Adisu Wagaw
Adisu Wagaw
  • 7
  • 281 728

วีดีโอ

lalibelalalibela
lalibela
มุมมอง 2789 ปีที่แล้ว
Ashendye Lalibela EthiopiaAshendye Lalibela Ethiopia
Ashendye Lalibela Ethiopia
มุมมอง 275K11 ปีที่แล้ว
Ashendye Traditional song in Lalibela Ethiopia
Mn Azim newMn Azim new
Mn Azim new
มุมมอง 50212 ปีที่แล้ว
Sealilene KidstSealilene Kidst
Sealilene Kidst
มุมมอง 58612 ปีที่แล้ว
Tsely DinglTsely Dingl
Tsely Dingl
มุมมอง 3.3K12 ปีที่แล้ว
ጸልይ ድንግል ማርያም ለመላው ዓለም።
LalibelaLalibela
Lalibela
มุมมอง 36113 ปีที่แล้ว
የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ መገለጫ ይሆን ዘንድ እንወቀው! እናሳውቀው! አቤቱ ስራህ ድንቅ ነው! ለቅዱሳንህ ጥበብን አድለህ ህዝብህን የምታድን አምላክ ሆይ እኛን ደካሞች የሆንን ባሪያወችህን ዛሬም ብንበድልህም አትተወን! ጠብቀን!

ความคิดเห็น

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ 24 วันที่ผ่านมา

    አቤት ባህላችንኮ ደስስስስስስስስ ሲል😍❤❤እግዚአብሔር ያመት ሰው ይበለን🙏❤❤❤❤❤አይ ስደት😢

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 24 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 24 วันที่ผ่านมา

    የተዋቡ የሰሜኑ አገራችን ባህላዊ ከየሚያምሩ ዓመታዊ ጨዋታዎች አንዱ እጅግ ያምራል ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 26 วันที่ผ่านมา

    👍👏🙏💞💋👏🙏👍💞💋👏🙏👍💞💋

  • @mesfinAbera-c1h
    @mesfinAbera-c1h 27 วันที่ผ่านมา

    Wow amazing culture ❤️😍

  • @birtukanK-d2v
    @birtukanK-d2v 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @getanehtewabe-v1t
    @getanehtewabe-v1t 28 วันที่ผ่านมา

    best Ethiopia cultural festival

  • @oumargaye933
    @oumargaye933 29 วันที่ผ่านมา

    is my nomb WhatsApp

  • @oumargaye933
    @oumargaye933 29 วันที่ผ่านมา

    i m very happy to u send me musique fulany is fulfude Éthiopie 00221 70 911 07 95

  • @برتياالاثيوبية
    @برتياالاثيوبية หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadesKades-f8z
    @KadesKades-f8z หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GetahunTeklu-ce2lb
    @GetahunTeklu-ce2lb 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ግን ላልይበላል ሳይሆን ላሊበላ ወይም ለሊበለ ተብሎ ይስተካከል።

  • @g.d2239
    @g.d2239 ปีที่แล้ว

    ድምጻቼው ስያምር💚💛❤️

    • @peachgumdrop8067
      @peachgumdrop8067 10 หลายเดือนก่อน

      do you know what year this video is originally from? because I feel like it is older than 10 years.

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian ปีที่แล้ว

    እንደው በምን ቃል ልግለፃችሁ ደሞቸዋ ሙቸ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 ปีที่แล้ว

    This is true Ashinda

  • @kasaneshgetu2053
    @kasaneshgetu2053 ปีที่แล้ว

    የከርሞ ሰው ይበለን

  • @nam1824
    @nam1824 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይአፈርልብላፈጣሪይጠብቃችሁአለሞቼ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ

  • @nunu2408
    @nunu2408 2 ปีที่แล้ว

    wowአማራነት ይለምልም👑👑👑🌺🌺🌺🌺🌺💕👏👏👏👏💕👑👑👑🌺🌺🌺🌸🌸🌸

  • @abebawdemsie9079
    @abebawdemsie9079 2 ปีที่แล้ว

    bhalachn betam new yemmer

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ግን ከራያ ቆቦ አንድ አይደለም ባህላችን እወዳቹህ አለሁ ሚዜወቸ

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ለሻደይ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ፀ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ፀ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም በሰድት ሁኔ ትዘታው ሊደፊኝ ነዉ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ፀ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ፀ 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ

  • @mulugetabelay1899
    @mulugetabelay1899 2 ปีที่แล้ว

    በህለችን ውበተችን!!!

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว

    አገራቺን ከሁሉም ትለያለቺ አገራቺንን ፈጣሪ ሰላም ያዲርግልን🇪🇹❤👍👍🙏

  • @cabdicasebooss4290
    @cabdicasebooss4290 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስሲሉ መቸም ያሁኖች ኬኛ የኛ ባዩ በዝቶል ባህላችን ጠብቁ

  • @toreetoree8627
    @toreetoree8627 2 ปีที่แล้ว

    ያመት ሰዉ ይበለን ወይ ትዝታ ሀገራችንን ፍጹም ሰላም ያርግልን

  • @ysamjune6343
    @ysamjune6343 2 ปีที่แล้ว

    Is this a joke?🤣 Very very funny 😁😅😂😂

  • @Mona-ul7qv
    @Mona-ul7qv 2 ปีที่แล้ว

    Amhara 😍😍😍😍

  • @apolosdemas1388
    @apolosdemas1388 2 ปีที่แล้ว

    It's tigrinya culture

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว

    ለአማራዉቦችይነበር ፍቅራችየሚያምርብን ልባችን ይስበራችሁ ባለስልጣኖችየስራችሁን ይሰጣችሁ

  • @gay4vivi294
    @gay4vivi294 2 ปีที่แล้ว

    oh how precious this holiday is

  • @xaaakihaaakuuj7592
    @xaaakihaaakuuj7592 2 ปีที่แล้ว

  • @zeedzeed627
    @zeedzeed627 2 ปีที่แล้ว

    💗💗💗💗

  • @Gወሎቤትኣማሓራ
    @Gወሎቤትኣማሓራ 3 ปีที่แล้ว

    የማሓራ ኣሸንዲ ጨዋታ ዉብ ነዉ ባህላቸን💞💞💞💞

  • @yezinadestaye3554
    @yezinadestaye3554 3 ปีที่แล้ว

    ሳሞትአየሀእል

  • @destaasmare8789
    @destaasmare8789 3 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታ ሀገሬ ላስታ ላሊበላ ሰላምሽ ይመለስ ውብ ባህላችን በትዝታ ልሞት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 ปีที่แล้ว

    በቅንነት ቤተሰብ አርጌሻለሁ አቺም ነይ ቤቴ

  • @bzuneshidesalegn716
    @bzuneshidesalegn716 3 ปีที่แล้ว

    wow betam konjo ye amhara beali

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ላሥታወችዬ ሥወዳቹህ

  • @ΆκηςΚωνσταντινίδης-π8ω
    @ΆκηςΚωνσταντινίδης-π8ω 3 ปีที่แล้ว

    0:07 0:23 0:35 1:11 1:27 1:51 2:07 2:11 4:27 4:47 5:03 11 Bells

  • @jitendrpal9634
    @jitendrpal9634 3 ปีที่แล้ว

    Hello

  • @atarosmallwood9534
    @atarosmallwood9534 3 ปีที่แล้ว

    Konjo

  • @atarosmallwood9534
    @atarosmallwood9534 3 ปีที่แล้ว

    I love this song......

  • @meronselemon7837
    @meronselemon7837 4 ปีที่แล้ว

    ቅንነት በጎ ፈቃደኞች ነን !!! ★ ይህ ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ፣ ፖለቲካዊ አቋም የሌለው፣ሐይማኖታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ የበጎ ፈቃደኞች ግሩፕ ነው፡፡ ★ ማህበራችን ከተመሰረተ ከ10 ወር በላይ ሆኖታል ። እስከአሁን ከሰራናቸው ስራዎች በጥቂቱ 👇 1. የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአረጋውያንና አቅመ ደካሞች ጋር የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅተን አብረናቸው አሳልፈናል። 2. አዲስፓረንትስ ቻይልድሁድ የካንሰር ህሙማን መንከባከቢያ ድርጅት የሚገኙ በልጅነት እድሜያቸው ሳይቦርቁ ፣ሳይስቁ፣ ሳይጫወቱ የቤተሰብ ፍቅር የራባቸው የካንሰር ታማሚዎች ወተት ፣ እንቁላል እና መጫዎቻዎች በመያዝ አይተናቸዋል አጫውተናቸዋል። 3. በጎደና ላይ የሚገኙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሴቶች እና አረጋውያን ገላ ማጣብ ፣ ፀጉር መስራት እና ልብስ መቀየር የመሳሰሉ ስራዎችም ሰርተናል 4 . ጌርጌሴኖን የእእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን የተለያዩ ልብሶሽን ከሰዎች በመሰብሰብ እና እዛ የተለያዩ የጉልበት ስራዎችን በመስራት አለንላቹ ብለናችዋል ። 5. ዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ እና መርጃ ማዕከልን ሁለቴ ጎብኝተናል ። አንደኛ ጊዜ በግሩፕ በመሆን የሚያስፈልጋቸውን አንዳንድ ነገሮች ይዘን በመሄድ አብረናቸው ጊዜ አሳልፈናል። ሁለተኛ የፋሲካ በአልን ምክንያት በማድረግ ያስፈልገናል ያሉንን ነገሮች በመግዛት በኮሮና ምክንያት ብዙ ሰው መሄድ ስለማይችል በተወካዮቻችን ልከን አይዞአቹ እንኳን አደረሳቹ ብለናል ። ከዛው ድርጅትም የምስክር ወረቀት ተሰቶናል። 6. አሁን በቅርቡ በኮሮና ምክንያት ቤታቸው ቀርተው ችግር ላይ የወደቁ ሁለት እናቶች እና አንድ የታመመች እህታችንን የምንችለውን በማድረግ በተወካዮቻችን ጠይቀናል። 7 . በየ3 ወሩ የደም ልገሳ አለን ። ከጀመርንም ለሶስተኛ ዙር በስማችን ለግሰናል ። ★ እኛ ያለነው አ.አ ነው ። ግን ከአ.አ ውጪ በሌሎች ክልሎች ፣ ከሀገር ውጪም ያሉ አባሎች አሉን ። ስለዚህ ፕሮግራሞች ሲኖረን መገኘት ያልቻሉ ሰዎች በምን መልኩ እንርዳችሁ የባንክ አካውንት ቢኖር ጥሩ ነው ብለው በጠየቁን ጥያቄ መሰረት ከኛው አባሎች ውስጥ መርጠን በሶስት ሰዎች አካውንት ከፍተናል ። 👇 አዋሽ ባንክ 01320775071100 *ተስፋዬ እንደሻው *ቤተልሄም ብርሃኑ *ፀሀይ እሸቱ ★ የግሩፓችን ፕሮግራሞች - ሳምንቱን ሙሉ ማታ ማታ የተለያዩ ያወያዩናል ያስተምሩናል ያዝናኑናል ያልናቸውን ፕሮግራሞች በአድሚኖች እየተዘጋጁ ማታ ማታ ይቀርባሉ ። በሚቀርቡ ሀሳቦች ላይ ሁላችንም በጨዋ ደንብ ሀሳቦቻችን ማቅረብ እንችላለን ። - ቀን ቀን ብዙዎቻችን ስራ ስለምንሆን ቋሚ ፕሮግራም የለንም ። ነገር ግን ብዙ ሰው ካለ መዋያያ ሃሳብ ያለው ሰው ሀሳቡን አቅርቦ መወያየት ይቻላል። ★ደንቦቻችን *ፕሮግራም በሚቀርብበት ሰአት ከፕሮግራም ውጪ የሆኑ አላስፈላጊ ወሬዎች መኖር የለባቸውም። * በዚህ ግሩፕ ላይ ስለፖለቲካ ፣ ስለዘረኝነት፣ ስለ ሀይማኖት በአጠቃላይ ሰውን ከሰው ሊያጋጩ የሚችሉ ወሬዎች ፍፁም የተከለከሉ ናቸው። * ከባህላችን እና ከግሩፑ አላማ ያፈነገጡ ወሬዎች ፣ ፎቶዎች ፣ቪድዮዎች መልቀቅ አይቻልም ። ★ማስጠንቀቂያ ከላይ የተቀመጡትን ደንቦች ያላከበረ ሰው መጀመሪያ ማድረግ እንዳልነበረበት እንነግረዋለን እምቢ ካለ ግን ከአላማችን ጋር ስለማይሄድ ብሎክ እናደርጋለን። ለቀጣይ የምንሰራቸው ስራዎች 👇 ★ አባሎቻችን በማብዛት ማህበሩን ማሳደግ እና ህጋዊ መሆን ★ ሁለት አቅመ ደካማ እናቶችን አቅማችን ከፈቀደልን በቋሚነት ማገዝ ★ አብዛኞቻችን መገናኘት የቻልነው በቴሌግራም ትውውቅ ነው ከዛም ትውውቃችንን በማሳደግ ይሄንን ስራ ለመስራት ችለናል ። የቅንነት ቴሌግራም ግሩፕ በመቀላቀል አባል ይሁኑ 👇 telegram.me/kinenetlebamochu ቅን ለመሆን መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነው።❤️❤️❤️ ቅንነት ከምንም ይበልጣል!!! ሀገራችንን እና ህዝቦችዋን እግዚአብሄር ይጠብቅ 🙏

  • @yemaryamlig9495
    @yemaryamlig9495 4 ปีที่แล้ว

    WoW❤😍

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 4 ปีที่แล้ว

    የአመት ስው ይበላችሁ

  • @mulu6793
    @mulu6793 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልል ስታምሩ ላስታወች