Lidetu, a political heavy weight. Much respect sir! I may not agree with you on everything but you are the type of politician that can form and articulate sound arguments. I hope PM Abiy and his team drop the charges against you and allow you a free space to express yourself.
Very interesting! So - you're making good on setting Agenda as you hinted just days ago. Do you have a marketing team behind you? It looks like you're walking in the right direction for setting Agenda for Amhara. If you succeed - I hope they focus on what's important to them - rather than standing against what's important to others.
in short i accept melese zenawis openion. if you Good oromo you are Good ethiopian . if you are Good tigraway you are Good ethiopian. the problem i can see from both u is you do not want this. dont tell which one should priotize. my instinct can instruct me. i love my self and others. why you amhara and city dwellers bother about this. who are u to instruct others.
Lidetu, a political heavy weight. Much respect sir! I may not agree with you on everything but you are the type of politician that can form and articulate sound arguments. I hope PM Abiy and his team drop the charges against you and allow you a free space to express yourself.
Ato lidetu is very smart political figures. Thanks. Ermiys for this kind political discussion.
ልደቱ አያሌው ሀገር የመምራት ዕድል ቢሰጠው ተራማጅና ቅን ፖለቲካን የሚያራምድ አስተዋይ ፖለቲከኛ ነው።
ኤርምያስ: ለገስ: ኮምፓስህ: የጠፋብህ: እስስት: ነህ:
በብሔርተኝነት እሳቤ ከሆነ ነው አ!😃ዘረኝነት ክፉ ስለሆነ እኮ ነው" በቀናነት ተረዳው"
@@One_Ethiopia እስስቱ: ኤርምያስ: ምነዉ: ከእረጀ: በሁዋላ: የዋቅጅራ: ልጅነቱ: ተገለፅለት::
ልደቱ አያሌው አንድ አቌም እንዲኖርህ ያስፈልጋል ፔንዱለም መሆን አሁን ላለንበት ወቅት አይሰራም
Wooow, Lidetu! Nice analysis!
Lidut is real poletician he spoke real ethiopian history
Very interesting! So - you're making good on setting Agenda as you hinted just days ago. Do you have a marketing team behind you? It looks like you're walking in the right direction for setting Agenda for Amhara. If you succeed - I hope they focus on what's important to them - rather than standing against what's important to others.
ኢርምያስ ማዋጋት ጀመርክ ሁሉም አንቢ ሲልክ
ልደቱ ጀግና ጀግና ጀግና ነህ
Lidetu just gave you a lifetime lesson, right. The problem is you won’t change.
ኤርሚያስን ሳየው ዝምብሎ አዋጊ ና በዛ መኖር ሚፊልግ ይመስለኛል ያው still cadre ነው
የአቶ ልደቱ ሀሳብ ትክክል ነው ። የአቶ ልደቱ ሀሳብ ግልጽ ነው " ከየትኛውም ወገን ብሆን የፈለገውን ስም ይኖረው የፅንፈኝነት የፖለቲካ አካሄድም ሆነ ፅንፈኝነት አስተሳሰብ ለሀገራችን አደጋ ነው" ። የሚል ሀሳብ ነው። የፅንፈኝነት መገለጫው ምንድነው? ከተባለ? ለምሳሌ: የብሔርተኝነት ፖለቲካ አደጋ የሚሆነው አንድ ሀገር ውስጥ ብዙ ብሔሮች ብሔረሰቦች የሚኖሩት እየሆነች የአንድን ብሔር ጥቅም የአንድን ብሔር ፈላጎትና የአንድን ብሔር ማንነት ብቻ መሰረት ያደረገ አካሄድ ነው የሚያስፈልገው የሚባል ነገር ከሆነ? የብሔርተኝነት ፅንፈኝነት ነው። ስለዚህ እሄ አካሄድ ፅንፈኝነት ስለሆነ አደጋ ነው ። በሌላ መልኩ ደግሞ የኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነትም አደጋ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ለምሳሌ: ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች የሚኖሩበት ሀገር እየሆነች እያለ ብሔር የሚባል ነገር ሊኖር አይገባም የብሔር ማንነት መከበር አይገባም ወዘተ.. የለም አያስፈልግም ልዩነታችን መከበር አያስፈልግም የማንነት የባህል የሀይማኖት ወዘተ...ልዩነቶቻችንን ደፍጥጠን በኢትዮጵያዊ ማንነት ብቻ መጠራት አለብን የሚባል አስተሳሰብና አካሄድ የሚያራምዱ ኃይሎች ካሉ? እሄ ኢትዮጵያዊ ፅንፈኝነት ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ፅንፈኝነት ለሀገራችን አደጋ ነው ። ስለዚህ አያስፈልግም ነው ። ቸው በቃ ከኑመ👍
ችግር በደንብ አድርጎ ያውቀዋል
Lidetu understands oromo sinelibona than the lost Ermias and Aster Bedhane!
Thank you Ledatue, this is why me and millions have been missing strong Ethiopian National Identity (Love).
Fano mewkir yelewum ende?
ኤርሚያስ ፎልት ፋይንደር ለመሆን ከመሞከርና ልደቱን ለማሳሳት መጣር ለአንተ ጥሩ አይደለም።
"ኢትዮጵያ ብቻ "
ማለት ምን ስህተት አለበት?!
አንድ ኢትዮጵያ የሆነችና የምትባል አገር ውስጥ ልዩ ልዩ ማንነት ያለው ሕዝብ የግሉን በግሉ ይዞ በጋራው ጉዳይ ላይ በጋራና በትብብር በወንድማማችነትና በእህትማማችነት መኖር እንዴት እንደችግር ሊታይ እንደሚችል ፈጽሞ አይገባኝም።
What is Amhara nationalism? That is Ethiopian nationalism. That has been the same in history and right now.
ኤርምያስ ለልደቱ የክስ ሰነድ አያዘጋጀክ ይመስለኛል
በሃገራዊ ጉዳይ በጨዋነት መመካከር በጣም ይደገፋል:: በፖለቲካ ልዩነት የተለየንን መግደል መስደብ በኢትዮጲይ ሊቆም ይገባዋል ::ይህን ብዬ ከጅማሬው የሚዲያ እድል ላልነበረው ህዝባችን የተጋውን ኢሳትን ራሴም የተገለገልኩበትን አደንቃለሁ ከዚያ ከወጡት ሃገራዊ ጉዳይ በሚዛናዊነት የሚያቀረቡ ያሉትን ያህን ጽንፈኞችም አሉ:: በጅማሬው የመንግስትም ጥሩ ካለ ዘግቡ ስል 'መነግስት ጥሩ መስራት ግዴታው ነው አንዘግብም "ያሉ መሪዎቹ ነበሩ:: ሁሉ የጎሳ ፖለቲከኛ የጠላው ኢትዮጲያዊነት ጥበቆ የቀድሞ የወያኔ ሹም ኤርሚያስ የጀመረውን አደንቃለሁ ሆኖም ግን በምርጫ ህዝቡ "ልደቱ ክ ህደቱ ያለውን ሰው ማቅረቡ ያሳዝናል" ልደቱ በወያኔ ተመልምሎ መጠቅሚያ መሆኑን የማይዋሽ የእምነት ታላቃችን ፓስተር ከበደ ደጉ የCRDA ምርጫ 97 ታዛቢ የነበረ የመሰከረውን ልደቱ ወያኔ ከሚንሊክ ግቢ ተባርሮ መቀሌ ሄዶ ወያኔን በወደደ ስሙ "ወያኔ "አልልም ሲል አረጋግጦልኛል ::ያን ሁሉ ዘመን በጎሳ የተዋቀረ ፖለቲካ ፓርላማ ያ ሁሉ ወጣት በግፍ ተገድሎ ጉማ ሳይጠየቅ ወያኔም ጥፋቱን ሳይቀበል ከንቲባ ልሁን ካለው ብርሃኑ ነጋ ጋር የተቀላቀሉ ማፈሪያዎች ናቸው::ኦቦ ሌንጮ ለኦሮሞ ወገናችን ያደረጉትን ትግል ስህተት ያለበት መሆኑን ተረድተው ወደሰላም ትግል "ከአውሮፓ ብርድ የሃገሬ ሞቃታ ይሻለኛል"ና "ከኦሮሞ ፕሬዚዳንትነት የኢትዮጲያ ሚንንስቴርነት ይበልጥብኛል "ያሉትን ሳልረሳ በኦሮሞ ስም በሰላማዊ ህዝባችን ላይ የሚደረገውን ጭፍጨፋ ማውገዝገዛቸውና በጥቂቱ ኦሮሞ ያለበት ወገናችን ነው ያሉት ሳፊ ኦሮሞ ሳፊ አማራ ከሚሉ ዘረኞች የተሻሉ በማድረግ ተቀብያቸዋለሁ ልምድ ጥሩ ትምህርት ቤት ነውና::ኤርሚያስና መሰሎቹን የምመክረው ፖለቲካቸው ካለው መንግስት ጭምር ያልተሳካውን በመተው የሰጡት ምክር ሚልዮኖች ከማላቀ መቶሺዎችን ከሞት ያድን የነበረ ክቡር አቶ ገናን መሰል ሃገር ወዳዶችን ታቀርብልን ዘንድ ጠይቃለሁ:: የጥንቱ ብስራተወንጌል ተከታትይ ቆይቶም ባልደረባ ከሰላሳ አመታት በላይ በማህበራዊና ሚዲያ የተሰማራሁ ይህን ለመመስከር ብቁ ነኝ ትችትም ድጋፍም በደስታ እቀበላለሁ::
i never seen anyone getting schooled like ermiyas
ህገ መንግስት ማሻሻል የሚለው ነገር ጥሩ ቢሆንም ስለ ህገ መንግስት መሻሻል ያለን እይታ እና አረዳድ ነገሩን ውስብስብ ያረገዋል። ልደቱ ባስቀመጣቸው አብዛኛው ነጥብ ብስማማም ሀገራችን የፖለቲካ ሁኔታ እና ከባቢ እውነታዎች ከባድ ያደርጉታል።
ሰውን እንደ ቡድን ከማየት መጀመርያ እንደግለሰብ ማየት ይሻላል። ሁሉም ግለሰብ የግል መብት ቢሰጠው እና የሌላውን መብት ከጣሰ የሚቀጣ ቢሆን ያ ሁሉንም ነገር ይፈታል ብዬ አስባለሁ። የግል መብት ሲከበር የቡድን መብቶች መከበር አይቀሬ ነው።ነገር ግን የቡድን መብት በሚል ሰበብ የግል መብቶች ሊጣሱ ይችላሉ። ሁሉም ሰው በህግ ውስጥ ሆኖ ነጻ እንዲሆን ቢፈቀድለት ባይ ነኝ።
አይ ኤርሚ ልደቱን አትችለውም ሚልዮን ዲግሪ ብትሰበስብ በዙ የሂሳብ ካልኩሌት ብትሆን ባለብዙ ማስተር ብትሆን ሂድና አቃ ቁየርበት አንጅ ፖለቲካ ነፕ መሆንክን በዚህ ታላቅ ፖለቲከኛ ፊት በራስክ ግብዣ ባዶነትክን በራስክ ሜዳ አስመደከርክ ኤርሚ ለካ አንዲህ ባዶ ሰው ነክ
ከዛ ሰፈር ወገኖቻችን ልሙጥ ወይንም ባለአምበሳ ባለመስቀል ባንዲራዎች መጠቀም ነውር መሆኑ የገባው ልደቱ ብቻ ነው::
ወይ ጉድ -
ኤርሚ: ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት መልካም ነው ሲል -
ልደቱ: ተው ኤርሜ ብሔርተኝነት ሁሉም ያው ነው::
ልደቱ አፌን ቁርጥ ያርገርው. ንገረው እስቲ ከገባው.❤
ኤርሚያስ ፖለቲክስ ፈጽሞ አልገባህም
አይ ልደቱ!
ለብሄር ትኩረት አለመስጠት አልክ? አሁንስ ፋሽንህ አለፈ ሞተ ተቀበረ ቢባል ይሻላል።
እዉነት ኢትዮጵያን ተወዳታለህ ቢሕር ማንነት ላይ መውሽቅ ለምን አሰብክ ምን አለበት ጥቅምን በማሰብ ሊሆን ይችላል
ልደቱ የአቋም ፅናቱ ያስደንቀኛል
ገንዘብ፡እንደ፡አርማያ፡አይነትን፡የለወጠ፡ነው፡ሜካብን፡የሚገፍ፡ነው።
The. Description is good but 3 choice dangerous the ethical choice
ለምንድን ነው ግን ኤርምያስ ባንዲራዋን ሽንፍላክን የምትሸፍንበት
Ante koshsha ermias menen telwu neberk le ledtu enante gen menen koshsha hezeb nachu afert yalachu Ethiopia menen ager Nat lemagne ye zere ena ye abale zere beshita yalbat ager Nat melsu yehwu.
አቶ ልደቱ እዚህ ከርሳም ሰዉየ ጋር አትቅረብ
gojjame hayya belte cereskinde
ኤርምያስ አንተ አልሸሹም ዞር አሉ አይነት ሰው ነህ. 360 የአድሃርያን ድርጅት ጨርሰህ እንኩዋን ምንም አዲስ ሃሳብ አልታየህም. አሃዳውነት ብለህ ሙጭጭ ነው. አሃዳውነት በኢትዮጵያ እንደማይቀጥል ሙሉ በሙሉ መገንዘብ ነበረብህ. አሃዳውነት እንዲቀጥል የምያስደርግ ምንጩ ደርቆብሃል. ስለዚህ ወይ ራስህን ከተጨባጭ ሀቅ ጋር ለማስታረቅ ሞክር አለበለዝያ ስርጭትህን ተወው. ካንተ ጋር የምጎአተት ስለሌለ. ምንም ባስተሳሰብ ከማይለወጡ ቡድኖች ጋር ዉለህ አድረህ ራስህን መቀየር ስለማትችል..... ስራውን ተወው. ሌላ ሥራ ፈልግ.
Ermias you don't even know what are you talking about.
in short i accept melese zenawis openion. if you Good oromo you are Good ethiopian . if you are Good tigraway you are Good ethiopian. the problem i can see from both u is you do not want this. dont tell which one should priotize. my instinct can instruct me. i love my self and others. why you amhara and city dwellers bother about this. who are u to instruct others.
ሌባው ኤርሚያስ
የከሸፋችሁ