ስደት ለትዳር ፈተና ነው!! .…"በፍቅር መንገድ" ደራሲ አለማየሁ ገ/ህይወት //ቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 27

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ሠደትብዙነገሮችን ያሣጠናል እድሜችን በተሠብ አለ መመሥረት ብቻ በሃሣብ መኖር ነው ሂደት ላይ የሃገሪልጆች የልባችንን መሻት ሁሉይፈፅምልን የድግል ልጅ

  • @kirsbezabeh2521
    @kirsbezabeh2521 2 ปีที่แล้ว +2

    በስደት ሳያገቡ የሚያርጁት እግር ቤት ያለ ቤትስቤን ሳልረዳ እህት ወንድሞቼን ሳላስተር ወይም ሳላመጣ አላገባም አያሉ ንው በጣም የሚያሳዝነው ግን ብዙ ቤተስብ ይህንን እይረዳም ይህ ደግሞ ባጣም ያማል የራሳቸውንም ኑሮ ሳያስተካክሉ ቤተስብም ሳይደስት እንዲሁ እንደባዘኑ ይኖራሉ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ስደት ብዙ ነገራችንን ይስርቅብናል እኮ ሳናቀው

  • @oritbahru438
    @oritbahru438 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Alex keep up the good work

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว

    ebs ፍቅር♥♥♥♥♥♥

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ስደት የስደትን ኑሮ ዝም ነው ስደት ብዙ ነገራችንን ይሰርቅብናል ምንም ሳናቀው ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው ፀጊ እሄ እኔን ይገልፃል ሳያገቡ ማርጀት

    • @zewdneshadane5209
      @zewdneshadane5209 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ እናት ሁሉ ለበጎ ነው መልካም ያልሆነ ነገር ከሚሰጠን የራሳችን ሰላም ይሻለናል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ::

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว

      @@zewdneshadane5209 አሚን ማማዬ ከሁላችንም ጋር ይሁን እሱስ ልክ ነሽ ማማዬ

  • @አኩፋዳዩቱብ
    @አኩፋዳዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አለማየሁ ገ/ህይወት ኢንተርቪው አሪፍ ነው ግን አንድ ነገር ስተዋል! በውጪው አለም ያለው ዲያስፖራ ሰልፍ የሚወጣው ወገኑ ሲቸገር በግፈኞች ያለአግባብ ሲንገላታ ሲታሰር ሲፈናቀል ሲሞት ፍርድ ሲጓደል ለወገኑ ድምፅ ብርታት ለመሆን እንጂ አንተ እንዳልከው ስከፋው ማንኛውም ዲያስፖራ ዝም ብሎ ሰልፍ አይወጣም ስለዚህ ይህንን አስታየትህን አስተካክል!

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 ปีที่แล้ว +4

    ባለትዳሮቹና ሌሎችም አጫጭር ቀልዶች ለማግኘት ፎቶውን ይጫኑ።
    እናመሰግናለን

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 ปีที่แล้ว

    መልካምቅዳሜይሁንላቸሁውዶቸ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ ትዳርና ስደት በጣም ያስጠላል በጥርጥሬ በፍራት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነዉ

  • @almetube5688
    @almetube5688 2 ปีที่แล้ว +1

    ህመሙ ለመግለጽ ከባድ ነው ስደት አጠገብ ወኜ የምፈታሁን ችግር 3አመት የስሆን😭😭😭 ነበር ስደት የም ትወጡ ሴቶች ተጠንቀቁ ቀላል አይደለም አሁን ከታረኩ 8ወር ወነኝ አሁንም ግን አገሬ ስገባ ይለቀኝ ይሁን አለቅም ህመሙ አይወጣም

    • @khalilbu5046
      @khalilbu5046 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ምን ሁነሽ ነው አሞሺ ነው

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 ปีที่แล้ว +1

      @@khalilbu5046 እማ የመጀመሪያ ፍቅር ትዳሬ በባሌ ቤተሰብ ለ3 አመት በጠበጡኝ ለዛውም በመዳም ሰራ በባሌ ናፍቆት በጣም ነው ተጎዳው የፍቅር ህመም ከሌላው ይለያ ልባቹን ይጠብቁ❤❤❤

    • @khalilbu5046
      @khalilbu5046 2 ปีที่แล้ว

      @@almetube5688 አይ እህትዋ አይዞሽ የባል ዘመድ ከጥሩ ክፉ ይበዛል።

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +1

    ህመሙን መግለፅ ባይቻልም በእግዚአብሄር ቸርነት እዬኖርኩ ነው ብዬ አስባለው

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

      Sorry my sister l will pray for you insha Allah

    • @sabanegashtube2200
      @sabanegashtube2200 2 ปีที่แล้ว

      ስደት ክፉ ነዉ

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samiraseid9324 አመሰግናለሁ

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sabanegashtube2200 በጣም መፅናኛ ለሆነኝ እግዚአብሄር ተመስገን ተመስገን ተመስገን እለዋለሁ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀ ዛሬ ወደ እኔ ህይወት እዬገባችሁ ነው
    ሳያገቡ ማርጀት ከባድ ነው

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

      Insha Allah my sister you will find someone one day

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samiraseid9324 ሰብስክራብ አድሬጌለሁ ለሁሉም ነገር አንቺን የመሰሉ እህቶች ስለሰጠኝ ተመስገን እለዋለሁ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 In what education is saying “living or staying single is a sickness” what a sad to see a person passing this kind of message in public! I don’t know what he is going to say about the unhappy & cheater marriages or the divorce ones!😂😂
    Most American they prefer staying single or staying single parent’s then being with the wrong person & unhappy. That means you are going to say b/c they don’t have culture or it is easy for you to say it to habeshaians 😂 who told him single people are not happy, may be he is not the one unhappy person to see them the way God wants them to be and happy with their decision, I guess😂I wish he was in America TV show…😂

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 ปีที่แล้ว

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ ቃለ ስብሐት ሚዲያ