🔴ሀብታሙ በSeifu on EBS ሩሃማን ያልተቀበለበት ምክንያት እና ያልተጠበቀ ሚስጥር | Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe 25 วันที่ผ่านมา +121

    እኔ ትክክለኛ መረጃ ስፈልጊ ዳሎል ነው የምመጣዉ ተባረክ

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 25 วันที่ผ่านมา +1

      ትልቅ ሰርታለች

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 25 วันที่ผ่านมา +43

    ተገፋ እንጂ አትግፋ የሚለው ቃል እውነት ነው ገፍታ ገፍታው ወደ ከፍታ አወጣችው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው❤

  • @TinsaeGebreslasyeTinsae
    @TinsaeGebreslasyeTinsae 25 วันที่ผ่านมา +189

    በነፃ የወደደን በነፃ ነብሱን የሰጠን ክርስቶስ ብቻ ነው !!! ክርስቶስን መምሰል ባንችል ቢያንስ ይሁዳን አንሁን !!!😢😢😢

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 25 วันที่ผ่านมา +50

    ልጁ ትክክል ነው በጣም ተጎድቶዋል...period

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 25 วันที่ผ่านมา

      Don't judge

    • @bababubu1967
      @bababubu1967 22 วันที่ผ่านมา

      ልቅመሰውና

    • @Freselemon348
      @Freselemon348 22 วันที่ผ่านมา

      It’s big advanta😂

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 25 วันที่ผ่านมา +68

    የሚወደን ከሀጢአታችን በደሙ ያጠበን ሩህሩሁ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ❤ ኢየሱስ ያድናል❤

    • @abeabegaz5645
      @abeabegaz5645 25 วันที่ผ่านมา +1

      ይቅርታዋ............ከልቧ አስባበት የምሯ አይመስለኝም እያስተባበለች ነዉ ድረሺልኝ ሲላት እንዴት እዉነት አልመሰለኝም ትላለች በተወችዉ 3ወራት ጊዜ ዉስጥ ብዙ ነገር ደርሶበታል አሁን ነገሩ በህዝብ ፊት ስለቀረበ ስለፈረደባት ተሰምቷት እንጂ ወዳዉ አይደለም ዉለታዉ ቢገባትና ብትወደዉ ኖሮ እንዳለችዉ ቢሆን ኖሮ ከጎኑ ባልተለየችና የደረሰበት ነገር ሁሉ ባልደረሰበት ነበር ይቅርታ ማድረጉ ጥሩ ነዉ

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 25 วันที่ผ่านมา

      Amennnn

    • @VeronikabiemnetVeiry-f4y
      @VeronikabiemnetVeiry-f4y 24 วันที่ผ่านมา

      Atfred eunetu miya egzabiher bcha newu​@@abeabegaz5645

  • @rahel7770
    @rahel7770 25 วันที่ผ่านมา +41

    ዶክተር መልካም ሰው ነህ አታዳላም በእውነት።

  • @1LE940
    @1LE940 25 วันที่ผ่านมา +13

    ስንቱ ነገር እየመጣ ሄደ 😂ሔቨን የመንታ ልጆቺ አባት ጉዳይ አሁን ሀብታሙ እና ስሟ ጠፋኝ ከዛ ይረሳል😅 እና ምንልላቺሁ ነው ዘላለማዊውን ጌታ ያዙ❤🙏

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 25 วันที่ผ่านมา +43

    ደግ ሲሆንንላት ናቀቸው እንደሞኝ አየቸው ,ሀብታሙ በዚሕ ዘመን የማይገኝ ጀግና የንፁህ ልብ ባለቤት ከቃል በላይ የሆነ መልካም ልጅ ነው እራሱ የሚፈልገውን ልቡ የነገረውን ያድርግ አብራች ኑሩ እያለሑ አትጫኑት በኢሉንታ አትጠሩት
    እግዚያብሔ መንገድሕን ሑሉ ያሳምርልሕ ሀብትሽ❤

    • @Lemelem12
      @Lemelem12 25 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን በሄደበት ሁሉ ጥሩ ነገር ይግጠመው ፈጣሪ ከሱጋ ይሁን

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 22 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል❤

  • @TigistLulu-b3f
    @TigistLulu-b3f 25 วันที่ผ่านมา +9

    ፊራኦል እኔላንተ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ!

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 25 วันที่ผ่านมา +91

    ልጅቷ ሲጀመር የህዝቡ ጩኸት አስደንግጧት እጅ ዝም ብላ ነዉ ይቅርታዋ እራሱ የተሰበረ አይነት አይደለም ።ልጁ ባንድም በሌላም ተጎድቷል😔

    • @mesiamenu3002
      @mesiamenu3002 25 วันที่ผ่านมา +2

      ልጅቷ ሲጀመር የህዝቡ ጩኸት አስደንግጧት እጅ ዝም ብላ ነዉ ይቅርታዋ እራሱ የተሰበረ አይነት አይደለም ።ልጁ ባንድም በሌላም ተጎድቷል

    • @feruzwedaju1515
      @feruzwedaju1515 25 วันที่ผ่านมา +1

      Eko sew Interview laym yesemawn metfonetan ytebkal kezih belay masmesel tchil neber liji ye wushet wedka kesa beteshale siksk bla taleksalech

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox 25 วันที่ผ่านมา +2

      በቃ ተዋት እራሷን ከማጥፋት ደርሳለይ ከሰው ስህተት ከብረት አይታጣም በቃ ታዋት

    • @anteneh41
      @anteneh41 25 วันที่ผ่านมา +1

      ትንሽ ውስጡ ግልፅነት ይጎለዋል እዚህ አሜሪካ ኩላሊት የማያውቅ ሰውም ይሰጣል እና እየደጋገመ ባያወራ መልካም ነው:

    • @henokmulugeta3061
      @henokmulugeta3061 25 วันที่ผ่านมา +1

      የልብን ስብራት ሚያይ እግዚያብሔር ነው። ከትፍረዱ

  • @ermiaszerihun5422
    @ermiaszerihun5422 25 วันที่ผ่านมา +22

    እደ ፍራኦል አይነት ሰዎች ትንሽ ቢበዙ ኢትዮጵያ ላይ ድህነት ታሪክ ይሆን ነበር ጨምሮ ይስጥህ

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 25 วันที่ผ่านมา +29

    ወይ ጉድ የገብያ ግርግር ለሌባ ይመቻል አሉ😂 ጌታ ሆይ ምስጥርን ሁሉ የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ. እኔ በየሁት መፍረድ አልችልም🙏

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 25 วันที่ผ่านมา +19

    አይ ሴት፦
    ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ።
    1ጴ 3፥7

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 25 วันที่ผ่านมา +46

    ፍራኦል የምወድህ የማከብርክ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤

  • @DerejeBirhanu-e4k
    @DerejeBirhanu-e4k 25 วันที่ผ่านมา +14

    ፊራኦል የእውነት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 25 วันที่ผ่านมา +9

    ጢሞ በአንተ ሀሳብ ሙሉ በሙሉ እሰማማለሁ የደረግነውን መልካም ነገር ለፈጣሪ ብለን ብንተወው የተሻለ ይሆንልን ነበር ሰዎች ግን ባደረግነው ጥሩ ነሩ ነገር እንገበዛለን ፈጣሪን እንደፈጣሪያችን መሆን ባንችል ልንመሰለው ብንኖር መልካም ነበር ወንድሜ ሀብታሙ በጣም ጥሩ ልብ አለህ ጠብቀው የሰዎች ጫጫታ መልካም ነገርህን ያሳጣሀል ተባረክ በብዙ❤❤🙏🙏ሮሀማዬ አንቺንም የድንግል ማርያም ልጅ ያረጋጋሸ ያጠንክርሸ አይዞሸ ህይወት ይቀጥላል በፀሎት በርቺ ድንግል ማርያም ትደግፍሸ እህትዬ💔💔

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 25 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብትሽ የበለጠ ይገባዋል መልከመልካም ልዩ ነህ👍👍👍

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 24 วันที่ผ่านมา +4

    ለመምህሯ ገንዘብ የሰጠሀት ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏❤️

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 25 วันที่ผ่านมา +13

    ፌራኦል ጌታ እየሱሰ ይባርክ ያብዛህ

  • @emebet2513
    @emebet2513 25 วันที่ผ่านมา +7

    ፍራኦል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🏽❤

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 25 วันที่ผ่านมา +86

    ልጂቶ በጣም አሰመሳይ ነች ሰይፉኮን እምታመሰገኝው ሴላት እናቴ ወድሜ ቤተሰቦቸ አመሰግናለሁ ነው ያለችው እሱን ለመኖር ሁለተኛ እድል ለሰጠህኝ አተንም አመሰግናለሁ አላለችም

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz 25 วันที่ผ่านมา +14

      ልታመሰግን ቀርባ አይደል እንዴ ይሄ ሁሉ ንትርክ

    • @Lemelem12
      @Lemelem12 25 วันที่ผ่านมา +5

      እውነት ነው ኣመሰግንሀለው ትለዋለች ብየ ጠብቄ ነበር ግን እንኳንም እንዲ ቆፍጠን ያለ መልስ መለሰላት

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch 24 วันที่ผ่านมา +7

      ወይኔ የሆነች ሴት ትዝ አስባልሽ፣ልትወልድ ኦፕራሲን ገብታ ፣ወርቅ ከእጇ ላይ አውልቃ ለእናቴ ስጡልኝ አለች ባልየው አብሮ እያለ፣እና እኔም ለማለት የፈለኩት ነገር ቢኖር በህይወታችን ጥሩ የሚያደርጉልንን አናመሰግንም ።

    • @እሙወለየዋ
      @እሙወለየዋ 24 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል በመጀመረያ እሱን ነበረ ማመስገን የነበረባት

    • @IsiraelibaqalaDawa
      @IsiraelibaqalaDawa 24 วันที่ผ่านมา

      Betikikilibesewu tidar kemegibati turu bayihonim gini habite xuru liji newu

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 25 วันที่ผ่านมา +19

    አንድ የማምነው ግዜ ሰጥቸ ተረጋግቸ የማዳምጠው ይቱበር አንድ አንተነህ እርጋታህን ስወድልህ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤

    • @ባባ
      @ባባ 25 วันที่ผ่านมา

      ሣህ እርግትያለ ሥረአትያለውልጅነው ወላሂ❤❤❤❤

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 25 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ቤንጃንና ዳሎልን በጉጉት ነዉ የምጠብቃቸዉ መምህሮቼ ናቸዉ በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 25 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ባባደምርኝ🤲💕

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tigist-o1yደምርኝ 💕🤲

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 25 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ🤲💕

  • @mesiመሲቲዩብ
    @mesiመሲቲዩብ 25 วันที่ผ่านมา +29

    ይህንን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ከስደይ መልስ የተባረከ ህይወት ይስጠን በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤

    • @safsisey
      @safsisey 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን መ ል ካ ም ነ ገ ረ ይ ግ ጠ መ ን

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 25 วันที่ผ่านมา +555

    እኔ የምኖረዉ አሜርካን ሀገር ነዉ የምኖረዉ እና የጤና ባለሙያ ነኝ። አሜርካኖች ለማያዉቁት ሰዉ ነዉ ኩላልታቸውን የምሰጡት። አይደለም አብረዉ ራቁታቸዉን የተኙት ይቅርና። ምነዉ እየሱስ ክርስቶስ ራሱን ለ እኛ ሀጥያት አሳልፎ ከሰጠዉ በላይ እንደተአምር የተወራዉ???🥲🙋🏼‍♀️

    • @biruktib4689
      @biruktib4689 25 วันที่ผ่านมา

      Hulum neger endebotawu yiwesenal ethiopian wuset yihe neger tilk neger new my dear ♥️

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 25 วันที่ผ่านมา +55

      ሁሉ ብርቁ ስለሆነ መሰለኝ
      የልጅቷ ጥፋት እንዳለ ሆኖ። ያለ መብሰልም አለ😢

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 25 วันที่ผ่านมา

      አዎ እኔም የገመትኩት ያለመብሰል አለ ሰውም ደሞ ሆይ ሆይ አለው አገባሃለሁ የሚሉ ሴቶችም😅​@@hageraethiopia513

    • @yenantw21
      @yenantw21 25 วันที่ผ่านมา +24

      አይይይ በአሁን ሰአት እኮ ስለሌለ ብርቅ ሆኖበት ነው ህዝቡ።🤣🤣🤣

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 25 วันที่ผ่านมา +9

      ውይይይይይይይይይ ተባረኪ በጣምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 25 วันที่ผ่านมา +27

    በሂወት እያለው ድረሱልኝ ለእናቴ ለሳቋ ብቻ ልኑርላት የውስጤ መከፋት የምነግረው ማንም ሰው የለኝም እጅግ በጣም ከፍቶኛል በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ "ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ አግዙኝ አለውልክ ላላችሁኝ የ ያቆመኝ ፈጣሪ ነውና ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 25 วันที่ผ่านมา +1

      አልገባኝምምም

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 25 วันที่ผ่านมา

      ውዬ በመብርሃን ምን ሆነህ ነው ወንድምዬ ???

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 25 วันที่ผ่านมา +3

      የልብን የሚያዉቅ ሁሉን ማድረግ የማይሳነዉ እግዚያብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

    • @Didi-i5b
      @Didi-i5b 25 วันที่ผ่านมา +1

      Aizon yalfal

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 24 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ሥለእውነት በመናገርሕ ልቡ ለተሠበረ ው ምሥኪን እግዚአብሔር ይድረሥለት፣፣፣

  • @MeseretTeferi-ly6lf
    @MeseretTeferi-ly6lf 25 วันที่ผ่านมา +3

    መጨረሻ የተናገርከዉ መልስ ከእግዚአብሔር ነው ላልከው ትክክል መልካም ነገር ለሰው ማረግ መልሱ ከፈጣሪ ነው አውነት ብለሐል ተባረክ ወንድሜ (ዶክተር)

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 23 วันที่ผ่านมา +2

    ልጁ ትክክል ነዉ በጣም የተጎዳ ልብ የቆሰለ ለፍቅር መሰዋእት ከፍሎ አሁን ምንም አዳልተፈጠረ በቀላሉ ይቅርታ ጠየቀች ይቅር ቢላትም ሁለተኛ ግን አምኗት ለመኖር ከባድ ነዉ እሱ ደግሞ ባደረገዉ ነገር አልተቆጨም መፍረድ ይከብዳል

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 25 วันที่ผ่านมา +6

    ደግ መሆን እግዚሐብሄር ይከፍላል😊😊

  • @ሙስተሪ
    @ሙስተሪ 25 วันที่ผ่านมา +102

    ልጅታም እኮ በጣም ነው ምታሳዝነው የውስጣን ማን ያውቀል

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 25 วันที่ผ่านมา +7

      አጃኢብ ምኗ ነው ያዛዘነሽ ?? አስቢ ከሰውነት አካሉን አጉድሎ የሰጣትን ሰው ከእስር ቤት ሲደውልላት እራስህን ተወጣው አያገባኝም ማለቷ ነው ያሳዘነሽ??? ወይስ በታማሚዎች ስም ገዘብ መሰብሰቧን ኢቢኤስ ላይ ኢተርቪው አዳምጪ

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l 24 วันที่ผ่านมา

      እግዛብሄር ይስጥሽ ጎሽ​@@bintkadir4594

    • @amytk6095
      @amytk6095 23 วันที่ผ่านมา

      @@bintkadir4594አብረው ነው ብሩን ሲሰበስቡ የነበረው ። ኩላሊት የሰጠ የአለማችን ብቸኛ ሰው አረጋችሁት መንበላጠጥ ጀመረ😂😂😂😂 እሷ ብታወራ ስንት ነገር ይኖርበታል ይሄኔ። እስር ቤት የገባው ሰው ገጭቶ ነው አለቀ።

  • @Shamatub
    @Shamatub 25 วันที่ผ่านมา +7

    አስተያየት አንተ ብቻ ስጥ Dallol
    የምር እኔ ኮሜት አልፅፍም ግን የአንተ አስተያየት በጣም ነው የሚመቸኝ ከአንድ በኩል አትቆምም ሁሉንም እኩል ለማድረግ የምትጥርው ነገር ሳላደቅ አላልፍም በርታልን ወንድሜ

  • @habeshawit4209
    @habeshawit4209 25 วันที่ผ่านมา +120

    እንሰማለን ግን አንፈርድም 😅😂

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 25 วันที่ผ่านมา +14

    መሁሌም ሚዛናዊ አመለካከት አለህ እግዚአብሄር ይጨምርልህ

  • @ManeWo
    @ManeWo 25 วันที่ผ่านมา +9

    ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም ። (ዮሐንስ 15:13)

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 25 วันที่ผ่านมา +126

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እንኳን ለቅድስት እየሉጣ እና ለቅዱስ ህፃን ቄርቆስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን ። ❤❤❤

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 25 วันที่ผ่านมา +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 25 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንንንንንንንንንን

    • @leleyimer8783
      @leleyimer8783 25 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤🙏❤🙏❤🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 25 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @Afbom-d2m
      @Afbom-d2m 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠነን ❤❤❤❤

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 24 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም አልፈርድበትም እንኳን ቀናው እንኳን አሜሪካ ስፔስ በደረሰው ወይም በሄደ በጣም መልካም ሰው ነህ ሀብታሙ ይቅናህ የልብህን ቅንነትነ አይቶ ነው እግዚአብሔር ሌላ መንገድ የከፈተልህ።

  • @tiz59905
    @tiz59905 25 วันที่ผ่านมา +62

    እኔም የተረዳውት እንደዚ ነው ሴፉ ላይ ሾው ላይ ባሳየው አክት ሰው ሁሉ አክቱን ሲጠላ ኩላሊት ሰታሀት ለምን ይቅርታ ማድረግ ከበደ ሲባል ማግጣብኝ ነው አለ ሀብታሙ ሰው ሁሉ እሷን ጠልቷት እሱን ብቻ እንዲወዱት እያደረገ ነው እሷም እኮ ስለሱ ወታ ብታወራ ብዙ ነገር ታወራ ነበር ግን ካደረጋት ሁሉ ያደረገላት ነገር አስበልጣ ስላየች እንጂ እሱም መላክ አይደለም

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 25 วันที่ผ่านมา +6

      ትክክል

    • @betelhemseleshi
      @betelhemseleshi 25 วันที่ผ่านมา +6

      ትክክል እውነትን የያዙ ሰዎች ስሙኝ እዩኝ አይሉም!

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox 25 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @Blen-ss
      @Blen-ss 25 วันที่ผ่านมา +2

      Endewum esu Balege nw

    • @LamerotHabtamu
      @LamerotHabtamu 24 วันที่ผ่านมา +1

      እሷ ማውራት ብትፈልግ ብዙ ይኖራታል እንዲ ነው እንዲ አሁን ማለት አልፈልግም ብላለች

  • @zinet3501
    @zinet3501 23 วันที่ผ่านมา +7

    ሃብታሙ መልካም ሰው ነው ከሷም በመልክ ይበልጣል ፈጣር መንገዱን ያሳምርለት

  • @Mahitesfaye-j2y
    @Mahitesfaye-j2y 25 วันที่ผ่านมา +17

    Dallol እይታህን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና 👍

  • @SemiraAbdu-w8h
    @SemiraAbdu-w8h 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትክክክልልል ነው ያልከው ወንድም የምሰራው መልካም ነገር ከሰው ሳይሆን ከ ፈጣሪ ብለን ውስጣችን ማሳመን አለብን ፈጣሪ በሌላ ይክሰናል

  • @Adme1244
    @Adme1244 25 วันที่ผ่านมา +18

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን ሙሃመድ ስለሏሁ አለይሂ ወስለም

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 25 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @FatemaKemale
    @FatemaKemale 23 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ ልቡ ተሰብሯል አይፈረድበትም ይቅር ማለቱም ጎበዝ ነዉ

  • @EdenKifle-zb8bw
    @EdenKifle-zb8bw 25 วันที่ผ่านมา +9

    እረ አብዛኛው ኢትዮጵያ በጣም ኑሮ ክብዶታል ወጥቶ እንዳይለምን አሳፍሮት ደሞዙ(ገቢው)እና ኑሮ ጭራሽ አልገናኘ ብሎታል እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 25 วันที่ผ่านมา +9

    የፀባቸው መንስኤ ቀላል ነው በይቅርታ መፍታት ይችላሉ ይቅርታ አርጏላት ወደ ትዳራቸው መመለስ ከቻሉ ይመለሱ ግን ይቅርታ አረግላታለው አብሬአት አልኖርም ካለም መብቱ ነው ግን አስሬ ላይቭ እየገባ እንዲ ነው እንዲ ነው ማለቱ ጥቅም የለውም እኛ አበሾች ዛሬ ብንደግፍ ነገ እንጥልአለን ስለዚ ወደ ፈጣሪክ ተመለስ መጠጥ አቁም ኢወትክን ቀጥል አለቀ አታካብድ

    • @Girlskie
      @Girlskie 25 วันที่ผ่านมา

      100 ጊዜ እየገባ ለም አብሪያት አልኖሪም ማለቱ ማብራራት ካለበት 100 ጊዜ ይግባ

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l 24 วันที่ผ่านมา

      የምን መጠጥ ነው የምታወሩት?

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 25 วันที่ผ่านมา +42

    ልጅትዋ የማውራት ችሎታ አላት የማጭበርበር ነገር ይኖርበታል ።

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 25 วันที่ผ่านมา +6

      በጣም አሰመሳይ ናት ለሚዲያ የሚመች አነጋገር የቱ እንደሆነ በደንብ ታውቃለች

    • @Mishamishu14
      @Mishamishu14 23 วันที่ผ่านมา

      ውይ ሀበሻ ምቀኝነት ብቻ ነዉ የምታውቁት???
      ነዉ ወይስ ቅናት ነዉ???

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 23 วันที่ผ่านมา

      @@Mishamishu14ምቀኝነት ነው ብለሽ ነው ? እንዳንዴ ህይውት ጥንቃቄ ያሰፍልጋታል

    • @carol-nw8gv
      @carol-nw8gv 22 วันที่ผ่านมา

      የምታውቂያት ትመስያለሽ በጣም አወራሽ​@@mamanegu1324

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዘኪ! መኖር አልቻልንም፡፡ እግዚአብሔር ብቻ እንድንኖር እያደረገ ነው እንጂ እኔም የሷ ተመሳሳይ ነኝ
    ምክንያቱም ልጅ፣ የቤት ኪራይ፣ ኑሮ ውድነቱ ጌታ ሆይ …….. እርዳኝ

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 25 วันที่ผ่านมา +37

    ልጅቱ ጥፋቷ መዋሸቷ ሳይሆን ያኔ በችግሩ ቀን ድርሽልኝ ሲላት በራስህ ተወጣው ማለቷ ነው

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 25 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ 💕🤲

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 24 วันที่ผ่านมา +1

      አረ በጣም ይጠጣል እየሰከረ ይረብሻታል ደሞም እውነት ስላልመሰለኝ ነው አአለች አረ አንፍረድ 😎

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 24 วันที่ผ่านมา

      @@yordibm7855 ደምርኝ 💞💕

  • @zizusuleman2657
    @zizusuleman2657 24 วันที่ผ่านมา +2

    ኩላሊት ለእናት ለአባት ለወንድም ለእህት ብቻ ነው መስጠት የሚያስፈልገው ለባዳ መስጠት ትርፉ ፀፀት ነው😊

  • @kopra6447
    @kopra6447 25 วันที่ผ่านมา +3

    አመሠግናለሁ እኔ ባተ ሀሠብ ነው እምስማው ሁሉም እውነቱን መቀበል አቅቶታል ለሁለቱም መልካሙን እንመኛለሁ ልቦና ይሥጣቸው

  • @hairat1
    @hairat1 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 25 วันที่ผ่านมา +4

    ፍራኦል በጣም ደግ ልብ❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 25 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ነው እግዚአብሔር እውነተኛ ነገር ይውደሊ😘👍😂እሄ እንኳን ስቃላድባት ነው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 25 วันที่ผ่านมา +3

    እውነትስ ባይሆን ቦታው ላይ መሄድ ነበረብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 25 วันที่ผ่านมา +1

    GOD BLESS FRAIL ITECHA ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 25 วันที่ผ่านมา +6

    ደጋግ ልቦች ያላቹ የነፍስ ዋጋ ያርግልህ 🙏

    • @AetkahHeila
      @AetkahHeila 25 วันที่ผ่านมา

      😅😊።ዘለሠ

    • @AetkahHeila
      @AetkahHeila 25 วันที่ผ่านมา

      😅😊።ዘለሠሠለሀዘሠለ

    • @AetkahHeila
      @AetkahHeila 25 วันที่ผ่านมา

      😅😊።ዘለሠሠለሀዘሠለ

    • @AetkahHeila
      @AetkahHeila 25 วันที่ผ่านมา

      😅😊።ዘለሠሠለሀዘሠለ

    • @AetkahHeila
      @AetkahHeila 25 วันที่ผ่านมา

      😅😊።ዘለሠሠለሀዘሠለ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 25 วันที่ผ่านมา +2

    አተኮ ትለያለህ❤❤❤ሀቅ ነዉ ሁለየም የምትናገረዉ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 25 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድሜ አሜን ከችግር ያውጣን ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ ሩሃማ ሃፍታሙ የእኔ አስታየት ልጁ በጣም ስሜታዊ ነው ያለው ምክንያቱ የራሱ ችግር አያይም ያለው ከላልት ስለሰጣት ብቻ ጥሩ ሰው ነው መባል የለበትም እና ከለፈውተምረው አብሮው ብኖሩ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው ለአንተ ደግሞ እወደሀለው

  • @Meki-ቀራንዮ
    @Meki-ቀራንዮ 25 วันที่ผ่านมา +15

    😢 በልጅቷ ክፉኡ ቃላት አትጣሉ እንደይፀፅታቹ!ሰው ዛሬ ለመወሰን ቅርብ ነው ይማረን ፈጣሪ
    _አትፍረድ! ያ ሰው በምን አይነት መከራና ስቃይ ውስጥ እያለፈ እንደሆነ አታውቅምና ፈጽሞ ፈራጅ አትሁን።

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 25 วันที่ผ่านมา +1

    HABTAMU IS THE GREAT PERSON AND I WISH HIM ALL THE BEST 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leahf387
    @leahf387 25 วันที่ผ่านมา +4

    You are a real gentleman, I appreciate your maturity bro. I was asking my self I’m the only one that I didn’t get her fault because she made a normal mistake like everyone else she didn’t even chit on him I have known a lot of nice people who forgive there wife or husband even after cheating. What’s wrong with our people they blame Ruhama but she apologized him period

    • @SL-ix4qo
      @SL-ix4qo 25 วันที่ผ่านมา +1

      I agree with you 10Q

  • @Redet-s4b
    @Redet-s4b 23 วันที่ผ่านมา +1

    ታርቀዋል በቃ ፍቷቸው እድሜ ለሀይሌ

  • @dawitalemayehu9271
    @dawitalemayehu9271 25 วันที่ผ่านมา +4

    በነገራችን ላይ ልጅቷንም ልንደግፋት ልናጠነክራት ይገባል ይሄ ጎርፍ የሆነ ህዝብ በአንድ ወገን ብቻ እውነት አለ ብላችሁ አታስቡ

  • @SarasaraGirma
    @SarasaraGirma 22 วันที่ผ่านมา

    አይ በእውነት በጣም ከባድ ነገር ነው ያደረገላት በእውነት መመስገን አለበት በእውነት ነገር ግን የተለያዩበት ነገር ግን በጣም ትንሽ ነገር ነው ብቻ ለመፍረድ ይከብዳል ይቅርታ ደግሞ ይቅርታ ነው ፈጣሪም እኛን ሀጣኖች ይቅር ብሏል ግንግን ልጅን ሳላመሰግን አላልፍም በሱ ልክ ወንድ አለ ብዬም አላምንም❤

  • @Aziza-k4v
    @Aziza-k4v 25 วันที่ผ่านมา +5

    እሱ ትልቁን ችግሯን አግዟት እሷ ግን ትንሹን ችግር አላገዘችው ም ስሜቱን በደንብ አውቃለሁ እኔ ባላኝ ግዜከሶስት መቶ ሺ በላ ይ ያበደርኩት ሰው እኔ ቸግሮኝ አምስት ሺ ከልክሎኛል እንኳን አካልን የሚያክል

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 24 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርመው እኔ ግቢ ተከራይታ የምትኖር አንዲት እናት አለች ድግሪ አላት አንድ ልጅ ትዳርዋ ፈታለች ብዙ ምክንያት አላት በጣም የሚያሳዝነው ጨጋራዋ በጣም ታማሚ ነች ስራ መስራት ሲያቅታት ዮሐንስ ቤተክርስቲያን በትምርትዋ ተቀጥራ ግማሽ ሰዐት የምትሰራው ደሞዝዋ 6ሺህ ነው አስበው የቤት ክራይ 4 ሺህ ለስዋ የቀነስውልዋት አስበው እንግዴ በተአምር የምትኖረው እኮ እቺ ልጅ 😪😪😪☝

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 25 วันที่ผ่านมา +4

    ንፁሕና እውነተኛ ወንድ ሐብታሙ እግዚአብሔር ይርዳሕ ለተገፋና ለተበደለ ሁሉ ደራሽ አምላክ ነውና እግዚአብሔር ይርዳሕ የጤና በረከት አይለይሕ 💚💛❤🙏

  • @NahomHabtamu-l7h
    @NahomHabtamu-l7h 25 วันที่ผ่านมา +2

    Feraol Gata Eyasuse ybarke!!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 25 วันที่ผ่านมา +6

    ልጁ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ልቡ ተሰብሯል ልጅቱ ይሄን ያክል መሰዋትነት የከፈለላትን እንኳን ከቤት መዉጣት ፊቷን አዙራ መተኛት ማሰብ አይኖርባትም ነበር ። ልጁ ይቅርታ ያድርጓል በፍፁም አብሯት መኖር የለበትም አበቃ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 25 วันที่ผ่านมา +1

      በፍፁም አብራ መኖር የለባትም አንዴ ነገሩን አበላሽተዋለች

    • @MakidaDeti
      @MakidaDeti 25 วันที่ผ่านมา

      ጅል ከልተስማሙ ትሞታለች ኩለልት ስለ ሰጣት ባሪያዉ ሆነ መኖር አለባት እስከ አሁን ስለእሷ ኩፉ እሱ ብቻ ነዉ የሚያወራዉ እሷ

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 24 วันที่ผ่านมา

    Yemiri Bihoneleti na America bihedina Yemiri Egz besrhawu newu mikefilwu Fetariyi yiwusedwu ke Ethiopia biwute desi yilali ke sewumi wore yaskaleti betami Tegotwali 👏👏👏👏

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 25 วันที่ผ่านมา +10

    ዋሽቶ የሚያስታርቅ ስው ጠፋ ወንድሜ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ወንድሜ እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጥህ አቡነ ዘበስማያት ስትደግም ይቅር ካላላቹ ይቅር አልላቹም ብሏል ፀበል ጀምሬ አለው ብለሀል ግን ስለሁሉም ነገር የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር አስብ መልካምነትህ በማይሆን ነገር አታጥፋ ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን መልካም ቀን

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 25 วันที่ผ่านมา

      እኔም እዳንቼው ያሰቡኩት 😢😢😢

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሄር ጣልቃ ይግባላቸው ትዳር ቀላል ኣይደለም ውስጣቸውን እነሱ ናቸው የሚያውቁት አትፍረዱ ፈራጅ እግዚኣብሄር ነው

  • @tsik914
    @tsik914 25 วันที่ผ่านมา +5

    ሌላው በነፃ የወደደን ምናምን የምትሉት ሰዋች ደህና ናቹ እሱ እኮ ፈጡር ነው እንኳን ለጋደኛ ለቤተሰብ ኩላሊት የማትሰጡ ሀላ ናቹ በነፃ በነፃ የምትሉ

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn7747 24 วันที่ผ่านมา

    Firaol, God Bless you ,yhe metadel new lmestet mesetet yasfeligal fetari yibarkih.

  • @NaolNaol-k5t
    @NaolNaol-k5t 25 วันที่ผ่านมา +3

    ግን እሱዋ ዝም ማለቱዋ አታሳዝንም እረ እባክህ ተው 🙏🙏🙏

  • @GoldWorke
    @GoldWorke 24 วันที่ผ่านมา

    አስተሳሰብህን ፈጣሪ ይባርክልህ አስተዋይ ሰው ነህ❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 25 วันที่ผ่านมา +4

    ለማንኛውም ተሙ ወደፊት ይታረቃለሁ ስላለ የነብይ ተሙን ምኞት እኔም እጠብቃለሁ😅❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 25 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 22 วันที่ผ่านมา

      አያድርግበት የሹምዬ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ኑቲ እንወድሀለን በርታ

  • @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ
    @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ 25 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ ቢታረቁ ደስ ይለኛል!!ግን ልጁ በርገጠኝነት ከሌላ ሴት ጋር መጀናጀን ጀምሮአል!!

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 22 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 25 วันที่ผ่านมา +6

    በመቤቴ እዛዉ ጅግርህን ተወጣዉ ከዚ በላይ መከዳት ምን አለ😢😢😢😢😢😢

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 25 วันที่ผ่านมา

      በጣም አሁን ሚዲያ ላይ ምላሷን ያለሰለሰችው

  • @gggfffggg860
    @gggfffggg860 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግናዩ ጀግናዩ ስውድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsNazara
    @MsNazara 25 วันที่ผ่านมา +24

    ምልከታህ ከሌሎቹ ለየት ስለሚል እየጠበኩህ ነበር

  • @HadiyaMangstu
    @HadiyaMangstu 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ለሚረዱ እግዜር ይጨምርላቸው

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 25 วันที่ผ่านมา +8

    አብታሙ በምንም በማንም የማይታለል ምርጥ ኢትዮፕያዊ ነው

    • @tiz59905
      @tiz59905 25 วันที่ผ่านมา +3

      ፍፁም አደረክሽው 🙄 ጣዖት አድርገሽ ስገጂለት😂

    • @ባባ
      @ባባ 25 วันที่ผ่านมา

      ምነው ጣድቅ አረግሽው

    • @Sosi_1237
      @Sosi_1237 25 วันที่ผ่านมา

      Be guadegnochu eyetalele eko new! Atekebatr 😳

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 25 วันที่ผ่านมา +2

    የኔናትልጆቹ ተጠቋቆሙ😢😢😢አይማጣት

  • @yeshiworkberihun168
    @yeshiworkberihun168 25 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥህ ወንድማች የምትሰጠው አያሳጣህ ተባረክ🙏

  • @HchffcgcyHchcjgjvj
    @HchffcgcyHchcjgjvj 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔረ...ለበጎ..ነው..የሚፈትንሺ..አይዞሺ...

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 25 วันที่ผ่านมา +2

    አፎን ሞልታ “ችግርህን እዛው ተወጣ “ ካለች ይህ ብቻ በቂ ነው እሷ ላይ ለመጨከን።

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ እባክህ በየሚዲያው እየወጣህ እውነትም ይሁን ሀሰት የሚስትህን ወይም የትዳር ገመናችሁን ባታወራ ለሁለታችሁም ፈጣሪ እንደስራችሁ ይፈርዳል ትዳራችሁ ባይቀጥል እንኳን ገመናችሁን ሚስጥራችሁን ሜዳ ላይ አታስጡት ፡፡

  • @genetmengistu2317
    @genetmengistu2317 25 วันที่ผ่านมา +2

    ዕይታህን በጣም ወድጄዋለሁ፡ ብሩክ ሁን

  • @ጎልጎታ
    @ጎልጎታ 24 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እችን የበግ ለምድ የለበሰች ተኩላ እሮጦ ቢያመልጥ ነው የሚሻለው እዉነት የዚህን ያህል ወዳዉ ሣይሆን ሰዉ ሁሉ በሱ ጎን ሰለቆመ ነው እዉነት የዚህን ያህል እምትወደዉ ቢሆንማ ያዛን ግዜ ሰዉ ሣይሰማ ህዝብ ፍት ሳይቀርብ ተቸግሪአለሁ ድረሽልኝ ሲላት ቢያሰከፋት እንዃን ሶፍስፍ ብላ እሮጣ ትሄድ ነበር ዉሽቱን እንዃን ቢሆን እቦታዉ ላይ ደርሣ ዉሽት መሆኑን ካወቀች ቦኋላ በጥፊ ብላው ብትመለስ እዉነት ትወደዋለች ብዬ አስብ ነበር

  • @peace21t525
    @peace21t525 25 วันที่ผ่านมา +11

    Always rational. He's becoming famous and taking advantage of her.

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 25 วันที่ผ่านมา +2

    እርግጠኛ ነኝ Selena Gomez ታቋታላችሁ, በጣም የምትወዳት, አብራት ስንት አመት የኖረች ጎደኛ ነበረቻት, ከዛ Selena ኩላሊቷን ታመመች, የማንም ኩላሊት ማች አላረግም ሲል, የዚች ጎደኛዋ ግን ማች አደረገና ሰጠቻት, ከዛስ, ተጣሉሉሉሉ, ላይታረቁ ተጣሉ, ልክ እንደነዚ ልጆች , በየ ሚድያው እየቀረቡ ክስ በክስ ሆኑ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 25 วันที่ผ่านมา +15

    እኔ አሳዝናኛለች አሁን እሷ አንድ እድል ቢሰጣትና ቢተያዩ የእውነት ፍቅር ካላቸው ሁለቱም

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 25 วันที่ผ่านมา +1

      ልብ ከተሰበረ በኋላ ይቅርታ ማድረግ ከባድ ነው

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 25 วันที่ผ่านมา +1

      የደረሰበትን ነው የሚያውቀው

    • @HaeraAhmed
      @HaeraAhmed 25 วันที่ผ่านมา

      Anche zem baye kolaletn yakel setwat balege nat kaulaw yemtaregaw matfow new eche fongaaaa

    • @HaniMolla
      @HaniMolla 25 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም እዳንቺ ነው የምለው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 25 วันที่ผ่านมา +1

      @@HaeraAhmed ማነኝ አልሽ አንቺ እኔም ዝም በይ ብለሽ አንቺ ብቻ አስተያየት ልሰጪ ነው?

  • @dagiw6094
    @dagiw6094 20 วันที่ผ่านมา

    ያ ትክክል በለሀል ያለፈ ክፉ ነገር ካለፈ ባያወራ እሷንስ ማን ሰማ እረ ተው የልጅቷን ስሜት ጠብቁ

  • @abdihassen9102
    @abdihassen9102 25 วันที่ผ่านมา +12

    በእርግጠኝነት እቺ ልጅ ጥሩ ቦታ ትደርሳለች።

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 25 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢 እኔ የማውቀውን ልገራችሁ የዛሬ ሰባት 7 አመት ጉዳው እሚ ጀምረው 3 በሶስት ሰወች ነው አንድት ሴት ልጅ ኩላሊቷን ትታመማለች ከዛም ሁለቱም ኩላሊትሽ ከጥቅም ውጭነው ስትባል ሌላ የሚለግሳት ሰው አጣች ከዛም የሰፈሯ ሁለት ወጣት ወንዶች ልጆች አሉ ከበፊቱም ጀምሮ የሚያወሯት አንዱ እሷ ብቻ የምታፈቅረው እሱ ግን አያፈቅራትም አንድ እሷን የሚያፈቅራትነው በጣም ሲበዛ እሷ ግን አታፈቅረውም እናም የማታፈቅረው ልጅ ኩላሊቱን ሰጣት ከዛም ወደጤንነቷ ስትመለስ ያንን የማያፈቅራትን በባሊም በቦሌም ብላ ብር ሁሉ ሳይቀር ሰታ አገባችው እኔ በሰአቱ ልቤነው የተሰበረው በዛኛው ልጅ ምክንያት እራሱን እስከመሳት ሲደርስ በገጠመው እህ ተው እባካችሁ ሰወች ሴቱም ወንድም የተከፈለላችሁን ዋጋ እወቁ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 25 วันที่ผ่านมา +7

    ልጁ ልቡ በጣም በዚች ልጅ ተሰብሯል የፈለጋችሁን ብትሉ ከዚህ በኃላ ልቡ እንደ ድሮው ይቀጥላል ማለት ዘበት ነው ልጅቷ ያረገላትን ነገር ሁሉ አበላሽታዋለች የማይሆን ነገር አትመኙ ሌላው አሜሪካንም ይሁን እንግሊዝ የፈለገበት መሄድ መብቱ ነው እንደውም ይህቺን ልጅ የሚረሳበትን መንገድ መፈለግ አለበት የሰጣት ኩላሊት እንጂ ጠጠር አይደለም ለፍቅሩ ሲል ትልቅ ዋጋ የከፈለ የከተማችን ጀግና ነው አሁን ብታለቅስ ብትፀፀት የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም።

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 25 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል ።አንዴ ከሆነ በውሃላ ኡኡኡ ማለት መፍትሄ አይሆንም።መጀመሪያ ነበር ማስተካከል የነበረባት ።

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 25 วันที่ผ่านมา +1

    Fetarey tena yeseteh chemero yeseteh tebarek🙏

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 25 วันที่ผ่านมา +6

    ፍረኦል የሚባል የተባረከ ልጅ