉ መገኘት መታደም ብዙ ባህላዊ የሆኑ አስደሳችአዳዲስ ነገሮችን በማየት ከሌሎች ባህላዊ እሴቶች ጋር የሚያወዳድሩበት ክብረ በዓል ነው አሸንድዬ።
    በክብረ በአሉ ጭፈራ በየ መንደሩ እየዞሩ ከማድመቃቸው በፊት በአካባቢው ባለ ደብር ቤተ ክርስቲያን ሔደው አመት ከአመት እንዳደረሳቸው አመስግነው ጨፍርው ለሚመጣው አመት ተስለውጉዟቸውን በጭፈራ እያደማመቁ በመቀጠል በአካባቢው የተከበሩ የእድሜ ፀጋ አዛውንት በሚባሉ ቤት በመጀመር አመት በአላቸውን ያደማምቃሉ።
    በእለቱ በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ በሀይማኖት አባቶች ሀይማኖታዊ ቅኔ ዝማሬወችም ተካተውበት ለእንስቶቹ በእምነታቸው እንዲበረቱም እንዲጠነክሩም ይመረቃሉ።
    አሸንድዬ አዲስ መንፈስን ማደስ የሚያስችልየተለዩ ያልተለመዱ ውብና ድንቅ ባህላዊ ነገሮችን የምናይበት ልዩ አመት በዓል ነው አዛውንቶ ወጣቱ አሮጊቱ ፈዞ ፈንጥዞ በስሜት ጭልጥ ብሎ የሚጓዝበት ስሜትን ኮርኳሪ መልካሙን ጊዜ ማስታወሻ የሆነ ለየት ያለ ተናፋቂ ክብረ በአል ነው አሸንድዬ። በላስታ ምድር

    • @user-iw9hb8yf6i
      @user-iw9hb8yf6i 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ጥሩ አድርገህ አብራርተከዋ አወ ይህ ትውልድ በደንብ መስራት ይጠበቅበታል ለመጭው ትውልድ ባህላችን እንከን የሌለበት ንፁህና ግልፅ ነው በባህሌ እኮራለሁ መልካም በአል

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว +1

      ለእናቶቻችን ለአበቶቻችን ረጅም እድሜ ከና ጤና ታማኞው አማት አማት ያድርሰቹ

  • @bzuneshidesalegn716
    @bzuneshidesalegn716 3 ปีที่แล้ว +1

    wow betam konjo ye amhara beali

  • @user-km3vo9zj9h
    @user-km3vo9zj9h 22 วันที่ผ่านมา

    best Ethiopia cultural festival

  • @user-lc9tj5pr7v
    @user-lc9tj5pr7v 21 วันที่ผ่านมา

    Wow amazing culture ❤️😍

  • @user-wk6kd7ti4l
    @user-wk6kd7ti4l 3 ปีที่แล้ว +1

    የማሓራ ኣሸንዲ ጨዋታ ዉብ ነዉ ባህላቸን💞💞💞💞

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአማራዉቦችይነበር ፍቅራችየሚያምርብን
    ልባችን ይስበራችሁ ባለስልጣኖችየስራችሁን ይሰጣችሁ

  • @zemzemyoutube389
    @zemzemyoutube389 5 ปีที่แล้ว +5

    ሆደ ተረበሸ አሳመነው ፅጌ አገረ

  • @Mona-ul7qv
    @Mona-ul7qv 2 ปีที่แล้ว +2

    Amhara 😍😍😍😍

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful laseta lalibela betam new emewedachihu 😍😍😍😍😍😍😍

  • @nam1824
    @nam1824 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይይአፈርልብላፈጣሪይጠብቃችሁአለሞቼ

  • @brhanu
    @brhanu 10 ปีที่แล้ว +3

    god i love them!

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 6 ปีที่แล้ว

      Weyni.tezetawne.alechalkutem.wed.yahgerei.lejioch.egziyabhre.kamte.amte.beselam.yeseesachuh.tabatku.marrroch

  • @atarosmallwood9534
    @atarosmallwood9534 3 ปีที่แล้ว

    I love this song......

  • @belachewchanie3814
    @belachewchanie3814 4 ปีที่แล้ว +1

    wooooooo.... betam des ylal

  • @user-fo6qu8ug1u
    @user-fo6qu8ug1u 6 ปีที่แล้ว +2

    እማይረሳ

  • @gay4vivi294
    @gay4vivi294 2 ปีที่แล้ว +1

    oh how precious this holiday is

  • @barecbarec3255
    @barecbarec3255 7 ปีที่แล้ว +2

    wawwwww yegere lijch. setemeru

  • @mulu6793
    @mulu6793 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እልልልል ስታምሩ ላስታወች

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian ปีที่แล้ว

    እንደው በምን ቃል ልግለፃችሁ ደሞቸዋ ሙቸ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @g.d2239
    @g.d2239 ปีที่แล้ว

    ድምጻቼው ስያምር💚💛❤️

    • @peachgumdrop8067
      @peachgumdrop8067 10 หลายเดือนก่อน

      do you know what year this video is originally from? because I feel like it is older than 10 years.

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 18 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @werku2201
    @werku2201 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ አገሬ በርቱልኝ ማሮቸ

  • @mahaletbaye2296
    @mahaletbaye2296 7 ปีที่แล้ว +2

    yene kongowehe ufe stamrue

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +1

      Mahalet Baye ኦፍ ዛሬሥ ሥደት መረረኝ ከመቸ ይሆን በአል ከቤተሠብ ጋር የማሣልፈው

  • @birtukanK-d2v
    @birtukanK-d2v 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebawdemsie9079
    @abebawdemsie9079 2 ปีที่แล้ว

    bhalachn betam new yemmer

  • @destaasmare8789
    @destaasmare8789 3 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን

  • @kasaneshgetu2053
    @kasaneshgetu2053 ปีที่แล้ว

    የከርሞ ሰው ይበለን

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ላሥታወችዬ ሥወዳቹህ

  • @anshaa5057
    @anshaa5057 4 ปีที่แล้ว +1

    ባህላችሁን አክባሪ ናችሁ ቀጥሉበት

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 ปีที่แล้ว

    This is true Ashinda

  • @proudlyo1125
    @proudlyo1125 5 ปีที่แล้ว +3

    የሠው ወርቅ አያደምቅ!

  • @SamirAhmed-xs3io
    @SamirAhmed-xs3io 4 ปีที่แล้ว

    Nice culture ❣️❣️❣️

  • @nunu2408
    @nunu2408 2 ปีที่แล้ว

    wowአማራነት ይለምልም👑👑👑🌺🌺🌺🌺🌺💕👏👏👏👏💕👑👑👑🌺🌺🌺🌸🌸🌸

  • @user-jk6bj2ns2p
    @user-jk6bj2ns2p 2 ปีที่แล้ว

    እኔም በሰድት ሁኔ ትዘታው ሊደፊኝ ነዉ

  • @pgmatar6927
    @pgmatar6927 6 ปีที่แล้ว +2

    Setameru yagere lejoche

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g 5 ปีที่แล้ว +17

    አሸንዳ እንደዚህ ነው እጅ የምናውቀው ዝም ብሉ እስቴድየም ውስጥ መጨፈር አይደለም ከኦርቶዶክስ እምነት የመጣ ነው የራሱ ዜማ አለው እሽ

  • @darin2502
    @darin2502 5 ปีที่แล้ว

    Endezih mehonu kerto ahunima agmewoch debretsion ena getachew asefan lebsew medenes gemerewal kiletamoch

  • @maqdala
    @maqdala 10 ปีที่แล้ว +3

    Good job Bro!!!

  • @GetahunTeklu-ce2lb
    @GetahunTeklu-ce2lb หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ግን ላልይበላል ሳይሆን ላሊበላ ወይም ለሊበለ ተብሎ ይስተካከል።

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳ ቺሁ

  • @harakatrak7222
    @harakatrak7222 5 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛወበኣልይህነውደሰሰሰሲሎ

  • @yodittsegay976
    @yodittsegay976 5 ปีที่แล้ว

    Wowww des sitelu

  • @mulugetabelay1899
    @mulugetabelay1899 2 ปีที่แล้ว

    በህለችን ውበተችን!!!

  • @ethio2280
    @ethio2280 5 ปีที่แล้ว +2

    wowwwoowwwwwow

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 4 ปีที่แล้ว

    የአመት ስው ይበላችሁ

  • @zeedzeed627
    @zeedzeed627 2 ปีที่แล้ว

    💗💗💗💗

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k 5 ปีที่แล้ว

    ትርጉሙልኝ። ብጉር የብጉር ጠባሳ ማዲያት ላስቸገራቹህ ፎቶየንበመ ጫን እዩት እልም ያረግላቹሀል

  • @gcrosshailye5797
    @gcrosshailye5797 5 ปีที่แล้ว

    Melkam bael

  • @yezinadestaye3554
    @yezinadestaye3554 3 ปีที่แล้ว

    ሳሞትአየሀእል

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይ ልጂነቴ ናፈቀኝ በሰው ቤት ርጀሁ

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 4 ปีที่แล้ว

      እይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም በርቺ ፀልይ ፈጣሪ
      ካንቺ ጋር ይሁን

  • @yemaryamlig9495
    @yemaryamlig9495 4 ปีที่แล้ว

    WoW❤😍

  • @user-jk6bj2ns2p
    @user-jk6bj2ns2p 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ

  • @melkamwultaw7104
    @melkamwultaw7104 5 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @melkamwultaw7104
    @melkamwultaw7104 5 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @meronselemon7837
    @meronselemon7837 4 ปีที่แล้ว

    ቅንነት በጎ ፈቃደኞች ነን !!!
    ★ ይህ ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ፣ ፖለቲካዊ አቋም የሌለው፣ሐይማኖታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ የበጎ ፈቃደኞች ግሩፕ ነው፡፡
    ★ ማህበራችን ከተመሰረተ ከ10 ወር በላይ ሆኖታል ።
    እስከአሁን ከሰራናቸው ስራዎች በጥቂቱ
    👇
    1. የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአረጋውያንና አቅመ ደካሞች ጋር የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅተን አብረናቸው አሳልፈናል።
    2. አዲስፓረንትስ ቻይልድሁድ የካንሰር ህሙማን መንከባከቢያ ድርጅት የሚገኙ በልጅነት እድሜያቸው ሳይቦርቁ ፣ሳይስቁ፣ ሳይጫወቱ የቤተሰብ ፍቅር የራባቸው የካንሰር ታማሚዎች ወተት ፣ እንቁላል እና መጫዎቻዎች በመያዝ አይተናቸዋል አጫውተናቸዋል።
    3. በጎደና ላይ የሚገኙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሴቶች እና አረጋውያን ገላ ማጣብ ፣ ፀጉር መስራት እና ልብስ መቀየር የመሳሰሉ ስራዎችም ሰርተናል
    4 . ጌርጌሴኖን የእእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን የተለያዩ ልብሶሽን ከሰዎች በመሰብሰብ እና እዛ የተለያዩ የጉልበት ስራዎችን በመስራት አለንላቹ ብለናችዋል ።
    5. ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ እና መርጃ ማዕከልን ሁለቴ ጎብኝተናል ።
    አንደኛ ጊዜ በግሩፕ በመሆን የሚያስፈልጋቸውን አንዳንድ ነገሮች ይዘን በመሄድ አብረናቸው ጊዜ አሳልፈናል።
    ሁለተኛ የፋሲካ በአልን ምክንያት በማድረግ ያስፈልገናል ያሉንን ነገሮች በመግዛት በኮሮና ምክንያት ብዙ ሰው መሄድ ስለማይችል በተወካዮቻችን ልከን አይዞአቹ እንኳን አደረሳቹ ብለናል ።
    ከዛው ድርጅትም የምስክር ወረቀት ተሰቶናል።
    6. አሁን በቅርቡ በኮሮና ምክንያት ቤታቸው ቀርተው ችግር ላይ የወደቁ ሁለት እናቶች እና አንድ የታመመች እህታችንን የምንችለውን በማድረግ በተወካዮቻችን ጠይቀናል።
    7 . በየ3 ወሩ የደም ልገሳ አለን ። ከጀመርንም ለሶስተኛ ዙር በስማችን ለግሰናል ።
    ★ እኛ ያለነው አ.አ ነው ። ግን ከአ.አ ውጪ በሌሎች ክልሎች ፣ ከሀገር ውጪም ያሉ አባሎች አሉን ። ስለዚህ ፕሮግራሞች ሲኖረን መገኘት ያልቻሉ ሰዎች በምን መልኩ እንርዳችሁ የባንክ አካውንት ቢኖር ጥሩ ነው ብለው በጠየቁን ጥያቄ መሰረት ከኛው አባሎች ውስጥ መርጠን በሶስት ሰዎች አካውንት ከፍተናል ።
    👇
    አዋሽ ባንክ
    01320775071100
    *ተስፋዬ እንደሻው
    *ቤተልሄም ብርሃኑ
    *ፀሀይ እሸቱ
    ★ የግሩፓችን ፕሮግራሞች
    - ሳምንቱን ሙሉ ማታ ማታ የተለያዩ ያወያዩናል ያስተምሩናል ያዝናኑናል ያልናቸውን ፕሮግራሞች በአድሚኖች እየተዘጋጁ ማታ ማታ ይቀርባሉ ።
    በሚቀርቡ ሀሳቦች ላይ ሁላችንም በጨዋ ደንብ ሀሳቦቻችን ማቅረብ እንችላለን ።
    - ቀን ቀን ብዙዎቻችን ስራ ስለምንሆን ቋሚ ፕሮግራም የለንም ። ነገር ግን ብዙ ሰው ካለ መዋያያ ሃሳብ ያለው ሰው ሀሳቡን አቅርቦ መወያየት ይቻላል።
    ★ደንቦቻችን
    *ፕሮግራም በሚቀርብበት ሰአት ከፕሮግራም ውጪ የሆኑ አላስፈላጊ ወሬዎች መኖር የለባቸውም።
    * በዚህ ግሩፕ ላይ ስለፖለቲካ ፣ ስለዘረኝነት፣ ስለ ሀይማኖት በአጠቃላይ ሰውን ከሰው ሊያጋጩ የሚችሉ ወሬዎች ፍፁም የተከለከሉ ናቸው።
    * ከባህላችን እና ከግሩፑ አላማ ያፈነገጡ ወሬዎች ፣ ፎቶዎች ፣ቪድዮዎች መልቀቅ አይቻልም ።
    ★ማስጠንቀቂያ
    ከላይ የተቀመጡትን ደንቦች ያላከበረ ሰው መጀመሪያ ማድረግ እንዳልነበረበት እንነግረዋለን እምቢ ካለ ግን ከአላማችን ጋር ስለማይሄድ ብሎክ እናደርጋለን።
    ለቀጣይ የምንሰራቸው ስራዎች
    👇
    ★ አባሎቻችን በማብዛት ማህበሩን ማሳደግ እና ህጋዊ መሆን
    ★ ሁለት አቅመ ደካማ እናቶችን አቅማችን ከፈቀደልን በቋሚነት ማገዝ
    ★ አብዛኞቻችን መገናኘት የቻልነው በቴሌግራም ትውውቅ ነው ከዛም ትውውቃችንን በማሳደግ ይሄንን ስራ ለመስራት ችለናል ። የቅንነት ቴሌግራም ግሩፕ በመቀላቀል አባል ይሁኑ
    👇
    telegram.me/kinenetlebamochu
    ቅን ለመሆን መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነው።❤️❤️❤️
    ቅንነት ከምንም ይበልጣል!!!
    ሀገራችንን እና ህዝቦችዋን እግዚአብሄር ይጠብቅ 🙏

  • @figreyeb2228
    @figreyeb2228 5 ปีที่แล้ว +1

    Ellllllllellllllllllll💋💋💋💋elllllllllllllllllll.desa.setlu💋💋💋💋💋💋💋

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 5 ปีที่แล้ว

    ታምራላቹ

  • @user-fo6qu8ug1u
    @user-fo6qu8ug1u 6 ปีที่แล้ว +2

    አሸንዳ ዉስጤ

  • @apolosdemas1388
    @apolosdemas1388 2 ปีที่แล้ว

    It's tigrinya culture

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 20 วันที่ผ่านมา

    👍👏🙏💞💋👏🙏👍💞💋👏🙏👍💞💋

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 ปีที่แล้ว

    በቅንነት ቤተሰብ አርጌሻለሁ አቺም ነይ ቤቴ

  • @ysamjune6343
    @ysamjune6343 2 ปีที่แล้ว

    Is this a joke?🤣
    Very very funny 😁😅😂😂

  • @xaaakihaaakuuj7592
    @xaaakihaaakuuj7592 2 ปีที่แล้ว

  • @amharaahyagondergonderyeah5946
    @amharaahyagondergonderyeah5946 5 ปีที่แล้ว

    Ashenda 1.8.2019

    • @esteemikhael5118
      @esteemikhael5118 4 ปีที่แล้ว +1

      Koshasha agame,backstaber, yetalian baria! Baria!Kehadi, coward,yetarik atelawoch, wedakie,Baria. you may loot, till your times up,but you can't destroy Ethiopia,ant dedeb tigre, terdika ,

  • @yavannahom8400
    @yavannahom8400 5 ปีที่แล้ว +1

    khhhhhhhhhhhhhhhkkkkkkkkkkkkkiiiiii ...etalemmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm,,kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk