አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ - ኢትዮጲያዊቷ እናት ልጇን ከ43 አመት በኋላ አገኘችው! | ክፍል 1 እና 2 Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • #Ethiopia አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ - ኢትዮጲያዊቷ እናት ልጇን ከ43 አመት በኋላ አገኘችው! | ሙሉ ታሪክ ክፍል 1 እና 2 | Ethiopia

ความคิดเห็น • 311

  • @fetadailyanalysis
    @fetadailyanalysis  5 ปีที่แล้ว +49

    ትናንት በለቀቅነው ቪዲዮ ብዙዎቻችሁ አስተያየታችሁን ሰጥታችሁናል በአስተያየታችሁ መሰረትም ሙሉን ለናንተ በሚመች መልኩ አቅርበነዋል፡፡ (በድጋሚ አስተካክለን ለቀነዋል)

  • @hagydfed1221
    @hagydfed1221 5 ปีที่แล้ว +34

    እኳን ደስ ያለሽ የኔ ናት ለአዘጋጆቹም ምስጋናዬ ከልብ ነው

    • @amemarr3905
      @amemarr3905 5 ปีที่แล้ว

      😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @cellfi5237
      @cellfi5237 5 ปีที่แล้ว

      ወለሂ በጠም አስለቀሰኝ

    • @meincbitint8226
      @meincbitint8226 4 ปีที่แล้ว

      bet am does yelal bet am aselkoseku

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 5 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ የሚያሳዝን ታሪክ ቢሆንም መጨረሻው ያማረ ነው አልሀምዱሊላ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 5 ปีที่แล้ว +12

    ደስ የሚል ታሪክ እናመሰግናለን የተጠፋፋ ሁሉ ይገናኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s 5 ปีที่แล้ว +11

    በጌታ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች እኔም የናቴ ዘመዶችን አላቃቸውም ማግኘትፈልጋለሁ

    • @amemarr3905
      @amemarr3905 5 ปีที่แล้ว +1

      Me tooooo😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-hc6xr7qy9l
    @user-hc6xr7qy9l 5 ปีที่แล้ว +8

    እናት ለዘላለም ትኑር ደስ የሚል ታሪክ ነው ሁኖም ግን ከዚህ ያድነን እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ከስደትመልሰን

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት

  • @mreyamtamera7457
    @mreyamtamera7457 5 ปีที่แล้ว +5

    አላሀሙ ዱሊላህ በጣም ደስስስስ ይላል ለአላህ የሚለያይበትም የሚያገናኝበትም ምክንያት አለው አላሀሙድሊላህ

  • @bakibaki9521
    @bakibaki9521 5 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ጥያቄያችንን ተቀብላችሁ እንደዚህ በማቅረባችሁ ለተመልካቸችሁ ያላችሁን ክብር ያሳያል እናመሰግናለን።

    • @AhmedMohammed-xq4by
      @AhmedMohammed-xq4by 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሶፉያ የምትባል ብታገናኙኚ

  • @leonalmessileonalmessi5620
    @leonalmessileonalmessi5620 5 ปีที่แล้ว +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም ተመስጌን ጌታዬ 🙏🙏🙏

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +22

    አይ ችግር አይኑ ይጥፋ እናትና ልጅ
    የሚለይ እንኳን መጨረሻ ተገናኛችሁ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 5 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምዱሊላህ
    በጣም ዴስ ይላል ምስጋናው ላላህ 😢😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ማሻ አላህህህህህህህህህ
    በጣም ዴስስስስስስስስስስስ ይላልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruthbekele2899
    @ruthbekele2899 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ተመሳሳይ እናቴ 8 አመት ተለያይተን በ19 አመቴ ሳገኛት ምንም አልተሰማኛል እናቴ ግን ስራዋ ማልቀስ ብቻ ነበር ግን ስሜቷን ልረዳት አቃተኝ ግን አውን ይገባኛል የቤተሰብ ስሜት ያባቴ ጥቅም ወዳድ ትምህርቴን እንኳን እየወደድኩት አቋረትኩ ለመሰደድ ተገደድኩ እውነቱን ለመናገር የቤተሰብ ፍቅር ሚባለውን አለውቅም ብቻ የእግዚአብሔር ቃል እናትና አባትህን አክብ ህድሜ በምድር እንዲረዝም ይላል እታዘዛለሁ

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምልካም ነው የእናት ደሰታ ከምይት በላይ ምደስታ አለ ርጅም እድሜ የስጥሽ

  • @user-hx4sm2xx9v
    @user-hx4sm2xx9v 5 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ደስ አልሽ እናትምስጋና ለአላህ ይገባው ኢሄን ቀን ያሳየሽ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @felahelen7296
    @felahelen7296 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው እናት አሊማ እኳን ደስ አለሽ የኔ እመቤት ወድሜ አተንም ጌታ ጠብቆክ ለቤተሰብ አበቃህ አሳዳጊዎችህ ጨዋ ናቸው ሊመሰገኖ ይገባቸዋል ይህንን ታሪክስሰማ ያማኑኤል ነገር አስለቀሰኝ ቁምነገር ያለው ጨዋ ቤተሰብ ሲያሳድግ እዲህ ለቁም ነገር ያበቃል

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ጌታ የራሱ አላማ ስላለው ግዜውን ጠብቆ ይህን ስላደረገ ክብርና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን። የዘገየ ቢመስለንም እግዚአብሔር ሰዓቱ ሲደርስ መልስ አለው።

  • @amiyyemaryamlji4511
    @amiyyemaryamlji4511 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ በጣም ደስብሎናል እናንተንም እናመሰግናለን በርቱ ደስታ ገደብየለውም

  • @loveethiopia7958
    @loveethiopia7958 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ጌታ ከልጅሸ አገናኘሸ እናቴ ደግሞም ሌሎች የሚያለቅሱ አሉና ጌታ እነሱንም ያሰባቸው

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በአዘን ተጀምሮ በደስታ ያለቀ ታሪክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰገናልን

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ስንቱ እናቶች በችግር የተነሳ ልጅን ያህል ነገር ለሌላ ሰው አስረክበው በሀዘንና በለቅሶ እድሜአቸውን ይገፋሉ ልጆቻችሁ የጠፉባችሁ ወላጆች እግዜር በጥበቡ ከልጆቻችሁ ያገናኛችሁ

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-dl6nm7lu2o
    @user-dl6nm7lu2o 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስአለሺ እናት ምንግዜም ልቧ እማይቀየር ነው እዲሜ ለናቶቻችን

  • @aynalemgezhagn100
    @aynalemgezhagn100 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናልም ያስደስታልም እ/ር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሴን ምርጥ 44 ልጅ እኳዋን ደስ አላቹ bro በእዉነት በሰማሁት ነገር በጣም ደስ ብሎኛል

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እግዚአቢሄር ቀን አለው እኳንም ደስያለሺ የናት አጀት እፉፉፉ

  • @trusttrust8752
    @trusttrust8752 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ ይላል እናትናልጅ ተመገናኘ ታቸው

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 5 ปีที่แล้ว +4

    መሺአላ ፣ቢስምላ ተባረክላ ወላሒ በጣም ደስ ነዉ የሚለው።!!!

  • @zewedemekonnen985
    @zewedemekonnen985 5 ปีที่แล้ว +15

    እህ ዛሬሥ ደሥ አለኝ ያረብ እንደት አይምሮ ያዲሣል እኔ ግን እናቴን ሣላገኛት ሞታብኝ አለች አላህ ለጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቅልኝ ያረብ

    • @hayulovetube8605
      @hayulovetube8605 5 ปีที่แล้ว

      Allah jenetel firdos ywefklshi marr ayzoshi alah yabertashi

    • @qhg2267
      @qhg2267 5 ปีที่แล้ว

      አላህ የጀነት ይበላችዉ እኔም አላህ ብቻ ይሁነን አላህ ብቻነዉ ሱብሀናላህ

    • @user-dl6nm7lu2o
      @user-dl6nm7lu2o 5 ปีที่แล้ว

      አላህጀነት ይወፍቃት ማማየ

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው መገናኘታቸው ይገርማል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስስስ አለሽ የኔ እናት

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 ปีที่แล้ว +3

    It is a very interesting story.It is miracle .Dear Halima this is the answer of your prayer. And you got a very blessed son he is wise,I used to work on addopition I wish if they got their families.God is good. Lon g live to Ethiopia
    .

  • @tomjeri5234
    @tomjeri5234 5 ปีที่แล้ว +3

    😔😔😢የሴት ልጅ ፈተና እኮ ውይይይ እንኳን ደስ አለሽ እናት😢😢

    • @dawtetube3981
      @dawtetube3981 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @user-dg3sl7vy9c
    @user-dg3sl7vy9c 5 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ.እካን.ደሥአለሽ.የኔውድ.እናት.

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እንኳን ደስ አለሽ

  • @selam7775
    @selam7775 5 ปีที่แล้ว +1

    እናት ክፋ አይንካሽ እምዬ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስደስት ታሪክ !!!

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 5 ปีที่แล้ว +1

    Alhamdulilah

  • @sag9181
    @sag9181 5 ปีที่แล้ว +2

    እናት ለዘላ ለም ትነር. እናቴ. እንኮን ደስ አለሽ እድሜሽን ያርዝምው

  • @user-tw6yu3xc2d
    @user-tw6yu3xc2d 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 5 ปีที่แล้ว

    Betam yasdenkal egziabher bado alaskereshem ayzosh betam tilk neger new yemata sisay new .god blessed you guys

  • @tigistbelay8454
    @tigistbelay8454 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ ፀሎትሽ ሠመረ እግዚሐቢር ይመሠገን እንኳን በሠላም አገናኛችሁ ታርኪሽን ሥሠማው ነው ያለቀሥኩት በርቺ በርቺ

  • @zezezeze2346
    @zezezeze2346 5 ปีที่แล้ว +1

    የሰማይ አምላክ ስሙ ይከበር እንኮን ደስ አላቹሁ በጣም ደስ ይላል።

  • @yeneteweledtube6821
    @yeneteweledtube6821 5 ปีที่แล้ว +5

    what a heart touching story...god bless all of ya specially z girl u nailed it....

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሳዛኝና በጣም አስደሳች ነው

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አሎት

  • @city7526
    @city7526 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣምደስይላልልል

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 5 ปีที่แล้ว +2

    የኛም አልተቃጨም እንጂ ታሪኩስ እንዲያው ነው
    ዛሬም ባለቤቴ የናቱን መኖር አለመኖርና ምን እንደምትመስል ለማየት ሁሌም እንደ ጋጋ ነው ያባቱን ቤተሰብ ከ 26 አመት በሀላ ነበር ያገኘው ግን እንደጠበቀው አልነበረም ዛሬም ከስት ድካም በሀላ የናቱን ዘመዶች ቢያገኝም እናቱ የት እንዳለች የሚያውቅ አልተገኘም ማንነቱን ቢያውቅም ስለናቱ ካለው ጉጉት ምንም ደስተኛ አይደለም ።እናታችን እንካን ደስ አሎት ብያለው እናተን ያገናኘ አምላክ የባለቤቴን እናት ያስገኝልኝ ብያለው ።

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፣ደስይላል፣አልሀምዱሊላህ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ለእናቶች ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ አለሽ እናት

  • @salamyoussif4949
    @salamyoussif4949 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ደስ ሲል እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @lubabaahmsd8153
    @lubabaahmsd8153 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አለሺ የኔ ቆጆ

  • @mhalogic3158
    @mhalogic3158 5 ปีที่แล้ว +1

    አልሐምዱሊላ ደሰታሸ የዘላለም
    ይሁን ከነልጆችሸ አቅራቢዎቹን
    በጣም አመሰግናለሁ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 ปีที่แล้ว +1

    ያስለቅሳል አሳዛኝ ታሪክ ችግር ይለያያል

  • @user-kb4dn8zd7i
    @user-kb4dn8zd7i 5 ปีที่แล้ว

    አይ እናት አስለቀሰኝ ሰለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለአሳዳጊዎቹ ክብር ይገባቸዋል ባንወልድም ተወልዶልን ስመን አሳድገን አስተምረን ለቁም ነገር አብቅተን ለሃገርና ለወገን የሚጠቅም ብቁ ዜጋን ማፍራት እንችላለን መታሰቢያነቱ መካን ነን ብላችሁ ለምታዝኑ ሳይወለድም ልጅ ማግኘት ይቻላል ብቻ ጥሩ ልብ ይኑረን!

  • @askalegeda6068
    @askalegeda6068 5 ปีที่แล้ว +3

    ENAAT ..MIN GIZEEM TENUUR ..💖💖💖💖😍😍😍😍..THANKYOU ..FETA ..👍👍👍

  • @msaratuae2848
    @msaratuae2848 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደሥሢል አንኳን አገኘሽው😍😍😍😍

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 5 ปีที่แล้ว +2

    betam yemigerm tarik

  • @semiraabera1347
    @semiraabera1347 5 ปีที่แล้ว +3

    አልሀአምዱ ሊላህ በጣም ደስ ይላል

  • @tgyemekdylijkuwait171
    @tgyemekdylijkuwait171 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n 5 ปีที่แล้ว +6

    ታሪኩን የአነበበችዉ ሴት ደምጾአ
    የናአት ማስመሰል ሳይሆን ራአሶአን እናአትዮዉን ሆናአ ነዉ የቸረከችዉ አመሰግናአለሁ

  • @fikirnewmenoryaye9237
    @fikirnewmenoryaye9237 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowww betammm dess imil tarki new geta yebarek Enkwanm beslam tegenagnachu dess bilognal .enem Eheten ke 10 amet behala agegnchatlew temsasay tarik alen 😘😘

  • @askalegeda6068
    @askalegeda6068 5 ปีที่แล้ว +3

    REALY hé is lucky ...BECAUSE ..TIRUU asadageii...beteseb...selageege ..dess yemiil ..😢😍💖👍👍

  • @mehbubahabibi4912
    @mehbubahabibi4912 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡንከን ደስ አለሺ የኔ እነት አለሀምዱሊላህ

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

    አላሃምዱሊላ ደስይላል አናቱቻችን አላህ የጠብቅልን የኔ እናት በጣም ያሣዝናል

  • @ftrehtwotftrehtwot3746
    @ftrehtwotftrehtwot3746 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @user-fq8gg3oj9f
    @user-fq8gg3oj9f 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እናቴን ካጣዋት ድፍን 27 አመት ሆነን ትሙት ትኑር የማውቀው ታሪክ የለም እኔም አንድ ቀን እናቴን አግኚቼ እደሰት ይሆን ?

  • @tigistadera3713
    @tigistadera3713 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ ስል እንባዬን ነው የወረደዉ

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 4 ปีที่แล้ว

    ደሥ ይላል

  • @toybamohamed2983
    @toybamohamed2983 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት ልብ ነው የሚነካው እንኳን ደሥ አለሽ

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 5 ปีที่แล้ว +1

    እደት ደስ ይላል እማየ አላህ ምን ይቸግረዋል

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው የኔ እናት

  • @user-bk8dr5ko5l
    @user-bk8dr5ko5l 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ

  • @aberashi5680
    @aberashi5680 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen ezhaber kberuo yesifa

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife9773 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah congratulations my sister alhamdullah

  • @MrAnakonda1999
    @MrAnakonda1999 5 ปีที่แล้ว +2

    አንኩዋን ደስ አለሽ የኔ አናት

  • @mamomelkamu1529
    @mamomelkamu1529 5 ปีที่แล้ว +1

    አሳዛኝም ደስ የሚልም ታሪክ

  • @SH-mu4ci
    @SH-mu4ci 5 ปีที่แล้ว +1

    GOD IS GREAT THANK GOD

  • @5lmm
    @5lmm 5 ปีที่แล้ว +1

    I could not stop crying
    Ohhhhh

  • @hannajima5076
    @hannajima5076 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🙏

  • @MAa-zd6ob
    @MAa-zd6ob 5 ปีที่แล้ว +1

    Mash alla

  • @user-mi3yq8ir6x
    @user-mi3yq8ir6x 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እስኪ ከዝች እህታችን ፅናትና ትግስትን ተስፋን እንማር ያውም እሷ የወለደ አንጀት ይዛ 45ስት አመታትን በተስፋና በትግስት ጠበቀች እግዚአብሔር ድካማንና ፅናቷን አይቷ ካብራኲክፋይ አገናኛት እግዚአብሔር ይመስገን ደስታሽ ደስታችን ነው እኛንም ትግስቱን ይስጠን በስደት ላይ ያለነውንም ባገርም ላይ ላላችሁ የትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው !!!

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 5 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ማሸአላህ

  • @ErshadshirinVlogs
    @ErshadshirinVlogs 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-ph9pn5yb5t
    @user-ph9pn5yb5t 5 ปีที่แล้ว +3

    WOW

  • @user-zd3du7sj5f
    @user-zd3du7sj5f 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ የልጅን ማጣት ያየው ያቀዋል ስሜቱን ልጅ ምንም አይመስለዉም እናት ግን ልጇን በማጣቱ እለት በለት ትምታለች በለቅሶ እስቲ እንደኔ የልጅ ማጣት የቀጣችሁ እግዚአብሔር ሀዘናቸውን በደስታ ይቀይርላችሁ

    • @user-cr5cu2my8c
      @user-cr5cu2my8c 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ አይዞሽ ሳራን የራሄልን ማህፀን ያለመለመ በሀና ማህፀን እናታችን ማርያምን የሰጠ ጌታ ምንም አይሳነውም በርትተሽ ፀልይ

  • @rahmaemohamed5082
    @rahmaemohamed5082 5 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርግሉኝ

  • @swet8698
    @swet8698 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድህነት እናት እና ልጅ ይለያያል በጣም ያሳዝናል ከመጀምርያ እስከ መጨረሻ በእንባ ነው የጨረሽኩት ለመላያየት ባዝንም አምላክ ይመስገን ስለ ተጋናኛቹ የኔእናት እንካን ደስ አለሽ እውይ እናት የምታገኘው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ududhdhdh952
      @ududhdhdh952 5 ปีที่แล้ว

      መሸአላህ በጣም ድሥስ ይላለ አለሀምዱሊላህ

    • @ududhdhdh952
      @ududhdhdh952 5 ปีที่แล้ว

      እኒም ውንድሜ ጥፍቶብኛል 20 አመት ሆነው እናቴ እና አባቴ እየለቀሱብኝ ነው እኒ በጣም ትንሽ ነብርኩ ሲጠፋ ባሌ ጎባ የሚባል ብርሀ ነው ያለሁት ብሎን ነብር እና ስልክ ቁጥርም ሰቶን ነብር ብንድውል ሂዶል አግሩ አሉን ልናግኝው አልቻልንም ፎቶም የለን ትንሽ ስለነብርን ነብስ ያለማውቅ ቀድነውል እና እንድት አድርግን እንድምናፍላልግ ግራ ግብቶናል እስኪ መላ ካላችሁ ነግሩኝ ውንድሜ በጣም ናፍቆኛል ቤተስብም እያለቀሰ ነው

  • @dhfiremareyam831
    @dhfiremareyam831 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል እንኳ በሰላም ብህወትተገኛቹ ኢናትማለት ተገኛትኮልዩናት።

  • @fatimafatimaahmed3098
    @fatimafatimaahmed3098 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ እናት ስምሽ ትንሽ አላህ ያቁይልን በህይወት ያሉትን በህይወት ለሌሉት ስብሩን ይስጣችው

  • @almanarmol373
    @almanarmol373 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣዬ እናት ኣዬ እናት ኣዬ እናት እግር ልብላልሽ ይስማኛል እናትነትሽ

  • @sabrinaftesfa7650
    @sabrinaftesfa7650 5 ปีที่แล้ว

    አይ እናት አይዞሽ እንኳን እላህ አገናኝሽ የኔም እናቴ እንደዚህ ሰትሆን አውቃለሁ ደብዳቤ እየሳመች ወሬውን ስሰማ እልል እንዳለች የኢትዮጵያ እናቶች የተለዩ ናቸው እድሜያአችሁ ይርዘም

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ልብ ይመሰብር ታርክ ነው መጭርሻዉ ግን ያምራል

  • @michaeleritreabeautiful7511
    @michaeleritreabeautiful7511 5 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝነት እንዲኖረው በፊድዬ የተደገፈ መሆን ነበረበት

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባአርከው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 ปีที่แล้ว +2

    Speechless story. I love the way u represent. Moma sweet heart I Am so happy for u. Happy ending. Maria

    • @dubaifestvel932
      @dubaifestvel932 5 ปีที่แล้ว

    • @dubaifestvel932
      @dubaifestvel932 5 ปีที่แล้ว

      ረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ

    • @dubaifestvel932
      @dubaifestvel932 5 ปีที่แล้ว

      ረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ

    • @dubaifestvel932
      @dubaifestvel932 5 ปีที่แล้ว

      ረረረረረረረረረ

    • @dubaifestvel932
      @dubaifestvel932 5 ปีที่แล้ว

      ረረረረ

  • @rabimoh1251
    @rabimoh1251 5 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱልልላህ እዉካንዳስ ደስ አለሽ የኔ እናት

  • @user-tr6ti4ot7t
    @user-tr6ti4ot7t 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @rahemamolla7736
    @rahemamolla7736 5 ปีที่แล้ว

    ክብርና ደስታ ለእናቶች