እማዬ እና አባቴ ተገናኙ😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +264

    🤣🤣🤣🤣🤣😂መውለድ ብቻ ነው ያንተ ስራ የኔ እናት ❤❤❤❤እድሜዎት ያርዝመው

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 2 ปีที่แล้ว +34

    ክምንም በላይ ለእማዬ እስቢ ስሜትሽን ዋጪ እንቺ የተጎዳሽ ስለሚመስላቸው ይጎዳሉ እንደማንኛውምዘመድ ተቀበይው የማዬን ቀሪውን ዘመናቸውን በደስታ ይንሩብት የኔ ጀግና እናት እንዴት እንደምዎዶት እኳ የኔም ታሪክ የዚህ አይነት ነው እስተውይ ልውምታርጊቸው ነገሮች እማዬን እንዳያሳዝኑ !!

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 2 ปีที่แล้ว +27

    አይ ሮዚ አሁን በስለሻል ፈላጊ ብዙ ነው 👌ተረጋጊ
    እናትሽን አደራ እንዳታስከፊያቸው 👈 እኔ እየኖርኩኝ ያለሁት ህይወት ጋር አንድ ነው 👈 ተረጋጊ

  • @hanagirma6363
    @hanagirma6363 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ ሮዚየ ላንች በጣም ደስ ብሎኛል አባት አባት ነዉ እነዚህን አመታት እሱ በምን ሁኔታ እንዳሳለፈ አምላክ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ እመየም ትክክል ናቸዉ አንችን ይወዱሻል ይሳሱልሻል የሌላ ሁነሽ ማየት ስለማይችሉ ነዉ ቀስ በቀስ ነገሮች ይለወጣሉ ሌላዉ ደግሞ በጣም አከብርሻለሁ አድናቂሽ ነኝ ባጠቃላይ ሁላችሁንም የሮያል ፋሚሊወችን አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ፡፡

  • @fesumetilahune4941
    @fesumetilahune4941 2 ปีที่แล้ว +167

    መድሀኒያለም እድሜትን እረዘም ያርግሎት ግልጽነታቸው ደስይላል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @zinashehailu1632
      @zinashehailu1632 2 ปีที่แล้ว

      Emayae yenae feQer roseyae emayae kabate tebelexalech ayzosh

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html

  • @aregawirahel1093
    @aregawirahel1093 2 ปีที่แล้ว +42

    ሮዚ ኣያትሸን አታሰጨንቂ እሳቸው እናትም አባትም ሖነው አሳድገውሻል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว +561

    ለእማየም ሞራል አስቢ አባት እናት አያት ጓደኛ ሁሉነገር ሆነውልሽ ነው ያሳደጉሽ አቅብጠው አሞላቀው ስለዚህ እንዳይከፋቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው እንኳንም ደስአለሽ ሮዚ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @hanitamratyoutube5402
      @hanitamratyoutube5402 2 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭💯💯 እምነት ነው እድሜና ጤና ፈጣሪ ያብዛሎት እምዬ ሮዝ በናትሽ አደራ እንደትስ ክፍያቸው እምዬን ሮዝ እንኳን ደስ አለሽ ❤የኔ ቀበጥ❤

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sinteblog5870 ኧረ ለምን ትሞቻለሽ እሄው አረኩሽ

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣምጂ ስታለቅስ ተናደድኩም አለቀስኩም

  • @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t
    @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ሮዚ ማነን ትወዳለህ ይባላል እዴ ትዳር ውስጥ ያለን ሠው?
    ወዷትማ አገብቷት ወለደሽ እኮ ከዛ ውጭ ደግሞ ህይወት ይቀጥላል ግድ ነው ሰው ሲሞት እንኩዋን አብሮ የኖረ ሠው ይቅር እና ለስሳም ያዝናል።
    ደሞ ወሎየወች ውስጣችን ክፍት አያቅም አዛኞች ነን ስለዚህ አብራችሁ ኑሩ በፍቅር።

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 2 ปีที่แล้ว +8

    ሮዚ አንኳን ደስ ኣለሽ!🤗 እርግጠኛ ነኝ ምንም ብትወጃቸው አማዬን ጥለሽ አንደማትሄጂ ... .. ስሜርሽን ደሞ በዚ ልክ ኣትደብቂ ትርፉ ህመም ነው። ብርታትሽን ግን ኣደንቅልሻለሁ ... ረሜ ምርጥ ሰው ኑርልን ስለመልካምነትክ! አምዬም ነፍ አድሜ ይስጦት! በብልሃት ሁሉም ኣልፎ በፍቅር አና ይቅርታ ተሰብስባችሁ ለማየት ያብቃን!💚💛❤

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደስአለሺ ሮዚ 🥰🥰🥰 ውይ ማዘር ያሳዝናሉ ትተሻቸው እንዳሂጅ

  • @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
    @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 ปีที่แล้ว +57

    ወይኔ ማዘረ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቆራጥ ጀግና ማዘረዬ ሽአመት ኑሪልኝ❤❤😍😍😍❤😍እሮዚ አደራ አደራ ማዘረን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
      @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 እሺ

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
      @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 2 ปีที่แล้ว +99

    እንኳን ደስ አለሽ ሮዚዬ
    የኔ እናት አያትሽ አንጀቴን ነው የበሉት አላህ ለአያትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
    አደራ አባቴ አባቴ እያልሽ አያትሽን እንዳታስከፊ ሮዚዬ እናትም አባትም እህትም ወንድምም ሁነው ያሳደጉሽ እሳቸው ናቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋ

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 እንደማመር

    • @zawdiederibe4273
      @zawdiederibe4273 2 ปีที่แล้ว

      Batm naw yamtasazenaw enteyawa

  • @saras382
    @saras382 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ እናት በሂወት ብዙ ውጣ ውረድ እንዳለፋቹ ከንግግሩ እየታወቀ ነው😪😪😪 'ፈጣሪ' እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @rahelgebreslasse7363
    @rahelgebreslasse7363 2 ปีที่แล้ว +7

    እሮዚ ያንቺ ታሪክ የብዙዋች ታሪክ ነው አንቺ እድለኛ ነሽ እናት፣አባት፣ወንድም ፣እህት እና ጓደኛ የሚሆኑ አያት አለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 2 ปีที่แล้ว +9

    ጥሩ አባት ነው በሀያዕ አናግሩት በሰአቱ የተቸገረውን እሱ ያውቃል ሲቀጥል አደብ ያለው ወንድ ነው ወደ አላህ ፍራቻ ብትመለሺ ይሻልሻል አባትሽ ምርጥ ሰው ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ ሮዚ ለአባትሽ ክብር ይኑርሽ

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 2 ปีที่แล้ว +38

    ሼባ ሁኗል አሉ እሜዬ😂😂😂ይመቾዎት የገባቸው አራዳ🥰🥰እረጅም እድሜ ይስጣቸው

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ደሞደስሲሉ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@mhsenailmhsenail2098 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 2 ปีที่แล้ว +11

    እረ በቃ ማዛርን አታሳዝኝያቸው ዝም ብለሽ አታልቅሺ አባትሽን ልቦና ይስጠው ይህን ሁሉ አመት ዝም ብሎ መቆየቱ ይገርማል

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 ปีที่แล้ว +3

    እሮዚየ ተረጋጊ እናትሽንም አታስለቅሻት እናትሽ አሞላቃ ነው ያሳደገችሽ ውደ እናትሽን አመስግኝ ውደ 😍😍😍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +7

    ሮዝዬ አያትሽን ተንከባከቢያቸው :: በጣም ነው የምወዳቸው:: ለዚህ ያበቁሽ እሳቸው ናቸው::

  • @emuyelama8430
    @emuyelama8430 2 ปีที่แล้ว +13

    ohhh እንኳንደስ አለሽ ሮዚዬ ለማዘር እረጂም እድሜ ይስጥልን አይዞት እማ የምር ዉስጧ ፍረሐት አለባት ማዘር ሮዚዬ እንዳትርቂያ!

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 2 ปีที่แล้ว +72

    እኔሥ ያሣዘኑኝ እማማ ናቸው የኔ እናት ለሥዎ እድሜ ይሥጦት እስዎ ይቆዩላት እሮዚ አይዞሽ እንኳን አገኘሽው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html

  • @abelsileshi8341
    @abelsileshi8341 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ ማዘር ግን ከምንም በላይ ደስ ይላሉ አወራራቸው ሲያወሩ የኔ ማዘር ምታወራኝ ነው ሚመስለኝ ትክክለኛ የምስራቅ ሰው ሐረር ድሬ❤ማዘርዬ ኑሪልን ❤🙏

  • @AYC255
    @AYC255 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነታው ለመናገር አባትሽ ከአነጋገሩ ያስታውቃል ምርጥ ሰው ነው፣ አያትሽ ግን ደስ ሊላቸው ይገባ ነበር አነጋገራቸው ከትልቅ ሰው አይጠበቅም፣ አንቺም ብትሆኚ ምንም ባያሳድግሽ አባትሽ ነው ድምፅሽን ዝቅ አድርገሽ አናግሪው

  • @Mesalemiya
    @Mesalemiya 2 ปีที่แล้ว +2

    እሮዚ ለማዘር ተጠንቀቂኝ እሳቸው እንዳይከፍብሽ ጎበዝ እናት ናቸው

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 ปีที่แล้ว +67

    _የኔ እናት😭😭😭እሳቸው ምን ያህል በህመም እደተጎዱ ከንግግራቸው ያስታውቃል እእእእ ልጃቸውን ትቶ ሄዶ ።።_
    _እንኳን ደስ ያለሽ እሮዚ_

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +15

    ሸባ አሉ የኔ ናት እዴት እደምወዶት እድሜ ጤና ይስጣቸው ለናትሽ አባትሽን ስለገኝሽ ደስ ብሎኛልን

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሮዚ በቃ ተረዱት ያለፈውን እርሱት እደ ጭራቅ ነው ያየንህ አትበሉት አቅርቡት ያስፈልግሻል ወላሂ የምሬን አያትሽ ያሉበትን እዲሜ አይተሽ ዘመዲ ተጠቂ ሌላነገር አስቤ አደለም እረጂም እዲሜ ይስጥልሽ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +9

    እማማ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ደስ የሚሉ እናት እሮዚ እንኳን ደስ አለሺ

  • @marsibarsi3056
    @marsibarsi3056 2 ปีที่แล้ว +6

    ሮዚ የኔም ታሪክ ካንቺ ጋር አንዳይነት ነው ልዩነታችን አባቴ ብዬ አለመፈለጌ ምክንየቱም ልጄ ብሎ ያልፈለገ መቼም ቢመጣ ምንም ምክንያት አያሳምን ደሞያንቺን አያት የመሰለች ውብ አያት ነበረችኝ መቼም አባቴ ብዬያ ለመፈለጌ ምክንያት እናትም አባትም እህትም ወንድም ሆና ሳይከፋኝ ያሳደገችኝ እናቴ ማስከፋት እና ዎጋ ማሳጣት ስለማልፈልግ አንሰቼ አላውቅም SO ልልሽ የፈለኩት የሚሰፈሰፉልሽን እናት ፍቅር እና ልብ ጠብቂ ደሞ ሲያምሩ ኡፋ የኔ የዋህ እድለኛ ነሽ የእውነት መልካም አያት አለሽ ሳሚልኝ የኔ ውድ 😚😚😍😍

  • @enataddis8895
    @enataddis8895 2 ปีที่แล้ว +27

    የኔ እጣ ነው የደረሰሽ ሮዚ እኔም አባቴን አላቀውም ነበር 21 አመት በሀላ ነው የተገናኘነው እና ሁሌም ተደብቄ አለቅስ ነበር

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @enataddis8895
      @enataddis8895 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 ደምሪኝ ስትዪ አልገባኝም ሰብስክራይብ አርጊኝ ማለትሽ ነው

    • @enataddis8895
      @enataddis8895 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 2 ปีที่แล้ว +133

    _አባትሽን ማወቁ ጥሩ ቢሆንም እማዬን ግን አታሳዝኛቸው በአላህ እስከዛሬ ያልፈለገሽን አሉኮ የኔ እናት እርሳቸው ስንት ሁነው እዚህ አድርሰውሽ ሁሌ ስለ አባት እያነሳሽ አታሰጨንቂያቸው ጥለሻቸው የምትሄጅ እየመሰላቸው ነዉኮ😢_

    • @rahel673
      @rahel673 2 ปีที่แล้ว +1

      Yenem comment new😣😥

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በዚህ አልሥማማም ምንም ቢሆን አባቷ ነው ከዚህ ቡሀላ አያቷን ጥላ አትሄድም ሢጀመር እሧም ቃል ገብታላታለች ቢገኝም ጥየ አልሄድም ብላ እና በሮዚ አትፍረዱባት

    • @Ethiopian-ot3ig6il4y
      @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 ปีที่แล้ว

      አባትኮ ነው♥️😘

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

      በመጀመሪያ አባትሺን ስላገኘሽ አላሀምዱሊላህ ልተይ ይገባሻል እነደ አባትና ልጅ ተቀራረቡ አባትሽ ከወሬው እንደተረዳነው ክፋት ያለው አይመስልም ሲቀጥል በጣም የዋህ ነሺ ስለ ኑሮው ስላለው ሁኔታ ስትገነኙ ትጠይቂው ነበረ በሚዲያ ማውራቱ አስፈላጊ አይደለም በህይወት ያለሰው እንዲህ ይገናኛል ለማንኛውም አባትሺን ተረጂው ፕሊስ ፕሊስ ምክንያቱም ጥሎሺ የጠፋበት ቡዙ ምክንያት ሊኖረው ይችላል

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

  • @አዮየማርያምልጅ
    @አዮየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +60

    የኔ እናት ማዘር እንዴት እንዳሳዘኑኝ የኔ ድንቅ እናት ረዥም እድሜና ጤና

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว

      እካን.ደሰ.አልሺ

  • @tip7540
    @tip7540 2 ปีที่แล้ว +2

    ማዘርየ አድናቂሽ ነሽ እወድወታለሁ ሸባ ደግሞ ደስ ትላለች 😀😂😂😂

  • @Nura__-we3pw
    @Nura__-we3pw 2 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ አልቻልክም 😭❤️ሮዚዬ አላህ ስብሪ ይስጥሽ 😭❤️🥀

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 ปีที่แล้ว +155

    🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ
    🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሆች አባት
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
    🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hanansiraj5723
      @hanansiraj5723 2 ปีที่แล้ว +1

      Azosh y ene mar 😭😭😭😭😭😭 gn lhulum nagar enkan des alesh 🥰🥰🥰🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@hanansiraj5723 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @mubetube1494
      @mubetube1494 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ቲክቶክላይ ሲፅፉ አይቼ ኣላመንኩም ነበር ሮዝዬ እንኳን ደስስስስአለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በሒወትኖረልሽ አታልቂሺ 😘😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 ปีที่แล้ว +62

    አባትሽ ክፉ ሰው አይመስልም ከንግግሩ አንጻር የእርሱ ጥፋት በሰዓቱ ትቷቹህ መሔዱ ነው ያነም በጣም አስቸጋሪ ነገር አጋጥሞት ይሆናል እውነት ምንም ዓይነት ፍጥረት ቢሆን ወላጅ በልጁ የሚጨክን አይኖርም የእውነት ይቅር ተባባሉ አባት የእውነት ስሜቱን አይገልጽምጅ አይኑን ቢሆን መስጠት አይሳሳም ከልብ ይቅር ተባባሉ አባት ሳለህ አጊጥ ይባል የለ አጊጭበት እኅት ሰው ሁሉ የዘለለው የሳቀው ሁሉ ደስተኛ አይደለም በጀርባ የሆነ አስቀያሚ ታሪክ ይኖረዋል የሚለውን ነገር በአንቺ አመንኩ ለሁሉም ነገር አባትሽን ከልብ ይቅር በይው ከልብሽ ውደጅው እንደልጅ ማድረግ ያለብሽን ነገር ሁሉ በሕይወት ሳለ አድርጊለት እማማን በማያሳዝን መልኩ ማለቴ ነው አባትም እናትም አያትም ሁና ስላሳደገችሽ ረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ🥰♥️

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

    • @salmasalmasalma7510
      @salmasalmasalma7510 2 ปีที่แล้ว

      የወሎስውነው።የፍቅርሀገሬ

    • @shekurberhan411
      @shekurberhan411 2 ปีที่แล้ว

      እማማ ፈርተዎል ፈቅራቸው ሚካፈላቸው አልፈለጉም

  • @sali4168
    @sali4168 2 ปีที่แล้ว +2

    አባትሽ በወጣትነት ጊዜው ነው የወለደሽ አንች ደሞ የወጣት ወንዶችን ባህሪ ታውቂያለሽ እና አትፈረጅበት እንኳን አገኘሽው 👌

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደስ አልሽ እህቴ 😢😢😢 የወላጆች ናፍቆት የቀመሰው ያውቀዋል ይቅር ያሁሉ አመት በናፍቆት መኖር ስልክ ተዘግቶቡን እኛ እንዴት እንደሚከብደው ፈጣሪ ነው የማውቀው 💔💔

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว +21

    ሮዚ በአላህ ተረጅዉ ተረጅዉ በናትሽ እና ባባትሽ መሀከል የተፈጠረዉን አታዉቂም ተረጅዉ 😭😭😭😭 እባክሽ አያትሽም አጀታቸዉ አሮነዉ እጅ ጠልተዉት አይደለም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ምንም ቢሆን መተው ችግር ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@mekdes-ei5lp ደምሪኝውዴዋ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +215

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @rachab1849
    @rachab1849 2 ปีที่แล้ว +14

    ሮዚህ ካንች በላይ ባላውቅም ያለፈውን እርሺውና አባትሽን ይቅር በያቸው አትቀየሚያቸው እባክሽ እህቴ በህይወት ስላሉ ተመስገን ብለሽ ተቀበያቸው እኔም አባቴ ኖሮ ባየ ያለፈውን ሳልቆጥር ይቅር ብየው በፍቅር ነበር የምቀበለው ግን ሞቷል ሳላየው ስለዚህ ደግመሽ ስላለፈው አትጠይቂያቸው እድሜ ጤና ለቤተሰቦችሽ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

    • @biriyeb1178
      @biriyeb1178 2 ปีที่แล้ว

      አዎ እውንት ነው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 ปีที่แล้ว +21

    ሮዚ እንኳን ደስ አለሽ ድምፁን ሰማሽ ያባትሽን በህይወት ያለ ሰው ይገናኛል
    ለእናትሽም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው
    አንተማ ልጆች ሞልቶሀል እኔ ግን አንድ ናት ሲሉ ሲያሳዝኑ 😍

  • @alemeden22
    @alemeden22 2 ปีที่แล้ว +4

    እውይ የኔ እናት ሲያሳዝኑ አንቺም የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +20

    እማማ የበረሀሰውነው የጫካሰውነው😂😂😂😂😂😂😂ሀይማማዬ ፈታያሉናቸው ፈታአደረጉኝ😂😂😂😂እድሜና ጤና ይስጦት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @ahmedseifu9977
    @ahmedseifu9977 2 ปีที่แล้ว +25

    big respect your mom 🥰

  • @ኢቾነኝሳቂታዋ
    @ኢቾነኝሳቂታዋ 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ቆጆ እኳን ደስ አለሽ አልሀምዱሊላሂ ያረቢ ለአላህ ምን ይሳነዋን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @liyuwerkeasfa8193
    @liyuwerkeasfa8193 2 ปีที่แล้ว +11

    ማዘርዬ የኔ ውድ እናቶች የዋህ ናቸው እናቾቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sadias5325
    @sadias5325 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ማዘርዬ እንደት እንደምታስቁኝ አላህ ሀያታቸውን ያቆይልሽ እሮዝዬ እናእንኳን ደሥያለሽ በጣም ደሥየሚል ነው አባትሽን አደራ እንዳታሥከፊ እንደውም ከዚበላይ ደሥሊልሽ ይገባል አላህበሂወት ሥላቆየልሽ አልሀምዱሊላህ ለመገናኘት በቃችሁ በአካልም ያገናኛችሁ

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +169

    ሮዚ እንኳን ደስ አለሽ
    ተመስገን በይ በህይዎት መገናኘታችሁ ትልቅነገር ነዉ እና አባቴን በስደት ነዉያጣዉ የእግር እሳት የዘላለም ፀፀት 🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠ
      @ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም የእድሜ ልክ ፀፀት ነው እኔም የሆነብኝ ነይ ናፍቀሽኛል እያለኝ ነገ ዛሬ እያልኩ ዘገየሁ ግን ከመሸ ወዳ ነው የሄድኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
      @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠ አይዞሽ ህመሙን አዉቀዋልዉ😭😭😭😭😭

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว +4

      ነፍስ ይማር እህቴ አይዞሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠየኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @saidasaida8568
    @saidasaida8568 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስአለሽ ግን እሮዚ ማዘርን እንዳታሳዝኝ አችው ምንም ቢሆን አሳዲገው ለዚህ አብቅተውሻል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @ፋኒየቅዱስገብኤልልጅ
    @ፋኒየቅዱስገብኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +18

    እማየ በጣም ኣሳዘኑኝ እረ እባክሽ ልእማማ ኣስብላቸዉ ልባቸዉ እንደ ልባቸዉ ኣሁንም ላንች ደስታ እየታገሉ ነዉ ኣባቴ ኣባቴ ኣትበያቸዉ እርሶ ኣባት እህት እናት ጓደኛ ሆኖዉ ያሳደጉሽ እኔ እንደሚመስለኝ ሰለ ወንድም እህቶችሽ ተጨነቅ ምክንያቱ እንሰ ምንም ኣያዉቁም እማየ ግንእርሶ እደ ተጨነቁልሽ ተጨነቅላቸዉ ብቸኝነት እንዳይሰማቸዉ ወንድሞችሽ በማግንየትሽ እንኳን ደስ ኣለሽ💝💝💝

  • @nadi7244
    @nadi7244 2 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ ማሻ አላህ ❤️❤️❤️❤️❤️ Rozi Congratulations

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 2 ปีที่แล้ว +3

    ሮዚ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር በወደደው እና በፈቀደው ጊዜው ሆነ ለበጎነው ደስ ብሎኛል እሽ እማየንአደራ ተከባከብያት እሽ ሮዚ

  • @ሶፊቾነኝየመካነሠላሟ
    @ሶፊቾነኝየመካነሠላሟ 2 ปีที่แล้ว +17

    ማሻ አላህ እንኮንም ደስ አለሽ እህቴ ሮዚ❤❤❤❤❤❤❤❤አባትነት ትልቅነት ነው እንኮንም በጤና አገኘሽው አልሀምዱሊላ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +46

    እንኳን ተገኘልሽ ወላሒ አልሐምዱሊላሒ ደስ ብሎኛል ያሮዛ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @degentlerasnw2944
      @degentlerasnw2944 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 አረኩሽ በፈጣሪ ስትይ ማለፍ ስላቃተኝ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@degentlerasnw2944 ደምሪኝውዴዋ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነ 2 ปีที่แล้ว +12

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ🙏🙏🙏

  • @gangsterbang2805
    @gangsterbang2805 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ማማዬዬዬ አንደበታቸው ጣፉጭ ነው ሮዚ በጣም ዕድለኛ ነሽ እኚን የመሰሉ እናት ፈጣሪ ስለሰጠሽ

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 2 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚ ካወኩሽ አንስቸ ሳይሽ ሳሳዝኒኛለሽ ብቸኛ ነኝ ካልሽ ጀምሮ አላህ አባትሽ ጋር ያገናኘሽ እናትሽንም እረጅም እድሜ ይስጣት

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 ปีที่แล้ว +3

    በእወንት እሮዜ እንኮን ደስ አለሽ በምንም የሆን በማንኛወም ቦታ ዋናወ አባት አባት ነወ በእወንት የለበሽን መሻት ፍጸምለሽ እማ🤲🤲🤲 እኔ አባቴ እሰትንፋሴ ነወ እንኮን ደስ አለሽ እሮዝየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @feetlewert5225
    @feetlewert5225 2 ปีที่แล้ว +42

    ደስ የሚሉ እናት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @feetlewert5225
      @feetlewert5225 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 እሺ የኔ ማር

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@feetlewert5225 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @feetlewert5225
      @feetlewert5225 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ ማር

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሚዬ የኔ ፍቅር እንዴት እንደምወድሁ❤ እድሜና ጤና ይስጥሁ ሮዚ እንኳን ደስ አለሽ አብረሽ ባትኖሪም አባትሽ ስለሆነ ሰውየው እያልሽ አታውሪ በሰላም ያገናኛችሁ ማንም መጣ ምንም ሆነ ከ ማሚ ዉጪ ፍንክች የለም ማሚን በይበልጥ ውደጂ አክብሪ ተንከባከቢያቸው❤

  • @saditube3288
    @saditube3288 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኮሜንት አድርጌ አላውቅም የመጀመሪያ ነው ሮዚ። እኔም አያቴ ጋር ነው ያደኩት ወላጆቸ ነበር እሚመስሉኝ። እና 6ኛ ክፍል ሁኘ አወኩ ግን እውነቱን መቀበል አልፈልግም ነገር አያት እናት ናት እስካሁንም ቢሆን አያቴ ልዩ ናት አላህ ካለ ወደፊት ሀገሬ ገብቸ እና እጦራታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ማዘርዬ እውነት ልክ ናቸው ደስስ ሲሉ ከሷ ይልቅ እሳቸው አረዳ ናቸው አቦ ማዘር እድሜዎትን ያርስዝመዎት

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኮን ደስ አለሽ!ሮዚ ግን ባያትሽ ፊት አታልቅሺ አሳዘኑኝ እራሴን አታሳምሚኚ ሲሉ አንቺም ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ አፍልጉኝ አልቅሰሽ አሁን ደሞ ደስታ አልተሰማኝም አልቀሰሽ ተይ አይሆንም አሁን የመሳቄሽ ጊዜ ነው እና የይቅርታ ካጠፋም ይቅርታ አርጊለት አባት እኮ ነው በሂወት መኖሩ ተስፋ ነው!!

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว

      ደስታ አልተሰማኝም ያለችው ከልቧ አይደለም እኮ በሷ ቦታ ሆኖ ያለፈ ሰው ይረዳታል ናፍቆትዋን ለመደበቅ ነው ክፋት አስባ አይደለም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@semiraabdo7080 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +8

    I understand your feeling Rosi please forget the past and accept your father always there is 2 Side story. I grow up with my dad side grandparents I never meet mymom i grew up brainwashed by my dads family I toke my decision know finding my mom and she also has her story I don’t really care I need a mother nobody know my unhappiness child life it’s affecting me still know just go for your happiness it’s not to late you will be happy and settled inside you ❤️❤️🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
    @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ተይ ሮዚ አባትሽን ቀስ ብለሽ ረጋ ብለሽ አናግሪው ወላሂ አባትሽ ውስጡ እደተጎዳ ያስታውቃል በአላህ በአላህም አባትሽን ሀቁን ለመጠበቅ ሞክሪ ደሞ አባቴ እያልሽ አውሪው ማማየ ይገባኛል ከልጅነትሽ ጀምሮ ፍቅሩን ስላላገኘሽ ሊሆን ይችላል ለማንኛውም አባትሽን በደንብ ከልብሽ አዳምጭው
    እሜይ ደሞ አባትና ልጅ እድስማሙና ከልባቸው እድገናኙ እርዷቸው በአላህ

  • @Semira_Yasin
    @Semira_Yasin 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ ሮዚ። እንኳን ደስ አላችሁ። ዲ ኤን ኤ ግን ምርመራ አድርጊ። ሰው አይታመንም

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 2 ปีที่แล้ว

    ይችህ እናት በጣም ትልቅ ናቸው ፈጣሪ እድሜዎን ያርዝምሎት❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dafna4027
    @dafna4027 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ ሮዝ የበተሰብ መለየት ለልጅ ከባድ ተጽእኖ ነው ያልተለየች እናትሽ ሁሉ ነገረሽ ትሆን አታስከፍያት😍።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 2 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ እማዬ የኔ ፍቅር ሼባ ነው አሉ 😂😂🥰❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ የማንነትሽ ጥያቄ በሰላም ደም አይን ለአይን ያስተያይሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ያንችን ወግ ማረግ ያሳያችው የድካማችውን ዋጋ ላንችም ግርማ ሞገስሽ ናችው በሀዘን።ጎናችው አንችን እያዩ ነው የተፅናኑት አያት ስትይ እራሱ ያራቅሻችው ይመስለኛል እናቴ በይ አይን አይንሽን ነው የሚያዩት ጎበዝ በርች የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ገደሎሽን ሁሉ ተንበርክከሽ ለፈጣሪሽ ንገሪው እሱ መልስ አለው ለምን ደስታሽን ማጣጣም አቃተሽ እንኳን በህይወት ኖረልሽ አባትሽም ያለፈ አለፈ አዲስ ጉዞ መጀመር መው እንደአባት አክብረሽው ማውራት መነጋገር ቢያጠፋም ባይጠይቅሽም እግዚአብሔር ግን ይችን ቀን ይጠብቅ ነበር

  • @asmeretabadi3709
    @asmeretabadi3709 2 ปีที่แล้ว

    ኣይ ሮዚ ኣያትሽ ስላሉሹ በጣም እድለኛ ነሽ ኣንድ ነገር ልንገርሽ ህመምሽ እኔጋም ነበር ግን እንድያውም ስታገኝው ይበጥ ደስታሽ ይጠፋል ባላገኘው ትያለሽ ግን ሮዚ ሁሉንም ነገር ርስተሽ ንሮሽን ቀጢይ ኣያትሽም ከዚ በላይ ኣታዛዝኛቸው ተይ በቃ

  • @azmra3292
    @azmra3292 2 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ታዲያ ምንድን ነው እሽኩሪ እሪቢክ አያትሽ አሞላቃ አሳድጋሻለች እና እንዴት ከአያትሽ ፊት ታለቅሻላሽ

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA 2 ปีที่แล้ว +24

    🎶 እንኳን ደስ አለሽ እሮዚ የኔ ውድ🎵 ‼️

  • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
    @ሩሀማ-ቨ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ልብሽ እርፍ እንዲል ማግኘትሽ ጥሩ ነው

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo 2 ปีที่แล้ว +11

    በመጀመሪያ እንኩዋን ደስ አለሽ በበቀጠል በሚዲያ የሚነገር የማይነገር ነገር አለ ምን ስርአት ያጣ ጥያቄ ነዉ እደዚ አይነት ጥያቄ በቤታቹ ዉስጥ ነዉ የሚጠየቀዉ አባቴ ብለሽ አለቀሽ ነኝ ብሎ ሲመጣ በስርአት ነዉ መነጋገር ያለብሽ ልክ የቆሎ ጎደኛሽ ይመስል እያበሻቃቀጥሽ መጠየቅ መጠየቅ ማቃለል ልክ አይደለም ይሕ ቀልድ ነገር አደለም ቁም ነገር ነዉ የማንነት ጥያቄ ነዉ በጣም ስርአት ያጣ ንግግር ነዉ ይብላኝ ለራስሽ አሁን እኒንም ሴትዮ አታሳጫቸዉ SBS ብዙ እናያለን ከነሱ ትንሽ ትምሕርት አትወስጂ ሚዲያላይ ለማቅረብ ስትፈሊጊ በምን አይነት መንገድ ነዉ የምጠይቀዉ ብለሽ ስንቱን እናያለን አቤረን እያለቀስን ነዉ ደስታቸዉን የምንካፈለዉ ያቺ ግን በጣም ስርአት ያጣ ነዉ ተጥለዉ ያደጉ ሌጆች ቤተሰባቸዉን ሲፈልጉ ፈልገዉ ሲያገኙ በምን አይነት ሁኔታ እደሚያዎሩ እያየን ነዉ በጣም ልክ አጣሽ እደዉ ብትቺይ ሚዲያላይ አባትሽን ይዘሽ አትዉጪ ምክንያቱም ታዋርጂያለሽ ሰዉ አባትሽ ድምፃቸዉን ስሰማ ትልቅ ሰዉ ነዉ እደዉ አደራሽን እኔስ ደግሚ አላይሽም እደዉ ካቀረብሽም ስርአት ይኑርሽ አባቴን ብለሽ እደገና አባት የሚባለዉ ሰዉዬዎ እያልሽ ታዋርጃለሽ ምን አይነት ስርአት ያጣች ልጁ ነሽ ልቦና ይስጥሽ ተረጋጊ

    • @zenabnaim5777
      @zenabnaim5777 2 ปีที่แล้ว

      ቲኪኪል sirat yansatal

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክክት ዝምብላ ታወራለች ሚዲያ መሆኑንእረሰታለች

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋቤተስብእናሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@zenabnaim5777 ደምሪኝውዴዋ

    • @toybayesuf6385
      @toybayesuf6385 2 ปีที่แล้ว

      ምኑን ታውቀዋለች ስለ ወላጅ ስለ ቤተሰብ ሀቁን አታውቀው በመጃጃል ነው ጊዜዋን የፈጀችው ስነ ስርአት እሚባል የለም እርገ ጅል

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht 2 ปีที่แล้ว

    ሮዚየ እኔም አባቴን ክፎቶ ውጭ አላቀውም የነትሽን ሀሳብ አይምሮየ ይመጣል ለምን እስከዛሬ አይፍልገኝም እያልኩ ሁሌ ውስጤ ይርብሻል በሌላ በኩል ደሞ ሆደ ይብስኛል እኔ ለምን አልፍልገውም በሚል በተለይ ይህን ሁለት አመት እየተርብሽኩ ነው እስኪ ዱዓ አርጉልኝ ከስደት መልስ ላገኝው እሞክር ይሆን አላህ ያቃል ጉጉቴ ከሱ ይልቅ ምን አልባት እህት ወደም እዳለኝ እያልኩ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 ปีที่แล้ว +5

    20 አመት ለማያዉቅሽ አባትሸ አያትሽን እንዳታስቀይማቸዉ ያአንቺን እናት በማጣት ተጎድተዋል አንቺን በማሳደግ ደክመዋል ይበቃቸዋል ::ያዙኝ ልቀቁኝ አታብዥ :: የትም እየኤደ ለሚወልድ ዱርዬ አባት

  • @habtamuayenew5683
    @habtamuayenew5683 2 ปีที่แล้ว +23

    ሮዚ የዩቲዩብ ድምቀት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
    አባት ምንጊዜም ኩራት መከታ ድምቀት ሁሉ ነገር ነዉና እንኳን ተገናኛችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 ปีที่แล้ว +1

      Saysdghe man blfabet new mekta mihonew

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 ปีที่แล้ว +5

    እሮዜ አንተ ክፉ ነህ ማለት ነወ አይባለም አባት ባይመቸወና ባይሳካለትጀ 🥺🥺🥺ደምጹ እራሱ ሲያሳሳ ኦፍ አወይ አባት🥺🥺🥺 ማዘር ተወ አይናደዱ እንደያወም ደስ ሌለወት የገባል አር ማዘር አባትኮ ህይወት ነወ

  • @mopfast2211
    @mopfast2211 2 ปีที่แล้ว +31

    ተመስገን እልልልል እንኳን ደስ አለሽ ውዴ❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እንደማመር

  • @Alhamdulilah20
    @Alhamdulilah20 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ለአዚም በጣም ደስይላል ሮዚ አባትሺን በማግኘትሺ በጣም ደስይላል ልሰርቅሺነበር ማለቱግን ላንቺያነውን የአባትነት ፍቅር ያሳያል

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 ปีที่แล้ว +32

    ደስ የሚሉ እናት ናቸው። ፍቅር የሆኑ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ክስጥልን።

  • @bdbd4713
    @bdbd4713 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሚ እድሜ ይስጣቸው 😂በጣም ነው የምወዳቸው ማሚን እንዳታስከፊ እሳቸው ናቸው ያሳደጎሽ ማሚ 🥰አታስጨንቂ አያቶቻችን ባይኖሩ እዚህ አደርስም ነበር እኔ ያሳደገች አያቴና ምንንም ቢሆን ማሚ እረጅም እድሜ ለማሚ 🥰

  • @ዜድገጠሬዋዩቶብ
    @ዜድገጠሬዋዩቶብ 2 ปีที่แล้ว +16

    ሮዚ እደለኛ ነሽ ጊዜው ቢረዝምም አባትን ማገኘትሽ ያለፈውን ነገር ሁሉ ትተሽ በአድስ መልኩ ያባትነት ፍቅር ማገኘት ቀላል አይደለም ስኖቶቻችን አባታችነች በህፃንነ አተናቸው አል ሲሜቱ የደረሰበት ያቀዋለል

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @feruzebrahem7805
    @feruzebrahem7805 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሮዚ እንኩዋን ደስ አለሽ አባት አባት ነው በምንም አይተካም ከዚህ ቡሁዋላ ጥሩ ዘመን ደስታችሁን ተመኜሁላችሁ ግን ስሜን ስጠሩት ደነገጥኩኝ ፈይሩዛ ስትሉ እደደነገጥኩ ብታይ...

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 2 ปีที่แล้ว

    Gin abetesh yet keyetnw ahun ayetesh ke asedegush buhale ye metaweh defernw!! Yene enat rejem edemeh nureligneh😍😍😍😍😍

  • @seya2477
    @seya2477 2 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ከሱ ጋ ግን እውነት አለ ያድግሽበት ላይ ብቻ focus አታድርጊ ብቻ ያለፈው ነገር አይጠቅምም

  • @samrahaile2915
    @samrahaile2915 2 ปีที่แล้ว +43

    ኧረ እሮዚ እናተ የራሳቹህን ብቻ ነው የምሰሙት እሱንም ተረዱት ማናችንም ያላባት ነው ያደግነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @mekdesmekdes5907
      @mekdesmekdes5907 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የምር የማወሩትን አያወቁም

    • @samrahaile2915
      @samrahaile2915 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 ኧረ ጠላትሽ ጣጣ የለውም

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg 2 ปีที่แล้ว +16

    በአላህ ግን ስሜቱ ቢከብድም ወንድ ዉስጡ ብዙ ይችላል ሮዚ አግኝተሺ ዉስጡን ተረጅዉ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @ethiopia9559
    @ethiopia9559 2 ปีที่แล้ว +8

    አንቺ ልጅ ማልቀስ አብዝተሻል አታልቅሺ እማዬንም አታስለቅሻቸው አንቺም አታልቅሺ ውድ ሁሉም ሰው ሚያስለቅስ ሂወት አለው ግን ላለማልቀስ ሞክሪ በተናይ የናትሽ ምትክ አጀቴ እደሚበሉኝ አያልቅሱ አባትሽን ደሞ ለምን እደዚ አዴረክ ብለሽ አትውቀሺው የራሱ ምክናት ሂኔታውች ይሆናል ልጅነትም ይኖርበታል በዛን ሰአት የመገናኛ ብዚሀንም ላይመቻችለት ይችላል በጊዜው አሁን ስላገኘሺውደስ ይበልሽ ወቀሳ አያስፈልግም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ነይ እኔጋ

    • @zufanmisgana2560
      @zufanmisgana2560 2 ปีที่แล้ว

      Enkuwan Desi alesh roziye

  • @amirkedir7156
    @amirkedir7156 2 ปีที่แล้ว

    Mashaallah tafach yehone enat new yalechsh edmana tena ystlsh Roziye

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እንዳንቺ ነኝ ግን እኔ ከጎደለኝ ይልቅ ያለኝ ይበልጣል ብዬ አስባለው።ያሳደገችኝን እናቴን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በቃ።ስለሱ ማሰብም አልፈልግም ጥሎኝ የሄደው በ8 አመቴ ነው ብሞትሞ ሞቼ ነበር ምን ያደርግልኛል እሄ ... ልጅ ማሳደግ እንዴት እንደሚከብድ አቀዋለው እኔም እናት ነኝ ሁሉም ሲስተካከልማ ፈላጊው ብዙ ነው .ምመክርሽ እማዬ ባንቺ ሊካሱ ሊደሰቱ ይገባል አድገሽላቸዋል ጧሪአቸው ማረፊያቸው መሆን አለብሽ ሮዚ የናት ሀዘን ክፉ ነው አታሳዝኛቸው አታስለቅሻቸው የኔ ቆንጆ 🥺🥺

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 ปีที่แล้ว +41

    እንኳን ደስ አለሽ ሮዚ ትልቅ ነገር ነው ማዘርዬ በሳቅ ገደሉኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ማዘርዬ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 ปีที่แล้ว

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/lNBRFKPFglY/w-d-xo.html

  • @tewabechtegene6694
    @tewabechtegene6694 2 ปีที่แล้ว +9

    እንካን. ደስ. አለሺ. እግዚአብሔር. የመስገን 🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ !በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @onelove9754
      @onelove9754 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት ብጤ ገበሬ ሁኖ ነው ሮዚየ ተቀበይ አባትሽን 😭😭

  • @kadiitube4366
    @kadiitube4366 2 ปีที่แล้ว

    Inkuwan dess Alesh fozi demom ke minam balayii Ayatish xabaq Argiii yene inat sitasazin 😭😭😭

  • @netsi6021
    @netsi6021 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ሮዚዬ እኳን እግዚያብሔር እረዳሽ ምንም ይሁን ግን እማዬን ሞራላቸውን ጠብቂ አደራ አባትም አባት ነውና አክብሪያቸው ብዙም አትቅበጪ ቁም ነገር ቁም ነገር ነው ቀልድም እደዛው ለሁሉ ልክ ይኑርሽ አቺም አቸኩይ ረጋ በይ

  • @fionalopez9876
    @fionalopez9876 2 ปีที่แล้ว +7

    She is so sweet mom😍😍😍😍