“ዓለም በኔ ቁጥጥር ስር ናት” | ከአብሳላት አራት ልጆች አሉኝ! | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2023
  • #Ethiopia #Haletatv#rebunimedia

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @MequannintHaile-cj9si
    @MequannintHaile-cj9si 9 หลายเดือนก่อน +365

    እባካችሁ ሚዲያዎች ለትውልድ ለሀገር የሚጠቅም ነገር አቅርቡ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 9 หลายเดือนก่อน +4

      አታስቀልዱብና ስንት ደዌ ባለቤት በሆነው አዲስ አበባ ላይ።

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 9 หลายเดือนก่อน +11

      በየሚዲያዉ ሲያቀርቧቸዉ ጭራሽ እብዱ በዛ

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 9 หลายเดือนก่อน +15

      በጣም ሚዲያዎች ስለ ገንዘብ እንጂ ስለ ትውልድ ምን ግድ ይላቸዋል ውዴ እነሱ በ ሳብስክራይብ እና ላይክ የዩቱብ ክፍያ ኣይናቸው እና ልባቸው ተደፍነዋል እንደ እኔ ደሞ ለመስማት ተንደርድረን ንመጣ እና ኣዝነን ንመለሳለን 😢

    • @menbereyeshima2841
      @menbereyeshima2841 9 หลายเดือนก่อน +4

      U right 😮

    • @mesfinlegesse-bk5tp
      @mesfinlegesse-bk5tp 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@menbereyeshima28416

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 9 หลายเดือนก่อน +96

    ይሄን ሰውዬ እንደቀልድ እያየነው ብዙ ጥፋት እንደሚያደርስ ቢገባን ጥሩ ነው ሃይ የሚለው አካል ሊኖር ይገባል ካለበለዚያ ግን ዋጋ ያስከፍለናል

    • @balager21
      @balager21 9 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ሀይ ይሉታል ይሄው የሚፈልገውን እንዲሰራ እየረዱት ነው

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new. Mediawoch yemiserut sytu ewkena yisetutal🤔

    • @meseretasrat2579
      @meseretasrat2579 9 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዮጵያ እንድህ ያለ እኮ እብድ ና ለአገር እማይጠቅም ነው የሞላበት

  • @mogesfikadu5469
    @mogesfikadu5469 9 หลายเดือนก่อน +30

    ከሱ ይልቅ እደዚህ አይነቱን ስው ቦታ ስተቹ ማቅረባቹ እጅግ በጣም ያሳፍራል

    • @abrahamasfaha5651
      @abrahamasfaha5651 9 หลายเดือนก่อน

      MNKEFASH YAZNANAL.!!

    • @user-kl5oo1go9g
      @user-kl5oo1go9g 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሲያሰጠላ የሜያወራው እከፋ ነገር ነው

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 9 หลายเดือนก่อน +48

    በጌታ በኢየሱስ ስም ይሄ መንፈስ ከምድራችን ላንዴና ለመጨረሻ ተቃጥሎ አመድ ይሁን እባካችሁ ለገንዘብ ብላችሁ ለማይሆንና ላሳች ሰው እውቅና አትስጡ ጌታ ሆይ ነገሮች እየከፉ መጥተዋልና አንተ ግን ምህረትህን ስላበዛህልን ነው ያልጠፋነው እንደ ሰውማ ክፋት በቁጣህ በጠፋን ነበር ይህንንም ሰው ራራለት ወደ እውነተኛው መልሰው ።

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 9 หลายเดือนก่อน +73

    “የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥”
    - 2ኛ ቆሮ 10፥5

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 9 หลายเดือนก่อน +220

    ፅድት ያለ እብድ ዛሬ ገና አየሁ !

    • @fkremaryamworke4588
      @fkremaryamworke4588 9 หลายเดือนก่อน +2

      ደደብ እውነተኛ ነብይ ነው

    • @aishaaisha2606
      @aishaaisha2606 9 หลายเดือนก่อน +11

      እብዱ እማ ጋዜጠኛው ነው

    • @me_212
      @me_212 9 หลายเดือนก่อน +11

      የዘድሮ እብዶችና ሌቦች ዘናጭ ናቸው

    • @user-yc5pz7cx3b
      @user-yc5pz7cx3b 9 หลายเดือนก่อน +3

      ጋዜጠኛው ሌላ የሚወራው አጣ

    • @user-yc5pz7cx3b
      @user-yc5pz7cx3b 9 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚዮ ደግሞ ሌላ.ሴጣን መጣ እኔ በምመጣ ግዜ ብዙ አሰተኛ ነብዮች ይመጣሉ ብሎል ቶሎ ፀበል ውሰዱት

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 9 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታ ሆይ!!! ኧረ እንዲህ አይነቱን ለትውልድ አታሣዩ እባካችሁ🙏
    የሚየረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው::

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሀሌታዎች እጅግ በጣም ወረዳችሁ። እንዴት አንድ ታስሮ ፀበል መጠመቅ ያለበትን ሰው ቃለ መጠይቅ ታደርጋላችሁ? ይህ የኢትዮጵያን ህዝብ አድማጭ ተመልካች እጅግ የናቀ እና የግብሮ ሶደም አስተምህሮ ነው።

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 9 หลายเดือนก่อน +57

    ለምን ጥቅም የሌለው ሰው ታቀርባላችሁ ይሄ ጭራሽ😮 እውቅና መስጠት😳

  • @DaeitBefrkadu-rm4sz
    @DaeitBefrkadu-rm4sz 9 หลายเดือนก่อน +45

    አቤት የመጨረሻ ዘመን እንደዚህም ግራ ገብቶ ግራ የሚያጋባ ይዞልን መጣ እግዚአብሔር ይድረስልህ

  • @user-tl6pb1lb5y
    @user-tl6pb1lb5y 9 หลายเดือนก่อน +15

    አቤቱ ስንቶቻችንን ቻልከን !!!ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን

    • @TigistHiny
      @TigistHiny 8 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen 🙏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 หลายเดือนก่อน

      Ehit / wondim ye nisiha gize ahun new mech endemitimot atawukim . Ken atitebik ahun nisiha giba . Geta yirdah 🎉🎉🎉

  • @Eurimmedia
    @Eurimmedia 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ እና ገናና ስም በላይህ ላይ ያለው የጥልቁ መንፈስ ይመታ። ውሃ እና ቀልድ እያሳሳቀ ነው ነው የሚወስደው ይህ የክፉ መንፈስ ስራ ነው የእግዚአብሔር ስም እንዲሰደብ ስለዚህ መቆም አለበት😭 እግዚአብሔር ሆይ እንኳንም በቀጥተኛይቱ እና በጠባቧ መንገድ እንድጓዝ እረዳኸኝ 🙏
    ❤Orthodox Tewahedo❤

  • @user-if4vn4lq9i
    @user-if4vn4lq9i 9 หลายเดือนก่อน +55

    አሁን ምን ይጠቅማል ውይም ያስተምራል ብላችሁ ነዉ የምታቀርቡት ለራሱ የዞረበት ሉስፌር የሆነ ስው

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 9 หลายเดือนก่อน +36

    እረ ወንድ ነበረች እና ሴት ነበርኩ የእግዚአብሔር ትዕግስት በጣም ነው የሚገርመው
    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😢😢

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 9 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ይሄንን አህያ 40 ግዜ ግረፊው በሉኝ እባካችሁ

    • @zerfeshiferaw1758
      @zerfeshiferaw1758 9 หลายเดือนก่อน

      በናትህ ጋዜጠኛውንም ጨምረህ ሂድ ለጥልጥልኝ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 9 หลายเดือนก่อน

      በቃ ልብሱን አስወልቀሽ፣ እጅና እግሩን አስረሽ ሙልጭ አርገሽ አርባ ጅራፍ ገርፈሽ ፀጉሩን ላጭተሽ ቂሊንጦ እንድትወረውሪው ፈቅደንልሻል!!

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 9 หลายเดือนก่อน +12

    ስብሐት ለቱ ወይ ፈጣሪዬ የማይሰማ ጉድ የለም እግዚአብሔር ይማርህ😭

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 9 หลายเดือนก่อน +52

    ሰማይ እና ምድርን የፈጠርክ ጌታ አንተ መልሱን ስጥ

  • @sosiyesosi
    @sosiyesosi 9 หลายเดือนก่อน +30

    የሚያሳዝነው ሚድያው ነው እስኪ ለነደዚህ አይነት ሰዎች ሚድያ መስጠት ምን ልታስታምሩበት ነው

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 9 หลายเดือนก่อน +12

    ፍሬን የበጠሰ ኤኔትሬ ነዉ ለትዉልድ አሱቡልን በማረያም 😢

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ምስክን ቤቱ ስለፈረሰበት አእምሮው ተነክቶ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 หลายเดือนก่อน +27

    ሀሌታዎች ለመዉደቅ ብዙ ታገላችሁ ድንገት ቢሆን አወዳደቅ ቢያምም ወጌሻ አለ የእናንተ ግን በፈቃደኝነት እያወቁ አለቁ እንደተባለው ሆነባችሁ

  • @enactfaa
    @enactfaa 9 หลายเดือนก่อน +75

    እሱን ብቻውን ሳይሆን ከ አቅራቢዎች ጋር በመተባበር ህዝብ ላይ የሚበተን ውዥንብር ነው።እንዳትረሱ አቅራቢዎች ዋጋ ትከፍላላችሁ!!

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO 9 หลายเดือนก่อน +4

      አስተዋይ ሰው ነህ ጋዜጠኛው ራሱ ለሐይማኖቱ ክብር የለለው ቅራቅንቦ ነገር ነው

    • @RahelJoni-rw8cn
      @RahelJoni-rw8cn 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ሙድ ነው ሿሿ ነው

  • @user-ot6dq2rt4o
    @user-ot6dq2rt4o 9 หลายเดือนก่อน +7

    የማይጠቅም እንቶ ፊንቶ አምላካችንን የካደ እባካቹ መልካም ነገር አቅርቡ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 9 หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጵያውያ ከእነመሪወቿ ጭምር ሁሉም አብደዋል! እር ኢትዮጵያውያየ የምን አሚካላ ነው የመቀለብሽ😢😢😢😢

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 หลายเดือนก่อน

      Be orthodox haymanot sim simelek yenorew aganinint erasun eyegelete new 😂😂😂.
      Tawula be cherik tetekililo tabot new , ye mutan menfes amiliko 😂😂😂.
      Ahun yihe lij yemiyaworew be aganinint menfes new. Jemanesh Solomon degmo be mutan menfes 😂😂😂. Ethiopian egziabher yasibat

  • @MesfinMesfin-pt5gp
    @MesfinMesfin-pt5gp 9 หลายเดือนก่อน +30

    ይሄ በትክክል በአካል የተገለጠ ሴጣን ነዉ ጌታ የሱስ ይገስጽህ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 9 หลายเดือนก่อน +29

    እግዚአብሔር ይገስጽህ ቆይ ግን ሃሌታ ቲቪ ሰው አጥታቹ ነው

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 9 หลายเดือนก่อน +5

    የምን መልከስከስ ነው ካበዱ ኣይቀር እደዚህ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @hailem9116
    @hailem9116 9 หลายเดือนก่อน +8

    ጎበዝ ይሄ ልጅ እብደቱን የእውነት አደረገው እኮ

  • @abenetkibret4683
    @abenetkibret4683 9 หลายเดือนก่อน +30

    አንተ ምን አለብህ
    በደና ቀን አብደህ።
    ትላለች አክስቴ
    አረ የት ሄጄ ልሳቅ😂😂😂😂😂
    ወይ ብርሃኑ ነጋ ተበልተሻል

    • @Darerayaswain
      @Darerayaswain 9 หลายเดือนก่อน +1

      ነይ እዚ ሳቂ😂😂😂

  • @haregewoinayechew9839
    @haregewoinayechew9839 9 หลายเดือนก่อน +62

    ለካ አለም በአተ እጅ ሆናነው እዲህ ትርምስምሱ የወጣው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 9 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂😂😂

    • @user-jd4nc4hp2s
      @user-jd4nc4hp2s 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክ

    • @user-jd4nc4hp2s
      @user-jd4nc4hp2s 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 9 หลายเดือนก่อน

      ያስብላል ወገኔ ይሔ ምርጥ ልብስ የለበሰ እብድ

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 9 หลายเดือนก่อน

      በክፉው በዲያቢሎስ ይሄ ክርስቶስን የካደ እብድ ነው።

  • @taddavid4272
    @taddavid4272 9 หลายเดือนก่อน +6

    ልብ ወለድ ለምኔ የሆነ ጸዳ ያለ ተራኪ ነው ያቀረባችሁት፡፡ በጣም አሳዘነኝ፡፡ ልብስ ማውለቅ ከመጀመሩ በፊት ደህና መካሪ ቢቀርበው መልካም ነው፡፡ አንድ ይህን ሰው ማዳን መልካም ነገር ነውና፡፡ አንዳንዴ እናንተም አስተማሪና ትውልድ የሚያንጽ ነገር ብታቀርቡ መልካምና ሞራላዊ ግዴታችሁ ስለሆነ ታተርፋላችሁና ብታስቡበት

  • @zufanabraham1641
    @zufanabraham1641 9 หลายเดือนก่อน +3

    " ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።"
    (የዮሐንስ ራእይ 22:19)

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 หลายเดือนก่อน +17

    ሀሌታዎች ወዴት ወዴት??? ቁልቁለቱ ያዋጣል??? በጣም ተንደረደራችሁ

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 9 หลายเดือนก่อน +10

    የዘንዶ መንፈስ አጋንንት እንደዚህ ይቀልዳል ጌታ እየሱስ ያድንሀል ንሰሀ ግባ !!!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ናብ ልብኻ ይምለስካ ሓወይ ፈጣሪ ካብ ከምስሓቅ ብደቂ ሰብ ይሰውረና ኣቤትትትትት ድፍረትትትት ሓወይ ኪዳነምህረት ኣደይ ትድረሰልካ ከቢድ እዩ ዘመኑ 😢😢😢😢😢😢
    But i understand there is someone behind this how much they pay you for this there is government hand for sure but there is one king ☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️⛪️⚖️🔐🇪🇷

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 9 หลายเดือนก่อน +5

    ይኤ ሰዉዬ ቤተሰብ የለዉም ሰብሰብ አርጎ ፀበል የሚ ወስደዉ ፈጣሪ ይርዳክ 😭😭😭

  • @atnkutkendie4507
    @atnkutkendie4507 9 หลายเดือนก่อน +11

    በ15 ደቂቃ ውስጥ ከ4 ልጅ ወደ 2 ልጅ ቀነሰ ሰውየው የአእምሮ በሽታ አለበት ሚዲያዎችም የማያስተምር ነገር ማቅረቡ ምን ጥቅም አለው?

    • @mesgbre
      @mesgbre 9 หลายเดือนก่อน

      4ቱን ልጆች ህንድ ሀገር ሴት ሆኖ እኮ ነው የወለዳቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 หลายเดือนก่อน +50

    ኦ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አድን ማራናታ 🤲😥

    • @sophiasadick1320
      @sophiasadick1320 5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽 Maranata ……..,🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሌታ ሚዲያ ስከታተላችሁ 1ኛ ነበርኩ አሁን ግን ሀላፊነት እየጎደላችሁ ስለሆነ መከታተሌን አቆማለሁ።

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቅራቢዎች ገንዘብ ለመሰብሰብ ብላችሁ ሕዝቡን ንቃችሁ ጊዜ በሰጣችሁ ቀልዱበት ቀን ይፈርዳል በናተ ቤት የሰለጠነ ዘመን ነው ትሉ ይሆናል ጊዜው እስኪደርስ ሰልጥኑበት ለሁሉም ጊዜ አለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 9 หลายเดือนก่อน +11

    እሄ ሰውዮ ግን ግራ ገባኝ የአብይ ሸርተቴ ጨዎታ ነው ( 3ቱ) ሃይማኖት አንድ አድርገን እስልምና፣ክርስትና ፣ይሁዳን አንድ አድርገን አንድአለም እንመሠረታለን ከሚሉት ነው 😢😢😢😢መቸስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @teshome7693
    @teshome7693 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሐሌታው ሐ በጣም ታሳዝናላችሁ ወረዳችሁ በጣም

  • @amahaseifu8962
    @amahaseifu8962 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ ቪዲዮ የምታገኙትን ብር ለ በጎ ተግባር አወሉት አስቲ, please ድጋሜ ጠሩትና አሳክሙት 🙏🙏

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 9 หลายเดือนก่อน +4

    ለሚድያዎች ጥያቄ አለኝ በፈጠራቹ ትውልዱን የሚያስተምር አቅርቡ አሁን ይሄ ምንድነው ምን ዓይነት እውቀት ትውልዱ ሊቀስምበት ነው 😭❓❓❓❓

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 9 หลายเดือนก่อน +17

    ቀልዱስ ቀልድ ነው ወደ ቁምነገሩ ስንሔድ ሀሌታ ሚዲያ እጅግ ግሩም የሆነ ተመራጭ ሚዲያ ነው እኔ በግሌ በሚያቀርበው እና በሚቀርቡት ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች ተወዳጅ ነው። ዛሬ ግን ምን ዓይነት የቴክኒክ ችግር እንደገጠመው ባላውቅም የሚዲያ ሽፋን ተሰጥቶት መቅረብ አይደለም መታሰብ አልነበረበትም በሀሌታ ሚዲያ ከሚያቀርባቸው ነገሮች አንፃር እንዲህ የሰፈር እብድ የሚናገረውን የማያውቅ በድፍረት ያበደ ከዚህ ልጅ ምን ማሳየትና ማስተማር ቁም ነገር ማስጨበጥ እደተፈለገ አልገባኝም።ለልጁ ግን በድፍረቱና ባላዋቂነቱ የሚዲያ ሽፋን ሰጥቶ እብደቱን እንዲያሳይ መፍቀዱ አግባብ አይመስለኝም ብቻ ሀሌታዎች አዘጋጁን ከምን አንፃር እንደጋበዘው ቢያስረዳን አግባብ ይመስለኛል።

    • @raheltadesse5210
      @raheltadesse5210 9 หลายเดือนก่อน

      Sewe aytote enditenkek new kefate yelwem

    • @yadituluu4574
      @yadituluu4574 9 หลายเดือนก่อน

      thank you 100%true

  • @Kalkidanize
    @Kalkidanize 9 หลายเดือนก่อน +18

    ይህ እኮ ሊሆን ግድ ነዉ። በመጨረሻዉ ዘመን ትንቢት ይፈፀም ዘንድ።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 9 หลายเดือนก่อน

      kkkkl እሳ ወንድ ነበርች እኔ ሴት አለ ወይ ጉድ የልጆቹን ሰም ጠራ ኩች ኩች ሆታዬን የሰራከው አንተ ነካ አንተ ሲጀመር ጭንቆላትክ የተዘቀዘቀ ነው ቅዚብ ይሁዳ የሰይጣን ተላላኪ ጣትክን ቆርጦ ነበር ማብላት

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 9 หลายเดือนก่อน +5

    የሉሲፈር ደቀመዝሙር😢😢

  • @m.d5652
    @m.d5652 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሀሌታ tv በጣም ወረዳችሁ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 9 หลายเดือนก่อน +24

    ሀሰተኛ ነቢያት ከአውሮፖ ይነሳል ብዬ እጠብቅ ነበር ለካ እኔው አገር ላይ ሆኖ አገኝሁት የማይቀር ነው እኔ እየሱስ ነኝ ብለክ ተከተሉኝ እደምትል አንጠራጠርም

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ እግዚአብሔር ይማርህ በእውነት ወይ ጉድ ዝንጥ ያለ እብድ

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 9 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😂

  • @muludemse4459
    @muludemse4459 9 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ሰውዬ ወደ ሚዲያ ከመጣ እኔ ምን በድያችሁ ነው የማትጋብዙኝ ? አሁን እኔ ከዚህ ሰውዬ ያነሰ አውርቼ ነው?, እረ ተው አታዳሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 9 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እግዚያብሔር ይገስፅህ

    • @tigiali4963
      @tigiali4963 9 หลายเดือนก่อน

      אמן

  • @user-qm9gi4fh5p
    @user-qm9gi4fh5p 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥_2ኛ ቆሮ10፥5

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞአችሁ አትፍሩ ማንም ሰው እብድን አይከተልም ሲያሳዝን ቤተሰብ ይኖረው ይሆን ይሄ ልብስ ስለለበሰ ነው እንጂ እኮ እራቁታቸውን ከሚሄዱት አይለይም ማነው ፅድት ያለ እብድ ያለው ጥሩ አገላለፅ ነው!

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 9 หลายเดือนก่อน +8

    በመጨረሻው ዘመን ሀይማኖት ይበዛል ግን ተጠንቀቁ ባላቹበት ፀንታቹ ኑሩ ብሎና

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 9 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ እምለው አቅራቢውቹ እራሱ ስራ የለቹህም እንዴ ሆሆሆ
    አጋንንት የሰፈረበትን እያመጣቹህ ሰውን የምታደርቁት ከቻለቹሁ አስራቹሁ አስጠምቁት ምንው ሸዋ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሉክ እናስተውል 🎉🎉 ፀሎት ማለት አለ ❤ዋሻ ውስጥ መጎለት ❤❤ያላትን ቃል ገዳም አያስፈልግም እያለን ነው
    አገራችን እሱን ጨምሮ ሰላም እንድንሆን የሚፀልዩልንን ማናናቅ ማጣጣል ሀጢያት ነው ።
    ይህ እናቱን ያሰለቸ ውርጋጥ መድረክ ሰታችሁ
    ለምን ታናድዱናላችሁ ።

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 9 หลายเดือนก่อน +2

    በውጭው አለም አንድ ሰውአእምሮው የታመመ ሰው ሚዲያ ላይ አውጥቶ እንደዚህ የህዝብ መሳቂያ ቢያደርግ በወንጀል እስር እና ገንዘብ ያስቀጣል እባካችሁ እግዚአብሔር ፍሩ በዚህ ሰው ቪዲዮ ሰርታችሁ የምታገኙት ገንዘብ ከርስ ነው ቢቻል ወደ ህክምናና ወደ ፀሎት ቦታ ውሰዱት ጌታ እየሱስ ነፃ ያውጣህ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰው ያመዋል እኮ ነገር ግን ሚዲያውች ሀገር አፍራሽ የሆነ ነገር ለምን ታቀርባላ ችሁ?? እሱ እውነቱን ነው ህዝብ እየገደለ ነዋ እባካችሁ ይህን ሰው ባለማየት እና ባለማቅረብ ተባበሩን

  • @user-dx5qf1zj5k
    @user-dx5qf1zj5k 9 หลายเดือนก่อน +8

    ይህን ልጅ እባካችሁ ከቻላችሁ ግረፉት

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኧር ዘቆዝቆ ጣቱን ቆርጦ መግርፍ ነው

    • @user-dm7bt9du7w
      @user-dm7bt9du7w 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 9 หลายเดือนก่อน +2

    እየቀለድክብን ይመስለኛል አላለም ተያይዘን አንዳበድን አሁን ተረዳሁ ሀይ የሚል ጠፋ እብድ ሲዝም ይመችህ

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 9 หลายเดือนก่อน +13

    ይገርማል ፅድት ያለ እብድ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሀሌታ እቃቃ ጨዋታ ጀመረ

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 9 หลายเดือนก่อน +24

    እኔ እምለው የኑሮ ውድነቱ ይሆን እንደዚህ ሰውን ሁሉን ያስጨለለው ወይ ዘንድሮ

    • @shewatsehay1
      @shewatsehay1 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂 እውነት ነው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @selamawitberhanu4816
      @selamawitberhanu4816 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 7 หลายเดือนก่อน

      It’s spirit kamer atsakulet ategabezut, he said he like philosophy so that’s how things get wrong era take him to tsebel Kamer he needs help 🙏🙏🙏🙏🙏 embete temarek wendem alem

  • @danmar8071
    @danmar8071 9 หลายเดือนก่อน +2

    አበስኩ ገበርኩ አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ክፋታችን፥ለአምላክ አለመታዘዛችን በተለያዩ ባልተለመዱ እንግዳ ነገሮች መገለጫ እየሆንን ነው ይኸውም ያልመታዘዛችን ውጤት ነው፥ህዝቤ ተመለስ፥ወገኔ ተመለስ አባቶችህ ወደታመኑለት አምላከ ቅዱሳን ተመለስ፥በዓለም መልካም ነገር የለም።
    ሮሜ ሰዎች
    ምዕራፍ ፩(1)
    21.ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት ዐጡ ነገር ግን፥በዐሳባቸው ከንቱ ሆኑ፥የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።
    22.ጥበበኛዎች ነን ሲሉ ደንቈሮ ሆኑ፥

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 9 หลายเดือนก่อน +3

    አብሳላትን ማግባት እፈልጋለሁ እባካችሁ ንገሩልኝ ስትል አልነበር አሁን ደግሞ ከአብሳላት አራት ልጅ ወልደናል ትላለህ በል ንስሐ ግባ!!!

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 9 หลายเดือนก่อน +6

    የመጨረሻ ዘመን እግዚኦ

  • @mandefrownuramo7652
    @mandefrownuramo7652 9 หลายเดือนก่อน +6

    እሄ እኮ እብድ ነው የአእምሮ ችግር አለበት ሚዲያ ላይ ደግሞ ባታቀርቡ መልካም ነው

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 9 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜና ጤና ይስጠን ገና ሌላ እንሰማለን

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 9 หลายเดือนก่อน

    ሀሌታዎች ግን በጣም በጣም በጣም ታሳዝናላችሁ ትውድን የሚገነቡ ብዙ አስተማሪ ነገሮች እያሉ ኑሮ የተምታታባቸውን ምን ባወራ ልታወቅ እችላለሁ ብለው የሚቀባጥሩትን ነገር እራሳቸውም የማይገባቸው ሰዎችን እያቀረባችሁ ትውልድ ግራ ማጋባት ተገቢ አይደለም

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ መንግሱቱ ኋይለማርያም ናልን እንዲህ ዓይነት ጅል ታስተካክልልን ነበር

    • @raheltadesse5210
      @raheltadesse5210 9 หลายเดือนก่อน

      Melses zenawis behone

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ህዝቡ ጨለለ ይሳያሰን ሂድና አናግርው ጣትክን ቆርጦ ያበላካል አንተ ብሎ ሰለእምነት ሰታወራ አታፍርም ትምህርት አይጠቅምም ዶማ ጭንቅላት ኧር ተውን እምዬ ኢትዬጲያ የእብድ መጠራቀሚያ ሆና ቀርች ለነገሩ የሄደውም ያለውም መንግሰት እብድ ሰለሆነ ትውልዶን አጨለሉት

    • @user-dm7bt9du7w
      @user-dm7bt9du7w 9 หลายเดือนก่อน

      Ba tekekl

  • @hannabeshah5437
    @hannabeshah5437 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚኦ! እንዴት ዓይነት እብድ ነው ዛሬ ደግሞ ያመጣችሁብን?

  • @Peniel-hd7xx
    @Peniel-hd7xx 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ የንስሃ እድል ይስጥክ 😢

  • @LeulAddis-vd3vr
    @LeulAddis-vd3vr 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ እኮ ጎበዝ ደነዝ ነህ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና የአባቶቻችን አምላክ በአንተ አፍ ሊጠራ አይገባውም አንተ እርገኛ ነኝ የጨለማውን ንሠስ ታመልካለህ ካለህበት ውጣና ንሥሀ ግባ

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw 9 หลายเดือนก่อน +3

    እሱ ሉሲፈር ነዉ መልኩን መቀየር ነዉ የመጨረሻው ዘመን 😭😭😭እውነት መርዙን እየረጨነው አፈር ባለ

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ ስምንተኛው ሺ ስንቱን ጉድ አየነው ይኸም ሰው ተከታዮች ይኖሩት ይሆናል እኮ እናንተ ግን የምታቀርቡት ሰው አጣችሁ!!

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክ😂😂😂😂😂
    ወይ እቺ ሀገር ስንቱን ታስተናግዳለች ልይቶለታል አውቆ አበድ ነው በደህና ሰአት አበደ ::

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 9 หลายเดือนก่อน

    ከሰውዬው ይልቅ ጠሪዎቹ ናችሁ የማትረቡ ለህዝባችሁ የማታስቡ ይህንን ሰው ከማምጣት ሚዲያዎቻችሁን እግዚአብሔርን ስበኩ ጌታ መምጫው ደርሷል ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ።

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 9 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ ምን አጠፋህ እህተማርያም ነጉሰነገስት ነኝ ብላ ተከታዮቿን አዬነዳች አደል ማን ሀይ አላት በል አንተም ንጉሰንጉስ ሁን እንችለዋለን😢

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 9 หลายเดือนก่อน +5

    "ህገመንግስት ሁሉም ሀይማኖት እኩል ነው።" ይላል እንጂ "እውነት ነው" አይልም።

  • @WoinshetTesema-ky1yy
    @WoinshetTesema-ky1yy 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ከዚህ ምን ልንማርበት ነው የምታቀርቡት ለእብደቱ እውቆና ከመስጠት ውጪ የሚያወራውን ነገር ራሱም አያምነውም እንኳን እኛ

  • @songnigeria9812
    @songnigeria9812 9 หลายเดือนก่อน +2

    This is the best comedy I never see in years lol

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 9 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ አይነት ባለጌን እርምጃ መውስድ ነው ባለጌ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 9 หลายเดือนก่อน +27

    ወደ ምድያ መምጣቱ ለዚ ሰውየው ትልቅ ሃጢያት ነው

    • @tigistyilmaamdemicael5229
      @tigistyilmaamdemicael5229 9 หลายเดือนก่อน

      እሱ ምን አረገ ሀሌንታ የተባለ ሚዲያ ጥፋተኛ

  • @nebalg4319
    @nebalg4319 9 หลายเดือนก่อน +1

    "…ጦርንም የጦርንም ወሬ በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው። ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፤ በልዩ ልዩ ስፍራ የምድር መናወጥ ይሆናል፤ ራብ ይሆናል፤ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። ማር 13፥ 7-8
    " ፍቅር ሲዝም " ልቦና ሰጥቶህ ወደ እውነተኛው ሃይማኖት ይመልስህ 🙏 ። ሀሌታ ዎች ደግሞ የምታቀርቡትን እንግዳ እየመረጣችሁ አቅርቡልን ‼️

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 9 หลายเดือนก่อน

    ይህን ድንጋይ ከምታቀርበው ምናለ እግዚአብሔር የሚከብርበትን ለሰው ልጆች የሚጠቅም የሰው ልጆችን አስተማሪ የሆነ ነገር ብታቀርብ የተሻለ ነበር ይሄ ሰው የሚያስተምርም የሚያሳውቅም አይደለም ክፉ ነገር አስተማሪ ነው እባካች እንፀልይ እናልቅሰ

  • @wudasrat
    @wudasrat 9 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂
    ነጻ ኮሜዲ ነው።

    • @user-sn3yw7eh1k
      @user-sn3yw7eh1k 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሳሰበው እየቀለደብን ነው የሚመሰለኝ ይሄ ከሀይማኖት ነፃ ነው ጥሩ ቀልደኛ ነበር ግን ወቅቱ እንድንስቅ አይጋብዘንም እንጂ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 9 หลายเดือนก่อน +6

    ጭራሽ ይሄንን ወጠጤ ጫታም አቀረባችሁት ቱ አስቱ ምን ሆነሽ ነው ግን ከተቻለ እኮ ይሄ ማረሚያ መግባት ያለበት እኮ ነው ::😔😔😔😔

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 9 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ አመረረ ይዬ ልጅ በቃ ይመቸው ተውት😂😂😂😂

  • @Eya538
    @Eya538 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ውሰዱት

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ዘድሮ ስቱን አሳየን

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 9 หลายเดือนก่อน +3

    እብድ ጌታ ይርዳህ አታፍርም እየዞርክ ይህን ስታወራ 😢

  • @tewabechwubshet4498
    @tewabechwubshet4498 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጠያቂው ገረምከኝ

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኑሮ ውድነት ነው

  • @user-dx5qf1zj5k
    @user-dx5qf1zj5k 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቤተሰብ አለዉ ግን

  • @asratalemu3
    @asratalemu3 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ሀሌታዎች የምታቀርቡት ሰው አጣችሁ

  • @user-wh4px4ui7s
    @user-wh4px4ui7s 17 วันที่ผ่านมา

    ˝ወይ ዘንድሮ˝ አለ አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ። ዕድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን፣ እናያለንም ጭምሩ። እስኪ ንገሩኝ ታዲያ ለእኛ ሞት ያንሰናል?
    «“{(ፈጣሪዬ)}”» ሆይ የምናደርገውን፣ የምንሰራውን… እናውቅም እና እንደበደላችን እንደ ኃጢያታችን… ሳይሆን እንደቸርነትክ እንደ ምሕረትክ ይቅር በለን😭😭

  • @user-tz9rc3ol9m
    @user-tz9rc3ol9m 9 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሰውዬ አግተን ወደ አማኑኤል እንወሰደው ወገን

  • @m.d5652
    @m.d5652 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሀሌታዎች ምነው ዘቀጣቸሁ