ዳኜዉ ዋሌ ባህላዊ ሙዚቃዉን እና ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Dagne Walle Live Performance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 370

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 ปีที่แล้ว +47

    ጎጃም ጎንደር ወሎ ሼዋ አንድ አማራ!!

  • @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ
    @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ 5 ปีที่แล้ว +115

    እውነት ነው ጀግንነት ከአማራ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ሁላችንአንድ ነን በፍቅር የምንኖር

  • @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
    @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ 5 ปีที่แล้ว +52

    እኔ ወሎየነኝ ግን ጎደሬወችን በጣም ነው የምወዳቸው ጎደሬወች ውድድድድድድድድ

    • @መቅዲየማርያምልጅመ
      @መቅዲየማርያምልጅመ 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ እኛም ውድድድድድድ በማያልቀው ደማችን አድ ነው😘😘😘🙌🙌

    • @አበባቁጥር2
      @አበባቁጥር2 5 ปีที่แล้ว +2

      ጎደር ጎጃም አንድ ነው ደማችን አንድ ነው እህቴ

    • @birtukanmulualem599
      @birtukanmulualem599 5 ปีที่แล้ว +2

      ወደድሽም ጠላሽም ደሞችሽ እስተሁኖ ድረስ መውደድ ግድ ይልሻል አማራ እስተሁንሽ ድረስ ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ ነው♥

    • @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
      @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ 5 ปีที่แล้ว

      @@birtukanmulualem599 እኔ አማራ ኮሮም አልልም ኢ/ያና ኤርትራን በሙሉ አወዳለሁ

    • @ethoipiaethoipia1865
      @ethoipiaethoipia1865 4 ปีที่แล้ว

      የእኔ ማር አንድ ነው

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 5 ปีที่แล้ว +94

    ዳኝየ ♥ስጠብቅህ ነበር ♥ ያዝ እንግዲይ አማራ ዝንታለም አማራ♥

  • @hammoudhammoud8254
    @hammoudhammoud8254 5 ปีที่แล้ว +56

    ዳኜ ይመችህ የአማራ ፈርጥ ።ጎንደር ❤️💞

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 ปีที่แล้ว +20

    ዳኘ ዋለ ስወደው
    አማራነት ይለምልም የወሎ አማራ ነኝ

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 5 ปีที่แล้ว +31

    ያአማራዎች ደውል ማንቂያ ነህ ባባዬ በጣም ነው እምወድህ ኑርልኝ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 ปีที่แล้ว +30

    አማራዊ የኛ ምርጦች ዳኜ የኛ ጀግና አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪👏💪👏💪 እሰይይይይ መታ መታ እልልልልል

    • @appsapk2618
      @appsapk2618 4 ปีที่แล้ว

      👏👏💪💪💪😍💖💖

  • @samsungnote8271
    @samsungnote8271 5 ปีที่แล้ว +177

    እስኪ ጎዴሬወች በላክ ልያቹህ አር እናናና ውይ ዳኝየ ውስጤ

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 5 ปีที่แล้ว +63

    አማራና ትግሬግን ሰዉ በሙሉ ይወዳቸዋን ፍቅር ናችሁ

    • @ሊናዘሀበሻ
      @ሊናዘሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው እህቴ በጣም ነበር የምንዋደደው ግን አሁን የመጣ ጦስ አስቸገረን እንጂ😢

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 ปีที่แล้ว

      ዘራችንም አንድ ነው የሴም ዘር ሳባዊያን ነን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว +41

    ምርጥ ሰዉ ዳኜ ስለምዬ ሚኒሊክ አበበ አረጋይ ሀይለማሪያም ማሞ ፊትአዉራሪ ገበየሁ ሸዋ አኮበር ቤተመንግስት ምርጥ ክሊብ እጠብቃለን በጉጉት እጠብቃለን 💚💛💖

    • @genetyearsema8689
      @genetyearsema8689 5 ปีที่แล้ว +1

      ምነው እነ መብሬ ግን ጠፋ

    • @tijitiji1605
      @tijitiji1605 5 ปีที่แล้ว

      የኔ አንደኛ አንበሳዬ ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ አማራ

  • @wardawarda5631
    @wardawarda5631 5 ปีที่แล้ว +17

    የጀግና ዘር ጀግና ነው በርታ ዳኝ ውስጤ ነህ።

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 5 ปีที่แล้ว +19

    ዳኙ የኔ አንበሳ ድምፅህን ስወደው ስራዎችህ አሪፍ ናቸው አልበሙን በጉጋት እንጠብቃለን

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 5 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ጀግና ስወድህ ምርጥ እኮ ነህ ደግሞ ያስደሰትከኛ አማራ ክልል ውስጥ ጎጃም ስትል እስከዛሬ እኛ አማራወቺ ጎጃም ጎደር ወሎ ሽዋ ነበር የምንለው አሁን አማራ ማለት ጀመርን ተመስገን ዳኛየ ውድድድድድድ የኔ ነፍጠኛ ትምከተኛ አማራ የጊወኑ ፍራ

    • @tigistsileshi1501
      @tigistsileshi1501 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ደሜ ደስ ነው ያለኝ

    • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
      @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 5 ปีที่แล้ว +1

      ቶሎ ነገር የሚገባው ልጅ ነው።

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 5 ปีที่แล้ว

      ❤💪❤😘❤💪❤😘❤💪

    • @burukamulualem8029
      @burukamulualem8029 5 ปีที่แล้ว

      Yetme yehoene kongo new

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 ปีที่แล้ว +1

      tikkl betam new yekorahu 👌👌👌💪💪💪💪💪✔✔✔😗😗😗😗😗😗amara yilemilm😗😗💋💋💋💋💪💪💪

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +21

    ዳኜ የውነት ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 5 ปีที่แล้ว +11

    አንተ ምርጥ የወንዜ ልጅ ደሜ የአጥንቴ ፍላጭ ሰላምህ ብዝትትትት ይበልልህ

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
    @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +20

    ዋው ደስ ሲል ድምፁን ስወደው

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 5 ปีที่แล้ว +34

    ወይኔ አማራ እንትን ስወደው🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @matkento
      @matkento 4 ปีที่แล้ว

      Gud fela. Bey enchiladas. Huletegna endateteyki, eshi

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 5 ปีที่แล้ว +11

    ዳኜ ስወድህ እኮ ያገሬ ልጅ ውድድድድ በርታ

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 5 ปีที่แล้ว +20

    ጎደሬሬሬሬ በቃ ፍቅሩ ሊገለኝ ነው ያገሩ መ ቸ ነው የማየው ዳኘው ምርጥ ሰው ውድድድ 😍😍😍😍😍😍

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว

      ኮኪ ወሎየዋ የመርሳዋ ቀበጥ Ethopiya
      ዳኘ ጎጃሜነው
      ጎደርም ውስጤነው

    • @ethopiya4260
      @ethopiya4260 5 ปีที่แล้ว +2

      @@hghjhfhh6620 ዘፈኑ ግን የጎደር ነው እሱን ጎጃም መሆኑን አውቃለሁ

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว

      ኮኪ ወሎየዋ የመርሳዋ ቀበጥ Ethopiya
      ጥሩ የመርሳ እኔም መርሳነኝ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 5 ปีที่แล้ว +19

    የጨነቀ ለት ምርጥ ስራ ነው።

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +13

    ዳኛ መልሸ መልሸ ብሰማው የማልጠግበው የጨነቀለት ሙዚቃህነው
    አሁን እራሡ ገብቸ አዳመጥኩህ ወሎየነኝ ያተው ዘር አማራ

  • @SayiTube
    @SayiTube 5 ปีที่แล้ว +9

    ebs you are doing great !!!ዳኜዉ ዋሌ he is amazing artist ...

  • @hananahmed7950
    @hananahmed7950 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ሁሌም አንደኛየ ነህ ሁሌም ያንተን ሙዚቃ ሣልሠማ አድሬ ወይም ውየ አላውቅም

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +19

    ዋው እንዴት ያምራል ድምፅህ አቦ ይመችህ

  • @መቅዲየማርያምልጅመ
    @መቅዲየማርያምልጅመ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዳኝዬ ቆራጡ ነፍጠኛ አበሳ አዎ አበባነሽ ጎደር ለሚያዩሽ በምድር 😘😘😘

  • @ኪድየሰለሞንልጅ
    @ኪድየሰለሞንልጅ 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋው ድምፅህን ስወደው እኮ 👌

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 5 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ፍክች ያባቱ ልጅ ዳኘ ♥

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 5 ปีที่แล้ว +14

    ዳኘ የኛ አንበሳ ውድድድድድ 😍😍

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አንተ ልጅ መድረክ ሲያምርብህ የእውነት የመድረኩ ንጉስ ነህ ስላየሁህ ነው የመሰከርኩልህ ። በርታ ወንድማችን

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +3

    አብሶ የጨነቀለት ዋው ነው
    የጨነቀለት 2 እንጠብቃለን ዳኝየ

  • @wanawechuyeethiopiatelatoc1100
    @wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 ปีที่แล้ว +15

    ኡፍ ዳኝየ ስወድህ የሆንክ ደርባባ አንበሳየ💪💪💪💪💪💪💪 ስወድህ ጥግ ድረስ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ehitamaryamalemu2945
    @ehitamaryamalemu2945 4 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃህን ስሰማው የለለ ደስ ይለኛል በደንብ ገልፅህዋል ጎንደር ሽህ አመት ኑርልኝ የኔ ጀግና ዳኘ

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነት ምረጥ ስራ ነዉ በረታ በረታ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና ይለያል እኮ❤❤❤❤

  • @sara-sk4yg
    @sara-sk4yg 5 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደሬወች ውስጤ ናቸው። ከወሎ

  • @ቤዛየአሳምነውፅጌናፋቂነኝ
    @ቤዛየአሳምነውፅጌናፋቂነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝንታለም አማራ በአለም ላይ ያላችሁ አማሮች ፀልዮ ይህም ቀን እድያልፍ በጣም ነው የከፍኝ ስሞኑን በሚሆነው ነገር
    ደኘየ አሪፍ ስራ ነው በርታልን

  • @senaitbikila3853
    @senaitbikila3853 5 ปีที่แล้ว +5

    አማራ ጀግና ነው ኢትዮጵያን ከዱር እሰከዳር አገሬናት ሲል ያምርበታል ዘረኛ ሆኖ አማራ ለአማራ ሲል ነው የሚየምርበት

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 5 ปีที่แล้ว

    ዳኝ የኔ አንደኛ በርታልን '''ወይ ፍንክች የአባቱ ልጅ"" ቸኩያለሁ እስክሰማው

  • @ለይላለይላ-ተ7ለ
    @ለይላለይላ-ተ7ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከልቤ ውድድድድድ በማያልቀው

  • @መልካምሰውሞገስ
    @መልካምሰውሞገስ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ አሁንም ያሰብከውን ያሳካልህ ምርጥ ሰው የአባቱ ልጅ ጀግና

  • @magdesdetaw8639
    @magdesdetaw8639 4 ปีที่แล้ว

    ደኛ የጎንደር ፍረጥነህ ሙዚቃዉችህ ወኔ የቅሰቅሳል ይምችህ

  • @አምሳል.የሻንበልየጎንደር
    @አምሳል.የሻንበልየጎንደር 5 ปีที่แล้ว +15

    የጎንደር ጀጉና ስውዱህ ጎንደርዋቹ እሱኪ ላይኩ እሩጉኝ

    • @karamb8458
      @karamb8458 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወሎየ ነኝ ጎደሬወች በጣም ነው እምወዳችሁ። ሀገራችንንስላም ያድርግልን

    • @meazawodaje1437
      @meazawodaje1437 7 หลายเดือนก่อน

      የጎጃሙ ልጅ ዳኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ።

  • @touch3206
    @touch3206 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳኘ ምርጥሰው አድናቂህነይ

  • @upbless8944
    @upbless8944 5 ปีที่แล้ว +1

    Ere qeseqesekebgn Gondere kurate balemateba belewema este beethiopianetachu ena degmo betam gondere mehonachu yemeyakorachu like gechugn, from Australia I love u all

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
    @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 5 ปีที่แล้ว +26

    አማራየ ነይሙሽራየ
    እኔ ወሎየ ነኛ
    አማራውድድድድድድድድድድ
    ወሎ ውድድድድድድድድ
    ጎንድር ውድድድድድድድድድ
    ሽዋ ውድድድድድድድድድድድድ
    ጎጀም ውድድድድድድድድድ
    አማራየ ውድድድድድድድድ

  • @fasikademelash2789
    @fasikademelash2789 5 ปีที่แล้ว +14

    ሥራዎችህን በፍቅር ነው የማዳምጠው ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @samrawitwow7496
    @samrawitwow7496 4 ปีที่แล้ว

    በርታ በጣም የሚያምር ስራ ነው ከአንተ ብዙ እጠብቃለን ወድማችን

  • @tarekegnfekadu6917
    @tarekegnfekadu6917 4 ปีที่แล้ว

    ዳኜ ኧረ ያንተን ነገር እንግልፀው ቃላት አጠሁ ዋው አማራ በርግጠኚነት አንድ ጀግና አላት!!!

  • @mulualembely2957
    @mulualembely2957 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሜ በርታልኝ ስወደው ሽአመት ሩልን

  • @kidisteyemaryamlij1103
    @kidisteyemaryamlij1103 5 ปีที่แล้ว +3

    ደኘ ያማራው እቁ እንወድሀለን አማራ መሆን መታደል አመራነቴ ኩራቴ ማንነቴ

  • @እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ
    @እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናት አለሜ ጎንደር ናፍቀሽኛል አማራዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @batulsiraj6524
    @batulsiraj6524 5 ปีที่แล้ว +6

    እኔበጣምነው ኮንደሪየምወደው ኢትዬጵያትኑር

  • @ፀደኒያሮማን213
    @ፀደኒያሮማን213 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ዛሬ ገና ኢትዮጵያውያን ሰው አቀርባችው

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 5 ปีที่แล้ว +10

    ዳኜ ዋለ ዋው በጣም ጎበዝ አርቲስት

    • @rawirawi1318
      @rawirawi1318 5 ปีที่แล้ว

      እረ እንጠብቃለን

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 ปีที่แล้ว +1

    ዳኔ የምወደው ዘፋኝ የኛ ጀግና እግዚአብሄር ሠላም ፍቅሩን ያብዛልህ እሪካቤ አስፋው ሥወዳችሁ

  • @liyaabebe9668
    @liyaabebe9668 4 ปีที่แล้ว

    ዳኜ በለው ጀግናው ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️👍🏾👍🏾

  • @raya7711
    @raya7711 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ ለጉድ ነው ወንዳወንድ ነገር ነህ ዳኝየ

  • @የማርያምወዳጅመሃሪ
    @የማርያምወዳጅመሃሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    to be honest Gondor and Gonderians are unique!!!!!!!!

  • @meryhabisawetiethiopia1430
    @meryhabisawetiethiopia1430 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳኜ ዋለ ምርጥ የአማራ ልጅ ዝንትአለም አማራ

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳኝዬ ምርጥ ሰው 😍😍👌

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +1

    ዳኘ ምርጥ ሠው እንወድሃለን 💚💛💗

  • @mohammadhassab-yi6qv
    @mohammadhassab-yi6qv 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እንዴት ድምፅህ ያምራል ይመችክ
    እራኬ አስፍሽ ውውውድድድ

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 5 ปีที่แล้ว +1

    የጨነቀለት ስወዳው ዳኘዋለስወድህ ምርጥሰው

  • @aprime4310
    @aprime4310 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ዳኘ ዋለ ስራወችህ በጣም ተወዳጅ ናቸው

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 4 ปีที่แล้ว

    የድምፆህ የትክሻህ ግርማ ሞገስ እፍ ደስ ሲል እዳተ አይነት ጀግና ባል በሰጠኚ እፍ ስወድህ

  • @zeynebtube6006
    @zeynebtube6006 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ጎንደር ነኝ ኢትዩ በመሆኒ እኮራለሁ

  • @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ
    @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሠዉ ድምጥ ሥወደዉ

  • @multimediashewa7958
    @multimediashewa7958 5 ปีที่แล้ว +9

    ዳኜን የምትወዱ ❤ የኔ ውዶች💓💓 ሰብስክራይብ አርጉኘ😘😘😘

  • @melatabat2261
    @melatabat2261 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና በጣም እንወዲህ አለንያተን

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +5

    የጎደር ዘር ይብዛ የጎጃም ዘር ይብዛ የወሎ ዘር ይብዛ የሸዋ ዘር ይብዛ አማራ ያብብ

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    ድሮም የጀግና መገኛ አማራየ 💋💋💋💋💋❤

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 4 ปีที่แล้ว

    ኢሄ ልጅ መልኩ እራሱ አንደኛ ነው የሀበሻ የመራር ወንድ መልክ 😍

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +1

    ዳኘምርጥ ሰው የኔጀግና ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ማርያምይላልልቤ-ዘ5ለ
    @ማርያምይላልልቤ-ዘ5ለ 5 ปีที่แล้ว +1

    እማምዬ ጎንደር እግዚአብሔር ይጥብቅልኝ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳኜ የኔ ደርባባ አማራየ💚💛❤

  • @yeabsiraydnekachew2189
    @yeabsiraydnekachew2189 4 ปีที่แล้ว

    ቆፍጣናው የኔ ጀግና በርታልን

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 ปีที่แล้ว

    ዳኜ የኔኔኔኔ ውድድድድድ😍😍😍😍😍 በርታልን ወንድሜ😍😍😍😍💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @EthiopiaEmama
    @EthiopiaEmama 5 ปีที่แล้ว +22

    እስኪ ጎንደሬወች እና ጎጃሜወች ካላችሁ በዋለ ይሁንባችሁ ሠብስክረሠይብ ግጩኝ

    • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
      @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 ปีที่แล้ว +2

      እሸ አድርጌሻለሁ በጎጃም እና በጎንደር በወሎ በሸዋ መጥተዉብኝ አያስችለኝም❤

    • @elenideres8258
      @elenideres8258 5 ปีที่แล้ว +1

      ምነው ወሎ እና ሼዋስ ለምን ተለየ

    • @EthiopiaEmama
      @EthiopiaEmama 5 ปีที่แล้ว

      @@elenideres8258 marr ayelayem yani sitat naw

    • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
      @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 ปีที่แล้ว

      @@elenideres8258 አይለይም ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ የቦታ ስም ነዉ ማንነታችን አማራ ነዉ❤

    • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
      @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 ปีที่แล้ว

      *ጎንደርንና ጎጃምን ስናነሳ ፣ ወሎንና ሸዋንም አንርሳ ፕሊስ ፣ መርሳታችን በጽሁፍ ቢሆንም በውስጥ እንደማይሆን ባውቅም ግን ይጻፍ ፣ ይነገር ፣ ይዘከር ።*

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንደኛ ዳኜ ❤❤❤❤

  • @mrythrayeaw1529
    @mrythrayeaw1529 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳኜ በጣም እምውድህ አርቲስት ኑርልን

  • @lanarak3585
    @lanarak3585 5 ปีที่แล้ว

    ስወደው ከወለድ አይቀር እንዲህ ነው የወንድ ጀግና❤❤🙏🙏

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 5 ปีที่แล้ว +3

    Enkanme ye Gojjam lije honke wuddddd 💚💛❤️

  • @etagegnnecho98
    @etagegnnecho98 4 ปีที่แล้ว

    ሲያምርርርርርርርርርር ክብር ላንተ ወድ

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 5 ปีที่แล้ว

    አማራነት ውበት ኢትዬጲያዊነት ኩራት ነው, ራኬብ ጎበዝ ነሽ።

  • @dr.abrahamtube7562
    @dr.abrahamtube7562 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ዳኜ ስወድህ የኔ ጎምላላ

  • @bollywoodmbcbollywood4329
    @bollywoodmbcbollywood4329 4 ปีที่แล้ว

    ዳኘ ጎበዝ ነፍጥ 😍😍😍😍

  • @endalamawtemesgen4920
    @endalamawtemesgen4920 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ዝንታለም አማራ♥

  • @melattegegn6832
    @melattegegn6832 4 ปีที่แล้ว

    እራኪ የኔ ቆንጆ ሲያምርብሽ

  • @Tube-cg9kz
    @Tube-cg9kz 5 ปีที่แล้ว

    ዳኝዬ ስወድህ ውስጤ ነህ

  • @liyaabebe9668
    @liyaabebe9668 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራ 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 หลายเดือนก่อน

    ዳኜዋ ጀግናው❤💪💪💪💪

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว

    ዳኘ ዋለ ሥወድህ አማሮች የጀግና ዘር

  • @serkaeyob3164
    @serkaeyob3164 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ስወድህ ዳኝየ

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ እነ አስተዋይ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥህ አማራየ

  • @yetkassa8782
    @yetkassa8782 4 ปีที่แล้ว +1

    Siyawra rasu endate newe yemiyamrew ye Amhara jegna we love you

  • @kokobedamtew7742
    @kokobedamtew7742 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ዳኝዬ ድምፅ እኮ ነጎድጓድ

  • @የወሎውኪድ
    @የወሎውኪድ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ስወድህ

  • @EyeruszinabuEyeruszinabu
    @EyeruszinabuEyeruszinabu 9 หลายเดือนก่อน

    ኢቢኤስ ዘፈኑን ደምፅ አልባ አይደብርም ህዝብን ማታለል ማሞኘት ሰለቸን ፍትህ ያጣ ዜጋ ናፈቀን

  • @samuwoleyewasam8941
    @samuwoleyewasam8941 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወደህ የጨነቀ ለት