ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኛ ክርስትያኖች "ድነናል፣እየዳንን ነው፣እንድናለን" ብለን እናምናለን ይችን ቅድስት ቤተክርስቲያን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ምን አይነት መምህር ናቸው በጌታ !! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፡፡ ለወንድማችን ደሞ ማስተዋልን !
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት መታደል ወንጌሉን በአጭር ደቂቃ ፈትፍተው አጎረሱን : ላልገባቸው ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክለኛ እንደሆነች እግዚአብሔር ይግለጥላቸው አሜን🙏
Memihirachihu fertualko ayy
@@metsized2524Pastorachihun afun asayzew enji zm blo kulch kulch ale ferto😂 Memhrachin kale hiwot yasemalin!
ይህ ዘመን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመጽሐፍ ቅዱሱ እውነተኛና ቀጥተኛ ትምህርት በአደባባይ ለትውልዱ የሚነገርበትና የመመለስ ዘመን ነው።!!! "አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)።ሚጠት(Back to the origin orthodox tewahedo.)። ሥላሴ ይርዳን! አሜን።
አንዲት ጥምቀት አንዲቲ እምነት ነው የሚለው በግሪክና በእንግሊዘኛ እንጂ ሐይማኖት አይልም
ኤርምያስና ትዝታው ጋ ልብ ያለው ይቅረብ
በትክክል
የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከክርስቶስ ደም እኩ ል ነው ተብሎ ቀጥተኛ ት/ት የለም 🤭🤭
@@yohannesalemayehu3667 እነሱ ናቸው የምትመኩባቸው😀😁😂🤣ወይ ጴንጤ ሰው የለውም ማለት ነው🤔🤣
መምህር በጣም ነው የሚመቹኝ ጣፎ አካባቢ በጣም ወንጌል ይሰብካሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ኦርቶዶክስ አደለሁም ኦርቶዶክሶች ግን ደስ ሲሉ ትምህርታቸው ራሱ ደስ ሲል ቆይ ሰው ወንጀል ሰርቶ በንስሃ ካልተመለሰ እንዴት ሊድን ይችላል ወንጀልን ማስፋፋት ነው ሚመስለው የጴንጤው
በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀርባችሁ ተማሩ ውጭ እንደሚወራው አደለም አስተምሮዋ። ወደ ክርስቶስ አካል ወደሆነችው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድትጨመሩ ጥሪ እናቀርባለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን በርቱልን🙏
ፔንጤወች ሁሌም ያሳዝኑኛል ግራ ግብትብት ያለ ህይወት ውስጥ ነው ያሉት አምላኬ ሆይ እርዳቸው!
@@leulnegash2954antem wede orthodox na bro
@@otakugamer748 Bihonm kes blo nw enji menager enditelun madreg yelebenem befikert nw metrat yaleben
👍👍👍👍👍
መምህር አብይ ቃለ ህይወት ይሰማል ። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ሀሌታ ቲቪን እናመሰግናለን ። እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ብዙ የጠፉ በጎችን ይመልሳል እና በርቱ።
ኦርቶዶክስ ሆይ መምህራኖችሽ የተባረኩ ይሁኑልሽ
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያስማልን ተዋህዶ ቀርቦ ለጠየቃት ሁሉ ምስክርነትዋ ሁሉ መጽሐፈ ቅዱስን መሰረት ያደረገ የክርስቶስን አምላክነት ተተርሶ ነው
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አንተ ከሓዲ ክብር ምስጋና ለስም አጥራሩ ይሁን እና ጌታችን ኢየሱስ የዓለም መድኃኒት ነዉ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!
ጋዜጠኛው ምርጥ ነህ በብዙ መለኪያ, የራስህ ቻነል ቢኖርህ እመኝልሃለሁ ድጋፍ ካስፈለገህ ከ ጎንህ ነን።
ፕሮፋል ምንድነዉ ይቀየር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀራችን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ እምነቱን በስራ የሚገልፀው ማነው? ጴንጤወይስ ኦርቶዶክስ የማይሰክር የማይሰርቅ የማይገድል በአጭሩ ባለጀራውን እንደራሱ የሚወድ ማነው? ስራ ማለት ይህ ነው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጴንጤ መለፍለፍ ብቻ ነው
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ሙሉ መልስ አላት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን✝️✝️🙏🏼🙏🏼
"በሰማይ ያለውን ያባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።” - ማቴዎስ 7፥21 (አዲሱ መ.ት)
ሮሜ 8:1-2,9 ሮሜ 11:22-23 1ኛቆሮ3:15 በፀጋው ከዳን በኋላ እለት እለት እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እናድጋለን መንፈስ ቅዱስ ድካማችንን ያግዛል ስለኛም ይማልድልናል
መምህራች አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋወትን ያብዛልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርንል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ውይይት ነበር። በተለይ የመምህር አቢይ ክርክር በጣም የበሰለና ትክክል ነበር!!!
አቤቤቤቤቤቤቤቤት ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ክርስቶስ እየሱስ የሞተው ለሰው ልጆች ሁላ ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ክርስቶስ እየሱስ ሆይ በአንተ በማመን በአባትህ በአብ በማመን በመንፈስ ቅዱስ በማመን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብዬ ፅንቼ እንድኖር እርዳኝ አሜን፫
በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ማርያም
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገግሎት ዘመኖትን ይባርክልን 🤲🤲
ቅድስት ፡ እምነታችን ፡ ኦርቶዶክሱስ ፡ ተዋህዶ ፡ ድንቅ ፡ ናት
denkow Geta Jesuse new
ጉድ እኮ ነው ወይ አያቅ ወይ አይሰማ የሚናገረው ፍሬ የሌለው ወይም የማያረጋ መልስ የተዋህዶ መምህር ዋው ርክት ያለ መልስ ነው የሰጡት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄ ሰውየ ምንኛ ነው ሚያምነው ጭራሽ ጌታ ኢየሱስ ለአለም አልሞተም ለጥቂቶች ነው ይበል ድፍረትህ ምንም የማታቅ ከቱለፍላፊ ነህ አስተውል
በጣም የሚገርም ነው!!! ክርስቶስ ለተወሰኑት ነው የሞተው ማለት እኮ የክርስትናን ትምህርት ገደል የሚያስገባ የዲያብሎስ ሀሳብ ነው።
ከእስልምና ወደ ክርስትና መምጣት ለሚፈልጉ በር መዝጋትም ጭምር ነው
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድስት ድግል ወላዲት አምላክ እመብርሀን እመ ብዙ ኦርቶዶክስ ላደርግሽኝ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይክበት ይመስገን ተዋህዶ እናቴ
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማን ተዋህ ዶ ይህች ናት ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀርባችሁ ተማሩ ውጭ እንደሚወራው አደለም አስተምሮዋ። ወደ ክርስቶስ አካል ወደሆነችው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድትጨመሩ ጥሪ እናቀርባለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን በርቱልን🙏 እንዲህ ስትያዙ መሬት ተከፍቶ በዋጠን ትላላችሁ 😂 የጩፋ መንፈስ የተወጋ ይሁን
አሜን
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ምኑንነው ግልጽ የሆነውበስራ ለመፅደቅ ሮሜ9 30
እጅግ ደስ የሚል የሕወት ቃል ውይይት ነው ።ለብዙዎች አይን ገልጠው እንዲያዩ የሕይዎትን እንዲጀምሩ በድኛለሁ ብቻ እንዳይጠፋ ቆምብለው እንዲመለከቱ ያርጋል ።አወያዩንም ሀሌታ ሚድያውንም ሳላደንቅ አላልፍም ።እንዲህ ተቀራርቦ መነጋገር ጥሩ ነው ይቀጥል።
መምህር አብይ እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግለዎት ዘመነዎን ይባርክልዎት
እንደው በእግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ባለችበት እንዴት ሰው ጴንጤ እንዴት ይሆናል 😢
መስሎሻል መጻፍ ቅዱስ በደንብ ካጠና አንተም ትሆናለ ። ቆይ የትኛው ሐዋርያ ነዉ ከክርስቶስ ለላ የሰበከ ሰባክ? ኦርቶ ጋብርኤል ማሪያም ወዘተ ትላላቹ
እንደው በፈጣሪ እስቲ ለክርስቶስ መልሰህ ይህን ቃል በለው ኦርቶዶክሶች ማርያም ገብርኤል ምናምን ይላሉ በለውና ምላሹን አስበው እሰይ የኔ ልጅ ጎበዝ ቤተሰቤን አገልጋዬን ፈጽሞ እንዳታከብር እንዳትወዳቸውም ባንተ ደስ ይለኛል የሚልህ ይመስልሀል የክርስቶስ ሀያልነትን ብትረዱት በዙሪያው የቆሙት ደሞ ምን ያህል ክቡራን እንደሆኑ ትረዳላችሁ ሌላው ቢቀር ለአነጋገራችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ኃላ ሂዱ ከፊቴ እናንት አመጸኞች መባል አለና
@@milkaalemayehuኮሜንቱ ተመችኝ አቦ አይሳቅም ግን በሳቅ ሞትኩኝ 😂
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ግሩም መልስ ነው❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
I like this journalist he is so humble
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ ይላል ቃሉ ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን ለካ ጠፍተዋ እናንተዬ 😢😢😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
ሮሜ8-28 -30 ይነበብ ለመፅደቅ መመረጥ ያስፈልጋል
@@MeseluHeyi-qi7js min agenagnachew huletun tiksoch.
ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤አቤት የመናፊቃን ድፊረት
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑርእግዚአብሔር ይመስገን ትክክለኛዉን መንገድ ስለመራኝ
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
ይገርማል የመናፍቅ መንፈስ አውቆ እየበጠበጠ ነው መምራቺን ግን እግዚአብሔር የ ነብስ ዋጋ ያድርግሎት e
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጴንጤው መማር ይቀረዋል መምህር ዓቢይ ግን ስለ እርስዎ ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኦርቶዶክሳዊት ለዘላለም ፀንታ ትኑር እናመሠግናለን መምህራችን
እምነት+ህግ+ስራ= መዳን!! መጀመሪያ ማመን ያስፈልጋል እምነታችን ደግሞ በስራችን፣ በምግባራችን መገለጽ ይኖርበታል!!!!!!!
ከየት ነው ያመጣኸው? መፅሃፍ ቅዱስ አንብበው አታውቅም ጨዋ ነህ!! ህግ እና እምነት እንዴት እንደሚለያይ ይገባህ ነበር
ዘላለምህን ብትሰራ አትፀድቅም
እውነት ነው ስለ ሰራን ብቻ አንጸድቅም ስላመንም ብቻ አንጸድቅም
ክርስቶስ ለሁሉም አልሞተም የሚለውን ኧረ ማለፍ አልቻልኩም። መምህር ዐብይ አኮራኸን በእውነት!
ኢምነትና ኢምነት ብቻ የተለያዪ ናቼው ፀጋና ፀጋ ብቻ የተለያዪ ናቼ ብቻ ብቻ የምባል ውድቅ በየትኛውም ወንጌል ክፍል አናገኝም ጌታ ኢየሱስ ለአለም ሁሉ ነው የሞቴ ለካዱትም ሁሉ ነው የሞቴ ወድሜ ኢምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው መምህረ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
I am Protestant but this dude is Calvinist. Respect for memeher abeya
እውነትም ተዋህዶ 🙏
መጋቢ ጌዲዮን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን እና ለሀገረ በረከት አድርጓ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ። ሰለነበራችሁ ጥሩ ውይይት እግዚአብሔር ይመስገን !
ሃይማኖት ቢዝነስ መስሪያ እንጂ ፕሮቴስታንት ቤት ዕውቀት፣ስርዓት የለም ዝም ብለው ፈረንጆች የሰጧቸውን ብቻ ይዘው ድነናል እያሉ ይጮሃሉ፡፡
@@habbey2735የአንተው የኦርቶዶክሱ ተወያይ አለ አይደል እንዴ ማርያም ታድናለች ሳይል የወረደ። 😂😂😂 አየህ ምድረ ኦርቴ ሁላ ማርያም እንደማታድን ደህንነትን የምናገኘው "በልጁ" ብቻ ነው እንግዲህ እርማችሁን አውጡ ኦርቶዶክሶች። ማርያም በደህንነት ስራ ውስጥ ድርሻ የላትም። 😂😂😂 እየመረራችሁ ዋጡት።😅😅😅
Aye enante befetataw gegem seteluSayerfd tolo tegachihun yazu ebakachihu
@@Tefeluckyስለማሪያም ተወውና መጀመሪያ ስለ እየሱስ ብቻ በደንብ መርምር አማላጅ ወይስ ፈራጅ? ድህነት ፕሮሰስ ወይስ እንደ ሉተር በቃ ድኛለው? ስራ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? ስጋወደሙ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም ? አፍህን መክፈት ሳይሆን በደንብ ትክክለኛው እየሱስን መርምር ሌላው አያጣላንም።
ለመናፍቁ 👈 “ቅዱሰ ሐምላክ “ ማሰተዋልን ያድልልን 👈 ቃልህ ሲነገር እሰማ ዘንድ እርዳኝ “ ጌታ ሆይ “ ለክቡር መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
ክርስቶስ የሞተው ፍጥረቱ ለሆኑት የሰው ልጆች በሙሉ ነው።
Macho becha new yemtwequt😂😂
ከሁሉም ይሄ አንደኛ ነው!! ዋው መምህር አብይ. እጅግ ድንቅ ኖት!! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናዎት
ቆይ ግን ለተወሰኑ ሰዎች ነው የተሰቀለው ካለ ትንሽ ቆይቶ የሰው ልጅን ሁሉ የፈጠረው እግዚአብሔር ያመኑትን ብቻ ነው የፈጠረው ሊል ነው መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
በድህነት ትምህርት ኦርቶዶክስ ፊት መቅረብ ከባድ ነው 🎉🎉🎉
ድንቅ መምህር ናቸው
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😇😇😇❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆኔ የሚያኮራኝ በመምህሮቼ መፅሐፍ ቅዱስን የመረዳት እና የማስረዳት ድንቅ የአምላክ ወጋ ስለተሰጣቸው ነው he made him speechless
ጋሽ ጰንጠ የምያወራው ነገር ደርቅ ዳቦ ያለሻይ ወይም ያለወሀ ብላ እንደማለት ነው። ዉድ የተዋህዶ መምህራች አንተን የምገልጺበት ቃላት ያጥሪብኛል ኤድሜና ጠና ጨማምሮ ይስጥልን ።አንጀተን አራስክልን ቃላት የለኝም
የካልብን ተከታይ የጴንጤ መገነጣጠል ይገርማል ጌታ ወደ ልቦናቸው ይመልሳችሁ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር☦️⛪️ ለንስሐ ሞት ያብቃን❤
ከወንጌላውያን ዛሬ የቀረበው ምርጥ መምህር ነው! ብራቮ
🤣🤣🤣🤣 ኢየሱስ ለሁሉም አልሞተም ለተመረጡ እንጂ የሚል አጋንንታዊ ትምህርት ይዞ ስለመጣ ነው ?
kkkkkkkk
you should learn under our church father .you know verses only with out understandable this does not got to kingdom of God
I'm protestant ግን እውነት ልጁ ያለው ሁሉ እኛ ጋር ያለ ትምህር ነው ሁሌ እንከራከራለን ግን ይህ ትምህርት በግልጽ አይወራም ስው ያምጻል ተብሎ ግን ይህ ነው ትምህርታችን
Slezih lemb kezih tekekel kalhone astemehro atwetam ena wede kedemew ye Christ church atmetam Orthodoxy(ኤፌ4:5)😊
Ma man before too late come back the orgin
ጎበዝ አሁንም የሚያዋጣን ኦርቶዶክሳውያን በደንብ መፅሀፍ ቅዱስን ማጥናት አለብን ጴንጤዎቹ ቀፎ ናቸው ።
እግዚአብሔር ሆይ በዚቺ ሰከንድ መናፍቅ አለመሆኔ 🙏🏿😭ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏿😭
i really proud of our ethiopia orthodox church ...thank you memeher abeya..
ድንቅ ውይይት ; የምድራችን ለውጥ ያለው በዚህ ውስጥ ነው ። ሀሌታ ጀግኖች ❤❤❤
Abattoche endi eyewetachu astemiruni!!!!! Betam desi bilognal thank you Haleta Tube!!!
ይህ በስንፍና ያረጀ ልጅ እንዴት ነው ክርስቶስን የሚጠላው ድኛለሁ ይልና እግዚአብሔር እየሱስን የላከልኝ ሲሻው ደሞ ክርስቶስ የሞተው ለተመረጡት ነው እረ በጣም ግራ የሚያጋባ ልጅ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ መምህራችን አብይ ቃለ ህይወት ያሠማልን
ጌዲዬ በጣም ተገርሜብካለው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
ጀግና መምህር
ኧረ ፍልስፍና !!! ክርስቶስ ለሁሉም ነው የሞተው ክብር ይግባውና መድኃኔአለም።።
ሁለታችሁንም ወድጃቿሀለሁ። ሃሌታ ቲቪ እንዲህ ያለ ነገሩን እንዲቀጥል እመክራለሁ። በርግጥ ቤተክርስቲያን ነበር ይህንን ተግባር መወጣት የነበረባት። የበለጠ የሰከነ ውይይት ቢኖር ለካስ አባይ ሳይሆን ወይም ካብ ለካብ አስቁሞ ድንጋይ የሚያወራውር ሳይሆን መዕመን ድረስ አንዱ ሌላውን ጋብዞ የመማማር ዕድል የሚፈጥር ነው። እንዲህ ያሉ በአንዱ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ ምልከታዎች፥ ተምሮዎች፥ ውይይቶች ይብዙ እላለሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሌታ ሚዲያ ።ተባርኩ
ጉደኛ ፓስተር እግዚአብሔር ግማሹን ለፅድቅ ግማሹን ለገሀነብ ፈጠራቸው እያለን ነው።
ልክ እንደ ሙስሊሙ አላህ ሠዎችንና ጂኒዎችን ለገሀነም ፈጠርናቸው እንዳለ በቁራን
ይህ ፕሮቴስታንት ወጣት በተሳሳተ መንገድ ላይ ቢሆንም ትህትናው፤ ቅንነቱና ጨዋነቱ ያስታውቃል። የካልቪኒስት ሰው ሁሉ ሳይፈጠር በፊት ለገሃነም ወይም ለዘላለም ህይወት አስቀድሞ ተወስኗል የሚለውን ዘግናኝ እምነት ትቶ ክርስቶስ የሞተው ለሁሉም እንደሆነ እንዲረዳ ሁላችንም አጥብቀን እንጸልይለት።
Predestination vs free will መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሀሌታዎች እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ላይ ለምን ሰዓታችሁን ገፋ እንደማታደርጉ ነው ግራ የሚገባኝ አንድ ሰዓት በቂ አይደለም ምርጥ ፕሮግራም ነው የዛሬው ከፕሮቴስታት የመጣው ግን አዲስ አስተምህሮት ይዞ ብቅ ያለ ይመስላል ክርስቶስ ለተመረጡ ብቻ የምትለው
አዲስ አይደለም ከድሮም የነበረ የጆን ካልቪን ትምህርት ነው።ካልቪኒዝም ይባላል ኢየሱስ የሞተው ለሁሉም አይደለም ብለው ነው የሚያምኑት ብዙ ፕሮቴስታንቶች
ITS NOT NEW HE IS CALVINIST
አስርዕቱን ትዕዛዛት መፈጸም አለብን ስንወድቅም ንሰሃ እየገባን እንኖራለን ሲል ሰማሁ መምህር ጌድዮን???? ስለዚህ ስራ ወይም ሕግ ያስፈልጋል እያለን ነው
የፕሮቴስታንት አጋንንታዊ ትምህርት መፈራረሱ ደስ ብሎኛል የኦርቶዶክስ ነገረ ድኅነት ትምህርት ፊት መቆም የሚችል ተቃውሞ የለም
ሮሜ10-1-17ይነበብ
ኦርቶዶክስ ተብዬው ተወያይ ምን ነካው እንደ ጴንጤ ነው የሚያወራው ማርያም ታድናለች ታማልዳለች ታፀድቃለች ሳይል ቀረሳ 😂😂😂
@@MeseluHeyi-qi7js አንብቤዋለሁ ሮሜ መጽሐፍ አስረኛው ምእራፍ ብቻ አይደለም ሙሉው ነው መነበብ ያለበት
@@Tefelucky አይ መጃጃል ምንም አታውቁም የምንለው እኮ ለዚ ነው
ይኼን መርሃ-ግብር በጣም እየወደድኩት ነው፡፡ እንዲህ እያጠብክ አስጣልኝማ፡፡ አቤት ልዩነት
“ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6:11
ጽድቃችዋል ማለት ዳናቹ ማለት አይደለምሮሜ 10:10 እይ
በመንፈስ መታጠብ ደግሞ ጥምቀት ነው
ኦርቶዶክስ እኮራብሻለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ድንቅ መልስ ሰጥተውልናል
Back to the Origin 🔁🔆
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
መምህር አቢይ ግሩም ነው🥰🥰🥰
ራእይ 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።መ/ር አብይ ቃለሕይወት ያሰማልንይህ ወንድማችን ባልተርዳው ነገር በመድኃኒታችን በክርስቶስ ላይ የድፍረት ቃል እየተናገረ ነው ማስተዋልን ይስጥልን
እውነተኛው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቻችን በርቱልን ።እውነቱ በአደባባይ ወጣ
ገዲ ምርጥ ነህ ።የማታሳፍር ባሪያ ክዳንን የለየህ ።ይሄንን ነው ቃሉ የምለው ።
🤣🤣🤣 ኢየሱስ ለሁሉም አልሞተም የሚል አጋንንታዊ 🤮 ትምህርት ይዞ ስለመጣ ነው ?
አንት ወንድም እባክህ ከመምህር አብይ እግር ስር ቁጭ በልና ተማር አልገባህም.
በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርችን❤❤ወይይይ መናፍቃን መጨረሻችሁ ምን ያሆን😢ኢየሱሰ ክርሰቶሰ የአለም መድሃኒት አይደለም😢
እስከመጨረሻዉ የፀና ይድናል ነዉየሚለዉ እስክንሞት ካልታመንን አንድንም ግልፅ ተናግሯል ፔሬድ
“ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥2
Memher abiy egziabher tsegawun yabzalih🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ክርስቶስር ለተመረጡት ነዉ የሞተዉ አለ አይይይይይይ ክርስቶወስ የሙተዉ ለአለም ነዉ አይይይ መናፈቅ ይከረማን
ምርጥ ውይይት
በጣም ይገርማል ጵንጤዋች በሚገርም ፍጥነት የካልቪኒስት ትምህርት ተከታይ እየሆኑ ነው! ግን ማሪያም ታማልዳለች አታማልድም ከሚል ክርክራችሁ እንዲህ 40ሺ ቦታ የተከፈለውን progressive ዶክትሪናችሁን ገልጣችሁ ከ ቤተ ክርስቲያን ዶክትሪን ፊት መቆም ነው ደስ ይላል😁
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በተክርስቲያን አስተምህሮ እድ ናት ለዘላለም ትኑር
እኔ አዲስ ጴንጤ ነኝ። የመምህር አቢይ ክርክር ግን አስደስቶኛል።ትክክል ነው። በተለይ ጌዴዎን ክርስቶስ ለሁሉ አልሞተም ሲል አሳፍሮኛል።
👉 back to the origin 📣
ወዴ ቤትሺ ተመለሺ
ወደ እውነተኛው ሃይማኖት ተመለስ። እዛ ዝርግርግ ነው።
ያሳዝናል😢😢 እስኪ መጀመርያ ተማሩ ከመሄዳችሁ በፊት ፕሮቴስታንት ማለት ወደ ሲኦል የተዘረጋ መንገድ ነው።
PLEASE COME BACK...EVERY QUESTION U POSSIBLY ASK HAS ANSWERES PLESSSSSSSSSE.
ኦርቶዶክሳዊ አእምሮና አስተምህሮ ይሉሃል እንዲህ ነው! መምህር ዐቢይ ቃሕይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰፊ ልዩነት ያየንበት እውነትንም የምናውቅበት የተረዳንበት ፕሮግራም ነው
እኛ ክርስትያኖች "ድነናል፣እየዳንን ነው፣እንድናለን" ብለን እናምናለን ይችን ቅድስት ቤተክርስቲያን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ምን አይነት መምህር ናቸው በጌታ !! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፡፡ ለወንድማችን ደሞ ማስተዋልን !
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤት መታደል ወንጌሉን በአጭር ደቂቃ ፈትፍተው አጎረሱን : ላልገባቸው ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክለኛ እንደሆነች እግዚአብሔር ይግለጥላቸው አሜን🙏
Memihirachihu fertualko ayy
@@metsized2524Pastorachihun afun asayzew enji zm blo kulch kulch ale ferto😂 Memhrachin kale hiwot yasemalin!
ይህ ዘመን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመጽሐፍ ቅዱሱ እውነተኛና ቀጥተኛ ትምህርት በአደባባይ ለትውልዱ የሚነገርበትና የመመለስ ዘመን ነው።!!! "አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)።ሚጠት(Back to the origin orthodox tewahedo.)። ሥላሴ ይርዳን! አሜን።
አንዲት ጥምቀት አንዲቲ እምነት ነው የሚለው በግሪክና በእንግሊዘኛ እንጂ ሐይማኖት አይልም
ኤርምያስና ትዝታው ጋ ልብ ያለው ይቅረብ
በትክክል
የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከክርስቶስ ደም እኩ ል ነው ተብሎ ቀጥተኛ ት/ት የለም 🤭🤭
@@yohannesalemayehu3667 እነሱ ናቸው የምትመኩባቸው😀😁😂🤣ወይ ጴንጤ ሰው የለውም ማለት ነው🤔🤣
መምህር በጣም ነው የሚመቹኝ ጣፎ አካባቢ በጣም ወንጌል ይሰብካሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ኦርቶዶክስ አደለሁም ኦርቶዶክሶች ግን ደስ ሲሉ ትምህርታቸው ራሱ ደስ ሲል
ቆይ ሰው ወንጀል ሰርቶ በንስሃ ካልተመለሰ እንዴት ሊድን ይችላል ወንጀልን ማስፋፋት ነው ሚመስለው የጴንጤው
በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀርባችሁ ተማሩ ውጭ እንደሚወራው አደለም አስተምሮዋ። ወደ ክርስቶስ አካል ወደሆነችው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድትጨመሩ ጥሪ እናቀርባለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን በርቱልን🙏
ፔንጤወች ሁሌም ያሳዝኑኛል ግራ ግብትብት ያለ ህይወት ውስጥ ነው ያሉት አምላኬ ሆይ እርዳቸው!
@@leulnegash2954antem wede orthodox na bro
@@otakugamer748
Bihonm kes blo nw enji menager enditelun madreg yelebenem befikert nw metrat yaleben
👍👍👍👍👍
መምህር አብይ ቃለ ህይወት ይሰማል ። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ሀሌታ ቲቪን እናመሰግናለን ። እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ብዙ የጠፉ በጎችን ይመልሳል እና በርቱ።
ኦርቶዶክስ ሆይ መምህራኖችሽ የተባረኩ ይሁኑልሽ
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያስማልን ተዋህዶ ቀርቦ ለጠየቃት ሁሉ ምስክርነትዋ ሁሉ መጽሐፈ ቅዱስን መሰረት ያደረገ የክርስቶስን አምላክነት ተተርሶ ነው
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አንተ ከሓዲ ክብር ምስጋና ለስም አጥራሩ ይሁን እና ጌታችን ኢየሱስ የዓለም መድኃኒት ነዉ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!
ጋዜጠኛው ምርጥ ነህ በብዙ መለኪያ, የራስህ ቻነል ቢኖርህ እመኝልሃለሁ ድጋፍ ካስፈለገህ ከ ጎንህ ነን።
ፕሮፋል ምንድነዉ ይቀየር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀራችን
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ እምነቱን በስራ የሚገልፀው ማነው? ጴንጤወይስ ኦርቶዶክስ የማይሰክር የማይሰርቅ የማይገድል በአጭሩ ባለጀራውን እንደራሱ የሚወድ ማነው? ስራ ማለት ይህ ነው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ጴንጤ መለፍለፍ ብቻ ነው
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ሙሉ መልስ አላት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን✝️✝️🙏🏼🙏🏼
"በሰማይ ያለውን ያባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።”
- ማቴዎስ 7፥21 (አዲሱ መ.ት)
ሮሜ 8:1-2,9 ሮሜ 11:22-23 1ኛቆሮ3:15 በፀጋው ከዳን በኋላ እለት እለት እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እናድጋለን መንፈስ ቅዱስ ድካማችንን ያግዛል ስለኛም ይማልድልናል
መምህራች አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋወትን ያብዛልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርንል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ውይይት ነበር። በተለይ የመምህር አቢይ ክርክር በጣም የበሰለና ትክክል ነበር!!!
አቤቤቤቤቤቤቤቤት ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ክርስቶስ እየሱስ የሞተው ለሰው ልጆች ሁላ ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ክርስቶስ እየሱስ ሆይ በአንተ በማመን በአባትህ በአብ በማመን በመንፈስ ቅዱስ በማመን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብዬ ፅንቼ እንድኖር እርዳኝ አሜን፫
በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ማርያም
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገግሎት ዘመኖትን ይባርክልን 🤲🤲
ቅድስት ፡ እምነታችን ፡ ኦርቶዶክሱስ ፡ ተዋህዶ ፡ ድንቅ ፡ ናት
denkow Geta Jesuse new
ጉድ እኮ ነው ወይ አያቅ ወይ አይሰማ የሚናገረው ፍሬ የሌለው ወይም የማያረጋ መልስ የተዋህዶ መምህር ዋው ርክት ያለ መልስ ነው የሰጡት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄ ሰውየ ምንኛ ነው ሚያምነው ጭራሽ ጌታ ኢየሱስ ለአለም አልሞተም ለጥቂቶች ነው ይበል ድፍረትህ ምንም የማታቅ ከቱለፍላፊ ነህ አስተውል
በጣም የሚገርም ነው!!! ክርስቶስ ለተወሰኑት ነው የሞተው ማለት እኮ የክርስትናን ትምህርት ገደል የሚያስገባ የዲያብሎስ ሀሳብ ነው።
ከእስልምና ወደ ክርስትና መምጣት ለሚፈልጉ በር መዝጋትም ጭምር ነው
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድስት ድግል ወላዲት አምላክ እመብርሀን እመ ብዙ ኦርቶዶክስ ላደርግሽኝ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይክበት ይመስገን ተዋህዶ እናቴ
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማን ተዋህ ዶ ይህች ናት ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀርባችሁ ተማሩ ውጭ እንደሚወራው አደለም አስተምሮዋ። ወደ ክርስቶስ አካል ወደሆነችው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድትጨመሩ ጥሪ እናቀርባለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን በርቱልን🙏 እንዲህ ስትያዙ መሬት ተከፍቶ በዋጠን ትላላችሁ 😂 የጩፋ መንፈስ የተወጋ ይሁን
አሜን
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ምኑንነው ግልጽ የሆነውበስራ ለመፅደቅ ሮሜ9 30
እጅግ ደስ የሚል የሕወት ቃል ውይይት ነው ።ለብዙዎች አይን ገልጠው እንዲያዩ የሕይዎትን እንዲጀምሩ በድኛለሁ ብቻ እንዳይጠፋ ቆምብለው እንዲመለከቱ ያርጋል ።አወያዩንም ሀሌታ ሚድያውንም ሳላደንቅ አላልፍም ።እንዲህ ተቀራርቦ መነጋገር ጥሩ ነው ይቀጥል።
መምህር አብይ እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግለዎት ዘመነዎን ይባርክልዎት
እንደው በእግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ባለችበት እንዴት ሰው ጴንጤ እንዴት ይሆናል 😢
መስሎሻል መጻፍ ቅዱስ በደንብ ካጠና አንተም ትሆናለ ። ቆይ የትኛው ሐዋርያ ነዉ ከክርስቶስ ለላ የሰበከ ሰባክ? ኦርቶ ጋብርኤል ማሪያም ወዘተ ትላላቹ
እንደው በፈጣሪ እስቲ ለክርስቶስ መልሰህ ይህን ቃል በለው ኦርቶዶክሶች ማርያም ገብርኤል ምናምን ይላሉ በለውና ምላሹን አስበው እሰይ የኔ ልጅ ጎበዝ ቤተሰቤን አገልጋዬን ፈጽሞ እንዳታከብር እንዳትወዳቸውም ባንተ ደስ ይለኛል የሚልህ ይመስልሀል የክርስቶስ ሀያልነትን ብትረዱት በዙሪያው የቆሙት ደሞ ምን ያህል ክቡራን እንደሆኑ ትረዳላችሁ ሌላው ቢቀር ለአነጋገራችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ኃላ ሂዱ ከፊቴ እናንት አመጸኞች መባል አለና
@@milkaalemayehuኮሜንቱ ተመችኝ አቦ አይሳቅም ግን በሳቅ ሞትኩኝ 😂
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ግሩም መልስ ነው❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
I like this journalist he is so humble
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ ይላል ቃሉ ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን ለካ ጠፍተዋ እናንተዬ 😢😢😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
ሮሜ8-28 -30 ይነበብ ለመፅደቅ መመረጥ ያስፈልጋል
@@MeseluHeyi-qi7js min agenagnachew huletun tiksoch.
ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤
አቤት የመናፊቃን ድፊረት
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑር
እግዚአብሔር ይመስገን ትክክለኛዉን መንገድ ስለመራኝ
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
ይገርማል የመናፍቅ መንፈስ አውቆ እየበጠበጠ ነው መምራቺን ግን እግዚአብሔር የ ነብስ ዋጋ ያድርግሎት e
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጴንጤው መማር ይቀረዋል መምህር ዓቢይ ግን ስለ እርስዎ ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኦርቶዶክሳዊት ለዘላለም ፀንታ ትኑር እናመሠግናለን መምህራችን
እምነት+ህግ+ስራ= መዳን!! መጀመሪያ ማመን ያስፈልጋል እምነታችን ደግሞ በስራችን፣ በምግባራችን መገለጽ ይኖርበታል!!!!!!!
ከየት ነው ያመጣኸው? መፅሃፍ ቅዱስ አንብበው አታውቅም ጨዋ ነህ!! ህግ እና እምነት እንዴት እንደሚለያይ ይገባህ ነበር
ዘላለምህን ብትሰራ አትፀድቅም
እውነት ነው ስለ ሰራን ብቻ አንጸድቅም ስላመንም ብቻ አንጸድቅም
ክርስቶስ ለሁሉም አልሞተም የሚለውን ኧረ ማለፍ አልቻልኩም።
መምህር ዐብይ አኮራኸን በእውነት!
ኢምነትና ኢምነት ብቻ የተለያዪ ናቼው ፀጋና ፀጋ ብቻ የተለያዪ ናቼ ብቻ ብቻ የምባል ውድቅ በየትኛውም ወንጌል ክፍል አናገኝም ጌታ ኢየሱስ ለአለም ሁሉ ነው የሞቴ ለካዱትም ሁሉ ነው የሞቴ ወድሜ ኢምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው መምህረ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
I am Protestant but this dude is Calvinist. Respect for memeher abeya
እውነትም ተዋህዶ 🙏
መጋቢ ጌዲዮን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን እና ለሀገረ በረከት አድርጓ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ። ሰለነበራችሁ ጥሩ ውይይት እግዚአብሔር ይመስገን !
ሃይማኖት ቢዝነስ መስሪያ እንጂ ፕሮቴስታንት ቤት ዕውቀት፣ስርዓት የለም ዝም ብለው ፈረንጆች የሰጧቸውን ብቻ ይዘው ድነናል እያሉ ይጮሃሉ፡፡
@@habbey2735የአንተው የኦርቶዶክሱ ተወያይ አለ አይደል እንዴ ማርያም ታድናለች ሳይል የወረደ። 😂😂😂 አየህ ምድረ ኦርቴ ሁላ ማርያም እንደማታድን ደህንነትን የምናገኘው "በልጁ" ብቻ ነው እንግዲህ እርማችሁን አውጡ ኦርቶዶክሶች። ማርያም በደህንነት ስራ ውስጥ ድርሻ የላትም። 😂😂😂 እየመረራችሁ ዋጡት።😅😅😅
Aye enante befetataw gegem setelu
Sayerfd tolo tegachihun yazu ebakachihu
@@Tefeluckyስለማሪያም ተወውና መጀመሪያ ስለ እየሱስ ብቻ በደንብ መርምር አማላጅ ወይስ ፈራጅ? ድህነት ፕሮሰስ ወይስ እንደ ሉተር በቃ ድኛለው? ስራ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? ስጋወደሙ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም ? አፍህን መክፈት ሳይሆን በደንብ ትክክለኛው እየሱስን መርምር ሌላው አያጣላንም።
ለመናፍቁ 👈 “ቅዱሰ ሐምላክ “ ማሰተዋልን ያድልልን 👈 ቃልህ ሲነገር እሰማ ዘንድ እርዳኝ “ ጌታ ሆይ “ ለክቡር መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
ክርስቶስ የሞተው ፍጥረቱ ለሆኑት የሰው ልጆች በሙሉ ነው።
Macho becha new yemtwequt😂😂
ከሁሉም ይሄ አንደኛ ነው!! ዋው መምህር አብይ. እጅግ ድንቅ ኖት!! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናዎት
ቆይ ግን ለተወሰኑ ሰዎች ነው የተሰቀለው ካለ ትንሽ ቆይቶ የሰው ልጅን ሁሉ የፈጠረው እግዚአብሔር ያመኑትን ብቻ ነው የፈጠረው ሊል ነው መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
በድህነት ትምህርት ኦርቶዶክስ ፊት መቅረብ ከባድ ነው 🎉🎉🎉
ድንቅ መምህር ናቸው
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😇😇😇❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆኔ የሚያኮራኝ በመምህሮቼ መፅሐፍ ቅዱስን የመረዳት እና የማስረዳት ድንቅ የአምላክ ወጋ ስለተሰጣቸው ነው he made him speechless
ጋሽ ጰንጠ የምያወራው ነገር ደርቅ ዳቦ ያለሻይ ወይም ያለወሀ ብላ እንደማለት ነው። ዉድ የተዋህዶ መምህራች አንተን የምገልጺበት ቃላት ያጥሪብኛል ኤድሜና ጠና ጨማምሮ ይስጥልን ።አንጀተን አራስክልን ቃላት የለኝም
የካልብን ተከታይ የጴንጤ መገነጣጠል ይገርማል ጌታ ወደ ልቦናቸው ይመልሳችሁ።
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር☦️⛪️ ለንስሐ ሞት ያብቃን❤
ከወንጌላውያን ዛሬ የቀረበው ምርጥ መምህር ነው! ብራቮ
🤣🤣🤣🤣 ኢየሱስ ለሁሉም አልሞተም ለተመረጡ እንጂ የሚል አጋንንታዊ ትምህርት ይዞ ስለመጣ ነው ?
kkkkkkkk
you should learn under our church father .you know verses only with out understandable this does not got to kingdom of God
I'm protestant ግን እውነት ልጁ ያለው ሁሉ እኛ ጋር ያለ ትምህር ነው ሁሌ እንከራከራለን ግን ይህ ትምህርት በግልጽ አይወራም ስው ያምጻል ተብሎ ግን ይህ ነው ትምህርታችን
Slezih lemb kezih tekekel kalhone astemehro atwetam ena wede kedemew ye Christ church atmetam Orthodoxy(ኤፌ4:5)😊
Ma man before too late come back the orgin
ጎበዝ አሁንም የሚያዋጣን ኦርቶዶክሳውያን በደንብ መፅሀፍ ቅዱስን ማጥናት አለብን ጴንጤዎቹ ቀፎ ናቸው ።
እግዚአብሔር ሆይ በዚቺ ሰከንድ መናፍቅ አለመሆኔ 🙏🏿😭ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏿😭
i really proud of our ethiopia orthodox church ...thank you memeher abeya..
ድንቅ ውይይት ; የምድራችን ለውጥ ያለው በዚህ ውስጥ ነው ። ሀሌታ ጀግኖች ❤❤❤
Abattoche endi eyewetachu astemiruni!!!!! Betam desi bilognal thank you Haleta Tube!!!
ይህ በስንፍና ያረጀ ልጅ እንዴት ነው ክርስቶስን የሚጠላው ድኛለሁ ይልና እግዚአብሔር እየሱስን የላከልኝ ሲሻው ደሞ ክርስቶስ የሞተው ለተመረጡት ነው እረ በጣም ግራ የሚያጋባ ልጅ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ መምህራችን አብይ ቃለ ህይወት ያሠማልን
ጌዲዬ በጣም ተገርሜብካለው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
ጀግና መምህር
ኧረ ፍልስፍና !!! ክርስቶስ ለሁሉም ነው የሞተው ክብር ይግባውና መድኃኔአለም።።
ሁለታችሁንም ወድጃቿሀለሁ። ሃሌታ ቲቪ እንዲህ ያለ ነገሩን እንዲቀጥል እመክራለሁ። በርግጥ ቤተክርስቲያን ነበር ይህንን ተግባር መወጣት የነበረባት። የበለጠ የሰከነ ውይይት ቢኖር ለካስ አባይ ሳይሆን ወይም ካብ ለካብ አስቁሞ ድንጋይ የሚያወራውር ሳይሆን መዕመን ድረስ አንዱ ሌላውን ጋብዞ የመማማር ዕድል የሚፈጥር ነው። እንዲህ ያሉ በአንዱ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ ምልከታዎች፥ ተምሮዎች፥ ውይይቶች ይብዙ እላለሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሌታ ሚዲያ ።ተባርኩ
ጉደኛ ፓስተር እግዚአብሔር ግማሹን ለፅድቅ ግማሹን ለገሀነብ ፈጠራቸው እያለን ነው።
ልክ እንደ ሙስሊሙ አላህ ሠዎችንና ጂኒዎችን ለገሀነም ፈጠርናቸው እንዳለ በቁራን
ይህ ፕሮቴስታንት ወጣት በተሳሳተ መንገድ ላይ ቢሆንም ትህትናው፤ ቅንነቱና ጨዋነቱ ያስታውቃል። የካልቪኒስት ሰው ሁሉ ሳይፈጠር በፊት ለገሃነም ወይም ለዘላለም ህይወት አስቀድሞ ተወስኗል የሚለውን ዘግናኝ እምነት ትቶ ክርስቶስ የሞተው ለሁሉም እንደሆነ እንዲረዳ ሁላችንም አጥብቀን እንጸልይለት።
Predestination vs free will መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሀሌታዎች እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ላይ ለምን ሰዓታችሁን ገፋ እንደማታደርጉ ነው ግራ የሚገባኝ አንድ ሰዓት በቂ አይደለም ምርጥ ፕሮግራም ነው የዛሬው ከፕሮቴስታት የመጣው ግን አዲስ አስተምህሮት ይዞ ብቅ ያለ ይመስላል ክርስቶስ ለተመረጡ ብቻ የምትለው
አዲስ አይደለም ከድሮም የነበረ የጆን ካልቪን ትምህርት ነው።ካልቪኒዝም ይባላል ኢየሱስ የሞተው ለሁሉም አይደለም ብለው ነው የሚያምኑት ብዙ ፕሮቴስታንቶች
ITS NOT NEW HE IS CALVINIST
አስርዕቱን ትዕዛዛት መፈጸም አለብን ስንወድቅም ንሰሃ እየገባን እንኖራለን ሲል ሰማሁ መምህር ጌድዮን???? ስለዚህ ስራ ወይም ሕግ ያስፈልጋል እያለን ነው
የፕሮቴስታንት አጋንንታዊ ትምህርት መፈራረሱ ደስ ብሎኛል የኦርቶዶክስ ነገረ ድኅነት ትምህርት ፊት መቆም የሚችል ተቃውሞ የለም
ሮሜ10-1-17ይነበብ
ኦርቶዶክስ ተብዬው ተወያይ ምን ነካው እንደ ጴንጤ ነው የሚያወራው ማርያም ታድናለች ታማልዳለች ታፀድቃለች ሳይል ቀረሳ 😂😂😂
@@MeseluHeyi-qi7js አንብቤዋለሁ ሮሜ መጽሐፍ አስረኛው ምእራፍ ብቻ አይደለም ሙሉው ነው መነበብ ያለበት
@@Tefelucky አይ መጃጃል ምንም አታውቁም የምንለው እኮ ለዚ ነው
ይኼን መርሃ-ግብር በጣም እየወደድኩት ነው፡፡ እንዲህ እያጠብክ አስጣልኝማ፡፡ አቤት ልዩነት
“ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 6:11
ጽድቃችዋል ማለት ዳናቹ ማለት አይደለም
ሮሜ 10:10 እይ
በመንፈስ መታጠብ ደግሞ ጥምቀት ነው
ኦርቶዶክስ እኮራብሻለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ድንቅ መልስ ሰጥተውልናል
Back to the Origin 🔁🔆
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
መምህር አቢይ ግሩም ነው🥰🥰🥰
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
መ/ር አብይ ቃለሕይወት ያሰማልን
ይህ ወንድማችን ባልተርዳው ነገር በመድኃኒታችን በክርስቶስ ላይ የድፍረት ቃል እየተናገረ ነው ማስተዋልን ይስጥልን
እውነተኛው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቻችን በርቱልን ።እውነቱ በአደባባይ ወጣ
ገዲ ምርጥ ነህ ።የማታሳፍር ባሪያ ክዳንን የለየህ ።ይሄንን ነው ቃሉ የምለው ።
🤣🤣🤣 ኢየሱስ ለሁሉም አልሞተም የሚል አጋንንታዊ 🤮 ትምህርት ይዞ ስለመጣ ነው ?
አንት ወንድም እባክህ ከመምህር አብይ እግር ስር ቁጭ በልና ተማር አልገባህም.
በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርችን❤❤
ወይይይ መናፍቃን መጨረሻችሁ ምን ያሆን😢ኢየሱሰ ክርሰቶሰ የአለም መድሃኒት አይደለም😢
እስከመጨረሻዉ የፀና ይድናል ነዉየሚለዉ እስክንሞት ካልታመንን አንድንም ግልፅ ተናግሯል ፔሬድ
“ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።”
- 1ኛ ዮሐንስ 3፥2