እነ አኬ ላይ ሰሞኑን ወረዳቹባቸው| mezmure yared | Binyam shitaye |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
@MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
#የልጅማኛ
ሙስሊሞች ለምን መወያየት ፈሩ? | mezmure yared | Binyam shitaye | @MEZMURE-YARED
ሙስሊሞች ለምን መወያየት ፈሩ? | mezmure yared | Binyam shitaye | @MEZMURE-YARED
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
ቀሲስ ኤፍሬ ባለጊዜን አፍ አዘጉት አብርሃም በስራ ጸደቀ ያለው ያቆብ ነው | mezmure yared | Binyam shitaye |
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነይ ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነይ ማርያም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነይ ማርያም
ነይ ነይ ነይ አማምላክ ድንግል ማርያም ያምላክ እንት እልልልልልልልልልልልል
ነይ ነይ እምዬ ማርያም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Amennnn 🎉🎉🎉🎉❤
እልልልልልልልልልልልል ነይ ማርያም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙዬ እመቤቴ ትባርክህ😍😍😍😍😍😍😍
ነዒ ነዒ ማርያም
እንደ ጴንጤ የማርያም ጠላት የለም
❤❤❤❤❤❤
ጳውሎስ ጥሩኝ እመጣለሁ ብሏል?ጭዠት
....ጥያቄ አላት።
አልተገባብቶም ጆሲ
Naye naye Mariyamese becha behonese
Anet ayegabahem
ቶሎ ና የተባለው ኢየሱስ ብቻ ነው። ለዚህ ነው ታመልኳታላችሁ የምንለው። ለማንኛውም ላንቃህ እስኪቃጠል ብትጮህ እንኳን አትመጣልህም። ደግሞ ለመጽደቅህ እርግጠኛ ሳትሆን አካል ነኝ ትላለህ?
አዲስ ኪዳን ድነት በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከእግዚአብሔር የሚገኝ ነፃ ስጦታ እንደሆነ አጽንዖት ይሰጣል፣ እና በርካታ ገጽታዎችን ያካትታል፡-
መጽደቅ፡- በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ መሆን (ሮሜ 5፡1)።
መቀደስ ፡ በእግዚአብሔር የመቀደስና የመለወጥ ሂደት (1ኛ ተሰሎንቄ 4፡3)።
ክብር፡- አማኞች ለዘላለም ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆኑ የመጨረሻው የድነት ፍጻሜ (ሮሜ 8፡30)።
@@TadeleAbera-q2c ያ ትክክል ነው። ወደ መጸሐፍ ቅዱሱ እየቀረባችሁ ነው። የሚበረታታ ነው። ነገር ግን ወዲያው አምነህ ጌታ ኢየሱስን እንደተቀበልከው እንደዳንክ፣ እንደጸደክ፣ የእግዚአብሔር ልጅነትን ስልጣን እንዳገኘህ ታምናለህ? የጸደቀ ሰው ደግሞ በራሱ ጥረት ሳይሆን በጸጋው ብቻ አለምንናን ኃጠትን ሊያሸንፍ እንደሚችል ታምናለህ? በክርስቶስ ብቻ ያመነና የተቀበለ በራሴ አልችልም ያለ ሰው ብቻ ነው በመቀደስ ሂደት ውስጥ እስከ ፍጻሜው የሚደርሰው። ሌሎች የድነት መንገድ፣ በሌሎች (በሞቱት ነፍሳት፣ በመላእክት) መካከለኛነት የሚያምን ሰው በምንም አይነት አይድንም፣ አይቀደስም፣ የእግዚአብሔር ልጅ አይሆንም።
አሁን ኢየሱስ ክርስቶስን ታቅፋ ነው የምትመጣው?? ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በእናቱ እቅፍ ነው ያለው? ንጽጽርህ ደግሞ ዘይገርም ነው! ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በየትኛውም ሥፍራ ሆነን በስሙ ብንሰባሰብ በመካከላችን መገኘት የሚችለው እሱ ሰው ብቻ ሳይሆን አምላክም ስለሆነ ነው! ፍጡር እንዴት ከፈጣሪ ጋር ለንጽጽር ይቀርባል!!!ለመሆኑ የትኛው ፍጡር ይሆን በስሙ ብንሰባሰብ በመካከላችን መገኘት የሚችለው!??