ኢሬቻ በሚከበርባት አዲስ አበባ አሳ*ዛኝ ክስተት| ያልተጠበቀው መግለጫ ከፍተኛ ስ*ጋት ፈጠረ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የአርማሽ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን @fetadailyanalysis @fetadailynews1 @AmharaMediaCorporation @AbelBirhanu @ebstvWorldwide @EBCworld @fanabroadcastingcorporate @ESATtvEthiopia @SEBERTAMEDIA @maldomedia @Ale_Tube @WECHEWGOOD @abbay-tv @HuluDaily @mehalmedia @EOTCTV @ShalomTubeEthiopia

ความคิดเห็น • 27

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመርዘዋል ፈጣሪ ያስባቸው ይቅር ይበላቸው

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቡነ ገብርኤል እዚህ ላይ ብቻ እግዚኃብሔር ይስጦት ብናውቀውም እውነታውን ተናግረዋል አ አይመርመሩ

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀገረ ስብከቱ ያወጣው የአጣሪ ኮሚቴን መቋቋም የሚቃወመው መግለጫ ሌብነት ያለ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ነወ።

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከፈጣሪ ቃል የራሳቸው ክብር በልጣባቸዋል ባይሆንማ የሆነ ቃሉን ቢያከብሩ ህዝብ ድርሳኑ ላይ ዛሬ ተክለ ሃይማኖት ዛሬ እሩፋኤል ዛሬ እራጉኤል ዛሬ ኡራኤል ጊዮርጊስ 44 ህዝብን እስር ቢዚ ፈጣሪውን እዳያውቅ አድርጋችውታል ለዚ ሁሉ ተጠያቂ እናተ ናችሁ ህዝቡን አስራችውታል ምድራዊ ትምህርቶች አሰማት ጥንቆላ መተት አይጠቀምም በቃችሁ ምድሪትዋም ትባረክ ዛሬ እሬቻ የሚያከብረው ሰው ነው ነገ ሌላ ቀሚስ ለብሶ የሚያስቀድሰው የትምህርታችው ውጤት 😌😌😌😌😌😌😌😌😌🎷🎷🎷🎷🎷

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አትንዛዥ ቀጥታ ወደዜናዉ ግቢ

  • @Ruppert-fu7mx
    @Ruppert-fu7mx ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢሬቻ በሀገሪቱ ዋና አደባባይ መከበር ሲጀምር የኢትዮጵያ መከራ ጀምሯል:: ለስድስት አመት ሰይጣን በተቀደሰው ስፍራ ተመልኳል: ይህ ሳይቆም ደም መፍሰስ አይቆምም:: የኢትዮጵያ መከራ የሚቆመው ኢሪቻ እየተባለ የሚመለከው ጥቁር አምላክ: ቆሪጥ ሲነቀል ነው:: አሁን ያለነው በመጽሐፍ ቅዱሰ ነገስት እና ዜና ላይ እንደተጻፈው የረከሱ መሪዎች ህዝቡን ወደ እርኩሰት ሀገሪቱን ወደ መከራ በሚከቱ መሪዎች ዘመን ነው:: በየአመቱ ኪዳን አዲሳባ እና ቢሾፍቱ እያደሰ ሀገሪቱን መከራ ህዝቡን ለስቃይ የዳረገው መንፈስ ሳይመታ የዚች ሀገር መርገም አይቆምም የጌታ መንፈስ ገልጦልኛል:: ጸልዩ ከስሩ እንዲነቀል::

  • @endadago
    @endadago ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሴቶች ማህበራት እና የሴቶች ጉዳይ መስርያ ቤቶች ምን እየሰሩ ነው?እነዚህ ተቋማት ለሴቶች መብት ካልታገሉ ጥቅማች ምንድነው?የገዢ ፓርቲ አጨብጫቢዎች፣አሁኑኑ መፍረስ ያለባቸው ተቋማት ናየው።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    As a man of God who knows the Bible, I admire the Orthodox church for one and only one important best example. This is the oneness across at least at a country level. The division is of course political. It is not spiritual. But I do not bypass the weaknesses of the Orthodox church. This weakness is departure from the Bible. The Bible is the overall unity of all Christians in overall the world.
    Protestant churches should have been united because of their of all of them depend on the bible. Minor divisions must have been resolved by knowledgeable theologians. Unity brings about peace for politicians also. Otherwise, unless the men of God unite where does unity comes for polititcal groups???

  • @messitube5831
    @messitube5831 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ቀኑ ገና ሁኖ ነው እውነቱ ይወጣል

  • @AbiMusa-f9fmuru
    @AbiMusa-f9fmuru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bogetadese3283
    @bogetadese3283 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ንፁህ ከሆኑ ለምን ትዘባርቃላችሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ድራማ አቡነ ሄኖክ ናቸው እንዴ , የቤተክህነት የምርመራ እንዲደረግ ያልፈቀዱት ? ወይ ሙስና እንዴ ተመቻቸው 😢

  • @FidaGada
    @FidaGada 56 นาทีที่ผ่านมา

    Yetimikeitina akirarineti gize alfual iko

  • @aynalemgashie2981
    @aynalemgashie2981 57 นาทีที่ผ่านมา

    "ሁሌም በኢሬቻ ጊዜ ደህነ ነገር አተዎሩም አመለቹ ነው

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሚያሳዝነው አለችን የተባለችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በኦህዴድ ብልጽግና መሰሪ ሐሳቦች ተጠምዳ የነሱን እርኩስ ሀሳብና ቤተክርስቲያኗን ሊያፈርስ የሚችለውን ጉባኤ ልታከብር ሽር ጉድ ስትል መገኘቷ አሳፋሪ መሇኑ የታወቀ ይሁን፣ በመሰሪዎቹ መንግስት ነን ባዮች ላይ ስልጣን ያላት አይደለችምን?ስለምን ይህንን ስልጣኗን መጠቀም ተሳናት? ከእግዚአብሔር ሀሳብ ፈቃድ መውጣቷና በነዚህ የረከሱ ሰዎቾ መሰናከሏ አይደለምን?

    • @Hagere739
      @Hagere739 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስን ልብዳው

  • @Hagere739
    @Hagere739 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ እርኩስ ነው

    • @LawayEndalamw
      @LawayEndalamw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይቅር ይበልህ/ሽ

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዛፍ አምላኪ

    • @GizashworkLibay
      @GizashworkLibay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኦርቶዶክስ እርኩስ ነው ያልክ አተ የሳጥናኤል ነኽ

    • @Bestat-l5z
      @Bestat-l5z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እርኩስ የሆነ ስለ እርኩስ የሚያቅ ይመስላል

    • @Bestat-l5z
      @Bestat-l5z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አእምሮ የለሽ እምነት የግል ነው እኔ ያመንኩበት ነው ትክክለኛ ለእሚል ሁሉ