Ethiopia - መከላከያ ከተማዋን መልሶ ያዘ፣ በህፃኗ ህልፈት አነጋጋሪ ጥያቄ፣ የአፄ ቴዎድሮስ መድፍ መነሳት፣ ግራ አጋቢው የካሚላ ሀሪስ ሳቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 160

  • @messya7125
    @messya7125 2 หลายเดือนก่อน +10

    ለሁሉን ነገር ትእግስት ያስፈልጋል እንደሚመስለኝ አድሰዉ ይመልሱታል ሁሉን ነገር አጣመን አንይ ዉይ ፈጣሪ።

  • @MahamedSaide234
    @MahamedSaide234 2 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም እለተ አርብ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good morning Fetha Midya Thanks for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق 2 หลายเดือนก่อน +17

    ፍትህ ለሄቨንንን😢😢😢😢😢

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 2 หลายเดือนก่อน

    በአነው መሠረት ዥዋዢዌ ስትጨወት የተባለ ቦታ እንቁላል ቢወድቅ እንኳን አይሠበርም::

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 2 หลายเดือนก่อน

    ቅርሳችን አይፍረስ የማንነታችን መገለጫ ነው እንኮራበታለን

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 2 หลายเดือนก่อน

    Thank You So Much Feta🥰

  • @nati_tp
    @nati_tp 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አንዘናጋ ልጆቻችን አለቁ ነገ በኛ አለመሆኑ በምን እርግጠኛ ሆንፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 2 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ የገባ ሴይጣን በለቅሶ አይወጣም ይላሉ አበው ሲተርቱ 🥺 ፍትሕ ለሕጻን ሔቨን💔

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምና
    ❤❤❤❤❤

  • @newidea5375
    @newidea5375 2 หลายเดือนก่อน

    She is logical

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 หลายเดือนก่อน +8

    #ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤ #ውድቀት ለብል*ናው ፓርቲ መሪ ከንቲባ ዓብይ አህመድ፣ አባላት፣ ደጋፊና ካድሬ በሙሉ።

    • @Nati_Gang
      @Nati_Gang 2 หลายเดือนก่อน

      Enath tbeda

    • @getachewashenafi7801
      @getachewashenafi7801 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፋኖ ማነው ?
      ልጆች ትቤት እንዳይሄዱ የምከለክል የጤና ጣቢያ አንብላስ የምዘርፍ የመንገድ ስራ ማሽን የምዘርፍ ለገበሬው መዳበርያ እንዳይደርስ የምከለክል የዝብ መገናኛ መንገዶችን በፈንጅ የምያፈርስ ለኔ ይህ ፋኖ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ነው::

    • @addiegezahegn8493
      @addiegezahegn8493 2 หลายเดือนก่อน

      ወለጋን እኮ በልማት በሠላም ወጥቶ በመግባት መንገድ በመስራት አልምታችሁ ግብርን ደሞ ሠላማዊ ዜጋ በማገት ለልማት እየሠራችሁ እኮ ነው😂😅​@@getachewashenafi7801

    • @teka1528
      @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

      ANTE yeshermuta, yegered lig! Enathn ahiya yenfat!! Gem!

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp 2 หลายเดือนก่อน

    ብነሰስ ምን ችግር አለው መድፍ

  • @AddAsd-z1y
    @AddAsd-z1y 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምላገራቺን

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie 2 หลายเดือนก่อน +7

    የፈጣሪያችን ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነውና ከመፍራትም አልፈው በስደት ወደ ተስፋይቱ አገራችን ኢትዮጵያ መምጣታቸው አይቀሬ ነው ።ድል ፣አሸናፊነት፣ ዕድገትና ብልፅግና ለአገራችን ኢትዮጵያ !!!!!!!!!!

  • @DinkinehChala
    @DinkinehChala 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይ መንግስት የሚሰራዉን ሁሉ ለሕዝብ ማስፈቀድ አለበትእንዴ?? መንግስት መሆኑ ምኑላይነዉ ታዲያ ህዝብን ማወያየት የሚያስፈልግና የማያስፈልግ ስራዎችን መለየት ያስፈልጋል ።

  • @teddysanagotube401
    @teddysanagotube401 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህም ቤትም አለ ማለቷ ጥሩ ሰው ናት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፌቨን የሁሉም ብሄር ህፃን ናት ትኩረት ይሻል አሏህ ሆይ ፍትህ ስጠን

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 2 หลายเดือนก่อน +2

      ግን ይቅርታ ፌቨን ብቻ ናት ወይ ተጎጂ ? ለምን ፍትህ ለተጎጂዎች ሁሉ አትሉም?

    • @tesfayearegawi4236
      @tesfayearegawi4236 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@AmenYihonal

    • @danielazeze
      @danielazeze 2 หลายเดือนก่อน

      በጥይት፡የሚአልቁትን፡ህፃናት፡ማን፡ፍትህ፡ይጠይቅላቸው፡ሁሉ፡የደመቀበት፡ብቻ፡ነው፡የሚአጨበጭበው፡😢😢

  • @sufiyanadem7195
    @sufiyanadem7195 2 หลายเดือนก่อน +2

    That is the problem we faced today! Everything emotional! Everything illogical! I think the truth is with Getachew Baye who is convicted of Haven's death!! Justice for both Haven and Getachew!!

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲለሐውለት ይጨንቅናለ!ዋይ ኢትዮጵያዊንት!

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 2 หลายเดือนก่อน +1

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍርዱን ይፍረድላት።እውነተኛ ዳኛ እሱ ብቻ ነው!!!

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very sad

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሐይም መሆናቸው በዚህ ማወቅ ይቻላል መሞት ወይስ አሸንዳ

  • @Enkoklesh-0
    @Enkoklesh-0 2 หลายเดือนก่อน

    ይሳቁብን እንጂ

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለ ሄቨን አጀንዳችንን አንቀይርም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይነሳል ይታደሳል ያምራል ያጌጣል ይመለሳል ብለን ነበር አትሰሙም መደመጥ ብቻ ነው የምትፈልጉት አታጋኑት ።

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 2 หลายเดือนก่อน +1

      መመለስማ አለበት ታሪክ ነው ግድ ነው

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@lolygiorgis6315 በሚገባ መመለሱ እንደማይቀርም እርግጠኞች ነን ምክንያቱም የታሪካችን አካል ስለሆነ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ነው በፍርድ ቤት በተያዘው ጉዳይ ጣልቃ ገብታችሁ አትፈትፍቱ በነፃ ሕሊና በገለልተኝነት ና በሕግ ብቻ ይወስኑ የሚባለው

  • @tafadadi9029
    @tafadadi9029 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሀውልቶች ምኑ ነው ታዲያ አዲሱ ዜና?

  • @invisible1277
    @invisible1277 2 หลายเดือนก่อน

    Let them take to Gondor Sebastopol

  • @MulualemMulugeta-n8y
    @MulualemMulugeta-n8y 2 หลายเดือนก่อน

    Ewunetu yitara..ewunet bizegeyim mashenefu ayikerim !

  • @hirutmulugeta8966
    @hirutmulugeta8966 2 หลายเดือนก่อน +1

    So what if she Lough? Did you say anything about the other crazy? We are with her and she will be our president 💖

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 2 หลายเดือนก่อน

    ድል በአማራ ህዝብ ; የዘር ፍሬ ካልተገኘ እንዴት ተደፈረች ይባላል ግራ ያጋባል

  • @yazn9575
    @yazn9575 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለህንና ልጅ ሞት ለገዳይ አረሜተኔ

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሸሟምነህ አቀረብክላት ለገዳይ ሚስት:: በል በል unsubscribe አደርግካለሁ

  • @SADABB-dd3je
    @SADABB-dd3je 2 หลายเดือนก่อน

    የምትግርም ምስትናት እናት ናት ልጅ የላትም በልጆቻ ላይ ብደርስ ምንትል ይሆን?
    ፊትህ ፊትህ ለጨቅላዋ ሄቨን

  • @YisuYishak-b7s
    @YisuYishak-b7s 2 หลายเดือนก่อน

    Eyesus Yadenal

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረመኔ ለመሆኑ ይሄንን በግልጽ የምናየውን ሰው አሁን የአረመኔው ባለቤት አነጋገር መስማት ያማል !! 😢 በሷ ልጆች ይሄ ቢፈፀም ምን ትል ይሆን???

  • @lalatube9327
    @lalatube9327 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይ እሽ ለምንድነው አመቱን ሙሉ ሲያሳድዷት የነበረው

  • @tewodrosyemer2964
    @tewodrosyemer2964 2 หลายเดือนก่อน

    No 3 day 4 day

  • @الال-ت5د4ر
    @الال-ت5د4ر 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @yohannesghebreindrias5301
    @yohannesghebreindrias5301 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ወየነ ነዉ❤❤❤❤😊😊

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረተው ወንድማለም አታሽሞንሙንላት እዛው እዬሐ ሚዲያ ለይ እንደ አሮጌ መኪና ሰትተፋተፍ አይተናታል እናማ እዛው ላይቭ አይተናት የመጀመሪያዋ የደፋሪው ባሏ ጠበቃ ተብላ ተመዝግባለች ፍርዱን ለላይኛው ፍርድቤት እና በምድር ለኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ለክክብርት ከንቲባችን ምስጋና ይድረስ እምባዋ ይታበሳል።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 หลายเดือนก่อน

    Fethhhh le heaven❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @TeshomeAsfaw-zu9zo
    @TeshomeAsfaw-zu9zo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካማላ ሀሬስ የምትቀጥለዋ የአሜሬካ ፐሬዘደንት

    • @TeshomeAchamyeleh-k4d
      @TeshomeAchamyeleh-k4d 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት አወቅህ።? ምርጫው አለቀ እንዴት

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 หลายเดือนก่อน

    ምናልባት እነዘመነ ለሚሰሩት የጦር መሣሪያ በሞዴልነት ሊጠቀሙበት ይሆናል

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 หลายเดือนก่อน

    #ይህን ጨምላቃ ቲክቶካር ለምን ፈራህ?????😊

  • @NajuMuhe911
    @NajuMuhe911 2 หลายเดือนก่อน +3

    1

  • @lifeineurope4392
    @lifeineurope4392 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ እሄ መንግስት ትግራይን አጠቃ ቀጥሎ አማራን ቀጥሎ ደቡብ😢

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 หลายเดือนก่อน +1

    #ETHIOPIA PM AMAN WINS ACCEPT ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY #CNN

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያን ታሪክን ማጥፋትን አጥብቄ እቃወማለሁ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 2 หลายเดือนก่อน

    እምባ አላየንም የደፋሪ አቃጣሪ ሚዲያ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 2 หลายเดือนก่อน

    ድሮ ይሕን ሀሳብ አቀረባለች ወይ።? ሌላ ማጣሪያ መቸ ይጠፋል ብላ ነው።

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 หลายเดือนก่อน

    ታዳ ፊልም እያየ ከሖነ ለምን እሪ ሢባል አልደረሰም እደት አሥቻለው ??

  • @wendmenehzerihun6381
    @wendmenehzerihun6381 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ወቅት በሀገራቸው እጅግ እውነተኛ አባት ነበሩ እናም ሰዎች እኚህ ሰውዬ ይዋሻሉ ብለው ተወራረዱና በመንገዳቸው ላይ አንድ ሰው ከብት ሊአርድ ካራውን አንገቱ ላይ አድርጎ ሲያልፉ አዩ ከዛም ሰዎቹ በመንገድ ያዩትን ሲጠይቋቸው አንገቱ ላይ ካራውን ሲያደርግ አይቻለው ሲባርከው ግን አላየውም ብለዋል።
    የኤቨንም እውነት ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነውና እሱ ፍርዱን ይስጥ።

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 2 หลายเดือนก่อน

    የካማላ ሀሪስ ሳቅ ከደራርቱ ማሽካካት ይሻላል

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገዳይ ሚስት ንግግሯ ጭብጥ የለውም የሆነ ተልኮ ያላት ናት ጥያቄ ተጠይቃ አትመልስም እሱ ሲያስረዳት አው ብላ ታምንና እንደገና ቶደነግጥና እኛም ፍትህ እንልጋለን ትላለች የሆነ ተልኮ አላት

  • @dtlleye3036
    @dtlleye3036 2 หลายเดือนก่อน

    may be these passangers do not know how it is dangerous to fly in such weather

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 หลายเดือนก่อน

    የኮንሶን ዩወረረው ሐይል ማን ነው

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 2 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ አንዴ ብቻ ከፍነዴ ሚኒሰራል ሙዚየም ይቀመጥ እንጂ የምን መዛበረቅ ነው

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 หลายเดือนก่อน

    ድሮስ ሀውልት ይጠበቃል እንዴ

  • @MilkiasHaile
    @MilkiasHaile 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል የመግስት ሰራዊት ንግስት አዲሳባብቻ ጠረጋውስጥ ገብቶ ሁሉን በማያስተዳድርበት መግስት ስትሉ ይቅፈፋቹ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገዳዩ ባለቤት ተባባሪ ገዳይ ስለ ሆነች ትመርመር ደረቅ፣ ገገማ ናት።

  • @wewe5688
    @wewe5688 2 หลายเดือนก่อน

    አልተያዘም ሲል አልነበረም እንዴ መንግስቲ አሁን መለስኩት የሚለው

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰትየዋም ለፍርድ ትቅረብ ተባባር ናት

  • @tadessehaile7226
    @tadessehaile7226 2 หลายเดือนก่อน

    በትግራይ ምድር ድጋሚ ስለግጭት በምን ድፍረት ይነገራል

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 หลายเดือนก่อน

    WE SPORT V/P OF AMERICA NOT FORMER P. TRAMP .

  • @لظىظىظرززوؤ
    @لظىظىظرززوؤ 2 หลายเดือนก่อน

    ወያኔ ስታወግዝ እደነበረው ለምን አታወግዝም አብይን

  • @shamilkelil4068
    @shamilkelil4068 2 หลายเดือนก่อน

    Nature laughing

  • @birhanugezhagnemoghsa2679
    @birhanugezhagnemoghsa2679 2 หลายเดือนก่อน

    እስከ ዛሬ የት ነበረች መጀመሪያ ቧላን አትይዘውም

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 2 หลายเดือนก่อน

    ዴሞክራቶች ማድረግ ያለባቸው እንደምንም አንድ ጥርሷን ማውለቅ ነው ያኔ ዝም ትላለች

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ኮሚክ ሰው ነህ። ለዴሞክራቲክ ፓርቲ ዋና መ/ቤት ምክርህን ላክላቸው። እርግጥ ሴትዮዋ ቀደም ሲል ከሚገባው በላይ ሳቅና ፈገግታ ታበዛ ነበር። አሁን ግን በጣም ቀንሳለች። ያም ሆኖ ሪፐብሊካኖቹ እሷን ዝቅ ለማድረግ የሚያሳዩት የሳቅ ጋጋታ በጣም የተጋነና ፎቶ ሾፕ የተጨመረበት ነው። በምርጫ ወቀት የአሜሪካ ፓለቲካ በጣም የዘቀጠ፣ ከሞራል ውጭ የሆነ፣ Ugly ይሆናል። ተወዳዳሪዎች የማይለጥፉት መጥፎ ነገር የለም። አንዱ ተወዳዳሪ ከመሬት ተነስቶ ተቃራኒውን homo ነው ይለዋል። ሌላው ደግሞ ብልቱ ትንሽ ሰለሆነች ሚስቱን ስለማያረካት ውሽማ ይዛለች ብሎ ያስወራል። Their politics is very dirty. But once election is over, things become civil. ስለዚህ በሚቀጥሉት 10 ሳምንታት በካማላ ላይ ብዙ መጥፎ ነገሮች ይለጥፉባታል። ሪፐብሊካኖቹ ደግሞ የመጨረሻ ባለጌዎች ነውረኞች ናቸው።

  • @alemayehukinfu6109
    @alemayehukinfu6109 2 หลายเดือนก่อน

    ከስንት ሜትር ርቀት ላይ ነው የወደቀች ለሞት የሚያበቃው?

  • @emuje1447
    @emuje1447 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lair 😤 afer deme beye 🤬 I feel bad for her children’s

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 2 หลายเดือนก่อน

      That is the problem with our society with out evidence you talk your shit 💩 mouth

  • @akmelseid9235
    @akmelseid9235 2 หลายเดือนก่อน

    Wergna

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገና ህፃኑ ለሐጫሙ አብዮት አሕመድ ሁሉንም ታሪካዊዉን ሐውልቶችን ያወድሟል ። ሕዝብ ቁጭ ብለህ አልቅስ ብቻ እስኪያጠፋህ።

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለአማራ ክልል ዳታ ይለቀ ቅልን

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 2 หลายเดือนก่อน

    እሱ ይግደላት አይግደላት ከደፈራት መሞት አለበት

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 2 หลายเดือนก่อน

    ይህን የሻገተ አሮጌ ብረት ከፊነፊኔ ምን ይሰራል እዝያው ጎንደር ወስዶ መጣል ነው ።

  • @shamilkelil4068
    @shamilkelil4068 2 หลายเดือนก่อน

    Or political laughing

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደግሞ አለማፈሮ አይኖን በጨዉ አጥባ ፍትሕ ለባሌ ብላ ሚዲያ መዉጣቶ ከፊለፊቶ ባሎን ግባሩን ብሎ መግደል ነዉ እሷን ደግሞ 25 አመት መሰር ነዉ የወጀል ተባባሪ ናት ቁም ነገር አላወራቺም ሲጀመር ዝብላ ነበር ስቀላብድ የነበረዉ

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 2 หลายเดือนก่อน

    Mr. Is that your business how she laugh ?

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ በማደም ኩሸና ነኒ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 2 หลายเดือนก่อน

      ቆይ ደምሩኝ ማለት ምንድነው ፋሽን ነው ወይስ ምን 😂😂😂

    • @Tybatube
      @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน

      ወድ ደምሩኝ ሰበሰከራብ ማለትነወ

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tybatube ነው እንዴ እሺ

  • @sisaywube8466
    @sisaywube8466 2 หลายเดือนก่อน

    ትራንብ ይቅናው አብይን ልክ እንደሰገባልን

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 2 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ ዘንድሮ በካማላ ሀሪስ ከልብ ባልመነጨ ከአንገት በላይ ሳቅ ትስደዳደር ይሆን 😂

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 หลายเดือนก่อน

    Cancellation of ✈️flight due to climate is normal way of doing business .The unnecessary complaints indicate only ignorance .

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለገዳይ ፍርድ ከእግዚአብሔር ፍትህ ለህጻን ፌፈን

  • @umerhenok4498
    @umerhenok4498 2 หลายเดือนก่อน

    ጆን ዳንኔልን ቅጠቱን ዱቄት ቀቡት እንግድ 😂

  • @Najibsule
    @Najibsule 2 หลายเดือนก่อน

    Sfarartoti nw

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 หลายเดือนก่อน

    ,የብልፅግና ሚድያ

  • @abdulahigenemo2945
    @abdulahigenemo2945 2 หลายเดือนก่อน

    enante kifu kifu enji deg degun mawurat atichiluuuuum

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 หลายเดือนก่อน +2

    We stand with Trump.

  • @alem352
    @alem352 2 หลายเดือนก่อน

    የሞትክ ነህ፣ ሌላ የጀግኖች ከተማ የተቆጣጠረ አስመሰልከዉ።

  • @AmaneKurfessa
    @AmaneKurfessa 2 หลายเดือนก่อน

    Kamala Harris please stop laughing, be serious, people are disappointed!!!!

  • @لظىظىظرززوؤ
    @لظىظىظرززوؤ 2 หลายเดือนก่อน

    ????????????

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 2 หลายเดือนก่อน

    እና አንተ እንዴህ የምታነብንበው ጉድ እኮ ነው

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 2 หลายเดือนก่อน

    ካማላ ሐሪስ እኮ ድሮ ጭፈራ ቤት የምትሰራ ሴተኛ አዳሪ እንደነበረች መረጃዎች ወጠዋል።ሳቋ ከዚያ የመጣ እንደሆነ ይነገራል።

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 2 หลายเดือนก่อน

    FANO

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሴትዮ ድንቁርናሽና ጭካኔሽ ከልክ ያለፈ ነዉ። አንቺንም ባሌ የመትይዉንም አረመኔ እግዚአብሔር ይፋረዳችኋል።

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው የትግራይ ሕዝብ ጉዳይ ለምን የወያኔ ጉዳይ ብቻ ይሆናል? በአንድ ወቅት ደርግን ነቅንቆ ፈንቅሎ ሀገር ይመራ ነበር። ለዚህ ድል ወያኔን ያበቁት ወጣቶች መቃብር ላይ የፓርቲ አባል እናብዛ እንተካካ በሚል ብቃትን ባልመዘነ ሂደት አድርባይ እና ሆዳም ሰግስጎ መጨረሻ ወደቀ! ፓርቲ አይደለም የሮም የግሪክ የግብፅ even የአክሱም ስልጣኔዎችም ሞተዋል። እስኪ በዚህ ሁሉ ተስፋ ቢስ ላደረጋችሁት ወጣት እድል ስጡት ይምራ ያብራ ተስፋ ያድርግ!!! ይብቃችሁ! Do it for the best interest of Tigrayan not for TPLF!