የምግብ ስራን ለማቅለል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 4 ปีที่แล้ว +1

    እንቺ የዘመናችን ቅን ሰው ነሽ እድሜ ዘመንሽ ብርክ ይበል website ፃፊልን

  • @selamwellness7934
    @selamwellness7934 4 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን በደህና መጣሽ አሪፍ ቲፕ ነው እኛ የአትክልት መቆራረጫውን, የድንች መላጫውን,ማጥለያውን, የአናናስ እኛ አቮካዶ መቁረጫውን የቢላ ሞረዱን እንጠቀማለን ብዙ ስራ ያቀላሉ

  • @winnerwomen3205
    @winnerwomen3205 4 ปีที่แล้ว

    እረ በለው የጠፋ ሰው መልካም እና ቅን ጎበዝ የሆንሽ ልጅ። ደስ ስትይኝ ጎበዝ!!!

  • @hibretmola1345
    @hibretmola1345 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ብርክርክ ያድርግሽ በጣም ወሳኝ የሆነ እቃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    እውይይይ ሜላዬ ኪዳነምህረትን ድምፅ እራሱ እንዴት እንደናፈቀኝ
    በጣም ድንቅ ነገሮች ነው ያመጣሽልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    አመሰግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Haniyee ...enem nafkachugnal betam eko ..life busy adrgogne eko new ..h r u anchis??

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔቆንጆ የምትለቂያቸውን ሁሌ እከታተላለሁ በርቺ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Amen ..betam amsegnalew

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 4 ปีที่แล้ว

    Oh endet desss yilal, endezh newyechewa sira mitayew. tebarekilign yihim alewoy love 💕 good job. keep it up.

  • @fnoteloza2581
    @fnoteloza2581 4 ปีที่แล้ว

    Wawww welcome back ahun new yayehut endetemelesh

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 ปีที่แล้ว

    Melat konjo enkuwan beselam metash be ewnet tenafekeshal 😍😍😘😘

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ምርጥ እቃዎች በምርጥ አቀራረብ ሜሉዬ

  • @tsehayhailu7715
    @tsehayhailu7715 4 ปีที่แล้ว

    Fantastic appreciate you n let God bless you!!!

  • @meseretmogos2473
    @meseretmogos2473 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ ሊንኩን አስቀምጭልን በጣም አሪፍ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว

    በተለይ ለኔ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽው አመሰግናለው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 ปีที่แล้ว

    Betam tekami nege rnewu. Thank you.

  • @gudarkarlekgodarkarlek4141
    @gudarkarlekgodarkarlek4141 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo betam konjo mereja new kechalshi linkun ketach askemchelin

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉ

  • @kininij4569
    @kininij4569 4 ปีที่แล้ว

    You are very clever and very important for every day life specially for those busy families with children and I would expect more video similar to this ,
    Thank you very much .🙏

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 4 ปีที่แล้ว

    በጣም : አመሰግንሻለሁ::
    Instant pot በጣም : ሥራዬን ኣቃሎታል
    በተለይ 13 እና 14 ሰኣት በቀን : ለሚሰራ :ጠቃሚ :ነው
    Tank you so much

  • @meronokubat9953
    @meronokubat9953 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much melat 🙏🏻🙏🏻

  • @tigistademe7800
    @tigistademe7800 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek anche tetekemeshe le hagereshe sew endenorew maseb talakenet new abo nurelen

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 3 ปีที่แล้ว

    ታድለችሁ ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ሸክምነዉ በተለይ ለቤተሰብሽ ማሰብሽ ቅነ መሆን ሽን ያሳያል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም ምፈልገው ቪድዯ ነው በዚሁ ቀጥይ👍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Eshi ameneye tnx dear

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገርሽ ሲመሽ ሊንኩን አስቀምጭልን

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 4 ปีที่แล้ว

    ሜልየ አመሰግናለሁ በጣም ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አይቻለሁ የዛሬውም ልዩ ነው የሽኩርት መክተፊያው ስሙ ምንድነው ፈልጌው አጥቸው ነው ከዝህ በፊት

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว

    እንዲት ነሽ ስለላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠቃሚ ቪዲዮ ነው አመስግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Amsegnalew yen konjo

  • @titime7093
    @titime7093 4 ปีที่แล้ว

    Welcome back sis thank you for sharing😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 4 ปีที่แล้ว

    no description🤔

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦው ሜሉቲ ናፍቆት እንኳን ደህና መጣሽልን 💝 እንዲህ አይነት ቪድዮዎችሽ ነበር የናፈቁኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Fasiyee yen wedee betam amsegnalew no words bewnte!!

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ግን አንቺ እየተጠቀምሽ ብታሳይን ጥሩ ነበር ብዙ ጊዜ ማስታወቂያ እውነት የማይሆንበት ነገር ብዙ ነው

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 4 ปีที่แล้ว

    Hiii melu konjo enkan beselam metash tnx

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Amsegnalew enkuan selam koyeshigne

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 ปีที่แล้ว +1

    This is nice. I like the pan and the tea infuser. Thank you.

  • @tamiande9991
    @tamiande9991 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back melat.

  • @yesakgoagoa6655
    @yesakgoagoa6655 4 ปีที่แล้ว

    Thank you sis

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 4 ปีที่แล้ว

    The best pan for breakfast 👍

  • @Amany1213
    @Amany1213 4 ปีที่แล้ว

    ሜልየ የኔ መልካም ሰው ከቻልሽ pls አንቺ የገዛሽበት ሊንክ ብታስቀምጭልን በተለይ የሽንኩርቱ የተለያየ ነው ያለው ያንቺ በጣም ወድጀዋለው በተለይ መሞረጃው በጣም እፈልግ ነበር እድሜ ላንቺ ገዝቻለው በጣም አመሰግናለሁ እህቴ በርችልን

  • @tirngoayele969
    @tirngoayele969 4 ปีที่แล้ว

    ሜልየ የሽንኩርቱ መክተፊያ ትልልቅ እሚያደርግ ይመስላል ወይስ አጀስት መንት አለው ሲቆራርጡት ትልልቅ ነው ላትክልትግን ጥሩነው

  • @helensamuel6752
    @helensamuel6752 4 ปีที่แล้ว

    Thanks. 4 sharing.

  • @TellizEditz
    @TellizEditz 4 ปีที่แล้ว

    thanks ሜሎዬ

  • @fritatemiye9588
    @fritatemiye9588 4 ปีที่แล้ว

    Wow 😮 pls can I have it

  • @hiwothagos5922
    @hiwothagos5922 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Meluye!

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ፡ ከፍ ያለ ነገር ላይ እንደምትደርሽ አምናለሁ፡፡ አንችም ራእይሽን ፈልጊ ታታሪነትሽ እዚያ ያደርስሻል፡

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እረ ሜሉ ሁሉም ጠቃሚ ነው

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 4 ปีที่แล้ว

    Welcome back 💐

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    አመለጠሽ ሜሉ ወደ ሀገር ቤት ስንሄድ ብለሻል እጠብቃለሁ ቃል ቃል ነው

  • @rahwawoldemichael6086
    @rahwawoldemichael6086 4 ปีที่แล้ว

    Thanks sister❤️ what is the name of it please

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      U welcome dear..u can find everything that I mentioned on Amazon

  • @AlmazEthiopiawet
    @AlmazEthiopiawet 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ተናፍቀሻል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Almiyee h r u dear I always watch ur videos eko betam new yemwedachew.. .aylyachu

  • @helymaru1930
    @helymaru1930 4 ปีที่แล้ว

    hi betam aref new pleas eza honesh birun kedime lekelesh hulunem beadrashay melaki yechalale pleas ketechale erejegn ene sira leje alegn betam busy negn sirategna yelegnem ketechale mokirelegn kalasechegrekush melesun gin tsafilegn

  • @samrawithaile1702
    @samrawithaile1702 4 ปีที่แล้ว

    Err yet ager new yales

  • @mazishawel4093
    @mazishawel4093 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Enem amsgenalew

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ዘይት ተናግረሽ ነብር ትንሽ ቆየት ብላል

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 ปีที่แล้ว

    👌

  • @messeret911
    @messeret911 4 ปีที่แล้ว

    👌 thankyou

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Anytime dear

  • @selamlove5120
    @selamlove5120 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እንዴት ነሽ ስለአንድ ነገር ልጠይቅሽ ፈልጌ ነበር ፍቃደኛ ከሆንሽ አውቃለሁ ቢዚ እንደሆንሽ ግን ከቻልሽ እባክሽን ስልኬን ላስቀምጥ ነበር ግን መጀመሪያ ፍቃድሽን ልጠይቅ ብዬ ነው አመሰግናለሁ::

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Eshi dess yelgnal yemawekew kehone Instagram lay melattube belshe felgigne dear

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 4 ปีที่แล้ว

    I want everything

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Saronyee I wish I can buy all for u dear

  • @temreyseid9318
    @temreyseid9318 4 ปีที่แล้ว

    ቁጥር ካለ እፈልጋለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Amzone lay hulunem tegegnelshe dear

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 4 ปีที่แล้ว

      ሜሉ ሊንኩንም ዱቅ ብታረጊው ከለፋሽልን አይቀር። ምክንያቱም በተመሳሳይ እቃ እንዳንሸወድ። ተባረኪ

  • @rh1660
    @rh1660 4 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @gudarkarlekgodarkarlek4141
    @gudarkarlekgodarkarlek4141 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam konjo mereja new kechalshi linkun ketach askemchelin

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Eshi yehulunem link asemtalew...amsegnalew dear