በጥቁር በግ መተትና ስልብና 53 || በሰው ኑሮ የሚቀኑ ክፉዎችና መናፍስቶች | Komos Aba Samuel Tesema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @digymangshdory2558
    @digymangshdory2558 11 หลายเดือนก่อน +14

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለደጅህ አብቃኝ ሚካኤልዬ አባቴ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 11 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 11 หลายเดือนก่อน

    የሰራዊት ጌታእግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን እራራልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @kidistmsefin408
    @kidistmsefin408 11 หลายเดือนก่อน

    በእወነት የሚደንቅ ቦታ አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @debabeGirma
    @debabeGirma 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል ማረኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Arsema-z4g
    @Arsema-z4g 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኔንም ከደጆ ለመምጣት የቅዱስ ሚካኤል ፍቃድ ይሁንልኝ በጣም ተቸግሬአለሁ አባቴ

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አባታችን እድሜ ይስጥልን መኪና ያለቸው ልጅ በእውነት አንድ መኪና ነበረን የኛ ደግሞ የሚለያት ሰው በመግጨት ብቻ ነው ሁለ ነገራ በጣም ጥሩ ብቻ ሰው እና መኪና ምንም ሳትሆን ሹፌሩ ጎበዝ ጠንቃቃ ግን መግጨት በኋላ ተሸጨች የሚገርመው የገዛት ሰዎች ሲነግሩ ምንም እንዳለሆነች እና እንደሚጠቀሙባት ባልሆነ ብር ተሽጦ ብር የት ይገባ ጠፋ ታዲያ እኛ አልነቃንም እንጂ ሹፌሩ ምን አለ አንድ ቀን ይዣት ስወጣ ደም ተረጭቶባት አገኘሃት አለ ከዛ ቀን ጀምሮ በቃ የምናሳድርበት ቤት ደግሞ ለኛ ዘመድ መስለው፡ጠላቶቻችን ነበሩ እና በእውነት የዚች ደግሞ ይገርማል አባታችን እድሜ ይስጥልን እግዚአብሄር አስገን

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 11 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን ማረን መተተኛ ደብተራ ጠንቋይ ያጥፋልን

  • @henimak2727
    @henimak2727 11 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እኔም እየተሰቃየሁ ነው ጸሎት እድርጉልን ወለተ ተክለሀይማኖት

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 11 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ማረኝ❤❤❤

  • @mamitmamit4137
    @mamitmamit4137 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ በምህረትህ ማረኝ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን. ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 😢

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 11 หลายเดือนก่อน

    መድሀኒያለም አባቶቻችንን አብዛልን ደጋጎቹን❤❤❤ አቤቱ ማረን

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 11 หลายเดือนก่อน

    Abatachin memihirachin Edime tina yisisitilin

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ቅዱሥ ሚካኤል ሆይ ከሥደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ ወለተ ሚካኤል ብለው በፀሎት ያሥቡኝ 😢😢😢

  • @kidestwakjira1518
    @kidestwakjira1518 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ይቅር ይበለን ምን አይነት የተረገመ ጊዜ ላይ ደረስን ግን? ምን አለበት የሰውን ከማየት ለራሳችን እግዚአብሔር ን ብንለምን አይሰጠንም? አባ እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ደብተራ ሲጫወትብን እንደ አባ አይነት ቅዱሳንን ደሞ እያበዛልን ነው።ክብር ለመድሀኒአለም

  • @Eyob797
    @Eyob797 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሐያሉ እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት አባዬ::

  • @Dinkneshsamual
    @Dinkneshsamual 11 หลายเดือนก่อน

    Abatachen.nurulen.yebezuln.
    Tana.edema.ysetote.asekal.maryam.❤❤❤

  • @TsigeTsige-xp1tg
    @TsigeTsige-xp1tg 11 หลายเดือนก่อน

    እድሜናጤናይሥጦትአባታችን❤

  • @apsaramobile5524
    @apsaramobile5524 11 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክል

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባዬ በረከቶ ይደስብኝ በፀሎቶ አስብኝ ኑሩልኝ ፀጋ ሞገሱን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 11 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነው ደግ የሚባለው የኢትዮጵያ ህዝብ መተተኛ የራሱን ትቶ የሰው ኑሮ የሚመለከት ቡዳ ህዝብ ፈጣሪ ለይቶ ያጥፋችሁ

  • @MohammedAhmed-p2p9k
    @MohammedAhmed-p2p9k 11 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሥ፡ሚካየል፡ለደጁያበቃኝ፡አባእረጅም፡እዴሜናጤናይሥጥወት🙏🙏❤

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለእኛም ይፈውስን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 11 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅረበለን የኛ ክፍትና ተንኮል አያልቅም አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅዎት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 11 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @webnet8175
      @webnet8175 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @GetenetYoseph
    @GetenetYoseph 11 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ፀጋወት ይብዛ በረከትወት ይደርብን እውነተኛ ሀዋርያ ድንግል ከፊቀደይ እመጣለሁ

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @gebremeskelhans2498
    @gebremeskelhans2498 11 หลายเดือนก่อน

    እህት ወንድሞቼ በጣም ጨንቆኛል እና በፀሎት አስቡኝ ብርሃነ መስቀል ነኝ

  • @Arsema-z4g
    @Arsema-z4g 10 หลายเดือนก่อน

    አባ እስከምመጣ በጸሎቶ ያስቡኝ

  • @ElizabethZewde-tr3mi
    @ElizabethZewde-tr3mi 11 หลายเดือนก่อน

    Egzeo mherne krstose😭😭😭

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 11 หลายเดือนก่อน

    🙏😭😭😭 abet geta hoy meharen ykr belen abaye bxegan btienan ynurlen bexelot hasbuni adera lije beshita yowhans

  • @gdihdjbj4728
    @gdihdjbj4728 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከታችሁ ይደርብን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናዎት ጋር ያድልልን😘😘😘😘

  • @tsehayyoutub
    @tsehayyoutub 11 หลายเดือนก่อน

    Kasiye ye hagere lij enkuwan Tefeweski lante yederese legnam yidres,Abetu maren yikir belen

  • @Aman-tube654
    @Aman-tube654 11 หลายเดือนก่อน

    Hulgize ynoralu aba

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃኝ🙏 አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 11 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @yeneneshjenberu2940
    @yeneneshjenberu2940 4 หลายเดือนก่อน

    22:12

  • @danielmesay2951
    @danielmesay2951 11 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ። በጣም እንወድዎታለን!

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 11 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @TeklayMeresa-k4g
    @TeklayMeresa-k4g 11 หลายเดือนก่อน

    Abtu geta hoy adnen

  • @-dl5s
    @-dl5s 11 หลายเดือนก่อน

    Abet fitari ante serak denk new ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና
    ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 11 หลายเดือนก่อน

      Egzbhaer Amleaki ASEBES Eheaty Amean Amean Amean

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 11 หลายเดือนก่อน +2

    እካን መጡልን አባቴ እዴዎት ያርዝምልን

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ጸጋው ይብዛሎት❤❤❤

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 11 หลายเดือนก่อน

    ክቡር አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን ተክለማሪያም፣ወለተማሪያም፣ፈንታሁን ብለው በፀሎት አስቡን በሀይማኖት አንድ እንሆን ዘንድ

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 11 หลายเดือนก่อน +1

    AMEEN AMEEN AMEEN💚💛❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 11 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪይባርከወ።

  • @Mes355
    @Mes355 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለኛም ይድረሰን 🤲

  • @ZinashMirgisa
    @ZinashMirgisa 11 หลายเดือนก่อน +1

    Are befexari yaban selk sexuge agrbate segeba mejimriya esacew ganew mehdew buzu maweracew ale befexari erduge🙏🙏🙏🙏

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 11 หลายเดือนก่อน

    አባትሆይአለው በለን

  • @elsataddes7744
    @elsataddes7744 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen God bless you ❤❤❤❤❤❤

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችንእድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛም ለሀገራችን የአብቃንና በእጃችሁ እንባርክ የአብቃን ሺአመት ንሩልን❤❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 11 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤edmna tna yestwote

  • @MeseretGebre-j1d
    @MeseretGebre-j1d 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል 😮😮

  • @sisaytasfaye228
    @sisaytasfaye228 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤amin

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @kidestwakjira1518
    @kidestwakjira1518 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሚፈታን አያሳጣን

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 11 หลายเดือนก่อน +2

    በስደት ተቸግረን ነው በፀሎት እንዲያስቡን እባካች ሁ እሩዱን ስልክ መልሱልን

  • @TadelechT
    @TadelechT 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ abatachin barakatot yideribin

  • @AbrhaHailu-q7j
    @AbrhaHailu-q7j 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ጉድ

  • @RuthDegaga
    @RuthDegaga 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakachu Yet nw, yemiyagelelute?

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  11 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ና መጨረሻ ላይ አለላችሁ

  • @atsbehaabera3532
    @atsbehaabera3532 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችንን የት ነው የሚገኙት እባካችሁ የት እንዳሉ ላገኛችው እባካችሁ

  • @SerkeDemise
    @SerkeDemise 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረንስልክ ቁጥር ላኩልኝ አባቴ

  • @AbilaaD
    @AbilaaD 11 หลายเดือนก่อน

    እኔንም ለደጆት ያብቃኝ

  • @TesfayemahmedMalke
    @TesfayemahmedMalke 7 หลายเดือนก่อน

    አባታቺን የትኖት?

  • @AlemtsahayDame
    @AlemtsahayDame 11 หลายเดือนก่อน

    Wendme.leante.yedersew.lenem.yedrasling.,

  • @KINGDAWIT3
    @KINGDAWIT3 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባ የት ነዉ ቦታው

    • @netsihailu4846
      @netsihailu4846 11 หลายเดือนก่อน +1

      Vedeo sijemr ale post tedergual

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  11 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ

  • @smyrhalllamensmyrh6980
    @smyrhalllamensmyrh6980 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን መዳሃኔዓለም አባቴለደጅህ አብቃኝ።