ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜሪካ እባካችሁ ውሠዱት በጣም ምርጥ ሠው ነው።ይሄ ልጅ ከዚህ ሴትዮ ጋር ከተናኘ ትገለዋለች።
ትክክል🙏🙏
ሮሚዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ❤
እባክሽ አግብተሽ ውሰጂው ከእንቁ በላይ የሆነ ምርጥ ልጅ ነው።ይህቺ ቡዳ ትገለዋለች።
የኔ አባት ሲያሳዝን ማርያምን ደሞ እኮ እሷ በጣም ታስጠላለች ፍቅር እኮ እውር ነው ምስኪን የልቮናህን አይቶ እግዚያብሄር ይርዳህ
አሜሪካ ገብቶ አዲስ ህይወት የሚያገኝበት እድሉ ይፈለግለት ከዚህች አውሬ፣ነፍሠበላ ጋር በፍፁም መገናኘት የለበትም።
እመኑኝ. ካስታረቃችሁት. ትገለዋለች. ተው. ትለድማላችሁ. አሜሪካኖች. ተባብራችሁ ውሰዱት የተሻለ ሂይወት ይኑር
ያልተስማሙበት ምክንያት አላት፤ ልጁ ሌላ ሂወት ጀምሮ ይኑር፤ ልጅቱ ፍቅር ሚገባት አይነትም አትመስልም ። ስለዚህ አንተ ሂወትህን ቀጥል ያለሷ አታስፈልግም፤ አንዴ ሴት ከሄደች ሌላ ከተመኘች አታስፈልግም።
እሮምዬ የኔ ማኛ ዛሬ የዋህነትሽን አየሁ ይህን ልጅ ለመርዳት ያረግሽውን ጥረት..................
እኔ በመጀመሪያ ለመዳኒያለም ምስጋና አቀርባከው ኮመንታተሮች ግን በውነት የሰው ቁስል የሚያማቹ ፈጣሪ በያላቹበት ይጠብቃቹ ልጅ ቀና አዛኝ ስለዚ የሚያስብለት ፈጣሪ አፈሰሰለት ነው የሚባለው በዚ ልክ
የሃብታሙ እርጋታ እና አንደበቱን መቆጣጠር መቻሉ የሚያስገርም ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅህ
እራሷን ልታጠፋ መዳኒት ወሰዳ እንግዲ ኩላሊት የሚሰጣት አግኝታለች ነፍስ የሚሰጣት የለም ነፍስ የእግዛብሄር ነው
ይሄን ልጅ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደድኩት ይለፍልክ አቦ❤
እሮምዬ የሸገር ልጅ እንወድሻለን አ/አበቤ ይሔን ልጅ ከእግዚአብሔር በታች ሖናችሑ እርዱት❤❤❤
ፕሊስ ውሰጁው እባክሽ የሚያኮራ ባልይሆንሻል
ከግዲህ ከሷጋር መገናኜት አያስፈልግህም አተ የግዚአብሄር ሰዉ ነህ አትቅረባት ፋቅር እዉር ነዉ 🙏🙏🙏
እልል በሞተች ጨምራችሁ ስጧት😂😂😂አሜሪካ አግብተሽ የምትወስጂው ምርጥ ባል ነው ይህ ግለሰብ❤
እንዳታስገድለው ውሰዱት እርዱት ወንድሜ ምርጥዬነው
ይህቺ የጥቅም ሴት ምንም አትሠራለትም ትቅርበት አሜሪካ አግብታ የምትወስደው ትፈለግ።
በማርያም እሷ ጋር እንዳይታረቅ ትገለወለች ከቻላቾሁ አውጡት ወደ ውጭ❤❤❤
በትክክል ሠርታዋለች ወንጀለኛ ነች ትከሰስ ትታሰር።ሀብታሙ አትልፈጭፈጭ ወንድ ሁን።ይህቺን ሴት ከተጠጋሀት ትገልሀለች።በጣም ተጠንቀቅ።
ሮሚዬ የምወድሽ በምክንያት ነው
ፈጣሪ ይርዳህ መልካም ልጅ ደግ ፍቅር ፈላጊ እውነተኛ ነህ ጌታን የሚፈራ ልጅ እውነትን እውሸት አርጋለችና ልቦና ይስጣት ፈጣሪ አንተንም ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
😭😭😭😭ጌታ እንጀራውን ጤናውን ይሥጠው
አረ ድብን ትበል፣እሬሳዋን ይዘርጋው።
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንዷ በወሰደችው ጥሩ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ደግሞ በጣም ነው የምታስጠላው ቆንጆ ብትሆን እንኳን ነበር
አትሆንህም አሜሪካ አግብታ ታምጣህ እች ነገም ሰላም አይኖርህም ሮሀማ አትሆንህም ነገ ከሷጋ ከሆንክ ጤነኛም አትሆንም ትሞታለህ ጥሩ ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ያጋለጣት
ድሮም አልተጣሉም ይህን ድራማ ፈጥረው እርዳታ ለመስብስብ ነው ምክንያቱም እሷ ምንም መልስ ባትሰጥ እንኳ ዘመዶችዋ አንድ ነገር ይሉ ነበር ህይወትዋን ያተረፈላቸው በመሆኑ
የኔም ፡ ጥያቄ ፡ ነው ፡ ውለታ ፡ ለመመለስ ፡ ትለምን ፡ ብንል ፡ መለያየቱስ ፡ ምን ፡ እንበለው?
እረጋታውደሰሲልየኔወንደም😢😢
እውነት ምርጥ ልጅ ነው።ብዙ አያወራም ቆፍጣና ነው
እባክሽ አግብተሽ ውሰጂው
አታስፈልግም ትቅርብህ የኔ አንበሳ ይች አስመሳይ ሴት ናት ሴት ጠፋ እንዴ ወሊድ በድባብ ትሒድ
አሜሪካ ሄዶ ይስራ እንጂ የማይፈልገው ሂወት እንዳታስጀምሩት መቼም የቸገረው የማይሆነው የለም
እሱ ካልፈለገ እሷ አታስገድድም ለእራሷ ደንግጣሌች የምትገባበት አጣሌች የሰው አፍ እንጨት ያደርቃል እድሜ ይላትም ልጁታ የወንድሞ ስራ ይሆናል
Lala enji eswa ende matageb tesfa argaliew
ይቅርታ አርግላት እንጂ ከሷ ጋር አብረህ እዳትሆን ለምነ መሠለህ እንደዚ ያልኩት ብታፈቅረህማ ኖሮ ህይወትህን ሠተሀት እንኳን ሰሣትበድል በድለሀት ቢሆን መቻል ነበረባት
አረ መዳኒት ጠጣች ውሸቷን ነው ይቺን ከታረካት ጀርባክ ላይ ተለጥፋ ደምክን መጣ ትጥልሀለች እመነኝ
ታመመች የማይቅር ነው ገና ብዙ ነገር ይገጥማታል እግዚአብሔር የስራዋን ነው የሚሰጣት!!!!
እግዚአብሔር መሀሪ ነው በቀለኛ አምላክ አይደለም።
እሮሚ😂😂😂😂😂😂የኩላሊትለማኝሁላ
ከታረቀ ከዚች ጋ አይረባም ማለት ነው ደነዝ ነህ ማለት ነው።ወንድ ወንድ ሽተት ቆፍጠን በል ።በቃ ክዳሀለች ህይወትህን ሰጥተሀት የምትሆንህም አትመሰለም ።የራሰህን ኑሮ አትኖርም?
ኩላሊቱን ትመልስ የልጁን ህይወት አስተካክሉለት።እስዋን ከዚህ በሁዋላ ሚስት አትሆንህም።ይህቺ ሴት ተከሳ መታሰር አለባት።ወንጀለኛን እሹሩሩ ማለቱ ተገቢ አይደለም።
Agebetachu wesedut konjo leb ❤ yalew sew new
አግብቼው እርሱን አይቼ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ 😂😂😂
ወንድማለም እች ሂወት ሰጠሃት የካደችህ እንዴት ነው ለወደፊት ትዳር እንዴት ትሆንህ አለች የፈለገ ይሁን አተ አልፈልግም እሄን ሥራ መስራት የለብሽም ካልካት ማቆም አለባት ምክንያቱም አካሏ አንተ ነህ እንግዲህ በይበልጥ ደግሞ አንተ ነህ ምታውቃት ሁለታቹህም ፍቅር ካለባቹህ ታረቁ ያንተ ብቻ ማፍቀር ግን ዋጋ ያስከፍልሃል ወንድማለም አድበት
Tikikil kesu gar menor kalfelegech kolalitun timelis .
ሮማን የምትባል ሴትዬ መቼ ነው እንደ አንድ ሴትና ትልቅ ስው የምታወራው እችን የምታክል ሴትዬ እንደ አንድ ባለጌ የመንደር ሴት የምታወራው
ዪቅርበትአቃትገለዋለች
ወድሜ ኩላሊት የሰጠ ሰው እስትረስ ሊያመጣ ይችላል እና እራስክን አረጋጋ እሺ ወድሜ እግዚያብሄር ይርዳክ
እረ፡መልሼ፡አላገባውም፡ግን፡ይቅርታ፡ልጠይቅ፡እችላለው
ወንድሜ ብትሞት ውጭ ሀገር የምትኖር አደራ እንዳታገባ ብዙ መረጃ ከውጭ ጉዳይ ልንስጥህ እንችላለን አደራ አመርካ ካናዳ አውሮፓ ውጭ የምትኖር ሰት የትኛውም ወንድ መጠንቀቅ አለበት
ሀብታሙ በፍፁም እንዳትታረቅ ሌላ ሰለ አፈቀረች ታስገድለሀለች ትቅርብህ
ሮሚዬ ጣፋጭ, እረ ይቅርብህ አውቃ የሰው አፍ አስደንግጧት ከዚህ በሁዋላ ሰው አይጠጋትም ለዛ ነው ግን ምንም ይሁን ምን ስራዋን ቀይራ ለሱ ታዛ እስከመለያየት ለገንዘብ ብላ ነው ,ለህብረተሰቡ የሚሰሩ ሌሎች ባለመኪኖች አሉ ,እስዋ ብር ፈላጊ ሆና ነው ከሱ ብሩ ይሻላል ብላ , በቀላሉ የምትተው እኮ አደለህም ህይወትን ያጋራህ ,ትቅርብህ እልክ ነው ተወዉ ለፈጣሪ ትካሳለህ ትፅናናለህ ህዝቡ ላንተ አስቦ ነው ህመምህ አሞናል
ለምን አትሞትም ግን ይቅርታ ፍቅር ካለብህ ስላናደደችኝ ነው እና እውነት አሜሪካኖች ውሰዱት ከዚች ሰይጣን ጋ አታስታርቁት በሕይወቱ አደጋ እንዳይፈጥርበት በእናታችሁ
ይተከርራዩት ቤት እኔየማቀው ቀድማ ወታ እውንእሱ ከውጣ በዋላ ተመልሳለች ግንቁልፍ ለውጣ ክፍላገር ደርሼ ልምጣ ብላ አልመጣችም ሳምቶ
Wushejiw , betam melkam lij new .
በሰተት አጠገብክ እዳትደረሰ ይች ሴትዬ ትቅርብክ
ሮሚየ ከዚች ሰይጣን ጋር አይታረቁም ይቅርበት
ኣብረው መቀጠል የለባቸውም ይቅርታ ግን ያድርግላት
ትገለዋለች እባካችሁ እንዳይታረቃት
አንዴ የመታህን እንቅፋት ካላነሳሃው ሰህተቱ የራሰህ ነው አንዴ ቁረጥና ሌላህይወት ጀምር ትገልሃለች ከተመለሰክ ወዳጀ ተጠንቀቅ
እረትገልሀለች
እባካችውትገለዋለችአብረውመሆንየለባቸውም
አረ እኔንም ዉሰዱኝ ቤቴ ሊፈርስ ነዉ እናቴ ሞተች እኔም ያመኛል አፍሪካም ቢሆን ዉሰዱኝ
ሮሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Eski bezhu enenem agebeto America yemewosdeg bagegewo eski teru mist yemeflgh kale alhu lemalet newo
Wollh alh ba adarglte batme turu sawu new alh yardke wodeme
እረ በፍፁም እንዳይታረቁ ትገልዋለች ታስገድለዋለች እንዴት ነው የምታስቡት ምን ማለታችሁ ነው እንዴ
ግጥ ነገር ነት
Fetary yagezew
እሮሚነት የምታሰቀኘ አሁን ጥያቄችን ኩላሊቱንትመልሰ የኛጥያቄ
Are Rome tey🎉 qese bey bayen quragna
ሮሚ አይሆንም ሌላ ዳሪው
Betam chewa yasadegew chewa lej mehonu yastawekal yechi leba gen beheg meteyek alebat esua gen lesu athonewem tekerbet
ይህቺ ልጅ ትቅርበት ከዚች አስቀያሚ ምን አይነት ፍቅር ነው? መደዴ ፊትኮ ናት
ሰላም በትክክል❤❤❤🎉🎉😢ገበዘ
Yesemamalu
ይገባዋል
የው ነው ተጠቃሚ ጥቅሙን ታውቀዋለች ርህረሄ የላት
ሩሀማ በምንም ተአምር መድሀኒት ወስዳ አትሞትም ራስዋን በጣም ትወዳለች።ልጁን ሌላ ሴት ከአሜሪካ አግብታ ትውሠደው። ከሩሀማ ጋር ታርቆ ከቀጠለ ትገላዋለች።
❤❤❤
የቃቱን አወርድ ብላ የብብታን ጣለች እስኪ ፈጣሪን ማስግና አብራ ብትኖር ምን እነ ሰው ብላ ነው ይበልጣል እኮ በመልክም ውይ መከራዋ ታሳዝናለች ግን ፈጣሪ ቀልብ ይስጣት
😂😂😂😂 yasekegn yeromi negeger new kemer
Atetark weyyy
ከብት ሁላ እሷም ማግባት ትችላለች
Arrrrr aytrkuem
ሐብትሽ አሜርካ ወስጄ አገባዋለው ያለችውን ልጅ ተቀበል ይህ እድል እዳያመልጥህ?
ተረቅ የምትሉ ሰዎች ጤነኞች አይደላችሁም? ትግደለው እንዴ?
በናትሽ አርጊው
kemotech kulalitun tmelslet😅
ይመለስ ኩላሊቱ ትመልስ እሮሜን ባለችው እኔም እስማማለሁ 100% ይመለስ 🙏🇪🇹
እቃ እቃ ጨዋታ መሰለሽ እንዴ ? የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሮማን በአነጋገር ካጠፋች አንቺም አብረሽ ስህተትን መደገፍ ለህሊናሸም ይከብዳል
እንዴት ነው የሚመለሰው? ያውም እንደገና ከጥቅም ውጭ ሆኖ ሌላ ሊያስፈልጋት ይችላል። ሮማ ከዓቅሟ በላይ የምትናገር ከንቱ ሠው ናት።
ኩላሊትህን ይዛ የትም አትሄድም አላለችም😂😂😂
Himemetegna Bibale mekeniyatum never menehonwen anawekemena
እንዲያው ጂጂ ኪያ ብትወስጂው
ኩላሊቱን ትመልስ
ይታረቁ
😂😂😂😂😂😂😂
Erdute
እእርዱት በቅዱስ ሚካኤል
Ar koften bel abo atktlen uuu
አሜሪካ እባካችሁ ውሠዱት በጣም ምርጥ ሠው ነው።ይሄ ልጅ ከዚህ ሴትዮ ጋር ከተናኘ ትገለዋለች።
ትክክል🙏🙏
ሮሚዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ❤
እባክሽ አግብተሽ ውሰጂው ከእንቁ በላይ የሆነ ምርጥ ልጅ ነው።ይህቺ ቡዳ ትገለዋለች።
የኔ አባት ሲያሳዝን ማርያምን ደሞ እኮ እሷ በጣም ታስጠላለች ፍቅር እኮ እውር ነው ምስኪን የልቮናህን አይቶ እግዚያብሄር ይርዳህ
አሜሪካ ገብቶ አዲስ ህይወት የሚያገኝበት እድሉ ይፈለግለት ከዚህች አውሬ፣ነፍሠበላ ጋር በፍፁም መገናኘት የለበትም።
እመኑኝ. ካስታረቃችሁት. ትገለዋለች. ተው. ትለድማላችሁ. አሜሪካኖች. ተባብራችሁ ውሰዱት የተሻለ ሂይወት ይኑር
ያልተስማሙበት ምክንያት አላት፤ ልጁ ሌላ ሂወት ጀምሮ ይኑር፤ ልጅቱ ፍቅር ሚገባት አይነትም አትመስልም ።
ስለዚህ አንተ ሂወትህን ቀጥል ያለሷ አታስፈልግም፤ አንዴ ሴት ከሄደች ሌላ ከተመኘች አታስፈልግም።
እሮምዬ የኔ ማኛ ዛሬ የዋህነትሽን አየሁ ይህን ልጅ ለመርዳት ያረግሽውን ጥረት..................
እኔ በመጀመሪያ ለመዳኒያለም ምስጋና አቀርባከው ኮመንታተሮች ግን በውነት የሰው ቁስል የሚያማቹ ፈጣሪ በያላቹበት ይጠብቃቹ ልጅ ቀና አዛኝ ስለዚ የሚያስብለት ፈጣሪ አፈሰሰለት ነው የሚባለው በዚ ልክ
የሃብታሙ እርጋታ እና አንደበቱን መቆጣጠር መቻሉ የሚያስገርም ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅህ
እራሷን ልታጠፋ መዳኒት ወሰዳ እንግዲ ኩላሊት የሚሰጣት አግኝታለች ነፍስ የሚሰጣት የለም ነፍስ የእግዛብሄር ነው
ይሄን ልጅ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደድኩት ይለፍልክ አቦ❤
እሮምዬ የሸገር ልጅ እንወድሻለን አ/አበቤ ይሔን ልጅ ከእግዚአብሔር በታች ሖናችሑ እርዱት❤❤❤
ፕሊስ ውሰጁው እባክሽ የሚያኮራ ባልይሆንሻል
ከግዲህ ከሷጋር መገናኜት አያስፈልግህም አተ የግዚአብሄር ሰዉ ነህ አትቅረባት ፋቅር እዉር ነዉ 🙏🙏🙏
እልል በሞተች ጨምራችሁ ስጧት😂😂😂
አሜሪካ አግብተሽ የምትወስጂው ምርጥ ባል ነው ይህ ግለሰብ❤
እንዳታስገድለው ውሰዱት እርዱት ወንድሜ ምርጥዬነው
ይህቺ የጥቅም ሴት ምንም አትሠራለትም ትቅርበት አሜሪካ አግብታ የምትወስደው ትፈለግ።
በማርያም እሷ ጋር እንዳይታረቅ ትገለወለች ከቻላቾሁ አውጡት ወደ ውጭ❤❤❤
በትክክል ሠርታዋለች ወንጀለኛ ነች ትከሰስ ትታሰር።ሀብታሙ አትልፈጭፈጭ ወንድ ሁን።ይህቺን ሴት ከተጠጋሀት ትገልሀለች።በጣም ተጠንቀቅ።
ሮሚዬ የምወድሽ በምክንያት ነው
ፈጣሪ ይርዳህ መልካም ልጅ ደግ ፍቅር ፈላጊ እውነተኛ ነህ ጌታን የሚፈራ ልጅ እውነትን እውሸት አርጋለችና ልቦና ይስጣት ፈጣሪ አንተንም ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
😭😭😭😭ጌታ እንጀራውን ጤናውን ይሥጠው
አረ ድብን ትበል፣እሬሳዋን ይዘርጋው።
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንዷ በወሰደችው ጥሩ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ደግሞ በጣም ነው የምታስጠላው ቆንጆ ብትሆን እንኳን ነበር
አትሆንህም አሜሪካ አግብታ ታምጣህ እች ነገም ሰላም አይኖርህም ሮሀማ አትሆንህም ነገ ከሷጋ ከሆንክ ጤነኛም አትሆንም ትሞታለህ ጥሩ ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ያጋለጣት
ድሮም አልተጣሉም ይህን ድራማ ፈጥረው እርዳታ ለመስብስብ ነው ምክንያቱም እሷ ምንም መልስ ባትሰጥ እንኳ ዘመዶችዋ አንድ ነገር ይሉ ነበር ህይወትዋን ያተረፈላቸው በመሆኑ
የኔም ፡ ጥያቄ ፡ ነው ፡ ውለታ ፡ ለመመለስ ፡ ትለምን ፡ ብንል ፡ መለያየቱስ ፡ ምን ፡ እንበለው?
እረጋታውደሰሲልየኔወንደም😢😢
እውነት ምርጥ ልጅ ነው።ብዙ አያወራም ቆፍጣና ነው
እባክሽ አግብተሽ ውሰጂው
አታስፈልግም ትቅርብህ የኔ አንበሳ ይች አስመሳይ ሴት ናት ሴት ጠፋ እንዴ ወሊድ በድባብ ትሒድ
አሜሪካ ሄዶ ይስራ እንጂ የማይፈልገው ሂወት እንዳታስጀምሩት መቼም የቸገረው የማይሆነው የለም
እሱ ካልፈለገ እሷ አታስገድድም ለእራሷ ደንግጣሌች የምትገባበት አጣሌች የሰው አፍ እንጨት ያደርቃል እድሜ ይላትም ልጁታ የወንድሞ ስራ ይሆናል
Lala enji eswa ende matageb tesfa argaliew
ይቅርታ አርግላት እንጂ ከሷ ጋር አብረህ እዳትሆን ለምነ መሠለህ እንደዚ ያልኩት ብታፈቅረህማ ኖሮ ህይወትህን ሠተሀት እንኳን ሰሣትበድል በድለሀት ቢሆን መቻል ነበረባት
አረ መዳኒት ጠጣች ውሸቷን ነው ይቺን ከታረካት ጀርባክ ላይ ተለጥፋ ደምክን መጣ ትጥልሀለች እመነኝ
ታመመች የማይቅር ነው ገና ብዙ ነገር ይገጥማታል እግዚአብሔር የስራዋን ነው የሚሰጣት!!!!
እግዚአብሔር መሀሪ ነው በቀለኛ አምላክ አይደለም።
እሮሚ😂😂😂😂😂😂የኩላሊትለማኝሁላ
ከታረቀ ከዚች ጋ አይረባም ማለት ነው ደነዝ ነህ ማለት ነው።ወንድ ወንድ ሽተት ቆፍጠን በል ።በቃ ክዳሀለች ህይወትህን ሰጥተሀት የምትሆንህም አትመሰለም ።የራሰህን ኑሮ አትኖርም?
ኩላሊቱን ትመልስ የልጁን ህይወት አስተካክሉለት።እስዋን ከዚህ በሁዋላ ሚስት አትሆንህም።ይህቺ ሴት ተከሳ መታሰር አለባት።ወንጀለኛን እሹሩሩ ማለቱ ተገቢ አይደለም።
Agebetachu wesedut konjo leb ❤ yalew sew new
አግብቼው እርሱን አይቼ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ 😂😂😂
ወንድማለም እች ሂወት ሰጠሃት የካደችህ እንዴት ነው ለወደፊት ትዳር እንዴት ትሆንህ አለች የፈለገ ይሁን አተ አልፈልግም እሄን ሥራ መስራት የለብሽም ካልካት ማቆም አለባት ምክንያቱም አካሏ አንተ ነህ እንግዲህ በይበልጥ ደግሞ አንተ ነህ ምታውቃት ሁለታቹህም ፍቅር ካለባቹህ ታረቁ ያንተ ብቻ ማፍቀር ግን ዋጋ ያስከፍልሃል ወንድማለም አድበት
Tikikil kesu gar menor kalfelegech kolalitun timelis .
ሮማን የምትባል ሴትዬ መቼ ነው እንደ አንድ ሴትና ትልቅ ስው የምታወራው እችን የምታክል ሴትዬ እንደ አንድ ባለጌ የመንደር ሴት የምታወራው
ዪቅርበትአቃትገለዋለች
ወድሜ ኩላሊት የሰጠ ሰው እስትረስ ሊያመጣ ይችላል እና እራስክን አረጋጋ እሺ ወድሜ እግዚያብሄር ይርዳክ
እረ፡መልሼ፡አላገባውም፡ግን፡ይቅርታ፡ልጠይቅ፡እችላለው
ወንድሜ ብትሞት ውጭ ሀገር የምትኖር አደራ እንዳታገባ ብዙ መረጃ ከውጭ ጉዳይ ልንስጥህ እንችላለን አደራ አመርካ ካናዳ አውሮፓ ውጭ የምትኖር ሰት የትኛውም ወንድ መጠንቀቅ አለበት
ሀብታሙ በፍፁም እንዳትታረቅ ሌላ ሰለ አፈቀረች ታስገድለሀለች ትቅርብህ
ሮሚዬ ጣፋጭ, እረ ይቅርብህ አውቃ የሰው አፍ አስደንግጧት ከዚህ በሁዋላ ሰው አይጠጋትም ለዛ ነው ግን ምንም ይሁን ምን ስራዋን ቀይራ ለሱ ታዛ እስከመለያየት ለገንዘብ ብላ ነው ,ለህብረተሰቡ የሚሰሩ ሌሎች ባለመኪኖች አሉ ,እስዋ ብር ፈላጊ ሆና ነው ከሱ ብሩ ይሻላል ብላ , በቀላሉ የምትተው እኮ አደለህም ህይወትን ያጋራህ ,ትቅርብህ እልክ ነው ተወዉ ለፈጣሪ ትካሳለህ ትፅናናለህ ህዝቡ ላንተ አስቦ ነው ህመምህ አሞናል
ለምን አትሞትም ግን ይቅርታ ፍቅር ካለብህ ስላናደደችኝ ነው እና እውነት አሜሪካኖች ውሰዱት ከዚች ሰይጣን ጋ አታስታርቁት በሕይወቱ አደጋ እንዳይፈጥርበት በእናታችሁ
ይተከር
ራዩት ቤት እኔየማቀው ቀድማ ወታ እውንእሱ ከውጣ በዋላ ተመልሳለች ግንቁልፍ ለውጣ ክፍላገር ደርሼ ልምጣ ብላ አልመጣችም ሳምቶ
Wushejiw , betam melkam lij new .
በሰተት አጠገብክ እዳትደረሰ ይች ሴትዬ ትቅርብክ
ሮሚየ ከዚች ሰይጣን ጋር አይታረቁም ይቅርበት
ኣብረው መቀጠል የለባቸውም ይቅርታ ግን ያድርግላት
ትገለዋለች እባካችሁ እንዳይታረቃት
አንዴ የመታህን እንቅፋት ካላነሳሃው ሰህተቱ የራሰህ ነው አንዴ ቁረጥና ሌላህይወት ጀምር ትገልሃለች ከተመለሰክ ወዳጀ ተጠንቀቅ
እረትገልሀለች
እባካችውትገለዋለችአብረውመሆንየለባቸውም
አረ እኔንም ዉሰዱኝ ቤቴ ሊፈርስ ነዉ እናቴ ሞተች እኔም ያመኛል አፍሪካም ቢሆን ዉሰዱኝ
ሮሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Eski bezhu enenem agebeto America yemewosdeg bagegewo eski teru mist yemeflgh kale alhu lemalet newo
Wollh alh ba adarglte batme turu sawu new alh yardke wodeme
እረ በፍፁም እንዳይታረቁ ትገልዋለች ታስገድለዋለች እንዴት ነው የምታስቡት ምን ማለታችሁ ነው እንዴ
ግጥ ነገር ነት
Fetary yagezew
እሮሚነት የምታሰቀኘ አሁን ጥያቄችን ኩላሊቱንትመልሰ የኛጥያቄ
Are Rome tey🎉 qese bey bayen quragna
ሮሚ አይሆንም ሌላ ዳሪው
Betam chewa yasadegew chewa lej mehonu yastawekal yechi leba gen beheg meteyek alebat esua gen lesu athonewem tekerbet
ይህቺ ልጅ ትቅርበት ከዚች አስቀያሚ ምን አይነት ፍቅር ነው? መደዴ ፊትኮ ናት
ሰላም በትክክል❤❤❤🎉🎉😢ገበዘ
Yesemamalu
ይገባዋል
የው ነው ተጠቃሚ ጥቅሙን ታውቀዋለች ርህረሄ የላት
ሩሀማ በምንም ተአምር መድሀኒት ወስዳ አትሞትም ራስዋን በጣም ትወዳለች።ልጁን ሌላ ሴት ከአሜሪካ አግብታ ትውሠደው። ከሩሀማ ጋር ታርቆ ከቀጠለ ትገላዋለች።
❤❤❤
የቃቱን አወርድ ብላ የብብታን ጣለች እስኪ ፈጣሪን ማስግና አብራ ብትኖር ምን እነ ሰው ብላ ነው ይበልጣል እኮ በመልክም ውይ መከራዋ ታሳዝናለች ግን ፈጣሪ ቀልብ ይስጣት
😂😂😂😂 yasekegn yeromi negeger new kemer
Atetark weyyy
ከብት ሁላ እሷም ማግባት ትችላለች
Arrrrr aytrkuem
ሐብትሽ አሜርካ ወስጄ አገባዋለው ያለችውን ልጅ ተቀበል ይህ እድል እዳያመልጥህ?
ተረቅ የምትሉ ሰዎች ጤነኞች አይደላችሁም? ትግደለው እንዴ?
በናትሽ አርጊው
kemotech kulalitun tmelslet😅
ይመለስ ኩላሊቱ ትመልስ እሮሜን ባለችው እኔም እስማማለሁ 100% ይመለስ 🙏🇪🇹
እቃ እቃ ጨዋታ መሰለሽ እንዴ ? የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሮማን በአነጋገር ካጠፋች አንቺም አብረሽ ስህተትን መደገፍ ለህሊናሸም ይከብዳል
እንዴት ነው የሚመለሰው? ያውም እንደገና ከጥቅም ውጭ ሆኖ ሌላ ሊያስፈልጋት ይችላል።
ሮማ ከዓቅሟ በላይ የምትናገር ከንቱ ሠው ናት።