“የትላንት ‘አንገታችን ተቆረጠ’ አልቃሾች!”፣ የኢሳያስ መንግሥትን ኢትዮጵያ ምን አደረገችው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
    x.com/ACM_Addis24
    t.me/+8dPbAqLe...

ความคิดเห็น • 86

  • @abasfaw1143
    @abasfaw1143 วันที่ผ่านมา +7

    ኤርሚያስ ጫጨህ ሆድህ ገደል ይዞህ ገባ 😂😂😂😂😂

  • @abasfaw1143
    @abasfaw1143 วันที่ผ่านมา +6

    ኤርሚያስ ጫጨህ ሆድህ ገደል ይዞህ ገባ 😂😂😂😂😂

  • @solomonberahne3432
    @solomonberahne3432 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኤርሚ ሾቅሽ ምነው ስኳር ጨመደሸ እንዴ😮

  • @AsfawAbebe-e9s
    @AsfawAbebe-e9s 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤርምያስ እስከዛሬ አንተን የማይበት አተያየት ወዲያው ቀይሬለሁ ተሳስቼ ነበር በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 วันที่ผ่านมา +5

    ዶ/ር እስማኤል በትክክል ያልከው የብዙ የአፍሪካ ሀገራት በተለይ በኛ በአፍሪካ ቀንድ ችግር ፈጣሪዎች የፖለቲካ ኤሊቱ ( Political elites ) ራስ ተኮር ፍላጎት ነው በሕዝቦች መሐከል ችግር የለም
    የውይይት አቅጣጫ መሆን ያለበት ይህ ራስ ተኮር የሆነው የፓለቲካ ኤሊቱ ፍላጎት መግራት ላይ መሆን አለበት

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ye leboch & Wushetamoch sebeseb.🤔so called Ethiopia is dead. 🇸🇴🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟 United Soomaali Lands is the Key to African Unity 🌍🇸🇴

  • @EndalkWorku-s2u
    @EndalkWorku-s2u วันที่ผ่านมา +19

    ሀይ ኤርሚ በርታ በርታ በርታ ያንተን ሚዲያ ኢትዮጲያዊ ሁሉ እየሰሙ ነው /ጠላትም እንደዛው

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    This guy is unique

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሱማሌ ላንድ እና ሱማሌ ያደረጉት አይነት ስምምነት ግብፅም ከሶሪያ አድርገው ነበር ሌላም ሀገሮች አፍሪካ ውስጥ የዚህ አይነት ስምምነት አድርገው ነበር የሶማሌ ላነድና ሶማሌ የደረጉት ስምምነት ህጋዊ ያልሆነ በአፍሪካ ህብረት ሆነ በተባበሩት መንግስት ያልፀደቀ ነው ሶማሌ ላንድ በአለም የተበደለች ከሁሉም አፍሪካ ሀገራት የተሻለች ሀገር ናት ጃንሆይ እውቅና ሰተዋል ያንን ማረጋገጥ ነው እውቅና ሁለቴ አይሰጥም ኢትዮጵያም ሆነች ሱማሌ ላንድ የተሰራብንን ደባ በደል ተባብረን ሀያል እንሆናለን ገና አንዋሃዳለን የሀገር ጠላት ለሆናቹ ክፉዎች

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኤርሚ እውቀት ያለው ነገሮችን ከብዙ አንግል ተገንዝቦ የሚያስረዳ ምሁር ስለሆነ አመሠግናለሁ

  • @Eyobme
    @Eyobme 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ፕሮግራም ብላች ነው ያቀረባችሁት... ሰለ ፖለቲካ እወቀት የልለህ... Megazine ላይ የወጣው... ሰትል ተውላህ.. Your grade is below 5%. That's why fail Ethiopia. Eritrean are more smarter than you. This is reality American diplomats says.....

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ያለፉት የስድስት ወር የኢትዬጵያውያን አንደኛ ሚዲያ የሚያስብል ተግባር በብቃት ተወጥተሃል ዋው ማሪያምን ዶ/ር እስማሄል እውቀቱ አንደበቱ አገላለፁ አንደበተ ርቱሁነቱ እጅግ ይደንቃል ይጣፍጣል ቆሜ አጨብጭቤለታለሁ ደጋግመህ ጋብዝልን፡፡

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጨምርልህ ኢትዮጲያ የባህር ሃይል የራስዋ ወደብ ያስፈልጋታል የሄ ደግሞ በብልጽግና የተወሰነ ነው ያልከው ክክክክ ኣስቂ ሁሉ እንደፈለገው ሳይሆን የራሱ ያለው ነው ባለቤት የሚሆነው ። የማን ወደብ ነው የምትወስደው ስንዴ ወይ ብር መሰለህ የሚሊዮኖች ህዝብ ከወለዶ ወደ ወለዶ የሚሸጋገር የህዝብ እኮ ነው ። ደግሞ በ21 ክፍለ ዘመን ኣንዲት ስኳር ሜተር ነጻ መሬት በሊለበት ።

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nege demo Tigray nexa tiwetalch Egypt ewkna tisetatalech miknayatum enante silegemerachu egna Tigrayoch demo ke Ethiopia mehon anfelgim min abath litel new

  • @Sim575
    @Sim575 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ermi berta…jabaadhu gurbaa leenca nana.Ethio🇪🇹❤❤❤

  • @abrahamhabtesilase2988
    @abrahamhabtesilase2988 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ እቺን ጢልማቆስ ባርያ ከየት ገዛሀት ስሌቨን አስታወሰኘ

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamberhane6699
    @abrahamberhane6699 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you Dr. Esmael for the great geo-political,economic and political analysis and we Ethiopian folks couldn't even understand what is happening behind us. So sad. Thank you Ermias for inviting this amazing and dynamic person!

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Somali, Somalia now, keza wchi hg yelebese aydelem, atchuh. Eritrea be meles now netsa yewetach, mesak , meles eko shabya now 4 kilo yasgebaw,hulu wshet now.

  • @aymana1552
    @aymana1552 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    مشاء الله تبارك الله
    جزاك الله خيرا جزء 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @ahmednefertiti9280
    @ahmednefertiti9280 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    About somaliland or somalia history ask professor mahamed hussein you get true you don't know anything please

  • @jeylankasim6907
    @jeylankasim6907 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I personally agree with this very brilliant guy's view because he explained each and every concept with tangible evidence !!!

  • @urael225
    @urael225 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Very good intellectual discussions
    Wel done guys

  • @Khm1103
    @Khm1103 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Me me Ethiopian politics made the horn of Africa into disaster

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 วันที่ผ่านมา +11

    ከአብይ ጋር ወደ ፊት!

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለኢትዬጵያ

  • @maetebtesfamariam4072
    @maetebtesfamariam4072 วันที่ผ่านมา +13

    100% true. Red Sea is The Property of ethiopians

    • @Terryf4l
      @Terryf4l 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Atela.
      Ogaden is Somalia..Gambela south Sudan...Oromia free state....Focus on your hunger and rape, crime and war

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትልቅ ስህተት፣
    አንድን ሀገር እንደሀገር ለመቀበል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት በጉባኤው ድምጽ በመስጠት በአብላጫ መወሰን አለበት። ወይም የአፍሪካ ህብረትም ሆነ የተባበሩት መንግሥታት አባል ሀገር ለመሆን ጥያቄ ባቀረበ ወገን በኩል በሕዝብ ድምጽ በሪፈረንደም መወሰን አለበት። ሁለት ደንቆሮዎች የምታወሩት የህግ መሠረት የሌለው ነው።
    ደቡብ ሱዳንና ኤርትራ እንዴት ሀገር እንደሆኑ ለማወቅ ትምህርት ቤት ገብታችሁ ተማሩ። የአልበሽር መንግሥት የደቡብ ሱዳን ጦርነት በሪፈረንደም እንዲወሰን በመስማማቱና የኤርትራም ጉዳይ መለስ በመጠየቁ ነው። ሶማሌላንድ ሀገር መሆን የምትችለው ሶማሊያ ስትጠይቅ ብቻ ነው። ከእናንተ የተረዳሁት ነገር መናገር መቻል እውቀት እንደሚመስላችሁ ነው።

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ አሁን ኢትዮጵያዊ ሆኜ መጣሁ ብትለን ኢትዮጵያዊ ሆነውይኖሩ የነበሩትን ለሆድህ ስትል ወደባንዳነት ቀይረህ ከኢትዮጵያጉያ ያወጣሀቸውን ልጆቿን አንተ ሚዲያክህ ላይ ጥፋትህን ለህዝብ ዘርዝረህ ነግረህ ወደባንዳነት ለቀየርካቸው የኢትዮጵያልጆችን ተመለሱ ሀቁ ይህነው ብለህ ስትመልስ ብቻነው ሰምተሀል ከእኝህ ሰውዬ እንዳንተ አይነቶቹ ጋር ከ 360 ጋር ምን ያህል ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሄድክበትን ልክ በባንዳነት እናንተው ምን ያህል ሀገር ለማፍረስ የሄዳችሁበት ልክ እርግጠኛነኝ ስራህ ምን እንደነበር ካዳመጥከው እውነት የሀገር ፍቅር ቢኖርህ በዚህ ውይይት ጭንቅላትህ ነበር የሚፈነዳው አይ ውርደት አይ ሆድ አሁንም አልመሽም ሰው ስው ሽተት

  • @Abusha8800
    @Abusha8800 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ እውነት አከበርኩህ!! ብዙ ልዪነት አለኝ በፊት ለይ የሚቀርቡ ሀሳቦች በተለይ ሀገር ግንባታ ለይ በንጉሶቹ ያለህ እይታ ና በህወሀት ለይ ላሳየህው ስስ ልብ ፣ ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ በወደብ ጉዳይ ያለህ አገራዊ አቋም መደነቅ አለበት ፣ ጥሩ ውይይት ነው ፣

  • @zelalemabraham1373
    @zelalemabraham1373 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2 ebdoch

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ በዚህ ኢትዮጵያዊይ ፍቅርህ ቀጥልበት ኤርሚ።

  • @johnirin1294
    @johnirin1294 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebeda

  • @HenokFantahun-pt9ll
    @HenokFantahun-pt9ll 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    @

  • @danielberhane4236
    @danielberhane4236 วันที่ผ่านมา +2

    Wow much informative meeting

  • @muwadaramadan2035
    @muwadaramadan2035 วันที่ผ่านมา +6

    ኤርሚያስ አታድክመን የወደብም በር ሆነ ሚሊተሪ ቤዝ የላትም አለቀ። በግድ በሀይል የምትወስዱ ከሆነ ሜዳውም ኢኸው ፈረሱም ኢኸው አለቀ።

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሶማሊያዊ ወይ ግብፃዊያን አማርኛ መፃፍ ጀመሩ አንዴ አሳፋሪ ሁላ ግብፃውያን አስቀያሚ ልጃቸውንም ለገንዘብ ሊለውጡ ይችላሉ ባንድነት ግን ነውር ነው በሀገራቸው ድርድር የለም አኛ ግን ድንጋይ ይሻለችኀል

  • @abrahamhabtesilase2988
    @abrahamhabtesilase2988 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤርትራ 30 አመት ታግላ ነፃ የወጣች አገር ነች በቅኘ ግዛት የነበረች በግዛቷ አትደራደርም ጂቡቲ ያለምንም ደም መንግስቱ ነዉ የሰጣቸዉ የቅድም አያቷቻቹ አባዜ አይለቃችሁም የ ኤርትርያ መሬት ሁሌም መቃብራቹ ነዉ።

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ባንዳ ዕንጂ ጀግኖች አልገጠሟችሑም፣ በቅረቡ ታያለሕ ያ የባሕር ሥም ባሕሩ ላይ ዕንደሚቀር።

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Good analysis

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ የመሃል ሀገር ምሁር ተብዮዎች እንግዳህ ያስተምራቸው

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks Ermias and Dr.Esmael Gorsi. Esayas first hates Eritreans and had no reason. Also hates Tigrians and others no reason but sadist.

  • @sunset3977
    @sunset3977 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቶ እስማኤል እውነተኛ ሐቀኛ ሰው ኖት አላሕ እድሜ ና ጤና ይስጦት

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሙሁር ዶር

  • @aymana1552
    @aymana1552 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ألهم حفظ بلدان إثيوبيا
    الهم حفظ ابي احمد من كل سوء
    ألهم حفظ وسعد جيش إثيوبيا
    🇪🇹❤

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ዶር አፌ ቁርጥ ይበል

  • @mengistugalcho2782
    @mengistugalcho2782 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Please Ermias, I urge you to invite such bold scholars regularly into your program.

  • @habtom1980
    @habtom1980 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዚህ ኣይነት ውሸታም ሶማሊ ኣለ እንዴ በጣም የወረደ ውሸት እና መሃይምነት ,,,,,,,,,,,,

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @e.gebremedihen9551
    @e.gebremedihen9551 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ጨምላቃ ታሪክ እየጠማዘዝክ ኣታወናብድ ኤርትራ ሶማልያ ልይብያ እንዲሁም ኣብስንያ የጣልያን ግዛቶች ነበሩ እናንተ ነጻነት ሲሰጣችሁ ኤርትራ ግን በናንተ ተገዛጅነት ለልየላ ሃገር ምኽንያት ነው ኤርትራ ሰላሳ ዓመት እናንተና እናንተን የምገዛችሁ ሃያላን ደምስሰን ነው ናጽነታችን ያገኝኤን ወያነ ነጻነት ሰጣት ስትል አንተ ባለግየ የምታመ ጣቸውን ልየቦች ዶክተር ሳይሆን ደብተራ ግን ኣብስንያዎች በጣም ከዋሸህ በጣም ጅግና ማለት ነው

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc วันที่ผ่านมา

      @@e.gebremedihen9551 እውነት አለው ኢላይቶቻችን ስግብግብነት እና ጠባብነት ነው አመድ አድርጎ ያስቀረን።ሠፋ አርገው ቢያስቡ እንደ አብይ አፍሪካን መበልጸግ ይችሉ ነበር።

  • @Khm1103
    @Khm1103 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Why don't leave Eritrea alone, do your own business. I think your have a complex issue

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 วันที่ผ่านมา

    ሻብያ እድሜውን መሉ ኢትዮዺያን ለማፍረስ ነው ሲሰራ የኖረው ጥያቄው መሆን ያለበት ግን ዛሬ በዙዎቻችነ እነደምናውቀው የአፍሪካን መንግስት የሚለዋውጡት ምእራባውያን እነደሆኑ የታወቀ ነው ኢትዮዺያ የሚመጣው መንግስት በአብዛኛው የግድ በሸብያየተባረከ መሆን ያለበት ምክንያት ግን አልገባኝም ወያኔን ያመጣ ሻብያ የአብይን ፀጥታ የተቆጣጠረ እና ሰልጣኑን ያጠናከረ ሻብያ ይሄ እንዴት ሆነ እውነት ሻብያ የአሜሪካ ጠለት ነው ?

  • @sunset3977
    @sunset3977 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር አብይ ቀጣይ ስራ የኤርትራዊ የተባለች ዜጋ ከምድረ ኢትዬጺያ ማስወገድ አለበት

  • @moof-academy
    @moof-academy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr Ismael is knowledgeable, and we respect you.

  • @giorgiofasiledus2533
    @giorgiofasiledus2533 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    These two are simply a Z rated "journalis" with a Z rated "analyst"

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ዠዋዥዌ

  • @ibrahimabdulkader6756
    @ibrahimabdulkader6756 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This guy didn’t know anything about Eritrea. The biggest fault of Eritrea was helping Abeys regime to survive in the war with Tplf. As Eritrean people we regret for ever for sacrifice our brothers for this narcissistic leader.

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    هل يخبرك أي بلد بنوع الذخيرة التي يستخدمها في الحرب؟ وإذا اتخذت إثيوبيا هذه الخطوة، فلن يكون من الخطأ قطع إمدادات المياه. وفي الواقع، فإن الشعب المصري هو الذي يدفع حكومة القاهرة لخوض الحرب. الشعب متعطش للدماء. إن قطع إمدادات المياه وإنهاء الهجوم المصري على إثيوبيا سيعلمهم درسا دائما. - رغم أن تحويل نهر النيل إلى أومو وكينيا في الصيف أكثر تكلفة. لقن العرب درسا جيدا.

  • @AddisuWorana
    @AddisuWorana 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr.Egziabher amlak Antenina tewuldihn yebark!!!

  • @JohannesBeyene-l6t
    @JohannesBeyene-l6t 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    YEFERESECH AGER ,ETHIOLAVIA MIN BAHIR YASFELGATAL

    • @tsadikbeyana6962
      @tsadikbeyana6962 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Cinpilatii yifirasii

  • @mesfin-fb4du
    @mesfin-fb4du 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He is d/rGood

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ጠቃሚ ውይይት የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያውቀው የሚገባ ነው ኤርትራ ባዶ አገር ይዞ እራስን መኮፈስ

  • @Tbebu2815
    @Tbebu2815 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤርምያስ ለገሰ ሁሌ በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው

  • @sunset3977
    @sunset3977 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ የኛ የመጀመሪያ ጠላት ሌላዎ ሐበሻዊት ሐገር ኤርትራ ናት እኛ ወደ ቀይ ባሕር ድርሽ እንድንል አትፈልግም

  • @TheMakas89
    @TheMakas89 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በወሬ ሚመጣ ምንም ነገር አይደለም

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂 የት የበቀለ ጅል ደሞ ኣመጣቹህብን ? እኔ ኤርትራዊ ነኝ ስለ ኤርትራ እና ስለ ኢሳያስ የምታወራው ከ እውነት የራቀ ነው ። ወያኔ 30 ኣመት ያወራውን ኣሁንም ትደግማለህ? ቆሞ ቀር 😂😂😂 .
    የገረመኝ ደሞ የጋዜጠኛ ኤርምያስ ነው" የኤርትራ መንግስትን ከኢትይጲያ ጋር ምን ኣጣላቹህ ቢባል ምን ሊመልስ ነው "? እውነትህን ነው ? እንኳን እነሱ ሁሉንም ነገር በጥንቃቄ የሚከታተሉት እኔ እንኳን ከ ብልጽግና መንግስት ጋር በሰላም እንደማንቀጥል እርግጠኛ ነኝ ። ምድረ ደነዝ

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይሰሙም 👂የላቸውም ያላቸው👅ረጅም ትልቅ😂ኢትዮጲያ ያሉ ዶ/ሮች ምናምን በብርሐኑ ነጋ ይፈተኑ😅😅😅😅

  • @MH-dm3oo
    @MH-dm3oo 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ye Eritrea ke Ethiopia shigir Ethiopia papet le mirab sile honet new

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 วันที่ผ่านมา

    Eritrea is in the united Nation's Registre since 1948. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @AlexMNH
    @AlexMNH 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    please when was asseb or masawa ethiopa. when tell me ethiop

  • @ahmedIssa-pp9vl
    @ahmedIssa-pp9vl 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He is issaq from habar awal and he think that all other Somalis clans are agreed with cessation. No way 51% of parlement are against and you will see in November inside isaaq clans will begin a war.

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The truth of the matter is that successive Ethiopian governments (not people) always work hard to keep Somalia weak and divided.

  • @YoditTewolde-y7n
    @YoditTewolde-y7n 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Atikebatir